ለትላንትናው የኤፍርኤም ፕሮግራም መልስ! ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025
  • ለትላንትናው የኤፍርኤም ፕሮግራም መልስ! ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers
    ለትላንትናው የኤፍርኤም ፕሮግራም መልስ! ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers
    ለትላንትናው የኤፍርኤም ፕሮግራም መልስ! ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers

Комментарии • 168

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf Месяц назад +77

    አኬ ግን ለምንድነው የምታስለቅሰኝ በጌታ ትህትናህ የእኔ ወንድም አይለውጥህ እውነተኛ የክርስትና ባህሪ በተለይ አቡነ በርነባስ ለአንተ ከመሰከሩ በኋላ ትህትናህ መፈሳዊ ቅናት አሳደረብኝ በርታ እርሱ በቸርነቱ ይጨምርልህ❤❤❤

    • @yade716
      @yade716 Месяц назад +1

      @@Tedy-uw4bf እባባዊ ትህትናው ለፍጥረታዊ ሰው ይመቻል።

    • @MesiiMesii-t3c
      @MesiiMesii-t3c Месяц назад +6

      @yade አሁንም እንደደነዘዝክ ነክ አሳዘንከኝ ጌታ ይርዳክ በዚህ ልክ ዘቀጥክ 😂

    • @MesiiMesii-t3c
      @MesiiMesii-t3c Месяц назад +5

      አኬአችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤

    • @taduseboksa6412
      @taduseboksa6412 Месяц назад +2

      በፀሎታችሁ አስቡት

    • @Eotc628
      @Eotc628 Месяц назад

      አንተ ሰዉየ እስካሁን እዚህ ነህ😂​@@yade716

  • @DinkuawubeteShewaerkabih-d4x
    @DinkuawubeteShewaerkabih-d4x Месяц назад +23

    አኬችን የድንግ ማርያም ልጅ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @YesytChekole
    @YesytChekole Месяц назад +57

    እድሜ ለመናፍቃን እኮንስእናተ እኛ ቤቤቱ እያለን ብዙ የማናውቅ አድ ጥቅስ ስትጠቅሱ ስንደነግጥ ገድል ስትሉ ግራ ሲገባን የነበርን ሁሉ አሁን አከተመ የሚደነግጥ ክርስቲያን የለም እድሜ ለሶሻል ሚዲያ በድሜ ይቆዩልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @TsigeTeklu-v8m
      @TsigeTeklu-v8m Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ እንደውም የሰውን ልጅ ይዞ ገደል ምከት ነበር የምር መልስ ያስፈልጋል ለዝኛው ደቢት

    • @BereketFentaw-d7g
      @BereketFentaw-d7g Месяц назад

      እውነት!ነው

  • @EfrataSimegn
    @EfrataSimegn Месяц назад +37

    የመጀመሪያዋም የመጨረሻዋም ሀዋርያዊት ኦርቶዶክስ አሜኬላሽ ቢበዛም ለዘላለም ትኖሪአለሽ❤❤❤❤❤❤

  • @GebrewoldKitaw
    @GebrewoldKitaw Месяц назад +35

    አኬዋ እመብርሀን እናቴ ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ከክፋ ነገር ይጠብቁህ ጌታ በቤቱ ለዘለአለም ያኑርልን

    • @yhdmdslfsz5021
      @yhdmdslfsz5021 Месяц назад +1

      አኬ አርሴማ ሰማእት እጂ ጠባቂ ናት ብሎ አስተምሮ ያውቃል ንደ ጠባቂ እግዚአብሔር ነው የተማራቹትን አስተውሉ

    • @YoRaWede-v7e
      @YoRaWede-v7e Месяц назад +3

      ​@@yhdmdslfsz5021 አኬ የጴንጠ ጉድ ግልጥልጥ አርጎ ዘረገፈው አቤቱ ጌታ ዕድመ ና ጤና ይስጠው ብዙ ጴንጠዎች ተምረዋል ነቅተዋል ጉዞ ወደ እናታቸው የሆነች ቤተክርስቲያን እየጎረፉ ናቸው ። ጥላቻ ብትሰብክ የሚሰማህ የለም

    • @GebrewoldKitaw
      @GebrewoldKitaw Месяц назад

      @@yhdmdslfsz5021 ሰማእት መሆኗን ካመንክ ቀስ ብለ ጠባቂነታቸውን ታምናለህ

    • @yhdmdslfsz5021
      @yhdmdslfsz5021 Месяц назад

      @@YoRaWede-v7e የቱ ነው ጥላቻ ጭለምተኛ ሁላ ምክርም ጥላቻ ላነገሩ ዶማ ራስ ከሆናቹ እንዴትም ብወራ አይገባቹም

    • @arsemagojjam9469
      @arsemagojjam9469 Месяц назад

      ​@@yhdmdslfsz5021 bemiljawa titebikewalech

  • @naodteklehaimanot6764
    @naodteklehaimanot6764 Месяц назад +19

    ኣኣይይይ ለካ በዚ ነው ሁላቸው ሚጠሉህ ኣያቅም ሚሉ 😅😅ኣሁን ገባኝ ምንም ሳናውቅ ቆፍረህ ቆፋፍረህ ግልጽ ኣርገህ ስለኣስተማርከን እግዚኣብሄር ይባርክልኝ ወንድማኣለም አረ ይሄ ጉዳይ ኣታስቆርጡት ባካቹ ብዙ እየተማርን ነው❤❤❤❤🎉🎉

  • @TigistmanTegboshi
    @TigistmanTegboshi Месяц назад +22

    የኔ መምህር አኬ ካንተ ያልተማርኩት ምን አለ የኔ ትሁት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @GonderTesema
    @GonderTesema Месяц назад +6

    አኬያችን ወንድም አለም የተዋህዶ አርበኛ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ይህ ትህትና፣ እውቀት፣ የማስተማር ብቃት ከድንግል ማርያም ልጅ ካልተሰጠ በቀር ከየት ይመጣል ክርስቶስ የሱ መሳሪያ እንድትሆን መርጦሀል ወንድሜ መታደል ነው በእውነት እድሜ አጤና ጋ ያድልልን የድንግል ማርያም ልጅ። 🙏

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Месяц назад +5

    ስለአንተ እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን ከዚህ በላይ ጸጋውን ያበዛልህ ዘንድም አብዝተን እንጸልያለን በጸሎት ከጎንህ ነን ወንድማችን👏

  • @yaredalex997
    @yaredalex997 Месяц назад +6

    አኬ ዘመን ሁላ ይባረክ ትህትና ከአክብትጋ የተሰጥህ ሰውነህ እንዳትቀይር አደራ በእናትነቴ እፀልያለሁ

  • @kidistkidane1100
    @kidistkidane1100 Месяц назад +8

    አኬ ወንድሜ የእናት ቤተክርስትያን የቁርጥ ቀን ልጅ በጣም የምወደውን መዝሙር ስለ ጋበዝከኝ በጣም አመሰግናለው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስትን ያውርስልን

  • @LidyaGelaye
    @LidyaGelaye Месяц назад +6

    ወ🎉ን🎉ድ🎉ሜ ስለሆንክ አምላኬ ይህን ቀን ስላሳየን አመሰግነዋለሁ ዘመንህ ይባረክ ረጅም እድሜ ጤናም ያድልህ የቤክ የስስት ልጅ ከከንቱ ውዳሴ ይጠብቅህ አሜን

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 Месяц назад +2

    የወንጌል አርበኞች ዘመናቹ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SosiMena
    @SosiMena Месяц назад +9

    አኬ መድሐኒያለም ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅህ ወንድማለም አሜን❤❤❤❤❤ በጣም እወድሀለሁ

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Месяц назад +5

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ አኬ ወንድሜ ተባረክ አገልግሎትህን ይባርክ

  • @SebeleKonjo
    @SebeleKonjo Месяц назад +14

    አንተንና ወንድሞችክን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @AyeleBeyene-x4r
    @AyeleBeyene-x4r 24 дня назад

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @TesfayeBelete-b9t
    @TesfayeBelete-b9t Месяц назад +3

    አኬ የአንተ ትምህርት ህይወቴን ለውጦታል በጣም አመሰግንሀለው ወንድሜ እግዚአብሄር ያክብርህ በዚሁ ቀጥልበት ገና የብዙ ሰው ህይወትን ትለውጣለህ

  • @ወገብርኤል-ከ3ወ
    @ወገብርኤል-ከ3ወ Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር 🙏✝️❤

  • @amanuealgirma4599
    @amanuealgirma4599 Месяц назад +3

    ልቤን በሀሴት ሞላከው በተለይ ስለ ስግደት ብዙዎቻችን ማወቅ ያለብንን አሳወከን እግዚአብሔር የአእውቀት ፀጋህን ያብዛልህ አኬ።

  • @ሀመልማልእያዩ
    @ሀመልማልእያዩ Месяц назад +4

    እመብርሀን ጠላ ከለላትሁነልህ ወድማአችን አኬ

  • @SimretKebede-o6o
    @SimretKebede-o6o 9 дней назад

    አኬ በውነት ለነሱ ተባለ እንጂ ጥቅሞ ለኛ ሆኖል ምኪንያቱም አንብበን እንደዚህ መረዳት ላይ አደርስም ነበር አሆን ግን ተመስገንወንድሞቻችን ብዙ እንድናቅ እና አንድንማር አርጋቻሁናል ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i Месяц назад +6

    አቤት እውቀት አቤት ትህትና ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ 🤲🎉❤🙏🙏🙏

  • @AddisCheru-tc9mm
    @AddisCheru-tc9mm Месяц назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር አክሊል

  • @chalema3123
    @chalema3123 Месяц назад

    እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያፅናህ። እግዚአብሔር ይመስገን በየጊዜው መምህራንን የሚያስነሳልን።

  • @TesfahunTadesse-nn1wp
    @TesfahunTadesse-nn1wp Месяц назад

    አይንህን በጨው ያጠብክ ማታውቀውን ነገር እየዘባረክ ብር ሸቅል

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Месяц назад +3

    በርቱልን ኦርቶዶክስዊን🙏🙏🙏🙏

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 Месяц назад +5

    እኬ ጀግናችን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ እሜን እሜን ❤️❤️❤️

  • @kebielikeni8393
    @kebielikeni8393 Месяц назад +7

    በእዉነት አንዲት ቅድስት ኩላዊት በሆነችዉ ቤተክርስቲያን ዉስጥ አካል በመሆኔ እግዚአብሔርን ሁሌ አመሰግለሁ🙏🙏🙏🙏 ጴንጤዎች ኑ ወደ በርሃኑ ተመላለሱ👈👈👈👈👈

  • @mercy9108
    @mercy9108 Месяц назад +10

    ሰይጣን ጉዱ ፈላ አዲስ ማሳሳቻ እኪፈጥር ድረስ ይሄ ተነቃበት እልልልል
    ወንድማችን ከክፉ ይጠብቅህ እናመሰግናለን !!!!

  • @AynadisChilot
    @AynadisChilot Месяц назад

    ተመሥገን ወንድሜን መከታተል ከጀመርኩ በሆላ ብዙ ለዉጥ በራሤ ላይ አግንቻለሁ ተመሥገን አንተን የሠጠን አምላክ ተመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yehsiebre-w5l
    @yehsiebre-w5l Месяц назад +5

    ለትኁታን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያፈሳል ለም ክርስቶስኮ በትህትና ሸማ ተጠቅልሎ ከትኁቷ ድንግል የተወለደው በርታ እመአምላክ ትሸፍንህ ❤

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Месяц назад +3

    አኬ ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ❤❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤

  • @AyaZegeye-es3dy
    @AyaZegeye-es3dy Месяц назад +1

    አኬዋ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ውድ መምህሬ❤❤❤❤

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Месяц назад +11

    በቃ ሴጣን ተነቃበት 😂አኬ እግዚአብሔር ያ አግልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን 🙏አሜንንን

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ Месяц назад +2

    ተባረክ ትለያለክ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌🙏🙏

  • @tensaetilahun9062
    @tensaetilahun9062 Месяц назад +2

    አኬ ወንድማችን የተዋሕዶእንቁ እግዚአብሔር ይባርክሕ እድሜ ከጤናጋ ይስጥሕ የድንግልማሪያም ልጅ!!!!! እንደኔግን ኢሔ መናፍቁ ሰውዬ በቶሎ ንስሐቢገባ ጥሩነው ምክንያቱም የስድብ ቃል ነው የተናገረው ሳይቀሰፍ በግዜ ቢነቃ ጥሩ ነው አምላክ ይርዳው

  • @hanikereta4855
    @hanikereta4855 Месяц назад

    Kale hiwot yasemaln Ake wendme bewnet yagelglot zemenhn Egziabher yabark tsegawn yabzalh

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Месяц назад +1

    አኬ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @TilahunTaye-f7o
    @TilahunTaye-f7o Месяц назад +2

    እናመሰግናለን ወንድሞች
    በርቱ

  • @SefenechSahele
    @SefenechSahele Месяц назад

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @ZinashNegash-h3o
    @ZinashNegash-h3o Месяц назад

    ፀጋና በረከቱን ያብዛልህ ❤❤❤❤

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q Месяц назад +5

    አኬ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ወድሜ❤❤❤❤❤

  • @kinfekebede-sd5tj
    @kinfekebede-sd5tj Месяц назад +7

    ፕሮቴስታንቶች ጻድቃንን ሁሉ ጠንቋዮች ከሚል ሀይማኖት ውጡ በጌታ😢አክሻ በርታልን

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Месяц назад +4

    ያዉ ጥንቁልና ብሎ ያስቀመመጠዉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትን ለመንቀፍ ብሎ መጽሐፉን ቅዱሱን ሳተዉ እኛ የጸጋ ስግደት ስለምንሰግድ ስግደት ለሚገባቸዉ።

  • @YshsSghs
    @YshsSghs Месяц назад +3

    ይፈጣሪ ዘላለም በቤቱ ያንርክ

  • @Kidane-vs5sv
    @Kidane-vs5sv Месяц назад

    አኬ. ቤትህ ፀገ ና በረከት ይግባ አሜን መኩሪያችን ነክ

  • @amsalezeleke7955
    @amsalezeleke7955 Месяц назад +5

    ወንድሞቼ እመ ብርሀን ጥላከለላ ትሁናቹ።

  • @Hiii-f7o
    @Hiii-f7o Месяц назад +2

    እኔን በቤቱ ሆኘ ምንም አላውቅም ነበር ሳልጠፋ ነው የደረሳችሁልኝ🙏🙏🙏

  • @MahletZenebe-r3b
    @MahletZenebe-r3b Месяц назад

    የኔ ምርጥ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @alemayehuasseged4461
    @alemayehuasseged4461 Месяц назад +1

    በምክንያት: ለዚህ በማጥፋት ላይ ላለ ትውልድ: በቤቱ እየኖር ለሌለን አንተና ወንድሞችህ መዳኛ ሆናችሁ የእግዚአብሔርን ታላቅነትና የቤተ ክርስቲያንን ጥልቅ ሚስጥራት በሚገባን ቋንቋ ገልጻችሁ የተቋጠረውን ፈታችሁ እንድንማር ስላረጋችሁን ዘመናችን ይባረክ:: እንደ ተራራው ከመግዘፍ እንደ ኰረብታው ዝቅ ብላችሁ ለብዝዎቻ መሻገሪ ትሆኑ ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ብርታትን ይስጣችሁ::

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Eeyusam
    @Eeyusam Месяц назад

    አኬ ስላዉኩህ በጣም በጣም ዴስብሎኛል ዉድድድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq9259 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን እልልልልልል

  • @ElisaFekadu-3743
    @ElisaFekadu-3743 Месяц назад

    እግዚኦ ለማያነብ ሸዉድ😢😢😢😢😢

  • @AynadisChilot
    @AynadisChilot Месяц назад

    ❤❤❤❤❤ተባረክልን አኬ

  • @abebechtilinti3908
    @abebechtilinti3908 Месяц назад +2

    አኬ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @BizualemAbye
    @BizualemAbye Месяц назад +4

    ዘንድሮ ፕሮቴስታን አውቶማቲክ ቦምብ ወረደበት እድሜ ለቲክቶክ ድሮም የቆመው ኦሮቶዶክስን በመሳደብ ነበር አሁን ግን ፍርክስክሱ ወጣ እኔ ለእናተ አፈርኩ

    • @AynadisChilot
      @AynadisChilot Месяц назад +1

      እንደዘንድርማ ተዋርደዉ አያዉቁም😂

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤ኦኬ ፈጣር ይጨምርልህ ከዝህም በላይ

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e Месяц назад +1

    አኬ ውዱ በረከታችን ስጦታችን የኔ መልካም😍😍😍😍😍

  • @eyu1251
    @eyu1251 Месяц назад +1

    እንወዳችኋለን ምርጦቻችን

  • @AiyneBakele
    @AiyneBakele Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ጥብብና ፀጋውን ያብዛልህ አኬዋ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @dereseashageria7157
    @dereseashageria7157 25 дней назад

    እግዚአብሔር ሁሌም ከአንት ጋር ይኹን::

  • @kinettibebu7076
    @kinettibebu7076 Месяц назад +1

    Thank u ake❤

  • @asdasdc2671
    @asdasdc2671 Месяц назад

    Egziabhar Yimesgen Amen Wendimachin benegerochi hulu egziabhar yiketelk🎉🎉

  • @Habab-q1z
    @Habab-q1z Месяц назад

    አኬችን ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @SolianaGebekedan
    @SolianaGebekedan Месяц назад

    Akiya❤❤❤❤

  • @wowlife-21
    @wowlife-21 Месяц назад

    You are blessed broye!!!

  • @abezashbahrain5553
    @abezashbahrain5553 Месяц назад

    Akewa tabark ❤❤❤❤

  • @arenateka5632
    @arenateka5632 Месяц назад

    Kale Hiwet yasemaln

  • @TigistLema-w7p
    @TigistLema-w7p Месяц назад

    Babetu yasnachu ortodox wadimoche❤❤❤❤❤ jo ye wad betu yamtak

  • @LOVe-b2d
    @LOVe-b2d Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አኬ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @makbeleselamawit5236
    @makbeleselamawit5236 Месяц назад

    ፈጣሪ በእሜና ጤና ይባርክ ወንድሜ

  • @BelayHune
    @BelayHune Месяц назад

    አኬ ቃለሒዎት ያሰማልን

  • @Kabaye-w1s
    @Kabaye-w1s Месяц назад

    ክርስቶስ በደሙ ይሸፍን ወንድሜ አክሊል😊😇

  • @BelayHune
    @BelayHune Месяц назад +2

    ሰው እንኳን ሰውን ሲሳደብ ወይም ሲራገም ልሳንህ ይዘጋ ይላሉ ልሳን ማለት ያንደበት ንግግር ወይም ቋንቋ ማለት ነው

  • @wowlife-21
    @wowlife-21 Месяц назад

    አኬ ስለ ልሳን ባወራ ቁጥር፤ ቻይኒዝ ብሎ ሊሞት ነው፤ ጌታ ሆይ እባክህን ለአኬ ቻይኒዝን ለስነው!🥰🤩🤩🥰

  • @TesfaneshBelachew
    @TesfaneshBelachew Месяц назад

    Ake zemeneh ulu yebarek

  • @BereketFentaw-d7g
    @BereketFentaw-d7g Месяц назад

    የወድሞቻችን ህብረት ግሩም ነው

  • @Afework-iv8op
    @Afework-iv8op Месяц назад

    ሥላሤ ይባርክህ

  • @genzebmangstu5934
    @genzebmangstu5934 Месяц назад

    Amen amen amen⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w Месяц назад

    አከ❤❤❤🎉

  • @MihretAmareMerry
    @MihretAmareMerry Месяц назад

    Fetari edmiena tena ysth

  • @TiToElashry-f1y
    @TiToElashry-f1y Месяц назад

    አኬቻን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeskeremShitaye-p8g
    @MeskeremShitaye-p8g Месяц назад

    Ake Eg/r Tsegawn Chemro,Chemro Yabezaleh Betam Bzu Ngr Eytemarenm+eyawken Nw Bertulen!!!

  • @NishaDerin
    @NishaDerin Месяц назад +1

    Ake our hero ❤❤

  • @ZinashTadese-w1p
    @ZinashTadese-w1p Месяц назад

    Ake geta yibark

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 Месяц назад

    አኬ እግዚአብሔር ይጠብክ

  • @TesfaMichael-o8s
    @TesfaMichael-o8s Месяц назад

    Proud of you bro.

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw Месяц назад

    EGZIABHER YIMESGEN akeee wendimachen ye alemu fetare SILASE zemenihen yibarkew akeee orotodox betechistiyan batinore EGZIABHEREN amilak yelesh ehone nebar EGZIABHER YIMESGEN

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Месяц назад

    ከአኬ ጀርባ ያለው ስዕል ግን ምንድን ነው ለማየት ሞክሬ ነበር ግን አይለይም ?

    • @abelmulugeta591
      @abelmulugeta591 Месяц назад +1

      12ቱ ሀዋርያት ናቸው ከሰው በስጦታ የተሰጠው ነው

  • @TigistWolde-s2n
    @TigistWolde-s2n Месяц назад +4

    የአኬን የቴሌግራም አካውንት ስሙን ብትነግሩኝ

    • @abywasg6813
      @abywasg6813 Месяц назад +2

      ሐዋሪያዊ መልሶች እንደ ቲክቶክ አካውንቱ

    • @TigistWolde-s2n
      @TigistWolde-s2n Месяц назад

      አመሰግናለሁ

    • @yehsiebre-w5l
      @yehsiebre-w5l Месяц назад

      ❤❤❤

  • @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 Месяц назад

    በአለም ተናጋሪ የሌለው ቋንቋ የለም

  • @HowitHaile
    @HowitHaile Месяц назад

    Iyayeki,,yematay,,fixirati,nachu

  • @glory3954
    @glory3954 Месяц назад +5

    አኬ ብቻውን ተቋም ነው

  • @eyobmekuria3322
    @eyobmekuria3322 Месяц назад

    ክክክክክክ እግዚአብሔርን እንደዚ አይነት ዘፈን ሰምቼ አውቃለው

  • @meseretabera6350
    @meseretabera6350 Месяц назад

    ይሄን የሰማ ፓስተር ወገቡን ይዞ ሲያሰግዳችው እንዳይውል ,ያው ነገሩን እንዲመቻቸው ሰለሚያንሻፍፉ,
    አስተውሉ ምዕመናን ! የኦርቶዶክስ አባቶች ጉልበታቸው ስር ሲወደቅ እነሱም ዝቅ ይላሉ ! በትኅትና!

  • @TesfaneshBelachew
    @TesfaneshBelachew Месяц назад

    Bebetu yathenahe