🤦♂️🔴የብዙ እህቶቸ ጥያቄ ቤቱ ሁሉም ቦታ ካሜራ አለ እደት ልብላ ሰርቸ ሰበላ መዳም ታማኛለች
HTML-код
- Опубликовано: 5 янв 2025
- የብዙ እህቶቸ ጥያቄ ቤቱ ሁሉም ቦታ ካሜራ አለ እደት ልብላ
ሠርቸ ሥበላ መዳም ታማኛለች ምን ላድርግ
@eyobeltube @EyohaMedia @ebstvWorldwide @abelbirhanu1 @AbbayTV @fanisamri4394 @zolatubeZolatube @LijTofik @abgrace7318
የኔ ቆንጆ ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
ወደካሜራው እየሄድኩ አላላልሽም ውይ ሳቄ
ትክክል ነሽ እህቴ በርች እህቴ
እውነት ነው የኔ ቆንጆ ግን ያደግ ነበር ማህበረሰብ አብሮን መጣና ምን አድርጉኝታ ሚባለው ነገር እኛ ሊጎች አሉ
አሰለሙአለይኩም ዋራህመቱለሂ ዋባራከቱ አህለን ውድ👌👌🌺🌺🌺
ትክክልነሽ ሉሉየ አላህ ይጨምርልሽ
ማአልኩምሰላም ሉሉሻ እደትነሽ❤❤❤❤የመጀመራነኝ
አላህ ያበርታሽ ዉደ ዉስጤን ነዉ ያራሽዉ
እህቴ እኔም ስወጣ እያበራቺ ነዉ የምወጣዉ ታላጠፍዉ አጠፋሽ ትለኛለቺ
Miss you 💓
አህለን ሉሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ 😢😢እህ ያስፈራል እኮ
Eyewlachhu ene Shweta Shweta kichn taregatalech sbela cameraman asayche dbn arge ebelatalehu mogn anhun ethiopia nku erasachnn anguda
❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ብሉ ሳትበሉ አትሰሩም መችም
የምር እዉነትሽ ነው ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዉይ ዝብላቺሁ ብሉ ካልበላን አንሠራም በተለይ አረብሀገር እኔም ወዳዉ እንደመጣሁ እንደዚህ ነበርኩ እና ሞኝነትነዉ
ሉሉየ❤❤❤❤
Hi lam Mohamed naef
ረ ዝብላችሁ ብሉ ረ መላኢካ አይደለንምኮ ሰወችነን በምግብነው የምንቀሳቀሰው አ🎉ኔም ካሜራአለ ያውም መጥበህ
ልክነሺ🍭🍭❤❤
ትክክል😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉ለምን,ጕራአታህልም😅😅😅
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
የኔማርዋ እየበላሽ እንድ በሽታ ቢይዝሽ አዝልቃነው እምለቅሽ ብይ እራስሽን አትጉጅ ትማሽ ትበልሽ በልተሽ ቻይው ያልበላ አይወጣም ስሪብይ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂ሉሉሻትክክልአሰል"በርችእህትዋ
በጣጎበዝአላህይጨምርልሺ
ሀቂቂ ማለት ምን ማለት ነዉ
እደ እውነት ማለት ነው
@@SewmehonTubeሠውመሆን አላህ የልቦናሽን ያሣካልሽ
ruclips.net/video/s7k-OI_9j5k/видео.htmlsi=nvid7oyJYT3VPoaE ሸር ላይክ አርጉ
እነትነውእህቴትተባረኪ❤
አርሉሉዊትክክልንሽአሳቂሽኝወላህ
ሉሉሉሉሉሉሉ
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ሙሂ ምንድነዉ ዉዷ
ለማንኛውም ማለት ነው
@@SewmehonTubeሠውመሆን እድሜሽን ያርዝመዉ ዉዷ
ወአለይኩም ሰላም 😅😅😅😅😅😅ክክክክክ አሳቅሽኝ
እኔ እራሡ ካሜራው ፊትለፊት ሁኘ አልበላም ብየ
ወላሂ ያልተለመደ ካሜራ ለካ ሌላአለ ከዛቡሀላ መፍራቴን አቆምኩ
መደር ሥትሄድ ከሠአቷ አያይዛ ሥትመለከተኝ ትውላለች የራሷጉዳይ ምንም አልፈራ
ክክክ የምን መፍራት እየታማሺ ብይ እናቴ መታማትሺ እደሁ አይቀር ክክ
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
❤❤❤