Ethiopia - አደገኛው የትግራይ እና የአማራ ውጥረት፣ ‹‹ኢትዮጵያ ትከፍላለች›› ግብጽ፣ ከፒያሳ የተነሱት 11 ሺ ሰዎች፣ አየር መንገዱ ሃሰት ነው አለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 108

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 6 месяцев назад +14

    በእውነት ህወሃት በአሁኑ ሰአት አብይ በፋኖ ኋይል ውጥረት ላይ እያለ አማራ ላይ ጦርነት ከከፈተ ትልቅ ታሪካዊ ስህተት ነው። አማራን የሚከፈለውን መስዋዕትነት ይጨምረው ይሆናል እንጂ ውጤቱን የሚቀይረው አይመስለኝም። ስርዓቱን አስወግደው እራሳቸው ያለአማላጅ ቢደራደሩ ለሁለቱም የሚጠቅም ይመስለኛል።

    • @mohammedreshid2472
      @mohammedreshid2472 6 месяцев назад

      Back to your regional states

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 6 месяцев назад

      በፊት ከመከላከያ ከሁሉም ልዩሀይሎች ሆናችሁ ከእኛ ጋር ስትዋጉስ ስህተት አልነበረም ማለት ነው ሌላው ትግራይ የራስዋ መሬት እንጂ የሌላ አትፈልግም ራያ ወልቃይት የትግራይ ነው

    • @ElsaaGetee-zk7vj
      @ElsaaGetee-zk7vj 6 месяцев назад +1

      ​@@wediweyinkingኢትዮጲያን አይደለም ትግራይን የምታውቀው አልመሠለኝም በመልካም በፍፁም ልብህ ብትነሳ ሙሉ ኢትዮጲያ ሀገርህ ሀገራችን ናት ከወያኔ ህዋሃት አንስቶ እስካሁን ያሉት ባለስልጣናት ስልጣንን መከታ አድርገው በልተው አይደለም በልታ የምትጨርሳቸውን መሬት የኔ የኔ እያሉ ሲሉ የቀድሞዎቹ አብዛኛዎቹ አልፈዋል ታዲያ በልተው ሳይሆን በልታ ጨረሰቻቸው የአሁኑም ባለስልጣናት እንዲሁ ነው የሚሆኑት ስለዚህ የኃይለስላሴ የኮረኔል መንግስቱ ዘመን የወታደር ልጅ ነኝ ከውጭው ወራሪ ጋር ሲታገሉ የነበረውን ታሪክ ሲጨዋወቱ ሰለሀገር እሰማ ነበር እርግጥ ወልቃይቶች ኃይለኞች ናቸው እንጂ የቤጌምድር ማለት የጎንደር ሰዎች ናቸው እራያም ወሎ ነው አብሮ በፍቅር እንደመኖር የኔ የኔ ማለት ምን አመጣው ዓዳም እና ሄዋን ሲፈጠሩ ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉዋት ከዚህ ዛፍ እንዳትበሉ እንጂ በምድር ተጣሉ ብልዋል እንዴ ኧረ እናስተውል ባለማስተዋል የተሠራው ስራ ነው እንዲህ ጥላቻ የዘራው እናስተውል ወልቃይት ራያ አማራዎች ናቸው አ/አ የብሔር ብሔረሰቦች መቀመጫ መዲና ናት ስለሁሉም አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን ፡፡

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 6 месяцев назад

      @@ElsaaGetee-zk7vj ምነው ብራዘር መልኣክ መስለህ ሰላም ሰብከህ በመጨረሻ ሸይጣን መስለህ ደሞ ነገሩ ታበላሽዋለህ ሰላም ያልከው እድገት ያልከው ጥሩ ቢሆንም ራያ እና ወልቃይት የኣማራ ነው ማለት ምን አመጣው ድሮ በሃይለስላሴ ግዜ ራያ ሆነ ወልቃይት የትግራይ ነበረ ግን ራያ ወደ ወሎ ወልቃይት ወደ ጎንደር ዳሉል በኣፋር ስር እንዲሆን አደረገ ለዛ ነው ራያዎች ኣባቶቻችን መሬታችን አንሰጥም በማለት ወያነ ብለው በ1943 የመሰረቱት እኛ የምንፈልገው በ1870 የነበረቺው ግዛታችን መሬታችን ነው የምንፈልገው ሌላው አንተ ወይ ሰላም ሰባኺ ሁን ወይ ደሞ ፖለቲከኛ ሁን ምንድነው ስላም እያልክ ራያ ወልቃይት ትላለ እንዴ እና አሁንም ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች ትግራይ ሆነ ኣማራ ሁሉም ሰላም ይሆናል ግን እኛ ግዛታችን አሳልፈን አንሰጥም ሌላው ወልቃይት የ70 ወልቆቶት የትግራይ እንጂ የኣማራ አደለም

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 6 месяцев назад +3

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @AhmedAhmedseid-g7u
    @AhmedAhmedseid-g7u 6 месяцев назад +16

    ድባቅ ይመታሉ ከፈለጉ በፋኖ ብሞት
    አማራን የነካ የለውም በረካ

  • @hdjhdk
    @hdjhdk 6 месяцев назад +7

    ትግላችን ይቀጥላል ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ።ጦርነቱን እደሁ ለምደነዋል።

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 6 месяцев назад +16

    ዉነት መልሰዉ ወደክልላችን የሚመጣ ተጋሩ ካለ ዉነትም ልብየላቸዉም

  • @saradessalegn9308
    @saradessalegn9308 6 месяцев назад +3

    ድል ለፋኖ

  • @dawita.225
    @dawita.225 6 месяцев назад +11

    ይሄ ሚዲያ የ ብልጽግና ልሳን ነው። ሰሜን አንድ ነው አይከፋፈልም።

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 6 месяцев назад +2

      ስሜን አንድ አይደለንም ትግሬ የአማራ ጠላት ነው

    • @tilahungetanehe8666
      @tilahungetanehe8666 6 месяцев назад

      ​@@teninetwuletaw7228ተበዳ

    • @GashoSaeda
      @GashoSaeda 6 месяцев назад +1

      በጣም ቁጥር 2,ኢቲቪ

  • @biniamassefa1550
    @biniamassefa1550 6 месяцев назад +6

    የአማራ ህዝብ ትግል ከብልፅግና ጋር ብቻ ነው መሆን ያለበት ሴራ ይመስለኛል!!

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p 6 месяцев назад +1

    እኩል ዘግቡ

    • @ጋዛአልቃሳም
      @ጋዛአልቃሳም 6 месяцев назад

      💌✍️✅ የሰው ሞራል የያዘሰው ነውእኮ ብሮ እኩል ሊዘግብ የሚችለው ይሀን ተወው

  • @BereketBeky-wi8hn
    @BereketBeky-wi8hn 6 месяцев назад

    ኢትዮጵያየ አሁንስ ካፋኝ 😔😔😔አምላኬ ሆይ ፍቅር ስጠን 🙏🙏🙏🙏

  • @yayaahmed9050
    @yayaahmed9050 6 месяцев назад +5

    ያን ጊዜ ወልቃይትም የአማራ ነበረች ሰሜን ትግራይም የሚባል አይሰማም ነበር !!

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 6 месяцев назад

      ወልቃይት ራያ የትግራይ ነበረ እና ሃይለስላሴ ወደ ጎንደር ራያ ወደ ወሎ ዳሉል ወደ ኣፋር አድርገዋል ሃይለስላሴ

  • @AzaAbdosh-wo6yz
    @AzaAbdosh-wo6yz 6 месяцев назад +3

    ስራ መጣልሀ

  • @Hiwot-c2k
    @Hiwot-c2k 6 месяцев назад +3

    We have no lights 😢

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 6 месяцев назад

    King Abiy Ahmed gets stronger every day 😮

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc 6 месяцев назад

    ይሄጭራቅ፣መግሥትካሎረደ፣ጥሩመሥማትየለምያረብ፣በቃበለንሁሌጦርነት

  • @smithbdr2526
    @smithbdr2526 6 месяцев назад +3

    ድንቄም አብን😂።አማራን ዛሬ ማንም በቃላት አይሸነግለውም።አማራ ፋኖ ላይመለስ ተነስቷል።እንኳን በለጠ ሞላ(የአብይ ኮንዶም) ማንም አይሸውደውም።ድል ለፋኖ

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 6 месяцев назад +1

    አብን አማራ ስንት ህዝብ መስዋት ከፍሎ እንዳላቆቆመው ውስጡ ድቃላ ሰብስቦ የአማራን ህዝብ ክዶል እስከዛሬ የት ነበርክ ከዚህ በሆላ ፋኖ የህዝብ መክታ

  • @KalKal-g8s
    @KalKal-g8s 6 месяцев назад +2

    የዜ ሰውየ ዜና ሴሆን ደስይለኛል ደምፁ እርጋታው የመቼህ ፈታ በሉ

  • @adonay9339
    @adonay9339 6 месяцев назад +2

    ትግራውያን አማራውያን, ከጠፋን አብረን ነው እምንጠፋው, እባካችሁ ሰከን በሉ። ወልቃይትን ለወልቃይቶች እንስጥ። ጋላ ከሚገዛን ትግሬ ወይም አማራ ይውሰደው።
    I say it!!!!!

    • @be-liever
      @be-liever 6 месяцев назад

      😂😂😂😂 ጋላ ለዘላለሙ ንጉስ ነው ። እናተ ስትባሉ ጋላ እያየለ ይሄዳል ከናነተ የሚጠበቀው መቆራቆዙን እነድትቀጥሉ ነው ። ወልቃይት ራያ የትግራዋይ ነው 😂😂😂😂😂

    • @سعادهمحمد-ز4و
      @سعادهمحمد-ز4و 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጋላእናአጋሜሰከንበሉ😂😂😂😂😂😂😂😂አማራጥላቱለይቶያቃል

  • @Befikiru368
    @Befikiru368 6 месяцев назад +4

    አብን እኮ ብን ብሎ ከጠፋ ቆየ

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 6 месяцев назад +2

    ደላላው የምን አደገኛ ነው የምትቀባጅረው የአማራ ህዝብ ሰባ ሚሊየን እንደሆነና ለሁሉም እንደሚበቃ እስከ መቼ አይገባህም ከሰው ቤት እየቀላወጥክ ስላደግህ ነገር አይገባህም ፡፡ አሁን አማራው እንደ እስከ ዛሬው ማንም በእብሪት እየተነሳ ጥቃትያደርስብኛል ብሎ አይፈራም ፡፡ እሱም የደፈሩትን ሀይሎች የማያዳግም ቅጣት የሚሰጥበትን አፀፋዊ መልስ ነው የሚያስበው፡፡ ስለዚህ ማንም ጥቃት እንዳይደርስበት የፈለገ ሁሉ አማራን መድፈር ማቆም አለበት ይሄ ነውመልእክቱ፡፡፡

  • @tesematef502
    @tesematef502 6 месяцев назад

    What makes you proud Mr.

  • @Yosefmulugeta-dm1eu
    @Yosefmulugeta-dm1eu 6 месяцев назад +1

    Selam woganoche❤

  • @AhmedMama-j8j
    @AhmedMama-j8j 6 месяцев назад

    ምን ይሻላ

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 6 месяцев назад

    Should be neutral national defense force

  • @YoniseAdebo
    @YoniseAdebo 6 месяцев назад

    Muziqi

  • @WsWs-v5p
    @WsWs-v5p 6 месяцев назад

    አይሠማም

    • @AlemGedefa-cm4wk
      @AlemGedefa-cm4wk 6 месяцев назад +1

      ወጣችሁ እንደገና ግቡ

    • @WsWs-v5p
      @WsWs-v5p 6 месяцев назад

      ሽኩረን

  • @abebechashenafi6896
    @abebechashenafi6896 6 месяцев назад +1

    Keep on setting one agenda after another.

  • @nigusambaw6737
    @nigusambaw6737 6 месяцев назад +1

    RAYA MALET EKO YE REDAE HALFOM, GETACHEW REDA ENA ENEN CHEMIRO YERAYA LIJOCH NEN SILERASACHIN MANENET KE GONDER WEYME KE GOJAM YEGAN MANENET LISTACHU MALET WERARINET NW

  • @kifluteka3956
    @kifluteka3956 6 месяцев назад +1

    አብን ሲል ሰማሁት? ውይ ምን ነካው?

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 6 месяцев назад

    እኔ የሚገርመኝ የግብፅ ጉዳይ ነው። የኢትዮጵያን የውሃ ማማ ቅንጣት የልማት አስተዋፅዖ የማታደርግ ግብፅ እግዚአብሔርን እያመሠገነት ማገዟን ትታ ሁል ጊዜ ኢትዮጵያ ላይ ተቃውሞ ብቻ ነው።

  • @SleepyDesk-bx5jx
    @SleepyDesk-bx5jx 6 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سعيدامام-ش8ر
    @سعيدامام-ش8ر 6 месяцев назад

    ሠላም

  • @ራፐሩወሎየአማራነትይቅደም
    @ራፐሩወሎየአማራነትይቅደም 6 месяцев назад +1

    በዛኛው ድምፅህ አቅርብ

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 6 месяцев назад +1

    አይጣሉም ፈጋ በል

  • @TesfaMaryam-m6l
    @TesfaMaryam-m6l 6 месяцев назад +2

    አማራ ትግራይ ዛሬም በላፈው ሀጢአትአችሁ ንስሐ አትገቡም በሰው ደም ተጠምቃችሁ እስከመቼ ነው አሁንም የድሀ ልጆችልታስጨርሱ ነው የእናተ ልጆች አመሪካ ተንደላቀው ይኖራሉ ፈጣሪን ፍሩ እባካችሁ አስቡበት እሳቱ እናንተን እንዳይበላችሁ።

    • @AddisAleme-vq2fy
      @AddisAleme-vq2fy 6 месяцев назад

      እናንተ ያልተነካቱህ ብዙ ታወራላቹህ እኛ ግን ወንድሞቻችን በየተራ እየቀበርንነው በኔ የደረሰ በምንም አይ ድረስ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 6 месяцев назад +3

      ለትግሬ ንገረው አማራን ልቀቅ

  • @marshet.
    @marshet. 6 месяцев назад

    First ❤😊

  • @lovefrist1886
    @lovefrist1886 6 месяцев назад +2

    የአማራና የትግራይ ግጭት ለአብይ እና ለአበሮቹ ነው ፣ ብትችሉ ሰከን በሉ አለበዝያ የሰሜን ታርክ የምባል ነገር ከጥቂት አመት በኋላ አታገኙም ፣ ሙሉ በሙሉ በአባገዳ ስርአት ትተዳደራላችሁ ።እመኑኝ

    • @be-liever
      @be-liever 6 месяцев назад

      ታድያ የአባገዳ ስርአት እኮ ፍታዊ ነው ።

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 6 месяцев назад

      @@be-liever እንደዛ ካልክ ለእኛም የራሳችን አለን ፣ እንብ ብላችሁ ሀገር እንረብሻለን ካላችሁ የራሳችን ከአኦሮሞ የምንደራደር ወሰን አለን የራሳችን ሀገር እንመሰርታለን
      NB አማራ አይደለሁም

    • @be-liever
      @be-liever 6 месяцев назад

      @@lovefrist1886 ከኦሮሞ አንድ ኢነች አታገኝም አንድ ኢንች ኦሮሞ ግን ወሎን መሬቱን ከአማራ እነደሚነጥቅ አትጠራጠር።

  • @GashoSaeda
    @GashoSaeda 6 месяцев назад

    ሲጀመር የትግራይና የአማራ ቋንቋ እሴት ባህል አንድ ነዉ ትግራይ ጠፋ ማለት አማራ ጠፋ ማለት ነዉ አማራ ጠፋ ማለት ትግራይ ጠፋ ማለት ነዉ የምንጠቀምበት የግእዝ ፊደል ሳይቀር ይጠፋል ቆም ብላችሁ አስቡ እደዉም ተጋሩወች ልብ ካለችሁ ከፋኖ ጋ ጥምረት ፈጥራችሁ አንድ ሚሊየን ወገኖቻችሁን የጨረሰዉን ስርኣት ተበቀሉት ደማችሀን መልሱ።

  • @mishabeshawit8086
    @mishabeshawit8086 6 месяцев назад

    Tigray ena amahara lbgza

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 6 месяцев назад +2

    #TIGRAY WAR STOP AMARHA PEOPELS ALIVE WILIKTE CITY WILIKTE CITY AMAHRA PEOPLES AN GODNER RELIGION AND WOLO RELIGION AMARHA REILGON TRUE AMAN PM ETHIOPIA GOD PRAY CREATED GOD LEADER

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 6 месяцев назад

      ክክክክክ ራያ እና ወልቃይት የትግራይ እንጂ የኣማራ አደለም ወዳጄ እናንተ ያያችሁት የሰማችሁት የኛ ነው ስለምትሉ እንጂ የእናንተ አደለም

    • @amandimisse2339
      @amandimisse2339 6 месяцев назад

      @@wediweyinking#GONDER RELIGION WILIKTE CITY AND RAYA CITY ETHIOPIA AMAHRA MILTRY SOILER ARMY COMP NOW TRUE JOB excellent #WILIKTE AMHARA ( AMARA ) PEOPLES ALIVE TRUE excellent JOB BUT TPLF NO WILIKTE CITY AND GUILTY TL;AKS BY THIFE GUILTY TPLF PRESIDENT GETACHE REDA COURT JAIL

    • @amandimisse2339
      @amandimisse2339 6 месяцев назад

      @@wediweyinking#ETHIOPIA PM AMAN NEW

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb 6 месяцев назад +3

    አብን የአማራ ገዳይ ሀይል ነው ልክ እንደብልፅግና ከአማራ ክልል ይጠፋሉ

    • @ጋዛአልቃሳም
      @ጋዛአልቃሳም 6 месяцев назад

      ጣሂር መሀመድ የወሎ ብሄራዊ ክልላዊ ተወካይ እንጅ አብን ምናምን የሚባል ይምዳቦስም አይመቸንም

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 6 месяцев назад

    የትግራይ ክልል ነበረ ወይ አማራ ክልል ባይኖር ክፍለ ሀገር ነበር አማራም ነበር ክልል ነው የተጨመረው

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 6 месяцев назад

    የትግራይ ባንዶች ከስህተት ካልታረመ የመጨረሻ ትምህርት ይማራል።

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 6 месяцев назад

    አማራና ትግሬ አሁንም በአብይ ወጥመድ ውስጥ ከገባችሁ የክፍለዘመኑ እንከፎች ትሆናላችሁ:: እኛም "አናሳዎች" ምን ልናደርግ እንደምንችል ማሰብ አለብን

  • @ጋዛአልቃሳም
    @ጋዛአልቃሳም 6 месяцев назад +1

    የሚገርም እውነታ አማራየሚባል ክልል የለም ህውሀት እራሱነው የፈጠርው ወሎ ክፍለሀገር ትግራይ ክፍለሀገር በጌምድር ሸዋ ኢሉባቡር ባሌ ሲዳማ ምናምን ነበር እሚቢሉት ያኔ አማራ ይምሀይማኖትስም እንጅ ሌላ አይደለም

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و 6 месяцев назад

      ትክክል ሌባው ወያኔ በጌ ምድር ግማሹን ወስዶ ክልል የሚባል መሰረተ

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 6 месяцев назад +1

    Weyane tinfasch sekito metituwal Fano wetire.

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 6 месяцев назад +1

    ወይ አለመታደል....ጃዉሳዉ ጀርባዉን ለጅብ ከፍቶ ከመከላከያ ጋር ድብብቆሽ ጫወታዉን ሳይጨርስ ድብብቆሽ ጫወታ የማይሰራበት ሥራ ከጀርባዉ ገጠመዉ

  • @dkm1666
    @dkm1666 6 месяцев назад

    አብይ አሕመድ በስልጣን እስካለ ድረስ በኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ሊኖር አይችልም እንዲያውም ወደ እርስ በርስ ጦርነት እየመራን ነው ያለው ይሄ ሀቅ ነው

  • @smithbdr2526
    @smithbdr2526 6 месяцев назад +4

    ትግራውያን ልብ ግዙ።እስፐርም መግዛት እንኳን የማትችሉበት ደረጃ ስለደረሳችሁ ቀሪ ወንዶቻችሁን ለዘር ማራቢያ ትንሽ ይቆዬላችሁ unless ፋኖ ከምድረ ገጽ ያጠፋችዃል።

    • @untouchable-pr2hw
      @untouchable-pr2hw 6 месяцев назад

      ቅዘኖ ውግያ እንደሽለላ ቀላል አደለም እሺ😂

    • @ndgyd8797
      @ndgyd8797 6 месяцев назад

      Zero

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 6 месяцев назад +1

      ጀርመንም ህንድም እኛ የሰራነው እየሰሩ ነው ያሉ ሌላው ፋኖ ማለት ያ ኤርትራ የምታሰለጥነው ከመከላከያ እና ከሁሉም ልዩሀይሎች ታዝሎ ወያነ ኣሮጠን ኤርትራ ሆይ ድረሺ ያለ ነው አደል

    • @TryTry-ty1nv
      @TryTry-ty1nv 6 месяцев назад

      ወያነ ኣሮጠን ኤርትራ ሆይ ድረሺ አረ ኡኡኡ መላው ኢትዮጵያዊ የሆነ ተነስ ወያነ መጣብን ያለ ማነው ከመከላከያ ታዝሎ እንደዛ ያለ ማነው

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 6 месяцев назад

    ትግራይ ካላበዱ እና ቀሪ ህዝባቸው ለመጨርስ ካልሆነ በስተቀር ወደ አማራ ክልል አይገባም ጠግቦ ከገባ ግን አማራ ህዝብም አይሸከመውም አያዝንለትም ከገፅ ምድር ይጠፍሉ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 6 месяцев назад

      መፎኾሩ ፎክር መፎኮር ያንተ ታሪክ ነው ሌላው እኛ የኣማራ መሬት አንፈልግም የራሳችን መሬት ደሞ ሌላ ከወሰደብን አፈር እንዳርገዋለን በሰላም አይተኛም ራያ እና ወልቃይት ደሞ የራሳችን ነው ወደ ኣማራ የገባ የለም እሺ አይዞህ አትፍራ

  • @BelayHaile-s7s
    @BelayHaile-s7s 6 месяцев назад

    😂😂አብን አሁን አማራን ወከልኩ ብሎ ነዉ

  • @Ha-Hager
    @Ha-Hager 6 месяцев назад

    ይህን ኮሜንት የምታነብ ትግሬ፠፠፨ አሁን አብይ ሲንገዳገድ ሆን ብሎ ወደ ጦርነት ሲከትህ ካልነቃህ አበቃልህ ጠፋህ ማለት ነው። ንቃ ቦታዎች ሳይሆኑ አብይ ነው የህልውናህ ስጋት

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 6 месяцев назад +3

    ሌላው የአማራን መሬት መመኘት ለሁለቱም ክልሎች አውዳሚ ነው የሚሆነው ጦርነት ባህላዊ ጭዋነቱ እንደኢትዮጵያ ጭምር ነው። ስለሆም አነስተኛ የህዝ ቁጥር ያለው ክልል በእጅጉ መጎዳቱ አይቀርም።

  • @loveEtuiopia
    @loveEtuiopia 6 месяцев назад

    የጎጃም ፅፈኛ ከህዋት ጋር ሆኖ አማራ ክልል ያወጣውን መግለጫ ሴጣጣል ማየት ያሳፍራል የጎጃም ፅፈኛ ከህዋት ጋር ሆኖ ጎደሬን ለማጥቃት ዝግጅት ላይ ነው ወለዬ የእራያን መሬት ጠብቅ ጎደሬውም እዲሁ የጎጃም ፅፈኛ አላማ የሌለው የቆሻሻ ስብስብ ነው ምን ልዩነት ቢኖርም የጎጃም ፅፈኛ የወልቃይት መሬት ላይ አቆም መግለጫ ያወጣ ነበር ህዋት የውስጥ ችግር ቢኖራቸውም በወልቃይትና በራያ መሬት አይደራደሩም የጎጃም ፅፈኛ ግን የወልቃይትና የራያ መሬት ቢሰጥ ለህዋት ደስታውን አይችልም

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 6 месяцев назад

      ባንተ ቤት ከፍፍልክ ከብት የአማራ ህዝብ ከጫፍ እስከጫፍ ምንም አይነት ልዩነት የለውም ወልቃይት ራያ ስንት ወጣት አጥንትና ደሙን ከስክሶበታል 😢😢😢

  • @asadRemo-wm8vv
    @asadRemo-wm8vv 6 месяцев назад +5

    ይሄ እብሪት ለትግራይ ህዝብ አይጠቅምም

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 6 месяцев назад +1

      ይሀ እብሪት ለኣማራ ጥሩ አደለም

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 6 месяцев назад

    #ETHIOPIA ARMY MILTRAY SOILDER TRUE CONTROL ADDISE ABEBA CAPITAL CITY WHITE HOUSE CONTROE LAND DIFFINCE ETHIOPIA PM AMNA NEW

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 6 месяцев назад +1

    የአልጀርስ ስምምነት ፍርዱ ሻጥር ያለበት ነው የሚመስለኝ። በለይም ባድመ ከመረብ ወንዝ ወደ ትግራይ በኩል ከሆነ ለማለት ነው።

  • @نوره-ش8ه
    @نوره-ش8ه 6 месяцев назад

    አማራእናሸነፋለንፋኖመከታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 6 месяцев назад

    ትግራይ ክልላዊ መንግሥት የሚባልስ ነበር ወይ እንኳን አማራ ኦሮሚያ ... ከወያኔ ሕገአራዊት በፊት?

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 6 месяцев назад +2

      አማራ አለ 1928 የጣሊያንን ካርታ ማየት ትችላለህ 1928-1933 ጣሊያንን ስትከፍፍል በቢሄር አማራ ለብቻው ነው ወሎ ጎንደር ጎጃም ባንድ አማራ ነው ሸዋን ሙሉን አድስ አባባ ባንድ ነው ሲዳማ ጋላ ባንድ ትግራይ ኤርትራ ባንድ ሱማሌ ሰማሌላንድ ነበር ካርታውን ገብተህ እይ

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 6 месяцев назад

      @@Elham-z7x ነጥቡ እሱም አይደል !!!

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 6 месяцев назад

      @@dinqtube3727 እሽ ክልሎች ስም ዝርዝር ሁሉም ክልል በህግ መንግስት 30አመቱ ከዛ በፊት በክፍለ ሀገር ነበር በጎሳ ግን ከሁሉም ቀድሞ አማራ ቢሄር ጎሳ አለ

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 6 месяцев назад

      @@Elham-z7x እነሱ እኮ የሚሉት አልገባህም:: አማር የሚባለውን ክልል እኛ ነን የመሠረትንላችሁ:: ይህንን የአማራ ክልል ስንመሠርት ወልቃይትንና ራያን ወደእኛ ወደትግራይ አካልለናል:: ይህንንም አከላለል ሕገመንግሥት ባሉት ውስጥ አካትተዋል:: ስለዚህ በሕገመንግሥት ይፈታ ችግሩ የሚሉት ለዚያ ነው::
      ክልል ከሚባለው አሰራር ከመምጣቱ በፊት ግን ወልቃይትም ራያም በጎንደርና በወሎ ክፍለሀገሮች ስር ነበሩ:: ጎንደርና ወሎ ደግሞ ትግራይ አልነበሩም::
      ይሄ ነው ነጥቤ ግልፅ ከሆነልህ!!!
      አመስግናለሁ::

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 6 месяцев назад +1

      @@dinqtube3727 አመሰግናለሁ በህገመንግሰቱ ባስቀመጠው መስፈትም አያገኘት አንቀፅ 48ላይ ክልሎች የተዋቀሩት በቆንቆ በጂኦግራፊ ከዛ በፊት በነበርው አስተዳደር ወሰን በአሰፍፍር እና በህዝብ ፍላጎት ነው በዚህ መሰርት ነው ስለዚህ ወልቃይት ይሰሜን ጎንደር የዳባት ግዛት ነው ራያ የሰሜን ውሎ አካል ነው 1984ህዝብ ቆጠር ወልቃይት 84%አማራ ነው
      ትግራይ የተባለው አሁ የሽሬ አድዋ እንደርታ ተንቤን አጋመ ኢሮብ ኩናማ ውቅሮ የሚባል ክፍለ ሀገር ስብስብ ነው ለዛውም 5ቢሄር 7ክፍለ ሀገር ስብስብ ነው አማራ ግን ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ግዛቶች 1ህዝብ ውጤት ነው ራሳቸው በፃፍት ህገመንግስት ራሱ እያገኙትም ለዛ ነው በህገ መንግስት አንፈልግም የሚሉት ሲወስዱትም በህገ መንግስት አይደለም
      ቀይ መስመራችን ራያ ወልቃይት በመጡበት ቢመጡ እንደራደርም