በልልኝ የተሰኘዉን የትግስት አፈወርቅን ፍቅር ይተገሱ በሰከላ መድረክ ልዩ አድርጋ አቀረበችዉ|sekela music|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy.
    ✨ሰከላ ልዩ የገና በዓል ፕሮግራም
    አርቲስት ሰሃር አብዱልከሪም እና ያየህይራድ ማሞ
    በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን።
    ✨🏑መልካም የገና በዓል!
    📥ያለዎትን ሐሳብ አስተያየት በ 9355 አጭር ጽሁፍ መልዕክት ያጋሩን!
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    #abbaytv #gena #ገና #ገናን_በዓባይ #ሰከላ #sekela #tigistgirma #sehar #yayehyirad #yanchiwleba #dentistu #bamechimketerign #ethiopianmovie #ethiopianartist #talkshow #ethiopian #ethiopianholiday #GenaWithAbbay #habesha #ethiopiasbest
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

Комментарии • 7

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 28 дней назад

    እዮባ እንደዝ ጎበዝ ነህ እንዴ ሲምርብህ ረድየ ምነው የታለ እስክስታሽ እንይልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @7tubeseven
    @7tubeseven 28 дней назад +2

    ያበደ ነው የዓባይ አገልግል ላይ ብትጨምሩ የምለው በፕሮግራማችሁ መሀል መሀል ላይ ልክ እንደ ዚ ሙዚቃ , አዳዲስ ነገሮችንም ብትጨምሩ የበለጠ ያበደ ይሆናል ዓባይ ቲቪ ለኔ አንደኛ ምርጫዬ ነው

  • @Z-n8e-j9g
    @Z-n8e-j9g 27 дней назад

    ረድዬ የኔ ቆንጆ በአንቺ እድሜ የነበረኝን አይናፋርነት ነው ያስታወስሽኝ ባልሽ አጠገብሽ እስካለ ድረስ ፍትትት በይ የኔ ውድ

  • @tigestatnafu
    @tigestatnafu 27 дней назад

    እረድዬ ሰለምታፍር ነው

  • @7tubeseven
    @7tubeseven 28 дней назад +1

  • @ምህረትየሚገባትሩሃማ
    @ምህረትየሚገባትሩሃማ 27 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @AsieBit
    @AsieBit 21 день назад

    ❤❤❤