የባል እና ሚስት ውስልትና የወለደው ወንጀል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 мар 2023
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 215

  • @MarioMusekia-gz4dx
    @MarioMusekia-gz4dx Месяц назад +2

    ቲቪ ላይ ለምን ተዋችዉ ምርጥ ፕሮግራም ነበረ የእናንተ በተለይ ብስራት ምክርሽ እንዴ ትልቅ ሰው በጣም ይማርካ ጥሩ እዉቀት አለሽ ተባረክ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +15

    በጣም ምርጦች ናችሁ አቦ ምርጥ ትምህርት ልክ ነው ሴት ልጂ መስራት አለባት🙏😘😍

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +16

    በጣም የሚገርመው የአራት ልጆች እናት መሆኗን እያወቀ በፍቅር የተቀበላት ወጣት ሳላደንቅ አላልፍም

    • @bezalove558
      @bezalove558 Год назад

      betam fkr yegebaw sew new. ❤❤❤😇😇😇

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Месяц назад

      እኔም ገርሞኛል

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 Год назад +8

    ይሄኛው ታሪክና ሰራተኛዋ የአስሪዎቿን ልጅ ያባለገችበት ታሪክ በጣም ሚዛናዊ መጨረሻ ፈጣሪ እንዳለ ያየንበት ነውና ብስራትና ሜሪ በጣም ለሴት ትቆርቋሪ ናችሁ፣ የምትሰጡት አስተያየት የሚመጥን ከዘመኑ ጋር የሚሄድ ነው❤

  • @mekdesmolla8444
    @mekdesmolla8444 Год назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ በየቤቱ ያለ ጉድ ነዉ 😢ሴት ልጅ ስራ መስራት አለባት❤በራስ መተማመን የሚኖረን ስንሰራ ነዉ❤❤

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e Год назад +6

    የዛሬው ውይይታቹ እጂግ በጣም አስተማሪ ነው አንዳንድ ባሎች ደሞ በሴት ገንዘብ ትዳራቸው ቆሞ እንደገና የሚማግጠውንስ ወንድ እና ለምነ ደሞ ስህተቴ ተነገረ ብሎ ተገልብጦ ሴትዋን ነገረኛ እና እደምትጨቃጨቀው አድርጓ ይቅርታ በየነ የሚለውንስ ወንድ ነው ትሉታላቹ እስኪ ፍረድ!!!

  • @sarayedemekulije
    @sarayedemekulije Год назад +17

    አቤት ተራኪውን ስወደው

    • @burtukana5675
      @burtukana5675 Год назад +2

      እኔእራሡ

    • @genetkonjo
      @genetkonjo Год назад

      እኔም የፕሮግራሙ ድምቀት ነው

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Год назад +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ጥሩ ሀሳብ ነው የምትሰጡት በርቱ!!

  • @subscribers489
    @subscribers489 Год назад +7

    የዛሬው ምርጥ ምክር ነው ለሴቶች ትክክል ነው 👍👍✅✅💯💯💯

  • @21MarYam
    @21MarYam Год назад +15

    ሴቶች የእጅ ሙያ ይኑራችሁ የራሳችሁን የሆነ መተዳደሪያ ለመያዝ ሞክሩ ከትዳር በፊት

  • @jemalabdurehman2551
    @jemalabdurehman2551 Год назад +1

    Thank you Bisrat Gemechu
    I watch your show all the time it’s very interesting.

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад +3

    ሰላም ጤና ይስጥኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላምማችሁ ይብዛ እጅግ አስተማሪ የሆነ ሂወት ነው እርስ በራስ እልህ መግባባት መጨረሻው ውድቀት ነው ሁሉም ሰው የራሱን ሃላፊነት እና ከኔ ምንድነው ያጎደልኩት ብሎ ማሰብ መልካም ነው

  • @messiaboumhaya3064
    @messiaboumhaya3064 Год назад +3

    በጣም በጣም ነዉ የምወዳቹሁ በሳምት እስትመጡ በጣም ነዉ የምጓጓዉ ተባረኩ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የምታስተምሩት

  • @semiramohammed-hl1qb
    @semiramohammed-hl1qb Год назад +1

    ከታሪኩ መጨረሻ ላይ ሁሌም እምታስተላፉት መልዕክት በጣም ወሳኝ ነው በርቱ

  • @eett1683
    @eett1683 Год назад +8

    እህ ፕሮግራም በጣም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ እንኳን ደህና መጣቹ

  • @ethiopiawolde2415
    @ethiopiawolde2415 Год назад

    You're right God blesses you more and more 💓

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 Год назад

    Betam inmeseginalen anibesochi

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho2982 Год назад +5

    Bisrat & Mary: I appreciate your self confidence and wisdom. You are a role model for many! Keep going.

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 Год назад

    Good 👍 thanks from tigrayns USA

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Год назад +4

    ደስ ሲል ቢኒያም ዋጋውን ነው ያገኘው ፣

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር፡ይባርካችሁ። ሕዝብ፡ከሌላው፡ስሕተት፡እንዲማር፡እያደረጋችሁ፡ነው። ዕድሜና፡ጤና፡ይስጣችሁ።

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 Год назад +10

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ ስትመቹኞኮ አገላለፃችሁ ልብ ውስጥ ይሰነቀራል እኛም የመዳም ቅመሞች ብዙ የምንማረው ነገር አለ ሀገራችን ስንገባ የራሳችንን ስራ እንሰራልን እናመሰግናለን💪💪💪💪😍😍

  • @rebka5068
    @rebka5068 Год назад +1

    አረ እህቶቺ ከምክራችሁ ከመደነቂ የተነሳ አንዳንዲ እኒንም ታሰቁኛላችሁ
    በጣም አደንቃችሁለሁ ከምትሉት ከምክራችሁ የእንዳዳችንን አውነት
    ወይም የምናውቀውን ሰው ታሪክ የምትሉ ይመሰለኛል ቅንጆ ፕሮግራም
    ትምህርት የሚሰጥ ትልቅ ቁምነገር ነወ እናመሰግናለን ጎበዝ እህቶቺ
    ሰላም ሁኑልኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ን ሰላም ያርግልን

  • @user-fn4yb8cn5k
    @user-fn4yb8cn5k Месяц назад

    ኧራ ምርጥ ትምህርት ነዉ ዘመናችሁ ይበረክ።

  • @roseb6753
    @roseb6753 Год назад

    ለመጀመራያ ጊዜ ስፅፍላቹ ነው እኔም በናንተ ሀሳብ በጣም እስማማለው በሴቶች ላይ በሰጣቹት አስተያየት👏👏👏

  • @pink9212
    @pink9212 Год назад

    Very smart idea❤

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Год назад +8

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ 🙏🙏በየቤቱ ያለው ጉድ ስለምታሳዩን ምስጋናቺን ከልብ ነው 🙏🙏

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Год назад +4

    እውነት ነው የራስ የሆነ ነገር መያዝ ነው እንጂ በሰው ብር ተስፋ ማረግ ሞኝነት ነው!!

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Год назад

    Welcome back!!

  • @sadiktiroro-5029
    @sadiktiroro-5029 Год назад

    Watching from 🇧🇷

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 Год назад +4

    እንኳን ወታ ልትሰራ ቀርቶ ጉረቤት እንዳትደረስ የሚያዝ ባል አለ ገና ለገና ባላየ የቅናት መንፈስ ያለበት ሰው አለ
    የሁሉም ሴቶች ኮንፊደንስ እኩል አይደለም አንዷ ነፃነቷን ስታስከብረ አንደኛዋ ደግሞ ነፃነቷን አታስጠብቅም ታስገፍፋለች።።።

    • @m.g5367
      @m.g5367 Год назад

      Ere yehte bal ale grbet lemhed yemayfked egdlshealhu eyle

  • @user-sn7mk3gi7l
    @user-sn7mk3gi7l 9 месяцев назад

    ምክራቹ ሜሪ ብስሪ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @wachmodaniel3873
    @wachmodaniel3873 Год назад

    መሥራት በጣም ጥሩ ነው።አንድ አንድ እህቶች የለ ፍቅር ለጥቅም ብሎ የምየገቡት አሉ ግን ከትንሽ ጊዜ ቦሀለ ፍቻ ይጠየቃሉ

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lidiateshalneulidia2631
    @lidiateshalneulidia2631 Год назад +1

    በጣም በጣም ትክክል ሀሳብ ነው ። ሴቶች ሁሉ መስማት አለባቸው ፤፤፤፤፤

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 Год назад

    Absolutely True!!!

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Год назад +4

    እንዃን ደና መጣችሁ 🙏🇪🇷

  • @helutube9275
    @helutube9275 Год назад +1

    የተወኃዶልጆች እንኳን ለደብረ ዘይት በዓል አደረሳቹሁ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +1

    እውነት ነው ያላችውት እህቶቻችን የኛ ማህረሰብ በሰው ህይወት መፍረድ ይወዳል ወንዶችም ሴት ልጅ በራሷ መቆም አትችልም ብሎ ካሰበ ጭቆናው የከፋ ነው እሷም መሄጃ ስለማይኖራት ተጨቁና ውስጧ ተቃጥሎ ትኖራለች

  • @user-ou1wc9xj8p
    @user-ou1wc9xj8p Год назад +1

    1ኛ ኮሜ😊

  • @taybasane274
    @taybasane274 Год назад

    በትክክል ብለሻል

  • @amanuelgebremichaelsolomon168
    @amanuelgebremichaelsolomon168 Год назад +1

    Nice jobe sister 👌

  • @adrianamicheal1672
    @adrianamicheal1672 4 месяца назад

    I love them both ❤

  • @taybasane274
    @taybasane274 Год назад

    ትክክል

  • @abebazeru1023
    @abebazeru1023 Год назад

    ተመቻችሁኚ በርቱ እዎዳችሀለሁ መልካም ምሺት

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +4

    ምነው ግን ሰዉ ሁሉ ህሊናውን ጣለ ጌታ ሆይ ትውልዱን አስብ

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад +1

    በትክክል ሰዉ በሰዉ ሕዉት መግበት ዬልበትም እኔኝ እረስ ጌታ ይመስግን 3 ልጂ አልኝ ግን ለምን ስደትህ ተመለሽ ልጂ ዉለጂ ይለነሉ

  • @Selamayalew7635
    @Selamayalew7635 17 дней назад

    ደስ የሚል ምክር ነው

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 Год назад +1

    እናንተ ያመናቹሁ ሙስሊም ሴቶች ሁሌም አልባበሳችን የእናታችንን የመርየምን አለባበስ መሆን አለበት እስከ እለት ሜቷችን ድረስ

  • @HayatHayat-pt4nf
    @HayatHayat-pt4nf Год назад +8

    አሪፍነዉ፣፣ግንእናተ፣ብዙአታዉሩ😁😁ሜሪ፣ብሰራት፣የዛሬዉንፕሮግራም፣እናተብቻ፣ሠዓቱንጨረሳችሁት😂😂

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @sebrinayoutube8263
    @sebrinayoutube8263 Год назад +1

    ምርጥ ምክር

  • @mekdeshaile2471
    @mekdeshaile2471 Год назад +1

    ደስ ስትሉ ሀሳባችሁ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Год назад

    ክክክክክክክክክ እደዛሬ ስቄ አላዉቅ እንደ ሲዲ ተሸሽጋ ያሌሽዉ ነገር 100% 👍👍👍👍👍

  • @senanytyoutubesenayt
    @senanytyoutubesenayt Год назад +1

    ፕሮግራማችሁበጣምአሪፋነውአስተማሪነው

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Год назад

    Hule yeqerta eyetebalu yemewedu sewoche betam sinaqu yenoru sewoche nachew.

  • @asteraster3044
    @asteraster3044 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @kamilaabdala2131
    @kamilaabdala2131 Год назад

    👍👍👍

  • @sasab2001
    @sasab2001 Год назад

    ብስርይ ሰወድሺ

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 Год назад

    ጡሩ

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us Год назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @hanadejene3667
    @hanadejene3667 Год назад +1

    የዛሬው ፕሮግራማችሁ መልካም ቢሆንም አሰተያየት አሰጣጣችሁ በጣም ከባድ ነው 4. 5 ልጅ ያላት እናት እቤት ውሰጥ ቁጭ ብላ የምትውል አታሰመሰሉ እናቶች እጅግ ብዙ ጎዶሎዎችን እምትሞላ ናት እናት ላይ ሳይሆን መመካከር የነበረባችሁ ሰለወንዱ መጥፎ ተግባር ነበር መገሰፅ የነበረባችሁ :: ይህንን ሰል ሴት አትሰራ ሳይሆን ሁሉም ባለበት ሁኔታ ቤታቸውን ማቅናት ይችላሉ

  • @mariamova452
    @mariamova452 Год назад +2

    እኔ ሁሌም ነው የማዝነው የሚከፋኝ ባለታሪኮች ልጅ መጫወቻ አደለም አንባቢዎች ልጅ ከመውለዳቹ በፊት በጣም አስቡ😭😭😭😭😭🙌

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 Год назад

    Sisters, you are telling us the truth about our behaviour. I agree with you always we need a better life without our labour. We like to depend on someone. Thank you for your advice and be blessed.

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 Год назад

    Live as a Word of God!!!

  • @fuuldurriifaadhaa
    @fuuldurriifaadhaa Год назад

    Like

  • @kukushentertement8154
    @kukushentertement8154 Год назад

    ነገን በመፍራት እኔም እባ አባሼን እያባረርኩ እገኛለዉ እዲ አይነት ታሪክ ስሰማ ሞራል ይሆነኛል

  • @peace3791
    @peace3791 Год назад +4

    ኢትዮጵያ ያለሁ ነው የሚመስለኝ የእናንተን ፕሮግራም ሳይ::

  • @aumkhaledk2818
    @aumkhaledk2818 Год назад

    👍👍👍👍👍👍💚💛❤️

  • @user-ce8wm9dx7o
    @user-ce8wm9dx7o Год назад +1

    አዉነት ✅✅✅✅🌹

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Год назад +2

    ወላሂ እኔ በልጅነቴ እከሊት ሀብታም ባል አገሮች ሲሉኝ ጭራሽ ባል አግብታ የሄደች አይመስለኝም ነበር እኔ የማገባው እደኔው ምንም የሌለው ቤት እኳን ያልሠራ ባል ነው የማገባው ቤት የተሠራ አብረን ሠርተን አብረን ቤት የምንሰራ ባል ነው የማልገባ እል ነበር

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏

  • @MekuGiyani
    @MekuGiyani Год назад

    ብስሪ አቤት ስወድሽ ደጋግሜ አይሰለቸኝ ከቶ ስምሽ ካፌ ላይ ዋለ ሊገለኝ እየማለ....

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 5 месяцев назад

    የተደገመ ታሪክ ነው

  • @user-xf9tu1qk6w
    @user-xf9tu1qk6w Год назад

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @user-kf7nt2hf6j
    @user-kf7nt2hf6j Год назад +1

    በውነት የጁን አገኘ የቁም ሙት መሆኑ ቢኒያም የተባለው ሰው ሚስቱን በፍቅር ቢይዝ እና ይሌላ ሰው ሚስት ባያማግጥ ይሄ ሁሉ ነገር አይደርስበትም ነበር

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 Год назад

    You have to pray to live 🙏 ❤️ on the Right way, unless it could be not good , be in the Lord God

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 Год назад

    Sisters you both right I am agree you would not beveled it same ladies they lives no human be living like that it’s all show but no freedom he maybe have many women thank for in power the woman

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Год назад +1

    መልካም የውርዴት ግዜ

  • @hbcell-nj4nx
    @hbcell-nj4nx Год назад +1

    እውነት ባሁኑ ሰአት ትዳር እራሱ መያዝ በጣም ነው የሜያሰፈራው

  • @lidiyaregasa2239
    @lidiyaregasa2239 Год назад

    Iko

  • @yidnekachewmandefro
    @yidnekachewmandefro Месяц назад

    Bisrye mech mech new metayew

  • @sameeramohamed2580
    @sameeramohamed2580 Год назад

    ማነውእደኔእሚወዳቸው በስለህይወት

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis7883 Год назад

    በሁሉም አለም ያለ ነው በኢትዮጵያ ብቻ አደለም ዋናው ውሳኔውን ጥንካሬውን እና ሀላፊነቱን መውሰድ ያለብን እራሳችን ብቻ መሆኑን ማወቅነው

  • @user-ir3lc9lk2s
    @user-ir3lc9lk2s Год назад

    😍😍😍😍🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰

  • @tiag8974
    @tiag8974 Год назад

    ትዳር ኮንትራት ነው ልጆች የጋራ ናቸው ከሆነ
    አብሮ መኖር ካልሆነ ጥሎ መሄድ
    ምድር ሰፌ ነው

  • @user-he5yj3bg6k
    @user-he5yj3bg6k Год назад

    😅😅😅😅😅

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 8 месяцев назад

    😍😍😍❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👌👌

  • @annanmuse7380
    @annanmuse7380 Год назад +2

    በታም የምደግፈው ነገር ተናገራች ሴት,በአቅሟ መስራት አለባት

  • @mikoelectronicssolution2820
    @mikoelectronicssolution2820 Год назад

    ትልቅ ትምህርት ነው ግን ለተጠቀመበት ብቻ።

  • @setotawniguse3562
    @setotawniguse3562 Год назад

    Please calm dawn

  • @misrakadefris2776
    @misrakadefris2776 Год назад +1

    Egzihabiher Enkuawn kene Lijochow yemiwedat sewu setat endesi aytet kehadi wendochi Egzihabiher yiktachew

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ❤❤

  • @tiag8974
    @tiag8974 Год назад

    ብትወልጂ ለራስሽ ባትወልጂም ለራስሽ ልጅ
    የእናት ነው ምን ግዜም

  • @thomaslerenzo
    @thomaslerenzo Год назад +1

    🙆🙆🙆🤷

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ❤❤

  • @helymaru
    @helymaru Год назад

    BETAM TIKEKILE NACHU YENEM HIWOT LEKE ENDESUA NEW LELEJE SELE EYALEKU TEGODECH NEW YALEHUT GIN E/R YEREDAGNE BECHA

  • @user-uh1nt3wj8b
    @user-uh1nt3wj8b 9 дней назад

    ብስሩ እባክሽ ተራኪውን እንዳትቀይሪ❤

  • @endalewminwuye6969
    @endalewminwuye6969 Год назад

    Bisrat

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f Год назад

    ወዶችንማ

  • @addisasfaw8074
    @addisasfaw8074 Год назад

    Temegnaleshe

  • @bethellemma463
    @bethellemma463 Год назад

    Teru melket new yalew le satoch