ሻለቃ ዮሃንስ እና የ10 ደቂቃው ቀውጢየታሪክ ዳሰሳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የመዝናኛና የመረጃ ሚዲያ ሁላችሁም አብራችሁን ሁኑ ፡፡
    ነዳጅዎን ይያዙ -- በመረጃ ይጓዙ::

Комментарии • 12

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f 27 дней назад +3

    እንድ ሼለቃ ዮሀንስ
    የዚህ ስውየ ጄግንነት ሁሌም አደንቃለሁ ወደሞት ዝም ብሎ አልተነዳም ሞት ላይቀር ስው በላዋችን አፈር አብልቷቼው አለፉ ወንድ እናቱ የፈጠረቺው አንበሳ!!!!!!

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Месяц назад +5

    ጀግናው ሻለቃ ዮሀንስ ምትኩ

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 Месяц назад +4

    ብቻዉን ከመንግስት ጋር የተዋጋ ጀግና

  • @samrawit8457
    @samrawit8457 Месяц назад +5

    ሻ/ቃ ዬሐንስ ምትኩ ከፈጣሪ የተላኩ መልዓክ ናቸው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 27 дней назад +1

      በጣም ።፤፤ የሞተው ዳንኤል ፤ ጃንሆይን እና ደርጎችን ተማሪዎችን የጨረሰ ሰይጣን እኮ ነው። ለመንግስቱም አይመለስም ነበር።

  • @kassimahmed4974
    @kassimahmed4974 23 дня назад +1

    የዚህ ጀግና ታሪክ ተጽፎ ቢቀርብ ለትውልድ ይተላለፋል ብዬ እገምታለሁ። የማቃቸው ልጆቻቸው ነበሩ ፤ እንዴት ዝም እንዳሉ ሁሌም ይገርመኛል። ምናልባት ታሪካቸውን ጽፈው ከሆነ የሚያውቅ ካለ የመጽሃፋን ርዕስ ቢጠቁመን ምንኛ ደስ ባለኝ!

  • @user-sg9ms7yy4p
    @user-sg9ms7yy4p 22 дня назад +1

    ''እየነዳው'' የምትለው ቃል የምትገርም ስላቅ ናት። እርሱም በፍቃዱ '' እየተነዳ'' ይመስላል የሚለው ጸያፍ ቃል ሲደገም ቀረቤታቸውን እና ወዳጅነታቸውን ትጠራጠራለህ። ከብት እንንጂ ሰው አይነዳም። ሻለቃ ዮሐንስ ምትኩ ግን የጀግኖች ጀግና ነበር።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Месяц назад +3

    መንግስቱ ፈሪው ባይገደልም ቀዝኗል

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 17 дней назад

    ሻለቃ ዮሐንስ ሞት ላይቀር የብዙሃንን ነፍስ የቀጠፈውን ዳንኤል አስፋውን ዋጋ ስለሰጠው ሁልጊዜም ጀግና ነው።
    አሁንም የእሱ አይነት ጀግና ሰው ያስፈልገናል።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Месяц назад +2

    ፶/አለቃ ዳምጠው ጓንጉል

  • @tafesseabebe4558
    @tafesseabebe4558 24 дня назад

    ከእግዚአብሔር የተላከ መልአክ ሳይሆን እራሱን የላከ ነዉ፣ ለምን የእግዚአብሔር ቃል አትግደል ይላልና፣ ሌላዉ ሻለቃ እንዳለ ገላዉ ሳይሆን እንዳለ ተሰማ መሆናቸዉ ይታወቅ።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Месяц назад +3

    ጀግናው ሻለቃ ዮሀንስ ምትኩ