Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተሳዳቢዎች ኑ እዚህ ውስጥ ፃፉ እስከዛሬ የት ነሸራችሁ አሁን ለምን መጣችሁ በሉ ጠብጥቡ አእዚህ ነኝ
አኡዙቢላህ አተ ሙስሊም አይደለህ ቀልድም ቢሆን ይዘጋል 🤮
ማሜ. የቀልድም ቢሆን እንዴዚህ አይነት ነገር ዴስ አይልም😔
ደህናው ልጅ ነበር ደሞ ብራክ ጀመረክ አይይ እረእሱ እራሱ ያስጠላል ሙስሊም አይደለህ ምናለ ቁርአን ብትቀሩ እየተጋገዛችሁ ለተመልካችም እሰቡ
ተጀመርkkk
ቱ ጥሩ አይዴለም ይቅርብህ ይህ ስራ ሹ ሀዳ
አብዲን ሳያደቁ ማለፍ ንፍግነት ነዉ
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ጓደኝነት ሌላ መጨማለቅ ሌላ ያለው ተመችቶኛል አብዲ ማሻአላህ 🎉🎉
አብዲ ወሎ የተመቸው በላይክ ያሳየኝ ወላሂ❤❤❤❤
በእውነት አቡዲን አለማድነቅ አይቸልም ጎበዝ
ያረብ እደነዚህ አይነቶችን ጓደኞች አብዛልን ለሴቶችም ለወዶችም አብዛላቸው 😅😅😅
አሚን ያረብ ምርጥ ጓደኛ ለሂይወት ዋስትናም ጭምር ነው
ኢሚንንን
አሚን አሚን
ከሚን
ይሰድቡሀል አላለም ክክክክክክ እደፍራሀው አጠርገርገውታል ብሰደብ
ደረሴን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ወላሂ ላትቅረቡ ዚና ተብሏል ንፁህ ሰዉ ነዉ 👍
ሀራም አለይክ ፍራንክ ማሜ ጎበዝ ልጅ ደረሴ ማነው እንጅ ማነች አይባልም አላለም እውነት ነው
😂 ደረሴ ማነው ነው እንጅ ማነች አይባልም ማሜ 😂🎉🎉🎉🎉 ጀግና ደረሴ ዝሙትን በጋራ እንፀየፍ የጨምላቃ ስራ ማሜ😂😂የኔ የዋህ አብዲ አላህ በሀላል ደስታችሁን ያሳየኝ ወንድሞቼ ።ማሜ አብዲ ምርጥ ወንድምህ ነዉ ።
😃😃😃👍
😂😂😂😂😂😂
ማይጁዝ ሆ ለቀልድም ቢሆን ኢስላምን የማይወክል ነው ላትቅረቡዚና አሏህ ፍሩ ።
ትክክል
አይ የፈረደበት ብራክ ነው
😂😂😂😂እስላም ማይወክል አላለችም የኔባላገር የአዲስአበባ አልጋቤቶች ክርስትያን ቢቻነው የሚተኛበት ጅልአይጥፋ አስረግዞ በሆቴል የሚተው እስላም ልጆች አይደሉም ይሄስ. ቀልድ ነው ችግርየለውም
@@user-bl9vt8yr9Cአረወዳ ክርስቲያኖችማ ዚናን ትዳር አርገዉታል ወላሂ በሀራምተገናኝተዉ 2ልጂ 3 ልጂ አረግን እያሉአይናቸዉንአፍጠዉየሚመጡት ነገር😂😂😂 ግን ሙስሊም የለምማለትአልችልም አሉአዳድ አላህን የማይፈሩ ነገርግን የክርስቲያኖች በጣም 100%90 ዚናይሰራል 10ሩም ሲበዛ ደህናከተባለ ይኸንስልሺ እምነቱ ይፈቅዳል ማለቴአይደለም ወላሂ ግን ለእምነታቸዉ ክብርየላቸዉም የዝችን አለም ብቻነዉየሚያስቡት አላህ ከደዝህአይነት ይጠብቀን😢
መጀመሪያ እያንዳንድሽ ከእኔ ጀምሮ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ ሀራም ከሆነ ማን እንድናይ ፈቀደልን እየዞርን ፈትዋ ከመስጠት ተሰትረን እንደ ጀግኖቹ እንማር
አብዱ ተጀዝቧል መሆንም ያለበት ይህ ነው ጀግና እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን!! ማሜ ግን ተኮል አትማር በተለይ በደዚህ አይነት ብዙ የምናከብርህ ሰወች አለን!
አረ አላህየ እኔንም እናንተንም ከላጤነት ያውጣን እናተም ስለሚስት እያወራችሁ አረጃችሁ እኔም ስለባሌ እያወራሁ አረጀሁ😢😢😂😂
አሚን
ክክክክክክ
ክክክክ
😂😂
ምርጭከሁለትአድኛቸው ክክክ
አብዱ ከምንም በላይ ሣላደቅህ አላልፍም ማሻ አላህ👍👍👍
ዋው እውነትም አብዲ ማሻአላህ እዴ እዲህ አይነት ጀግና ወንድ አለዴ ላካ አብዲ መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ ማማን አወተኝ ታቃላቹ ማሻአላህ
አትጨማለቅ አላለም ኪኪኪኪኪኪኪ ይመችህ አብዲ ማሜ የስራሀን ኪኪኪኪኪኪኪ አላህ ምርጥ ትዳር ይወፍቃችሁ ያረብ በሀላሉ
መሻአላ እብድ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ሙሀመድ እድሀይነት ብራንክ ይቅርብህ ምክንያቱም በድነል እስላም አይፈቀድም
አሁን ከዚህ ምን እንማር ሀላል የሆና የሚቀለድበት ነገር ጠፍቶ ነው 😢 በጣም ያሳዝናል ከአንተ አይጠበቅም ነበር አላህ የህዲክ
ካልተመቸሽ አለ ማየት ነው ሆ
@@ሱሱቢትባባቲዩብአንቺምኖንቤትነሽ ይህየሙስሊሞች ተግባርአደለም
@@ሱሱቢትባባቲዩብ ይሄ ምኑ ነው የሚመቸው ፕራንክም ቢሆን ወላሂ ይደብራል በጣም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው እሺ ከዚ ምን እንማር?
ልፅፈው ያስብኩትን ኮመንት ሁሉም ሰው ኮምቶታል ወላሂ አብድ ፕራክ መሆኑን ካወቀ በኀላ እኳን እዴተጀዘበነ አበጀህ ወንድሚ ያንተአይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤ማሜ ሁለተኛ የዚህ አይነት ፕራንክ ዋ😂
በጣም ጎበዝ ደረሴ አላህ ይዘውጃችሁ ሷሊሆን ያጋጥማችሁ አሥተማሪነው መልካም ጓደኛን ያብዛልን በጣም ጎበዝ አብዲ
ደረሠ አህሠንት እዳትቀርቡት ነው የተባለው አላለም ጀግና እዳተ አይነት ዝሙትን የሚፀየፍ ያብዛልን አተኛው ንክር ትባላለህ በትንሹ አሏህ ይህድይክ
የኔ አባት የእዉነት ስው አብዴ❤❤❤❤
አብዲ አሳቀኝ የስታሁኑ ይበቃል አላለም😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
አብዲ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ሷሊህ የሆነችዉን ይዘዉጂህ ያረብ
ፕራክም ቢሆን ጥሩ ጉደኛ እዴት እደሚያስብ ስተቱን እደምያርመ ው ተጥፋት እደሚመል ስ ለአብድ ወሎ ላይክ 👍👍👍👌👌👌
ወላሂ አብዲ እኮጀግናነው አይመቸውምእደሀለ❤❤❤
መሸአለሀ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅
ወይኔ ማሜ እንዴት ነሞኝ ፐራንክ የጎበያሴትዴትመረክ አ ቆይብቻ🤭🤭🤭
ማሜ እንደዛሬ አስቀኸኝ አታቅም ውይ ተንኮልህ😂 ጎደኛህ ግን የሚገርም ጎደኛ ነው*
አብድ ማሻአላህ ጀግና ነህ ላተቅረቡ ዚና አለ 🎉🎉🎉
ደረሳውአብዲ ማሻአላህ ❤❤
😅😅😅😅የእስካሁኑ ይበቃሀል አላለም አብዲ😅😅😅ካለኒካ መቀመጥ አይቻልም አብሮ አደም እዲህ ሆኖ ሆሆሆሆ😊
አብዲወንድማችን ማሻአላህ❤❤❤❤
ተጨማልቀሀል አላለም😂😂😂 ጎበዝ ደረሴ
አብዲ ማሻ አላህ ማሜ እንድህ አይነት ፕራንክ ይቅርብህ ሲቀጥል ሀያእ የሴት ልጅ ብቻ አይደለም ምንም በሚድያ ቢሆን ሀራም እንደዚህ ሁነህ አትውጣ ቤትህ ለሚስትህ ብቻ ጥሩ አይደለም
ደረሳው ይመችህ ወላሂ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ
ማሸአለህ አቢዲ አለህ ሰል የሆነቹሴት ይዝዉጂ ጀገነ ነክ ማሸአለህ
አብዱን ሳታደቁ እዳታልፎ ወላሂ ጀግናነህ❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ደረሴው የማን ይሆን ደረሴን ሳያደንቁ ማለፍ ንፍገትነው የፕራንክ አድናቂ ሆንኩ መሠልጂ😅😅😅
አብድ ወላሂ በጣም ኅበዝ ማነች አይባልም አለ ጀግና ብየካለሁ
አብድን አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
አብዲ ምነው ፋዙካህ ነኝ አለ😂😂 ግን ደስ አይልም ለቀልድም ቢሆን ይቅርብህ አላህ ከዚና ጠብቆ በሀላል ያብቃቃን ጉሉ አሚን❤😢
እምርም ደረሳ አብዲየ ምርጥ ሰዉ😅
ማይጁዝ እኛ እንወድሃለን እናከብርሃለን አትበለሻሽብን ወላሂ😅
አይ ማሜ አተ ተኮለኛ የመዳም ቅመሞችን ወድምን ጀግና አናዴድከዉ ማሻ አላህ ወላተቀረቡን ዚና 👍👍👍👍
የስታሁኑ ይበቃሀል አላለም 🤣🤣🤣አይ ደረሴ አድናቂህ ነኝ 🌹🌹
ማሜ እኳንም አርከው ፕራክ ያገሬ ልጅ😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውይኔ ሆደ ነፋር በሳቅ ሆሆሆሆሆሆሆ በነገራችን ላይ አብዲ አዴነኩህ ጎበዝ ሀራም ነገር እዳይሰራ ያለህ ጥረት😥😥
ማሻአላህ አብዲ አላህ የብዘልን እደተ የለዉን
🇪🇹🇸🇦🇪🇹✍ወአለይኩም ሰላምወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ጀሚአን መልካም ጓደኞና✔✔ርዚቅ የአላህ ስጦታ ናቸዉ ✔✔ ጓዴኛስንል ዝም ብሎ ጓዴኛሳይሆን✔✔✔እኛ ወዴስህተት ስንሄድ የሚመክርን የኛመጥፎነገራይ✔✔መዉዴቃችን የሚያመዉ መሆን አለበት እናም ለአላህ ብለዉ ከሚዋደዱት ጓደኛሙች አላህ ያርገን✔✔✔ያርብ እናም ባጠቃላይ እዴዚህ አይነት ስራ ብትተዉትም ብዙም አይጎዳ ም ትጠቀሙበታላችሁእጂ አትስሩ እዴዚህአይነት ተግባር😔✅✅ መስራት ትችላላችሁ 🌸🌸🌸ሌላ አይድያ ፈጥራችሁ መስራት ትችላላችሁ ወድሞቸ ከይቅርታጋር😔
መሻአላህ ኘብዱ ምርጥ ገደኛ አላህ ይጨምርልህ ሁላችንንም ከሀራም ይጠብቀን❤😢
ምርጥ ጓደኛ አብዱየ ወንድም ጎበዝ ፈጣሪይ አይለያችሁ መሐሜ
ኮሜቶች ተመሳደብ አለማየት ::ሌላ ቦታ እየሄዳችሁ ግጥም አርጋችሁ እያያችሁ ጥሩ ነገር ሲለቁ ብናይላቸው ወደ ዚህ አይገቡም
ሳህ
ሴት ናት ብየ ልሳደብ አላህ አወጣኝ 😂😂 እስከመጨረሸው ማየቴ በጀኝ
ከከከ
kkkkkk
እኔም😂😂😂
አብዲ አላህ ይጨምርልህ እድህ አይነት ወድም ያብዛላችሁ
አብዱ ማሻ አላህ ❤
ደክሞታል ትንሺ ትረፍ አላልክም ማሜ😅😅😅😂😂 ወይ ጉድ
ይመችህ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪
አረተውግን ለዚች ጠፊ ለሆነች እዱኒያ አኼራችሁን አትርሱ ብቻ ያስፈራል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልጂ
አብድየ የኔ ዶች ሥወዳችሁ ነብሠጡር አላም 😂😂
ያረብ አብዲ መሰሎችንህን አላህ ያብዛልን ያረብ የኔወንዲም
አብዲ ተመቸኸኝ👌👌👌🥀
ማሸአላህአላህይጨምረልህአቡዱውሉ
ማሻአሏህ ደረሴ ወላሂ ጀግና ነህ ማሜ ጥሩ ልጅ ነህ እንድህ መሣይ የረከሰ ፕራክ አትስራ
አሠላም አለይኩም ወራህሐቱላሂ ወበረከትሁ አብዲ እውነትህን ነው ብራክምጨቢሆን ጨምላቃ ነው
በዚሁ አጋጣሚ አብዲን ሳላደቅ አላልፍም ጎበዝ
ማሻ አላህ እዲህ አይነት ወዲም ሥላለህ ማሜ አብዲ ጀግና ነህ
ግን ኡነት አደቃቸሆለሁ,በጣም እደዚህ ሀራምን ማቆሸሽ ደስ ይላል
ጀግና አብዲ ሁሉም ወዳች እዳተ በሆኑ ከሀራም ነገር
መሻላህ ምርጥ ጓደኛ
አብድ ጎበዝ ነዉ ❤
ማሻአላህ። ትዘወጁ። ያአኪ😂😂
አብድዬ ጎበዝ በረካሁ ዝም ብዬ የምወድህ ነገርስ
ማነች አልልም አለኮ ደረሴ ጎበዝ ላትቅረቡ ዚና ከሙስሊም አይጠበቅም ታው
የስታሁኑ ይበቃሃል አውጣት አለ ሚስኪን ኒካህ ያልታሰረች ሴትጋር ሲል ወይኔ ወድ ነህ አብዱዬ 👍
ጀግና ነህ አብዲ አላህ ይጨምርልህ እንደዚ አይነት ቢቀርስ ማሜ
ማሻ አላህ እኔ ድሮም ደረሴን አዳቃወለው ልፊስፍስነት አይወድም ብዙ ዩቶባሮች አሉ እሱ ግን ይላያለ❤❤❤
የመጨረሻ የዋህ ጓደኛ አብዲ ያጥረገሩግሀል እንዳትለቅ አለ የዋህ ማርያምን
Masha Allah ❤Masha Allah teru nawu lamasetamare 👍👍👍
አይ እንዴት እንደሚያስጠላብህ ባይህ የዱሮው ማሜ ይህ መሆንህ ሳይ አዘንሁ ያረብ ከመጀመሪያችን መጨረሻችንን አሳምርልን የአንት ቁጣ ከሚያመጡ ከሚያወርዱ ፈተናዎች ከግልፁም ከድብቁም ፈተና አንተው ጠብቀን ጌታችን ሆይ ሰዎችን የተፈተንክበትን ፈተና.በእኛ ላይ አታድርግብን በዲን ላይ እንደ አልዋን ከመቀያየር አንተው ጠብቀንيارب السماوات ولأرض نعوذ بك من ضلالة بعد الهدی ثبتنا علي طعاتك وعلی سنة نبيكﷺ☝📚 وسلام علی من اتبع الهدی...
ማሜ ብራክ አትስራ አተ ጎበዝነህ በተረፈበርታ አላህ ይዘዉጂህ ሶሊሂቱን ያረብ
አብዲ በጣም አደነኩት ተባሰጨ ወላሂ አብዲ አላህ ይጫምረልህ ማሻላህየ
ምርጥጓደኛአብዲለባልተቤቴምእንድህአይነትጓደኛይስጥልኝመልካምጓደኛእኮለእዱንያምለአኬራምያስፈልጋል፣አላህይጨምርልህአብዲወንድሜ
አረ ከጎበያናት አለ ዋ ልህ 😅😅😅😅
ሀሀሀሀሀሀሀ እነሢግል ትራሥተማደራረብ አታገባም ለምድነው ያጠለጠልከው ወይሥ አይሠራም 😅😅
😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ የሴቲቱ ውፍረትኮሁ ሁለት ሰው ነው የምታህለው😂😂😂 ሲታይ እደት አልጠረጠረም ደረሴ ተከምሮ
ማናባ ቱ ነው እሚሥድብህ
ለካታውቃለህ አሥተቃቀፍ
❤❤❤ማሽአለህ
👍👍nikahe Aserahale gobaze Alihamidulilahi Alla Nematel Eselam ❤❤❤
ክክክክክ ወይኔ አብዱ ወሎ ጀግና የጨምላቃ ስራ ሲል እና ሴት ናትደ ሲል እንደት እንዳሳቀኝ
ማሻአላሕ አብድአላሕ ይጨምርልሕ ጀግና
ምርጥ ጓድኛ ይሎሀል እንዲህ ነው😢😘😍
😂😂😂😂ወይ ደረስ ምርጦ ጎደኚ አላህ ይጠብቃችሁ
አላህ ፍሩ እስልምናየማይወክልነገር አትልቀቁ. እስተፍርላ ማሜ እርእሱናፎቶው
ያጥረገርጉሀል አለ አየ ደረሴ. ጎበዝ
አንተ ሴት እኮ ነው የምትመስለው አላለም😂😂😂😂😂
ክክክክ ስራችሁ ይገረማል ተውግን ለይታ እያላችሁ የማይፈቀድነገር አትስሩ ወላሊ አብደላ አደንቀሀለሁ ማሜም ተው እንድሀለ
አበዲ አላህ ይጨምረልህ ትክክለና ጥያቂየ
ኒካ ካ ላሰርከውሰትጋእደት ት ተኛለሕ ዚና አትቅረቡት ተብሎየለዴ አለአብዴ ጎበዝአብዲ
ማሻአላ ለይክ አብዱ ምርጥ ጓደኛ ዝሙት የሚፀየፍ አላህ በሀላል ይወፍቃችሁ
ምን አለ ወጣትነትህን በቁምነገር ብታውለው አላህ እኮ ይጠይቅሀል የማይረባ ነገር ከምትለቅ ስንት አንገብጋቢ ነገር አለ በተለይ ስለ ሽርክ የተወሰነ እንኳን ብትለቅ ቁምነገር አዘል ነገር ብትለቅ በየቦታው ሽርክ ተሰራጭቷል ምን አለበት ሽርክን ዝቅ አድርገህ ተውሂድን ከፍ ብታደርግ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራን የሚያምር ዲን እያለን ነሳራን እንከተላለን ግን ለምን?
አረ አብዲ አላህ ጥሩትዳር ይስጥህ እወዲሀለሁ❤❤❤❤❤
ረ😂
ሆ😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
😂😂😂አሚን ብሎሻል
😂😂😂😂ይመችህ
ተሳዳቢዎች ኑ እዚህ ውስጥ ፃፉ እስከዛሬ የት ነሸራችሁ አሁን ለምን መጣችሁ በሉ ጠብጥቡ አእዚህ ነኝ
አኡዙቢላህ አተ ሙስሊም አይደለህ ቀልድም ቢሆን ይዘጋል 🤮
ማሜ. የቀልድም ቢሆን እንዴዚህ አይነት ነገር ዴስ አይልም😔
ደህናው ልጅ ነበር ደሞ ብራክ ጀመረክ አይይ እረእሱ እራሱ ያስጠላል ሙስሊም አይደለህ ምናለ ቁርአን ብትቀሩ እየተጋገዛችሁ ለተመልካችም እሰቡ
ተጀመርkkk
ቱ ጥሩ አይዴለም ይቅርብህ ይህ ስራ ሹ ሀዳ
አብዲን ሳያደቁ ማለፍ ንፍግነት ነዉ
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ጓደኝነት ሌላ መጨማለቅ ሌላ ያለው ተመችቶኛል አብዲ ማሻአላህ 🎉🎉
አብዲ ወሎ የተመቸው በላይክ ያሳየኝ ወላሂ❤❤❤❤
በእውነት አቡዲን አለማድነቅ አይቸልም ጎበዝ
ያረብ እደነዚህ አይነቶችን ጓደኞች አብዛልን ለሴቶችም ለወዶችም አብዛላቸው 😅😅😅
አሚን ያረብ ምርጥ ጓደኛ ለሂይወት ዋስትናም ጭምር ነው
ኢሚንንን
አሚን አሚን
ከሚን
ይሰድቡሀል አላለም ክክክክክክ እደፍራሀው አጠርገርገውታል ብሰደብ
ደረሴን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ወላሂ ላትቅረቡ ዚና ተብሏል ንፁህ ሰዉ ነዉ 👍
ሀራም አለይክ ፍራንክ ማሜ
ጎበዝ ልጅ ደረሴ ማነው እንጅ ማነች አይባልም አላለም እውነት ነው
😂 ደረሴ ማነው ነው እንጅ ማነች አይባልም ማሜ 😂🎉🎉🎉🎉 ጀግና ደረሴ ዝሙትን በጋራ እንፀየፍ
የጨምላቃ ስራ ማሜ😂😂
የኔ የዋህ አብዲ አላህ በሀላል ደስታችሁን ያሳየኝ ወንድሞቼ ።ማሜ አብዲ ምርጥ ወንድምህ ነዉ ።
😃😃😃👍
😂😂😂😂😂😂
ማይጁዝ ሆ ለቀልድም ቢሆን ኢስላምን የማይወክል ነው ላትቅረቡዚና አሏህ ፍሩ ።
ትክክል
አይ የፈረደበት ብራክ ነው
😂😂😂😂እስላም ማይወክል አላለችም የኔባላገር የአዲስአበባ አልጋቤቶች ክርስትያን ቢቻነው የሚተኛበት ጅልአይጥፋ አስረግዞ በሆቴል የሚተው እስላም ልጆች አይደሉም ይሄስ. ቀልድ ነው ችግርየለውም
@@user-bl9vt8yr9Cአረወዳ ክርስቲያኖችማ ዚናን ትዳር አርገዉታል ወላሂ በሀራምተገናኝተዉ 2ልጂ 3 ልጂ አረግን እያሉአይናቸዉንአፍጠዉየሚመጡት ነገር😂😂😂 ግን ሙስሊም የለምማለትአልችልም አሉአዳድ አላህን የማይፈሩ ነገርግን የክርስቲያኖች በጣም 100%90 ዚናይሰራል 10ሩም ሲበዛ ደህናከተባለ ይኸንስልሺ እምነቱ ይፈቅዳል ማለቴአይደለም ወላሂ ግን ለእምነታቸዉ ክብርየላቸዉም የዝችን አለም ብቻነዉየሚያስቡት አላህ ከደዝህአይነት ይጠብቀን😢
መጀመሪያ እያንዳንድሽ ከእኔ ጀምሮ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ ሀራም ከሆነ ማን እንድናይ ፈቀደልን እየዞርን ፈትዋ ከመስጠት ተሰትረን እንደ ጀግኖቹ እንማር
አብዱ ተጀዝቧል መሆንም ያለበት ይህ ነው ጀግና እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን!! ማሜ ግን ተኮል አትማር በተለይ በደዚህ አይነት ብዙ የምናከብርህ ሰወች አለን!
አረ አላህየ እኔንም እናንተንም ከላጤነት ያውጣን እናተም ስለሚስት እያወራችሁ አረጃችሁ እኔም ስለባሌ እያወራሁ አረጀሁ😢😢😂😂
አሚን
ክክክክክክ
ክክክክ
😂😂
ምርጭከሁለትአድኛቸው ክክክ
አብዱ ከምንም በላይ ሣላደቅህ አላልፍም ማሻ አላህ👍👍👍
ዋው እውነትም አብዲ ማሻአላህ እዴ እዲህ አይነት ጀግና ወንድ አለዴ ላካ አብዲ መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ ማማን አወተኝ ታቃላቹ ማሻአላህ
አትጨማለቅ አላለም ኪኪኪኪኪኪኪ ይመችህ አብዲ ማሜ የስራሀን ኪኪኪኪኪኪኪ አላህ ምርጥ ትዳር ይወፍቃችሁ ያረብ በሀላሉ
መሻአላ እብድ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ሙሀመድ እድሀይነት ብራንክ ይቅርብህ ምክንያቱም በድነል እስላም አይፈቀድም
አሁን ከዚህ ምን እንማር ሀላል የሆና የሚቀለድበት ነገር ጠፍቶ ነው 😢 በጣም ያሳዝናል ከአንተ አይጠበቅም ነበር አላህ የህዲክ
ካልተመቸሽ አለ ማየት ነው ሆ
ትክክል
@@ሱሱቢትባባቲዩብአንቺምኖንቤትነሽ ይህየሙስሊሞች ተግባርአደለም
@@ሱሱቢትባባቲዩብ ይሄ ምኑ ነው የሚመቸው ፕራንክም ቢሆን ወላሂ ይደብራል በጣም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
እሺ ከዚ ምን እንማር?
ልፅፈው ያስብኩትን ኮመንት ሁሉም ሰው ኮምቶታል ወላሂ አብድ ፕራክ መሆኑን ካወቀ በኀላ እኳን እዴተጀዘበነ አበጀህ ወንድሚ ያንተአይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤ማሜ ሁለተኛ የዚህ አይነት ፕራንክ ዋ😂
በጣም ጎበዝ ደረሴ አላህ ይዘውጃችሁ ሷሊሆን ያጋጥማችሁ አሥተማሪነው መልካም ጓደኛን ያብዛልን በጣም ጎበዝ አብዲ
ደረሠ አህሠንት እዳትቀርቡት ነው የተባለው አላለም ጀግና እዳተ አይነት ዝሙትን የሚፀየፍ ያብዛልን አተኛው ንክር ትባላለህ በትንሹ አሏህ ይህድይክ
የኔ አባት የእዉነት ስው አብዴ❤❤❤❤
አብዲ አሳቀኝ የስታሁኑ ይበቃል አላለም😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
አብዲ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ሷሊህ የሆነችዉን ይዘዉጂህ ያረብ
ፕራክም ቢሆን ጥሩ ጉደኛ እዴት እደሚያስብ ስተቱን እደምያርመ ው ተጥፋት እደሚመል ስ ለአብድ ወሎ ላይክ 👍👍👍👌👌👌
ወላሂ አብዲ እኮጀግናነው አይመቸውምእደሀለ❤❤❤
መሸአለሀ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅
ወይኔ ማሜ እንዴት ነሞኝ ፐራንክ የጎበያሴትዴትመረክ አ ቆይብቻ🤭🤭🤭
ማሜ እንደዛሬ አስቀኸኝ አታቅም ውይ ተንኮልህ😂 ጎደኛህ ግን የሚገርም ጎደኛ ነው*
አብድ ማሻአላህ ጀግና ነህ ላተቅረቡ ዚና አለ 🎉🎉🎉
ደረሳውአብዲ ማሻአላህ ❤❤
😅😅😅😅የእስካሁኑ ይበቃሀል አላለም አብዲ😅😅😅ካለኒካ መቀመጥ አይቻልም አብሮ አደም እዲህ ሆኖ ሆሆሆሆ😊
አብዲወንድማችን ማሻአላህ❤❤❤❤
ተጨማልቀሀል አላለም😂😂😂 ጎበዝ ደረሴ
አብዲ ማሻ አላህ ማሜ እንድህ አይነት ፕራንክ ይቅርብህ ሲቀጥል ሀያእ የሴት ልጅ ብቻ አይደለም ምንም በሚድያ ቢሆን ሀራም እንደዚህ ሁነህ አትውጣ ቤትህ ለሚስትህ ብቻ ጥሩ አይደለም
ደረሳው ይመችህ ወላሂ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ
ማሸአለህ አቢዲ አለህ ሰል የሆነቹሴት ይዝዉጂ ጀገነ ነክ ማሸአለህ
አብዱን ሳታደቁ እዳታልፎ ወላሂ ጀግናነህ❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ደረሴው የማን ይሆን ደረሴን ሳያደንቁ ማለፍ ንፍገትነው የፕራንክ አድናቂ ሆንኩ መሠልጂ😅😅😅
አብድ ወላሂ በጣም ኅበዝ ማነች አይባልም አለ ጀግና ብየካለሁ
አብድን አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
አብዲ ምነው ፋዙካህ ነኝ አለ😂😂 ግን ደስ አይልም ለቀልድም ቢሆን ይቅርብህ አላህ ከዚና ጠብቆ በሀላል ያብቃቃን ጉሉ አሚን❤😢
እምርም ደረሳ አብዲየ ምርጥ ሰዉ😅
ማይጁዝ እኛ እንወድሃለን እናከብርሃለን አትበለሻሽብን ወላሂ😅
አይ ማሜ አተ ተኮለኛ የመዳም ቅመሞችን ወድምን ጀግና አናዴድከዉ ማሻ አላህ ወላተቀረቡን ዚና 👍👍👍👍
የስታሁኑ ይበቃሀል አላለም 🤣🤣🤣አይ ደረሴ አድናቂህ ነኝ 🌹🌹
ማሜ እኳንም አርከው ፕራክ ያገሬ ልጅ😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውይኔ ሆደ ነፋር በሳቅ ሆሆሆሆሆሆሆ በነገራችን ላይ አብዲ አዴነኩህ ጎበዝ ሀራም ነገር እዳይሰራ ያለህ ጥረት😥😥
ማሻአላህ አብዲ አላህ የብዘልን እደተ የለዉን
🇪🇹🇸🇦🇪🇹✍ወአለይኩም ሰላምወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ጀሚአን መልካም ጓደኞና✔✔ርዚቅ የአላህ ስጦታ ናቸዉ ✔✔ ጓዴኛስንል ዝም ብሎ ጓዴኛሳይሆን✔✔✔እኛ ወዴስህተት ስንሄድ የሚመክርን የኛመጥፎነገራይ✔✔መዉዴቃችን የሚያመዉ መሆን አለበት እናም ለአላህ ብለዉ ከሚዋደዱት ጓደኛሙች አላህ ያርገን✔✔✔ያርብ እናም ባጠቃላይ እዴዚህ አይነት ስራ ብትተዉትም ብዙም አይጎዳ ም ትጠቀሙበታላችሁእጂ አትስሩ እዴዚህአይነት ተግባር😔✅✅ መስራት ትችላላችሁ 🌸🌸🌸ሌላ አይድያ ፈጥራችሁ መስራት ትችላላችሁ ወድሞቸ ከይቅርታጋር😔
መሻአላህ ኘብዱ ምርጥ ገደኛ አላህ ይጨምርልህ ሁላችንንም ከሀራም ይጠብቀን❤😢
ምርጥ ጓደኛ አብዱየ ወንድም ጎበዝ ፈጣሪ
ይ አይለያችሁ መሐሜ
ኮሜቶች ተመሳደብ አለማየት ::ሌላ ቦታ እየሄዳችሁ ግጥም አርጋችሁ እያያችሁ ጥሩ ነገር ሲለቁ ብናይላቸው ወደ ዚህ አይገቡም
ሳህ
ሴት ናት ብየ ልሳደብ አላህ አወጣኝ 😂😂 እስከመጨረሸው ማየቴ በጀኝ
ከከከ
kkkkkk
እኔም😂😂😂
አብዲ አላህ ይጨምርልህ እድህ አይነት ወድም ያብዛላችሁ
አብዱ ማሻ አላህ ❤
ደክሞታል ትንሺ ትረፍ አላልክም ማሜ😅😅😅😂😂 ወይ ጉድ
ይመችህ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪
አረተውግን ለዚች ጠፊ ለሆነች እዱኒያ አኼራችሁን አትርሱ ብቻ ያስፈራል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልጂ
አብድየ የኔ ዶች ሥወዳችሁ ነብሠጡር አላም 😂😂
ያረብ አብዲ መሰሎችንህን አላህ ያብዛልን ያረብ የኔወንዲም
አብዲ ተመቸኸኝ👌👌👌🥀
ማሸአላህአላህይጨምረልህአቡዱውሉ
ማሻአሏህ ደረሴ ወላሂ ጀግና ነህ ማሜ ጥሩ ልጅ ነህ እንድህ መሣይ የረከሰ ፕራክ አትስራ
አሠላም አለይኩም ወራህሐቱላሂ ወበረከትሁ አብዲ እውነትህን ነው ብራክምጨቢሆን ጨምላቃ ነው
በዚሁ አጋጣሚ አብዲን ሳላደቅ አላልፍም ጎበዝ
ማሻ አላህ እዲህ አይነት ወዲም ሥላለህ ማሜ አብዲ ጀግና ነህ
ግን ኡነት አደቃቸሆለሁ,በጣም እደዚህ ሀራምን ማቆሸሽ ደስ ይላል
ጀግና አብዲ ሁሉም ወዳች እዳተ በሆኑ ከሀራም ነገር
መሻላህ ምርጥ ጓደኛ
አብድ ጎበዝ ነዉ ❤
ማሻአላህ። ትዘወጁ። ያአኪ😂😂
አብድዬ ጎበዝ በረካሁ ዝም ብዬ የምወድህ ነገርስ
ማነች አልልም አለኮ ደረሴ ጎበዝ ላትቅረቡ ዚና ከሙስሊም አይጠበቅም ታው
የስታሁኑ ይበቃሃል አውጣት አለ ሚስኪን ኒካህ ያልታሰረች ሴትጋር ሲል ወይኔ ወድ ነህ አብዱዬ 👍
ጀግና ነህ አብዲ አላህ ይጨምርልህ እንደዚ አይነት ቢቀርስ ማሜ
ማሻ አላህ እኔ ድሮም ደረሴን አዳቃወለው ልፊስፍስነት አይወድም ብዙ ዩቶባሮች አሉ እሱ ግን ይላያለ❤❤❤
የመጨረሻ የዋህ ጓደኛ አብዲ ያጥረገሩግሀል እንዳትለቅ አለ የዋህ ማርያምን
Masha Allah ❤Masha Allah teru nawu lamasetamare 👍👍👍
አይ እንዴት እንደሚያስጠላብህ ባይህ የዱሮው ማሜ ይህ መሆንህ ሳይ አዘንሁ
ያረብ ከመጀመሪያችን መጨረሻችንን አሳምርልን የአንት ቁጣ ከሚያመጡ ከሚያወርዱ ፈተናዎች ከግልፁም ከድብቁም ፈተና አንተው ጠብቀን
ጌታችን ሆይ ሰዎችን የተፈተንክበትን ፈተና.በእኛ ላይ አታድርግብን
በዲን ላይ እንደ አልዋን ከመቀያየር አንተው ጠብቀን
يارب السماوات ولأرض نعوذ بك من ضلالة بعد الهدی ثبتنا علي طعاتك وعلی سنة نبيكﷺ☝📚
وسلام علی من اتبع الهدی...
ማሜ ብራክ አትስራ አተ ጎበዝነህ በተረፈበርታ አላህ ይዘዉጂህ ሶሊሂቱን ያረብ
አብዲ በጣም አደነኩት ተባሰጨ ወላሂ አብዲ አላህ ይጫምረልህ ማሻላህየ
ምርጥጓደኛአብዲለባልተቤቴምእንድህአይነትጓደኛይስጥልኝመልካምጓደኛእኮለእዱንያምለአኬራምያስፈልጋል፣አላህይጨምርልህአብዲወንድሜ
አረ ከጎበያናት አለ ዋ ልህ 😅😅😅😅
ሀሀሀሀሀሀሀ እነሢግል ትራሥተማደራረብ አታገባም ለምድነው ያጠለጠልከው ወይሥ አይሠራም 😅😅
😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ የሴቲቱ ውፍረትኮሁ ሁለት ሰው ነው የምታህለው😂😂😂 ሲታይ እደት አልጠረጠረም ደረሴ ተከምሮ
ማናባ ቱ ነው እሚሥድብህ
ለካታውቃለህ አሥተቃቀፍ
❤❤❤ማሽአለህ
👍👍nikahe Aserahale gobaze
Alihamidulilahi Alla Nematel Eselam ❤❤❤