👉🔴👉🟢👉#22/11/16_

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #eotc #duet ##ethiopianmezmur #habesha #tewahdomezmur #ebs #

Комментарии • 161

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Месяц назад +20

    ስለስውሯ ማርያም የቂቤ እምነቱ ለኛ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ድህነታችን ነው ላንደበትህ ይቅር ይበልህ

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Месяц назад +16

    እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ኑሪልኝ አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን።

  • @woinihwolde116
    @woinihwolde116 Месяц назад +9

    እኔምለው ምንአለበት የኛ የሆነውን ማለቴ የእኛ የኦርቶዶክስ የሆነውን ነገር ለእኛ ተውልን እኛ እንደምናምንበት እወቁልን ተውን አልን ተውን ።

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 Месяц назад +5

    እናመሰግናለን በተለይ የመጨረሻው ወጣት አስተማሪ እንዴት ደስ ይላል ሁለት like እሰጥህ ነበር።

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 Месяц назад +6

    በጣም ደስ የሚሉ የተዋሃዶ ልጆች በቤቱ ያፅናቸው

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 Месяц назад +4

    ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ 🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v Месяц назад +3

    ወንድማችንእግዛቤሔርፀጋውንያቢዛልክበርታልን❤❤❤❤

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Месяц назад +4

    ፈጣሪ ማሥተዋሉን ይሥተን እጂ ከባድ ነዉ 😢😢😢😢😢

    • @mounaawakar9761
      @mounaawakar9761 Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ne8jm1zn6z
    @user-ne8jm1zn6z Месяц назад +5

    ሀደረ እግዚአብሔር አቤት እንዴት እንደምደው !!! የአብነት ት/ቤትን ያስፋልን ፡፡

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን በርታ እግዚሐብሄር ያበርታህ❤❤❤

  • @alyahar
    @alyahar Месяц назад +8

    ሰላም ወንድማችን ፈጣሪ ማስተዋልን ያድለን በርታልን እኔ የሚገርመኝ እዩጩፍ እንደ ፈለገ አይማኖቶችን ሲያንቆሺሺ ዝም የሚባለዉ ለምንድን ነዉ ይገርመኛል እሱን አደብ የሚያስገዛ ጠፍቶ ነዉ ይገርመኛል ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን አሜን❤

    • @TeshomeGuta-wq1yi
      @TeshomeGuta-wq1yi Месяц назад

      29:41 30:06 😊😢😢😢😢😢😢😢l😢😢😢😊😢😢😢 30:19 30:21 30:28 30:41 30:58 31:06 31:07 31:30 31:32 31:33 31:34 31:40 31:42 31:43 31:51 31:53 31:54 31:56 32:02 32:03 32:03 32:04 32:04 32:04 32:05 32:08 32:11 32:12 32:13 32:14 32:17 32:17 32:18 32:18 32:18 32:19 32:19 32:19 32:21 32:22 32:22 32:22 32:23 32:23 32:33 32:34 32:34 32:35 32:35 32:36 32:39 32:40 32:43 32:45 32:47 32:48 32:48 32:51 32:52 32:52 32:53 32:55 32:57 32:58 32:58 32:59 32:59 32:59 33:01 33:01 33:01 33:02 33:02 33:03 33:04 33:05 33:06 33:07 33:07 33:07 33:08 33:08 33:10 33:11 33:14 33:15 33:15 33:16 33:18 33:19 33:19 33:19 33:19 33:20 33:21 33:21 33:21 33:21 33:22 33:23 33:23 33:25 33:25 33:26 33:26 33:26 33:27 33:28 33:29 33:29 33:29 33:30 33:30 33:30 33:30 33:31 33:31 33:32 33:32 33:32 33:33 33:33 33:33 33:33 33:34 33:34 33:34 33:35 33:35 33:35 33:35 33:36 33:37 33:37 33:37 33:37 33:38 33:39 33:39 33:40 33:41 33:42 33:42 33:42 33:42 33:44 33:44 33:44 33:44 33:46 33:46 33:47 33:47 33:47 33:48 33:48 33:49 33:49 33:50 33:50 33:50 33:51 33:51 33:52 33:53 33:53 33:54 33:54 33:54 33:54 33:54 33:55 33:55 33:56 33:57 33:57 33:57 33:57 33:58 34:05 34:05 34:07 34:07 34:08 34:08 34:09 34:09 34:11 34:13 34:13 34:13 34:13 34:14 34:15 34:18 34:23 3 34:

    • @user-hr5gx3gm7p
      @user-hr5gx3gm7p Месяц назад

      አይ እህቴ /ወንድሜ ምን ሰው አለ ቤተክህነቱን ሚያስተዳድረው አብይ አደል ምን ሰው አለ ሊቃውት እና መምህራን ይናገራሉ እንኳን የጣንን ልጅ እዩ ጩፋን ከቤት ያለውን መናፍቅ መጀመሪያ ባወጡ

    • @MeeraCosa-zm9vc
      @MeeraCosa-zm9vc 23 дня назад

      አርባክሽ ከሱ የምበልጥ ማቼ አይተሽናዉ ኮሃልይ የምመጣው ከሱ ይበልጣል ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Hibret609
    @Hibret609 Месяц назад

    እዩዬ ይመችህ❤ ጌታ ረጅም ዘመን ይስጥህና በአንተ ይጠቀምበት❤❤ እውነትን ለማጋለጥ በዘመንህ ወደኃላ አትልምና በርታ !!!!!!!!!!!!!!!!❤❤

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v Месяц назад +4

    Ene temrbtalew thanks so much 🙏🏾⛪🙏🏾

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Месяц назад +6

    በእውነአት እናአተ ፔንጤዎቸ አወቀን ብላቹ የአለም ሀፀአታአቸን ሳይበቃን ቅዶሳንን የምተናገሩ በቃቹሁ ሁሉንም ለእኛ ለኦረቶዶክሳዊያን ተአውሉን ❤❤❤❤

  • @user-vi5gl6gq8i
    @user-vi5gl6gq8i Месяц назад +7

    በቅዱስ ገብርኤል ቀልድ የለም

    • @MeeraCosa-zm9vc
      @MeeraCosa-zm9vc 23 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xo5hj3bp9x
    @user-xo5hj3bp9x Месяц назад +1

    እመቤታችን የሀገራችንን ፡ የቤተክርሰቲያናችንን መከራ ታቅልልን

  • @JsheJwh
    @JsheJwh Месяц назад +2

    ኩቡር ሓዉና ቃለ ሂወት የስምዐልና🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @haniFta-kj1dl
    @haniFta-kj1dl Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alialmansoori1026
    @alialmansoori1026 Месяц назад +2

    Egezabher lbonai yestachu Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tk1lu6tz2l
    @user-tk1lu6tz2l Месяц назад +2

    መድሃኒያለም ልቦና ይስጣቸው

  • @alialmansoori1026
    @alialmansoori1026 Месяц назад +3

    Lekenhe. Wedemachne❤❤❤

  • @user-fs3xt6yx7i
    @user-fs3xt6yx7i Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ ክብር የገባት አናታቺን ደግል ማረያም ማረያም ማረያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለቦና የስትሕ ለመናፈቁ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Месяц назад +1

    ቃሉ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው🙏 በእምነታችን ጸንታን እንቆይ ጊዜው ደርሷል 🙏🙏🙏 እነዚህ የሚከሰቱ ነገሮች እና የምንሰማው ነገር ሁሉ የሚነግረን ጊዜው መቅረቡን ነው🤲 አቤቱ አምላኬ በይቅርታ አይንህ እየን🙏🙏🙏

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Месяц назад +4

    ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በሚገባቸው መልስ መልሶላቸዋል ጆሮ ያለዉ ይስማ

  • @janiangelo3246
    @janiangelo3246 Месяц назад

    ብዙ ትምህርት ተምሬአለሁ እግዝአብሔር ያበታችሁ

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Месяц назад +3

    መምህሮቻችን❤እግዚኣብሔር❤እድሜ❤ጤና❤ይስጣቹ❤)(😢😢😢😢እግዚኦ😢መሓረና ክርስቶስ😢😢😢😢😢

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v Месяц назад +3

    Selame Lente yehuune 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 thank you my brother 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 orthodox lezlalem tsentaa lezelalme tenurlne amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 Месяц назад +4

    እውነት እላችሁ አለሁ ልጅ ሁኝ ዕድሜዬ ከአስራ ሁለት በላይነበር እና 11 ስዓት ከቀኑ ወንዝ ውሃ ስቀዳ ደስ የሚል ቅዳሴ ወርብ ያስማን ቆመን እንስማ ነበር ያትነው የሚስማን እንልነበር እልነበር በጣም ቅርብ ሆኑ ነው የሚስማው መሬት ውስጥ ስው አለ ብዬ እራሴን እጠያቅ ነበር ወያስ ወንዝ ውስጥ ስው ያኖራል ብዬ እራሴን እጠያቅ ነበር አንዳንደዬም የእኔ ጎድኞች ማለት በዕድሜ ተመሳሳያ እሱጋም ስንመጣ እንስማለን ጀሪካ አችነን አሳርፉን እንስማ ነበር አሁን እዛ ቦታ ቅድስት ድንግል ማሪያም ቤትክሪሲቲን ታንፅለች እውነት በጣምነው የገርመኝ
    የደነቀኝ የእግዚአብሔር ስራ እኛም ስንስራት እሱ ተስርታ ቅዳሴዋ በመላእክት ያቀደስ ያወርብ ነበር

    • @hanalove176
      @hanalove176 Месяц назад

      ታድለህ / ታድለሽ እድለኛ ናቸሁ ከጓደኞችሽ/ህ ጋር

  • @meron7563
    @meron7563 Месяц назад +1

    እንኳዕ አደረሳቹ ለመላኩ ቅዱስ ዑራኤል።

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah Месяц назад

    የኣርቶዶክስ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤❤❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Месяц назад +13

    ክርስቲያን መሆነኮ መታደል ነዉ

  • @aragachargacharagachargach6436
    @aragachargacharagachargach6436 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤🤲🏿❤

  • @user-yd7ct2rv4h
    @user-yd7ct2rv4h Месяц назад +4

    የእግዚአብሔር ፍርድ በቅርቡ ትቀበላለች

  • @AmenuAme
    @AmenuAme 22 дня назад

    የኔ አባት እዩ ጩፋ ከገብርኤል ምንም አይነት ጥላቻ የለውም እግዚአብሔር ይገፅፀው

  • @tekuambelay
    @tekuambelay Месяц назад +1

    Loul wendmachin Berta Eg/a yabertah🙏🙏🙏

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Месяц назад +1

    Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ud6ib8gl1s
    @user-ud6ib8gl1s Месяц назад +1

    ሀገሬ ጎንደርሰላምሽይብዛ

  • @user-hd2lu5xx1z
    @user-hd2lu5xx1z Месяц назад +2

    እውነት ነው ወንድማችን 😭😭😭ቃል ህይወት ይስምልን ❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Месяц назад +1

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn Fetar Libona Yadilen ❤❤❤❤

  • @user-qk4ow5eo9f
    @user-qk4ow5eo9f Месяц назад +2

    በቅዱስገብርኤልቀልድየለም

  • @selamselam7607
    @selamselam7607 Месяц назад

    እውነት ነው ታባረክ ወንድሜ መፅሐፍ ቂዱስ ስናጋር የምታፉትን መምካር ያስፋልገዋል ሁሉ ባሃይማኖቱ ይቁም ወላዋይናት ወዴ ጋናም ይማራዋል እየሱስ ያድናል ይታዳግማል

  • @SamriWendmu
    @SamriWendmu 28 дней назад

    በርታ ወንድሜ ወላድተ አምላክ ከአንተ ጋር ትሁን

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Месяц назад +3

    Egezabaher. Lemonade.yesetacheq

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Месяц назад +1

    የቄስ ተማሪዎችን ድምጽ ሰምቸ ነዉ ሰብስክራይብ ያደረግሁህ በርታ❤

  • @alemuabayneh3812
    @alemuabayneh3812 Месяц назад +1

    Egziabher yistilin ejig astemari pirogram new.

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይገስጻቸው

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Месяц назад +1

    እስላም የነሱ ወገን ነው

  • @janiangelo3246
    @janiangelo3246 Месяц назад

    በርቱ ትምህርት ነገኝበታለሁ

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Месяц назад +6

    እምየ❤ኦርቶዶክስ❤ለዘላለም❤ትኑር❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ወንድሜ❤ልኡል❤ድንቅ❤ልጅ ነህ❤የኔ❤ወንድም❤እሰይ❤

  • @MeeraCosa-zm9vc
    @MeeraCosa-zm9vc 23 дня назад

    ዎንዳማቺይ አንዎዳለን ውደገታ ናይ አየሱስይ ዘላልማውይ ናዉ ከሱ ዉጭህ ሁሉ አምልክትይ ከንቱናው ክርስቶስ ዉጭህ አምላክይ የለዉም ዎንድማቺን ውደይ ክርስቶስ ጋብዘናል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @salamderass7911
    @salamderass7911 Месяц назад

    አባ ገብረ ኪዳን ማንንነታቸው ይጠና እጅግ ብዙ ይቅርታ የሚጠይቁበት ግዳይ አለ 😢

  • @yohannesali2761
    @yohannesali2761 Месяц назад +5

    እባክዎን በማማተብና በነጠላ ያስውቡ። አመሰግናለሁ።

  • @wude6084
    @wude6084 Месяц назад +3

    Sel mifara naw yha yaymiro daha

  • @user-xx5jd2mc5q
    @user-xx5jd2mc5q Месяц назад

    ኦርቶደግሶች ታድለናል በቂቤውም በአፈሩም በፀበሉም በመስቀሉም እንድናለን ክብር ለፈጠረን ጌታ ለመድሀኒያለም ለእናቱ ለእናታችን ለአማላጃችን ለሳሊተ ምህረት እምዬ ክብር ምስጋና ይገባሻል እናንተም ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @ZewdineshAdmassie-my4wy
    @ZewdineshAdmassie-my4wy Месяц назад +3

    ካልተሳደባችሁ መኖር አትችሉም እባካችሁ መናፍቃን እረፉ እረፉ እረፉ ተብላችኋል

  • @AsnakechAlemu
    @AsnakechAlemu Месяц назад +1

    በመጀመሪያ ወንድሜ ለዓመታዊ ለቅዱስዑራዔል አመታዊ በዓልለመላ ክርስቲያን አደረሳችሁ እህቴ ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣምና ልቦናሽን በአንድእምነት እንዲሰበስብሽ ድንግል ከነልጇ ትድረስልሽ ልቦና ይስጥሽ

  • @KalabSolomon-p7j
    @KalabSolomon-p7j Месяц назад +2

    መልሱንገብርኤልይሰጠዋል

  • @RobsenMeti
    @RobsenMeti Месяц назад

    Egziabhet yistilin

  • @HabtamuMekete-b2r
    @HabtamuMekete-b2r Месяц назад

    አቤት እንዴት ደስ ይላሉ ፈጣሬ ይባርካቸው

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew Месяц назад +3

    ሮማኒያ የኦርቶዶክስ ሐገር ነች

    • @user-hr5gx3gm7p
      @user-hr5gx3gm7p Месяц назад

      ሮም በፊት ነበረች ከ 451 ዓ/ም በኋላ ግን አደለችም የካቶሊክ ምጭ ናት አሁንም ግን ኦርቶዶክሶች አሉ ብዙ አደሉም እንጂ

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 Месяц назад

    ልጄ ወይ ፕሮግራምህ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ፣🙏🙏🙏

  • @user-vn6zn6ru9f
    @user-vn6zn6ru9f Месяц назад +2

    Abetu getaho meran yiker belan😢

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7n Месяц назад

    Amen kalle heyawet yasemallen🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @DebruaDelelegn-y1b
    @DebruaDelelegn-y1b 24 дня назад +1

    ❤❤❤❤

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex Месяц назад +3

    እባኮት ነጠላ መልበስና ማማተ በፀሎት ፒሮጊራሙን ይልመድቦት😊😊😊😢😢😢

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp4vq6ww5b
    @user-cp4vq6ww5b Месяц назад

    Wongel yashenifal Eyesus geta newu 🙏

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 26 дней назад

    Enante yefalgechuw awuruti gin Orthodox machem atfarsim❤❤❤ Orthodox lazalelim tenorlech❤❤❤❤❤ Orthodox mahone matdele nw

  • @fano-vk1zp
    @fano-vk1zp Месяц назад +1

    Thanks

  • @Sislema
    @Sislema Месяц назад +2

    Bertulin

  • @user-is7vi8qo4g
    @user-is7vi8qo4g 29 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh Месяц назад

    በል እናንተ የመፀሀፉ ባለቤቶች ሆይ ኑቶሎ ወደ አንዲት ንግግር እኩል ወደምታደርገን በእናንተና በኛ መካከል ከአንዲ አምላክ በስተቀር (ከአሏህ)ላናመልክ ከፈሎው ከፈሎውን ባላንጣ አዲርገን ላኒዝ እንቢ ካላችሁ ደግሞ በሉ መሥክሩልን እኛ ለአንዲ ፈጣሪ ታዛዥ ሙሥሊሞች መሆናችንን

  • @user-iw2mz3wk1c
    @user-iw2mz3wk1c Месяц назад +3

    I don’t understand why all this fuss I didn’t see him say anything wrong against the angels
    he just criticized drinking in the name of Gabriel I think he is right on that

  • @user-xx5jd2mc5q
    @user-xx5jd2mc5q Месяц назад

    መናፍቃኖች እና በቅቤው እምነት ድነናል በተከበረ በተቀደሰ ቦታው ለአለም ታእምር እየታየ ነው ማየት ለሚችልና መስማት ለሚችል በካራቴ አይደለም እየዳንን ያለነው ልቦና ይስጣችሁ

  • @TemuuTetemaa
    @TemuuTetemaa 15 дней назад

    የጌታ መሆን መታደል ነው እኮ

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Месяц назад +3

    አትሳቱ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሰዉ የዘራዉን ያኑን ያጭዳል፡፡ ገላትያ 6÷7 እግዚአብሔር ይማረን ፊቱንም ያብራልን ፈረንሳይ የስራዋን ሊሰጣት ጀምሯን ትናት ከተማቸዉ ጨልሞ ምልክት አይተናል

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Месяц назад +1

    እሷ ባለየኮናት ሀይማኖት የላትም ደረሰ አልደረሰ ኢትዮጵያ እኮ መንግስት የላትም እግዚር በራሱ ነዉ የሜጠብቃት

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የዚች የእንቁ የሆነች ሀይማኖት ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ መመረጥ ነው እኔ እዚህ ላይ ለሚለፈልፉት ከእውቀት ነፃ የሆኑ ፕሮቴስታንት ግዜ የለኝም ይሄ የፍረደበት ዩትዩብ ሼርና ላይክ ለማግኝት ይስድብ እፍችው ይከፍታሉ እግዚአብሔር ይሄንን ድንቁርናችውን ይገስፅልን ወንሞቻችን ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል በርቱ ሼርና👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mulugerbi2831
    @mulugerbi2831 26 дней назад

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @Merry-bc4gk
    @Merry-bc4gk Месяц назад

    Emenet kemesimat new mesimatim ke egizeabihar kal new ebakachu kal anibibu geta bedij new eyesus ymetal ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hagere739
    @Hagere739 Месяц назад +1

    የወጣት ሀይማኖተኛን እስር ቤት ማስገባት ነበር በተለይ ኦርቶዶክሶችን

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o Месяц назад +1

    😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሰይ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ቀልድ የለም እዩ ጩፋ ቻለዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @alialmansoori1026
    @alialmansoori1026 Месяц назад +2

    Wedmachen Enmesgenaln

  • @hiwottsegaye2754
    @hiwottsegaye2754 Месяц назад +2

    ባንዲራው ላይ ያለችው አንድ አይን ትርጉሟን ብትነግረን? 5:47

  • @EmaWeddd
    @EmaWeddd 28 дней назад

    Amelakehen leyeteh Eweke Ebakehen Zaream Eyesuse Adagni

  • @Tensu-jy4fo
    @Tensu-jy4fo Месяц назад +1

    Please leave her alone Please

  • @DxbDxb-vt9iz
    @DxbDxb-vt9iz 22 дня назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-zv8mf4fn2j
    @user-zv8mf4fn2j Месяц назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 Месяц назад

    Yaros media❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr5gx3gm7p
    @user-hr5gx3gm7p Месяц назад +2

    ሲጀመር ጵሮቴስታት ማለት እኮ ወደ አማረኛ ሲተረጎም ተቃዋሚ ማለት ነውሚቃወሙት ደግሞ እግዚአብሔርን ነው ፈረንሳይ ኦርቶዶክሶች ትንሽ ናቸው ጴንጤ እና ካቶሊክ ናቸው ስራቸው እግዚአብሔርን መቃወም ነው ፈረንሳይ ብቻ አደለም ምዕራቡ አለም አብዛኛው ጵሮቴስታ እና ካቶልክ ናቸው ኦርቶዶክሶች ትንሽ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ጋሃናም ያውርዳቸው በቁማቸው እሳት ወርዶ እንደ ሰዶምና እንደ ጎሞራ ያቃጥላቸው ምድር ተከፍታ ትዋጣቸው ገነትን አያሳያቸው ዘባቾች ዘብታቹህ አትቀሩም

  • @almazgezahegn329
    @almazgezahegn329 Месяц назад

    2y
    4 days ago
    ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HabtamuMekete-b2r
    @HabtamuMekete-b2r Месяц назад

    አረ እረጋ ብትል መልካምነው በሆላ መግቢያ እንዳይጠፋት ብትረጋጋ መልካም ነው

  • @martalemma2370
    @martalemma2370 Месяц назад +3

    Yemanem durye arfeh tekemet embekalek andebetehen teZegaw maryam

  • @user-hd6ox2zk9g
    @user-hd6ox2zk9g 25 дней назад

    እኛ፣ሁላችን፣ከኦርቶዶክስ፣ቤት፣ነው፣የወጣነው፣ውስጡን፣እናውቃለን፣ስለዚህ፣ማንም፣ክርሲቲያን፣ጼንጤ፣ወደዃላ፣የሚመለስ፣የለም

  • @amsaletilahun9613
    @amsaletilahun9613 Месяц назад

    የእዩን አምላክ አታቁትማ
    የአመጻ ልጅ መከራን አይጨምርብህም መቅሰፍትም አያገኚህም ይላልና ቃሉ አይፈራም አይደነግጥም

  • @selamtsnattigstu
    @selamtsnattigstu Месяц назад +2

    Siwrua mariyam libachewn timls fkruan silmayakut new

  • @user-ho1hf5kh6k
    @user-ho1hf5kh6k Месяц назад +1

    Ene ykerta protestant.ehte an wadamoche enante sayi farisawin taza yilungal enza gabazochi Kenya balyi amangi Yelm gedelm lengawu tewu yamnamelkewu geta yawkal tawun pleasa

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke Месяц назад

    ,❤❤❤❤❤

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Месяц назад

    እውነት ነው እኔም ብያለው ሙስሊሞች ቢሆኑ ብያለው