ካቻኘ❗ በቤታችን በቀላሉ /መግዛት ቀረ /Homemade Cetchup

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #መግዛትቀረ#በቀላሉበቤታችን#‪@tsiontube4174‬
    ቲማቲም1,1/2 / Tomatoes
    አቸቶ(ኮምጣጤ) / Vinegar
    ውሀ 1ኩባያ / Water
    ብራውን ስኳር 1/2 ኩባያ/ brown Sugar
    ኮምጣጤ 1ኩባያ
    በርበሬ 1 የሾርባ ማንኪያ/ chilli powder
    ጨው 1 የሻይ ማንኪያ/ salt
    ቅመም 1 የሻይ ማንኪያ/

Комментарии • 49

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 года назад +1

    ፂዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሼር ያደርግሽን ምንም ቢሆን እቤት ውስጥ የተስራ ነገር ይሻላል እጅሽ ይባርክ

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 года назад +1

    ፅዮንያ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር 🙏👍❤👏👌

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +1

    ፅዮንዬ በጣም ልዩ የካቻፕ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሼር😍😍😍

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ካቻፕ ከሚገዛ ይሄንን እሞክረዋለሁ ❤🙏

  • @letayekibrom1118
    @letayekibrom1118 3 года назад +2

    Betam konjo aserare which kegzat yebet yeshalal lijoche betam yewdalu gelagelshin

  • @alsukarialsukari3302
    @alsukarialsukari3302 3 года назад +2

    ባለሙያ እናመሰግናለን

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 года назад

    ምርጥ ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔውድ👌❤️👍

  • @yeneneshdemise7330
    @yeneneshdemise7330 4 месяца назад

    ልዩ ነው እጂሽ ይባረክ አመሰግናለሁኝ ስለአገኘሁት እውቀት

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 года назад

    በጣም ቆንጆ የካቻፕ አሰራር ነው ከመግዛት ገላገልሽን😍👌

  • @SosebaaberaTegideme
    @SosebaaberaTegideme 6 месяцев назад

    egeshe yebareke❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад

    ፂዮንዬ እንዴት እንዳመለጠኝ ፈፅሞ አላየሁትም በጣም ቆንጆ አስራር ነው ጠቃሚ ቪዲዮ ነው እናመስግናለን👏👏👏❤️❤️

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 года назад

    ጺዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 года назад

    ቆንጆና ጥራት ያለው አሰራ እቤት መስራትን የመስል ነገር የለም መቺስ እናመሰግናለን ጺዬ🙏🙏👌👌

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    ፂዬ ዋው ልዩ ካቻፕ ነው የሰራሽው እሞክረዋለው😍😋👌

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад

    በጣም ጥሩ ዘዴ አሳየሽን👌👍❤ሼር

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነዉ ፂዮንዬ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 года назад

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን በርቺ

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 года назад

    ቆንጆ የቀኬቻፕ አሰረር ነው አጀሽ ይባርክ በላይክ 👍👌😍

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 года назад

    tsionye betam enmasiginal ebet wusx yamisera neger hulu tenam nw 👍👍👍👍🥰🥰🥰 ijish yibarek yene konjo ❤️

  • @kg2121tube
    @kg2121tube 3 года назад

    ፂዬ ቆንጆ አሰራር ነው👌👌በርቺ👍

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 3 года назад

    ፂ የ ቆንጆ አሠራር ነው

  • @andargekitchen2239
    @andargekitchen2239 3 года назад

    ዋው ጺ በጣም ያምራል እጅሽን ይባርከው

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 года назад

    ፂዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው🙏👌

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 года назад

    በጣም ጤነኛ ጺዬንዬ ተባረኪ

  • @RhhgyTyui
    @RhhgyTyui 6 месяцев назад

    ዋዉ በጣም ሙያ አሳየሽን

  • @stube3784
    @stube3784 3 года назад

    ልዩ አዘገጃጀት በርች ማሬ❤👍

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад

    Betam konjo catchup! Like 👍

  • @feteyaAddisu
    @feteyaAddisu 6 месяцев назад

    ማሻአላህ በጣም ደሰ የሚል አሰራረ ነወ ከፅዳትሸ ጋር

  • @azebmedhin1949
    @azebmedhin1949 Год назад

    👍👍👍👍👍

  • @ኑሪልኝኢትዮጵያ
    @ኑሪልኝኢትዮጵያ 7 месяцев назад

    የምጨምሪውን ቅመም ግልፅ በሆነ አማርኛ ብትነግሪን

    • @tsiontube4174
      @tsiontube4174  7 месяцев назад +1

      በደንብ አድምጭው ውዴ

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад

    Watching

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 года назад

    👀😍

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 3 года назад

    Welcome yene konjoo💞💞👌

  • @yilfashewaabebe4090
    @yilfashewaabebe4090 2 года назад

    እባክሽ የቅመሞቹን አይነት