ከ4 ወር በኋላ ምን ይሆናል? | ስለ ትግራይ መገንጠል ቄስ በሊና የተናገሩት አስገራሚ ነገር | ልዩ ቃለ መጠይቅ | Haleta Tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 324

  • @samirawitsamirawit8815
    @samirawitsamirawit8815 3 года назад +11

    ሃገር ትግራይ ህናለች።

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 3 года назад +16

    የሚስማ ቢኖር ጥሩ ነበር ነገር ግን ስው ሁሉ ከራሱ ጋር ብቻ ሆነ እግዚአብሔርን መስማት ይሁንልን።ስውን ጋር እንኩዋን መነጋገር ያስጨንቃል ።እግዚአብሔር እጁ በምህረት ትምጣልን እድሜ ይስጦት ስው በምድራችን አይጥፋ እላለሁ ፀሎቴም ነው።

    • @mulukenengida2656
      @mulukenengida2656 3 года назад

      የሚሰማ ጠፍ
      ምን እናድርግ ጌታ ልቦና ይስጠን

    • @truth2232
      @truth2232 3 года назад

      U r absolutely right

  • @keirisuleirisu2997
    @keirisuleirisu2997 2 года назад +3

    ጌታ ይባርኮት እድሜናጤና ይስጦት😍😍

  • @zelalemtessema4444
    @zelalemtessema4444 Год назад +1

    እንደምኞታችን አምላካችንየ ይርዳን አሜን

  • @asterderessa6128
    @asterderessa6128 3 года назад

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen

  • @JoseJose-lr1zf
    @JoseJose-lr1zf 2 года назад +3

    ዘመናዊ ጠንቋዮች ከበዙ በኃላ አገራችን ሰላም አጣች

  • @saranegash476
    @saranegash476 2 года назад

    እግዚአብሔር ዘመኖት ይባርከው

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 3 года назад +7

    ሰላም ያምጣልን!! ለስልጣን ጥማተኞች ሲባል የእርስ በእርስ ጦርነት የወንድማማችነት ጦርነት ማንም የማንም ጠላት አይደለም !!

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 года назад +1

    ፀጋውን ያብዛሎት

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 года назад +1

    ይሄ ትንቢት መፅሀፍ የሚገርም ነው እየተፍፀመ ነው ❤️❤️

  • @menbereabebe9177
    @menbereabebe9177 3 года назад +10

    እርሶ አባቴ በጣም እወድዎታለሁ የእግዝብሔር ባሪያ ነዎት ከዚህ በላይ ይባርኮት ይጨምርሎት ጥሩ ትንቢት መንፈስን የሚያነሳሳ የሚያነቃቃ ነው እርሶ የሚናገሮት እና ተባረኩ እረዹም እድሜ ይስጥዎት አሜን አሜን ለሀገራች ን ኢትዮጲያ የብልጽግና ዘመን ይሁንልዋት

  • @ስንቴየየሱስ
    @ስንቴየየሱስ 3 года назад +5

    ትግራይም ኢትዮጵያዊ ነች አትገነጠልም ኤርትራም ሁሉም በፍቅር ተሳስበው በምህረትና በይቅርታ እንዲኖሩ እፀልያለሁ እኔም ጌታ ስለ ኢትዮጵያዊ ያሣየኝ የነገረኝ አለ ከአባይ ወንዝ ጀምሮ ከዛሬ :13:አመት በፊት ኢትዮጵያ ን ጌታ እንደሚጎበኛት የእግዚአብሔር ሰው በቤተመንግስት እንደሚሾም መለስ ፓትሪያርኩ እንደሚሞቱ ስለዚህ ጌታ የተናገረውን ይፈፅም ዘንድ ታማኝ ነው

    • @mussieeyassu2048
      @mussieeyassu2048 3 года назад +3

      ሰይጣን ነው የነገረህ አብይ እግዚኣብሄር ነው ያመጣው ?? ዘርማጥፋት ሊፈጽም ሴቶችን በጅምላ ሊያስደፍር ህጻናትን ሊገድል መጀመሪያ የምታመልጀውን አምላክ መርምር ባህሪውን እወቅ

    • @senaityohannes1957
      @senaityohannes1957 3 года назад +1

      ክክክክክክክ

    • @ኢትዮጲያዊውሸቶች
      @ኢትዮጲያዊውሸቶች 3 года назад +2

      ክክክክ ጠንቋይ ነሽ እንዴ

    • @abigaelmehari9118
      @abigaelmehari9118 3 года назад

      Yelbachu mugnet geta geta tlalachu

    • @mulugetamichael3566
      @mulugetamichael3566 3 года назад +2

      ክክክክክ ምርጥ ቀልደኞ ነህ የትግራይ ወጣት እኮ ነው የኢትዮጵያ መከላከሊያ የሚባለው እኮ ነው ሬሳቸው በእሳት ያቃጠለው ወደ ገደል እየገደለ የጠላቸው ይህን video ያየ የትግራይ ህዝብ ከዝች ቆሻሻ አብሮ ይኖራል ማለት ከደሮ ወተት መጠበቅ ነው

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi Год назад

    ሀጢአታቸው አንገታቸውን አስደፍቷቸዋል።ጌታ ይቅር ይበላቸው።

  • @sisayebiramo3581
    @sisayebiramo3581 2 года назад

    ጌታ ይባርክ

  • @gifachewkayamo4684
    @gifachewkayamo4684 3 года назад +2

    አሜን አሜን !!! እግዚአብሔር ያደርገዋል !!!

  • @michaelmengesha3177
    @michaelmengesha3177 3 года назад +6

    ሰለመገንጠል ምን ተናገሩ ?ፍላጎትህ ነው ርእስ ያደረከው እርካቨ እናቀላል ስውነህ ከጌታቃል ይልቅ በትንቢት እምትነዳ የምትነዳ

  • @genentmhair4561
    @genentmhair4561 2 года назад

    አሜን እንድልቱ ያርግልን

  • @simeonsisay7737
    @simeonsisay7737 2 года назад +1

    This is the great and wonderfull prophecy about Ethiopia

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 3 года назад +14

    አባታችን እንደ አፎት ያድርግልን
    ፈጣሪያችን ሆይ በቃ በለን ማረን ይቅረ በለን ተረቀን ሀገሬን ወገኔን ሰላም አድረግልን አሚን አሚን አሚን አሚን

    • @yonaspina438
      @yonaspina438 3 года назад

      Uoui.
      .
      £
      Kmkmjmmkkjkjjjjj
      Mom.
      Ñnn.
      ..
      .
      . .n
      My NM.
      M..
      ....n.
      .
      I..m
      M.mmm.mln..
      .....

  • @eyasusisay5244
    @eyasusisay5244 2 года назад

    ተባረኮልን

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 2 года назад

    ማዕድንም ውሃም ያለው አማራ መሬት ነው። አማርን ትኩረት እንስጥ ።

  • @berhanuyoseph8584
    @berhanuyoseph8584 3 года назад +25

    ቄስ በሊና ይህን ንግግር ትንቢት ከሚሉት ይልቅ ምኞት ቢሉት መልካም ነው ::

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 года назад

      ክክክክክክክክ

    • @liata9262
      @liata9262 3 года назад

      ሰውየወ ያሉት
      ’እግዚ የሚናገረኝን ነው የምናገረው’
      ነው።
      ኣንተ ደግሞ ሰውየው የእግዚ ድምጽ ኣልሰማም ትላለኽ።
      ህምምም
      በኣባባልህ ኣንተ እግዚን የተናገረው እና ያልተናገረውን ታውቃለኽ። ኣለበለዚያ ሰውየውን ታንቋሽሽኣለኽ።
      እግዚ ያለው የምታውቅ ብትሆን ያንን ትነግረን ነበር። ግን ኣልነገርክም። ስለዚህ ማንቋሸሽህ ነው።
      በመንፈሳዊው ዓለም ደግሞ የእግዚን ልጆችን የሚቃወመው የሰይጣን እና ኣጋንንቶች ኣገልጋይ፣ ሰረገላ መኾኑን ታውቅ ይኾናል።
      ንስሃ?

    • @rekikhawas1559
      @rekikhawas1559 3 года назад

      ya kefita zemen yamil metsafi tsifewal metsehafum yakoye naw koyitual katsafu kagegnehi anibibehu zare adelam mawirati yajemeruti ena zibilehi agenist atihun esiti kenahun asibina yihun bal kena mehone melikam naw.

    • @hubtube3519
      @hubtube3519 3 года назад

      @@liata9262እግዚ ምንድ ነው እግዚአብሔር ለመፃፍ ከሆነ ስሙ ትርጉም ስላለው አታሳጥሪ የመዳኒታችን ስም ቀንሰሽ የማይጠቅሙ እትን ትርጉማቸው ሳይቀይሩ አስቀመጥሽ አስተካክይው እህት መልካም ቀን

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад

      ችግር የለም ማየት ማመን ይሆናል የሳቸውን ነግግር አሁን ባትቀበለውም 🙏🙏🙏

  • @senaitbennett9226
    @senaitbennett9226 2 года назад +1

    ጌታየ እንደቃልህ ይሁን!

  • @hailemaryamgebru165
    @hailemaryamgebru165 3 года назад +7

    ህልም ላይ የሚኖር ህዝብ
    ህልሙን ትንቢት ነው ይሉናል

  • @messaysahile8073
    @messaysahile8073 Год назад

    እሜን ይሁን

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 года назад +1

    ጌታ ምህረት ያድርግልዎት

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Год назад

    ጌታ መልካም ነው!!!

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 года назад +1

    የኔአባት ኑሩልን 😭🤲🤲🤲

  • @saranegash476
    @saranegash476 2 года назад

    መልካም አባት ጥሩ መካሪ ኖት

  • @elijahelijah4596
    @elijahelijah4596 3 года назад +1

    God bless you

  • @eb6259
    @eb6259 2 года назад

    Amen🙌🙌🙌 እግዚአብሔር እንዲሁ ያድርግልን 🙌🙌🙌

  • @በህግ
    @በህግ 3 года назад +3

    ጌታ ይገስጽሐህ

    • @asmeretdore7188
      @asmeretdore7188 3 года назад

      Lesew yibalal?? Min aynet sew are you?? That says a lot about you! He could be your fathers or grandfather. Fikir Alba Christian!!

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 года назад

    Amen Egziabher Ethiopianina Hizbuan yirda yadrigilin

  • @simintegnawshi4555
    @simintegnawshi4555 3 года назад +17

    አባቴ ምክርዎትን እቀበላለሁ ነገር ግን ጌታ እንዲህ አለኝ ብለው የሚናገሩት ትንቢት ሳይሆን ካለው ነባራዊ ሁኔታ በመነሳትና በሎጂክ ነው ከአባ ዘወንጌል ትንቢት የተወሰደም አለው።ለምሳሌ የቴሌን እቅድ አይተው ከዚህ ዓመት በኋላ ሰው ሁሉ ሞባይል ይኖረዋል ያሉት ነገር አይረሳኝም።እናም "ትንቢት ትንቢት እግዚአብሔር ተናገረኝ" ከሚሉ ይልቅ ህዝቡ ለሰላም ለስራ ለኢኮኖሚ እድገት... እንዲነሳሳ የሚያደርጉትን ምክር ይግፉበት!እድሜና ጤና ይስጥዎት
    አመሰግናለሁ።

  • @aklilutesfaye5338
    @aklilutesfaye5338 2 года назад

    god bless you

  • @faithhopelove9383
    @faithhopelove9383 2 года назад

    አሜን ይሁንልን ይፍጠንልን ተስፋ የሰጠ የታመነ ነው

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 года назад

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏

  • @martawoldyohannes888
    @martawoldyohannes888 3 года назад +3

    Amen god bless you Abatachen

  • @addischanie3425
    @addischanie3425 3 года назад +5

    ፈጣሪ ይርዳን

  • @gelayegebisa8440
    @gelayegebisa8440 3 года назад

    Bless you!

  • @workinehijoloroworku2179
    @workinehijoloroworku2179 3 года назад

    amen geta abzto yebarke

  • @ebakitata7690
    @ebakitata7690 3 года назад

    eebbifamaa!! god bless our father!

  • @Gelane1
    @Gelane1 3 года назад +2

    Amen Amen Amen 🙏

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 3 года назад +9

    ትግራይ ሰው አላት ትንቢቱ ለእናንተው 🙏🏽🙏🏽የምህረት አምላኽ በምህረቱ ያሰባታል🙏🏽🙏🏽

    • @etyatamrat6448
      @etyatamrat6448 3 года назад +2

      አንቺ ግን ልክ እንደተነካ እንደተበደለ በምህረቱ ያሰባታል የምትይው ማን ነካቹ ጥጋባቹ አላሰቀምጥ ብሏቹ እንደበቅሎዋ ሰማይ እረገጣቹ

    • @luluhide5828
      @luluhide5828 3 года назад

      @@etyatamrat6448 ጥግ ይዞ መቀምጥ ጥጋብ ከሆነ በቅርቡ የጥጋበኛነ ትርጉም ታይዋለሽ

    • @edengebresilase6872
      @edengebresilase6872 3 года назад

      የኢትዮጵያ አምላክ በል ዘረኛ

  • @abdidibisa2374
    @abdidibisa2374 3 года назад +1

    Taberku abetachin rajem edime ina tena yestechwu

  • @asterderessa6128
    @asterderessa6128 3 года назад

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen

  • @abebemegersa4712
    @abebemegersa4712 3 года назад +1

    Amen Amen Amen God bless you

  • @peaceisgood9639
    @peaceisgood9639 3 года назад +1

    ይህ ሰው የብልጽግና ፖለቲከኛ ነው:: የሚያወራው ስለ ህዝቦች ደህንነት ሰላም ሳይሆን ስለ ማዕድን ማውጣትና ብር ነው:: ምናለ ስለ እርቅና ሰላም ቢያወራ? የጠፋው ጠፍቶ የቀረው ይቀጥላል ማለት ሰይጣናዊነት ነው::

  • @mussieasfahatekeste2581
    @mussieasfahatekeste2581 3 года назад

    God bless kes belina

  • @elsakalab5561
    @elsakalab5561 3 года назад +1

    Amenn geta ethiopan yetbeke 💚💛❤

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 3 года назад +1

    🟢🟡🔴 ትግራይ ከነድንጋይ መሬቷ መገንጠል ትችላለች. እዚያ መኖር የሚኖር የሚፈልግም የለም. ሲጀመር የትግራይ ከኢትዮጲያጋ መቆየት ለትግራይ ህልውና እንጂ ስለ ኢትዮጲያ አይደለም. ትግራይ ለፌደራል መንግስት ግብር አትከፍልም ከፍላም አታውቅም . የትግራይ ገቢ (75%) የሚመጣው ግን ከሌላው ህዝብ ግብር ከፍሎ ከሚገኘው ከፌደራል ባጀት ነው
    (ይሄን “ትግራይ የኢትዮጲያ መሰረት ናት” የወያኔ ትርክት ወደዛ ወርውሩት! ትግራይ የመጣችው የአክሱም መንግስት ጌዜ ካለቀ በኋላ ነው!)

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 2 года назад

    Egzihabeher melkam new bemeker kenem mesheshegiya new! EYESUS GETA NEW!!!

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 3 года назад +2

    ሰላም ሰላም በላይ መንገሻ የሀሌታ አዘጋጅ የት ጠፋ እባካቹ አሳውቁን።

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 3 года назад

      👉Haleta 24tv👈 bilesh feligiw ale

  • @ዝያዳመኽሰብ
    @ዝያዳመኽሰብ 3 года назад

    wushetamoch nebyat yebezabet zemen!!!aticheneku frtari ale

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 2 года назад +1

    ህዳር ያልቃል ጦርነቱ ያሉን መስሎኝ😏

  • @አዲስነገርበኢትዮጵያ
    @አዲስነገርበኢትዮጵያ 3 года назад +3

    ተባረኩ

  • @debelae
    @debelae 3 года назад +1

    Amen 🤲Amen 🙏

  • @zeniforjesus354
    @zeniforjesus354 3 года назад +1

    የሕዝቦችን መጨፍጨፍ እርሶስ ቢያማሙቁት ፅድቅ አይደለም እንዴ?
    ስለ ችግረኛው ስለተጠቁት አንደበት ይሁኑ። ከሀያ በላይ መአድናት እ/ር

  • @fekededebela2288
    @fekededebela2288 2 года назад

    hope in Christ

  • @Fano316
    @Fano316 2 года назад

    እግዚአብሔር መቶ አናገረን ብለው ሚናገሩ ግለሰቦች 98% በሬ ወለደ ነው ወሬው እውነት ቢሆን እንዴት ደስ ይለን ነበር!!

  • @لبنهالعتيبي
    @لبنهالعتيبي 3 года назад +5

    ይህ፡ጥያቄና፡መልሰ፡ግራ፡ያጋባል፡ለ10፡ወራት፡ጦርነት፡ሲካሄድ፡የት፡ነበራችህ፡በፈጣሪ፡ፋንታ፡አብይ፡አብይ፡ትሉ፡አልነበር፡የትግራይ፡ህዝብ፡ሲገደል፡ሲሰደዱ፡ሲራቡ፡የት፡ነበራችህ፡ለሰው፡አታሉ፡ፈጣሪ፡ግን፡የእጃችሁን፡ይክፍላል፡አትቸኩሉ።

    • @edengebresilase6872
      @edengebresilase6872 3 года назад +1

      የትግራይ ሰው ብቻ ነው እንዴ የሞተው ዘረኛ

  • @slamf6420
    @slamf6420 3 года назад

    ህልም ነው የሚመሰለው ወይም ሀሳብ ጥሩ ነው ይበርቱ አባት ሌላ ምን እላለሁ

  • @eebboodessalegn4093
    @eebboodessalegn4093 2 года назад

    eebbike naaniin haa qaqabu abbaako. Gooftaan haa dhufu. Umurii dheeraa si haakennu

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 3 года назад

    ደርሷል ጊዜው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 года назад

    Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏

  • @hirutgaroma2292
    @hirutgaroma2292 2 года назад

    ሰውየው ምኞታቸውን ከሆነ የሚናገሩት ደስ ይላል ግን ትንቢት ምናምን የሚሉት ቅራቅምቦ ዋጋ የለውም:: 500 አመት ያሉት ግን አልገባኝም::

  • @KAKUHAARANETHIOPIAYears
    @KAKUHAARANETHIOPIAYears 2 года назад

    # i believe Lord Jesus Christ is not Liar.

  • @jemalmohammed6900
    @jemalmohammed6900 2 года назад

    Yasheba alah yalew yhonal were atabza

  • @chaltu7870
    @chaltu7870 Год назад

    RIP !
    Ideal prophecy

  • @KAKUHAARANETHIOPIAYears
    @KAKUHAARANETHIOPIAYears 2 года назад

    # Lord Jesus is Faithful...nan amane kanafis nan dubbadhee!

  • @respectall8517
    @respectall8517 3 года назад +10

    ጌታው የልማት መሣሪያዎች እየገቡ እንደሆነ መረጃወች እየሰጡን ነዉ ። አማራው በኣሮምያ እንደበግ አያታረደ እንደ ሆነ የአርሶ አምላክ ለምን አልነገረዎትም ?ወይስ የአማራ ደም የልማቱ ማደበርያ ነው አሎት

    • @nubekan3951
      @nubekan3951 3 года назад

      Dadab.oromo.aydelam.Eyagedalash.yalew.juntanw..komata

    • @tewahedobi3929
      @tewahedobi3929 3 года назад

      የአማሓራ ህዝብ ምን ስላደረገ ነው በኦሮም እየተረደ ያለው? ስለ መታረዱስ ምን ያሃል እርግጠኛ ነህ? ማስረጃ አለህ የኣማሓራ ህዝብ በኦሮምያ እያታረደ መሆኑ?
      ሲቀጥል አንተ በዘረኝነት መርዝ የተመረዝክ አደገኛ ሰው ነህ። የትግራይን ህዝብ በአማሓራ ምልሽ እና ልዩ ሃይል ስጨፈጨፍ ሲደፈር ካህናት ሲታረዱ አብያተክርስቲያናት እና መስጊዶች ሲወድሙ ፀጥታን ነው የመረጣችሁ። ስለዚህ ለናንተ ማንም አይጮህም አይደለም ያልተነካቹ ብትነኩም የኢትዮጵያ ህዝብ ፀጥታ ነው የምንመርጠው።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 года назад

      እውነት ለመናገር ከ 16 አመት በፊት ነው አሁን እየሆነ ያለውን ጉድ እግዚአብሔር በባሪያዎቹ የተናገረው። አሁን እንደሚሸቃቅጡት ሀሰተኞችና ፖለቲከኞች ሳይሆን። እኚህ አባት የፃፉትን ትንቢታዊ መፅሀፍ ደግሞ ለመታዘብ ብዬ የዛሬ 15 አመት ነው ገዝቼ ያነበብኩት፣ የ ሦስት አስርታት ማለትም የ30 አመት የኢትዮጲያን እቅድ ፅፈዋል። ያነበብኩት ሁሉ በትክክል እየተፈፀመ ነው። እግዚአብሔር በእውነት ለኢትዮጲያ ያስባል፣ ሰው ግን የእግዚአብሔርን እያቃለለ ትርክቱን ብቻ ያምናል!

  • @beletezeleke4719
    @beletezeleke4719 3 года назад

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 4 месяца назад

    በሃይማኖት ማሊያ የሚጫወት የብልጽግና ካድሬ ነበር አሁን ጋሀነም እየተለበለበ ነው

  • @kahsaykidane2729
    @kahsaykidane2729 3 года назад

    ጥቂት ሰዎች ነው ያልከው?

  • @jackpark3349
    @jackpark3349 3 года назад

    የቸገረው እርጉዝ ያገባል ይባል የለ መልካም ቃል መልካም ነው

  • @dawitamare8728
    @dawitamare8728 3 года назад +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊዉ ጋዜጠኛ በላይ መንገሻ የት ጠፋ?

    • @samaraharelm6979
      @samaraharelm6979 3 года назад

      ውይ ውሸታሞ እረ ወደዛ በጠፋ በጣም በጣም ውሸታም ነው ደግሞ ሲያስጠላ

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 3 года назад

      Ale 👉Haleta 24tv👈 bilesh feligiw

  • @teketelzeleke1543
    @teketelzeleke1543 3 года назад

    ስለትግራይ መገንጠል ምን አሉ? ርዕሱ ሌላ ቃለ የመጠይቁ የእርሳቸው ሃሰብ ሌላ አድማጭ ለማገናኘት ማወሻት ለምን አስፈለገ? ወይ ዩቱቤሮች 🤭🤭

  • @ኪዳንገብረእግዚአብሔር

    እርገጥ ነዉ እቺ የታነቅኝ ፂዉን መጥተዉ ብእግሮቹዋ ይድፈሉ ትግራይን ነጋ ታላቅ ቱሆናልች

  • @TM-zo5mz
    @TM-zo5mz 3 года назад

    Werina

  • @fidelmedianetwork2326
    @fidelmedianetwork2326 3 года назад +3

    ሀሰተኛ ነብያትን እግዚአብሔር ይቀጣቸዋል ። አብይን አምላኪዎች የውስጥ ስሜቸውን እግዚአብሄር ተናገረኝ ብለው በአደባባይ ይሄን የመሚያክል ሽማግሌ ሲዋሽ መስማት ያሳፍራል ። ይሄ ሽማግሌ ከእስራኤል ዳንሳ ጀምሮ የዋሻቸውን ትንቢቶች ሕዝበ ክርስቲያን የሚያውቀው ነው ።

  • @tegestherrmann4029
    @tegestherrmann4029 3 года назад

    Let them go.

  • @reginweldegebreal7164
    @reginweldegebreal7164 3 года назад +5

    ይሄ ሃገር ተንካይ በዛበት ሁሉ ነቢ ሆነዋል 😳😳😳

    • @harontamrat646
      @harontamrat646 2 года назад +1

      እኝህ አባት የዘንድሮ ነብይ አይደሉም 20 እና 25 አመት በፊት የተናገሩት ሁሉም ተፈፅምአል መፅሀፍ አላቸው የከፍታ ዘመን የሚል አንብበው

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 2 года назад

    Father mikeru teru new.geta yetegeletelot befit metsehaf betsafu geze new.ahun gin zim belo esun tinbit eyagelebabetu kemenager tibitu indifetsem tselyu.

  • @equalityequality3720
    @equalityequality3720 3 года назад

    እኔ እንደአባት አከብራቸዋለው::ግን የታያቸው ነገር ለኛም በትንሹ ሊታየን ይገባ ነበር :: ቢያንስ በትንሹ:: አሁን እኮ በእውነታው የምናየው ሌላ ነው::

    • @zemachuzekarias482
      @zemachuzekarias482 3 года назад +1

      እንግዲህ እንዲታይህ በብርቱ መፀለይ ነዉ ወዳጄ ! መንፈሳዊ እይታ ስኖረን ዓይኖቻችን ይከፈታል ማየትም እንችላለን መከራከር ግን አንችልም፡፡

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 3 года назад +5

    Jesus is coming soon !!! Jesus is coming soon!

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 3 года назад +6

    Amen amen amen God bless you 💙 🙏 🙌 ❤

    • @Beriabi
      @Beriabi 3 года назад

      መቸ ነዉ ጦርነት ና ርሀብ ከትግራይ ጋ ተገንጥሎ የሚሔድልን።

  • @fissehak698
    @fissehak698 3 года назад +5

    ጌታ ይባርክህ አባ ይችን እንዲህ አይነት አባት ምድራችን ለይ ይብዛልን የበዛው ፊዘኛ ብቻ ሆነ

  • @eyasuasgedom197
    @eyasuasgedom197 2 года назад

    ቄስ በሊናን በጣም አከብራቸዋለው ትንቢቱም እውነት እንደሆነ አምናለሁ እቀበለዋለውም

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 3 года назад +3

    ትግራዋይ ይበቃናል የራሳችን አገር ይሻለናል ትግራይ አገር ናት❤💛

  • @47sh01
    @47sh01 3 года назад +10

    ትግራይ መገንጠሉ አዲስ ትንቢት ሳይሆን 40 ዓመት ሙሉ ሲያመቻቹት የኖረውን ትንቢት ብላችሁ አታቅርቡ።

    • @Tomas-wh5td
      @Tomas-wh5td 3 года назад +5

      ትግራይ ሳትሆን ጦቢያ ነች ከትግራይ የምትገነጠለው ደነዝ ። ቅርንጫፍ እንጂ ስር አይገነጠልም ።

    • @47sh01
      @47sh01 3 года назад +4

      @@Tomas-wh5td የዛፍ ዝንጣፊ ግንድ ሆኖ አያውቅም። ደነዝ።

    • @yeshiwas33
      @yeshiwas33 3 года назад +3

      @@Tomas-wh5td ሀሀሀሀሀሀ እንዴት እንዴት ብታሰላው ነው ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ የምትሆነው ለትግራይ? እንደው ለመሆኑ ምን ዓይነት አስተማሪ ነበር ሲያስተምርህ የኖረው? ሰዎች አህምሮዬን ይገምቱታል ብለህ እንዴት አላፈርክም?

    • @Tomas-wh5td
      @Tomas-wh5td 3 года назад +4

      የኢትዮጵያ የሚባለው ሁሉም ታሪክ መሰረት ትግራይ እንደሆነች አታውቅም ??

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 3 года назад

      @@47sh01 ሀሀሀ

  • @mekhonetay
    @mekhonetay 3 года назад

    ጠንቋይ በዛ! እንደዚህ አይነት እምነት ፈጣሪን መገዳደር ነው በፈጣሪ ስራ መግባት ነው::

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад

      ከ20 አመት በፊት የፃፉት መፅሀፍ ነበር አብዘሀኛው የተፈፀመና እየተፈፀመ ያለ ነው ሰለዚህ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mekhonetay
      @mekhonetay 2 года назад +1

      @@ለታመኑትዘመንአመጣ
      ከ20 ወይም 2000 አመትም ቢሆን ሁሉም ነገር በአንዱና አምሳያ በሌለው የአለማት ፈጣሪ ድንጋጌ የሚከወንና የሚተገበር እንጂ ማንም መጥቶ ያለቦታው ሲፈተፍት ዝም ተብሎ አይታይም። ፈጣሪን ክዶ ራስን ለሰይጣን ማስገዛት ነው።

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад

      @@mekhonetay
      ለዚህ ጥያቄ መልስ መፅሀፍ ቅዱስን አንበብ ነብያቶች በየዘመኑ አሉ ማናችንም ብንሆን ለእግዚአብሔር በተቀደስን ቁጥር ድምፁን ለሚወዳቸው ያሰማል;:🙏🙏🙏🙏

    • @mekhonetay
      @mekhonetay 2 года назад +1

      @@ለታመኑትዘመንአመጣ
      ስላም
      እንደዛ የሚለውን የመፅሓፍ ቅዱስ ገፅና ምእራፍ ንገረኝ ተባበረኝ።

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад

      @@mekhonetay well ለምሳሌ እግዚአብሔር ከግብፅ ንጉስ ህዝቡን እንደሚያላቅቅ የተጠቀመባቸው ነብያቶች ኮልታፈውን ሙሴና እያሱን ነበር ሙሴ ገና የበግ ረኛ ሳለ እግዚአብሄር ድንገት ተገለጠና ህዝብን ነፃ ለማውጣት እነደሚፈልገው የሰጠው ቃል ነበር ለነብያቶቹ ቃል ከዛም ፈርኦንን 10ግዜ የተለያየ መቅሰፍት እነደሚልክበት በነብያቶቹ እያስጠነቀቀውና መቅስፍት እየላከበት ነበር ; በመጨረሻም ፈርኦንም አቅሙን አወቀ የዬርዳኖስንም ውሃ በማቆም እንደተናገረው እግዚአብሃር ህዝቡን አሻገረ የ100 አመቱ አብረሃም ልጅ የለኝም ጧሪም ወራሽም የለኝም ሲለው ልጅ እነደሚወልድ " የሰጠው ቃል "ነበር ከ99 አመቷ ሳራም ልጅን አገኘ የተስፋ ቃል በተሰጣቸው ከ25አመት በሃለ እግዚአብሔር እነደተናገረው ሲፈፅምላቸው እናያለን
      ለሀና ;ለኤልሳቤት; ኸረ በጣም ብዙ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍሎች ነብያቶችን በመጠቀም እግዚአብሔር ቀድሞ እየተናገረ ነው የፈልጉት ነገር ሲፈፀምላቸው የነበረው ቃሉ ደሞ ህያው ነው ዛሬም በኛ ዘመን የሰው ልጅ በሙሉ እግዚአብሔርን ታምነን በፅድቅ መንገድ ብንመላለስ እግዚአብሔር ለልጆቹ ዛሬም ይናገራል;የሰማል የመልሳል
      የነ አብረሃምን የተስፋ ቃል መፈፀም ለማንበብ ኦሪት ዘፍጥረት ምእራፍ 15;17 ቃል ሰጣቸውና ምእራፍ 21 ላይ ልጅን ሰጣቸው ኦሪት ዘፀአት ደሞ ለሙሴ በምእራፎፍ 3 ላይ እግዚአብሔር የገለጥለትና ከምእራፍ 5 ጀምሮ ፈርኦንን ጋር እየላከው በተለያየ ማስጠነቀቃያ እግዚአብሔር ህዝቡን እንድለቅ ሲፈትነው ይታያል በአድስ ኪዳንም በጣም ብዙ ሰወች ቀድሞ እየተናገረ ነው ሲፈፅምላቸው የነበረው ለምሳሌ ሳይሰለቹ ሲያመልኩት የነበሩት ኤልሳቤትና ዘካሪያስ
      ልጅ አሰጣለሁ ብሎ መለአኩ ሲልክ እናያለን በመጨረሻም ሰቷቸው ሲያመሰግኑ

  • @samiasfaw5642
    @samiasfaw5642 3 года назад

    Let it be

  • @fetlelema4617
    @fetlelema4617 3 года назад +1

    ምክር ነው ትንቢተ? ????

  • @yomfisseha
    @yomfisseha 3 года назад +2

    አፄ ሚኒሊክ ቴክኖሎጂን አገርራችን ያስገቡ ናቸው እኝህ አባታችንም በመልክና በአስተሳሰብ አፄ ምኒልክን ይመስላሉ!!

    • @asiacappuccino6137
      @asiacappuccino6137 3 года назад +1

      ታዳ አፄ እንዳዪሆኑ ብትጠየቁአቸው ? መጥቶ እንዳዪሆን አዪ አማራ

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 3 года назад

    Ende afwot yargeln selam leb yestw lehulum

  • @fikreunde3159
    @fikreunde3159 3 года назад +2

    ጌታ ይባርክህ!

  • @geeza9534
    @geeza9534 2 года назад

    ቄስ ብሎ ራሱን የሚጠራ ጠንቋይ የብልፅግና አደንዛዥ እፅ