አስደንጋጭ ስልክ ከሆስፒታል😭 ለደቂቃዎች ጥዬው ብወጣ ምን ሆኖብኝ ነው?😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ፀልዩልን😥🙏🙏🙏

Комментарии • 1 тыс.

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Месяц назад +130

    ማነው በአላህ የሳሚ ህመም ያስጨነቀው
    አላህ ያሽረው ያረብ
    እሙየ ዱዓ አድርጊለት የሚስት ዱዓ የተለየ ነዉ😢
    ያረብ

    • @qamariyanasir9492
      @qamariyanasir9492 Месяц назад +2

      Woly baxam yamal😢

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v Месяц назад

      ​@@QerFfg-gk4kqምኑ ነው ፕራኩ እደዛ እያስተፋው 😢😢😢

    • @meseretebosena
      @meseretebosena Месяц назад

      የምን ፕራክ ምነው በሆነ😢😢😢​@@QerFfg-gk4kq

    • @MalkamTamen
      @MalkamTamen Месяц назад +1

      እዴ የእዉነት ነዉ የታመመ እኔ እኮ ፖራክ መስሎኝ ነበር እግዝአብሄር ይማረዉ

  • @user-bq1fm8kd6q
    @user-bq1fm8kd6q Месяц назад +191

    ዶክተሮቺ ምድነው በሺታው አሉ ለምን ለተመልካቺ አትናገርም ተመልካቺ ይጨነቃል አትሉም

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Месяц назад +11

      ጥሩ አደለም ነገር ሳይጣሩ ቢናገሩ ነገ የነሱ ሳሚ ደሕና ሲሆን ከማን እንደነበር የናገራል

    • @user-ri9im8bj5f
      @user-ri9im8bj5f Месяц назад +11

      @@nefisasemane እዉነት ነዉ በግምት መናገሩ ጥሩ አይደለም

    • @AhmedShop-zr4kh
      @AhmedShop-zr4kh Месяц назад

      ❤❤❤❤

    • @Makioroootube
      @Makioroootube Месяц назад

      Hushet nw

    • @user-vf3sk3qc1l
      @user-vf3sk3qc1l Месяц назад +6

      አሁን የበሽታው ሰበብ ግልፅ ለማድረግ ጊዜው ላይሆን ይችላል አላህ አፊያውን እድመልስለት ዱአ እናድግለት ሌላው ጊዜ ይፈተዋል

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Месяц назад +113

    ቤታችሁን ጠብቁ ጠላት አይተኛም መጠንቀቅ ያስፈልጋል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Месяц назад +80

    😢😢እግዚአብሔር ሆይ አዹራህ አባቴ ሳሚን ማርልን
    የነገዋ ልደታ ማርያም ዳብሽልኝ እመብርሐን አደራ እናቴ❤❤❤

    • @Argu-ul7xz
      @Argu-ul7xz Месяц назад

      ሳሚን እግዚአብሔር ፍፀሞ ይማርክ❤❤❤❤❤

  • @user-bq1fm8kd6q
    @user-bq1fm8kd6q Месяц назад +63

    ለተመልካቺ ክብር እኛም እደናተ ይጨነቃል

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Месяц назад +53

    ውይ ሳሚዬ በአንድ ቀን ናፈከን ክፉ አይንካህ በእመቤቴ 😢😢😢😢😢ተጨነኩ እኮ እመቤቴ ከጎንህ ትሁን ግን ኦሙ ሆስፒታል ሌላ ሰው አታስገቡ ሰው አይታመንም😢😢😢የውጭ ሰው

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Месяц назад +48

    ከ እሙ እሚት እና ዮናስ ካልሆናቹ አታስገቡ ክፍሉን ሲነቃ ሁሉም ስለሚናገር እንዳይናገር ሚፈልጉ ሰዎች ይኖራሉ እና አታስገቡ በማርያም እሙ😢

  • @user-oe9in8mi4g
    @user-oe9in8mi4g Месяц назад +56

    እሙ እድ ነገር ልገርሽ ካችነ ከወዱሙ በስተቀር ሰው አታስገቡ እቃላሁ ላሞላ ይችላል ህፃንም ስላላለ ግን እድ ምንም ተቸግርሽ ካጠገቡ አለመራቅ ሞክሪ እሙ ይህ የህት ነት ምክር ነው ስለምወዳችሁነው በተረፈ እግዚያብሔር ይመራው

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o Месяц назад +1

      የእኔ ልበ ብረሀን እዉነትሸ ነዉ ሠዉ ከፍቶን 😢😢😢

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Месяц назад +30

    ኧረ ሲጨንቅ በማርያም ኦፍፍፍ😢እግዚአብሔር አምላክ ይማረው ፀሎት አድርጉ❤😢

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Месяц назад +79

    ከሀገር ውጭ ላለነው ትክክለኛ መረጃ ስጡን መተን ማየት ለማንችለው

  • @user-vc3ny7lu3b
    @user-vc3ny7lu3b Месяц назад +31

    አላህ ያሽረው ሚስኪን እኮ ነው ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ አብሽሩ ይሻለዋል😭😭😭😭😭😭

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Месяц назад +13

    አብሽሩ ምንም አይሆንም ኢሻ አላህ
    ያን ቀን ግን ባያስታዉከዉ ኖሮ ለሱ ከባድ ፈተና ነበረ የሚሆንበት
    ሲመስለኝ ከኛ በላይ አዋቂዉ አላህ ቢሆንም በወተት የሰጡት መድሀኒትማ አለ የኛሰዉ አይታመንም ግን አላህ ለልጁ ሲል ጤናዉን ይመልስለት ሀቢቢ አሳዘነኝ ያን ቀን ጪንቅ ጥብብ አለች እሩህያዉ 😢😢😢
    ቆይ ግን ዮናስ የለምዴ በሩቅ ካልሆነ ጥሪዉና ይገዛቺሁ

  • @tesfa8358
    @tesfa8358 Месяц назад +9

    እበካችዉ ምንድነዉ የተፈጠረው ንገሩን እኛም በጣም ጨንቆናል ለምን አትነግሩንም? ምንም ብሆን ሰዉ መወቅ አለበት ሰሚ በጣም ዬዋ ሰዉ ነዉ እኮ 😢😢

  • @user-df8ji8fm7r
    @user-df8ji8fm7r Месяц назад +55

    ጠላት እጁ ያለበት ይመስለኛል እራሳችሁን ጠብቁ ህፃኑንም ተጠንቀቁ ቤት ስትሆኑ ተጠንቀቁ

    • @madenaabuseraj5078
      @madenaabuseraj5078 Месяц назад +3

      እኔ ደግሞ ጨጓራ ነው እሚመስለኝ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Месяц назад +5

    ሳሚዬ ፈጣሪ ሙሉ ጤናክን ይመልስልክ የኛ የሳቃችን ምጭ ኡፍፍፍፍ ጨነቀኝ ማራምን እመቤቴ ትድረስልክ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Месяц назад +12

    እርሱን ይቸ ስራየን ትች መጣሁ ሳሚየ ፈጣሪ ይጠብቅህ የድግል ማሪያም ልጅ አተጋ ይሁን😢 የሳቃችን ምጭ የምር አሳዘነኝ

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 Месяц назад +18

    ምሰጡት መድሀንት መከታተል አለብሽ በናትሽ ጥላቹ አትውጩ እኔ ትግራወይየት ነኝ ግን ሰብአውነት ይቀድማል ለልጅሽ አባ ማርያም ትጎብኝልሽ ጡሩ ያሰማን

    • @HayatHayat-zu6vk
      @HayatHayat-zu6vk Месяц назад

      ትክክልነሽእህቴ ጠላት ጨአይተኛም😢😢😢😢😢😢

  • @user-bo1sg9nr4r
    @user-bo1sg9nr4r Месяц назад +24

    እሙ ስሚ የሰጠኝ እሱ ሲሳይ ነው ብሎሻል አንች ደውይለት ለሲሳይ ስትያት ለእህትሽ እሱ ነው ያጠጣኝ ብሏል አሁንም ጓደኛ መስሎ ግብቶ እንዳይገለው ተጠንቀቂ አትዘናጉ ሳሚ አላህ ያሽርህ ንፁህ ልብ አለህ መልካሙን ሁሉ ያስማን

  • @RegatMehari
    @RegatMehari Месяц назад +5

    ወይነ ሳሚ ወንድማችን በጣም እሳዘንክኝ እግዛአብሄር ካንተ ጋር ይሁን እንናተን አይዛቹ ጸሎት አርጉ የልጅ አባት ያርገው አይዛቹ እንጸልይ

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Месяц назад +6

    አላህ ይርዳህ ሳሜ ወላሂ እናት በጣም ነው ዘና የምታደርጉን አላህ ደስታችሁን ይመልስላችሁ ያረብ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Месяц назад +3

    የአላህ 😢😢😢😢አይዟችሁ እስኪ አላህ ያሽረው ያረብ
    አቤት የሰው ክፍት አሁን ምን አርጋቸው
    አሁንም ቢሆን ተጠቀቁ ጥላት አይተኛም ከጎኑ አትለይ እሙ አደራ 😢😢😢😢

  • @buzetube8387
    @buzetube8387 Месяц назад +6

    እመብርሀን በምህረት ትጎብኝልን 😢 ፀልዩ አትደናገጡ አታልቅሱ ፀልዩለት አይዟችሁ ፣ፀበል ይጠመቅ ይድናል

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 Месяц назад +5

    አምላኬ ሆይ በነዚህ ፍቅር የሆኑ ልጆች አስደንጋጭ አንስማ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረዉ የኔ. አባት

  • @skettube4149
    @skettube4149 Месяц назад +7

    አይይይ😢 ሳሚ እንኳን በአንተ በመልካሙ ሰው እዚህ ግባ የዠበማይባሉ ሰወችም ሰው አሰየቀነቀነው እርስ በራሱ ምቀኛ ሁነዋል አላህ ይጠብቀን ወላሂ የደረሰበት ነው የማውቀው😢 አላህ ያሽረው

    • @sebrinatube
      @sebrinatube Месяц назад

      ማንም ቢሆን ሰው አይናቅም ይሄን እወቂ

  • @Zuzu-i8t
    @Zuzu-i8t Месяц назад +23

    አላህ ይማረው የ ልጁ አምላክ ይጠብቀው

  • @sarahsarahsarah3389
    @sarahsarahsarah3389 Месяц назад +1

    ጥሩው ሰው እኳወ እዚችይ ምዲር ላይ አይቆይም ፈጣሪ ይማረው ።ምርጥ ሰው ነው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Месяц назад +9

    ሳሚዬ 😢😢😢😢ወይኔ ጉዴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @FdfgHfghj-sw8up
    @FdfgHfghj-sw8up Месяц назад

    እግዚአብሔር ይማርው የኛ አስቂኝ ሳምየ እመብርሀን ታትርፍህ❤

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Месяц назад +3

    ያረቢ የሳሚ ቀልድ የናፈቀው ማነው 😢 በሰላም ወቶ እናየዋል የምትሉ ላይክ አላህ በሰላም ወደቤትህ ይመልስህ ያረብ

  • @user-bh1ln2wv6y
    @user-bh1ln2wv6y Месяц назад +20

    Maloo maloo yaa waqayoo Itii Aramii waqayoo sii fayisuu samii Garmii koo😢😢😢😢😢

    • @wsnwsn7573
      @wsnwsn7573 Месяц назад +1

      Mali ta ee wa,ee namni qorchaa nyachissa naman amma bineesaa ta,e

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Месяц назад +3

    እባካቹ ወደ ፀበል ውሰደት ይሄ መተት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው እመቤቴ ትዳብሰህ ሳሚየ የኔ አባት😢😢😢

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 Месяц назад

      ፔንጤ ናቸው መሰለኝ

  • @RegatMehari
    @RegatMehari Месяц назад +20

    እረ እስጨንቃቹን ወይነ ሳሚ የናንተ ኩፉ መስማት አንፈልግም የሳቅ ምንጭ የሆናቹ ቤተሰብ ክፉ ሁሉ ያርቅላቹ

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 Месяц назад +3

    ጨርሶ ይማርህ ሳሚየ እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል🙏

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 Месяц назад +5

    ወይ ሳሚቾ አላህ ያሽርህ በጣም ነው ያሳዘነኝ 😢😢

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Месяц назад +1

    እፍፍፍፍፍፍ ዛሬም የለ😢😢😢😢😢😢ሳሚየ ፈጣሪ ይርዳህ ወደነበርብት ጤናው ይመለስለት❤❤❤❤❤

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z Месяц назад +13

    አላህ ሚሉአፈያውን ይመልስለት ያረብ😥😥😥😥

  • @yasinkebad1218
    @yasinkebad1218 Месяц назад

    ገሽ ሳሚቾ እዴት ብለሕ ከድርሕ ውለሕ ይሆን አላሕ አፊውን ይመልስለት እስኪ ዛሬም እዳቀሩ አሳውቁን

  • @kidistsauvervald1915
    @kidistsauvervald1915 Месяц назад +7

    እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትማርህ ሳሚ

  • @swiz_good
    @swiz_good Месяц назад

    እባካቹ ንገሮን ሳሚ እንዴት ሁነ የዛሪ ልደታ ማሪያም ትማረው ትናንት ደሙ አስደነገጥሽን ከሁስፒታል አውጭውና ወደ ፀበል ሄድ እባካቹ ግዜ አትፈጅ

  • @user-fz6gg6cp7k
    @user-fz6gg6cp7k Месяц назад +98

    የአላህ የታመመው ሁሉ ይዳን በዱአችሁ አስቡኝ ልቤን እያፈነኝ ነው መተንፈስ እያቀተኝ ተቸግሬለሁ

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ Месяц назад +2

      Egizabihar mihiretun yilakilishe

    • @SemiraJemal-br6eo
      @SemiraJemal-br6eo Месяц назад +4

      አላህ ያሽርሽ እኔም ልቤን ያፍነኛል

    • @user-yj1wd2dh2r
      @user-yj1wd2dh2r Месяц назад +2

      እግዚ አብሔር ይማራችሁ❤❤😢

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Месяц назад

      አብዝተሽ ፀሎት አድርጊ ውዴ አይዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

    • @user-yh2qu3of4s
      @user-yh2qu3of4s Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ ሀኪም ቤት ሂጂ ትንሽ ሆኖ አናቀውም ነገ ከባድነው😢አይዞሽ

  • @HabibaHabiba-fp4ck
    @HabibaHabiba-fp4ck Месяц назад

    ምርጥቤተሰብን ውስጥ ምቀኛአይጠፍም እሙ ፀልይለት እመብርሀን ታሺለው

  • @betimetku7483
    @betimetku7483 Месяц назад +4

    ወይኔ ሳሚ ብቻ ፈጣሪ ሰላሙን ያሰማን

  • @swiz_good
    @swiz_good Месяц назад +2

    እባካቹ ቤተሰብ በፀሎት በድአ እናግዛችው እግዛብሄር ይማረው በጣም ያሳዝናል

  • @Mozaze
    @Mozaze Месяц назад +3

    የአሏህ አሏህ ያሽርሽው ግን የሰውን ቀልብ እትስቀሉ በተቻላችሁ መጠን ግልፅ አርጉልን ሀቂቃ ባትመቹን ባንቀዳችሁ አንጨነቀም እናት ባታውቁንም ቤተስብ ሆነናል

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Месяц назад

    ሳሚ ሳይሻለው ነው እስካሁን የኔ ምስኪን ምን ይሻላል በማርያም እግዚ አብሔር ይድረስልህ 😮😢😮😢😮😮😢

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Месяц назад +3

    እሙየ አይዞሽ
    ዱአ አድርጊ ሳሚ አላህ ምህረት ያዉርድልህ

  • @user-rd9vk6zf6j
    @user-rd9vk6zf6j Месяц назад +2

    ሳሚየ አላህ ለልጅህ ሲል በሰላም ወደቤትህ ይመልስህ

  • @user-fk9fk4vj5c
    @user-fk9fk4vj5c Месяц назад +4

    ሳሚ የዋህ እመብረሀን እስከልጇ ትዳብስህ አይዞህ

  • @user-zy3we8es2p
    @user-zy3we8es2p Месяц назад

    እረ በእግዚአብሔር ተው ከሁለታቹ አንዳቹ አብራቹ ሁኑ አትተውት በፈጣሪ ሰሚዬ ጨዋታው ናፈቀኝ የኔ አባት❤❤❤

  • @SaronBroumana
    @SaronBroumana Месяц назад +5

    እመብርሀን ትዳብስላቹ አይዞሽ እሙ

  • @youtubiyoutubi5177
    @youtubiyoutubi5177 Месяц назад +2

    እናቴ ድንግል ማርያም ከነልጆ ምህረቱን ትስጥው እግዚኦ ማህርናክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢 ለሳሚ ይህ ኣይገባም በማርያም

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 Месяц назад +4

    ሁፍ ወይኔ የድንግል ማርያም ልጅ ይማረው 😢😢😢😢😢😢😢አይዛቹ

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 Месяц назад +2

    አልላህ ያሺርህ ሳሚ አልላህ አፈያህን ይመልስለት ምን ሁኖ ይሆን ሲጨንቅ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Месяц назад +3

    ውይይይይ ሳምዬ ክፉ አይካክ እባካችሁ ጸበል ውሰዱት 😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Месяц назад +2

      እኔም እንደዛ ነው የምለው

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Месяц назад

    ኡፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ😢😢😢 አንተ ስትጫወት ዘና ስታረግ እኮ ነው እሚያምርህብህ እመቤቴ ትድረስልህ ወንድሜ

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይማረው ሳሚዬ የኔ የዊህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i Месяц назад

    እረ እናተ ወይ ንገሩን ወይ ደሞ በቃ አታሰጨንቁን እኔ ከማመው ጀምሮ በቃ አሳቤ እናተጋር ነው ምን ትግደረደራላቹ ሳሚዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Месяц назад +3

    ያረቤ አላህ ያድነክ ወድሜ የኔ የዋህ😪😪😪

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Месяц назад

    እንደት ነው ሳሚ ምንድነው ምንድን በልቶ ነው ሚስኪን ምን ሆኖ ነው ግልፅ አድርጉልን ሳሚ የሳቃችን ምንጭ አላህ ያሽርህ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Месяц назад +12

    እማምላክ ትማር ወንድማችን የልጅ አምላክ ይጠብቅ

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይማር
    በጣም ከበደ ነው ጌታን😢😢😢

  • @feesg6
    @feesg6 Месяц назад +6

    ወይኔ እዲያው አደራውን ጌታዬ

  • @Mስደተኛዋ
    @Mስደተኛዋ Месяц назад +2

    መዳህናለም አባቴ ኣደራሕን አንተ ጠብቀው 😢😢🙏🙏 እንየስ ፈራው

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Месяц назад +7

    እሙየ እስኪ ፀበል ውሰዱት የምር ጨነቀኝ ደጋሜ ኮሜት ፃፍኩ ይቅርታ የምር ፀበል ውሰጅው እና ምን እደሆነ እዛው ይናገራን😢😢

  • @ZereHalefom
    @ZereHalefom Месяц назад

    ዉይ ሳሚዬ ድንግል ማርያም ትዳብስህ የዲያብሎስን ተንኮል ቅዱስ ሚካኤል ያክሽፍልህ ወንድሜ ተሽሎህ የሚታስቀን ያርግህ

  • @GhgRyt-zw9ql
    @GhgRyt-zw9ql Месяц назад +4

    ፈጣሪ ይማረው ሳም

  • @sjshhejejj7947
    @sjshhejejj7947 Месяц назад

    እህ እግዚአብሔር ይማርህ ወዲሜነፍሴ ተጨነቀች❤❤😢😢😢😢😢

  • @SameraKhan-xg2si
    @SameraKhan-xg2si Месяц назад +7

    ኣይዞሽ የኔ እህት

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Месяц назад

    ልደታ ማርያም ትዳብስክ ሳምየይ ጨፈአባቴ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አደራ አንተ ጠብቀው😢

  • @laketana7060
    @laketana7060 Месяц назад +6

    ዶክተር ምንድነው ህመሙ አሉት? ለምን በግልፅ አትነግሩንም::

    • @mesiyilma6778
      @mesiyilma6778 Месяц назад

      ፕራንክ ነው እኮ

    • @laketana7060
      @laketana7060 Месяц назад

      @@mesiyilma6778 እንዲህ አይነት ፕራንክ አይመቸኝም: እግዚአብሔርም አይወድም:: በእውነት ይህ ፕራንክ ከሆነ : ሁሉንም RUclips channel unsubscribe አደርጋለሁ:: በጣም የምወዳቸው እንደ ቤተሰቦቸ የማያቸው እና የማከብራቸው family ናቸው:: ግን ይህ ፕራንክ ከሆነ በጣም ነው የምናደደው:: 😡

    • @hadiamohammed4527
      @hadiamohammed4527 Месяц назад +2

      እህት የምን ፕራክ እያሠታወከ ፕራክ

  • @ethiopia227
    @ethiopia227 Месяц назад

    አላህ ሙሉ ጤናክን ይመልሥልህ ያረብ ምን አይነት ጉድ ነው 😥

  • @KeneniDaba
    @KeneniDaba Месяц назад +5

    imuyee koo waqayoo jiraa homaa hin tahuu hin sodatin miskini namaa😢😢😢

  • @AbebaAbeba-ml4jb
    @AbebaAbeba-ml4jb Месяц назад +1

    ይምረዋል አይዞሽ እሙዬ ፈጣሪ እኮ እንደኛ አይደለም ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝልሽ

  • @user-vo1ku6nk5k
    @user-vo1ku6nk5k Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤goftaan sin walin yaa ta'u 🙏🙏🙏

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 Месяц назад

    ኣው በጣም ንጠብቅ ኡፍፍፍ ያለ ደረጃ በካሜራ ንጠብቅ አለን በናትሽ 😢😢😢😢😢 ኡፍፍ ቁዱስ ጌርጊስ እሙ በናትሽ ጸበ ውሰዱት በናትሽ ጸበል ወይኔ ጉዴ ወይኔ

  • @MunaAyalewu
    @MunaAyalewu Месяц назад +3

    ወድሜ ሰላምህ ይመለስ😢😢😢😢😢😢😢

  • @emuemu3791
    @emuemu3791 Месяц назад

    እረ ሳሚ እንዴት አደረ እባካቹ ንገሩን እኔ በጣም ጨንቆኛል😢😢😢 ደግሞ ትላትና ቪዲዮ በስልክ ጥሪው ደግጦ ነው የጨረሱት ምን ተፈጥሮ ነው

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu Месяц назад +3

    እረ ጠላት አፈር ይብላ በጌታ በኢየሡሥ ሥም አፀልዩለት፡እባካችሁ ቸርች ይዛችሁት ሂዱ፡ብቻ እግዚያብሄር ቸር ወሬ ያሠማን ሣሚ ይድናል የኛ ወንድም የፈጠረው አምላክ ይርዳው፡ፀልዩ አትደናገጡ ተሥፋችሁ ኢየሡሥ ይሁን አይዟችሁ፡

    • @ethiopia-wj3vo
      @ethiopia-wj3vo Месяц назад +2

      ውጪ አንቺ መናፍቅ ምንድነው ምትቀባጥሪው።ፀበል እያለ ምን መናፍቃን ጋር አሰኬዳቸው።

    • @asadulbsss4813
      @asadulbsss4813 Месяц назад

      ውዴ ተያት እነሱም ሀይማኖታቸው ጴንጤ ይመሥለኛል ከዚህ ቀደም ስለሀይማኖታቸው ቨዲዮ ሠርተው አጥፍተውት ነው​@@ethiopia-wj3vo

    • @EyerusAgechewu
      @EyerusAgechewu Месяц назад +1

      @@ethiopia-wj3vo ወንድ ወይም ሤት ልትሆኑ ትችላላችሁ፡፡፡ብታውቂ በዚህ አፋችሁ ብፀልይበት መልካም ነበር፡፡የሀይማኖትን ጥላቻ ትተችሁ ማለቴ ነው መልካም ነገር አሥቡ.

    • @dinkuyetube360
      @dinkuyetube360 Месяц назад

      መዳን በሌለ በማንም የለም እየሱስ ያድናል መሰደቡን ትተህ ወይም ቲተሽ ፀልይ😢​@@ethiopia-wj3vo

  • @user-qj2lv5hy6w
    @user-qj2lv5hy6w Месяц назад

    እፍፍፍፍፍ ሲያሳዝኑ አላህ ይማረው ያረብ አልተሻለውምዴ

  • @halehale7257
    @halehale7257 Месяц назад +3

    ሲጀመር ሳሚ ትክክል አልነበረም ሰውነቱ እራሱ በጣም ቀንሷል ብቻ አላህ ያሽርህ

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z Месяц назад

    ሳምየ አላህ ያሽርህ እናተም ተረጋጉ ወላሂ እኔ ሳሚን በጣም ነዉ እምወደዉ የኛ የዋህ አብሽሩ ይሻለዋል

  • @AlamYlima
    @AlamYlima Месяц назад +6

    እናተ ተረጋጉ ለህመምተኛው ጥሩ ይደለም እሙ እደህትነት ልምከርሽ ወደ ሀይማኖትሽ ተመልስሽ ቤትሽን በፀሎት በፆም አስባርኪ የህ እያሳየሽ ሊሆን ይችላል ብዙ ነገር ሊፈትንሽ ይችላል ስለዚህ ወደልቦናችሁ ለማለት ፈልጊነው እና እዳይደብርሽ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Месяц назад +2

      የኔም ሀሳብ ነው

    • @user-mr7sg9es9m
      @user-mr7sg9es9m Месяц назад +2

      የ እኔም ሀሳብ ነው የነገዋ ልደታ ማርያም ትዳብሰው😢😢

    • @AlamYlima
      @AlamYlima Месяц назад

      @@user-mr7sg9es9m አሜን ደግሰው የሜያጠቃው አይታወቅም ስለዚሀ ወደፈጣሬ መጮህነው ያለብን

  • @hehhhdhr1918
    @hehhhdhr1918 Месяц назад +1

    ለማንኛውም ሣሚ ካለበት ክፍል ከሦሥታችሑ ውጭ ማንም አይግባ የዛሪ ሠው ምቀኛ ነው አሑን ምን አላቸው ሚሥኪን አላሕ ይድረሥለት

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Месяц назад

    እውነት ገዘው በጣም ካብድ ነው ሳሚዬ እግዚአብሔር ጫርሶ ይማር ሳም የኔ ሳቅታ ❤

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይማረው ግን በግሩ መቀሳቀሰ እሰኪችል ፀበል ውሰጅለት አኪም ቤት እና አጠጭው እሱ ነው ምረት ሚሰጠው

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru Месяц назад +2

    ያረቢ ምን አይነት ጉድ ነው አላህ ይድረስለህ ሳሚ😢😢
    እሙ አይዞሽ አላህ አለ

  • @marshte2107
    @marshte2107 Месяц назад +1

    አረ ሳሚ ክፉ አይካህ እግዚያብሔር ይማርክ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث Месяц назад

    ወይኔ ሳሚ የኛ ዬዋህ ነገሩ የጠላት እጅ የለበት ይመስላል ያአላህ አንተው አፍያ አርገው ያረብ እስኪ አታስጭንቁን ምን እንዳሏቹሁ እውነቱን ንገሩን

  • @asiaasia8075
    @asiaasia8075 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይማረው በእዉነት በጣም ያሳዝናል

  • @netsanetalem2975
    @netsanetalem2975 Месяц назад +1

    ሳሚየይ ፈጣሪ ምሕረት ይውረድልካ ማዓረይ😢

  • @Rakebkassaye
    @Rakebkassaye Месяц назад

    Egziabehir chereso yemareu yebermile gioregis tsebel ena emenet lametalet emnetun betebetshi tatechiwaleshi Emuye kefelegshi koment lay tsafilegn woye selk elekleshalehu Dengel mariam tedrseleh🙏

  • @rozijibo-cq8hq
    @rozijibo-cq8hq Месяц назад

    አላህዬ ድረሠለለት ያረቢ ለልጁም ሥትል አልዬ ውይ ልቤ ተጨነቀ ምንም ክፉ አታሠማን ያረቢ አልዬ

  • @user-ty6js7rn2n
    @user-ty6js7rn2n Месяц назад +1

    እኔ እስከአሁን ከድንጋጤ ዉሰጥ አልወጣሁም ምን እንደምል እራሱ ጠፍቶብኛል ሳማይንና ምድር የፈጠረው አምላክ እግዚአብሔር ይድረስህ ወንድሜ እሙ አዟቹ እግዚአብሔር አለ አምላኬ አደራህን ፈዉሰ ይሁንለት

  • @user-ko2nu3pw1n
    @user-ko2nu3pw1n Месяц назад +1

    በጣም ተጨነኮኝ እመብርሀን አለው ትበልህ

  • @kamilasherif-eg8nz
    @kamilasherif-eg8nz Месяц назад +1

    አላህ ያሽርህ የኛ ፍልቅልቅ ወንድም ኢቱብ ውስጥ ገብቸ ደብሮኝ ፈታ እምለው እዝህ ቤት ነው ኡሁን ግን😢😢

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Месяц назад

    ወይኔ በቅረብ ግዜ ነው ይህ ሚድያ የምከታተለው ወይኔ ሳሚ መልካም ስው እግዚአብሔር አምላክ ይማረው 🙏😢❤

  • @taibah5903
    @taibah5903 Месяц назад

    የአለህ አላህአፊያህንየመልስልህ ሳሜዬ😢😢

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w Месяц назад

    ምን አድርገዉት ይሆን? ያረብ? አላህ ያሽርላቹ ኡፍፍፍ😢😢 ይጨንቃል

  • @titits9047
    @titits9047 Месяц назад

    እሙ ለምን አንዳቹህ እዛው አትቀመጡም ለምን አረ ኡኡኡኡ ፉ ሳሚየ እመቤቴ ትዴብስህ🙏🙏🙏🙏💔

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs Месяц назад

    ፀበል ውሰጂው ፀበል አጠጪው እግዚአብሔር ይማረው