Hello everyone welcome to my channel thank you for watching and your kindness’s support I really appreciate you all 🙏🏾if you’re new for this channel please subscribe 🔔like and comment stay safe and God bless you all 🙏🏾🥰🤗
_Happy Tuesday's_ *it's just about **10:47** o'clock in the AM in The Middle of The Morning time right, over here. How about you?...* _Please, don't forget to Place ya' Date, Time, Month, & Year before The Time on my Name._
Hello everyone welcome to my channel thank you for watching and your kindness’s support I really appreciate you all 🙏🏾if you’re new for this channel please subscribe 🔔like and comment stay safe and God bless you all 🙏🏾🥰🤗
How long can it stay in the fridge?
Thank you for watching 🙏🏾depend on how much you make and this this amount one week stay in the fridge 🙏🏾🤗
which one is tasty
❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ አሠራር ቃላት አጣውልሽ ጎበዝ
በጣም ነዉ የገረመኝ እንደዚህ ነዉ እንደ ለካ አመሠግናለሁ
በቀኝ መምታት ከጀመርሽ በቀኝ ነው መጨረስ ያለብሽ ደግሞ ዛይቱን ቶሎ ቶሎ እያደረግሽ ነው መምታት ያለብሽ ሙስታርድ ብታደርጊበት የበለጠ አሪፍ ነው
ሲደክማትስ ለምን አትቀይርም እጇን
Thank you for sharing emitye ከውጭ ከመግዛት የቤት ጤነኛ ነው ልክ ነው👍👍🥰❤️🥰
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ እምቲዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
ኤሚቲዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👍❤🙏
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የስራሽው 😍ልክ ነው እንደቤት የሚሆን የለም thank you for sharing 👍😍
ምረጥ ሰራ👍
ዋው በጣም አሪፍ👌❤👏
Berchi betam arif new
እጅሽ ይባረክ
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ያሳየሽን በተለያየ እና በምንፈልገው መንገድ መስራት እና መጠቀም እንድንችል ስላረግሽን እናመሠግናለን
ሶስተኛ አሰራር በጣም ቀላል ነው ተባረኪ
Thank you for shearing
በጣም አርፍ አማራጭ ነው የኔ እህት ተባረኪ👌
ኢሚቲዬ በጣም ቆንጆና ቀለል ባለ መንገድ ነው ያሳየሽን 👍🏾 እውነት ነው ምንም ቢሆን ቤት ውስጥ እንደማዘጋጀት ጥሩ ነገር ይለም ተባረኪ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘😘❤️❤️
በጣም ደስ በሚል መልኩ ያሳየሽን ቴንኪው
ኤሚዬ እጅሽ ይባረክ በጣም አመሰግናለሁ ። እማክረዋለሁ
እናመሰግናለን በርቼ
እስነት ነው ማን እንደቤት በጣም ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እምነትየ❤️🙏
Watching
በጣም ደሰ ይላል መሰረት ፈልጌ ነበረ ❤
des ylal nthnashi rasu wow new bethtna beteseb enhun mara
ዎው ኤሚዬ በጣም ነው የወደድኩት እስቲ እሞክረዎለው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰
እውነት ነው እሚቲዬ ምንም ቢሆን በቤት የተስራ ነገር የተሻለ ነው እጅሽ ይባርክ
Gobeze betam ameseginalewu gin lesent ken yikoyal
Wow dese ylale amsgnalew
ኤሚቲዬ እጅሽ ይባረክ በጣምቆንጆ በቀለለ መልኩ ነወ ያሳየሽን ልጄ ማዮነዝ ትወዳለችና አንቺበሰራሽዉ አይነት እሰራላታለሁ ዉድድድድድድድ በርቺልኝ ተባረከልኝ
እናመሰግናለን እሜት ሮሜን።
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እቤት መስራቱ የተሻለ ጠቃሚ ነው thanks 👌
ጀግናችን
Emitye you did a very good job it so easy to make it at home and it's way better than from the store as you say. keep it up your good work!
በጣም የሚገርም ነው
Betam ameseginalehu
ማሻ አላህ ❤
ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ወድጄዋለው እጅሽ ይባረክ ከየባህል ገበታ ነው የመጣሁት ሰብስክራይብ እና ላይክ አድርጌ ቪዲዮሽን ሼር አድርጌያለው ወደኔም ብቅ በይ 🥰 please አመሰግናለው 🙏🏽
አመሰግናለዉ ተምሬለዉ
Good job.❤ love the way you made it.
በጣም ቆንጆ ነው እቤት የተሰራ ነገር የመሰለ የለም በርቺ ብቅ በይ
Okay thank you so much for watching 🙏🏾🥰
Easy to follow, thank you Emityae for sharing💕
እጅሽ ይባረከሸ
ተባረኪ ውዴ ባይገርምሽ ማዮኒዝ ከወ😊ተት የሚሰራ ይመስለኝ ነበርኮ 😂😂ተባረኪ
🌲🦅🌲thank you for sharing your video stay safe and healthy today 🌲🦌🌲
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😉
Wowwww amesgnalew
Looks delicious
Amsegnalew ljocha btam neew miwedut❤
❤😍
Emitye you showed us in an easy way. Thank you for sharing!
Thank you❤🤗
damarkushe enanem damerje
Thank you for sharing 🙏❤️💕
እናመሰግናል ማይኔዝ እደት እደሚሳራ አላቅም ነበር
tanks
ምርጥ ነሽ እጅሽ ይባረክ ግን ምን ያህል ቀን ነው መቆየት የሚችለው ? ፍሪጅ ውስጥ ነው ሚሆነው ?
betame gobze sate nshi
Keram benkulal weyem bebat lemeserat le kake asyin
ለጣፋጭነት ስኳር በንጠቀምስ
Harefnowe barce
Club berger serelin please
Pls Tell us How to store &where to store
በጁስ መፍጫ ብንመታውስ
Big👍🤩
Yale senafuci mesrat yichalal ends???
🙏🤩
Is it possible to add mustard ?
👍👍
Gn lemen endhon ballwkim ena andanda eykitnbg tchigerku hulunm beanda asgbcha nw ymfchiw
እንቁላሉ ጥሬዉ ችግር የለዉ ወይ?
Ketnebgne mene largwe
Yenealewoferem alng😌
Ere ene mnem limetalegn alchalem
KONJO SRA NEW THANK U
እግዚአብሔር ይስጥልን
❤
ግንየቁላሉ ሺታአይወጣም
Beta gobez neshi
ከፍሪጅ ውጭ መቆየት ይችላል?
Mokerekute gene ketenebegn
5:06
Ba vinegar masrt ayechalm way??
ማንኪያ ልንመታው እንችላሉን
የምንጠቀመው ዘይት ምን አይነት ነው ማንኛውም አይነት ዘይት ይሆናል ወይ
After 3 days it had a sour flavor did it go bad
😢😢
በማንኪያ ግን ኣይወፍርም ነጭ አይሆንም
የቅርታ አልመጣልኝም
_Happy Tuesday's_ *it's just about **10:47** o'clock in the AM in The Middle of The Morning time right, over here. How about you?...*
_Please, don't forget to Place ya' Date, Time, Month, & Year before The Time on my Name._
በጣገበዝ ነሽ
ስኳር አይገባበም
😅😅😅
Thanks for sharing
Watching
Thank you❤
Watching