ተለቀቀ || ኢየሱስ Abenezer Fikru New Gospel song 2023 አቤኔዘር ፍቅሩ ' Eyesus ስምህ መድሃኒቴ Mezmur

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 2,6 тыс.

  • @abenezerfikruandtsegadanie62
    @abenezerfikruandtsegadanie62  Год назад +1477

    ሁላችሁን ከልብ አመሰግናለሁ የፀጋው ባለቤት በስሙ ፈውሶ ሰው ላደረገን ለጌታ ኢየሱስ ክብር ይሁን

  • @lesaneyesustesfaye4524
    @lesaneyesustesfaye4524 Год назад +45

    ስሙን እየጠራው ከሞት አምልጫለው
    ይህን መዝሙር በተለቀቀበት ቀን ለመውለድ ሆስፒታል ገብቼ በህክምና ትንሽ ስህተት እየሰማው ወደ ሞት ልሄድ ስል ይህ መዝሙር ማገገሚያ ክፍል የነበሩ ነርሶች ከፍተውት ስሰማው ጌታ እየሱስ ጠባቂ መልአክ ሳይሆን አንተ እራስህ ተገኝልኝ እየሱስ እየሱስ እየሱስእያልኩ ይፈስ የነበረው ደሜ ቆሞ በህይወት ቆሜአለው። መዝሙሩን በሰማው ቁጥር እንባዬ ይቀድመኛል። ወገኖቼ ሞት ቅርብ ነው ሳናስበው ልንሸኝ እንችላለን ። የመዳን ቀን ዛሬ እሱም አሁን ነው። እየሱስ ክርስቶስ ሀይማኖት አይደለም የዘላለም ህይወትን ሚሰጠን አምላክ ነው።

  • @netsiake687
    @netsiake687 Год назад +45

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ጴንጤዎች ግን ለኢየሱስ ያላቹው ፍቅር ይገርማል ክፋ አይንካችሁ

    • @jesusislord2983
      @jesusislord2983 Год назад +6

      Kesu wechi man liweded yichelal esu now yomoteln hiwet yeseten
      Esu lehulu nger beki now teterto maytegeb sem now yalow

    • @jesusislord2983
      @jesusislord2983 Год назад +2

      Fkru kekemishu aylekim yetdergln senaseb fkru yechemral westachin mani ale edeyesusu waga yekfleln

    • @jamilajamila9297
      @jamilajamila9297 Год назад +1

      አሜን ተበረክ

    • @venustesfamikael7647
      @venustesfamikael7647 Год назад

      🥺❤🫂

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ Год назад

      አሜን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ:: ወንጌል ሲገባን ክርስትናችን ብዙ ልዩነት እነደሌለው እንድህ የገለፃል:: 🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻

  • @zj2164
    @zj2164 5 месяцев назад +13

    ይህ የኔ ታሪክ ነው። በጣም የምወደው አባቴ የ10ኛ ከፍል ተማሪ እያለሁ አረፈ። ሁሉም ነፐሬ አባቴ ስለነበረ ምርጫዬ መሻቴ ሞት ነበር ። በሰልስት ወይም በሦስተኛ ተቀን ኢየሱስ መጣ። አይዞሽ ልጄ አለኝ? ማነው እንዴ አባቴ አይዞሽ ልጄ ብዬ ስጠይቀው? ኢየሱስ ነኝ አለኝ። ነፍሴ ተፈውሳ ቀረች። በአባቴ ሞት ምክንያት ልወስደኝ እራስሽን አጥፍ የምለኝ የነበረ ከዛች ሌሊት ጀምሮ ጠፋ። ኢየሱስን ማሽተት ጀመርኩ። ሰይጣን ሁለት ምርጫ ነበር የሰጠኝ። ኢየሱስ ጣልቃ ገባልኝ። ጌታን የሕይወቴ ጌታ አድርገ ተቀበልኩ ታሪኬ ተቀየረ። ዛሬም ነገም ኢየሱስ ይደርሳል። በሞትና በኔ መሀል አንድ እርምጃ ስቀር ኢየሱስ ድረሱልኝ። ኢየሱስ ጌታን ነው። ተባረክ ወንድሜ አበነዜር ዘመንህ ይባረክ።

  • @chaltu6373
    @chaltu6373 10 месяцев назад +10

    ልቤን ነው የነካው ምክንያቱም በቃ ሞተች ተብዬ ተስፋ ቆርጠው እኔም ያበቃልኝ መስሎኝ እንዲ አልኩኝ በተቆራረጠ ትንፋሽ ጌታ ሆይ አታስጨንቀኝ ፍቃድክን አድርግ አልኩኝ እናም በሽታዬ ትቶኝ ኤደ ዛሬ ያልታሰብኩበት ደረስኩ እልልልልልልል ስሙ መዳኒት ነው ተባረክ ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤

  • @ውበትአጠባበቅ
    @ውበትአጠባበቅ Год назад +911

    I'm Orthodox Betamm Wedgawalhu mezmurun E/r keff yarGek 🙏

  • @የሚችል
    @የሚችል Год назад +28

    I am Orthodox አንደኛ ነው እየሱስ ስምህ መዳኒቴ አለቀላት ሲባል ያነሳኝ ሁሌ ማረኝ ስለው የሚምረኝ የኔ አባት የኔ ዘመድ …❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ደስ የሚል መዝሙር ጎበዝ🎉

  • @mahiaba1287
    @mahiaba1287 Год назад +18

    ለኔማ 1 እርምጃ የቀረ አይመስለኝም ጌታ ልጄን ኢየሱስ ብዬ ጮኬ ከሞት ነው የቀሰቀሰልኝ❤❤❤

  • @GK19992
    @GK19992 Год назад +29

    Truly Jesus name can heal !! I’m true living testimony Jesus save me from stage 4 cancer!!! God is faithful God !! Glory to his mighty name!!!

  • @TsedeniaEndale
    @TsedeniaEndale 10 месяцев назад +8

    ይህ መዝሙር የእኔን ሁኔታ በደንብ የሚገልፅ ነው:: ስሙ ነው ከዘላለምም ከስጋም ሞት የታደገኝ!
    ❤️❤️ ኢየሱስ ❤❤

    • @agenegalcha7969
      @agenegalcha7969 9 месяцев назад

      Yadaneshi yadinegn😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helensumu2281
    @helensumu2281 Год назад +14

    በሰዉ ቤት በሰደት ቁጭ ብየ ነብሴ አረሰረስክልኝ ኦርቶዶክስ ነኝ አበቃላት የተባልኩ እየሱስ ደርስ መዝገብን ዘግቶልኛል አብኔዘር ከግሬስ ጋር ተባረኩልኝ ❤❤❤❤😢😢😢😢 ነብሴ ለመለመች ዝማሬ

  • @melatmelat-fy5he
    @melatmelat-fy5he Год назад +22

    አርቶዶክስ ነኝ የፕሮቴስታንት መዝሙር በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ይባርክክ🙏

  • @shalo_media
    @shalo_media Год назад +12

    ሁለቴ ከሞት የተረፈኩበት ቀን ነበር መዝሙሩን የለቀቃቹት ከእንቀልፌ ስነሳ ማዳምጠው መዝሙር ነው ለመሞት አንድ እርምጃ ሲቀረው ያተረፈኝ ሌሎች ጓደኞቼ ሰሞቱ እኔን ሁለቴ በአንድ አመት ልዩነት በተመሳሳይ ቀን የተረፍኩት የእኔን ህይወት ነው የዘመርከው ጌታ ይባርክህ

  • @teshome7693
    @teshome7693 10 месяцев назад +7

    ብላቴናዋ ስትዘምረው ሰምቼ😢😢😢 ነበር የሰማሁት በጣም ተባርኬበት ነበር ወንድሜ ያተ ነው ዝማሬው ተባረክ በርታ የሁላችን ፈውስ አለበት ዝማሬው ውስጥ

  • @bilisumadaba1169
    @bilisumadaba1169 Год назад +14

    እስቲ በዚ መዝሙር ተባርኬያለሁ የሚል
    🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @lishalello9918
    @lishalello9918 Год назад +13

    ባለፋት ሁለት አመታት እኔ እና መላው ቤተሰቦቼ በጣም የምንወዳትን እህታችንን በደም ካንሰር ምክንያት ልናጣት ባልን ጊዜ ከካንሰር ጋር የኢየሱስን ስም ይዘን ፍጥጫ ውስጥ ገባን፤ታዲያ ኢየሱስን አምነን አልተሸነፍንም እነደዘመርከው በእኛም ቤት ውስጥ የኢየሱስ ስም ወደ ሞት የሚገሰግሰውን ጉዙ በስሙ ወደ ህይወት ቀየረው።ኢየሱስ ያድናል❤❤❤!ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክክ!!

  • @meazaassefa7115
    @meazaassefa7115 Год назад +17

    ዮሲ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
    እባክህን
    በኢትዮጵያ ከ3000000000
    ከሶስት ሚልዮን በላይ መስማት የተሳናቸው አሉ። ብተቻለሕ መጠን
    ዘማሪዎች ፅሁፍ እንዲያደርጉ
    ግንዛቤ ስጣቸው
    እኔ መስማት የተሳነው ቤተሰብ ነኝ

  • @seezra
    @seezra Год назад +10

    ስምህ ታትሟል በልቤ
    አይጠፋም ከአንደበቴ
    ወደድኩት ከምንም በላይ
    ጣፈጠኝ ስጠራው አፌ ላይ
    🥰🥰🥰

  • @DinkineshEmana
    @DinkineshEmana 10 месяцев назад +6

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢eyesusi eyesusi eyesusi eyesusi eyesusi eyesusi eyesusi eyesusi simi medaniti nawu yene geta ❤❤❤❤❤❤❤birrrrrrk beli be eyesusim ❤❤❤❤❤❤

  • @yohakids5410
    @yohakids5410 2 месяца назад +4

    የምጽናናበት መዝመር ምንም እንኳን ኦርቶዶክስ ብሆንም ለኛም ከእየሱስ የሚስተካከል ስም የለም ተባረክ ወንድም አለም

  • @DawitDeva-u8f
    @DawitDeva-u8f Год назад +8

    ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ የእውነት እንባዬን መቆጣጠር እንኳን አልቻልኩም

  • @tirgalemkassaye89
    @tirgalemkassaye89 Год назад +11

    I'm orthodox gin mezmuru betam des yilal...... Eyesus simhe medahante❤❤❤❤

  • @tgistermyas776
    @tgistermyas776 9 месяцев назад +5

    ይሄ መዝሙር ቁጭህ ብዬ እያለው በሃሳብ ስሜጣ ሸርቺ አድርግ ስሰማ ተጸናናው እውነት አብ ከኔ መላ ቤተሰብ ተባረክ ለክብሩ የጠረክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ElsabetShewagultu-dv8wh
    @ElsabetShewagultu-dv8wh 21 час назад

    ስሙን ጠርቼ ተፈወስኩ እየሱሰ ስምህ ለዘላለም ይመስገን

  • @meazayohannes5400
    @meazayohannes5400 Год назад +7

    የእናትህ የፀሎት ፍሬ ነህ :: ተባረኩ ብዙ ለምልሙልኝ!!!!

  • @Eyerusalem-f7f
    @Eyerusalem-f7f Год назад +11

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይህን መዝሙሩን ስሰማ የምሬን ነው ወደኃላ ነው ተመልሼ ህይወቴን ሳስብ የነበረው ከሞት ነው የተረፍኩት ጌታ ይባርክህ ስሜቴ ነው የተነካው

  • @gughg
    @gughg Год назад +6

    እጥር ምጥን ያለች ጥዑም ዝማሬ❤❤ ጌታ ኢየሱስ መድሐኒቴ ነዉ😊😢 ፀጋ ይብዛልህ አቢኑ ❤😊

  • @hodye7253
    @hodye7253 Год назад +14

    ስምህ ታትሟል በልቤ
    አይጠፋም ከአንደበቴ
    ወደድኩት ከምንም በላይ
    ጣፈጠኝ ስጠራው አፌ ላይ
    ........×2.....
    ኢየሱስ በሞትና በኔ
    ኢየሱስ ሲቀር አንድ እርምጃ
    ኢየሱስ አበቃለት ሲባል
    ኢየሱስ ስምህ ጣልቃ ገባ
    ኢየሱስ ዛሬ ሁሉም አልፎ
    ኢየሱስ ቆሜ ብዘምር
    ኢየሱስ ያንሳል እንጂ አይበዛም
    ኢየሱስ ለስምህ ክብር
    ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
    ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ ×2
    ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
    ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ ×2
    ለሊቱ እጅግ በርትቶ አይመስልም ነበር ሚነጋ
    ዛሬማ መጨረሻ ነው አይ የኔ ነገር አበቃ
    ደጉ ሳምራዊ ኢየሱስ ማረኝ ስል የዳዊት ልጅ
    ህመሜ ተሰምቶት ቆመ ዳሰሰኝ በፍቅር እጅ
    ተፈውሼ ቀረሁ ሄደ ላይመለስ
    ስምህ በነፃ ቸረኝ ለሰውነቴ ፈውስ
    ገንዘብ ለሁሉም ነገር መልስ ሊሆን አይችልም
    በኢየሱስ ስም ፊት ግን አረ ማንም አይቆምም
    ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
    ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ×2
    ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
    ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ×2
    ስምህ ታትሟል በልቤ
    አይጠፋም ከአንደበቴ
    ወደድኩት ከምንም በላይ
    ጣፈጠኝ ስጠራው አፌ ላይ
    .....×2....
    ኢየሱስ በሞትና በኔ
    ኢየሱስ ሲቀር አንድ እርምጃ
    ኢየሱስ አበቃለት ሲባል
    ኢየሱስ ስምህ ጣልቃ ገባ
    ኢየሱስ ዛሬ ሁሉም አልፎ
    ኢየሱስ ቆሜ ብዘምር
    ኢየሱስ ያንሳል እንጂ አይበዛም
    ኢየሱስ ለስምህ ክብር
    ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
    ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ×2
    ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
    ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ×2
    ከተወለደ ጀምሮ በቤተ መቅደስ ደጅ
    ተቀምጦ የኖረ እያየ የሰው እጅ
    እንደለመደው በቀትር ለመና ላይ ባለበት
    የስምህን ኃይል ይዘው አገኙህ ሃዋርያት
    ብርና ወርቅ የለንም ያለንን እንስጥህ
    ስሙ ነው ያሰረህን ፈቶ የሚያቆምህ
    ገንዘብ ለሁሉም ነገር መልስ ሊሆን አይችልም
    በኢየሱስ ስም ፊት ግን አረ ማንም አይቆምም
    ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
    ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ×2
    ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ
    ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ×2
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abelkas3449
    @abelkas3449 Год назад +6

    ከቃላት ድርደራ ያለፈ በመንፈስ የተዘመረ በእውነት በጣም የተነካውበት ብዙ ሰው ይህን መዝሙር ሲሰማ የስሙ ሀይል እንደሚነካው ቅንጣት ታህል ጥርጥር የለኝም ወንድሜ ስሙ እስከመጨረሻው ይጠብቅህ አሜን

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 Год назад +7

    ያሰለቀሰኝ ውይ ሰንት ጊዜ እየሱሰ ጣልቃ ገባልኝ😭😭😭😭😭
    በእኔ በሞት መሀል እየሱሰ ጣልቃ ገባ😭😭😭😭😭 ዘመንህ ይባርክ

  • @netasnetyohanis9734
    @netasnetyohanis9734 Год назад +7

    ኢየሱስ በሞትና በኔ አቤኒ እውነት ደስ እሚል መዝሙር ነው ዘመንህ ይለምልም🙏🙏🙏

  • @mihiretitamire
    @mihiretitamire Год назад +4

    Wwww😭😭😭😭simi medanite 😭😭😭😭😭🔥🔥tebareki babi 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇😘😘

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Год назад +5

    ኦህህ ሃሌሉያ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @SentayehuAsmamaw-zr7fc
    @SentayehuAsmamaw-zr7fc Год назад +4

    አሜን አሜን ሀሌሉያ ኢየሱስ የሚለው ስም ያዳነኝ ስም፣ የታደገኝ ስም፣ የለወጠኝ ስም የፀጋ ባለቤት ተባረክ ለፀጋህ ስለተገኘ ወንድሜን ባርከው እየባረክ ባርከው

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 Год назад +7

    ታድለህ እየሱስ ብለህ ያን አስደንጋጭ ግዜ ማለፈ

  • @bezawitteshome5194
    @bezawitteshome5194 Год назад +12

    im Orthodox and in love wiz this worship song

  • @TigistShewargea
    @TigistShewargea Год назад +4

    Geta yebarki kezi belaye beza sefa Lemlem love u babi and grace❤

  • @retaabiyerahel7708
    @retaabiyerahel7708 Год назад +6

    እየሱስ.. እየሱስ...ስምህ መዳ ኒቴ ÷ ማምለጫ ÷መፅናኛ ሁሉ ነገር የሆንከው እየሱስ ተ ስምህ ይባረክ! ::

  • @AshuBabsa
    @AshuBabsa Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰😔😔😔😔 ስምህ መዳኒቴ እየሱሴ እንደዚህ እርገት ያለ መዝሙር ድሰ ይለኛል ሁሉም መዝሙሮች እንደዚህ እርገት ያለ ቢሆን ጥሩ ይመሰለኛል ይቅርታ ግን አሰተያየት ነው የሰጥሁት ❤❤እኔ እምነቴ አይደለም ግን ቃሉ የጌታ ስለሆነ በጣም ነው ማዳመጥው ለዛ ነው ተባርኩልኝ

  • @abushbirlie7592
    @abushbirlie7592 Год назад +5

    Am orthodox gn kelbie new yadametkut ❤❤ specially ገንዘብ ለሁሉም ነገር መልስ ሊሆን አይችለም በእየሱስም ፊት ግን አረ ማንም አይቆምም ❤❤❤

  • @abatlanta-xg5fm
    @abatlanta-xg5fm Год назад +11

    ortodox negn gn Des yemil mezmur new tebarek

  • @SoliyanaGossaye-zz8un
    @SoliyanaGossaye-zz8un Год назад +6

    I am ortodox yemer betam des yemile zemare nw egziyaber zemenehen kene betesebucheh yebarke getan betam nw yemewedachew babi and grace

  • @eyerusalemmekonnen4408
    @eyerusalemmekonnen4408 3 месяца назад +5

    የማይጠገብ ዝማሬ ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ 👌 ስምህ ታትሟል በልቤ👌 እልልልል አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Josephsimegnh
    @Josephsimegnh 10 месяцев назад +5

    የምር በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነዉ። ደጋግሜ የምሰማው😍 ተባረኩልኝ ከነሚስትህ🙏

  • @MihretEkene
    @MihretEkene Год назад +7

    ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም #ኢየሱስ

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn Год назад +4

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ መዳኒቴ

  • @blensamuel5481
    @blensamuel5481 Год назад +19

    I'm Orthodox but I love this betam 🙏🙏

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 Год назад +7

    እየሱስ የሚል ስም ሲጠራ እንዴት ይጣፍጣል.!እየሱስ እየሱስ እየሱስ ❤❤,!!!ተባረኩ በብዙ

  • @molalegngirma7321
    @molalegngirma7321 19 дней назад +2

    ኢየሱስ ስምህ መድሃኒት! የተባረክ ነህ ጸጋው ይብዛልህ

  • @NahomMesfin-b9x
    @NahomMesfin-b9x Месяц назад +4

    Eyesus smehe medhanete, medagaye, I'm orthodox gn ye eysusun sme tereche degalew semeh yebarek yene geta

  • @mayaashenafi7783
    @mayaashenafi7783 Год назад +6

    ምን አይነት ዉስጥን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነዉ ጌታ ከዚ በበለጠ አሁንም ይባርክህ❤❤

  • @afrklmafrklm
    @afrklmafrklm Год назад +4

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻ተባረክ ጸጋ ያበዛለክ

  • @tititi3971
    @tititi3971 Год назад +8

    ኢየሱስ ሲቀር ኣንድ እርምጃ ....ህይወት የሚሰጥ እየሱስ ብቻ ነው ፡ ኢሄ መዝሙር ለኔ ነው በስሙ ከብዙ ኣምልጫለው ፡ ኣቤኒ በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ ፡፡

  • @mikaelyamikael9077
    @mikaelyamikael9077 11 месяцев назад +5

    😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያስለቀሰኝ መዝሙር ዛሬማ መጨረሻዬ ነው

  • @tsehayteshome6563
    @tsehayteshome6563 Год назад +5

    ዘመንክ ይለምልም ብርክ ብርክርክ በል ወንድሜ ባንተ የተጠራ ጌታ ክብሮን ይውሰድ

  • @kameth423
    @kameth423 Год назад +4

    የመዝሙሩ መልእክቱ በጣም ገራሚ ነው ተባረክ❤ እንቅስቃሴህ ግን በዛ💔

  • @trndurbdhfiqbchcnfjf9331
    @trndurbdhfiqbchcnfjf9331 Год назад +4

    አሜን ያከበርከው ጌታ ያክብርህ እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታ ሊመጣ
    ነውና እንዲሁ 🙏 እያልክ
    ጠብቀው ❤❤❤❤
    እልልልልልልልልልልልልል
    ተባረክ ያባቴ ብሩክ 🙏🙌

  • @SelamAmsla-eb4un
    @SelamAmsla-eb4un Год назад +6

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክ ዘመንህን ሙሉ የራሱ ብቻ አድርጎ ያኑርህ። እውነት ነው የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ሁሉም ነው የተባለውና ይድናል። አሜን!! ተባረክ

  • @BirukeLiyu-kh3jn
    @BirukeLiyu-kh3jn Год назад +5

    ይሄ መዝሙር የተጣማማን የሚያቀና መዝሙር ነው አቤን ተባራክልኝ🎉🎉

  • @astermengeta7326
    @astermengeta7326 11 месяцев назад +5

    Amen Jesus 🙏 your name is the answer for everything 🙏 🙌 God bless you more 🙏

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 11 месяцев назад +5

    አሆን ምንም ጥሩ ነገር ብናደርግ ቃሉንም ብንጠብቅ ያንስብናል እንጂ ቅንጣት ታክል አይቡዛብንም እግዚሐብሔር አምላካችን እኛን የቻለ እምላክ የሁላችንም መድህኒት ነው ፍቅርን ሀይሉን መቻቻሉን ያድልን !!!
    አንተም ተባርከሀል የበለጠ ይባርክልን

  • @blen7618
    @blen7618 Год назад +4

    men endimelehe alakem abeneya yemer betame dess yemile yemenebarekebete mezemure hulume banete mezemure endetebareken new ahunem tebareken tebarekubet gata kante gare yehune demo ande ken andelaye endemenezemer tesefa aregalehu kegata gare❤❤❤congera 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WeldshTechane-oy8iw
    @WeldshTechane-oy8iw 11 месяцев назад +4

    አሜንንን ❤በ አየሱስ ስም ፊት አረ ማንም አይቆምም ❤

  • @mekonnenendashaw7935
    @mekonnenendashaw7935 Год назад +4

    Yes, The God's name is above all disease and he's name is always above all drugs, who heal us without drug and Doctor's treatment God, glory to him.

  • @Etsegenet-r7l
    @Etsegenet-r7l 5 месяцев назад +8

    እኔ ኦርቶዶክስ ግን በጣም እወደዋለw🙏

  • @miheratmiherat2852
    @miheratmiherat2852 Год назад +4

    ዎው ታበረክ 🙏

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Год назад +5

    ኢየሱስ ስምህ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የኔ
    መድሀኒት የኔ ህይወት የኔ ሰላም የኔ ሁለ ነገር ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን🙏አሜን ኢየሱስ ስምህ መድሀኒቴ ፀጋ ይብዛልህ አቤ❤

  • @MierafDemelash
    @MierafDemelash 10 месяцев назад +4

    ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @beteltatek6663
    @beteltatek6663 4 месяца назад +4

    የጌቶች ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ

  • @weynishetdamene6048
    @weynishetdamene6048 Год назад +6

    ተፀናናው በጌታ ተባረክ ወንድሜ

  • @samueltefera-v5g
    @samueltefera-v5g Год назад +4

    Gibi the same path alefiyalew ........ኢየሱስ ጣልቃ ገብቷል🙏🙏🙏🔥

  • @ZaAz-b2r
    @ZaAz-b2r 7 месяцев назад +4

    ኢየሱስ ስም ማድንቴ❤️❤️❤️❤️ገንዝብ ላይ ሁሉ መልስ ልሆን አይቻልም 🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @sosinamesfin7465
    @sosinamesfin7465 Год назад +5

    አሜን መድኃኒት የሆነ የሚጣፍጥ ስም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤

  • @nardi485
    @nardi485 3 месяца назад +3

    ኧረ ማንም አይቆምም❤❤ስምህ መድሀኒቴ እየሱስ እየሱስ ስምህ መድሀኒቴ ወደድኩት ከምንም በላይ 😘

  • @አሜንአሜን-የ5አ
    @አሜንአሜን-የ5አ Год назад +4

    ❤❤❤❤አሜን ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው መዝሙር❤❤❤❤

  • @Yabu-y3f
    @Yabu-y3f Год назад +8

    I'm orthodox 1gna yehone mezmure new wedjawalee e/r yibark

  • @ChaltuDeressa-
    @ChaltuDeressa- Год назад +4

    እግዛቤር ይባርክህ ተባረክ እንወድሓለን❤❤❤

  • @EliasAbera-mm7ey
    @EliasAbera-mm7ey Год назад +5

    I'm orthodox I love this song god bless you my brother

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Год назад +2

    ድንቅ መዝሙር የአዳኙ የእየሱስ ስም ሲደጋገም ደስ ያሰኛል ተባረክ በቤቱ በቅድስና የምትኖርበት ፀጋ ያብዛልህ

  • @hanaprint3560
    @hanaprint3560 7 месяцев назад +5

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ መድሀኒቴ❤❤❤❤❤

  • @natnaeltamene5419
    @natnaeltamene5419 5 месяцев назад +3

    ስለ እየሱስ ሲዘመር ሲሰበክ ልቤ ሁሌም ይነካል 😢 ይህ መዝሙር ለኔ ይለያል❤❤❤ ረጋ ያሉ መዝሙሮች ልብን ሰንጥቀው የመግባት ሀይል አላቸው። ወንድሜ ተባረክልኝ ወድሀለሁ!! እየሱስ በእንዳንተ አይነት ወጣቶች ሲከብር ደስስስስ ይላል።
    (ለኔ ደሞ ፀልዩልኝ)

  • @mastewaldagne4016
    @mastewaldagne4016 Год назад +5

    አሜን እኔ ምስክር ነኝ

  • @mariaamanuel2838
    @mariaamanuel2838 Год назад +5

    I am Catholic but this mezumer betam new des yemelew tebareke

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ

    የሄን ዝማሬ የሰማሁት ገና ዛሬ ነው:: በስልክ እየመለላለስኩ ሳዳምጥ ቆይቼ መብራት እነደመጣ ልክ ቴልብዡኑን ስከፍተው ኢባንጃልካል ቴሌብዥንም ላይ የሄው ዝማሬ እየተዘመረ ::ስልኬም ቴሌብዠኑም በአንድ ግዜ ሰሰማው ገረመኝ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
    እየሱስ :እየሱስ እየሱስ:እየሱስ እየሱስ ::

  • @ritacastelli8525
    @ritacastelli8525 2 месяца назад +4

    ደስ ይላል❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮😮

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 8 месяцев назад +3

    "....ስምህ ጣልቃ ገባ ". የኔ ታሪክ ነው፣ እየሱሴ ክበርልኝ ስላዳንከኝ አመሰግንሃለሁ

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Год назад +4

    Uuuuufeee እየሱስ ስምህ ለሳጋዬ ለነብሴ መድኃኒት ነዉ ተባረክ ወንድመ በብዙ ኢናንቴ ብሩካን ናችሁ ስሙ በልቤ ታትሙዋል አሜንንን አሜንንንን ❤❤

  • @Herut-d7n
    @Herut-d7n Год назад +5

    አቤኖ 1ኛ ነህ እሽ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ መንግስተ ሰማይ ያውርስ የኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @Tigmekuria
    @Tigmekuria Год назад +2

    ኡፍፍ አረ ይሄ መዝሙር እንዴት ደስ ይላል አቤኑዬ የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ ይባርክህ 🙏🙏

  • @FawVnd
    @FawVnd 9 месяцев назад +4

    ኡፍፍፍ አሜንንን አሜንንን ተባረክ ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @alazartesfamichael1740
    @alazartesfamichael1740 Год назад +5

    በጣም ተባርኬበታለሁ የመንፈስ ቅዱሰን ህልውና እና ጉልበት አግንቼበታለሁ :: ስለመዘመር እንዳልዘመርከው በውስጤ ታውቆኛል:: ክብሩን: ፀጋውንና: ሞገሱን ያብዛልህ:: ብሩክ ነህ ኤቢ

  • @Elsabet-t
    @Elsabet-t Год назад +5

    Ammen semu yezalalm medant new semu yebark

  • @jerusalema_
    @jerusalema_ Год назад +4

    Thankyou so much 😢yehi mezmur yene tarik new getan 😢abeka balenew ngr eyesus hulem geta new be 11ኛ seat derso ማስገረም የሚችል ጌታ እኮ ነው ዘመንህን ይባርከው babiye❤

  • @yohakids5410
    @yohakids5410 3 месяца назад +3

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር እንዴት እንደምወደው ተባረክ ወንድሜ

    • @israelalge
      @israelalge 3 месяца назад

      መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ/ቢ
      ዮሐንስ 3
      ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

      ³⁵ አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
      ³⁶ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +3

    አሜን አሜን ኢየሱሰ ስምህ መድሀኒተ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ኢየሱሰ ሀለሉያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelbaptist5093
    @amanuelbaptist5093 Год назад +3

    ሃሌ ሉያ እየሱስ ስምህ መድሃንቴ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @kasschsibuhi765
    @kasschsibuhi765 10 месяцев назад +4

    nice play some music

  • @AbTrader-v7l
    @AbTrader-v7l 2 месяца назад +8

    Maryamn Orthodox negn gn endet endewededkut tebareklgn 😘🙏

  • @AshenafiAddisuMiruts-pv6wj
    @AshenafiAddisuMiruts-pv6wj 10 месяцев назад +2

    ውንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ መዝሙሩ ስስማው በጣም ነው ሚያስለቅስኝ ይህ የኔ ታሪክ ነው ቅር ያለኝ ነገር ግን እንድ ዘፋኞች አክት አታርግ❤️❤️ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ይመጣ

  • @SakamyeleshSolomon
    @SakamyeleshSolomon 7 месяцев назад +4

    ❤እግዚያብሔር ከዚህም በላይ ይባርክክ