ካቻፕ አሰራር / homemade ketchup

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ቀላል በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ካቻፕ አሰራር /homemade catchup

Комментарии • 365

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад +10

    ,ጎሽ እንደዉም ተወዶ መግዛት ሰልችቶኝ ነበር ❤❤ በርታ

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 Год назад +4

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሸልኝ የኔባለሞያ በጣም ያምራል ሞያ ብሎዝም ነው እጆችሸ ይባረኩ ደስየሚል ቆይታነበር እናመሰገናልን ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ይስፈን

  • @kukudani4710
    @kukudani4710 2 года назад +75

    በርታ እንዳንተ አይነት ወንዶች መበረታታት አለባቸው እስኪ አበረታቱት

    • @fifitube8692
      @fifitube8692 2 года назад +4

      Awo iwnetishin new

    • @emebetkebede5243
      @emebetkebede5243 Год назад +2

      በቅንነት እንደመር

    • @amylove6905
      @amylove6905 Год назад +2

      በጣም ጎበዝ ወንድሜ በርታ

    • @astergesese9764
      @astergesese9764 11 месяцев назад

      ​@@fifitube86920😊😅😮😂❤

    • @healthymindsetonly
      @healthymindsetonly 9 месяцев назад

      Wake up to reality…it’s not men’s duty to cook

  • @tsehayteklu1126
    @tsehayteklu1126 Год назад +8

    በጣም አሪፍ ስታስረዳም ስትሰራም ቶሎ ቶሎም ነው እናመሰግናለን

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  Год назад +2

      ከልብ አመሰግናለሁ, ይሄ ለኔ በጣም ትልቅ ማበረታቻ ነው, አመሰግናለሁ

    • @gameingprostudio3784
      @gameingprostudio3784 Год назад +1

      ምርጥ ንው ጎበዝ

  • @romafesshya2338
    @romafesshya2338 2 года назад +6

    በጣም እናመሰግናስለን ለስንት ቀን ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጠን መጠቀም እንችላለን

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  2 года назад +1

      ፍሪጅ አስቀምጠን እስከ አራት ቀን ድረስ መጠቀም እንችላለን

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by 10 месяцев назад +2

    በርታ ጥሩ ነው የተለያየ ነገር ይዘህ መጥተህ ብዙ ነገር እንደምታስተምረን ተስፋ አለኝ

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 года назад +6

    እንዳጋጣሚ ዛሬ ገና ነው ያየሁህ በርታ እናመሰግናለን ቤተሰብ ሆኛለው

  • @Tehun-yr3zb
    @Tehun-yr3zb 10 месяцев назад +1

    ጎበዝ በርታ ወንድሜ የካቻፐ አሰራር ሰላሳየህኝ ደሰብሎኛል ተባረክ

  • @fassilKahel-hd1qk
    @fassilKahel-hd1qk 11 месяцев назад +10

    እርጋታህና፡እገላለጽህ፡ግሩም፡ነው፡፡በርታልና!

  • @Senaif-xz3ob
    @Senaif-xz3ob Год назад

    በጣም ጥሩ ነው ከመግዛት አሳረፍከኝ ፍሪጅ ለስንት ቀን መስቀመጥ ይቻላል የበሰለ ስለሆነ

  • @richemitke6557
    @richemitke6557 10 месяцев назад +2

    በጣም ደስ የሚል ቀላል አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @milyon1232
    @milyon1232 Год назад +3

    Betam arif berta👍👌

  • @LeliseBekele
    @LeliseBekele 10 месяцев назад

    Tamu gn and aynet new ? Ke wchiw gar?

  • @etetefrehiwet6589
    @etetefrehiwet6589 Год назад +9

    ዋው በጣም ግሩም ነዉ

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 11 месяцев назад +7

    እኔ ነጮች ወንድ ሼፎችን ሳይ እቀናለሁ በኢትዮጲያዊያን ወንድ ሼፍ ደግሞ ይበልጥ ያምራል ሰብ አድርጌ እከታተልሃለሁ በርታ 👍እዛ ቲክቶክ ተዘፍዝፎ የሚውለው ሁሉ ካንተ መማር አለበት 💚💛❤

  • @edengalemu399
    @edengalemu399 2 года назад +1

    Venegeru kalagegnen lomi binitekemisa?

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  2 года назад

      ሎሚም መጠቀም ይቻላል,

  • @lulitkemal4551
    @lulitkemal4551 2 года назад +1

    ke 1 ken belay ferij west bekoy mnm ayhonem aydel ena demo mnm aynet zeyet anetekemem??

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  2 года назад

      እስከ 4 ቀን ድረስ ፍሪጅ ማቆየት ይቻላል, ደሞ ምንም አይነት ዘይት አንጠቀምም

  • @beautys120
    @beautys120 9 месяцев назад +2

    በርታ ጥሩ ት ምህርት ነው ያገኘሁት

  • @Yete1800-cu8su
    @Yete1800-cu8su Год назад

    ሰላም ወንድሜ ጎበዝ መግዛቱ ያሳስበኝ ነበር አሁን ካንተ ተምራለሁ አመሰግናለሁ

  • @AddisPlus-hv7hf
    @AddisPlus-hv7hf 9 месяцев назад +1

    Neat and Nice area and presentation, captivating to watch!

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  8 месяцев назад

      Glad you enjoyed it!

  • @aklogaklog9017
    @aklogaklog9017 2 года назад +6

    ዋዉ እጅህ ይባረክ

  • @faridahussein8329
    @faridahussein8329 Год назад

    Al vingar achalim?

  • @asmerettesfay1783
    @asmerettesfay1783 10 месяцев назад +1

    Betam gobez neh Aglalesh Asrarh.

  • @HAmzaMohammed-u7u
    @HAmzaMohammed-u7u 19 дней назад +1

    ጥሩ ካቻኘ ነዉ እናመሰግናለን በርታ።

  • @rahelu7812
    @rahelu7812 2 года назад +8

    በጣም ደስ የሚልና ንፁ ነው እናመሰግናለን👏❤❤

  • @sophiatsegaye
    @sophiatsegaye 2 года назад +7

    በጣም ግሩም አሰራር ነው። በጣም ያምራል። እናመሰግናለን!

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 года назад +4

    ዋውው ቀለል ያለ አገላለፅ አመሰግናለው በርታ

  • @قلوالحمدلله
    @قلوالحمدلله 11 месяцев назад +3

    ምድነው ሆምጣጤ እሱስ ከለለን

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  10 месяцев назад +2

      ሎሚ, ወይም አቸቶ መጠቀም ይቻላል

  • @embilalyoutube3404
    @embilalyoutube3404 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ተባረከላ ለቤትሽ አድስ ነኝ እህቴ ሁሉን አምልቸ መጥቻለሁ ብቅ በይ ወደቤቴ አሰል

  • @hirutabraham7315
    @hirutabraham7315 Год назад

    ለሴንት ጊዜ ይቅያል

  • @amiade3711
    @amiade3711 Год назад

    ኮምጣጤ ወይም ቭንገር ከለለንስ

  • @GossaKiki
    @GossaKiki 10 месяцев назад +1

    ሰብስክራይብ አደረኩህ እስከአሁን ሴቶች ብቻ ነበሩ ዩቱበር ምግብ አብሳዩች ለመጀመሪያ ወንድ አንተ ነህ በርታ ❤

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад +2

    *ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ከልብ እናመሰግናለን እጅህ ይባረክ ምያ ብሎዎ ዝም ኮምጣጤ ግን ምንድነው አቼቶ ነወይ?በመቀጠል ተመልካችች ካያችሁ አይቀር ሰብስክራይብ አርጉት አይከፈልበትም*

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  2 года назад

      አዋ አቸቶ ማለት ነው, ለአስተያየቱም አመሰግናለሁ 🙏

    • @emebetkebede5243
      @emebetkebede5243 Год назад

      እህቴ በቅንነት እንደማመር

    • @emebetkebede5243
      @emebetkebede5243 Год назад

      @@Yummy7-h3m እህቴ በቅንነት እንደማመር

  • @tgbe7906
    @tgbe7906 2 года назад +1

    Betam Tru newu fresh demom bewud kemegizat

  • @ተመስገን-ኈ2ወ
    @ተመስገን-ኈ2ወ 2 года назад +1

    ለስንት ግዜ ማቆየት ይቻላል

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  2 года назад

      ሶስት ቀን ፍሪጅ ውስጥ አርገን

  • @Haymanot-y6b
    @Haymanot-y6b 8 месяцев назад +1

    That is amezing😮

  • @betelihemdelelegn7206
    @betelihemdelelegn7206 2 года назад +2

    ቀለል ባለ መልኩ ስላሳየከን እናመሰግናለን።

  • @AbebaTilanhun
    @AbebaTilanhun 10 месяцев назад +1

    የመጨረሻው ግን አላዘኩትም አቼቶ ነው ወይ /ኻል ??

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  10 месяцев назад

      አቸቶ

    • @AbebaTilanhun
      @AbebaTilanhun 10 месяцев назад

      @@Yummy7-h3m እሺ አመሰግናለሁ አባቴ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abebechmamo6328
    @abebechmamo6328 2 года назад +1

    ሎም መሆን አይችልም?

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  2 года назад +1

      ሎሚ የራሱ ጣእም ስላለው ትንሽ ቀየር ሊያረግብ ይችላል, ግን አቸቶ ማግኘት ካልቻልክ ቢጫ የሆነ ሎሚ ተጠቀም

  • @yewoinhareghaile3380
    @yewoinhareghaile3380 2 года назад +1

    ለምን ያህል ጊዜ መቆየት ይቺላል ፍሪጅ ውስጥ እና ከ ፍርጅ wic

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  2 года назад

      ፍሪጅ ውስጥ እስከ 4 ቀን ድረስ ማቆየት ይቻላል

  • @FatumaKh
    @FatumaKh Месяц назад +1

    wow❤👌👌

  • @danochafamo8497
    @danochafamo8497 11 месяцев назад +1

    Wow Betam tiru naw barta

  • @hagerhager1981
    @hagerhager1981 10 месяцев назад +1

    Thanks brother.

  • @DelightfulFieldHockey-rl2em
    @DelightfulFieldHockey-rl2em Месяц назад +1

    wow

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ቀለል ያለ ነው።

  • @TsegayeAbegaz
    @TsegayeAbegaz 7 месяцев назад +1

    Berta bale muya new enanm lela lela neger eyametah asayen 🎉

  • @eliyashagos
    @eliyashagos Год назад +3

    እናመሰግናለን እጅክ ይባረክ

  • @alemalemgm9460
    @alemalemgm9460 11 месяцев назад +1

    Thank you very good

  • @UmunadiyaAymen
    @UmunadiyaAymen 2 месяца назад

    በረዶ በሆነ ቲማቲም መስራት ይቻላል?

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  21 день назад

      ጠአሙ እንደ ትኩስ ቲማቲም አይሆንም, ሰለዚህ እንድትሰሪው አልመክርም,

  • @mslealem5866
    @mslealem5866 2 года назад +1

    ይ ሤቶች ሙያኮ ትተናል ተምሬበታለሁ በርታልኝ ጎበዝ

  • @DemissieGemeda
    @DemissieGemeda 3 месяца назад +1

    Thank you

  • @TgM-l8f
    @TgM-l8f Год назад +2

    ኮምጣጤ ያልከውን በሎሚ ብንቀይረውስ

  • @meaziscookncraft
    @meaziscookncraft Год назад +1

    Goo job. Thank you for sharing.

  • @rahmetayliew5878
    @rahmetayliew5878 2 года назад +1

    በረታ ጎበዝ

  • @wttwsyyww9636
    @wttwsyyww9636 2 года назад +2

    masha allah wendime berta👌

  • @KenaKena-j2b
    @KenaKena-j2b 10 месяцев назад +1

    Wow wow wow wow wow ❤❤❤❤❤

  • @ebitaghirmay2243
    @ebitaghirmay2243 Год назад

    Ketchup Berber shunkurt aygebabetem Lela

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 2 года назад +3

    እውነትም ያዶ ኩሸና.።የተንቢ።በርታ።ሹክረን።

  • @BezaGoba
    @BezaGoba 11 месяцев назад

    Betam des blognal berta ❤❤❤❤ we love you

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 11 месяцев назад +1

    Xiyele honobgn nbre Tbark Berta🙏

  • @genetchefa1054
    @genetchefa1054 2 года назад +1

    Acetone men seat chemerkew

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  2 года назад

      ጨው ስኳር በርበሬ ስትጨምሪ አብረሽ አቸቶን መጨመር ነው

  • @medanitytina3940
    @medanitytina3940 Год назад +1

    Wawuuu gobez brtaaa!!!

  • @ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ

    አንበሳ ነክ ወንድማችን በርታልን👌

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 11 месяцев назад +1

    ጎበዝ😊

  • @kenayah3464
    @kenayah3464 Год назад +1

    ተስሪቶ ስንት ቀን መቆየት ይችላል

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  Год назад

      ፍሪጅውስጥ እስከ 3 ቀን

  • @BemnetTagel
    @BemnetTagel 11 месяцев назад +3

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን👏

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 11 месяцев назад +1

    wow thank you so much🙏💟
    I am vegan & this recipie is very helpful 👌👏

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  10 месяцев назад

      Glad it was helpful!

  • @nunumengesha4446
    @nunumengesha4446 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ወጪም ቀነስክልን

  • @SenkoSeka23
    @SenkoSeka23 7 месяцев назад +1

    ካቻፊ እንደዝ ነዉ የምሰሪዉ ደስ ይላል

  • @HelenHelu-r4o
    @HelenHelu-r4o 7 месяцев назад +1

    Enamesegnalen berts

  • @tubemeazi8862
    @tubemeazi8862 2 года назад +1

    ጎበዝ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @gu3333
    @gu3333 Год назад +1

    ተባረክ

  • @barye5643
    @barye5643 5 месяцев назад +2

    በርታ በጣም ጥሩ ነው

  • @tsegenetberta2727
    @tsegenetberta2727 2 года назад +2

    Wow

  • @robellgebremedhin9478
    @robellgebremedhin9478 2 года назад +2

    cool, keep up the good work

  • @tesfahunegnassefa5566
    @tesfahunegnassefa5566 2 года назад +1

    Arif aserar new tnx!

  • @NoorahAhmad-gj7hg
    @NoorahAhmad-gj7hg Год назад +1

    Betam enamesgrnalen betam

  • @ElfineshTadesse-g1q
    @ElfineshTadesse-g1q 13 дней назад +1

    በርታ

  • @meraflove3278
    @meraflove3278 2 года назад +1

    it's so simple, from know on am not gone by any ketchup; i will prepare by my one, tnx much

  • @yabnat4749
    @yabnat4749 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 2 года назад +1

    እናመሰግናለን👏 ጎበዝ

  • @bintnur44
    @bintnur44 10 месяцев назад +1

    Anbesa neh,berta👍

  • @አፆኪያመኮይ
    @አፆኪያመኮይ 2 года назад +2

    ዋውው እናመሰግናለን

  • @mekdlawittesfaye2140
    @mekdlawittesfaye2140 2 года назад +2

    nice one yado i love your video

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 2 года назад +3

    እናመስግናለንወንድማችን

  • @marshetgmiskel7948
    @marshetgmiskel7948 Год назад +1

    በጣም ጎበዝ

  • @AbdellaMahamadsadik
    @AbdellaMahamadsadik 3 месяца назад

    Wow wow

  • @tycgg4173
    @tycgg4173 2 года назад +1

    ዋዉእናመሰግናለን

  • @rahemarahema7353
    @rahemarahema7353 Год назад

    ኮምጣጤ ስትል ኸል ነዉ?

  • @adanhesfhqadu8767
    @adanhesfhqadu8767 11 месяцев назад +1

    እጅህ፣ይባረክ

  • @بنداباندا
    @بنداباندا 8 месяцев назад +1

    Waw

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 года назад +2

    ጎበዝ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 8 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @abebechmerid168
    @abebechmerid168 2 года назад +2

    አመሰግናለሁ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 11 месяцев назад +1

    ማሻአላላህ

  • @mercyAzig1621
    @mercyAzig1621 11 месяцев назад +2

    ለስንት ቀን ይቆያል /መጠቀም እንችላለን? በርታልን እናመሰግናለን!

    • @Yummy7-h3m
      @Yummy7-h3m  10 месяцев назад

      ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጠን, እስከ ሶስት ቀን

  • @ErukiaAhmed
    @ErukiaAhmed 7 месяцев назад +1

    ጥንቅቅ ያለ አሰራር❤❤

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u 11 месяцев назад +1

    Waw tnx bro

  • @HiwotAshagre
    @HiwotAshagre 11 месяцев назад +1

    Thankyou