(የሸህ ዓሊ ልጅ [ሀዋ ዓሊ] ክርስትና ትክክል መሆኑን እንዴት እንዳወቀች ነገረችኝ።ስለ ቁርአን ስለ ሙሐመድም ነግራኛለች።|ሌሎች ነገሮችንም አጫውታኛለች|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • #ethiopia #orthodox #fnote

Комментарии • 555

  • @fnoteabriham
    @fnoteabriham  Год назад +87

    የህታችንን ምስክርነት ለመስማት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    ruclips.net/video/1iTPy1anQbM/видео.html
    ምስክርነት መስጠት ለምትፈልጉ ወንድሞቼና እህቶቼ ካላችሁ በዚህ አግኙኝ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/+Iw7CapP_wFQyMDdk
    t.me/Abdelmesihh

    • @teclemichael2830
      @teclemichael2830 Год назад

      ፈኖተ ኣብርሃም፡ ሔር
      መፍቅሬ ሰብ ስለ መረጣችሁ ፡ትጉና አመስግኑ፡ ብተሰጣችሁ ፀጋ፡
      መድሐኒዓለም፡
      ክብር ምስጋና ይድረሰው።
      ኣምላክን ለወለደችልን፡
      ለድንግል ማርያም
      ወለመስቀሉ ክቡር፡
      ምስጋና ይሁን።
      ኣሜን ኣሜን አሜን።

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Год назад

      እህታችን እኳን እግዚአብሔር ውደ እውነተኛው መንገድ መራሽ እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በእውነት ታሪክሽን ከመጀመርያ እስከመጨረሻ ሰምቻለው ሰለሁሉም ነገር. እግዚአብሔር ይመስገን በርችልን እህታችን

    • @user-br4jc2zc3h
      @user-br4jc2zc3h 6 месяцев назад

      ሰወዲሸ

    • @user-br4jc2zc3h
      @user-br4jc2zc3h 6 месяцев назад

    • @MehretabTsege
      @MehretabTsege 3 месяца назад

      ለሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር ባንቺ መስራት የፈለገው ነገር ይኖራል ለሳራ የሰጠ ላንቺ አይነሳም እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Год назад +128

    በራሴው ሀይማኖት የምቀናው ነገርስ 😁😍😍😢🙏
    ወንድማችን እህታችን እንኳን ደህና መጣቹህልን💖💙🙏 የተዋሕዶ ልጆች ወንድማችንን እናበረታታው ከሱ ብዙ እንማራለን 💜🙏 የዘመናችን ሐዋርያ ነህ በርታ 💝🙏
    🙏💚💛💖🙏

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Год назад

      እኔስ ብትይ

    • @abena820
      @abena820 Год назад +1

      እኔም በጣም ነው የምቃናባቸው የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ ጸጋውን ያብዛላቸው አሜን

    • @user-yk8mm6nn1v
      @user-yk8mm6nn1v Год назад +2

      ማርያምን ውነትሽን ነው እኔም እደዛ ያደርገኛል
      መንፈሳዊ ቅናት ሊደፋኝ ነው ለምን ነው ግን😢😢

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Год назад

      እኔም ይገርማኛል በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

    • @gdghtyy9348
      @gdghtyy9348 Год назад

      እኔም

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +103

    አንተ ከጭለማ ወጥተህ ለብዙወች መንገድ እየሆንክ ነውና እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን መድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ የድንግል ማርያም ልጅ እንጠብቃለን ወንድማችን 😍😍😍😍😍🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

    • @yafetenu7818
      @yafetenu7818 Год назад

      ከየት ነው የተመለሠው?

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Год назад +1

      @@yafetenu7818 ሙስሊም ስሚው ሲያወራ

  • @kidane7945
    @kidane7945 Год назад +60

    እኔ ደሞ ከትግራይ ነኝ እና የቆቦ ልጅ በጣም በጣም ጓደኛየ ናት ሙስሊም ብትኖርም ሰው በመሆንዎ ኣከብራት ነበር እና በክርስትና ጥሩ ኣመለካከት ኣልነበራትም ስናማትብ ትፀየፍ ነበርች እና እኔ በትህትና እመልስላት ነበር ከኔጋ ነው የምትቀመጠው በስደት ስንቆይ ግን በፆም ምክንያት ነው የተጣራጠራቹ ክርስትያኖች ምግብ እና ከስጋ ወተት እንቁላል ኣትበሉም እኛ ግን ምግብ ብቻነው የምንበላው ብላ ጠየቀችኝ እና ስለ ክርስትና ጠየቀችን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሃጥያተኛ ነኝ ነገር ግን እግዚአብሔር በኔ ኣድሮ ጓደኛየ ወደ ክርስትና መጣች ገና ኣልተጠመቀችም በፀሎታቹ ኣስቧት ሱዑዲ ስለ ምንኖር ግን በጣም ጠንካራና ጎቦዝ ነች ትፆማለች ትሰግዳለች ደስተኛ ነች እግዚአብሔር ይመስገን💙✝️❤️

    • @kidane7945
      @kidane7945 Год назад +2

      ሙስሊመቹ ከምግብ እንጂ ከሁሉ ነገር ኣይከለከሉም እሷም በዛ ነው የተጠራጠረቹ

    • @gdghtyy9348
      @gdghtyy9348 Год назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እድትጠመቅ የሱ ፍቃድ ይሁን

    • @amsaleyaya9550
      @amsaleyaya9550 Год назад +2

      ደስ ይላል እግዝአብሆር ይመስገን።

    • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
      @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Год назад +2

      እግዚአብሔር ይመሥገም በፅለት አሥቢያት እህቴ

    • @user-jb4tt8pi1u
      @user-jb4tt8pi1u 9 месяцев назад +3

      ብጣዕሚ ደስ ዝብል ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ናዓኪ ውን አምላክ ጸግኡ የብዝሓልኪ ምክንያቱ ኣብ ትሕቲ ፈጣሪ ብናትኪ ጥንካረ እዩ ክትምለስ ዝከኣለት

  • @user-wo5si9xu5i
    @user-wo5si9xu5i Год назад +89

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በእውነት እመቤቴ በቤቷ ታፅናሽ እኔም ከእስልምና ነው የመጣሁት እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ምስክርነቴን እሰጣለሁ እስላም ሁናቹ በስጋም ተደልላቹ ከምትኖሩ ተመችቷቹ ተዋህዶ ሁናቹ የእለት እንጀራ ስጠኝ እያለን ፈጣሪን እያመሰገንን እንኑር በተዋህዶ ፀንታቹ የዘላለም ህይወት የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን እመኑ ።

    • @mesigente708
      @mesigente708 Год назад +3

      Eiqane bisalme meatshe eimye
      Halhnme miehrsahehne yasmirlne😘😘😘💕💕🙏🙏

    • @zinabaa728
      @zinabaa728 Год назад +4

      Enkuan dehna metachhu EGZIABHER YMESGEN

    • @user-eu9ib2gv9r
      @user-eu9ib2gv9r Год назад +3

      እንኳን በሰላም መጣሽ

    • @tinalovetinalove8748
      @tinalovetinalove8748 Год назад +3

      Betam segebane eko egizabher feker naw nafesachen hasete taderegaleche egizabher ye hulunem lebe yemeslese

    • @RedmiRedmi-pi4oq
      @RedmiRedmi-pi4oq Год назад +3

      እንኳን መጣሺልን በቤቱ ያፅናሺ እህቴ በርችልን ክርስቲያን መሆን መታደል ነዉ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nitsuhtesema3431
    @nitsuhtesema3431 Год назад +33

    እኔ ለስሙ ኦርቶዶክስ ነኝ እናንተ ከናት አባታችሁ ያገኛችሁትን ሀይማኖት ቁራንን እና መፃፍ ቅድሱን አንባችሁ እዉነተኛዉን ከሞት በኋላ ሂወት አለ የሚለዉን መርጣችሁ ሂወታችሁን አድናችሁ እንዲሁም ያልገባዉን ትክክለኛዉን ሀይማኖት እዲይዝ በተግባር በዝርዝር ያስተማራችሁ ናችሁ እግዛቢሔር ይባርካችሁ እኔ የናንተን እያዳመጥሁ ሀይማኖቴን ጠንቅሬ እዳዉቅ አርጋችሁኛል በአሁኑ ሰአት መፃፍ ቅዱስን እያነበብሁ ነዉ

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Год назад +2

      በጣም በውነት በራሴ አዘነኩኝ

    • @user-fy3qr2ec3k
      @user-fy3qr2ec3k 10 месяцев назад

      እ አትሸወዱ ትክክለኛ ሀይማኖት እስልምናችን ነዉ እ አዳሜ

    • @user-fy3qr2ec3k
      @user-fy3qr2ec3k 10 месяцев назад

      አልሀምዱሊላህ ሙስሊሙ ኡማ እየበዛልን ነዉ

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Год назад +21

    ወድማችን ገብረስሌሴ እመብርሃን ትጠብቅህ😍እህታችን እንኳን ከጨለማ ወደብርሃን በሰላም መጣሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ❤️🇪🇷🇪🇷

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +38

    እኔ አንዳንዴ በራሴ እምነት በተዋህዶ እቀናለሁ ውይይይ ታድለን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏿

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад +25

    የባህራንን ደብዳቤ ከሞት ወደ ህይወት ያዳነው ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንም ከክፉ ነገር ይጠብቀን አሜን

  • @alemtsehaydadi8547
    @alemtsehaydadi8547 Год назад +8

    አንቺ የተመረጥሽ ነሽ ለሌሎችም መገለጥ ይሁን እመቤታችን ትርዳሽ ዘመንሽ በደስታ የተሞላ ይሁን 🥰🥰🥰

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Год назад +22

    በለሊት 9 ሰአት ከንጋቱ 11 ሰአት ተደጋ 3 ሶት ሰአት ከቀኑ 6 ሰአት ከቀኑ 9 ዘጠኝ ሰአት ወደ ማታ 11አስራአድ ሰአት መታ 3ሶስት ሰአት መፀለይ አለብን ክርስታን የሆነ ሁሉ

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Год назад

      አወ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይርዳን ቃሉን እድኖር አሜን አሜን አሜን

    • @aelamabbg3541
      @aelamabbg3541 Год назад

      እውነትነው ውደታችን አይደለም ግደታችን ነው በስም ክርስትና አይጠቅምም እግዚአብሔር ያበርታን

    • @user-xe4bl4mz6v
      @user-xe4bl4mz6v Год назад +1

      ማህተመ ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ለኔ ለደካማዋ እህታችሁ በቀን አንድ ጊዜ ማድረግ ተስኖኛል

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg 10 месяцев назад

      አህቶችዬ በጸሎት አስብኝ ወለተ ሰላሴ አይላችሁ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Год назад +11

    የክርስቶስ ምርኮኛዎች በእውነት በህይወተ ቡዙ ትምህርት ነው ከእናንት የህይወት ተሞክሮ ያገኘሁት በእምነት እንድጠነክ ብቻ እግዚአብሔር ባበቱ ያፅናችሁ ❤✝️

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Год назад +9

    የቅዱሱ ሚካኤል ምልጇው ዘውትር አይለይሽ 😭🙌 እኛንም በፀሎትሽ አስቢን ❤ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልላቹ በርቱ በጣም እጅግ ልዪ ትምህርት ነው እውነት በድጋሚ ስለቀረብሽ እናመሰግናለን ❤🕊 እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ምጥሽ ታቅልልሽ ቅዱሱ ኡሩፋኤል ምልጃው አይለይሽ እህቴ ❤🕊

  • @eskindersileshi
    @eskindersileshi Год назад +16

    ከጭለማ ወጥተህ ለብዙዎች አረአያ እየሆንክ ነውና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም እድሜና ጤና ትስጥክ

  • @user-vl9xm1bu4m
    @user-vl9xm1bu4m Год назад +10

    ስለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም ጠንካራ ነሽ በቤቱ ያፅናሽ
    ወንድማችን ገብረስላሴ ግን በቃ ልዩ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ከእንተ ብዙ እንጠብቃለን እኛ የተዋህዶ ልጆች ግን የሄ ወንድማችን ማበረታታት አለብን

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Год назад +9

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ወደ እናት ተዋህዶ መጣሽ እህታችን በቤቱ ያጥናሽ የበርታሽ ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫::

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k Год назад +14

    እጅግ ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነበር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ

  • @betitube1185
    @betitube1185 Год назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እህታችን በስም ክርስትና ለሆነው ትልቅ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በቤቱ ያፅናሽ ❤️✝️💒

  • @user-vl9xm1bu4m
    @user-vl9xm1bu4m Год назад +18

    ውድ ወንድማችን በጉጉት እንጠብቃለን
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ወንድማችን ገብረስላሴ

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Год назад +39

    ወንድማችን ገብረ ስላሴ እመብርሃን ትጠብቅህ የዘመኑ ጳውሎስ በርታ🙏ግን ምንኛ መታደል መመረጥ ነው እንደዚህ ከጨለማ ወደ አብርሃ መውጣት ተመስገን 🥺🤲🤲 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን 💒✝️💞🤲

  • @user-nv5vt5ct6f
    @user-nv5vt5ct6f Год назад +13

    ተመስገን ኣምላክ ክርስትያን ኣርገህ የመረጥከኝ እና በምግባሬ እንደቃልህ ሆኜ እንድኖርም ኣንተ እርዳኝ

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at Год назад +1

      ተጋሩም በመሆናቺን

    • @user-nv5vt5ct6f
      @user-nv5vt5ct6f Год назад

      @@Hideous_keep_at 💛❤😘🥰

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at Год назад

      @@user-nv5vt5ct6f but ነገር ግን ኢትዮጵያ ሀገረችን ናት

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Год назад

      @@Hideous_keep_at የኔ እናተ የተዋህዶ ልጆች ነን ዘርኛነት ካይምሮአቹ አጥፉት

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at Год назад

      @@user-wj5rt6ek8n I'm amhara

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Год назад +38

    ክብር ሁሉ ለልዑል አምላካችን ይሁን!❤
    ይህን የምታነቡ ሁላችሁ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛችሁ🙏

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Год назад +10

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ጸጋውን ያብዛላችሁ
    ፍፃሜያችንን ያሳምርልን አንዳንዴ ዘግይተው የመጡት ያላችሁን መረዳትና ጥረት ሳይ መንፈሳዊ ቅናት ያድርብናል። እዝነ ልቦናችንን ይክፈትል ለኔም

  • @kediukediukonjo6994
    @kediukediukonjo6994 Год назад +6

    እግዚብሔር ይመስገን ከጨለማ ወደ ብረሀን ያመጣኝ ክብረ ለእመ ብረሀን እሕታችን እግዛብሆረ አብቶ ይባረክሽ እመ አምላክ ትዳብስሺ ይገረማል ብዙ ነገረሽ ከኔ ሕወት ይመሳሰላል ከዚሕ በፊት የመሠከረሺውንም ሠምቸዋለሁ እኔም እንዳቺነኝ በተለይ የትውልድ ቦታሽን ስትናገሪ በጣም ነው የደነገጥኩትም ደስም ያለኝ እናም የእግዚአብሔር ቢፈቅድ ላገኝሺ ብች ደስ ይለኛል ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

    • @user-og3pw1fm3l
      @user-og3pw1fm3l 4 дня назад

      እሰዬ እንኳን ደህና መጣሽ በቤቱ ያጽናሽ እኅትዬ❤

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h Год назад +9

    _እመ ብርሃን መጨረሻሽን አሳምራ በሰላም ትገላግልሽ በርቺ ጠንክሪ ክርስቲያን በክርስቶስ ብዙ እህትና ወንድም አለዉና የብቸኝነት ስሜት አይሰማሽ እሺ እህታችን ስለ ምክርሽ እናመሰግናልን እናነባለን አንተም ወንድማችን በርታ ጠንክር ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ 🤲እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ከሁላችንም ጋር ትሁን አሜን ፫🎚_

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Год назад +14

    እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን ቃለሂወት ያሰማልን 💒👏👏👏👏👏

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Год назад +6

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተባርኩ በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን ግሩም ቆይታ ነበር እመብርሀን ካንችጋር ትሁን ምጥሽን ታቅልልሽ ወልደሽ ሳሚ የእግዚአብሔር ፍቅር አይለዬን ብዙ የጠፉ አሉና እግዚአብሔር ያምጣልን ወንድማችን ገብር ሥላሴ እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይግለጽልህ✝️

  • @alemalememru1584
    @alemalememru1584 10 месяцев назад +3

    እንኳን ወደ ቀጥተኛይቱ ተዋህዶ ሀይማኖት እና ቅድስት ወደሆነችው ቤተ-ክርስቲያን መጣሽ እህታችን በጨለማ ውስጥ ያሉ እህት እና ወንድሞቻችን ፈጣሪ ያስባቸው ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳቸው

  • @jigsabekele6630
    @jigsabekele6630 Год назад +4

    በጣም ጣፋጭ ህይወት ነበር ። ሌላም ተመኩሮዎቿን ብትለግሠን ብዙ ፍሬ አላት ።እግዚአብሔር ይባርካት ።

  • @fasilsamson2056
    @fasilsamson2056 Год назад +12

    በቤቱ ያፅናሽ ...እህታችን ፍፃሜውን ያሳምርልሽ!!!

  • @user-xo5nu7po8s
    @user-xo5nu7po8s Год назад +8

    የኔ ቆንጆ ሥወድሽ እኔም እህትሽ ነኝ በጣም እወድሻለሁ ያገሬ ልጅ

  • @amnaslama4484
    @amnaslama4484 Год назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋኡ ያብዛላቹ ❤❤❤🌷🌷🌷✅✅✅✝️✝️✝️✅

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 9 дней назад

    አሜን ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ከሀጢያት በስተቀር የልቦናችሁን መሻት ይፍፅምላችሁ አሜ 🙏🤲🙏❤️

  • @mkwad2016ec
    @mkwad2016ec Год назад +2

    የመታደልሽ የመታደልሽ እህቴ በእውነት የመታደልሽ... ኢንተርቪውን በእንባ ነው እያደመጥኩት ያለሁት...ፍፃሜሽን ያሳምረውውው የአንተንም የወንድማችንን ፍፃሜ ያሳምረው አንቺን በፍቅር ስባ በትዕግስት ፍሬ ለማፍራት ምክንያት የሆነች ያቺ እውነተኛ ክርስትያን እህታችን ደግሞ እንደው ቃላት ያጥረኛል እመብርሃን እቅፍ ድግፍፍፍ አድርጋ ትጠብቃት ፍፃሜዋ ያማረ የሰመረ ይሆን ዘንድ ጥልቅ ምኞቴ ነው። ፍቅር ፍቅር ፍቅር ቸልተኝነት የለውም መሰልቸት የለውም እውነትን ለመፈፀም ብፍፁም አይፈራም ያቺ ሴት ይህንን የታደልች ልዮ ፍጡር ነች እንደሧ ንፁህ ልብ እና ታታሪ ስብዕናን ለሁላችንም ያድለን። አሜንንንንንንንንንንን

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Год назад +7

    ሁላችንም ቸሩ ፈጣሪ አችን በዳግም ምጣቱ በቀኙ ያቁምን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን

  • @haymanotyimer5481
    @haymanotyimer5481 Год назад +4

    ግሩም ነው። በእውነት የሕይወት ቃልን ያሰማልን። ሃገረ ሕይወት ሃገረ ቅዱሳን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Год назад +3

    እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ማለት አፈርኩኝ በውነት ቡዙ ተማርኩቡሽ እግዚአብሔር ፍጻሜያችን ያሳምርልን ስንት ሞስሊም ወንድሞች እህቶቻችን ከዚህ ቕዱስ ቃል ቡዙ ይማራሉ ኢቭን ጥሩ ሶዎችም ይሆናሉ

  • @tirhaslove5578
    @tirhaslove5578 Год назад +8

    ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ
    እህታችን እውነት ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹ

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 Год назад +2

    ወንድማችን ገብረ ስላሴ ድንቅ ምስክርነት ስለምታቀርብንል እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን እጅግ ጠንካራ ጎበዝ ነሽ ከጨለማ ወደ ብርሀን ያወጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦችሽንም ወደ ቀጥተኛዋ መንገን ያምጣችሁ መጨረሻችነን ያሳምርልን አሜን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад +5

    በተለይ የተደሰታችሁባትን ቀን ስትገልፁ የምር ምን ያክል የደስታችሁን ጥቅ ደስ ሲል የክርስትናችሁ ቀን እግዚአብሔር እናተ የገባችሁ እውነት ለሌሎችም ይገለጥላቸው አሜን

  • @ge821
    @ge821 Год назад +4

    የእግዚአብሔርን ምርጥ እቃ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እኛ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ልክ እንደ መልህቅ ነን ባህር ውስጥ ሆኖ መዋኘት እንደማይችል ግዑዝ እቃ : ከአንቺ ንግግር እና ህይወት ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ; የእግዚአብሔርን ማዳንም አይቼበታለሁ : ላንቺ ስላደረገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Год назад +3

    በእውነት እህታችን ካንቺ ብዙ ተምራያለሁ ፅናት ትእግስት ፍቅር በእውነት ባለቤትሽም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችኃለሁ

  • @mahletmolla8
    @mahletmolla8 Год назад +8

    እንግዲ ምን እንላለን የቅዱሳን አምላክ ክብር ለሱ ይሁን ።

  • @liyamahdome171
    @liyamahdome171 Год назад +4

    ውንድማችን ፀጋውን ያዛልህ እህታችን በቢቱ ያፃነሽ ኦርቶዶክስ በሙሉ በክርስቶስ ክርስቲያን ተስኝትል እነም ቤተስቦችሽ ነን እንኳን ደህነ መጣሽልን ፣!!!

  • @abena820
    @abena820 Год назад +3

    በእውነት ታሪክሽ አስተማሪ ነው ዛሬ ቅዱስ ሩፋኤል የአመቱ ንግስ ነው በምቶልጂበት ቀን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ የባህራን ሞት የቀየረው ቅዱስ ሚካኤል በእውነት ጠብቆሻል

  • @ሀይሚየሰመአቱቅዱስጊወርጊ

    በእውነት እህታችን። ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ደግሞ። ቅዱስ ሩፍኤል በማህፀንሽ ያለውን ልጅ በጥበብና በመገስ እድያሳድግል የእሱ ፈቃድ ይሁን። ደግሞ መልካውን ፀልይ የኔ ውድ ባች የደረሰ በበረሀ በእኔ ላይ የደረሰውን እዳስታውስና የአምላኬ ፍቅርና ማዳኑን ያሳየኝን ቀን በጣም ነው በእባ እማስበውና በስደት እግዚያብሔር ከዛ ከባድ በሰው አስተሳሰብ አለቀላት ተብሎ የነበረው በእግዚያብሔር ፈቃድ ግን ገና ነሽ ከነበደልሽ አትሄጅም ብሎ ሁለተኛ እድል የሰጠኝ እህትሽ ነኝ ያን ቀን ሳስታውስ። እባ ብቻ ነው እሚቀድመኝ እናም እህቴ በፅሎት አስቢኝ ቅድስት ሀገሬ እድገባና ለንሰሀና ለቅዱስ ስጋው ወደሙ እድበቃ። ፈቃደ እግዚያብሔር እድሆን ወለተ ማርያም እባላለሁ ደግሞ ስለምክርሽ እናመሰግናለን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +3

    ውንድማችን ፍጣሪ ይባረክህ እውነት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነበር እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በባቱ ያፀናልን ሁለተኛ በድንብ ስላብራራሽልን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክሽ ውድማችን በርታልን ፍጣሪ ይጠብቅልን

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገብ በጣም ደስ የሚል ታሪክና አስተማሪነው የኔ ቆንጆ እንኳንም በልጂ ጎበኘሽ ቸሩ መዲህኒያለም ለቁም ነገር ያብቃልሽ ልጂሽንም ከጨለማ ወደ ብርሀን መጥተሽ ይሄን ከማየት በላይ እሚያስደስት ነገር ምን አለ ተመስገን ተመስገን ከዚያ ሁሉ ፍተና ላወጣሽ

  • @tadla8200
    @tadla8200 Год назад +5

    በውነቱ ለሁለታቹም። ልዑል እግዚአብሔር ፀጋበረከቱን ያብዛላቹ እናመሰግናለን። እህታችን እመቤቴ ቤዛዊት አለም። በሰላም ትገላግልሽ። ልጆችሽን ሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ። እመቤቴ ጓዳሽን ትጎብኝልሽ ⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪🌾

  • @user-nn3bq2uh5w
    @user-nn3bq2uh5w Год назад +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከንቺ ጋ ትሁን። ጥንካሬ ነሽ

  • @dgomaaiyla9766
    @dgomaaiyla9766 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን!!!! እህታችን ፅንሱን ይባርክልሽ መጨረሻውን ያሳምርልሽ እመቤታችን ድንግል ማሪያም በሰላም ታገላግልሽ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @njatthefirst9226
    @njatthefirst9226 Год назад +4

    እህታችን ውንድማችን እንኳን በድህና መጣችሁ ከእናት በዙ ትምረናል ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ማወቅ ጥሩ ነው በቤቱ ያፅናችሁ እንውዳችዋለን ወደእውነተኛው አምላክ መምጣት ለነፍስም ለስጋም እረፍት ነው ወንድማችን እግዚሐብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታ መመረጥ ነው

  • @Hayat-yy2yt
    @Hayat-yy2yt Год назад +2

    ያንችን ልቦናየመለሰ ጌታ የኛንም አይነልቦናችንን ይመልስልን እህታችን በጣምደስይላል በርችልን እግዚአብሔር ሁሌምካንችጋርይሁን እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛልህ ደንዲማችን

  • @MeaziTube
    @MeaziTube Год назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአበሔር ይመስገነ። የኔእህት ሙሉ ቀን ሲያዳምጡሽ ቢውሉ አትሰለቺም እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በበፀቱ ያፅናሽ። እኛን ደካማዎቹን ለስሙ ብቻ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ተብለን እምነታችንን በደንብ ያላጠበቅነውን ትእዛዛቱን ለመፈፀም ዝንጉ የሆነውን የሚያስተምር ህይወት ነው ያለሽ እና እኛም እንድንበረታ እና እንድንፀና ፈጣሪ ይርዳን።
    እመቤቴ በሆድሽ ያለውን ፅንስ በጤና ጠብቃ በጀርባሽ እንድታዝይው ታብቃሽ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ካንቺ ጋር ትሁን። ፍፃሜውን ያሳምርልሽ በክርስቶስ ፍቅር እንወድሻለን እህታችን ሰላምሽን ያብዛልሽ ።

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Год назад +3

    በእውነት የሚደንቅ ነው እህታችን በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ወንድማች ገብረ ሥላሴ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ሌሎችንም እህት ወንድሞችን እግዚአብሔር ያምጣልን

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 Год назад +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
    ተባረኪ እህቴ
    ወንድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Tewahedoeyaemnetey
    @Tewahedoeyaemnetey Год назад +6

    በቤቱ ያጽናቹ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላቹ ውዶቼ

  • @zemariyamlakkassa
    @zemariyamlakkassa 5 месяцев назад

    ❤❤❤ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ ፤ክፉ አይንካህ፤እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ፤ያጽናህ፤ያጽናን፤በቤቱ ያቆየን።

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 9 месяцев назад

    ምን ያህል እግዚአብሔር ቢመርጥሽና ቢወድሽ ነው? ግሩም እምነት ጠንካራ ነሽ!!! አምላክ ድንቅ ነው❤❤❤❤❤መጨረሻሽን ይባርከው::

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Год назад +2

    ወንድማችን በእወነት ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ያበርታህ ቃለ ሂወትን ያሠማህ አገልግሎትህን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልህ እንወድሀለን

  • @user-ef6he7kg2o
    @user-ef6he7kg2o Год назад +2

    💒ቸሩ መድሀኒ አለም ይክበር ይመስገን አሜን በእውነት 💒👏በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነበር እና እህታችን እኳን በሰላም መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ የኛ ጀግና እህት 👍እውነት ነው ሁሉም ሰው ቆም ብሎ ሊያስብ ይገባል ይሄ የነብስ ጉዳይ ነውና እውነት ሀሉም ሰው በትግስት በማስተዋል መፅሀፍ ቅዱስን ቢያነቡ ሁሉም ሰው ወደ ኦክቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ይመለስ ነበር ወደ ትክክለኛው ፈጣሪ ይመለሱ ነበር👉 ፈጣሪ አድ ነው እሱም እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው💒 ሰው ሆይ አስተውል እውነተኛውን ፈጣሪ ፈልግ☝☝☝ በስሜት መሄዳችሁን አቁም የሌላ እምነት ተከታዮች በተረጋጋ መፈስ መፅሀፈቻችሁን አብቡ የኛንም መፅሀፍ ቅዱስ አብቡ እና ህሌናችሁ እውነተኛው ፈጣሪ የት ሀይማኖት እደሚመለክ ይደግራችውሀል 💒 እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ከቤቱ የራቁትን ይመልስልን እኛንም በቤቱ ያፅናን አማን👏 እና እህታችን እና ወድማችን እናመሰግናለን ይሄንን በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ምክር ትምህርት ስላካፈላችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን (፫)👏 እኔ ምጊዚም ደስተኛ የምሆንበትን ነገር በሀይማኖቴ ብቻ ነው መርጨ ሳይሆን ተመርጨ ፈጣሪን በማምለከ እህቴ እኳን ደስ አለሽ ተመርጠሽ ነው ከቤተሰቦችሽ የወጣሽ ልክ እደ :አባታችን አብርሀም:

    • @masa5699
      @masa5699 Год назад

      ትክክል በጣም 👍👍👍 እናመሰግናለን ይሔን እረጅም ትምርት እና comenti ❤️❤️❤️

  • @user-cm1cu3su3m
    @user-cm1cu3su3m Год назад +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናንተን ምክንያት አድርጎ ሰላሰታማርን እህቴ እመቤታችን ትጠብቅሺ ወንድማችን እናመሰግናለን😍⛪🇪🇹😍

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Год назад +4

    የኔ ትሁት እህት እመ ብርሃን ቅድስት
    ድንግል ማርያም የሃሳብሽን ሁሉ
    ትፈፅምልሽ ከኃጢያት በስተቀር ❤✝️

  • @user-wl6od7sl4u
    @user-wl6od7sl4u 2 месяца назад

    በቤቱ ያፅናችሁ ወድሞቸ እህቶቸ እግዚአብሔር ካሳሳች ሰይጣን ይጠብቃችሁ በርታ ገብረስላሴ ወድማችን❤❤❤❤😢

  • @kesant83
    @kesant83 Год назад +1

    እግዚአብሔር ኣምላክ በቤቱ ያጽናሽ ክብርት እሕታችን ወላዲተ ኣምላኽ ብጸሎቷ ብሠለም ትገላግልሽ ቅዱስ ሚካኤል ኣይለይሽ እኔም ቅዱስ ዑራኤል ይወደኛል:: እወደዋል ብል! ሓጥአተኛ ስለሆንኩ ነው ብጸሎታችሁ ኣስቡኝ ወንድማችን ቀጥልበት ክርስቲያን ለክርስቶስ ተከታይ ማላት ነው ፈተና ሊገጥምህ ይችላል እምነት ብ እግዚአብሔር ይሁን ኣይዞህ

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Год назад +2

    ወንዲማችን ገብር ስላሴ. እናመሰግናለን ግሩም ትምህርትም ምስክርነትም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @RedmiRedmi-pi4oq
    @RedmiRedmi-pi4oq Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏በቤቱ ያፀናሺ እህቴ በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ያስተላለፈሺዉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብርቅሺ እህቴ 🥰🥰🥰🥰ወንድሜ አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናቹሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Год назад +3

    የተጠሩት ብዙ የተመረጡት ግን ጥቂት ናቸዉ ፍፃሜዉን ያሳምርላችሁ መታደል ነዉ

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes Год назад +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ወንድማችን እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላችሁ እናንተ ምናልባት የጠፉት እህት ወንድሞችንን ያስተምራል በማለት ይሆናል ነገር ግን በውስጡ ሆነን ምንም የማናውቅ ከኔ ጀምሮ ስንቶች አለንና ብዙ እያስተማራችሁን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @bisratbinyam6523
    @bisratbinyam6523 Год назад +1

    አሜን እኔ በሐይማኖቱውስጥ ያለሁት የንችን የሚያክል መንፈሳዊ ጥንካሬ የለኝም እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ለእኔም ጸልይልኝ አስካለማርያም ከባህርደዳር

  • @shbra-jw5uy
    @shbra-jw5uy 9 месяцев назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን እህቴ አዞሽ እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ ቅድስትድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ለስደተኞኝ ስለሠጠሽን ምክር እናመሠግናለን አሜን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቀን ለንስሀ ሞት ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Год назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠንካራ ሴት አንቺን ከጨለማ ወደ ብርሀን ያመጣ አምላክ የብዙዎች የመዳን ምክንያት ያርግሽ እኅታችን እመብርሀን ቤዛይት አለም አትለይሽ ወንድማችን ገብረስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад +4

    ወንድማችን ፍፃሜህን ያሣምርልህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Год назад +13

    እግዚአብሄር ይመስገን በርቱልን በምህረቱ ይጠብቃችሁ ከፈተና ሁሉ ይጠብቃችሁ የጠፉትን ሁሉ ልቦናቸዉን ይክፈትላቸዉ እኛንም የተግባር ክርቲያን ያድርገን አሜን ፫ 💚💚💛💛❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 Год назад +3

    እሠይ እሠይ እህታችን አሁንም እመብርሀን በሠላም ትገላግልሺ ጉበዙች በርቱልን መታደል ነው ወንዱማችን አንተም በርታልን እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @YalemzewedAdugna-sn4ui
    @YalemzewedAdugna-sn4ui 9 месяцев назад +1

    ተመስገን እህታችን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ።በርቺ

  • @user-ke2nl2wj2n
    @user-ke2nl2wj2n Год назад

    እናመሠግናለን እኖድሻለን እኛ የተዋሕዶ ልጆች ሁሌም ተጎንሺ ነን ፈጣሪ ያበርታችሁ ወንድማችን ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላቹ እኖዳችዃለን

  • @magdessafely2358
    @magdessafely2358 Год назад +2

    ውድ እህት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን እንድሁም ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታ አሜን አሜን አሜን ውድ እህታችን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በስደት ያለነውን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪያችን አሜን፫

  • @artflow216
    @artflow216 Год назад +1

    ቃላት ያጥረኛል እና ብቻ ሰም እግዚአብሔር ይመሰገን ኣህቴየ እመ ብራሃን በሰላም ታጋላግሊሸ ክርሰትያን በመሆነ ደሰተኛ ነኝ ግን በናት እቀናሎው ማሪያም ወንድማችን ኣህታችን እግዚአብሔር አምላከ ዕድመና ጤና ይሰጥልን እና ወንድማችን በዚህ ይምታመጣው መሰክሪነት በጣም ደሰ ይምል ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለቸርነቱ ስለፍፅም ፍቅሩ ስለማይነገር ስጦቷው ክብር ምስጋና ይግባው የኔዘመን ጳውሎስ ነሕ ወንድሜ የምልበት ምክንያት አንተ ከወጣሕበት ቀን ጀምሮ ሰከታተል ወደበረቱ የተቀላቀሉ በጎች መተዋል አስተምሮሕ ትሕትናሕ መልካምነትሕ ጥሩነው በርታ ገና ብዙ ትሰራለሕ ፀጋሕን ያብዛልሕ የበለጠ እንድታገለግል የቅዱስ ጳውሎስ በረከቱ ፀጋውን ያላብስሕ የቅዱስ ዮሐንስ ንስ አፈወርቅ ፀጋና በረከቱን ያብዛልሕ እሕታችን እንኳን በደሕና መጣሽ ትልቅ ትምሕርት ነው ያገኘሁት ካንቺ እምነት ተስፋ ትሕትና ፍቅር ፅናት መታደልነው ይሕን ያደረገ የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አምላክ መድሐኒአለም እየሱሰ ክርስቶሰ ክብር ምስጋና ይግባው በእምነቱ ውስጥ ኖረን ስለአማደ ሚስጥር የማናውቅ አለን መፅሐፍቅዱስን የማና ነብ ብዙ አለን በልምድ ብቻ የምንመላለስ አብዛኛዎቻችን አለን እኔን ጨምሮ አኔ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ገብረስላሴ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መፅሐፍ ቅዱስ ገልጬ ማንብ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ልጆች አሉኝ መፀሐፍ ቅዱስ አንብ በው አያውቁም በእግር ብቻ ይመላለሳሉ አንጂ ብቻለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ምክርሽም ተቀብያለሁ አዎ በፀሎት የማይፈታነገር የለም ፅናቱን ያድለን አንቺም በርቺ ይሔን ለዛ ያለው ትሕትናሽን ያብዛልሽ ስለተደረገልሽ ሰለተሠጠሽ ስጦታ ስለፍፅም ፍቅሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሕታችን እንወድሻለን

  • @mulatuwabeyene2250
    @mulatuwabeyene2250 10 месяцев назад

    ,)እህቴ ታሪክሽ ልብ የነካል ለመሆኑ እንዲህ አይነት ምኑት አረ በቤቱ ይፅናሽ

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i Год назад +4

    እግዚአብሔር ይስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በቤቱ ያፅናችሁ 🙏🙏🙏💛💒

  • @emanshemeles887
    @emanshemeles887 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ።

  • @user-mc1rk2ck6k
    @user-mc1rk2ck6k Год назад +5

    እህታችን እና ወድማችን እንዃን ደህና መጣቹሁ እስከምትለቀዉ በጉጉት ነዉ እምንጠብቀዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zedየተዋሕዶልጅንኢርግብየ

    በእውነት በቤቱ ያፅናቹ በእግዚአብሔር ዘንድ ተመርጣቹ ነው ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ቅዱሰ ጳውሎሰም ኮ የክርሰቶሰ አሳዳጅ ነበር አሁን ግን የዓለም ብርሃን ሆን የብርሃን አለም ቅዱሰ ጳውሎሰ በርከት ረደአት ይደርባቹ ይደረብን

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Год назад +4

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Год назад

    በእውነት እጅግ ግሩም ነው የእግዚአብሔርን ስራ በርቱ እንበርታ መንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አዳምጥ እዛም ላይ ብዙ የተቀየሩ ልጆች አሉ

  • @user-et6wr8og6m
    @user-et6wr8og6m Год назад

    እግዚ አብሔር ይመስገን እህታችን ጎበዝ ነሽ በርቺ ብዙ ፈተናወች አሉት ግን ደስ እያለሽ ታልፊው አለሽ ሙስሊም ቤተሰቦቻቸን ሰለክርስትና የሚነግሩን ፈፅሞ አይገናኝም እኔም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ምስክርነት እሰጣለሁ 💙

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Год назад

    እግዚአብሔር በጣም መል ካም.ነዉሑልግዜም የጠፉትን.ይፈልጋል.የተመሠገነ.ይሑን እግዚአብሔር.አምላክ.በሐይማኖት.ይፅናሽ

  • @user-jn3ek2zh9x
    @user-jn3ek2zh9x 10 месяцев назад

    በጣም ታማኝ ና ጠንካራ ልጅ ነሽ እና እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @amelework8204
    @amelework8204 Год назад +2

    ወንድማችን ገብረ ሥላሴ በርታልን እመ አምላክ ወላዲተ ቃል ትጠብቅህ እውነት ትለያለህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ🥰❤️ እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን በርችልን🙏❤️

  • @user-hz8qy9gv8b
    @user-hz8qy9gv8b 10 месяцев назад +1

    እህታችን አይዞሽ 1 ሀይማኖት ናት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ እንኳን ነእግዚአብሄር ልጅ ሆንሽ🙏

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 10 месяцев назад

    ወድማችን ያተን አይነት ያብዛልን ትምህርትህን ሰከታትል እጠነክራለሁ በርታልኝ

  • @user-po7kt1pu5r
    @user-po7kt1pu5r Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሜ በርታልን

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Год назад +1

    ምን ማለት እንዳለብኝ አላዉቅም ግን የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር አያልቅም ክብሩን ሁሉ ይዉሠድ ድንግል ማርያም ትክበር ትመስገን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-kv8bw5ig9b
    @user-kv8bw5ig9b Год назад +2

    ወንድማችን በርታ በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን የጠፉትን ወደ ቤቱ ይመልስልን

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij1832 Год назад +3

    ላንቺ የደረሰን ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችን ይድረስ እግዚአብሔር በሰላም እንኳን ወደ አገር መለሰሽ

  • @user-gg6vy9ye7k
    @user-gg6vy9ye7k 2 месяца назад

    አልፋ እናኦሜጋ የሆነው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Год назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን በሁሉም የእግዚአብሔር ፍቅር ይገለፅ አሜን ለሁላችሁም ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን