በጣም ቀላል የ ማዮኔዝ አሰራር | how to make mayonnaise

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Ingredients
    . 200 ml oil (cold)
    . 1 fresh egg (cold)
    Tbs salt, 1 spoon lemon juice
    Thank you! for watching! 🙏🏿💙💯
    የዚህ ቻናል ዋነኛ አላማው ማንኛውም ሰው በቀላሉ ጤነኛና ተመጣጣኝ,..
    በዋጋቸውም ኢኮኖሚ የማይጎዱ የኑሮ ስልቶችን በሰፊው በየትኛውም አለም ላሉ ኢትዮጵያውያን በ አማርኛ እያዘጋጀን በሳምንት አንድ ቪድዮ እንማራለን
    አመሰግናለሁ ስላያቹልኝ 🙏🏾
    Stay Up to date
    Please Don't forget to subscribe for more videos
    like us on FB / chef-rob-1764789600443369
    FALLOW US ON IG / robel_zreal
    TWEET HERE / chefrobel

Комментарии • 128

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 5 лет назад +5

    በጣም እናመሰግን አለን እሮቤል እጅክ ይባረክ ወድሜ

  • @bezawitmiraw5310
    @bezawitmiraw5310 5 лет назад +7

    ዋው በጣም እሚገርም ነው እኔ እንደዚህ አልጠበኩም ነበር በጣም አካብጀ አየው ነበር በረታ የኔ ወንድም እናመሰግናለን

  • @user-rd9he4by9o
    @user-rd9he4by9o 5 лет назад +8

    አመሰገናለው በጣም ፈለግ ነበር ማወቅ አጅክ ይባረክ

  • @abdimoha3386
    @abdimoha3386 Год назад

    ጎበዝ በርተ መሸ አለሀ

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን እንደዚ ቀላል አይመስለኝም ነበር እሞክረዋለው

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 лет назад +2

    በጣም ይገርማል ቀላል ነው thanks

  • @yewubdarlemma6225
    @yewubdarlemma6225 2 года назад

    እጅኸ ይባረክ ገላገልከኝ

  • @gddfds520
    @gddfds520 2 года назад +1

    በርታ በጣም ጎበዝ ነህ እናመሰግናለን

  • @Lbubu350
    @Lbubu350 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
    ቀለል አርገህ ብዙ ነገር ነው ያስተማርከን በርታ

  • @feqrefeqret3561
    @feqrefeqret3561 5 лет назад +1

    ጠፍተሀል
    ግን ይገርማል በጣም ቀላል ነው እጅክ ይባረክ

  • @user-wu2ef3lz6c
    @user-wu2ef3lz6c 3 года назад +2

    ለጸጉሪ እሰራለሁ አመሰግናለሁ ባባዬ 👌

  • @فتحيهفتحيه-ك1ط
    @فتحيهفتحيه-ك1ط 5 лет назад +1

    ጎበዝ በጣም ነው የምናመሠግነው

  • @እፁብድንቅአበበ
    @እፁብድንቅአበበ 5 лет назад +1

    Wowአመሰግናለሁ እሮቤል

  • @naniigemechu4327
    @naniigemechu4327 Год назад

    Enameseginalen gin alfor mile lemindinew? 🙏🙏🙏

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 лет назад +2

    Gobez berta

  • @AsterWorku-wy7vk
    @AsterWorku-wy7vk 3 месяца назад

    ❤❤❤በጣም ቀላል ኣሰራር ወድጄዎለው ኣመሰግናለው❤

  • @ቋንቋይነሽድግልመልስያገኝ

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @kaalkedankajela8765
    @kaalkedankajela8765 5 лет назад

    Wow Betam Gobeze Neger Gen Metnune Bergata Betasayen Teru New Betrfe Ejehe Yebarke

  • @Kalll468
    @Kalll468 2 года назад +1

    gen enkulalu ena zeyitu sayitebs

  • @geteasfaw1892
    @geteasfaw1892 Год назад

    እግዛብሔር ይስጥህ አይኔን ነው የከፈትክልኝ ተባረክ በእውነት

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 6 месяцев назад

    በጣም አሪፍ አስኳል ብቻ አድርጌ ይወፍራል ብዮ በቀደም በጣም አደከመኝ ያሳዝናአል በዛ ላይ ሶስት ሼፍ ሮቤል አስኳል ብቻ አይሆንም

  • @marryimsaad3780
    @marryimsaad3780 5 лет назад +1

    በርታ

  • @medosuleta1885
    @medosuleta1885 2 года назад

    በጣም ቀላል ነው ያንተ አሰራር እኔ ማቀው እና ምሰራው ከበድ በሚለው ነበር

  • @husseinbakri5537
    @husseinbakri5537 5 лет назад +1

    የኔ ቆንጆ ግበዚ በርታ

  • @teenatasfy3360
    @teenatasfy3360 4 года назад +1

    ዋውውው

  • @መአዚቆንጆ
    @መአዚቆንጆ 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ቆንጆ ነው

  • @joossyhanan6831
    @joossyhanan6831 5 лет назад +1

    በጣም አሪፍ ነው አትጥፋ

  • @seadakasaw5513
    @seadakasaw5513 5 лет назад +1

    እናመስግናለን

  • @meramamehamed2500
    @meramamehamed2500 4 года назад +1

    መሻአላሕ

  • @user-fz7ns9rr5x
    @user-fz7ns9rr5x 2 года назад

    በጣም ቀላል አገላለጸ ነው እናመሰግናለን

  • @betymekonen6971
    @betymekonen6971 5 лет назад +1

    ዋው ከባድ ይመሰለኝ ነበር አመሰግናለሁ ውንድሜ

  • @mezitube1674
    @mezitube1674 3 года назад

    Robi adise bateseb negn arife new bereta

  • @ghanemcell1022
    @ghanemcell1022 4 года назад +1

    ዋው እኔ ገና አሁን አየሁት ኩባድ ይመስለኝ ነበር

  • @mekdesmaereg1390
    @mekdesmaereg1390 5 лет назад +2

    Thanks rob

  • @bilenfanu8524
    @bilenfanu8524 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ

  • @Betisha-k
    @Betisha-k Год назад

    ደስ ይላል ወንድሜ በርታ

  • @lizalala9145
    @lizalala9145 5 лет назад +1

    Betam new minameseginew berta

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 3 года назад +1

    Wow በጣም ቆንጆ አስራር ነው
    ያሳየን እናመስግናለን በተስብ ሆኛለሁ
    በቅንነት አንተም ብቅብል.

  • @selamawitsisayselamawitsis1856
    @selamawitsisayselamawitsis1856 4 года назад

    እናመስገናለን ወንድማችን እጅህ ይባረክ

  • @temreyoutube5713
    @temreyoutube5713 3 года назад

    አመሰግናለሁ በርታ ወንድማችን

  • @አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ

    Masha allah sefelgh neber enemesegnalen wandm
    ግን ቱ ማዮኔዝ በ ጥሬ እንቁላል ነው እንዴ የሚሰራ ወዮ

    • @Lguama
      @Lguama 4 года назад +1

      እኔም ጥሬ እንኩላል መሁኑ ደበረኝ እሚገዛውም እንደዚህ ይሆን

    • @madinamohemed1818
      @madinamohemed1818 3 года назад

      እኔም አወድነበር ጥሬ እቁልል ከሆነ አሥጠለኝ

  • @aduethiopian
    @aduethiopian Год назад

    እረ ጉድ የእውነት እኔ እንድህ አልጠበኩም ነበር በስመአብ አስገራሜ ነው

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Год назад

    ዋው እናመሰግናለን እንደዚህ ነው እንዴ በስመአብ እንዴ ቁንቁላሉ ጥሬ ነው እንዴ እምሰራው እረ That's

  • @temesgentim8360
    @temesgentim8360 5 лет назад +1

    Betam kelel yalenew

  • @የአላህባሪያነኝየአላህባሪ

    ማሻአላህ ጎብዝ

  • @haleemamohammd4800
    @haleemamohammd4800 5 лет назад +1

    እናምስግናልን

  • @linatessema3017
    @linatessema3017 5 лет назад +1

    Thanks a lot brother i like it

  • @Eyerusalem_wagaye
    @Eyerusalem_wagaye 2 года назад

    Good job!i did it.keep it up

  • @zaharanegash9274
    @zaharanegash9274 5 лет назад +1

    የምር ጎበዝ ነህ ከቸብስ እንዴት ነው ሚሰራው

  • @zdhsyoutube7398
    @zdhsyoutube7398 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @emahationfsahaye8203
    @emahationfsahaye8203 4 года назад

    ጎበዝ ወንድሜ

  • @yemkirsisay121
    @yemkirsisay121 3 года назад

    Wow wow wow 👌 very good

  • @tameratnega1129
    @tameratnega1129 5 лет назад +1

    Thanx bro

  • @herimaherima4720
    @herimaherima4720 5 лет назад +1

    wawww👍👍

  • @sinududunegatu7124
    @sinududunegatu7124 4 года назад

    Ebakih yetsom mayonez aserar tal argilin

  • @ethionews4069
    @ethionews4069 4 года назад

    Wow betam inmsginlen wondimi

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 года назад

    Wow Thank you my brazier 🇪🇹👈🙏👍👍

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b 4 года назад

    በስማአብ፣ጎበዝነህ

  • @meserettemesegen8459
    @meserettemesegen8459 5 лет назад +2

    የሚገርም ነው ክሬም ቺዝ
    እንዲሁም እስላይዝ ቺዝ
    እና ሞርዞሌላ ቺዝ ሰርተህ አሳየን
    አመሰግናለሁ ጥበቡን ያብዛልህ

  • @lijinet
    @lijinet 5 лет назад +1

    Nice & easy

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate7083 5 лет назад +1

    Thank you

  • @user-kj4ss6pr5m
    @user-kj4ss6pr5m 3 года назад

    ተመቺቶኛል

  • @አላሃምዱሊህየራብ
    @አላሃምዱሊህየራብ 4 года назад

    Wow

  • @amaneberhane422
    @amaneberhane422 5 лет назад +1

    Thanks bra

  • @bettygirum5238
    @bettygirum5238 3 года назад

    Be juice machine mareg ayechalem

  • @orthodoxtewahedoyoutube4629
    @orthodoxtewahedoyoutube4629 5 лет назад +1

    Thanks alot

  • @philmongebeyehu2662
    @philmongebeyehu2662 4 года назад

    you are amazing.

  • @rahelwoldu5259
    @rahelwoldu5259 2 года назад

    Wwww. Wow

  • @jamilajoujo7531
    @jamilajoujo7531 2 года назад

    ሲበዛ ችግር ያመጣ ይሆን እኔ እወዳለሁ እናመሠግናለን

  • @user-mt3eb4ek2o
    @user-mt3eb4ek2o 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወድም ከምር ብዙ ሙያ ተማርኩ ካተ በተለይ የፆም ነገሮች

  • @lijyaredabera484
    @lijyaredabera484 5 лет назад +2

    በጣም እናመሰግናለን እምፈልገው እስራል ነበር እኔማ ለሳኡዲ ሳይሆን ኢቲዬ ስሄድ እድስራ ነው በትንሹ ቁርስ ቤት መክፈት ስለምፈልግ እጅ ይባርክ

  • @tsedey1420
    @tsedey1420 Год назад

    bjus mfecha ayhonm

  • @rahelgirma971
    @rahelgirma971 3 года назад

    በጣም ቀላል የሌሎቹን አይቻለዉ ዝባዝንኬ ያበዛሉ

  • @YordanosHailemariam
    @YordanosHailemariam 4 месяца назад

    Dear bro Mixers yelelen be meficha ayihonim ????,

  • @samsungminimini3030
    @samsungminimini3030 5 лет назад +1

    የከቻብ አሰራር አሳየን

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 5 лет назад +1

    Beka yehi new wey amsgnalew abelo

  • @hanimarmar2232
    @hanimarmar2232 2 года назад

    ግንጥሬእንቁላልእሳትሳይነካውማለትነው

  • @weynishetdamene6048
    @weynishetdamene6048 Год назад

    ምን ያህል ግዜ ማቆየት እንችላለን

  • @kumsaweynshet5731
    @kumsaweynshet5731 Год назад

    በጣም ቀላል ነው ግን ሞክሬው አልሆነም ቀጠነ

  • @zahihassen9372
    @zahihassen9372 Год назад

    በጁስ መፍጫ ወይም በእንቁላል መምቻው አይሆን ?

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 2 года назад

    Mustard bichemerbet demo 1ኛ ይሆን ነበር

  • @tigsttubee4068
    @tigsttubee4068 2 года назад

    mixer ከሌለን በምን መፍጨት ይቻላል?

  • @1people1ethiopya30
    @1people1ethiopya30 5 лет назад +1

    እኔ ምለው እቁላሉ መብሰል አያስፈልገውም እዴ ?

  • @keftube
    @keftube 5 лет назад +2

    ደግ ደጉን እናስብ! ክፉን ያርቅልን…. ሰዉ መሆን መታደል ነዉ!
    ወደቻናላችን ገባ በሉና ሰዉ ሰዉ የሚሸቱ፣ ለሂወታችን በቁም ነገር የምናወራበትን ቻናላችንን በመቀላቀል የብዙዎችን ቤት ይቀላቀሉ

  • @samigedey7700
    @samigedey7700 5 лет назад +1

    roba mertet sawe hana beze entbekalne merta

  • @hanuniab5698
    @hanuniab5698 Год назад

    Ketenbegn lmnden new

  • @እቱባላገሯ
    @እቱባላገሯ 5 лет назад +4

    ለፆም ጊዜ የሚሆን ካለ እንቁላል የሚሰራ ማዮኒዝ ካለ አሳየን

  • @mekdeszewdie5609
    @mekdeszewdie5609 4 года назад

    👏👏

  • @sikosilo86
    @sikosilo86 3 года назад

    ግን ዘይቱ በዛ

  • @simbo.n5912
    @simbo.n5912 2 года назад

    በእጅ መቀላቀል አይቻልም?

  • @rabiaawol9251
    @rabiaawol9251 2 года назад

    መፍጫ ከለለን በእንቁላል መምቻው መስራት ይቻላል ?

  • @AbebechMamo-v9b
    @AbebechMamo-v9b 16 дней назад

    በእንቁላል መች አይሆንም

  • @seblemekonnen6171
    @seblemekonnen6171 Год назад

    ቀጠነብኝ ሰርቼው አልወፍር አለኝ ለምን ይመስልሃል

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 5 лет назад +1

    Lest seat new yiakezekezkew beterfe serchay emesekralew

  • @user-to7bw8eh4o
    @user-to7bw8eh4o 4 года назад +1

    የጅ ጓት ልበስ

  • @mychris5709
    @mychris5709 5 лет назад +1

    Thanks but which type of oil? Vegetable or Olive oil

    • @lijinet
      @lijinet 5 лет назад +1

      Thats my Question too

    • @Robel.Destiny
      @Robel.Destiny  5 лет назад

      Sorry for missing that point, thank you 🙏🏿 Vegetable oil or peanut oil etc but not olive oil bcoz that's too heavy

    • @Robel.Destiny
      @Robel.Destiny  5 лет назад

      Sorry for missing that point, thank you 🙏🏿 Vegetable oil or peanut oil etc but not olive oil bcoz that's too heavy

  • @meramamehamed2500
    @meramamehamed2500 4 года назад +1

    ጨውባልጭምርስ

  • @jackjiang1210
    @jackjiang1210 4 года назад

    በእጅ ቢመታስ?

  • @selamawitselam1671
    @selamawitselam1671 5 лет назад +1

    ሮቤልዬ ስኴርስ መጨመር የለብንም ወይ

  • @mahimahi-iu6oj
    @mahimahi-iu6oj 3 года назад

    Be blender mefechet ayichalem??

    • @Robel.Destiny
      @Robel.Destiny  2 года назад

      Yichalal

    • @mahimahi-iu6oj
      @mahimahi-iu6oj 2 года назад

      Thank u ...even u take long to replaying 🙏🙏

    • @Robel.Destiny
      @Robel.Destiny  2 года назад +1

      @@mahimahi-iu6oj Thank you for your reply too, apologies to be inactive for long periods, am back check me on IG for more updates on new videos 👊🏾