ካንሰርን ሊያስከትሉ የሚቸሉ የፀጉር ሻንፖዎች||Getafric show

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 610

  • @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ

    እውነት እኮ ነው እኔ አገር ቤት እያለው በዴድም ሆነ። ባገኘውት ሳሙና ነበር ምጠቀመው። ግን ፀጉሪ አሪፊ ነበር ስደት ከመጣው ግን ሻፕ መጠቀም ከጀመሪኩኝ ግን እሪግፍ አለ እግዚአብሔር። ሰላምህን ያብዛልህ

    • @የዝነኛልጅየጎንደር
      @የዝነኛልጅየጎንደር 6 лет назад +2

      በህወት ብዙ ነገር ሆነ የሱ ፍቅር ግን እውነትሽን እኮነው ከሀገር ቤት ባጃክስ ብታጠብም አይርግፍም ነበር

    • @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
      @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 6 лет назад

      በህወት ብዙ ነገር ሆነ የሱ ፍቅር ግን እውነትሺነው ወደ እኔም አዳችው ሀገር በሰሙና ነበር የምተጠበው ሀሪፈ ነበር ፀጉሬ አሁን ግን ዘይትና ሸቦ በመቀያየረ አዱአዱ የሻለው አደሁ ሰል ከላየላይ በኖ አለቀ

    • @lilitanaunahomi4533
      @lilitanaunahomi4533 6 лет назад

      betam
      Lk nesh

    • @nshhs6721
      @nshhs6721 6 лет назад

      በህወት ብዙ ነገር ሆነ የሱ ፍቅር ግን ልክ ነሽ እኔም ልጅ እያለሁ ባገኘሁት ሳሙና ነበር እምታጠበው አደግሁ ብየ አስሩን ሻፖ አሁን በየት ይመለስ ሳሙናውም ተመልሸ ብሞክረው ምንም እንደበፍቱ አልመለሰውም በዛለይ ሻፖ ስለለመድሁ በሳሙና ታጥቤ የታጠብሁ አይመስለኝም እረግፎ አለቀ 3 ተቆረጥሁ ምን እንደማደርገው ቸገረኝ ህክምናም ሞከርሁ ለውጥ የለውም እዛም ሻፖ ነው የሰጡኝ

    • @alahmedullahealekulhale5743
      @alahmedullahealekulhale5743 6 лет назад +1

      በጣም ማሬ እኔሻንፕ አይመቸኚም
      በለመዲኩበት በደኩበት በሣሙናነው እምታጠበው

  • @esietetsionengdaw2212
    @esietetsionengdaw2212 5 лет назад

    Wowww Thanks so much eske zare esu new tsegurachinin yechresew malet new ..koy gin conditiners tadia esunem ayayezeh betenegeren please ?

  • @የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ

    እናመሰግናለን ወንድም እኔ አረብ ሃገር መኖር ከጀመርኩ ጀምሮ ፀጉሬ ስታጠብ በጣም ነው የሚረግፈው አገሬ በልብስ ሳሙና ስታጠብ ምንም አይነት ነገር አይነቀልም ነበር። በጣም እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርስደተኞችንይጠ

    እና መሰግናለን ወንድም በእውነት ትክክል ነህ ወይኔ እኔ አረብ አገር ከገባሁበ ሻፖ ነው የምታጠብው ግን ፀጉሪን አለማየት ነው
    አገር ቤት የነበረ ውበት እርዝመት ዝፍልፍል ሲል ያምር ነበር አሁን ግን እሳት እንደበላው ተኮፍትሮ ምን እንደማደርግ አላውቅም የድሮውን ፀጉሬን የሚያውቅ በሙሉ አሁን ላይ ሲያዩኝ ተቆርጠሺው ነው የሚሉኝ እኔ ግን የሰው አገር ውሀ ነው የቆራረጠኝ መቸም ቢሆን ያለማጋነን የድሮው የፀጉሬ ውበት ታዳጊነቱ እሚመለስ አይመስለኝም የሰው አገር ኑሮ ፀጉሬን በጣጥሶ ሰውነቴን ልጨርሰው ነው።

    • @fatumaomar4237
      @fatumaomar4237 6 лет назад

      ዎሬ ይብቻ ጎጂይከሆነ. ካሁንበፈት. አርፈናቸው. እያልክስታስተዋውቃቸው. አልነበር. አሁንዴግሞበሺታያመጣልትላለህ. በሺታ. ከፈጣርይ. ፈቃዲይውጪይ. እሚይመጣነገርየለም. ስለዚህ. አትርብሹውን. እንኑርበት. ፈጣርይ. ካዘዘው. አይቀርም. እሱውያመጣብንን. በጸጋመቀበልነው

    • @ፍቅርሞገስ-ቐ8ጘ
      @ፍቅርሞገስ-ቐ8ጘ 6 лет назад

      ወይ ፈጣሪ

  • @enesyemaryamnegnyemaryam2770
    @enesyemaryamnegnyemaryam2770 6 лет назад +2

    እናመሰግናለን ሳሙና ግን ፎረፎር ነዉ የሚያሲይዘኝ የጠቀስካቸዉ ሻንፖዎች ሁሉንም ተጠቅሜያለሁ ጸጉሬ ግን ሥስት ብሏል ግን እረዝሞልኛል

  • @ruthevana72
    @ruthevana72 6 лет назад

    Thanks ma bro !!! ebakek melselgne dove betam selemsemamagne new shampoowen teche dove conditioner beach betekemes??? Plz reply

  • @aliyamohamed8113
    @aliyamohamed8113 6 лет назад

    Thank u dear!
    Can u tell me the best hair oil please!

  • @zuzulove4036
    @zuzulove4036 5 лет назад

    ሰንሲሊክ ሻቦ & ሰንሲሊክ ቅባት ነው የምጠቀመው ኮንዲሽነር ምናምቴ አላቅም ከሁለቱ በቀር እኔ ፀጉሬ እረዥም ከሚባል ውስጥ ነው ሆኖም በጣም ከስሩ ይነቀላል እየረዘመ ስለሚያስቸግረኝ ከጫፍ እቆርጥለታለው በዛው ልክ ደሞ እየተነቀለ አስቸገረኝ ምን ልጠቀም

  • @gjjhhihh1447
    @gjjhhihh1447 5 лет назад +3

    6 አመት ሆነኝ ይህን ሻቦ ከተጠቀምኩት ግን አልሀምዱሊላህ ምንም አልሆንኩም ጸጉሬም ምንም አልሆነብኝም እደው አታሸክኩ በሺከካ ነው በሽታ የሚመጣው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 6 лет назад

    እኔ ሞሮኮ ነው የምጠቀመው እግዳውስ ይሄን ደሞ እሞክራለው ተባረክወድማችን!

  • @ጓልቶምሓርበኛታትጀጋኑህዝ

    ዋው እናመሰግናለን ከኣሁን ልጀምረው እንጂ በፊት Dove ነው የሚጠቀም የነበርኩት ።ከዛ ፀጉሬ ልስማማው ኣልቻለም እየተቆራረጠ ኣጭር ሆኖ ነበር ከኣሁን እተዋለው

  • @ermifa369
    @ermifa369 5 лет назад

    Hey wendeme le wend yemihon hair oil le wezam lalhone ena tinish kerded laletsgur litnegregn tichilaleh please?

  • @user-tc7sl6eb9s
    @user-tc7sl6eb9s 6 лет назад

    head&shoulders. የሚለው ሻምፖ መጥፎ ነው ወይ ለመጀመርያ ግዜ ሥታጠብበት አቃጠለኝ ለምንድነው?

  • @መሲወሎየዋ-ደ4ፈ
    @መሲወሎየዋ-ደ4ፈ 5 лет назад

    በእውነት በጣም ትክክል ብለሀል እኔ መዳሜ ገዝታልኝ እዳለ ፅጉሬ እርግፍ እስከ መላጨት ዲርስ ዴርሻለሁ ግን አሁንም አልተሻለውም ዴሞ በሶስት ቀን ነው እምታጠበው በምን እዴማዲነው አላቅም

  • @hanahana2461
    @hanahana2461 6 лет назад +1

    Hi bro! Yes I'm listening. But ene yemetekemew SHampoo TRESemme,new gudat alew ende? Tell me please! Getafric

  • @makdasmadas8252
    @makdasmadas8252 6 лет назад

    Enamesegnalen. Wendemachin
    Tekklelaha. Seme. Amela. Nawe. Wendemy?

  • @መሰረትየማርያምልጅምስጋና

    እናመስግንና እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ማድረግ ለራስ ነው
    ፀጉር በተለያየዩ ያለሰልሳሉ ብየ በተጠቀምኄቸው ነገሮች እየተበጣጠሰ ስላስቸገረኝ አሁን ጭራሽ ተላጨሁት እናም ቶሎ በጥሩ መልኩ ማሳደግ እምችልባቸውን ነገሮች ታሉ ምክርህን ብትለግሰኝ መልካም ነው ወንድሜ

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 6 лет назад

    Can you tell us where you find it?thanks

  • @mominabelaysaid5950
    @mominabelaysaid5950 6 лет назад +1

    የራስን ለመሸጥ ዳአያ ልታረግ የሌላውን ማቆሸሽ ክልክል ነው ስንት አመታችን ያንተው የካንሰር ይሆናል

  • @mekidestesfaye7008
    @mekidestesfaye7008 3 года назад

    ሰላም ነዉ:በጣም ጥሮ ነዉ :በሌሎች ከተማ ውስጥ ይገኛል ወይ ?

  • @jobairjobair6299
    @jobairjobair6299 6 лет назад

    የት ነው የሜገኘው

  • @meronyemane6697
    @meronyemane6697 4 года назад

    እኔ የሚገርመኝ ማንን እንድምናምን ነው
    ደግሞ ሃበሻ ነው እንደዝ ነገር የሚያደርገው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ

  • @helendemelash8291
    @helendemelash8291 6 лет назад

    where can I get this shampoo please send the picture bottle because it doesn't clear the video ?

  • @fanayekebede5921
    @fanayekebede5921 6 лет назад

    እኔ የምጠቀመው ሻምፖ የቁልቃልና የኦሊቬራ ነው ምን ችግር አለው በጣም ስስ እና አጭር ነው

  • @kedijakedir7776
    @kedijakedir7776 5 лет назад +2

    ባአድ አላህ ተመካ እሱ ነው የኛ ጠባቂ

  • @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን

    አይ ጀለሴ፡ አንተ ደግሞ በዚህ አለም ላይ፡ስንት የሚጎዳ ነገር አለ ግን ከሁሉ የሚበልጥ እግዚአብሔር ስለሚጠብቀን ነው
    የኖረን !!

  • @Getafric
    @Getafric  6 лет назад +86

    እንኳን ወደ አዲሱ የዩቲዩቤ ቻናሌ መጣችሁ መልካም ቆይታ ተመኘውላችሁ

    • @tigislamelenatehun.enedtna1775
      @tigislamelenatehun.enedtna1775 6 лет назад

      Getafric show enamesegnalen wedmachin benatk tgegury bemulu meta new bezalay betam yrgfal babetrewum balabetrwum betam yrgfal medanit kawk legsgni beterf selamk ybza

    • @mikidevid1714
      @mikidevid1714 6 лет назад

      Getafric show selam wendima sele yemtadergew tmhert betam amesgenalw gen and teyaka aleyn haed shoukles sambo gudat alew ebakhen meleseli sel metekemew new

    • @Aaa-ml8px
      @Aaa-ml8px 6 лет назад

      በጣም እናመሰግናለን

    • @selamhenok9607
      @selamhenok9607 6 лет назад

      Innameseginalen wendm

    • @manoushaali1344
      @manoushaali1344 6 лет назад

      እንዴት ነው ቁጥሩ ሚገኘው አዲሥ ነኝ

  • @ሊዛአይመን
    @ሊዛአይመን 5 лет назад

    አመሰግናለው ወንድሜ ያልካቸው ሻምፖዎች በሙሉ አልስማማ ብለውኝ የምታጠበው በህፃን ልጅ የገላ መታጠቢያ ሻምፖ ነበር እስቲ ኢሄን ደሞ እሞክረዋለው

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 лет назад +27

    Oxy ሻምፑን ምን የምትለን አለህ ምክንያቱም ስለፌት ፍሬ ነው ግን እንግዲህ ከስንቱ ሽሽተን እንችለዋለን እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ

    በእውነት በርታልን በጣም ነው ምናመሰግ ነው ለካ ፀጉሪ ዝም ብሎ ሚረግፈው ለዚ ነው በጣም ይግርማል

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 6 лет назад

    አተየ የምሠራዉ ካጣህ ዝምማለትራሡ ሥራነዉ ካቀረብከዉ ሻቦዉሥጥ ግማሹን እጠቀመዋለሁ ግን የኢትዮ ጸጉር ፈርሞነዉ የሚመጣዉ ከፍማለት አይችልም ዉሀዉ መሠለኝ አገሬ ምርጥ ነበር ሥለሁሉም ነገር አላሀምዱሊላ ዋናዉ ጭቅላቴ ሠላም ይሁን

  • @ejigayehualemie8157
    @ejigayehualemie8157 6 лет назад

    የት ነው ሚሽጥበትን ቦታ ንገረን ....

  • @tigiabebe2776
    @tigiabebe2776 5 лет назад

    ምን ማረጋገጫ አለህ ?

  • @mohammedjumaa690
    @mohammedjumaa690 6 лет назад

    Galatomi
    እናመሰግናለን.
    Thenks
    Danke
    Merci

  • @simretaraya6434
    @simretaraya6434 6 лет назад

    Where I can buy it please brother

  • @mazeadimesu6878
    @mazeadimesu6878 6 лет назад +2

    እናመሰግናለን ወንድም ግን እስኪ የሳሙን ን ነገር እኔ ፈቴ ይጉረበረባል እና በም ብያጠበው ይሻላልል

  • @ሀያትሀይሉያለእናቴማንአለ

    ሰንስል ሻንፖ እና ሰንስል ቅባት ነው የምጠቀመው በጣም የምውደው ነው ሌላ ምንም አልውደውም
    አላህ ይጠብቀን

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይስጥልን እውነት ነው ፀጉራችን እየተበላሸ ነው ያለው

  • @toktok1725
    @toktok1725 6 лет назад

    አፍፍፍፍ አሁንስ ዝም ብሎ ነው ያስተማርክን ክዚ ሁሉም ሻምቦ 1 ብቻ ነው ጥሩ ብለክ ትናገራለክ። እንግዲ ሁለት ወይ 3 አማራጭ እንካን ቢኖርው እንጂ በለመድንነው ምንታጠብው ፓንቴና ነኝ እኔ ምጠቀመው አልቀይርም 6 አመቴ አሪፍ ነው

    • @GetafricShowTube
      @GetafricShowTube 6 лет назад

      ሌሎቸረ ሀሪፍ ናቸው ያልኳቸውን ቪዲዮ ስለሰራውበት ተመልከቺው ruclips.net/video/-RG5UTrTCKs/видео.html

  • @ተመስገንአምላኬ-ለ9ጰ

    Betam enamesegnalen wendmye

  • @gelagelagela1817
    @gelagelagela1817 5 лет назад +1

    በጣም እናመስግናለን እኔ sunsilk ተጠቃሚ ነበርኩ

  • @ሀሰብኒአሏህወእመልወኪልA

    እናመሰግናለን ያወቁቱ ማሳወቅ ፊፅም በጎንት ነው 👍👍

  • @denekneshtsegay795
    @denekneshtsegay795 6 лет назад +3

    ውይ በናትህ PANTENE SHAMpoo ነው እምጠቀመው ፀጉሬን አሳድጎልኛል ግን ምን ላድርግ ፎረሮር ብቻ ነው ያወጣብኝ
    ቅባት VAtika CocoNut ነው እምጠቀመው ግን ውሀነው ምን ቅባት ልጠቀም ንገረኝ በናትህ

    • @Fatuma-om6lk
      @Fatuma-om6lk 6 лет назад +1

      የአፕል አጅቶ ከሻፖ ጋር ቀላቅልሽ ታጠቢ ቢያስ ለ3ደቂቃ በደብ እሽው በ15 ቀን አንድ ቀን ተጠቀሚ ለፀጉር ልስላሴ እራሡ ሀሪፍ ነውን

    • @batalcell1533
      @batalcell1533 6 лет назад

      Hiww

    • @batalcell1533
      @batalcell1533 6 лет назад

      Akbgact

  • @hiruherani7544
    @hiruherani7544 5 лет назад

    Ke lib enamesegnaleh wendm berta ..gen chgru ante yalkewn shampo hulum bota laygegni ychlal lila ende amarach binorh melikam neber

  • @ለይላየሱፍአባቴንአፍቃሪ

    እኔ ኤልቪቪ ነው የምጠቀመው ከነ ቨልሰሙ ግን ፀጉር ያደርቃል ምን ይሻላል

  • @hawwiidachaasaa5040
    @hawwiidachaasaa5040 6 лет назад

    Way guuuud alu. Ene mlew lemndnew ke amlakachin gar yetitalu? Yehe afachin nee beshta yemiameta. Afer blu. Ehen yan eyalachiw sewun malaltachiw ceresachiw.

  • @kebedeabebeche4595
    @kebedeabebeche4595 6 лет назад

    Ere ebach dergetochu biyaweku lante terunew ?

  • @hendahenda4747
    @hendahenda4747 5 лет назад

    እኔስ እዴተጎነፈች ዶሮ ተመላልጦ አለቀ መጨረሻውን ላጭቸግልግል ብየነበር አሁንም ይነቃቀልብኛል አረብ አገር ያሳድጋል ሲሉኝ ጭራሽ የተጎነፍች ዶሮ መስየ ቁጭ አልኩ ፅጉሬ በጣም ሉጫነው ሻቦው እደሁብዬ ትቸዋለሁ

  • @genetabera4504
    @genetabera4504 6 лет назад

    የፀጉር ሎሺን ምን እንፀቀም

  • @hagushbrhane3164
    @hagushbrhane3164 6 лет назад +2

    Thanks Geduye shampoown conditioner alew wey yet new emigegnew.

  • @tamruhiwot1256
    @tamruhiwot1256 5 лет назад

    Balfew 10 mirt shampoo blh alnber ahundmo minmeta

  • @የጌታዬእናትለኔምእናቴናት

    ሚጠብቀኝ የገላየ ንፅነት ሳይሆን የውስጤ ንፅህነት አይቶ ፈጣሪ ይጠብቀኛን እመን እንጅ አትፍራ ይላን እግዚአብሔር ሚጠብቀኝ ፈጣሪ ነው ወሬ አታብዙ

  • @gonder7738
    @gonder7738 6 лет назад +7

    ትክክል ነህ እኔ ፀጉሬን ስታጠብ ፀጉሬ ብጥስጥስ ነው የሚል አሁን ግን በጊብ ሳሙና ነው የምታጠብ

    • @ሄርሜላሀበሻውይት
      @ሄርሜላሀበሻውይት 6 лет назад

      እናመስግናለን የኔ ቆጅ ውይይይይ ፍቅር ያዘኝ ከአንተ ክክክ

    • @gonder7738
      @gonder7738 6 лет назад

      +Samar ፈጣሪ ይርዳሺ ከኔ ነው 😀😀😀

  • @የያሬድዉብዜማ
    @የያሬድዉብዜማ 6 лет назад

    እኔግን ማንበብ አልችልም እና ምን ማድርግ አለብኝ ወድም ?ከልብ እናመሰግናለን

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 6 лет назад

    እኔ ትርስሚ ነው የምጠቀመው ግን ለኔ ተመቺቶኛል እስቲ ያልከውን እፈልግና እሞክረዋለሁ ለዱአህ አሚን ግዜህን ሠውተህ ስለምታረግልን ትብብር እናመሠግናለን
    ይሁንና ተመርምሮ ተጣርቶ ነው ለሽያጪ የሚውለው ካሠር የሚለውን አስወግደው ላተም ጥሩ አይደል ይህ ድርጂት ታየና ተሠማ ያስሩሃል ደግሞ ምንም ማስረጃ የለህ ተእውቀቴ አጣር ብላለች ሻሸ

  • @hageretg308
    @hageretg308 6 лет назад

    ወንድሜ ይህ ሻምፖ የለም ወይም የት እንደሜገኝ ንገራኝ እኔ ያለውትህ ቤሩት ነኝ

  • @measudayesuf5469
    @measudayesuf5469 6 лет назад

    ኮንድሽነርስ ምን እንጠቐም እናመሰግናለን ወንድም

  • @hanatesema1223
    @hanatesema1223 6 лет назад +3

    እውነት ነው እኔ ሀገሬ እያለሁ በኖራ ሳሙና ነበር እምታጠበው.ፀጉሬ ብዛቱ ልዩ ነበር.ግን አሁን ሻምፖ .ኮንድሽነር እየተጠቀምኩ ባዶውን ቀረ .በዚህ ላይ ገና አንዱን ሳልይዘው በ25 አመቴ .ሽበት በሽበት ሆንኩ..

    • @hawamohammed8149
      @hawamohammed8149 5 лет назад

      ስደት ፀጉሬንና ጥርሴን ጨርሶታል ምን እንደምጠቀም አላውምቅም

  • @shshshdhshhsdhshhs4497
    @shshshdhshhsdhshhs4497 6 лет назад +1

    ጌትዬ የፀጉረ ሻቦ ምንም ጥሩ የሚሆንኘ አጣሁ እና የትኛዉ ሻቦ ጥሩ ነው

  • @husniyaahmed9653
    @husniyaahmed9653 5 лет назад

    Ere ene ager bet eyalew afro chick nbr mitekmw btm aref nbr sidet kewetaw gn head shoulder nw gn tshgure tenekakilo alkwal selamih yibza ehen demo mokrewalw

  • @Hk-kv8om
    @Hk-kv8om 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @betybetyy9065
    @betybetyy9065 6 лет назад

    እረ አረብ ሀገር ከመጣሁ ስት ግዜየ ባገኘሁት ነው የምጠቀም ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @hanemekonen7807
    @hanemekonen7807 5 лет назад

    ከየት እናምጣው አተ ያልከውን

  • @HahaHaha-pe7rv
    @HahaHaha-pe7rv 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ሶፊወሎየዋ-ፀ3ጰ
    @ሶፊወሎየዋ-ፀ3ጰ 6 лет назад

    ኧር እኔ ያልተጠቀምኩት ሻምፓ የለም ግን ፎርፎር ሊለቅልኝ አልቻለም
    እባክህ የምታውቀውን ንገርኝ

    • @rushelandres1828
      @rushelandres1828 6 лет назад

      ሶፊ ወሎየዋ በሎሚ ታጠቢ ይለቅሻል በስር በስሩ ሎሚኑን ቀብተሽ አቆይና ታጠቢው ውዴ

    • @adsddsfddggg1751
      @adsddsfddggg1751 6 лет назад

      Sedeliya hedeshi xeyiqi ye forofori medaniti alee weyin hakimi beti hedeshi xeyiqi silikishin sicinyina fotowun asayishalo enem Madame ke hakimi beti amexachilinyi

  • @merhawitgebremedhin7978
    @merhawitgebremedhin7978 5 лет назад

    Likinek bro enerasu kelkachew hulu etekemalew betam yasakikikal

  • @mediamaster6141
    @mediamaster6141 6 лет назад +2

    ሀይሰላምነው ወድም የሚገርምህ በታም ተቸግሬአለሁ ስለፀጉሬ ሀገሬ እያለሁ በታም አሪፍ ፀገር ነበር አሁን ያለሁት በስደትላይነኝ 2አመትተኩል ሁኖኛን እስካሁን ከምነግርህ በላይ በጣምይበታጠሳል ምንላርግ መፍትሄ ውምንድነው ያልተጠቀምሁት ነገር የለም አሁንም ያውነው

  • @menberekebede5592
    @menberekebede5592 6 лет назад

    Bakih Zibel Sijemer Gudat Amchi Shapo Endet Gebeya Lay Yikerbal ?????Silezih Yalone Neger Vido Batsera Des Yilegnal Minalbat Yihen Silalik Tetekami Liton Tichilalek Sponser Arg Teblek Yihonal Ahun Yemitlewn Shapo

  • @martamartadibaba3595
    @martamartadibaba3595 6 лет назад

    Ewenatim ke shapow sayihon ayikarem sagure betam sasetewal betamim yenakakalali mabatari eska mifara diras

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ

    አንድ ነገር ብቻ ተባበርኝ ኮኮነት ዘይት ነዉ ብለዉ የገዙልኝ nutiva cocnut manna
    ORGANlC Super Foob ነዉ እሚለዉ ግን አንድ ነዉ ልዩነት የለዉም አለኝ እኔ ግን ስጠቀመዉ ፀጉሬ እዳለ ይነቀላል አንድ ነዉ ወይስ ልዮናት አለዉ???

    • @vazaanvazaan9450
      @vazaanvazaan9450 6 лет назад

      ስደተኛ ነኝ ድንግል ሆይ ጠብቅኝ j9

    • @vazaanvazaan9450
      @vazaanvazaan9450 6 лет назад

      ስደተኛ ነኝ ድንግል ሆይ ጠብቅኝ 09j

    • @vazaanvazaan9450
      @vazaanvazaan9450 6 лет назад

      ስደተኛ ነኝ ድንግል ሆይ ጠብቅኝ 9jjj

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 6 лет назад +3

    የሽተረር መድሃኒት ና ለጠቆረ ሠውነት ማለቴ ለጠባሣ እስኪ ጠይቅ ወንድም? አመሠግናለሁ

  • @ለሚለሚቷለሚየዴል
    @ለሚለሚቷለሚየዴል 6 лет назад

    ሠላም የሀገሬ ልጆች እኔ እነዴሞከርኩት የህፃን ሻንፖ ቤቢ ሻንፖ በጠቀሙ በተለይ ወዴ ውጭ አገር በሞቃታማ ሥፍረራ ያላቺሁ ቅንጭላታቺን ክፍት ሥለሆነ ምንም አይነት ኬሚካል አይቺልም የህፃን ሻንፖ ብትጠቀሙ ለውጡን ታገኛላቺሁ ሁሉን ሞክሬ ሢዴክመኝ ቤቢ ሻንፖ በመጠቀም ከእራሥ ምታትና ከፀጉር መነቃቀል ነፃ ወጥቻለሁ ፊአማኒላህ ውድ ያገሬ ልጆች

  • @lelushekor5707
    @lelushekor5707 6 лет назад

    Selam wendemale yetem bota yegegnal itali yegegnal tseguracin endemisasa yeyawekenewnew

  • @zmtawstenewwolloyefqrhager3175
    @zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 лет назад

    አላህ ይባርክልኝ ወንድም በጎነት ለራስ ነው

  • @tizitagetachew7133
    @tizitagetachew7133 6 лет назад

    ወይኔ ፀጉሬ ለስለስ የምለው እየበላው ነው ትሪስሜ ውስጤ ነው ብዬ ሳል ጨርስ ጉድ አደረከኝ ምን ይሻላል ታዲያ

  • @ስለእውነትእኖራለሁ

    ትክክል አውነት ነው

  • @falihcell4025
    @falihcell4025 5 лет назад

    Wey gud tnx gn ,concern yametalwu yalikachew shampoowoch mirtina tewedach nachewu even dutra shampoo fo baby nachewu, it means it's a bad risk fo that company, Gn ante enezian shampoooch eyatattalik new mimesilewu, kkkkk yhn shampoo advertis lemadireg we get it , sry I will nver hear u🙃

  • @sonan4j352
    @sonan4j352 6 лет назад

    በጣም ታንዛዛልህ ውይ ጨርሼ ላየው አለቻልኩም

  • @fikretmoges4407
    @fikretmoges4407 6 лет назад +2

    አር ውንድም ምንም አይነት ሻቦ ሊስማማው አልቻልም ጸጉረ ትነቃቅሎ አለቀ ምን ልሁን መፍትህ ካል መላ በለኘ አመስግናለሁ

  • @ራሔልየኪዳነመህረትልጅ

    እኔ ሀገሬ እያለው ምንም አልጠቀምም ነበር አሁን ተው የማልጠቀመው አጠይቀኝ ወንድሜ ወይ ስደት ????

  • @meron-ci5dz
    @meron-ci5dz 4 года назад

    እኔ የምትለዉ ምንም አልገባኝ አተ የተቀሥከዉን ሻፖ በጣም ብዙ ሰዉ ነዉ የሚጠቀም አረብ ሀገርም በብዛት ይመረታሉ ጥሩ ባይሆን ነጮች መች ይጠቀሙት ነበር ሢቀጥል ዉጭ ሀገር የተበላሸ እቃ እራሡ ከታየ ሡቅላይ ወዲያዉኑ ሡቃቸዉ ይታሸጋል

  • @zedzed1119
    @zedzed1119 6 лет назад

    Betam Arif milkethi naw Thank you

  • @senaitsolomunenbaye9162
    @senaitsolomunenbaye9162 6 лет назад

    ስሙ ጻፈልን የኔ ወንድም ጌታ ይባርካ

  • @merawittasew5768
    @merawittasew5768 6 лет назад +3

    ግን እሺ በአረብ ሀገር ሱፕር ማርኬት አለ ይህ ሻቦ

  • @milatuhayalu4212
    @milatuhayalu4212 6 лет назад

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @betelhamsemaw2908
    @betelhamsemaw2908 5 лет назад

    ኧረ አትጨርጨሩ ኮመታተሮች ከተመቻችሁ መልካም ያለዛ ክፉ አትናገሩ እንዴኔ አምላ ውስጤ ነው ቆንጆ ሻፖ ነው ።

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 года назад

    እናመሰግናለን ዉንድማችንንን

  • @Mobile-lb8pz
    @Mobile-lb8pz 6 лет назад

    enameseginalen wondimachin gin pohotowun tax argilin

  • @salamyestekekelsalam3225
    @salamyestekekelsalam3225 6 лет назад

    Aye Sew melekm semkerachew wed teko mewased sew kebad new Adenger negeru Sew men bergulet yesdestwa gen ye lewen melkam Asab meger felg keteqemn mesmat kalteqemne Alemsemat meftachin new okkkk

  • @dawitshow5545
    @dawitshow5545 6 лет назад

    Are you Doctor?

  • @argobba213
    @argobba213 6 лет назад

    እናመሰግናለን ብሮ

  • @ሄለንሄለንነኝ
    @ሄለንሄለንነኝ 6 лет назад +8

    አረ በሳቅ አንድ የማይታወቅ shampoo ይዘክ ሌሎቹን ታጣጥላለክ

  • @ሀያትአባድርሙሳ
    @ሀያትአባድርሙሳ 5 лет назад

    አላህ ይጠብቀን እጂ

  • @እሙአብዱከሬም0503
    @እሙአብዱከሬም0503 6 лет назад

    እማያነብ ምንሌሆነው

  • @seadaabdu8464
    @seadaabdu8464 5 лет назад

    እናመሰግናለንወድም

  • @vn1122
    @vn1122 6 лет назад

    እና መሰግናለን ወንድማችንንን

  • @በሰዉተከብቤሰዉይናፍቀኛል

    ትክክል ብለሀል ወንድሜ ጸጉሬ የተበጣጠሠዉ ሻንፖና ኮንድሽነር መጠቀም ከጀመርኩ ጀምሮ ነዉ

  • @ayatahmed795
    @ayatahmed795 6 лет назад

    እሺ ኮኮናት ህንዲዎች ይጠቀሙት አይደል ለምግብነት ለምን ፀጉር ሊጎዳ ይችላል ወይስ ጡሩ ያልሆነ ኬምካል ይጨመርበታል

  • @arsenal2566
    @arsenal2566 6 лет назад

    ሠውየ ይሄ የምትለው ሁሉ በእኔ ላይ አሉ። Shapo እቀያየራለው ለውጥ የለውም ብጥስጥስ እያለ ይረግፋል ዝብሎኡፍፍፍፍፍ ተቃጠልኩ

    • @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ
      @ቃሊናአንቲ-ጨ1ፈ 6 лет назад

      Beka shampo atitekemi tsegursh kerdada kehone. Ye gela samuna ena conditioner tetkemi ene shampo aysmamagnm

  • @rozaroza9893
    @rozaroza9893 6 лет назад +2

    ፈቲካ ይጎዳል ወይ ?

    • @Fa-uh1jf
      @Fa-uh1jf 4 года назад

      እስቴ እኔም እፈልግ ነበር ቫቲካል ፀጉሪ በጣም ስስ ነው እስቴ