ባሏን በመድሀኒት እያሰተኛች ውሸማዋ ጋር የምትሄደው ሴት ቅሌት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Комментарии • 256

  • @Hayat_ah-p9p
    @Hayat_ah-p9p 4 месяца назад +65

    ላይክ አምሮኛል 😢😢

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 3 месяца назад +16

    ምን አይነት አመዝርነት ነው በትዳር. ላይ በገዛ አልጋው መወስለት እረባካችሁ ሚስቶች ለባሎቻችሁ ታመኑ እረ ባሎች ለሚስቶቻችሁ ታመኑ ፈጣሪያችሁን ፍሩ

  • @ስደተኛዋነኝ-ጀ9ተ
    @ስደተኛዋነኝ-ጀ9ተ 4 месяца назад +85

    አደኛ ኮማች ነኝ ቅመሞቼ ላይክ እፈልጋለሁ 100

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 3 месяца назад +6

    እጅግ ጠቃሚና አስተማሪ ድራማ ነው፣ በአሁኑ ጊዜም በተለይ በርካታ ሴቶች የሚፈፅሙት በትዳር ላይ ዝሙት ወይም መማገጥ ዘመኑ በፈጠረው አስደናቂ ድብቅ ካሜራ እየተጋለጠ ሁሉም ዋጋቸውን እያገኙ ነው፣ ባለጌ ወንዶችም በተመሳሳይ እየተያዙ ነው፣ የሚገርመውና የሚያሳዝነው ግን የሴቶቹ ቁጥር መብዛት፣ ለመካድ የሚያደርጉት መፍጨርጨር እና " አንተ እንደምታስበው አይደለም " የምትለዋ የማታለያ ቃል ናት! እንግዲህ ሁሉም ከዚህ አሳፋሪ ተግባር ትምህርት በመውሰድ ሚስቱ ወይም ባሏ የምትለውን ሁሉ ማመን የለበትም እላለሁ!!

  • @Eleen-fy7
    @Eleen-fy7 4 месяца назад +22

    ይህ ድራማ አስተምርም እባካችሁ የሚያስተምር ነገር ስሩ ጊዜ ዝሙት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥልን በእውነት

    • @samri1215
      @samri1215 3 месяца назад

      ትክክል እህቴ ትውልዱን ምን ለማስተማር እንደሚፈልጉ አልገባኝም

    • @TsehayLove-d9b
      @TsehayLove-d9b 3 месяца назад

      እውነት ነው ግን ከዝሙት ሌለ አያስተምርም ጌታ ሆይ ምን አይነት ነገር ነው 😭😭😭

    • @hanlove412
      @hanlove412 3 месяца назад

      ያስተምራል ትዳር እያላቸው የሚልከሰከሱ ሴቶች ከዚ ተማሩ ነው

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 3 месяца назад +3

    ሴት ልጅ አባቷንና እና ሴት ውሻ ጌታዋን ሁሌም እንዳስጠቃች እና እንዳወረደች ነው

  • @Warka1010
    @Warka1010 3 месяца назад +14

    የሀበሻ ወንድ ነው ማይታመን ሴት በጣም ታማኝ ነች😊😊ለወንዶች ሚያስተምር ነገር ስሩ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад +2

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ አለህ ካክፉ ይጠብቃቹሁ ደሚሩኝ እስት

  • @Yoadan32wv99vt
    @Yoadan32wv99vt 4 месяца назад +17

    ይሄ ፔጅ ደሞ ከ ዝሙት ውጭ ሌላ ታሪክ የለውም ኤጭ ስታስጠሉ ስንት ሚያስተምር ነገር እያለ ሁሌ እንድ አይነት

  • @Tsehaybekele-dq9uf
    @Tsehaybekele-dq9uf 3 месяца назад +6

    ሰው ለቤተክርስትን እንኳን አይፈራም እንዴ እንዴት እንደዚ አይነት ድራማ ትሰራላችሁ 🙄🙄🙄🙄 ምን እንማርበት ከዚህ 🙄🙄🙄

  • @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት

    አምላኬ ሆይ ደህና ቀን አምጣልን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 4 месяца назад +6

    ሰላም ውዶቼ እኔ የምለው ይህ ሁሉ ትግስት ለምን አስፈለገ?የአንች ጥፋት የኔ ቆንጆ ለሰውዬው ያለውን ሁሉ ተነግረሽ ይችን ባለጌ ሴት መጋለጥ ነበረብሽ።ያው በመጨረሻ የእጇን መግኘት ባይቀርም።

    • @Lifeisgood-b8r
      @Lifeisgood-b8r 4 месяца назад

      ውዴ እንዴት ነሽ ተጨፋፋን እኮ 🥰🥰

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 4 месяца назад +8

    ቅሌታሞች ዝሙት እየሠራችሁ ቤተ ክርስቲያን ሄጄ ትላለች እዴ

  • @Hayat_ah-p9p
    @Hayat_ah-p9p 4 месяца назад +14

    የሳሪና የዮዮ አድናቂዎች የት ናችሁ❤❤🎉🎉🎉

  • @MyPhone-jp3vu
    @MyPhone-jp3vu 3 месяца назад +5

    ፡፡ሰው እንዴት ሲነቃ እንኳ አይነቃም😮

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 3 месяца назад +5

    ኢንዲህ አይን ያወጣ ብልግና በኢትዮጵያ የለም ደራሲው ማፈሪያ ነህ

  • @Hgjdjgf
    @Hgjdjgf 3 месяца назад +5

    ስለህይወት ግን ምን አይነት ፊልም ነው እያዘጋጀሽ የምታቀርቢው ምናለበት ህብረተሰቡን የሚያስተምር ፊልም ብታቀርቢ በጣም ወርደሻል

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500 4 месяца назад +8

    በላግ😮😮

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 месяца назад +4

    ወደው አይሥቁ ጉድ 😂😂😂😂😂😂💔💔

  • @selimh7387
    @selimh7387 Месяц назад

    ታማኝ ሰው በጃችሁ ያላችሁ ሰወች ታመኑላቸው
    ድራማውበጣምያስተምራል 😊

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 4 месяца назад +5

    ይድፋሽ እኛ ባል ጠርሮብናል ስደት ላይ ሆነን አንቺ እስኮርትም ይዘሽ ከጨዋታ ዉጭ አደረገሽ እሰይ 😅😅😅

  • @MekdesWendmagh
    @MekdesWendmagh 3 месяца назад +1

    ፈጣሬ ልብሽን ይመልሰው❤❤❤❤😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @irceth9456
    @irceth9456 3 месяца назад +1

    ውሽማ የሚወዳት ባሏ/ትዳሯ እስካለ ድረስ ነው። የሌባ እና ፖሊስ ድብብቆሹ ጉጉት ስለሚፈጥርበት ነው የሚወዳት። ነገር ግን የሴቷ ትዳር ሲፈርስ ውሽምዬ የድብብቆሹ ጣእም ስለማይኖር የወሸማትን ሴት ዞር ብሎ በድጋሚ ሊያያት አይፈልግም። ሴቷ ግን ትዳሯን ብታጣም አለኝ ያለችውም በውሽማዋም ስተከዳ በጣም ትጎዳለች።

    • @creaseldaklass
      @creaseldaklass 3 месяца назад

      Awo.meknyatum.esowan.wodo.sayhon ykarabat.lhulat.guday.lasemetuna.latekmatekim

  • @SamiraSamira-of7ls
    @SamiraSamira-of7ls 3 месяца назад +1

    ሀራም አሌኩም

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 4 месяца назад +8

    የሰራትተኛዋ ሻሽ ምንድነው ?😂😂😂😂😂😂

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 4 месяца назад +1

      😂😂😂

    • @SaraYosef-g6x
      @SaraYosef-g6x 4 месяца назад +1

      ደሞ ልብስም አይቀየርም😅

    • @zemnaygetu-gl3cw
      @zemnaygetu-gl3cw 3 месяца назад

      አረብ አገር ያለነዉን ለመካት ይሆናል ማፈሪዎች

  • @BetiHagos-k4g
    @BetiHagos-k4g 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @MariyabadiruYase
    @MariyabadiruYase 3 месяца назад +1

    ዎይ ሰረታኝናት😢😢😢😭😭😭

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 3 месяца назад +1

    ለባሏ ፍቅር ከሌላት ያኛው ላግባሽ እያላት ነው ፈታው አትሄድም አመንዝራው ለምን አስፈለገ?

  • @ayaaya9691
    @ayaaya9691 4 месяца назад +2

    Way kifat😢😢

  • @AmanDr-ck2yh
    @AmanDr-ck2yh Месяц назад

    ጀግና ወንድ

  • @Tfhdvgdjgr
    @Tfhdvgdjgr Месяц назад

    ስራተኘው በጣም ተስዛኘለሺ

  • @MarizaHusain
    @MarizaHusain 3 месяца назад +1

    Ichi seeti hulle xiqim tiwedalech,lele dirama atseram bal yellatim indazi ayinet yemitsari tasadabi set, anchinbilo seeti echi

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 Месяц назад

    ቢላዋ ይዛ ታስፈራራለች እንዴ ?? ምን ዓይነት አክትረስ ነቺ ??::

  • @Muneera-f1o
    @Muneera-f1o 3 месяца назад +1

    ምን,,አይናት,,,በለጌ,,ነት

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa 3 месяца назад

    ፈስያለበት ዝላይ አይሽልም አሉ ሰራተኛዎምን ታርግሽ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 4 месяца назад +1

    ዛሬም ጥሩ ተንኮል ተምረናል ውሽማ ተብዬው ደግሞ ቺካቺክ ነገር ነው ከእንደዚህ ዓይነት ሚስት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @MalloMm-z7o
    @MalloMm-z7o Месяц назад

    Asasach😢😢

  • @halimahalima1054
    @halimahalima1054 4 месяца назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hayat_ah-p9p
    @Hayat_ah-p9p 4 месяца назад +3

    አንድ አይነት ድራማ😅😅😅

  • @AmbeluAderajewu
    @AmbeluAderajewu 3 месяца назад

    አስመሳይ በዚህ ምድር ቢጠፉ መልካም ነበር

  • @medinahamza-os7oo
    @medinahamza-os7oo 3 месяца назад

    የኔሚሲክንአይዞሽውደፈጣሪካቺነው❤❤❤❤

  • @sewareggetahun
    @sewareggetahun 2 месяца назад

    እች ልቃሚ የልቅ ስራተ እታሰቃይ

  • @zdkiram9830
    @zdkiram9830 4 месяца назад +1

    በሞባይል ነው እንዴ የቀረፀው

  • @daanyuutaaxaqaa7796
    @daanyuutaaxaqaa7796 2 месяца назад +1

    Abeban gidelaaw

  • @shetaye9352
    @shetaye9352 4 месяца назад +2

    እነ ምላቹ እዚ ቻየናል ዙሙት ዎንጃል ቶንኮል በቻ ነዉ???

  • @asshgf-jq1nh
    @asshgf-jq1nh 2 месяца назад

    😢😢😢

  • @SalamSalam122-p9y
    @SalamSalam122-p9y Месяц назад

    የማይመስል ነገር

  • @AsantiiWako
    @AsantiiWako 4 месяца назад +30

    😅😅😅😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigtig2037
    @tigtig2037 4 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Muhammad-s4d8m
    @Muhammad-s4d8m 4 месяца назад +1

    ባድፊቱ እራቁትሽን ሂጅ ስታስጠላ

  • @muluassefa
    @muluassefa 4 месяца назад +2

    ዉይ

  • @ጠባቂዬብርቱነው
    @ጠባቂዬብርቱነው 3 месяца назад

    ሰውዬው ግን ምርጥ ሰው ነው ይመቸው ይቺ ሀለሌ

  • @IrkoTesfu
    @IrkoTesfu 2 месяца назад

    Hi

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq 4 месяца назад +1

    እሰይ አምኜህ ነበር አላለች ደግሞ ድፍረቷ😂😂😂😂😂

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 4 месяца назад +1

    ወይ ሴት

  • @hani9864
    @hani9864 3 месяца назад +1

    ተኛ ክ
    ተኛ ህ

  • @MarizaHusain
    @MarizaHusain 3 месяца назад

    Hushat Ethiopia wusxi indazi ayaragum saratenya,kibir alati, inyas min inilalen

  • @mdmommad4533
    @mdmommad4533 Месяц назад

    28:38

  • @Zinashjanbo
    @Zinashjanbo 4 месяца назад

    Yes,jeginanehi

  • @SalayemSalayem
    @SalayemSalayem 4 месяца назад

    Zeriga❤miss u ko

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 4 месяца назад

    በስማም እውነት ይመስላል ጎበዞች

  • @FabulousCfbfb
    @FabulousCfbfb 3 месяца назад

    አረመኔ ይችን አየሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @unikh9837
    @unikh9837 3 месяца назад

    Achi kefu seti😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሰላምለኪጽየንሆይ
    @ሰላምለኪጽየንሆይ 4 месяца назад +2

    ውሽማዋ ግን ደስ ይላል 😅😅😂

  • @BIRUKGIRMA-m3w
    @BIRUKGIRMA-m3w Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @brukie7774
    @brukie7774 4 месяца назад

    እኔ ብሆን አዋርዳት ነበር ከዚያ የሚመጣውን መቀበል 😔😔🤣🤣

  • @GizawMijolla
    @GizawMijolla Месяц назад

    ወሀ አሙቀው ድፈባት እንጂ እናቷን

  • @BeletwFrd
    @BeletwFrd 3 месяца назад +1

    ባለግ

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 3 месяца назад

    ቀብር አስፈፃሚ ??😂😂በኢትዮጵያ ምንም ወንጀል የለም 😂😂😂

  • @AstedeMichael
    @AstedeMichael 3 месяца назад

    ይህን ዐይነት ቅሌት ማስቱላለፍ ምን ትምህርት አለው እባካችሁ ይህን ዓይነት ምስል አትለጥፉ።

  • @Eleen-fy7
    @Eleen-fy7 4 месяца назад

    አንቺ ነበረ ሲጥ አድርጎ መግደል ባለጌ በሰራተኛ ተፈራላችሁ

  • @SaSa-bi4tp
    @SaSa-bi4tp 3 месяца назад

    ረ ወደዛ ዉሸታሞች እዲህ እየሆነች የምሰራ ሰራተኛ የለችም ለዲራማም ቢሆን አበዛችሉት አንቄ ነዉ የምጥላት ሰራተኛዋ እኔ ብሆን

  • @HawaAdam-xq8pw
    @HawaAdam-xq8pw 4 месяца назад

    አሁን ከዚህ ከፊልም ሰው ምን አይቶ ይማራል መገደል ቢለዋ ይዞ ማስፈራራት እፈሩ በራሳቹሁ ሆ

  • @peace3791
    @peace3791 4 месяца назад

    የማይመስል ነገር ቀን እኮ መሄድ ትችል አልነበር?

  • @foziyaahmadfoziyaahmad5038
    @foziyaahmadfoziyaahmad5038 3 месяца назад

    😢😢😢😢🥺🥺

  • @adonay7097
    @adonay7097 2 месяца назад

    እች ሸሌ

  • @TaganshMajali
    @TaganshMajali 3 месяца назад +1

    😮😮😮😮😮😮😢😢👍

  • @semiraadem1265
    @semiraadem1265 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu 3 месяца назад

    Kiletammm hooo😢😢😢😢😢

  • @zdkiram9830
    @zdkiram9830 4 месяца назад

    ምን አይነት አመል ሱስ ቢኖርባት ነው ግን ደሞ እራሷ እያስተኛችው ደካማ ትለዋለች

  • @JsjJdjdj-hw2qi
    @JsjJdjdj-hw2qi 3 месяца назад

    serategnawa gen ❤❤❤

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 4 месяца назад

    ፈስያለበት ዝላአይችልም እዴ ምባለው ያችንጥፋት ለባልሽ ማሳበብ

  • @BetiHagos-k4g
    @BetiHagos-k4g 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DegaregeWase
    @DegaregeWase 3 месяца назад

    አንቺ ብታገቢ እንደዚሕ ነው ምትፈጽሚው
    በድራማ የሰራሽው።

  • @SaraSema-h5i
    @SaraSema-h5i 3 месяца назад

    አቤትቤትክርስታን ስትል አታፍርም ስትደፋ አድራ እየመጣች

  • @GdnNdkaon
    @GdnNdkaon 2 месяца назад

    ሳራታን ታሳዝናለች 😭

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 3 месяца назад

    😢😢

  • @Sad-yw8oc
    @Sad-yw8oc Месяц назад

    ሚስክኑ ወድ ጥሩ ሚስት አገኘሁ ብሎ

  • @Lifeisgood-b8r
    @Lifeisgood-b8r 4 месяца назад

    ወይ ጉድ የዚችስ በጣም በዛ አሁን ከሁሉም ሳትሆን ትቀራለች።

    • @Tube-um9px
      @Tube-um9px 4 месяца назад

      አንድ ሰው ነበር ሽበት የነበረው እና አንዲት አሮጊት እና ወጣት አፈቀሩት አሮጊቷ ጥቁር ጸጉሩን ትነቅላለች ወጣቱዋ ደግሞ ነጭ ሽበቱን መንቀል ጀመረች እንዲህ እያሉ ይቺ ጥቁር ጸጉን ያቺም ነጭ ሽበቱን መጨረሻ ላይ ጸጉሩን ነቅለው ጨረስው መላጣ ሆነ ከአንዷ ሳይሆን ጥለውት ሄዱ መላጣ በመሆኑ ይቺም ካንዱ ሳትሆን ሜዳ ላይ ቀረጭ😢😢😢

  • @peace-si4uc
    @peace-si4uc 4 месяца назад

    አምኜህ ነበር ትላለች እንዴ ያመናትስ እሱ ነበር እንኳንም ዓይኑ ተከፈተ።

  • @KalyeKalye-l2f
    @KalyeKalye-l2f 3 месяца назад

    Eski like adrgugin be mariyamn

  • @salamtasfu
    @salamtasfu 4 месяца назад +1

    ዉይ ቅሌት🙄🙄

  • @HAyatSeid-xf9qp
    @HAyatSeid-xf9qp Месяц назад

    ይቺከቱ ስታስጠላ ቱ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tfhdvgdjgr
    @Tfhdvgdjgr Месяц назад

    ወይ ሴት ድፉት በልይ

  • @BashiBayle-f3q
    @BashiBayle-f3q 2 месяца назад

    Saisai

  • @Almey-tq1en
    @Almey-tq1en 2 месяца назад

    ነብሰ ይወጣ የተርገመሺ ሰተዩ😧😧😅😅

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    እኔ የሚገርመኝ ሴት እህቶቻችን የአንድ ሰው እቃ አይበቃቸውም ወይ ? ሌላ ወንድ ጋ ለምን መሄድ አስፈለጋቸው ? በእራሱ አክጋ ላይ 🎉🎉🎉

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 2 месяца назад

      አንድ ጊዜ ሌላ ወንድ ጋር ፍቅር ከጀመረች ስሜቷ ይለወጣል፣ ባሏን ያስጠላታል፣ አዲሱ ውሽማ በብዙ መንገድ የተሻለና የሚወደድ ሆኖ ይሰማታል፣ ሰይጣናዊ መንፈስ የምታደርገውን ያሳጣታል፣ ለዚህ ነው የሚማግጡ ሴቶች እጅ ከፍንጅ ሲያዙ " የማደርገውን ሁሉ አላውቅም ነበር፣ እባክህ ይቅር በለኝ" እያሉ የሚያለቅሱት! ታዲያ ይቅር ሊባሉ አይገባም፣ በለበሱት ልብስ ብቻ ንብረት ሳይካፈሉ መባረር አለባቸው፣ ፍ/ቤት እንከሳለን ካሉ ደግሞ የተያዘውን መረጃ አቅርቦ ማሳሰር ያስፈልጋል፣ ይህም ለሚማግጡ ሴቶች ትልቅ ትምህርት ይሆናል፣

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 4 месяца назад

    አሁን ይህ ምን ያስተምራል

  • @WoretawBehabitih
    @WoretawBehabitih 3 месяца назад +1

    ቆሻሻ ነችስታስጠላ

  • @asasasas9090
    @asasasas9090 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢