Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በዚህ መንገድ አይቼው አላውቅም።🎉🎉🎉ጥሩ አመለካከት ነው ወሳኞች በርቱልን።❤❤❤❤❤
እኮ እኔም እኮ ይገርመኝ ነበር! ቀለል ተደርጎ በሚያዝናና ሁኔታ የተሰራ ምርጥ እይታ ❤❤❤
እናመሰግናለን
Owww ygermal wesagnoch 👏👏👏
ውሃ እያሳሳቀ ነው የሚወስደው ፤ የቤቱ አባውራ ንቁ ካልሆነ ቤቱ በሙሉ ያለቅሳል እንጂ እንደምናየው አያዝናናም ። ሴቶች ብልህ እና ልባም ናችሁ አባውራችሁ ሲሰደብ እናንተም ናችሁ የምትሰደቡት ዝም አትበሉ ፤ ሴቶች ንቁ ።
በትክክል!
❤❤❤❤ምርጥ እይታ ከምርጥ አቀራረብ ጋር. ወሳኞች ይመቻቹ ❤❤❤❤
ወይ በስንቱ.... አሁን አደል እንዴ. ያስተወላኩት... ምን ታስቦ ነው ግን ወንዶቹን መቀለጃ ያደረጓቸው?🙄
Wow amezing POV 😅😅😅😅
Thanks 😅
ሁሌም ልክ እንዳልነበር አስባለሁ ደራሲው ምን ለማስተማር እንደፈለገ አይገባኝም መታየት የሌለበት ድራማ ነው!
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
" በስንቱ ድራማ እውነታ ነው "
ጥሩ እይታ ነው ወሳኞች❤❤❤❤❤
😂actually its scientific truth and natural truth
Thank you my sis
እኛ በጣም ነዉ የሚያዝናናን እና ምን ይጠበስ ሴት የበላይ ሆነች ተብላችሁ አትጫጩ
እውነት ነው ሰው ሲወድቅ ያስቃል ፤ ራስ ሲወደቅ ነው የሚለቀሰው ።
የገረመኝ እይታ ነው !!!
I haven’t seen this drama 🤨
አስተያየታችንን ለመገምገም እንድታዩው ተጋብዘሻል ❤🎉
ደግሞ በዚህ መጣችሁ ወይ አትሠሩ ሰው ሲሰራ ደሞ አቃቂር ማውጣት ድንጋይ ራሶች
እውነት ሊሆን እንዳይሆን ?
Tru eyeta naw👏👏👏👏
ante demobezi metachu ere gud bebesintuma atmta
Eshi beman yemeta?😊
Ena men yetebes,mert aznagne sitcom new,ምነካክ እትኒ😃
አይተሽው እስተያየት ብትሰጪ አይሻልም????
አይተሽው አስተያየት ብትሰጪ አይሻልም???
አሑን ተችተህ ልብሕ ውልቅ ብሎል ፈለው ለማግኘት ወይ ቅናት
ያጠፋከውን ታውቃለክ የሚለው
❤❤❤❤ቅናት ልብሰ ለብሶ በአንተ አየሁት በስመአም ሰው
ምቀኛ ከፈለክ አንተ አትይ! የምን ደቦ መጥራትነዉ።
ምቀኛ ሁሉ ለምን ህዝቡ ተዝናና ወይንም ተዋናዮቹ ለም ተወዳአጅ ሆኑ ነው የራአስህን ስራአ ስራአ ነገር አትሰንጥቁ ኤጭ
ምን አቃጠልህ ምቀኛ
lol 😂 wendoche eko jeloche nachu atakeme ende
አንዱ አንተ ነህ
ይህ ሰው ንቁ ነው ፤ ባይሆን የአንቺን ሰው ታዘብነው።
🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
በዚህ መንገድ አይቼው አላውቅም።🎉🎉🎉
ጥሩ አመለካከት ነው ወሳኞች በርቱልን።❤❤❤❤❤