Ethiopia - የኮ/ል መንግስቱ የትላንቱ ግጥምጥሞሽና የትንቢታቸው መፈፀም!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 348

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 6 месяцев назад +13

    መልካም ልደት አባታችን ሰላም እና ጤና ለቀሪው የሕይወት ዘመንህ በሙሉ ከልብ እመኛለሁ እንኳንም ተወለድክልን የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን ላይ በሙሉ ልብ ምን አህል አገርና ሕዝብን ወዳጅ መሆንህን እየኖረ ካለው አሰቃቂ ሰው በላ ስርአት ጋር በመላተም አንድ መንግሥቱ የሚባልበት ዘመን ላይ ተደርሷል እንኳንም በሕይወት ኖረህ ሁሉንም ለማየት በቃህ ትንቢትህም ተፈፅሟልና

  • @hussenmuz862
    @hussenmuz862 6 месяцев назад +29

    እውነተኛ የሀገር መሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።ሀገራችህ እንደዚህ በሰፈር አትቧደንም ነበር።ሁሌም ትናፍቀናለህ

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @ChidiIdoko-c9o
    @ChidiIdoko-c9o 6 месяцев назад +19

    እርጂም እድሜ ይስጦት መልካም ልደት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 6 месяцев назад +7

    ትላንትን አስታውሰን ዛሬን ስናይ ስንመለከት የአንድነት ተምሣሌቱ ሀገር ወዳዱ መንጌ እንኳንም የሀገር አፍራሾችና ባንዳወችን ሞት አየህ ቆራጡ የኢትዮጵያ መሪ የጀግኖቹ ጀግናው መንጌ ሀይለማርያምእንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜና ጤና ከነ መላ ቤተሰባቸው 💚💛❤

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 6 месяцев назад +54

    ውድ ሀገር ወዳዱ መንጌ እንኳንም ሳትሞት የሀገር አፍራሾችና ባንዳወችን ሞት አየህ መልካም ልደት

    • @almazshiferaw1016
      @almazshiferaw1016 6 месяцев назад

      አይይ የተምታታ በት ትውልድ። አገር ወዳድ ????????መቃጠል። ማነው ለዚህ አገሪቱን ያደረሰ። ለፍቶ ያገኙትን ወስዳችሁ እየኖራችሁ ያለፋችሁትን እየኖራችሁ ግማሽ አከራይታችሁ ያለፋችሁበትን ማግኘት። ያኔም እነ ሀይሌ ፊዳ ነበር ኢሀፖን ሲገድሉ። በርግጥ ኢሀፖም ለትነግና ለሻቢያ መሳሪያ ሆኑ ባልገባው ነገር የገዛ ወገናቸውን አስጨረሱ። አሁንም ባንዳ የገዛ ወገናችሁን ጠላት ሆናችሁ ታሪክ እየደገማችሁ ነው

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 месяцев назад

      @@AfariWackoSleuth.ExportedSaltፋንዲያ እበት

    • @samualasmnaw
      @samualasmnaw 6 месяцев назад

      ​@@MikeAsmare33087,, zygote😮

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 6 месяцев назад

      ቆሻሻ አብረሽው ገደል ግቢ ኮተታም

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 6 месяцев назад +14

    ከሰማሁት ታሪክ አረብ ሀገራት ሰራተኛ ሰጠን ሲሉ የሀገሬን አፈሯኳን አትወጣም እግርህን አራግፈህ ውጣ ያሉት ለህዝባቸው ያላቸው ክብር

    • @helenheydemann7223
      @helenheydemann7223 4 месяца назад

      @@አሲሁሉምለበጎነው
      Gen ye Eritrea hezb alkewal
      Ye Eritrea hezb dem yeferedew

  • @BornoAdem
    @BornoAdem 6 месяцев назад +34

    ገና 15ዐ አመት ይኖራሉ ጅግናውና
    ሀገረ ወዳድ መሪ እረጅም እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ፈጣሪ ይስጣቸው

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 месяцев назад +1

      @@AfariWackoSleuth.ExportedSaltሽንታም ሸቀጥ ደነዝ አተላ ደግሞ እናንተ አፍ አላቹሁ መንግስቱን የምትሰድቡበት?

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 месяцев назад +2

      መንጌ አንበሣው ገና 200 አመት ይኖራል

    • @helenheydemann7223
      @helenheydemann7223 4 месяца назад

      @@BornoAdem
      Yehe arawit mengetu
      Geta Jesus yeferedew

    • @WorkuhaBek
      @WorkuhaBek 4 месяца назад

      @@AfariWackoSleuth.ExportedSalt የወያኔ ድመት

  • @WorkuhaBek
    @WorkuhaBek 6 месяцев назад +9

    አባቴ የረገጥከው መሬት ለምለም ይሁን

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @ABEL1095
      @ABEL1095 5 месяцев назад

      Indeed, he was butcher who is responsible for the death of millions of Ethiopians in the name of QEY SHIBER

    • @WorkuhaBek
      @WorkuhaBek 4 месяца назад

      @@AfariWackoSleuth.ExportedSalt የወያኔ ቡችለ

  • @ShenkoruKora
    @ShenkoruKora 6 месяцев назад +17

    ጎበዝ ጀግና ቆራጥ ሀገር ወዳድ እና የኢትዮጵያን በሀቅ ና ባላቸው አቅም ሙሉ ሀገራቸውን በትክክል የመሩ እውነተኛ መሪ መሆናቸውን በራሴ አንደበት ሳረጋግጥ ምቾት ይሰማኛል ደስ ይለኛ። መልካም ልደት መንጌ። God bless and keeps you wherever you go!

    • @tadessehaile1503
      @tadessehaile1503 6 месяцев назад

      ሰለማን ፡ ነው ፡ የምታወራው? ፡ አገር ፡ ለምራት ፡ ትምህርት ፡ እና ፡ በቂ ፡ እውቀት ፡ ያስፈልጋል።
      ምንም ፡ ሳታውቅ ፡ ጓደኞችህ ፡ አደፋፍረውህ ፡ የምትሰራ ው ፡ ስራ ፡ አለ። ሰውየው ፡ እንደዚያ ፡ ነበር።
      መጣ ፡ አጠፋ ፡ ጠፋ ፡ እንደዚህ ፡ ነው ፡ የሆነው።

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @TebebuSety
    @TebebuSety 6 месяцев назад +12

    እግዚአብሔር ያከበረው መሪ ጠላቶቹ መቃብር ሲወርዱ አየ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @WorkuhaBek
      @WorkuhaBek 4 месяца назад

      @@AfariWackoSleuth.ExportedSalt የወያኔ ውሻ

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 6 месяцев назад +27

    መንጌ ሺ አመት ኑር ያለክ የሀገር ፍቅር ዝንታለም ስትታዎስ ትኖራለህ

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و 6 месяцев назад

      @@AfariWackoSleuth.ExportedSalt የሌለው የወያኔ ድቃላ ኮሜንት የተወጋ ይሁን

  • @aere9610
    @aere9610 6 месяцев назад +24

    መልካምልደት🥰🥰🥰✅✅

  • @misiyas1014
    @misiyas1014 6 месяцев назад +28

    መልካም ልደት 🎉🎉

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 6 месяцев назад +54

    መልካም ልደት ጀግናው ጓድ መንግሥቱ ሃይለማሪያም ነፍ ዓመት ኑርልን 💪💚💛❤️

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd 6 месяцев назад +2

      ገዳይና ሠይጣን ትወዳላችሑ ክብር ሥለሌላችሑ።

    • @Chory2818
      @Chory2818 6 месяцев назад

      😂​@@LiseyasSanchase-kq8xd

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 6 месяцев назад

      Ameen

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 месяцев назад +1

      @@LiseyasSanchase-kq8xdገዳይና አራጅ ሽብርተኛውማ ማን እንደሆነ ባለፉት 33 የስቃይ አመታት ታየ ደግሞ እናንተ የዲያቢሎሱ ወያኔ ትግሬና የፋሺስቶቹ የኦነግ ደጋፊና አጨብጫቢዎች አፍ አላቹሁ ?

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv 5 месяцев назад +1

    ጀግናው መሪያችን መንግቱ ኃይለማርያም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠው የሀገር ፍቅር ያለው መሪያችን ነው

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 6 месяцев назад +11

    UNIT IS POWER. MENGY 💪💪💪
    ONE ETHIOPIA ONE PEOPLE. MENGY 💪💪💪

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 6 месяцев назад +1

      @@AfariWackoSleuth.ExportedSalt ante slave gebrosodom zer kemalam yache telam shermuta enateh tedefa 👎☠️

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 6 месяцев назад +1

      @@AfariWackoSleuth.ExportedSalt ante koshash kemalam Tigray. yache telam shermuta enateh ahey bekondem yebedat ena deben tebel temot RIP
      yache slave enateh tedefa 👎☠️

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 6 месяцев назад +13

    Yes he is good 👍 ❤

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @yassinahmed7174
    @yassinahmed7174 6 месяцев назад +7

    መልከምልደት ጀግነዉ የኔአበት መንግሦቲ ሂይሊማረየም 1000 ዓማት ኑረልን❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇬🇦🇬🇦🇬🇦

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @Wwh-k4m
      @Wwh-k4m 6 месяцев назад

      Happy birthday to you

    • @Wwh-k4m
      @Wwh-k4m 6 месяцев назад

      Happy birthday to you

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 6 месяцев назад +5

    ሃገራችን ሃያል ነበረች

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 6 месяцев назад +23

    እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስትህ መጌ

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 6 месяцев назад +22

    ጓድ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ጀግና የኢትዮጵያ 💚💛❤️👈👍👍
    እንኳን ተወለድክ 🎂🎂🎂👈✊✊✊

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 месяцев назад

      @@AfariWackoSleuth.ExportedSaltየባንዳ ልጅ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 месяцев назад +1

      መንጌ አንበሣው ለዘላለም ይኑር ጠላቶቹ ይጥፉ

    • @ABEL1095
      @ABEL1095 5 месяцев назад

      Indeed, he was butcher and FERTACHE who is responsible for the death of millions of Ethiopians in the name of QEY SHIBER

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 6 месяцев назад +9

    Long life for MENGY 🙏❤️💪

  • @yordanoshagosmichae912
    @yordanoshagosmichae912 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤ Abatachen long Life ❤❤❤

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 6 месяцев назад +3

    መንጌ መልካም ልደት ረጅም ዕድሜ ተመኘሁልህ❤❤❤

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 6 месяцев назад +25

    መልካም ልደት ቆራጡ የኢትዮጵያ መሪ።

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @btbt4487
    @btbt4487 6 месяцев назад +6

    መልካም ልደት 🔥🔥መንግሥቱ❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @TibebuBelay-dw1hu
    @TibebuBelay-dw1hu 6 месяцев назад +2

    ፈጣሪ እዲሜሕን ያርዝምልሕ

  • @MamaMama-d6e
    @MamaMama-d6e 6 месяцев назад +6

    ሀገርወዳድ ጀግና የደሀ አባት ከዚበላይ እድሜ ይስጥክ

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @Danny-gc3oh
      @Danny-gc3oh 6 месяцев назад

      ሞዓ ምን እንደሆነ አንኳን አታውቅም😅

  • @kediyas4605
    @kediyas4605 6 месяцев назад +23

    የኢትዮጵያ ና ኢትዩጵያውያን የአንድነት ምልክት የቁርጥ ቀን ጀግና የሃገሬ መሪ ፕሬዚዳንት ጓድ ሌኮ መንግሥቱ ኋይለማርያም መልካም ልደት 🙏🙏🙏

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @BelashTutu
    @BelashTutu 6 месяцев назад +4

    የደሀ አባትነህ እኔግን ወያን ሰልፈራ እስከዛረሬድረሰ በቤቴፈዠ ፎቶግራፋ ሳሎኔወስጥ በክብር አለ እደሜህይርዘም

  • @ChombeCool
    @ChombeCool 6 месяцев назад +4

    እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግናዬ

  • @dozersas3886
    @dozersas3886 6 месяцев назад +14

    መንግስቱ ደግ መሪ ነበር vs መለስ .
    መንጌ የህፃናት እንባ አብሱዋል
    የህፃናቱ(የየቲሞቹ)ዱአ ነዉ ለዝህ ያበቃው

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @dozersas3886
      @dozersas3886 4 месяца назад

      @@AfariWackoSleuth.ExportedSalt ለህወሀት ነዉ

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 6 месяцев назад +1

    በመንጌው ጊዜ የነበረንን ፍቅር ምንጊዜም ልናገኘው አንችልም እርሱ እውነተኛ የሀገር ፍቅር ስለ አለው እግዚአብሔር እድሜ ሰቶት ይህን ሁሉ የሀገራችንን ቅጥ ያጣ ስርዓት ሁሉን እያሳየው ነው

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 6 месяцев назад +2

    Thanks very much brother information

  • @gemebekele4387
    @gemebekele4387 6 месяцев назад +5

    ረጅም እድሜ ኑርልን መንጌያችን

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @dersehassen7966
    @dersehassen7966 6 месяцев назад +3

    የኢትዮጵያን ህዝብ አንድ አድርጎ የመራ
    የኢትዮጵያን ጭሰኛ አርሶ አደርን መሬት ላራሹ ብሎ የመሬት ባሐቤት ያደረገ
    አትዮጵያ ወደብ አልባ እንዳትሆን የታገሉ ምርጥ መሪ
    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ።

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 6 месяцев назад +7

    መንጌ...!❤

  • @mintube7945
    @mintube7945 6 месяцев назад +37

    መንጌ ጉንፋንም አይንካህ እረጅም እድሜ ለውድ መሪያችን አንተ ብትኔር ኖሮ ዘረኞችም እንዲ አይፈነጩብንም ነበር:: መልካም ዕልደት ጀግናው መንጌ❤❤❤ የእናተን ሞት እኔ አያለሁ የእኔን ግን እናተ አታዩም::!!!!

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 6 месяцев назад +6

    1000. years. More. MENGY. 🙏❤️💪

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 6 месяцев назад +16

    እሁድም ቅዳሜ ትውላለች መርያም የጀግኖቹ ጀግና መንጌ ሀይለማርያም።

    • @AbinetDaniel-gh6mf
      @AbinetDaniel-gh6mf 6 месяцев назад

      ትውለለች? የት የሚትውለው 😂😂😂😂😂

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @tedroshabte9881
    @tedroshabte9881 6 месяцев назад +16

    Happy birthday 🎂 🎉🎉🎉

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 6 месяцев назад +34

    ጥሎ አልሸሸም በአሜርካ ሴራ ነው ያሰወጡት ጀግና መሪ ነበር ኢትዩጵያን አንድ አድርጉ በፅናት ለ17 አመት ያቅመ ማይምነት ይጥፋ ብሎ ህዝብ ያሰታመረ ጀግና ነበር መልካም ልደት ይሁንለት ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጀነራሎች ናቸው ሰራዊቱን ያሰበሉት ህወሐት በፎርጁድ ዶራል የተሸወድት

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 6 месяцев назад +1

      😂😂😂😂

    • @AmiGetachew
      @AmiGetachew 6 месяцев назад

      ነብሰ በላው አወሬ መንግስቱ በደንብ ነው ዘርፎ የፈረጠጠው ዝባዊ ተደላቆ የሚኖረው ልጆን ያሰተማረው ከየት ነው ዝባዊ እኮ አፍሪካ ነች የኖረው እርሻ መሬት የገዛው በዘረፈው ነው

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @አቡአህናፊኑሩ
      @አቡአህናፊኑሩ 6 месяцев назад

      ፋንድያ ፋንዲያን ያውቃ ደንቆሮ ሲሳደብ ይኖራል 😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 месяцев назад

      በትክክል ተመልሷል

  • @musefasalo5918
    @musefasalo5918 6 месяцев назад +32

    እኔ ቁጥር አንድ አድናቂያቸው ነኝ ኮረኔሉን አሁንም ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 6 месяцев назад +19

    ረጅም እድሜ ለጀግናው መንጌ🙏❤

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @bezatamirat1161
      @bezatamirat1161 6 месяцев назад

      @@AfariWackoSleuth.ExportedSalt አዎ ባንዳዎች የኢትዮጲያን አንድነት የማይፈልጎ ጎጠኞች አተላዎች አይኸዱትም😂😂😂

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 6 месяцев назад +3

    ባለግርማ ሞገሱ ቆፍጣናው መንግስቱ ሃይለማርያም ለዘላለም ይኑር ይመችህ አቦ

  • @wendmaragaw-rm9ty
    @wendmaragaw-rm9ty 6 месяцев назад +9

    መልካም ልደት

  • @ab_sis
    @ab_sis 6 месяцев назад +30

    ቆፍጣናው መንጌ....ገና ብዙ ያያሉ...እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኢትዮጵያ አምላክ!!!!

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @ZelalemfisshaBerhanu
    @ZelalemfisshaBerhanu 6 месяцев назад +8

    Happy birthday Mengea

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @mylady9674
    @mylady9674 6 месяцев назад +2

    ኮለኔል መንግስቱ ኃይለማርያምን ያወቅኳቸው በጋዜጠኛ ገነት አየለ የተፃፈውን የቃለ መጠይቅ መፅሐፍ አንብቤ ነው በመፅሐፉ የቀድሞውን የኢትዮዽያን መሪ ማን እንደነበሩ እንዳውቅ አድርጋለች ወ/ሮ ገነት አየለ እረጅም እድሜ እና ጤና እመ ኝልሻለሁ 🙏🏽 ለኯለኔል መንግሥቱ ኃ/ለማርያም መልካም ልደት ይሁንልዎ🌸🙏🏽

  • @mamaruaynalem
    @mamaruaynalem 6 месяцев назад +1

    መጌ በጣም የምንወድህ እና የምናከብርህ መሪ ነህ

  • @Heicsmc
    @Heicsmc 6 месяцев назад +1

    መልካም ልደተ ለጋሺ መንግስቱዉ ❤❤❤❤

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 6 месяцев назад +4

    ቪቫ መንግስቱ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 месяцев назад +3

    Growing up, In our house anybody nobody can't talk bad about you ጋድ መንግስቱ ሐይለማርያም፣ አባታችን ለማንም አጋልጦ አይሰጥም ነበር፣ ግን ከተወሰነ ጊዜ በሃላ ሳድግ ሲገባኝ ለምን እንደነበር ገባኝ❤

  • @shiferawadugna933
    @shiferawadugna933 6 месяцев назад +1

    መልካም ልደት መንጌ፡ የወያኔ እና የሻቢያ መድሐኒት ፡እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥህ።

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 6 месяцев назад +1

    መንጌ ምን ያህል በህዝብ ልብ ውስጥ እንደቀረ እሱ በሚመለከት በሚሰጠው አስተያት ለይ መመልከት ይቻላል እንኳን ተወልደትክ ወድ መንጌ

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp 6 месяцев назад +3

    መንጌ እድሜህ ይርዘምልን ማረን አባቴ ወይ ብታይ ይህን

  • @mesertgirema151
    @mesertgirema151 6 месяцев назад

    መጌ ጀግና አገርወዳድ አድነትን የሚፈልግ አነው

  • @MaryJhon-u9l
    @MaryJhon-u9l 6 месяцев назад +4

    We love you 💓😘😘😘

  • @zelalemtiruneh1232
    @zelalemtiruneh1232 6 месяцев назад +6

    Happy birthday our FATHER 😢😢😢😊😊😊 ረጅም እድሜ እመኝልካለሁ አባቴ

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm 6 месяцев назад +18

    ሀገር ጥለው አልሄዱም ተሽውደው ነው

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 6 месяцев назад +1

    Yehe mengetu haylemariam geta Jesus yeferedew le Eritrea hezb bezu gef yawerede new

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 месяцев назад +15

    ጋድ መንግስቱ ኃይለማርያም መልካም ልደት አባታችን፣ ገና የኢትዮጵያውያን ትንሳኤ ያያሉ❤❤❤🎉🎉🎉፣

    • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
      @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 6 месяцев назад

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 месяцев назад +2

      @@AfariWackoSleuth.ExportedSalt ምን አይነት ዝቃጭ አይምሮ እንዳላችሁ ማሳያ ነው ምንም አይባልም

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es 6 месяцев назад +5

    መልካም ልደት 🙏🙏🙏

  • @astertafesse5862
    @astertafesse5862 6 месяцев назад +2

    መንጌ በትንሹ እንደው አልተቆጠረም ቢባል በህፃናት አምባ ብቻ የአንድ ሚሊየን ትውልድ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነው አባታችን ኑርልን ገና በሀገርህ ዘና ብለህ የምትኖርበት ዘመን ይመጣል።

  • @WonduAYimam
    @WonduAYimam 6 месяцев назад +1

    ጀግናው መንጌ እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜና ጤና

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 6 месяцев назад +4

    👑👑👑👑እንኳነ ተወለድ ባላቅሖትም ክብር አለኘ ለእርሦ💖💖💖💖💖💖💖

  • @shifferawhajito3929
    @shifferawhajito3929 6 месяцев назад +2

    Our best & hereo of all the time former President Colonel Mengistu Hailemariam, happy birthday and respect to my dearest!!

  • @BT-dk3ku
    @BT-dk3ku 6 месяцев назад +2

    Wow thanks bro

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu 6 месяцев назад +1

    Baba menge egzabher edmena tena yestek zemenik yetebareke yhun 🙏🏾

  • @gashawyassu6941
    @gashawyassu6941 6 месяцев назад +2

    Happy birthday day my king

  • @husennura6485
    @husennura6485 6 месяцев назад +6

    የመጀመሪያ ቆማች ነኝ ፈታ ደይል

  • @brehanuergeda4692
    @brehanuergeda4692 6 месяцев назад +2

    መንጌ ከማን ጋር ነበረ እየተዋጋ የነበረው??ከባንዳ ከሀገር አፍራሽ ቡድን ጋ ሲሆን ያለመታደል ሆኖ ሀገር በነዝህ ሽፍቶች እጅ ወደቀች ያሣዝናል ጀግና ሲሸነፍ

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 6 месяцев назад +1

    ❤❤melkame ldet kolenal mengStu❤❤

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 6 месяцев назад +1

    እዉነት ኮነሬል መንግስቱ ይሄን ብለዉ ከሆነ እዉነትም ከልባቸዉ እንዴት አዝነዉ ነበር ሰዉ በማጣት ለሚወዱት ሀገር አብሮ በእዉነት የሚሰራ በማጣት የተናገሩት ቃል ይመስላል. በስማም ከልብ ሰዉ ሲያዝን ከባድ ነው የሀገር መሪ መሆን ከባድ ሀላፊነት ነው እንኩዋን ይሄን ሌላም ያስደርጋል ጌታ ሆይ ለሀገሬ አንተ እርዳ

  • @አማንየራያልጅአገውሰፈር
    @አማንየራያልጅአገውሰፈር 6 месяцев назад +6

    ኣሁንም ዕድሜና ጤና ይስጥ ፈጣር

  • @ethiopiaaddis6719
    @ethiopiaaddis6719 6 месяцев назад +1

    Menge ye Ethiopia jegna. Happy birthday!!!

  • @abuchu2824
    @abuchu2824 6 месяцев назад +3

    Mengistu korat meri Mengistu korat tagay , ❤❤❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 6 месяцев назад +1

    Yewnt Amelak Chru Egziabeher Edeeme ena Tena Yesteh. Melkam Ledet.

  • @shifferawhajito3929
    @shifferawhajito3929 6 месяцев назад +1

    We love you our best Menge, I wish you all more years to come & good things in your life time. Respct you my dear president.

    • @super__star6823
      @super__star6823 6 месяцев назад

      Evils love evil leader

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 6 месяцев назад

      Say I love you ብሽቅ ማናባክ ነህ ሁሉንም ምቶክለው አብረከው ገደል ግባ

  • @Hirut-e1i
    @Hirut-e1i 6 месяцев назад +2

    ሐቀኛ ቆራጥ መሪ እንኳን ደስአለዎት❤❤❤

  • @negashnegash362
    @negashnegash362 6 месяцев назад +1

    ጀግናነው መጌ ሁሉም የጁን አገኘ አገርወዳድነው እድሜህ ይርዝም በውጭም በጀነራሎች ሻጥር ነው

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 6 месяцев назад +1

    ሀይማኖ የግል ሀገር የጋራ ያለ ቆራጥ መሪ የፍትህ ጌታ አላህዬ ነዉ የቆየዉ።

  • @AbiMaze
    @AbiMaze 6 месяцев назад +1

    Menge❤❤❤❤

  • @hamidru8275
    @hamidru8275 6 месяцев назад +3

    ለኢትዮጰያ የሐዘን ቀን

  • @AhmadayyaanaaTolaa
    @AhmadayyaanaaTolaa 6 месяцев назад +4

    Happy. New. Years 83❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @biniyamadmassu7921
    @biniyamadmassu7921 6 месяцев назад +2

    እውነቲን ተናግሮ የመሸበት ማደር
    መንጌ ከጥፋቱ ያለማ ያመዘናል።

  • @abuchu2824
    @abuchu2824 6 месяцев назад +3

    Nitsuh Ethiopiawi MENGIE

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 6 месяцев назад +1

    Bravo menge

  • @BetiDubai
    @BetiDubai 6 месяцев назад +1

    መንጌ እነዛን የመሳሰሉ የአማራ ጀኔራሎች የተማሩ ባለስልጣነት ባይገል ኖሮ ጥሩ ምሳሌ ይሆን ነበር ሀገራችንም የማንም ፖለቲከኛ ጠላት መጫወቻ አትሆንም ነበር ።

  • @menberebezuayehu9584
    @menberebezuayehu9584 5 месяцев назад

    ት ቢቱ ሳይሆን የተፈፀመው፣ዕቅዱና የተጠቀመበት መንገድ ነው።

  • @ttm770
    @ttm770 6 месяцев назад +1

    ኮ፡መንግስቱ ያንሁሉ ሰው የፈጀው ነፍሱን ለምጠበቅ እንጅ ለሀገር አይደለም ከሱ በፊት የሞቱት ሁሉ ለሚያምኑበት ተሰዉተዋል ። በመኖሩ ያተረፈው ያሁኑን ገጽታውን ማየት ብቻ ነው።

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 6 месяцев назад +1

    መንጌ ጀግናችን ባንተ ዘመን ብንኖር ላንተ ህልም ተዋግተን እንሰዋ ነበር!

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 6 месяцев назад +3

    እስቲ የሱን ጭፍጫፊነት ሁሌ ይወራል ወያኔ ከገዛ ጀምሮ እስካሁን የሚያልቀዉ ህዝብ ሚዛን እናርግ የቱ ነዉ ዘግናኙ ??????

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 6 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያ የተረገመችው በምግሥቱ ሀ ይለመማሪም ነው ይህ ለእኝ ተረፈ በወያኔ ምግስት ተፈጠርን የተማርነው ዘረኝነት ነው

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ 6 месяцев назад

    መንጌ እድሜ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @Aborogiza
    @Aborogiza 6 месяцев назад

    በጣም ነው ምደንቀ

  • @kenumulaw8007
    @kenumulaw8007 6 месяцев назад

    ናልን ጀግናው እኔ ከድሜየ ቀንሸ በሰጠውህ ጀግናው❤❤❤❤❤❤

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w 6 месяцев назад

    COL. MENGISTU was/is the most CLEVER person in the history of Ethiopian leaders

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ6ቘ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ6ቘ 6 месяцев назад +3

    ❤❤

  • @amelyeyenewa1459
    @amelyeyenewa1459 6 месяцев назад +1

    እሱ ነው ኮሚኒስት ቆራጡ ያገር ሰው ለአብዮታዊት ኢትዮጵያ ደሙን ያፈሰሰው !!!
    መንጌን ከሚወዱት መሐል እኔና የድሬደዋ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ምድር ባቡር ቻንድሪስ ዱቄት ፋብሪካ ሠራተኞች እና የድሬዳዋ ነዋሪዎች በሙሉ በሚባል መልኩ እነወደዋለን እናከብረዋለንም !!!
    ከመንጌ ከአገር መውጣት ጋራ የኛም ሁኔታ አከተመ