አመፅኛው - Ethiopian Movie Ametsegnaw 2024 Full Length Ethiopian Film Ametsegnawu 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 40

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 6 месяцев назад +6

    ሀብትየን አይቸ ነበር የመጣሁት❤❤
    አጨራረሱ ዋው ደስ ሲል 👌👌👌🎉🎉🎉❤❤

  • @sarifasil6434
    @sarifasil6434 6 месяцев назад +2

    አመፀኛው የቀጨኔ አንጋፋ ፊልም የቀጨኔ ልጆች የተሳተፉበት ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamethiopiaEthiopia
    @selamethiopiaEthiopia 6 месяцев назад +8

    ሀብትዬ ስወድህ ሁሌ ዘና እንዳረኸኝ ነው ❤❤ አሪፍ ፊልም ነው በርቱ

  • @angelaswander9170
    @angelaswander9170 6 месяцев назад +3

    ውይ ልብን የሚያስደስትና፡ሞቅ የሚያደርግ፡ፍጻሜ

  • @EliasAbeje-j5t
    @EliasAbeje-j5t 6 месяцев назад +2

    በጣም ገራሚ ስራ ጆሲ በርታ በሌላ የሚገርም የሲኒማ ስራ እጠብቃለን በርታ የቀጨኔ ኩራት በርታ

  • @MuseMoges-k5x
    @MuseMoges-k5x 6 месяцев назад +3

    አሪፍ ፊልም ነው አንድነት ከሀብትሽ ጋር ለብቻቹህ ስሩልን አንድዬ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyuMamk
    @EyuMamk Месяц назад

    ዋዉ በጣም የሚያምር ስራ ነዉ በርቱ በሌላ ስራ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤

  • @HaileBiru
    @HaileBiru 6 месяцев назад +5

    ሀብትሽ ምርጥ ኮሜዲያን ነህ ስራዎችህ ደስ ይሉኛል እንደሀሳብ የምትሰራቸውን ስራዎች እየመረጥክ ብትሰራ ደስ ይለኛል አድናቂህ ነኝ🙏🙏🙏

  • @Haniloveabera
    @Haniloveabera 6 месяцев назад +3

    አሪፍ ፊልም ነው በርቱ 😘😘😘

  • @sarifasil6434
    @sarifasil6434 6 месяцев назад +1

    አንድዬ በርታልኝ አንደኛ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሚያክልህ የለም

  • @Weynesht-sg4rl
    @Weynesht-sg4rl 5 месяцев назад

    ምርጥ ሰው ሰልማን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selinaselina-jp5vy
    @selinaselina-jp5vy 6 месяцев назад

    ሀና ስላለችበት ነው ፊልሙ ያማረው በርቺ የኔ ቆንጆ
    ቁጣሽ ራሱ ያምራል❤

  • @tube-yl2yg
    @tube-yl2yg 6 месяцев назад +2

    Keyua lij siwedat betam gobez nat

  • @telayenugedamu2624
    @telayenugedamu2624 5 месяцев назад

    አሪፍ ፊልም በርታልን

  • @SuzansuzanKerime
    @SuzansuzanKerime 6 месяцев назад +5

    ሀብትሽ ከኮሜዲ ወደ ፊልም ጠቅልለህ ገባህ እንዴ አንድ ዘፈን ጣል አርግብን እንጂ😂😁😂😁 ለማንኛውም ቆንጆ ፊልም ነው ይመቻቹ

  • @HiyabProduction
    @HiyabProduction Месяц назад

    የእናት ሆና የስራችው በጣም ያምራል እውነትም ማሚ መስላለች

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 6 месяцев назад

    ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adisalemtube1
    @adisalemtube1 5 месяцев назад

    Bravo❤❤❤❤

  • @ZabibaNegn-sd5fg
    @ZabibaNegn-sd5fg 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል ❤❤

  • @JamesMuhamed
    @JamesMuhamed 6 месяцев назад +2

    Yes💪💪💪💪💪

  • @Juicemjusel
    @Juicemjusel 6 месяцев назад

    Very nice and very informative.

  • @KasimNseruHassen
    @KasimNseruHassen 5 месяцев назад

    Wow❤❤

  • @BabiYonas
    @BabiYonas 6 месяцев назад

    ወደነዋል ዮሲ በረታልን

  • @MuseNaasir
    @MuseNaasir 6 месяцев назад +1

    Wow yabade film

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 6 месяцев назад +1

    አንተማ አመጸኛ አይደለህም ለተገፉት ደራሽ እንጅ፣ ደስ የሚል ፊልም ነው።

  • @samuelshimelis5042
    @samuelshimelis5042 6 месяцев назад

    Sweat ❤❤❤film

  • @wowtube
    @wowtube 6 месяцев назад +1

    🔥🔥🔥

  • @Samriyee
    @Samriyee 6 месяцев назад

    ሀኒዬ ስወዳት

  • @Alemayehu-w1e
    @Alemayehu-w1e 6 месяцев назад +1

    Yameral ❤❤❤

  • @GfYt-bl5em
    @GfYt-bl5em 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mabramari6612
    @mabramari6612 5 месяцев назад

    💔💔💔♥️♥️

  • @nathnaelpapa9851
    @nathnaelpapa9851 6 месяцев назад +1

    ❤👍

  • @BezuNegash
    @BezuNegash 6 месяцев назад

    Wow

  • @denizbiniyam1014
    @denizbiniyam1014 6 месяцев назад

    ፊልም መሆኑ ነው በጣም ነው የሚያስጠላው

  • @LijMeleTube
    @LijMeleTube 6 месяцев назад +1

    ቤተሰብ ይሁኑ🎉

  • @Tedo_habesha
    @Tedo_habesha 6 месяцев назад

    King

  • @danatechnology21
    @danatechnology21 5 месяцев назад

    አሁን ከዚህ ምንድነው የምናገኘው? ሀብታም ቀማኛ፣ ለድሀ የማይሰጥ፤ ግፈኛ እና የተለመደ እንቶ ፈንቶ። ምን አለ ቆም ብለን ብናስብ። ወይ ኮሜዲ ቢሆን ስቀን እናልፍ ነበር።

  • @Weleyew-cn5ki
    @Weleyew-cn5ki 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤