Ethiopia - በአዲስአበባ ቤት ሊረክስ ነው? ‹‹እየተደወለ ቤት ግዙን እየተባለ ነው››
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
እኔስ ኮዬ ገዝቻለሁ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አገር ሰላም ይሁን መጀመሪያ
ቤት እየፈረሰ ቤት አይረክስም ፣ኮንዲሚኒየም መስራት በቆመበት ሰአት ሊረክስ አይችልም ፣ ሪል እስቴት የባንክ ብድር ስለአለበት መቀነስ ግዴታዉ ንዉ ማነዉ ሪል ሰቴት የሚገዛዉ።
በዘመኔ እንደዚህ አይነት የጭካኔ ዘመን ሰምቼ አላውቅም እንኳን ሊነጻጸር
Min agenagnewu?
ጥሩ ዜና
😢😢😢😢😢እረበቅነሰእና ቤቴንግዚቸ ክሰደት በትገላግልኩኝ😢
ማን ይገዛል በአሁኑ ሰአት
ምንም የማይመስል ነገር
ከእዉነት የራቀ
ለማኖር ህልውና አ.አ ያሳጋል ስለዚህ የቤት መግዛት ኢዚያው በጣበሉ ነው ይምያስብለው።
የሚፈርስን ቤት ማን ይገዛል? ቤተ ቢረክስ ምንም አይገርምም።ግን የማይፈርስባቸው ካሉ ይግዙ።
ሠምተህ ጨርሰሃል ግን?
የሪል እስቴት ዋጋ ዝቅተኛ የ1 ካሬ ዋጋ 125 ሺ ብር በሆነበት ከተማ ከየት የመጣ ቅናሽ ነው ። አንተ ራስህ ወደፊት እያልክን ነውኮ ።ለማንኛውም ያለው ነገር በደንብ የተረዳከው አልመሰለኝም ተመልከት _ መሬት + የግንባታ ግብሀት + ባለሙያ + የዋጋ ግሽበት = እነዚህ ተደምረው መቼም ቢሆን አይቀንስም ።
አየየየየ
አዲስ ማን ይኖራል አሁን ቤታችን አፍርሰው ኑሮ አስወድደው በተኑን ወደየ ክልላችን
በህገ ወጥ ከሰራህ ይፈርስብሃል
@@be-liever ህገ ወጥ አንተ እራስህ ነህ ጋላ !!
የእነ አዳነች ኦነግ ሤራ ነው
❤❤❤
የቤት ዋጋ በአዲስ አበባ ከተማ ቤቱ በዝቶ ሳይሆን የህብረተሰቡ የኑሮ ሁኔታ ደቋል ።ለነዋሪው ለህዝቡ ለኑሮው አቅርቦት አቅም ማጣት ና የህዝቡ ሰላም ማጣት መንግስትም ሌላው አውሬ አፍራሽ ቀማኛ በመሆኑ በህግ ስለማይመራ ባለቤቱ ከህግ ውጭ ንብረቴ ከሚቀማ ልሽጠው ይላል ለዚህ ነው ። በአጭሩ ደቀናል ።ገዡ ሉሉ ሾቋል ።
አራት መንግስት ያለበት ሀገር ውስጥ ማን ቤት ገዝቶ ይኖራል አገሬ አኖራለሁ ብሎ የመጣውም አዚህ ያለውም ሸጦ አየፈረጠጠ ነው ሠላም ሲኖር ነው ለሁለም ነገር አንድ የቀረችው ጥይት ደምፅ የማይሰማባት አዲስ አበባ ነች ዙርያው በጦርነት አየታመሠ ነው መንግስት ከሚገዳደሩ አሰከ አፍንጫቸው የታጠቁ አንጃዋች ጋር
አብዛኛው ውጭ የሚኖረው ኢትዮጵያውያዊ አማራ ነው .አማራው ደሞ እንኳን አአ መኖር እንዳትገባ ተብሎምን ልሁን ብሎነው የኦህዴድ እናየወያኔን ባለሀብቶ ኪስ የሚሞላው
በነፃም ቤሠጡን አንቀበልም እንኳን ልንገዛ የሥቱ ድሀ እንባ አለበት ያድሣባ ምድር
አረ አትዋሺ መቸም አይሰጡኝም ብለሽ ነወ😅
ቤት ሠጥተው ህይወት ይቀማሉ..
የአብይ አራጅ መንግሥት እያለ ማን ይመጣል 😭😭😭
ምንያክል አውነት ነው
😂 ቤት እየፈረሰ ባለበት ሆኔታ ቤት ሊረክስ ነው ማለት ያስቃል😂😂
እሰይ የዛ ሁሉ ተፈናቃይ እንባ ማንም አይገዛም ብሄርብሄሮች ሆይ ክልልህን አልማ ኢትዮጵያ ተስፋቢስ እየሆነች ነው
😂😂😂😂😂ክልልሽ ሣዉዲ ነዉ
ሊፈርስባቸው መሆኑን ሲነገራቸው ነው ለምስኪኑ ህዝብ ሽጠው ሊጠፉ ነው ግዙኝ ብለው ከደወሉ ❗
الحمدلله
ቶሎ ቶሎ ግዙ የሚሉት ቤት ልያፈርሱ ስለሆነ ነዉ
ኤርትራውያን ከአካባቢ ከሚገኙ ሀገራት እንዲሁም ክልል 😁ልዩ የሚያረጋት እጥብቃ የምትጠላው የምትጸየፈው ተላላኪነት ሰራ አስፈጻሚነት ነው ይህ ደሞ ለሀገሩ ህዝብ እና መንግሥት ትልቅ ግባዕት ነው ::
ከዚ ወሳኝ መርህ አከባቢው ያሉ ሀገራት መማር የግድ ይላቸውል:: 👈🏻🇪🇷✔️
አሁን ላግባ
I won’t even take A free house from this dying empire. World is my home excluding oppressive empire that tortured me
ቤት እየፈረሰ ቤት ዋጋ ቀነሰ ማለት አይነምድር ላይ ተቀምጦ ፈስ ገማኝ እኔ አይገኝ።
ገና መቀነስ አለበት
ቤት መግዛት ሌባን ያከብረል
Amen
ፈታዬ ቻናልህ እንዳይዘጋ እንደዚህ ተንደቅደቅ
ብር የመግዛት አቅም እየጨመረ ስለሆነ ነው😂😂😂😅😅
በአ.አ ክንደ ሚኒየም፣ቤት የሚገዛ ምኝህን ፈለገ አ.አ በእሮሙማ ሙሑ በሙሉ የተሰለቀጠ የተለየ ከተማ ነው በነጅዋር ቄሮ የኮዠፊጬ ያስወረሰ አሁን መሰልቀጡ የባሰበት በነፃም አያስፈልግም።
The first comment
ታሪክ ማበላሸትና ማጠልሸት የሰሽንፈት ምልክት ነው በርግጥ በመሳፍንት ዘመን እርስበርስ ይዋጉና የበላይ መሆናቸውን ለማሳየት ወይም ለማስጀበር የሞክሩ ነበር ግን በዚህ ልክ አይደለም
No bank loan no cash on hand , no business transaction no work everywhere its the main reason
thank you for your deep analysis.
ደላሎች አየር በአየር ነጋዴዎች መሬት ረግጠው ማስኬድ ነው
ድሮም ቢሆን የተለያዬ ሪልእስቴቶች ቤቶች ግዙን እያሉ ይደውላሉ ይህ አዲስ አይደለም። ቀነሰ የሚባለውም ከእውነት የራቀ ነው።
ይህን ለማረጋገጥ ገዢ ነኝ ብሎ ዞር ዞር ብሎ ማየቱ መልካም ነው በ1 ካሬ 10ሺና 20ሺ ብር ስለቀነሰ ቀንሷል ለማለት አያስደፍርም።
ሰላም ሳይኖር ቤት ማን ይዛል?
አራጅና ወራሪ ጊዜ ሲያገኝ ጥንቡን እንደሚጥል የታወቀ ነው የሰው ጭራቅ ይቀመጡበት እነሱ😅😅😅😅😅
Addis Ababa Real Estate Companies do not deliver on a timely basis. 2 years completion and delivery in AA means 6 years. The legal system doesn't protect apartment or house buyer.
እእእእእ እንደሚፈርስ ስለሚያቁ ነዋ በርካሽ የሚሸጡት ከዛ ቆይተው የኦሮሞ ነው ውጡ ይባላል
ባንኩ ባዶ ነው ተዘርፎ አልቁዋል ሪልእስቴት ባንክራብት አድርጎል ገና ኢንቨስትመንተ የለም
ኦሮሞን ከነ አህያው ማስገባት ይችላል
ጥሩምባ አትሁን መቼም ቢሆን ቤት አይረክስም በኢኮኖሚ መዳከም የቤት መግዛት አቅም ሊያጣ ይችላል እንጂ አይረክስም
😮😮😮
አውን ካለዎ ዋጋ 50% መቀነስ አለበት
አይ ፈታ መጨረሻችሁ ይህ ሆነ አይ ትንታኔ 😂
ድሮም ቢሆን እኮ የሌለ የተጋነነ ዋጋ ነው:: ፈርንጆቹ bubble ይሉታል:: 10ሚ የተጠራው 1ሚ ይገባል
How is that possible when raw materials are so expensive?
@@danagetu6202
This is not about materials, raw material doesn’t make this much difference. I was told by someone the price of 2 bed rooms 10M birr, if I don’t buy now after 2 month the price will go up to 18M. Do you think this is because of raw materials? The condominium/apartment is already finished.
@@danagetu6202
Condominium sold 2 years ago 4M. Now they are selling it 12M. , do you think this is a material issue?
SENT BIKEFLU NW ENDI TACH YALEWU HEZB LAY EMTLATEWU ...🟢🟡🔴
ኦሮሞኮ ዝም ብሎ ነው የሚጨፍረው። አስቡት እስኪ ሸገር ዙሪያ የሚባለው አካባቢ ሌላ ብሄር ሄዶ ኢንቨስት ሲያደርግ😂 ኢትዮጲያ ያለ ሰሜኑ ህዝብ ምንም ነው😂😂
ኦሮሞ የሚባል ግማታም እንዳይሸተን....የት እንሂድ????አትቅረቧቸው ይበክሏችኋል....
ሊፈርስ ነዋ የጁንታዉ ልጅ ስራ 😂
ለዚህ 😂ሁላ ተጠያቂው ነጋዴው ነው ቤት አከራይ ምን ያድርጎችሁ !!!
This is old news!
Real Estate Companies must build better and cheaper homes outside Addis Ababa and Sheger. Business opportunity for Oromia with sewer, electric, piped water and roads and streets with names like foreign countries.
Argot new
Kastawesachu Ermias Amelga new real estate endeweded yederegew.
This is funny
Ychn wera aggtachhal RUclips roch yetebalewnm yiltebalewnm taweralachhu
Ja atbel bakeh 😂
Yemayemesele negere le mestehe Atengere alece ayate
Ante neh ahunem yemetekebaterew. Bere Welde
Are gudi
Sereto lemaferese
Akrabiwe yemiyawerawun ayawkum be semabelew ena bechefen ke ewket nets bedon manger 'tenetane' yakerbal eski lemetakerbew tenetane data akreb zem beleh egele endih ale bele atawura.
እናትህ ትበዳ መአተኛ
ምነው ደላላ ነክ