እኔን ብቻ ነው የሚመሳሰሉብኝ እናንተስ ? ሁለቱ አወዛጋቢ ተስፋዬዎች | አስደናቂ የህይወት መንገዶቻቸው እና አቋማቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 44

  • @esatusepictures-828
    @esatusepictures-828 2 месяца назад +3

    🙏🙏🙏 በጣም በጣም የሚገርም ንጥጥር ከሚደነቅ አቀራረብ ጋር በእውነት ወሳኞች ይመቻችው 1, ካሜራማኑ ይመችህ ቆንጆ ፒክቸር ኢዲተሮቹ ደሞ በጣም በጣም አሪፍ መልክ ያለው ነው በእርግጥ የዳይሬክተሩ እጅ አለበት ቤሆንም ግን ግዴታችሁን ተወጥታችኋል ሰቅላቹ ነው የሰራችሁት ይመቻቹ ለባለሞያዎች ታላቅ ክብር አለኝ በርቱልን 🙏🙏🙏 ሌላው ደሞ እንደዚ አይነት ቆንጆ ፕሮግራም ሰርታቹ ባያጥር እንዴት ቆንጆ ነበር ሳቢ ነው ይይዛል ለቻናሉም በማሰብ ቢረዝም ከሚሉት መካከል ነኝ ምክኒያቱም እይታውም አቀራረቡም አሪፍ ስለሆነ አይን አያስነቅልም እስከመጨረሻው ድረስ ይታይ ነበር ከናተ ባለሞያወች ባላቅም ። እና እኔ ደግሜ ቪዲዮውን ልይ 👈👈👈 እናተ ደሞ እንደዚ ያሉ ቆንጆ ቆንጆ ስራዎችን አምርቱልን ።

    • @Wesagn_Media
      @Wesagn_Media  2 месяца назад

      በጣም በጥም እናመሰግናለን! ክብረት ይስጥልን!

  • @SenaitAlemayehu523
    @SenaitAlemayehu523 2 месяца назад +1

    ወሰንዬ እኔስ በጣም በጣም የገረመኝ የአንተ አቀራረብ የአንተ ዝግጅትህ እውቀትህ ብቻ ካሰብኩህም ከማውቅህም በላይ ነህ ምስጋና ይገባሀል በጣም በርታልን ውብ ድንቅ የሆነ ዘና ያለ አቀራረብ ነው አመሰግንሀለሁ

    • @Wesagn_Media
      @Wesagn_Media  2 месяца назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @MekdelawitYilmaBeyene
    @MekdelawitYilmaBeyene 2 месяца назад +5

    አሪፍ ገለፃ ነዉ

    • @Wesagn_Media
      @Wesagn_Media  2 месяца назад

      ❤ እናመሰግናለን ❤

  • @selamyilma9331
    @selamyilma9331 2 месяца назад +6

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebebushanbessie1084
    @kebebushanbessie1084 2 месяца назад +6

    እውነት ነው ይመሳሰላሉ አገላለፁም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @girmadereje4183
    @girmadereje4183 2 месяца назад +4

    Woow,Thanks እነንም እኮ ግራ ገብቶኝ ነበሬ አልሞተም እንዴ እያልኩኝ ነበረ

  • @ቡቹመልቲሚዲያ
    @ቡቹመልቲሚዲያ 2 месяца назад +8

    የሚገርም መመሳሰል! ❤❤❤❤❤ የሚደንቅኝ ተስፋዬ ገ/አብ ይቅርታ ሳይጠይቅ ወደማይቀረው አልፏል። ይሄኛው ተሰፍዬ ስመንጉስ ደሞ ወዲ ገ/አብን ለምተካት እና ለአደገኛ ስህተት እየተጋለጠ ነው!😊😊😊

  • @AbelTubeEthiopia
    @AbelTubeEthiopia 2 месяца назад +2

    አንተም ይመቸህ ወሲዬ ዋውውውውውው

  • @MOneProduction-m8m
    @MOneProduction-m8m 2 месяца назад +4

    ወስ ጥልቅ እይታና ንፅፅር መመሳሳልና ውስጣዊ መለያየታቸውን ያሳየ በርታ ወንድሜ

  • @eldanaalemu-gr6de
    @eldanaalemu-gr6de 2 месяца назад +3

    Good expression ❤

  • @welelafilmproduction
    @welelafilmproduction 2 месяца назад +5

    ይሚገርም ንፅፅር ከሚያስደንቅ አቀራረብ ጋር❤❤❤😂😂😂❤❤❤

  • @-deacongirma0712
    @-deacongirma0712 2 месяца назад +2

    በዚህና ከዚህም የበለጠ በሌላም እንደምታስገርሙን እርግጠኞች ነን ትችላላችሁ ወጣ ያለና ያልተለመደ አሰራር ነው በርቱልን

  • @wesenachewanbessie
    @wesenachewanbessie 2 месяца назад +7

    የሚደንቅ እይታ ❤❤❤❤ ደሞኮ እኔም ይመሳሰሉብኛል😂😂😂

  • @girumasfawkusiofficial6014
    @girumasfawkusiofficial6014 2 месяца назад +1

    ተስፋዬ ገብረ አብ🙏🙏🙏🙏

  • @dawigetuz7616
    @dawigetuz7616 2 месяца назад +5

    😮

  • @tamratemengstu
    @tamratemengstu 2 месяца назад +3

    ምን አይነት ገለፃ ነው ወሰንዬ እኔ ብቻ ስኮመኩም የነበርኩትን ዓለም ሊያወቀው ስለሚገባ እና ስለተለቀቀ ደስ ብሎኛል rise ap bro

    • @Wesagn_Media
      @Wesagn_Media  2 месяца назад

      ❤❤❤ አመሰግናለሁ ወዳጄ ❤❤❤

  • @olinol
    @olinol 2 месяца назад +7

    ኧረ አንተ ብቻ አይደለህም እኔም ተመሳስሎብኛል።
    በትክክል ሁለቱም በጣም ነው የሚመሳሰሉት።
    ወሳኞች እንዲህ ያሉ ፕሮግራሞችን ልቀቁልን።
    በርቱ።

  • @ChiretFilm
    @ChiretFilm 2 месяца назад +5

    አንድ አይነቶች አይደሉ እንዴ ? እኔ ብዙ ጊዜ ይምታቱብኛል! ገራሚ እይታ እና አቀራረብ ነው! ወሳኞች ይመቻቹ ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉

  • @minalushretaentertainment3629
    @minalushretaentertainment3629 2 месяца назад +2

    👌👌👌👏👏👏

  • @ChainaKing-k6y
    @ChainaKing-k6y 2 месяца назад +2

    Betam new yemnmesegnew tilke twesta new yesethen enamesegnalen

  • @FitsumWondwossen
    @FitsumWondwossen 2 месяца назад +1

    የሚገርም እይታ ነው ወንድሜ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @Wesagn_Media
      @Wesagn_Media  2 месяца назад

      አመሰግናለሁ ወዳጄ

  • @esayasmezgebubelay2712
    @esayasmezgebubelay2712 2 месяца назад +4

    እንዴ መመሳሰል እረ ወገን የኔንም ፈልጉልኝ እንጂ😅😅

  • @solomonendale9843
    @solomonendale9843 2 месяца назад +2

    Gerum geletsa new 👌
    berta bezu entebkalen

  • @wubshetworku364
    @wubshetworku364 2 месяца назад +5

    ሰው እንዴት በስምም በመልክም ሊመሳሰል ይችላል...? የሚደንቅ ነው።

  • @adissqenmotivation-1202
    @adissqenmotivation-1202 2 месяца назад +3

    ወይ መመሳል .......

  • @HaweHawe-p2d
    @HaweHawe-p2d 2 месяца назад +5

    Comment

  • @NetsanetFisehe
    @NetsanetFisehe 2 месяца назад +1

    Betam gerami ewenta

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 2 месяца назад +1

    በጣም ነው የሚመሣሠሉት!
    ደራሢው ሞቷል አልተባለም!
    ይሄኛው ተሥፋዬ ከየት መጣ?
    ምን ፍጡር ናቸው?

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 2 месяца назад +3

    የሚገርም ተመልካች ነህ?

  • @GanetGemal
    @GanetGemal 2 месяца назад +4

    Good vision 😂

  • @meronlissanu144
    @meronlissanu144 2 месяца назад +1

    Wey memesasel ygrmal