- Видео 23
- Просмотров 285 952
Wesagn Media - ወሳኝ ሚዲያ
США
Добавлен 14 окт 2023
ይህ ኢትዮጵያዊ የመዝናኛ እና ወሳኝ መረጃዎችን የምንዳስስበት ወሳኝ ሚዲያ የዩትዩብ ቻናል ነው።
አዳዲስ ወሳኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ዘወትር አርብ ከምሽቱ በ12፡00 ይጠብቁን ።
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
አዳዲስ ወሳኝ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ዘወትር አርብ ከምሽቱ በ12፡00 ይጠብቁን ።
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
ይታገድ ! | በስንቱ ድራማ ላይ የተነሳ የክስ እና የማስጠንቀቂያ ጋጋታ #besintu #ebs #ethiopianmovie #seifuonebs #video #በስንቱ
በስንቱ ሲትኮም ድራማ ላለፉት ሁለት አመታት በላይ በኢቢኤስ ቴሌቪሽን በመታየት በሁሉም የእድሜ ክልል ወስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድራማ ነው ። በስንቱ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው። ግን በዚህ ቪዲዮ በስንቱ ሲትኮም በዚህን ያህል እውቅና እና ተወዳጅነትን እንዴት ሊያገኝ ቻለ ? በማህበረሱ ዘንድ በድብቅ እያስተላለፈ እያስተማረ ያለው ፤ ከኮሚዲነቱ ጀርባ ያለው ሚስጥር ተዳሷል ፤ በሲትኮም ድራማው ላይ የተሳተፉ ባለሙያዎችም ሰፋ ያለ ማብራሪያም ተዳሷል ፤ እንድታዩት ወድ ቤተሰቦቻችንን እንጋብዛችኋለን ።
የእናንተንም በበስብቱ ድራማ ላይ ያላችሁን ምልከታ ሀሳብ መስጫ ላይ ይጋሩን መልካም ቆይታ።
Besintu Sitcom , It is a drama that has gained popularity among Ethiopians of all age groups as it has been shown on EBS television for more than two years. Different views on many sitcoms; It is a comedy that shows t...
የእናንተንም በበስብቱ ድራማ ላይ ያላችሁን ምልከታ ሀሳብ መስጫ ላይ ይጋሩን መልካም ቆይታ።
Besintu Sitcom , It is a drama that has gained popularity among Ethiopians of all age groups as it has been shown on EBS television for more than two years. Different views on many sitcoms; It is a comedy that shows t...
Просмотров: 3 215
Видео
ተጠንቀቁ ! ይሄን ቪዲዮ ሳታዩ ቢዝነስ እንዳትጀምሩ ! በ 3 ወር ብቻ ብሬን... #Business #finance #work #money #seifuonebs #ebs
Просмотров 24421 час назад
ዘወትር አርብ ማታ12፡00 ላይ በአዲስ ቪዲዮ ይጠብቁን። @wesagn media #subscribe # Wesagnmedia #abelbirhanu #amharicmovies2022 #amharictube #hamas #daily #news #Habesha #News #Seyfu On EBS #Mosad #Hisbulah #Israel #America #Ethiopia #Hamas #ToDay #EBS #Fana #ebc #ETV #ዜና #መረጅ #DW #CNN #Aljazeera #ART #ARMY #politics #social #egypt #ADISS ABEBA #china #southafrica #southkorea #pentagon #kGB #sia #AFIRCA #ROITERS #A...
ሰይፉ ፋንታሁንን እና ጋዜጠኛ መአዛ ብሩን ተቀይሜያቸዋለሁ #seifuonebs #ebs #meazabiru #ethiopia #shegerfm #video
Просмотров 41421 день назад
ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ እና ጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን በኢትዮጵያ የሚዲያ ስራ ታሪክ ስማቸው ከሚጠቀሱ አንጋፋ ጋዜጠኞች መካከል ናቸው ። በዚህ ቪዲዮ እኚህ አንጋፋ ኢትዮጵያዊ የሚዲያ ባለሙያዎች ለሀገራቸው እያገለገሉ ባሉበት ወቅት ማድረግ ከነበረባቸው ወሳይ እና መረሳት የሌለበት ዋና ተግባር ይዳሰሳል ። ምን ቢሆን ነው ? መልሱን ከቪዲዮ ያገኙት ዘንድ ጋብዘነዎታል። #subscribe @Wesagn_Media The official You tube Channel of Wesagn Media ruclips.net/channel/UCvBwEMsS6PcY4VbuyuAQH2Q #wesagnmedia #wesenachewanbessie #seifufantahun #seif...
የመጀመሪያው አይሮፕላን ጠላፊ | በአለማችን ከተከሰቱ የመጀመሪያው እና አስደናቂው ወንጀል! #airplane #story #money #2024 #video #usa
Просмотров 328Месяц назад
በአለማችን ላይ ብዙ አስደማሚ ስራን የሰሩ ደግሞም በስራቸው የሚታወቁ ደግሞ ስራቸው ሆነ ሰዎቹ ታሪክ የሚያስታውሳቸው ብዙ ሰዎች አሉ ። የዛሬው ባለታሪካችን ስራው በማስገረሙ በአለም የታሪክ መዝገብ ላይ የተመዘገበ ስራውም የሚታወቅ እና የሚነገር ነገር ግን ማንነቱ ለአንድ ሰው እንኳን በስራው የማይታወቅ የአለማችን አነጋጋሪው ሰው ነው። የማንነቱን ሙሉ ታሪክ በአማረ አቀራረብ በዚህ ቪዲዮ ያገኙታል። የእናንተንም ሃሳብ ኮሜንት ላይ አጋሩን። There are many people in our world who have done a lot of interesting work and who are known for their work and whose ...
አስገራሚ ድምፅ እያላቸው ዘፋኝ ያልሆኑ 8 ታዋቂ ኢትዮጵያዊ አርቲስቶች#entertainment #ethiopianmusic #movie #seifuonebs #video
Просмотров 17 тыс.Месяц назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ድምፃቸው የሚያምር ግን ዘፋኝም ሆነ ዘማሪ ሳይሆኑበት በሌላ የስራ ሙያ ውስጥ የሚገኙ በርካቶች ናቸው። ድምጻቸውን ያልተጠቀሙበት ሰዎች መካከል ብዙ ታዋቂ አርቲስቶች አሉ ። ታዲያ ከእነዚህ ታዋቂ አርቲስቶች መካከል 8 የማይታመን የድምፅ ችሎታ ያላቸው ሆነው አግኝተናቸዋል ፤ እነማን እንደሆኑ በቪዲዮ ይገኟቸዋል፣። እናንተም ቪዲዮውን ካያችሁት በኃላ የዘረዘርናቸው አርቲስቶቻችንን ትስማሙበታላችሁ ወይንስ ? የእናንተንም ሃሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩን። In Ethiopia, they have beautiful voices, but they are not singers or singers, but they are working in ...
በ 18 አመቱ ሰው መወሰን አለበት | እኔን ጠቅሞኛል #business #motivation #Trailer @Wesagn _Media
Просмотров 3492 месяца назад
#subscribe @Wesagn_Media #ethiopia #abelbirhanu #amharicmovies2022 #amharictube #hamas #daily #news #Habesha #News #Seyfu On EBS #Mosad #Hisbulah #Israel #America #Ethiopia #Hamas #ToDay #EBS #Fana #ebc #ETV #ዜና #መረጅ #DW #CNN #Aljazeera #ART #ARMY #politics #social #egypt #ADISS ABEBA #china #southafrica #southkorea #pentagon #kGB #sia #AFIRCA #ROITERS #ALAINE #ትረካ #ትንተና #ፖለቲካ # ዘገባ #ucrania #f...
እግሩን የመታችው ጥይት ለጭንቅላቱ የተተኮሰች መሆኑን ረስተው | ልጆቹን ማኖር ያቃተው የሀገር ባለውለታ | ትንሽ ወደግራ @Wesagn _Media
Просмотров 2472 месяца назад
ሀገራችን ብዙ ባለውለታዎች እና ዋጋ የከፈሉ ነገር ግን የተረሱ ብዙ ትላልቅ አባቶች ያሉባት ሀገር ናት። በዚህ ታሪክ የምናገኛቸው አባት በወጣትነት እድሚያቸው በወታደርነት ያገለገሉ እና በደረሳባቸው የጦር ሜዳ ጉዳት ወደ ቤተሰባቸው ተመልሰው የሚኖር ሲሆን ፤ ህይወትን ለማሸነፍ እና ቤተሰብ ለማስተዳደር የሚሄዱበትን ወጣውረድ የሚያስረዳን ቪዲዬ ነው ። ወድ ቤተሰቦች በዚህ ታሪክ የእኝህ ጎበዝ አባት ታሪክ ምን ያህል ለእኛ ቅርብ እንደሆነ ከቪዲዮ እንድታዩ ስንል ጋበዝናችሁ። Our country is a country that have many great fathers who have paid the price but are forgotten. ...
እኔን ብቻ ነው የሚመሳሰሉብኝ እናንተስ ? ሁለቱ አወዛጋቢ ተስፋዬዎች | አስደናቂ የህይወት መንገዶቻቸው እና አቋማቸው #tesfaye #journalist
Просмотров 3,4 тыс.2 месяца назад
አወዛጋቢዎቹ ሁለቱ ተስፋዬዎች ለመለየት በሚከብድ መመሳሰል የሚኖሩ የአንድ ዘመን ሰዎች ናቸው ። ሁለቱም የተለያየ የስራ ዘርፍ ቢኖራቸውም አብዛኛው ነገሮቻቸው ተመሳሳይ እና አወዛጋቢ ነው ። በዚህ ቪዲዮ የአንድነታቸው እና የልዩነታቸው ሚስጥር መልስ የሚሰጥ ማብራሪያ ያገኙበታል ። The controversial two Tesfaye's are contemporaries who live in indistinguishable similarities. Although both have different fields of work, most of their content is similar and controversial. In this video, you will find...
ብዙዎች መኖር እየፈለጉ ጥለውት የሚሄዱት ሃገር | ለምን? ሊያዳምጡት የሚገባ በጣም ቆንጆ ታሪክ #southafrica #lovestory #diaspora
Просмотров 4273 месяца назад
ደቡብ አፍሪካ በብዙ ኢትዮጵያውን ለመኖር ፣ሰርቶ ለመለወጥ እና ትዳር መስርቶ ለመኖር የሚመርጧት አፍሪካዊ ሃገር ነች። የዮናታን እና የኡካ ታሪክም በዚህ ምክንያት የተጀመረ ነው ፤ ኡካ በደቡብ አፍሪካ ከሚኖሩ ዙሉ ማህበረሰብ የተገኘች የጥቁር ቆንጆ ስትሆን ዮናታን ኑሮውን በደቡብ አፍሪካ ኑሮውን ያደረገ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነው ፤ ቅድስት የምትባል ሴት ልጅም አፍርተዋል። ነገር ግን ደቡብ አፍሪካ ቤተሰብ መስርተው እንኳን እየወደዱት ጥለውት የሚሄዱት ሃገር ነው ። ለምን? ይህ ስለደቡብ አፍሪካ የብዙዎችን ጥያቄ የሚመልስ ቪዲዮ ነው። መልካም ቆይታ። South Africa is an African country that many Ethio...
ፎቅ ካለው ይህ ስልክ ያለው ሁብታም ነው| በዚህ ስልክ ያልሳቀ ፡ ያላለቀሰ ፡ ያልጮኸ ሰው የለም ፤ ሊያዳምጡት የሚገባ በጣም ቆንጆ ትረካ #phone
Просмотров 2783 месяца назад
ሁላችንም ሰፈር አባዬ የምትባል የቤት ስልክ ያላት ሴት ነበረች ። ይህ የብዙዎቻችን ታሪክ ነው። የቤት ስልክ ወደ ኢትዮጵያ የገባ ወቅት በጥቂት ኢትዮጵያውን ዘንድ ብቻ የሚገኝ ነበር ፤ በሰፈር አንድ ስልክ ማግኘት በጣም ብርቅ ነበር ። የብዙዎቻችን የስልክ አድራሻ በሰፈር አንድ ባለችው ቤት ስልክ ነበር ። ሰውም ፈልጎን ሲደወልን በሩቁ ተጠርተን ወይንም ትንሽ ልጅ ተልኮብን ነበር ከቤታችን ሄደን የስልክ መልዕክታችንን የምንቀበለው ካልሆነም ደግሞ ስንጠራም በጊዜውም ከሌለን ሰአት ተቀጥሮልን '' በዚህ ሰአት ስልክ የሚፈልግህ አለ ተብለን እንጠብቅ ነበር ። በዚህ ቪዲዮ የአለማየሁ እና ቤተሰቡ ታሪክ ይቃኛል ፤ የእናንተንስ ታሪ...
አስፈሪው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የጦርነት ፍጥጫ| ያልተመጣጠነው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ወታደራዊ አቋም ሲገለጥ #ethiopia #somalia
Просмотров 6483 месяца назад
ሶማሊያ የጦርነት ነጋሪት የምትመታበት ሚስጥር | ያልተመጣጠነው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ወታደራዊ አቋም ሲገለጥ #bbc_news #israel #ethiopia #abelbirhanu #amharicmovies2022 #amharictube #hamas #daily #news #Habesha #News #Seyfu On EBS #Mosad #Hisbulah #Israel #America #Ethiopia #Hamas #ToDay #EBS #Fana #ebc #ETV #ዜና #መረጅ #DW #CNN #Aljazeera #ART #ARMY #politics #social #egypt #ADISS ABEBA #china #southafrica #southkorea #pentagon #kGB ...
🔴የፔርሙዙ ጣጣ - አዲስ አስቂኝ ኮሜዲ ፊልም | New Ethiopian film 2024 #ethiopia #comedy #movie #besintu_sitcom #ebs
Просмотров 5583 месяца назад
ወሳኝ ኮሜዲ ክፍል አንድ ፡ የፔርሙዙ ጣጣ እነሆ በወሳኝ ሚዲያ የሚቀርብ አዲስ ሳምንታዊ ኮሜዲ ፊልም #subscribe @Wesagn_Media #ethiopia #abelbirhanu #amharicmovies2022 #amharictube #hamas #daily #news #Habesha #News #Seyfu On EBS #Mosad #Hisbulah #Israel #America #Ethiopia #Hamas #today #EBS #Fana #ebc #ETV #ዜና #መረጅ #DW #CNN #Aljazeera #ART #ARMY #politics #social #egypt #ADISS ABEBA #china #southafrica #southkorea #asia #AFIRCA #...
🔴 ይቅርታ መጠየቅ እንደዚህ ከባድ ነው? | ለወዳጆቻችን ሳንደርስ ቢረፍድስ #ethiopia #buhe #habesha @eyohamedia @seifuonebs
Просмотров 3333 месяца назад
ሰው በህይወት ዘመኑ ሲኖር በተለያዩ የህይወት አጋጣሚዎች አብሮት በዙሪያው ከሚኖረው ሰው ጋር ከትንሽ መናደድ እስከ ህይወት መጥፋት በሚያደርስ ግጭት ውስጥ ይገባል ፡፡ ይህ ጠብ እድሜ እና ጾታ ሳይለኝ ይከሰታል ፡፡ የዚህ ሁሉ ግጭት መነሻ ደግሞ የተለያዩ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ ሆኖም ግን የመፍትሄ ሃሳቦች እና መንገዶች ሲፈለጉ ይስተዋላል፡፡ በዚህ ቪዲዮ ራሳችንን ጊዜው ሳይረፍድ ከመፍትሄ ፈላጊዎቹ ወይንስ የቀረበላቸውን መፍትሄ ከሚጠቀሙት ሰዎች መካከል እናገኘው ይሆን መልሱን በዚህ ቪዲዮ ያገኙታል መልካም ቆይታ እንዲሆን ጋብዘነዎታል ፡፡ When a person lives during his life, he enters into a co...
የ120 ሚሊዮን ህዝብ አቀንጭራዎች ስብስብ | ተረግመናል እንዴ ? #ethiopia #business #youtube #seifuonebs @Wesagn_Media
Просмотров 5764 месяца назад
በዚህ ቪዲዮ ኢትዮጵያ ላለፉት ብዙ አመታት በኢኮኖሚው ዘርፍ እንዳታድግ እና ዜጎቿ ከድህነት አረንቋ መላቀቅ እንዳይችሉ ስላደረጋቸው ዝርዝር ምክንያቶች እና ጥቂት የማይባሉ መፍትሄዎችን የሚጠቁም ፕሮግራም ሲሆን ሙሉ ቪዲዮውን እንዲያዩት እና የራስዎን እንቅስቃሴ ወይንም አስተዋጾ ለሀገርዎ እንድያደርጉ ይጋብዛል፡፡ In this video, it is a program that shows the detailed reasons why Ethiopia has not been able to grow in the economic sector and its citizens have not been able to get rid of poverty for the past many...
Ethiopia - የሞሳድ ተአምረኛው ተዋናይ ሰላይ | ህልም የሚመስለው አስደናቂ የስለላ ታሪክ #story #spy #intelligence @Wesagn_Media
Просмотров 9 тыс.4 месяца назад
Ethiopia - የሞሳድ ተአምረኛው ተዋናይ ሰላይ | ህልም የሚመስለው አስደናቂ የስለላ ታሪክ #story #spy #intelligence @Wesagn_Media
ያህያሲንዋር - እውነተኛ ታሪክ | በሚስጥራዊነቱ በጠላቶቹ የተመሰከረለት | ለ29 ዓመት የሞሳድ ራስ ምታት የሆነው ግለሰብ #yahyasinwar #israel
Просмотров 2,6 тыс.10 месяцев назад
ያህያሲንዋር - እውነተኛ ታሪክ | በሚስጥራዊነቱ በጠላቶቹ የተመሰከረለት | ለ29 ዓመት የሞሳድ ራስ ምታት የሆነው ግለሰብ #yahyasinwar #israel
ፊልም የሚመስለው እውነተኛ ታሪክ | እጅ በአፍ ላይ ያስጫነው አስደናቂ የስለላ ታሪክ | ብዙ ያልተነገረለት የ6ቱ ቀን ጦርነት ሚስጥር
Просмотров 3,4 тыс.10 месяцев назад
ፊልም የሚመስለው እውነተኛ ታሪክ | እጅ በአፍ ላይ ያስጫነው አስደናቂ የስለላ ታሪክ | ብዙ ያልተነገረለት የ6ቱ ቀን ጦርነት ሚስጥር
የሞሳድ የመጨረሻው ሚሽን | የ6 ሚሊዮን አይሁዳዊ ነፍስ ያጠፋውን ግለሰብ ለመያዝ የተደረገ ትንቅንቅ !!! | ሊያዳምጡት የሚገባ በጣም ቆንጆ ትረካ
Просмотров 79 тыс.11 месяцев назад
የሞሳድ የመጨረሻው ሚሽን | የ6 ሚሊዮን አይሁዳዊ ነፍስ ያጠፋውን ግለሰብ ለመያዝ የተደረገ ትንቅንቅ !!! | ሊያዳምጡት የሚገባ በጣም ቆንጆ ትረካ
እየላሱ መሞት | ድንገት ተከስታ እየጣፈጠች እድሜያችንን የምትቀረጥፈው ጠብታ ማር !!!
Просмотров 37311 месяцев назад
እየላሱ መሞት | ድንገት ተከስታ እየጣፈጠች እድሜያችንን የምትቀረጥፈው ጠብታ ማር !!!
ዊልቸር ላይ ተቀምጦ 40ሺህ ጦር የሚመራው | ባለ 9 ነብሱ ምትሃተኛው የጦር መሪ | ለ 29 ዓመት የሞሳድን መረብ የበጣጠሰው #world #news #viral
Просмотров 876Год назад
ዊልቸር ላይ ተቀምጦ 40ሺህ ጦር የሚመራው | ባለ 9 ነብሱ ምትሃተኛው የጦር መሪ | ለ 29 ዓመት የሞሳድን መረብ የበጣጠሰው #world #news #viral
ሞሳድ የሚመመካበት ተአምረኛው ሰላይ | ህልም የሚመስለው አስደናቂ የስለላ ታሪክ | የሰላዮች ቁንጮ | THE SPY #mosad #israel
Просмотров 159 тыс.Год назад
ሞሳድ የሚመመካበት ተአምረኛው ሰላይ | ህልም የሚመስለው አስደናቂ የስለላ ታሪክ | የሰላዮች ቁንጮ | THE SPY #mosad #israel
የእስራኤል ስጋት - አስደንጋጩ የሂዝቦላ አካሄድ | ሞሳድን ያስጨነቀ የአላማችን አስፈሪ ጦር #israel #spy #mosad
Просмотров 3,6 тыс.Год назад
የእስራኤል ስጋት - አስደንጋጩ የሂዝቦላ አካሄድ | ሞሳድን ያስጨነቀ የአላማችን አስፈሪ ጦር #israel #spy #mosad
❤❤❤❤ቅናት ልብሰ ለብሶ በአንተ አየሁት በስመአም ሰው
ያጠፋከውን ታውቃለክ የሚለው
ምን አቃጠልህ ምቀኛ
lol 😂 wendoche eko jeloche nachu atakeme ende
Ena men yetebes,mert aznagne sitcom new,ምነካክ እትኒ😃
አይተሽው እስተያየት ብትሰጪ አይሻልም????
አይተሽው አስተያየት ብትሰጪ አይሻልም???
I haven’t seen this drama 🤨
አስተያየታችንን ለመገምገም እንድታዩው ተጋብዘሻል ❤🎉
" በስንቱ ድራማ እውነታ ነው "
በስንቱ የኢትዮጵያ ባሎችን የባልነት ወግ ያረከሰ የሸረሸረ ሴቶችን ባል ያደረገ እንደፈለጉ የሚያሾሯቸው እኔ ደራሲው የባህል ወረራ እያካሄደ ነው እኔ እንደጀመረ ነበር አይቸ የተቃወምኩት
ምቀኛ ሁሉ ለምን ህዝቡ ተዝናና ወይንም ተዋናዮቹ ለም ተወዳአጅ ሆኑ ነው የራአስህን ስራአ ስራአ ነገር አትሰንጥቁ ኤጭ
ደግሞ በዚህ መጣችሁ ወይ አትሠሩ ሰው ሲሰራ ደሞ አቃቂር ማውጣት ድንጋይ ራሶች
እውነት ሊሆን እንዳይሆን ?
የገረመኝ እይታ ነው !!!
ምቀኛ ከፈለክ አንተ አትይ! የምን ደቦ መጥራትነዉ።
😂actually its scientific truth and natural truth
Thank you my sis
ante demobezi metachu ere gud bebesintuma atmta
Eshi beman yemeta?😊
ውሃ እያሳሳቀ ነው የሚወስደው ፤ የቤቱ አባውራ ንቁ ካልሆነ ቤቱ በሙሉ ያለቅሳል እንጂ እንደምናየው አያዝናናም ። ሴቶች ብልህ እና ልባም ናችሁ አባውራችሁ ሲሰደብ እናንተም ናችሁ የምትሰደቡት ዝም አትበሉ ፤ ሴቶች ንቁ ።
በትክክል!
እኛ በጣም ነዉ የሚያዝናናን እና ምን ይጠበስ ሴት የበላይ ሆነች ተብላችሁ አትጫጩ
እውነት ነው ሰው ሲወድቅ ያስቃል ፤ ራስ ሲወደቅ ነው የሚለቀሰው ።
አሑን ተችተህ ልብሕ ውልቅ ብሎል ፈለው ለማግኘት ወይ ቅናት
አንዱ አንተ ነህ
ይህ ሰው ንቁ ነው ፤ ባይሆን የአንቺን ሰው ታዘብነው።
Tru eyeta naw👏👏👏👏
ሁሌም ልክ እንዳልነበር አስባለሁ ደራሲው ምን ለማስተማር እንደፈለገ አይገባኝም መታየት የሌለበት ድራማ ነው!
ምድረ ሌባ በራሱ ጭንቅላት የማይመራ ጎቴቴ ሁላ አንዱ ጠማማ ጭንቅላት ሲጎትትህ እንደ ሬሳትጎታላችሁ የት ነበራችሁ እስከ ዛሬ ሬንጅ ራስ ሁላ::
ፓፓፓ እውቀት ተነሳ በበስንቱ ድራማ አስተያየት ለምን እናንተ አትደርሱትም ነበር?አንተ ዳቆን ተባይ መጀመሪያ መፅሀፍ ቅዱስ በደንብ አንብበህ ሰዎች አታስተምርም የማይመለከትህ ቦታ ከምትዘባርቅ ምን ታደርግ አሁን ፋሽኑ አዲስ አጀንዳ በመቀባጠር መርከስ አይደል?በእውነት ቁምህ የሞትክ ነኸ::ድርሻህን መወጣት በመፅሀፍ ቅዱስ ሲያቅጥህ ምንም ሊባል የማይችል ነገር ውስጥ ገብተህ ትዘባርቃለህ ልንገር ሙያው በጣም ብዙ ብዙ ገፀ ባህርይ የያዙ ድራማዎች ይሠራሉ ተማር መጀመሪያ አንተ ዳቆን ሳትሆን (ድራጎን ነኸ)ይሆልህ ከከዚህ በፊት ክርክር የነበረውን ነገር እንደ ምሳሌ ልጥቀስልህ ቤቶች ድራማ ላይ የእከ ገፀ ባህርይ የሚጫወተው የጥበቃውን ዘርፍ ነው ታዲያ አንዱ ምን አለ መሠለህ አማራን ለማሳነስ ጥብቃ ሠጧቸው ብሎ አለ ታዲያ እውነት ይመስልሀል ?እንዳተ አይነት ግራ የገባው የውሸት ነዋሪ እንደዚህ ይዘባርቃል በየመስሪያ ቤቱ ጥብቃ መን እንደሚሠሳ በተግባር እይ መን እንሆነ ታረጋግጣለህ( ግን መልካም የስራ ተግባር ነው)አርፋችሁ ብትቀመጡ መልካምን ብዙ አገራችን መሠራት ያለበት ነገር አለ አንተም አጥብቀህ ፀልይ ስልጠነ ድቁና ይመለስልሀል ok.
ይህን ሀሳብ ደፍረህ በማንሳትህ በቅድሚያ አመሰግናለሁ። መምህር ደረጄ ዘወይንዬ ገና ከጅምሩ ሲትኮሙ መልእክቱ አደገኛ አካሄድ እንዳለዉ ሰዉ ሊቃወም እንደሚገባ ተናግሮ ነበረ። ወንድን ያገለለ ዓለምን በሴቶች ብቻ የመምራትና ሁሉን አዋቂ አድራጊ ሴት ብቻ እንደሆነች የማሳየትና የማሳመን(በቀልድ መልክ) እየተሰራ ያለ የክፉ ሰዎች ሴራ ነዉ የሚሰሩልንን ነገር ስላሳቀን አልያም ስላስለቀሰን ብቻ አጨብጭበን ከመመልከት ይልቅ ምን ሊነግሩንና ሊዘሩብን እንደሆነ ማጤን ይገባናል። ሴት ያለ ወንድ ወንድ ያለ ሴት ዓለም ልትኖር አትችልም። የነጮችን አደገኛ ትዉልድ አጥፊ መንገድ ደራሲዎቻችንም አዘጋጆቻችንም ሆናችሁ ተዋናዮች ባታሰርፁ ልመናዬ ነዉ። ስንት እልፍ ጀግና ወንድ አባት ወንድም ልጅ በበዛባት ዓለም የወንድን ስብዕና በዚህ ልክ ለዘብተኛ ማድረግ ተልዕኮ እንዳለዉ አያጠራጥርም። እኔ ሴት ነኝ ከአባቴም ከእናቴም የወሰድኩት ብርታትም ድክመትም ይኖረኛል ስለዚህ ሁለቱም የየራሳቸዉ ጥንካሬም ድካምም አላቸዉ እንጅ ድካም(በነገሮች አለመፍጠን) የአባት ብቻ አይደለም!!! ሆነ ተብሎ በጀት ተመድቦለት አባትነትን ወንድምነትንና በአጠቃላይ ወንድነት ላይ ያተኮረ አደገኛ ሴራ በመጨረሻም ወደ ገሞራዉያን ጎዳና የሚያደርስ ነዉ። አትዩት ተቃወሙ እኔ ከጅምሩ ቢበዛ ከ2ሲን በላይ አላየሁም አላየዉምም ሰዎችም ሲያነሱብኝ ይህን እይታዬን አሳያለሁ አለቀ!
እኮ እኔም እኮ ይገርመኝ ነበር! ቀለል ተደርጎ በሚያዝናና ሁኔታ የተሰራ ምርጥ እይታ ❤❤❤
እናመሰግናለን
ወይ በስንቱ.... አሁን አደል እንዴ. ያስተወላኩት... ምን ታስቦ ነው ግን ወንዶቹን መቀለጃ ያደረጓቸው?🙄
🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
Wow amezing POV 😅😅😅😅
Thanks 😅
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤ምርጥ እይታ ከምርጥ አቀራረብ ጋር. ወሳኞች ይመቻቹ ❤❤❤❤
Owww ygermal wesagnoch 👏👏👏
በዚህ መንገድ አይቼው አላውቅም።🎉🎉🎉 ጥሩ አመለካከት ነው ወሳኞች በርቱልን።❤❤❤❤❤
ጥሩ እይታ ነው ወሳኞች❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
ግሩም ምክር ነው አመሰግናለሁ::
🎉🎉🎉ግሩም አስተማሪ ሐሳብ🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ ግርምዬ
Goof view keep going.
Thank you, I will
Ewnet new wendmi
አመሰግናለሁ
👍👍❤❤
ሁላችንም ያልገባን ግን ገብቶን ልንኖረው የሚገባ እውነት ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ❤
አመሰግናለሁ 🎉
100ሺ ግዜ ሰብስክራይብ ይገባዋል እናመሰግናለን ተምረንበታል ወሲ
ጥንቅቅ ብሎ ታስቦበት የተደከመበት ስራ እንደሆነ ያስታውቃል። ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በርታ ወንድሜ 🔥
አመሰግናለሁ ወዳጅ
Owwwww konjo hasab
❤❤❤
wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww so best content good idea good luck
Thank you so much
❤❤❤🎉🎉🎉 Great ideas 🎉🎉🎉❤❤❤
Glad you like them!
❤❤❤ የሚገርም ሀሳብ ❤❤❤
እውነትም ይሄን ቪዲዮ ያላየ "እንኳን የግል ቢዝነስ የግል ጠብ እንዳትጀምሩ"
❤❤❤❤
❤❤❤
መፀሀፍ ቅዱስም እንዲ ይላል ( በሰዉ የሚመካ) እርጉም ይሁን ይላል::
አመሰግናለሁ ወዳጅ
እውነትም ቢዝነስ ለመጀመር ያሰባችሁ ሰዎች እንዳትሸወዱ።
አሪፍ እይታ ነዉ
Thank you so much
በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው በተለይ የሀገር ባለውለታን የማመስገን እጥረት ባለበት በዚህ ግዜ እንዲ ያሉ ስራዎች ሊበዙ ይገባል ። ወሳኝ ሚዲያን በቅርቡ በቴሌቭዥን መስኮት እንደማገኘው ተስፋ አለኝ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን