Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰሙ ምርጥ የምትወደድ የጉራጌ ቆንጆ ናት ዩቲዩብ ቻናሏን ለመቀላቀልruclips.net/video/711PZP2laso/видео.htmlsi=5BdanmCfcxYaw67X
በትክክል❤ሰሙ የኔ ቆንጆ
እኔንእሳ አታገባኝም ??ማሜ
@@እሙሀፍሷ 😂😂 እኔመቸም ወንዲን ልጅ አግባኚ ብየ ከምጠይቅ መሞቴን መርጣለሁ
@@እሙሀፍሷ😂 ሳየው ራሱ ሳቄ የመጣውደምሪኝ
😂😂😂አንተ ጋር ቀርባ አልተጠየቀች. የተጠየቀችው ሌላ ሚድያላይነው ምን መልስ አስፈለገ😊
አይዋ ሀዳ ሱዓል ኬቢር እንተ ሙሽ ኪላ ወላለማንኛውም ግዚያቹ ባግባቡ ተጠቀሙበት ሴቶችዬ
ወላ ሙሽኪላ ሀዘ ነፈር ሌሽ ሰዊ ኪዳ😢
ደሞ እንደጥሩ ነገር ማውራቱ መቶ ጅላፎ እንኳን ቀረላት
አርበኛይትይት@@EmuHanan261
ኤ ወላ ሙሽክላ ነፈር ሀዳ ወለድ😊
❤❤❤❤❤❤
የተሻለ ይገባታል አላህ ይወፍቃት ግን ከመጣች አይቀር ብታገባት ምን አለ ተይዛም ቢሆን ያዉ መታለች
ርስ ዎዳዲ ናው
ወዶች መሸነፍአይፈልጉምለዛነው አሏህ አልፈቀደላቼውም እና ነው እሳምዬሱአይደለችም እሱም እደዛው
የወንዶችን ችግር አብዛህኛዎቻችን አንረዳምምክንያቱም የዘመኑ መንዶቻችን መልካም ሴቶችን አይወድላቸኩዉ
እኔ ግን ሰሙ በጣምነዉ የማደቃ ምክኒቱም ዩቲበር ናት ብዙነገር ማዉራት ትችላለችገን ይሶዋ እምቅ አህመድ እያፋጠጣት እኮዋ ማዉራት አልፈለገችም ዋዉ ብዙ ከማዉራት ዝምታ ዉበት ነዉ ወላሂ ስለዚህ ሰሙ❤🎉
አይተሽልኛል ጀግና ናት ዝምታ በራሱ ትልቅ መልስ ነው ለሚያው
ሰሂህ ወላህ
ትክክልልል ልጅታምርጥልጅነች ግንማነውጀግና ዬሚያገባት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ኧረ አሳሳቋያስጠላል ሴትልጅአፏን አከፍትም
አብዛሀኛው ወዶች የሴት እድሜ አክሳሪ ናችሁ
ልክነሽ
ውነት ነው ❤❤❤
@@ZinetMohammed-p4z ነይ አልኩዋት አልመጣም አለች ነው እኮ ያለው ማነው ጥፍተኛው ታድያ
@DadaTube225እንደማመር
ደምርኝ
እውነት ማሜ አተ ከልብ የምታፈቅራትንልጅ ሠርግ ብጠራህ እሷ ልታገባ ይዋጥሀል በአላህ ሳትዋሽ የምትሞትላትን ልጅ እርግጠኛነኝ አታረገውም በጣምም ይከብዳል
በትክክል
መጣራቱ ደፍር ነዉ ሆ
ወላሂ አያስቡም እኔም የተለያየ ነው ሰው ነበርና የሜስቴ ሚዜ ሁኚ አለኝ እንዴት ነው የምታስበው ስለው ስለምወድሽና ስለምታሳዝኒኝ ነው አለኝ በዛ ላይ እየወደደኩት ለተወኝ ሰው ሄጄ ለሰርጉ ቀን ሜዜ ልሆን በዛ ላይእኮ ሀገር አይደለም ያለሁት ከየት ነው ሚዜ የምሆንልህ ስለው በስልክም ቢሆን እየገባሽ አብሹሩ አብሽሩ በይን አለ እና እርፍ አለውግን እንደ ወንድ ዱዝ አላየሁም አንዳንዶቹ የለበሱት ልብስ የእውነት የለበሱት ልብስ በዋጋ ይበልጣቸዋል
ሲጀመር መልስ አያሰፈልግም ሁሉም የተፃፈለትን ነው ሚኖር በቃ አተ ለሷ አተጣፍክም አለቀ
ሳህ❤❤
ሰብ አድርጊኝ ውዴ
@@salhahsalh8088ሰብ አድርጊኝ የኔ መልካም
@@Noura-beauty እሸ
ደምርኝ ዉድ🎉
ሰሙ የጉራጌ ቆንጆ❤❤❤🎉🎉አላህ ይትሽልው ይስጣት🎉
ላታገባት አታጉላላት የሚባለው ለዚ ነው ለማንኛውም አሏህ ካለለው የሚሆን ነገር ይለም
ሳህ ትክክል
ደምሩኝ
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብርካቱሁ አህለን ወሳህለን እንካን ደህና መጣህ ማሜ አሪፍ ቆይታ ነበር ብርታ 👍🏻👈🏻✅✅
የመደም ቅመሞች በየለቹበት አለህ ይጠብቀቹ ጉሉ አሚን
አሚን አንችንም አሏህ ይጠብቅሺ ሀያቲ😊❤
ደምርኝ መመዬ🎉
@Zedo_Ke-6 ዴምሬሻለሁ መልሺ 😊
አሚንያረቢ❤
አሚን ያረብ ደምሩኝ
ወላሂ መቼም ቢሆን ከሄደው ይልቅ የሚመጣው የተሻለ ነው እኔም እምወደው ልጅ ካልመጣሽ እያለ ሌላ አገባ እኔም ልቤን ሰበረው አላህ የውስጥ አዋቂ ነው እኛ ሴቶች ቶሎ መርሳት ቢከብደንም አንዴ ከቆረጥን ከላስ አልሀምዱሊላህ ፍቅር ደስ የሚለው በሀላል ነው
ሲጀመር አህመድ ጀለፍ ነውጂ እንዲ አይነት ነገር አደባባይ ማውራት አያስፈልግም ለወደፊት ህይወቷም ጥሩ አይደለም ላንተም ሚስት ጥሩ ስሜት አይሰጥም የተዘጋ ፋይል ተዘግቶ መቅረት ነበረበት።
አብራ አልማገጠች ምችግር አለው እደማንኛውም ሰው ይሆነኛል ብላ አወራች አልተሳካም ቀረ በቀጣይ ህይወቷ ላይ ሚያመጣው ነገር ምንም የለም
@ethiopia819 የሴት ልጅ ያልተሳካ ህይወቷን አደባባይ አውጥቶ መነጋገሪያ ማድረግ ነውር ነው ገለቱሜ
ወለህ.በጠም😢
ማሜን አልፋታህም አፋጥሃለው አንላቀቅም ብቻ እናንተ ሰብስክራይብ አድርጉ😍😍
ክክክክክ አህሙየ አፋጥልኝማ ይሄ ወስላታ
አወ አፍጠው ልክ እንደሰሙ
አረ ተወ እናተ አደሲቱን ሚስቱ ጋር ታጣሉታላቺሁ ይኑርበት አላህ አልፈቀደላቼወም በቃ ተፋቱት ልጁን ሆሆሆ
እባክህን አፋትልን😂😂😂😂😂😂👌
እኔንዳረው አህሜ
የወንድ ልጅ ልብኮ ይገርማል ለመርሳት ቀን አያስፈልገዉ የሚወዳትን ለመርሳት ሌላ ሴት ብቻ እሽ ትበለዉ ኸላስ እኔም የማቀዉ አለ ቱ ዓለይኩም በስ ጉዳያቺሁ
ይዟቸዉ ይሂድ እኔማ በነሱ ሰበብ ላጤ ሁኛ ልቀር ነዉ
ሀሀሀሀሀ
@@የኮቻዋtp9ugyene bite
@@የኮቻዋtp9ugእንዴ ለማን ብዬ አፈር በያቸው እኔ እሱ ባገባበት ሶስት ወር ነው እኔም ያገባሁት
አልሀምዱሊላህ.እናትና አባታችንን እረጂም እድሜ ይስጥልን🎉🎉🎉
አሚን❤😊❤
አምን❤
🤔🤔 እእእእእእእ ጉዲዲዲነውውው ሲጄመር ወንዲን ማማን አያስፈልግም
ስህተት አለብህ ነይ ስትላት አልመጣም ብትልም ግን አላህ ደግሞ አሯሩጦ አመጣት በፖሊስ ታዳ ምን ችግር ነበረው እኔን እምቢ ብለሽ አላህ አመጣልኝ ብለህ ያልቀበልካት ለምን ግን ወደሐገር ሳትገባ አግብተህ ቢሆን ችግር የለውም ነበር መቼም ብዙ አመት ተጠባብቃችሁ ያሳዝናል ወንዶች ከባዶች ናችሁ የእራሳችሁ አላማ ከተሳካ ሌላው ቢወድቅ ግድ የላችሁም አላህ ለእሷም የተሻለውን ይወፍቃት ያረብ
Demrignnnn wudewa
ትክክል አላህን እረሱ ሰበቡን አላህ አደርሰው
አሚን
አለሀ ሰየጠምረው ነው ሰው ሰለለ ብቸ ምሆን ነጋር አደለም አብሸር መሜ
ሁሉም ሰው ከዋላ የተወው ታሪክ አለው ይነስም ይብዛም ሂወት ይቀጥላል 😎
እረ ለትዳር ስመኘዉ የነበረዉንማ ቁሜ አልድርም ከቴዉም ሚዜ በክበር መቃጠል ይባላል 😂
ያለፈ ህይወት እዛዉ አቆመበት መቋረጥ አለበት አግብሃል አይደል አሁን ስለ አለፈዉ life ማዉራት ለምን አስፈለገ አህመድ ምትባል ቦርጫም ጥያቄዉ እራሱ ሲዘጋ ለቀጣይ ህይወታቹ ጥሩ አይደለም ለሚስትህ ክብር ይኑርህ
ረማሜ አጥፍተሀል ሚዜ ሁኚ ይባላልዴ ሴት ልጂኮ ልቧ ትንሺ ይበቃዋል እንጋባለን ብላ ያሰበቺልጂ ለሚስቴ ሚዜ ሁኚ ነውር😂
እኮ የተጀናጀኗትን ሴት አግብታ ውጤታማ ስትሆን ማየት አይፈልጉም አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ
አወ ወላሂ ይከብዳል
ከባድ ነው
ድፍር እሄኔ እኛ ሴቶች እኮ ስንመቻቼ ይረሡእና እናታቼዉ የሆን ይመስላቼዋለሁ
ዝም ያለነጃወጣ አሉ የኛውድ ነቤይ🎉🎉🎉🎉
ሰለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤
አሏህ የወሠነዉ የፃፈዉ ነዉ ሚሆነዉ ሁሉም ለኸይር ነዉ
😢ስላልተፃፈ ነው ሀላስ
ዝም በላቸዉ ማሜ ሠዉ ከሠዉ እራሥ ላይ አይወረድም ሂወትህን ኑር
አላህየተሻለዉንይስጣት
ደምሪኝ
አሏህየ ሚስቱ ስትሰማ😢እኔ ባሌ ሊያገባት ያሰባትን ሴት ሲያሞግስ ብሰማ 😢😂 አሏህይስቱር
አላህ ያለው ሆነ በቃ መልካም ትዳር ላተም ለሱዋም አላህ መልካሙን ይግጠማት
ደግ ውዶችዩ🌷🌷
በቃ ሁሉም ነገር በአደባባይ ላይ ሆነ እድሜ ከሰጠን ገና ብዙ እናያለን 🙆♀️
😂😂😂😂
ውይ ጉድ የውንድ ጥሩ ጥቂቶች ነቸው ማለት ነው እንካን አውቅንህ
ይገረማል
ወላ ተጀስሱ ተብሎል በስውር ነገር አትግቡ ሀባይብ አላህ የፅፍው ሆነ ተጠናቀቀ አለቀ
ሚስቴን እጀቢልኝ የሚለው ቃል ከባድ ነው እሱ ምን ያህል ከውስጡ እንዳወጣት ነው የሚያስታውቀ ሰርጉ መጥራት ይችላል ሚስቴን እንዲታጅቢያት ከመቀራረብ ሳይሆን ከጅልነት ነው
እውነት ብለሻል ።ደምሪኝ
ቆይ ማሜ ቲዩብ ከሚስቱ ጋር ተለያይቷል እንዴ ምናልባት ከሚስቱ ጋር ተለያይቶ ከዚች ጋር ሊጋቡ ይሆናል ዳር ዳር የሚሉት እንጂ ያለፈ ታሪክ ሱሙልኝ አይሉም ነበር😂
የተመታሺ ሆሆሆሆምን አረገችሺ ሙስሊም እህትሺ ነች እኮ
ሙቸ ነው ቁሜ ሲጀነጂነኝ የነበር ሰው ሚዜ ሁኝ ሲለኝ ታየኝ😅😅😅😅😅 አፈንጫውን ነው የምለው😅😅😅😅
ባይዋጥልንም በውሀ አወራርደነዋል ሙክሼ ደሞ አብሽሪ😁
😂 ደምሪኝማ
ይመስለኛል ይመስለኛል አሁንም ትወዳታለህ ይመስለኛል ነዉ😂😂
😂😂
በትክክል ይንቀዥቀዡና አልፈው ይሄዳሉ ከዛ ...
@@S.E.S884 እኮ
እኔም ሸከኩ❤😂😂
@@zmzmlove-i7l አሁንም መራቅ ነው ያለባት ከሱ ምክንያቱም በፊት ሌላ ግንኙነት ኖሯቸው አሁን በፍፁም እህትና ወንድም መሆን አይችሉም እሱ የራሱን ላይፍ እየኖረ ነው እሷ ትጎዳለች
ሲቀጥል ወንድልጅ እኮ ለትዳር የሚድያ ሴቶችን አይፈልግም ይሄየታወቀነው።
ሰሙ ምንም አይወጣላትም የኔ ደርባባ❤❤❤
ውዶችቱልቱላናችሁ፣አትስታገባእደትነውምዜእምትሁነው፣ለአሚሮስምንይሰማታል?።ሰሙቆጂየናትየተሻለበልእሻአላህየኔውድእህትስውድሺ🎉🎉🎉
ሠሙ ሲጀመር ከጉራጌ ውጭ አላገባም ሥትልአነበር አሁን ምንተገኝ😂😂
ደምሪኝ ውዷ
ባል ሲጠፋ ምን ታርግ
@JameelA-cp2kj ደምሪኝ🌺
ይህ እኮ ድሮ 😂ነው የእነሱ ንግግር
😁😁😁🙈🙈
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁሰው ሁሉ የተፃፈለትን ነው የሚኖረው አለቀ😊
ደምሪኝ ማሬ
የተሻለውን ይስጣት ወንዶች የሴትን ልጂ እድሜ አጉላልታችሁ አሁን ስለሷ ማውራት አይከብድም
የኛ የሴቶች አላ አለኚ እያልን የምንገትተው የሚሆኑንን ወንዶች አሳጣን እኔም አላማ ስል ጥሩ ወንዶች አለፉ
Kerechbh ewnet
ይገረማል እረ ውንድች
አረ ጉድ ማሜ ጉድ አመጣ ዛሬ ለትዳር ታባ የነበርችውን ሚዜ😂😂
እንደኔ አላማ እያላችሁ የምትወዱትን የሌላ ሲሆን ያያችሁ እስኪ አለን በሉ ሰሙ የኔ ቢጤ😢
ደምሩኝማማ
😂😂እኔ ወላሂ አላማ አላማ እያልኩ በጣም እናዴዳለሁ ሌላ ሢያገቡ ነገርግን እኔ እምናዴዴዉ ዴነኛ በሀይማኖቱ ሀይለኛ የሆነሠዉ እቢብየ ካባረርኩት ቡሀላ አገባሢሉኝ ዉሥጤቅጥል ነዉ እሚለዉ 😢😢አላህ ለኔ አላለዉም ብዬ እራሤን አፅናናለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ ዴን የለዉምጅ አሁንም ያገባሁት በፆባይ ማሻአላህነዉ በዚሁ አጋጣሚ ዱአአርጉልኝ ቁርአን እድያገራለት😢😢
@@myplaystar6593 ክክክ አብሽሪ አንችስ ምንም ሆነ ምን ተዘውጀሻል
@@myplaystar6593 እኔም ነኝ ቢያንስ አንች አግብተሻል ማማ አልሀምዱሊላህ በይ
Xeru. Nawe. Allha. Ayewadaweme. Eswane. Wadatache. Anite. Wadalaye. Allhane. Alifarakeme. Yeqerta. Lexayeqate. Yegabale
ማሜ አግባት ምንቺግርአለው መስና ወሱላሠ ወሩበአ ብሏል አግባት ሹራይክ
ወንድሜጀግናነህ🎉🎉🎉
Weslata Neha
አይ ወድ😢😢😢😢
ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዉዋት ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለዚ ብሄር ዘር እየጠራቹ የምትዘባርቁ እረፉ ጉራጌ ወሎዬ አማራ............ወዘተ ሁሉም አንድ ነዉ እላ ቢተቅዋ አላህን በመፍራት
አላህ ቢፈቅደው ትጋቡ ነበር ሥለዚህ አላል አልፈቀደውም በቃ ለአተም መልካም ትዳር ይሁንልህ ለሧም መልካም ትዳር ይሥጣት ❤❤❤
ታዲያ ምን ችግር አለው እሷ ከመጣች ሌላ ፍቅር ካልጀመርህ ብትጋቡ ፍቅር ያሸንፋል እኮ ብቻ አላህ አልፈቀደውም የአላህን ውሳኔ አምኖ መቁበል ነው
የሷን ልብ ሠብረሕ ነይ ሠርጌ ምን አይነትነዉ
ከተዋደዱ በኋላ እህትና ወድም ማቢሲር
ፍቅር ወደጓደኝነት አይቀየርም 6ያዳገር ልጅ ነን በረቀት ኑረን ሌላ ኒካሰርኩ ይሄው ከዛኛውልጅ ለሰላምታ እራሱ አንሰማማ ብለናል እኳን ልንመካከር
አይ ሚዜ ሆኖ መምጣት ይደብራል እደሤትልጅ መቅረቷን ወድጀዋለሁ ልክናት። ለሁለታችሁም መልካም እድልን እመኝላችኋለሁ አንተንም መልካም ልጆችን ይወፍቅህ። እሧንም መልካም የትዳር አጋር ይወፍቃት
ያለፈን ታሪክ ማሳቱምን ያረጋል ያባይ ውሃ ወስዶታልአሁን ባለ ትዳር ነህ ማሳቱም አስፈለጊ አይደለም ለሚስት ጥሩ አይደለም ምሬውን ትተህ ቤትህን ምራ ለሰሙም አላህ ይሰጣታልነገርግን። አህመድ። የሚጠይቀው ጥያቄ ማላ ያእኔ ጥያቄነውበማይመለከተው ጥያቄነውሲያፋጥጣት የነበርአድ ሙስሊም የእስልምና ማማሩ የማይመለከተውን የተው ነው ብለዋልነብዩ ሶሏህ አለይሂወሰለምልክ እደካፊሮች ጥያቄ ሀያእ የለለው ጥያቄአላህን እንፈራ የነሱ መገድ የሚሄዱበት ን መገድ ለምን እንከተላለንአላህ እስቲቃማውን ይስጠን
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎉🎉🎉🎉🎉
ተው እባክህ ግዜዋን አባክነህ ሰታበቃ አይ ወንዶች
እዳይሳካላት ትርክት እኔ ነኝ አላልክም ወይሁ ፈጣሪ. ትግስቱን ስጠኝ
ሑለተኛ አግባት ምንችግር አለው
በእውነት ወንድምዬ በጣም የጠበቅነው ታገባታለህ ብለን ነበር ሰሙ በጣም ሸጋ ልጅ ነት ግን ከአላህ ውሳኔ ወዴት እንሄዳለን አላህ የተሻለውን ያውቃል
ደምርኝ እህት🎉
@@Denametube እና ታዲያ ተጋብተው ነበር እኮ
@@Reham-p4gእረውሸት😢
እውነት አሁን እሷ ለባሏ ሚዜ ሁን ብትልህ ትሆናለ በጭራ አይባልም ሲጀመር ለዛውም ለትዳር የምታስብህን ለሚስትህ ሚዜ ልቶናል 😢ብቻ አላህ እህል ውሀችሁን አድላይ ባይለው ነው ለኸይር ነው
በል አሆን ቻናሏን አሳድግላት😊
አያችሁ ግን እህቶቼ ለእነሱ ብላችሁ ምንም ነገር ምትተውላቸው ወደ ኅላ ሚጎትቷችሁ ሰወችእናንተን ዬመጀመሪያ ሚተዋችሁ ሰወች እነሱ ናቸው ትምህርት ውሰዱ
ጉድ እኮ ነዉ 😮😅
ሰሙ ስታገባ ሚዜ ሁንና የእሷ ያእኔ የተሰማትን ስሜት ትረዳዋለህ እንደወንድም እንደህት ቢሆንም ያን ያህል ግን አቅም አይኖርም ይከብዳል ስሜቱ የሰፈሬ ልጅ አግባት ሰራ ሰራ አድርግና እህት እና እህት ይሆናሉ ሚስትህ ጋ ምን ችግር አለው
ልጅቷ ግን በጣም ቆንጆ ናት ትበዛብሃለች ተዘጋጅቸበት አልመጣሁም የሷ ጥፋት ነይ ስትላት እቢ ብላ ኃላ ሳትዘጋጅ መምጣቷ ነው የሰው ሀገር በትክክል እዳናስብ አድርጎናል ብትረዳት ጥሩ ነበር ግን አንተም ወደሊላ ሰለሂድክ ይህን ሁሉ አመት አውርታችሁ ኢትዮጵያ ስትገባ ግን ሀሳቡንም አንስታችሁ አላወራችሁበትም ለምን አንተ ሌላ ሰለወደድክ ነው😢 ይሷ ተሰብራለች በእርግጠኝነት ይሷን አለማግባት መብትህ ነው ግን በእድሜዋ ተጫውተህባታል ጭራሽ ሚዚ ሁኝ እደ የት ታውቃታለች ? ግን እግዚአብሔር ሰላልፈቀደ ነው አይዞሽ ሰሙቲ የተሻለ ይስጥሽ ❤❤❤
እማይታሰብ ቀልድ የምቶደውልጅ እያገባ ሚዜ መሆን ከባድ ነው እንኮን ቀረች ውስጦበጣም ይጎዳል
ደነዝ ስጀነጂን የከርምካትን ሴቴ እንዴት እንደህቴ ትላለህ😢😢😢😢
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ግፍኛ ነህ እድትለማመጥህ ትፍልጋለህ ግን በጣም ጀግና ጠንካራ ልጂ ናት ማሻአላህ አላህ ላንች ያለውን ሷሊህ ይወፍቅሽ ግብ ትቶሽ ሂዶ ብታገቢው ዋ አደራ
Huletagne mesti adergate Mame
ቀረችብህ ወሏሂ ለሷ ካተም በላይ ይገባታል🎉🎉🎉🎉ሰሞዬ ቁጂና ከፀባይ ጋር ያደላት እቁልጅናት ማሽአላህ 🎉🎉❤
እየሱስ ምን ያንሰዋል አሺቃባጭ
ሴት ልጅ ምስኪን ናት የምታፈቅረውን ሰው አማካሪ መሆን ያማል ሲቀጥን አንተን ስለማትፈልግ አይደለም አልመጣም ያለችህ ስትመጣ ደስ ብሎህ ልትቀበላት ይገባ ነበር እኔ ባጣቆየኝ ኣይደለሁም የሚለው ተገቢ አይደለም 😢😢😢😢
ያንተም የሷም መልስ ውትሺትሺ ዙርያው ገደል ነው አለኩሊን ህፃን አይደለንም ጓደኝነት ወደ ፍቅር ይቀየራል ፍቅር ግን ወደጓዴኝነት NO NO
እረበኢሰላም ፈቅር ጅንጅን የለም አላህን ፍራ
አድስ ነኝ
አልኖርካትም ማሜ ተቃጠልካት😂😂
ዋአለኩም ሰላም
የኔ ሚስት ትሆናለች ብለህ ባሰብክበት ሰአት ዩቱብ እንዳሰሪ አልካት ስትለያዩ ደሞ አብረን እንስራ አጂብ ይገርማል
ሥለምትወድህነውለምትወደውሠው የሚያሥደሥተውን ታደርጋለህ ለዛነው እሽ የምትልክ
እኔየሚገርመኝ ዘላችሑሰውንተወቃሸ ባታረጉነይአላት ሰራትታሰበልጥ እና ምንያረጋት
ወለይኩም ሰለም ❤❤
አይ ማሜ😮😮
👍👍👍👍👍👍👍
ከዝይ፡በለይ፡በቃል፡አለ፡እንዴ
አሠላሙአለይኩም
አየ ወንድልጅ ጭራሽ ሚዜሁኝ😢😂😂
😮😮😮😮😮
በሌላ ታፈቅራት ታገባት ነበር ትበዛበሀለች ሲጀመር😥
ወይጉድ ወዶች ያችንም ይችንም ማጋጋት ትወዳላችሁ መቸም አትታመኑ እደትነው ልታገባት የጠየካትን ሴት ሌላሴት ሰርግህ የምጠራት ንቀትነው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢አየያረብ
Bayho malet alneberebhim enes bhon bleh maseb neberebih yaw allah yalew honua
ሰሙ ምርጥ የምትወደድ የጉራጌ ቆንጆ ናት
ዩቲዩብ ቻናሏን ለመቀላቀል
ruclips.net/video/711PZP2laso/видео.htmlsi=5BdanmCfcxYaw67X
በትክክል❤ሰሙ የኔ ቆንጆ
እኔንእሳ አታገባኝም ??ማሜ
@@እሙሀፍሷ 😂😂 እኔመቸም ወንዲን ልጅ አግባኚ ብየ ከምጠይቅ መሞቴን መርጣለሁ
@@እሙሀፍሷ😂 ሳየው ራሱ ሳቄ የመጣው
ደምሪኝ
😂😂😂አንተ ጋር ቀርባ አልተጠየቀች. የተጠየቀችው ሌላ ሚድያላይነው ምን መልስ አስፈለገ😊
አይዋ ሀዳ ሱዓል ኬቢር እንተ ሙሽ ኪላ ወላ
ለማንኛውም ግዚያቹ ባግባቡ ተጠቀሙበት ሴቶችዬ
ወላ ሙሽኪላ ሀዘ ነፈር ሌሽ ሰዊ ኪዳ😢
ደሞ እንደጥሩ ነገር ማውራቱ መቶ ጅላፎ እንኳን ቀረላት
አርበኛይትይት@@EmuHanan261
ኤ ወላ ሙሽክላ ነፈር ሀዳ ወለድ😊
❤❤❤❤❤❤
የተሻለ ይገባታል አላህ ይወፍቃት ግን ከመጣች አይቀር ብታገባት ምን አለ ተይዛም ቢሆን ያዉ መታለች
ርስ ዎዳዲ ናው
ወዶች መሸነፍአይፈልጉምለዛነው አሏህ አልፈቀደላቼውም እና ነው እሳምዬሱአይደለችም እሱም እደዛው
የወንዶችን ችግር አብዛህኛዎቻችን አንረዳም
ምክንያቱም የዘመኑ መንዶቻችን መልካም ሴቶችን አይወድላቸኩዉ
እኔ ግን ሰሙ በጣምነዉ የማደቃ ምክኒቱም ዩቲበር ናት ብዙነገር ማዉራት ትችላለችገን ይሶዋ እምቅ አህመድ እያፋጠጣት እኮዋ ማዉራት አልፈለገችም ዋዉ ብዙ ከማዉራት ዝምታ ዉበት ነዉ ወላሂ ስለዚህ ሰሙ❤🎉
አይተሽልኛል ጀግና ናት ዝምታ በራሱ ትልቅ መልስ ነው ለሚያው
ሰሂህ ወላህ
ትክክልልል ልጅታምርጥልጅነች ግንማነውጀግና ዬሚያገባት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ኧረ አሳሳቋያስጠላል ሴትልጅአፏን አከፍትም
አብዛሀኛው ወዶች የሴት እድሜ አክሳሪ ናችሁ
ልክነሽ
ውነት ነው ❤❤❤
@@ZinetMohammed-p4z ነይ አልኩዋት አልመጣም አለች ነው እኮ ያለው ማነው ጥፍተኛው ታድያ
@DadaTube225እንደማመር
ደምርኝ
እውነት ማሜ አተ ከልብ የምታፈቅራትንልጅ ሠርግ ብጠራህ እሷ ልታገባ ይዋጥሀል በአላህ ሳትዋሽ የምትሞትላትን ልጅ እርግጠኛነኝ አታረገውም በጣምም ይከብዳል
በትክክል
መጣራቱ ደፍር ነዉ ሆ
ወላሂ አያስቡም እኔም የተለያየ ነው ሰው ነበርና የሜስቴ ሚዜ ሁኚ አለኝ እንዴት ነው የምታስበው ስለው ስለምወድሽና ስለምታሳዝኒኝ ነው አለኝ በዛ ላይ እየወደደኩት ለተወኝ ሰው ሄጄ ለሰርጉ ቀን ሜዜ ልሆን በዛ ላይእኮ ሀገር አይደለም ያለሁት ከየት ነው ሚዜ የምሆንልህ ስለው በስልክም ቢሆን እየገባሽ አብሹሩ አብሽሩ በይን አለ እና እርፍ አለውግን እንደ ወንድ ዱዝ አላየሁም አንዳንዶቹ የለበሱት ልብስ የእውነት የለበሱት ልብስ በዋጋ ይበልጣቸዋል
ሲጀመር መልስ አያሰፈልግም ሁሉም የተፃፈለትን ነው ሚኖር በቃ አተ ለሷ አተጣፍክም አለቀ
ሳህ❤❤
ሰብ አድርጊኝ ውዴ
@@salhahsalh8088ሰብ አድርጊኝ የኔ መልካም
@@Noura-beauty እሸ
ደምርኝ ዉድ🎉
ሰሙ የጉራጌ ቆንጆ❤❤❤🎉🎉አላህ ይትሽልው ይስጣት🎉
ላታገባት አታጉላላት የሚባለው ለዚ ነው ለማንኛውም አሏህ ካለለው የሚሆን ነገር ይለም
ሳህ ትክክል
ደምሩኝ
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብርካቱሁ አህለን ወሳህለን እንካን ደህና መጣህ ማሜ አሪፍ ቆይታ ነበር ብርታ 👍🏻👈🏻✅✅
የመደም ቅመሞች በየለቹበት አለህ ይጠብቀቹ ጉሉ አሚን
አሚን አንችንም አሏህ ይጠብቅሺ ሀያቲ😊❤
ደምርኝ መመዬ🎉
@Zedo_Ke-6 ዴምሬሻለሁ መልሺ 😊
አሚንያረቢ❤
አሚን ያረብ ደምሩኝ
ወላሂ መቼም ቢሆን ከሄደው ይልቅ የሚመጣው የተሻለ ነው እኔም እምወደው ልጅ ካልመጣሽ እያለ ሌላ አገባ እኔም ልቤን ሰበረው አላህ የውስጥ አዋቂ ነው እኛ ሴቶች ቶሎ መርሳት ቢከብደንም አንዴ ከቆረጥን ከላስ አልሀምዱሊላህ ፍቅር ደስ የሚለው በሀላል ነው
ሲጀመር አህመድ ጀለፍ ነውጂ እንዲ አይነት ነገር አደባባይ ማውራት አያስፈልግም ለወደፊት ህይወቷም ጥሩ አይደለም ላንተም ሚስት ጥሩ ስሜት አይሰጥም የተዘጋ ፋይል ተዘግቶ መቅረት ነበረበት።
አብራ አልማገጠች ምችግር አለው እደማንኛውም ሰው ይሆነኛል ብላ አወራች አልተሳካም ቀረ በቀጣይ ህይወቷ ላይ ሚያመጣው ነገር ምንም የለም
@ethiopia819 የሴት ልጅ ያልተሳካ ህይወቷን አደባባይ አውጥቶ መነጋገሪያ ማድረግ ነውር ነው ገለቱሜ
ወለህ.በጠም😢
ማሜን አልፋታህም አፋጥሃለው አንላቀቅም ብቻ እናንተ ሰብስክራይብ አድርጉ😍😍
ክክክክክ አህሙየ አፋጥልኝማ ይሄ ወስላታ
አወ አፍጠው ልክ እንደሰሙ
አረ ተወ እናተ አደሲቱን ሚስቱ ጋር ታጣሉታላቺሁ ይኑርበት አላህ አልፈቀደላቼወም በቃ ተፋቱት ልጁን ሆሆሆ
እባክህን አፋትልን😂😂😂😂😂😂👌
እኔንዳረው አህሜ
የወንድ ልጅ ልብኮ ይገርማል ለመርሳት ቀን አያስፈልገዉ የሚወዳትን ለመርሳት ሌላ ሴት ብቻ እሽ ትበለዉ ኸላስ እኔም የማቀዉ አለ ቱ ዓለይኩም በስ ጉዳያቺሁ
ይዟቸዉ ይሂድ እኔማ በነሱ ሰበብ ላጤ ሁኛ ልቀር ነዉ
ሀሀሀሀሀ
@@የኮቻዋtp9ugyene bite
@@የኮቻዋtp9ugእንዴ ለማን ብዬ አፈር በያቸው እኔ እሱ ባገባበት ሶስት ወር ነው እኔም ያገባሁት
አልሀምዱሊላህ.እናትና አባታችንን እረጂም እድሜ ይስጥልን🎉🎉🎉
አሚን❤😊❤
አምን❤
🤔🤔 እእእእእእእ ጉዲዲዲነውውው ሲጄመር ወንዲን ማማን አያስፈልግም
ስህተት አለብህ ነይ ስትላት አልመጣም ብትልም ግን አላህ ደግሞ አሯሩጦ አመጣት በፖሊስ ታዳ ምን ችግር ነበረው እኔን እምቢ ብለሽ አላህ አመጣልኝ ብለህ ያልቀበልካት ለምን ግን ወደሐገር ሳትገባ አግብተህ ቢሆን ችግር የለውም ነበር መቼም ብዙ አመት ተጠባብቃችሁ ያሳዝናል ወንዶች ከባዶች ናችሁ የእራሳችሁ አላማ ከተሳካ ሌላው ቢወድቅ ግድ የላችሁም አላህ ለእሷም የተሻለውን ይወፍቃት ያረብ
Demrignnnn wudewa
ትክክል አላህን እረሱ ሰበቡን አላህ አደርሰው
አሚን
አለሀ ሰየጠምረው ነው ሰው ሰለለ ብቸ ምሆን ነጋር አደለም አብሸር መሜ
ሁሉም ሰው ከዋላ የተወው ታሪክ አለው ይነስም ይብዛም ሂወት ይቀጥላል 😎
እረ ለትዳር ስመኘዉ የነበረዉንማ ቁሜ አልድርም ከቴዉም ሚዜ በክበር መቃጠል ይባላል 😂
ያለፈ ህይወት እዛዉ አቆመበት መቋረጥ አለበት አግብሃል አይደል አሁን ስለ አለፈዉ life ማዉራት ለምን አስፈለገ አህመድ ምትባል ቦርጫም ጥያቄዉ እራሱ ሲዘጋ ለቀጣይ ህይወታቹ ጥሩ አይደለም ለሚስትህ ክብር ይኑርህ
ረማሜ አጥፍተሀል ሚዜ ሁኚ ይባላልዴ ሴት ልጂኮ ልቧ ትንሺ ይበቃዋል እንጋባለን ብላ ያሰበቺልጂ ለሚስቴ ሚዜ ሁኚ ነውር😂
እኮ የተጀናጀኗትን ሴት አግብታ ውጤታማ ስትሆን ማየት አይፈልጉም አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ
አወ ወላሂ ይከብዳል
ከባድ ነው
ድፍር እሄኔ እኛ ሴቶች እኮ ስንመቻቼ ይረሡእና እናታቼዉ የሆን ይመስላቼዋለሁ
ዝም ያለነጃወጣ አሉ የኛውድ ነቤይ🎉🎉🎉🎉
ሰለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤
አሏህ የወሠነዉ የፃፈዉ ነዉ ሚሆነዉ ሁሉም ለኸይር ነዉ
😢ስላልተፃፈ ነው ሀላስ
ዝም በላቸዉ ማሜ ሠዉ ከሠዉ እራሥ ላይ አይወረድም ሂወትህን ኑር
አላህየተሻለዉንይስጣት
ደምሪኝ
አሏህየ ሚስቱ ስትሰማ😢
እኔ ባሌ ሊያገባት ያሰባትን ሴት ሲያሞግስ ብሰማ 😢😂 አሏህይስቱር
አላህ ያለው ሆነ በቃ መልካም ትዳር ላተም ለሱዋም አላህ መልካሙን ይግጠማት
ደግ ውዶችዩ🌷🌷
በቃ ሁሉም ነገር በአደባባይ ላይ ሆነ
እድሜ ከሰጠን ገና ብዙ እናያለን 🙆♀️
😂😂😂😂
ውይ ጉድ የውንድ ጥሩ ጥቂቶች ነቸው ማለት ነው እንካን አውቅንህ
ይገረማል
ወላ ተጀስሱ ተብሎል በስውር ነገር አትግቡ ሀባይብ አላህ የፅፍው ሆነ ተጠናቀቀ አለቀ
ደምሪኝ
ሚስቴን እጀቢልኝ የሚለው ቃል ከባድ ነው እሱ ምን ያህል ከውስጡ እንዳወጣት ነው የሚያስታውቀ ሰርጉ መጥራት ይችላል ሚስቴን እንዲታጅቢያት ከመቀራረብ ሳይሆን ከጅልነት ነው
እውነት ብለሻል ።
ደምሪኝ
ቆይ ማሜ ቲዩብ ከሚስቱ ጋር ተለያይቷል እንዴ ምናልባት ከሚስቱ ጋር ተለያይቶ ከዚች ጋር ሊጋቡ ይሆናል ዳር ዳር የሚሉት እንጂ ያለፈ ታሪክ ሱሙልኝ አይሉም ነበር😂
የተመታሺ ሆሆሆሆ
ምን አረገችሺ
ሙስሊም እህትሺ ነች እኮ
ሙቸ ነው ቁሜ ሲጀነጂነኝ የነበር ሰው ሚዜ ሁኝ ሲለኝ ታየኝ😅😅😅😅😅 አፈንጫውን ነው የምለው😅😅😅😅
ባይዋጥልንም በውሀ አወራርደነዋል ሙክሼ ደሞ አብሽሪ😁
😂 ደምሪኝማ
ይመስለኛል ይመስለኛል አሁንም ትወዳታለህ ይመስለኛል ነዉ😂😂
😂😂
በትክክል ይንቀዥቀዡና አልፈው ይሄዳሉ ከዛ ...
@@S.E.S884 እኮ
እኔም ሸከኩ❤😂😂
@@zmzmlove-i7l አሁንም መራቅ ነው ያለባት ከሱ ምክንያቱም በፊት ሌላ ግንኙነት ኖሯቸው አሁን በፍፁም እህትና ወንድም መሆን አይችሉም እሱ የራሱን ላይፍ እየኖረ ነው እሷ ትጎዳለች
ሲቀጥል ወንድልጅ እኮ ለትዳር የሚድያ ሴቶችን አይፈልግም ይሄየታወቀነው።
ሰሙ ምንም አይወጣላትም የኔ ደርባባ❤❤❤
ውዶችቱልቱላናችሁ፣አትስታገባእደትነውምዜእምትሁነው፣ለአሚሮስምንይሰማታል?።ሰሙቆጂየናትየተሻለበልእሻአላህየኔውድእህትስውድሺ🎉🎉🎉
ሠሙ ሲጀመር ከጉራጌ ውጭ አላገባም ሥትልአነበር አሁን ምንተገኝ😂😂
ደምሪኝ ውዷ
ባል ሲጠፋ ምን ታርግ
@JameelA-cp2kj ደምሪኝ🌺
ይህ እኮ ድሮ 😂ነው የእነሱ ንግግር
😁😁😁🙈🙈
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ሰው ሁሉ የተፃፈለትን ነው የሚኖረው አለቀ😊
ደምሪኝ ማሬ
የተሻለውን ይስጣት ወንዶች የሴትን ልጂ እድሜ አጉላልታችሁ አሁን ስለሷ ማውራት አይከብድም
የኛ የሴቶች አላ አለኚ እያልን የምንገትተው የሚሆኑንን ወንዶች አሳጣን እኔም አላማ ስል ጥሩ ወንዶች አለፉ
Kerechbh ewnet
ይገረማል እረ ውንድች
አረ ጉድ ማሜ ጉድ አመጣ ዛሬ ለትዳር ታባ የነበርችውን ሚዜ😂😂
እንደኔ አላማ እያላችሁ የምትወዱትን የሌላ ሲሆን ያያችሁ እስኪ አለን በሉ ሰሙ የኔ ቢጤ😢
ደምሩኝማማ
😂😂እኔ ወላሂ አላማ አላማ እያልኩ በጣም እናዴዳለሁ ሌላ ሢያገቡ ነገርግን እኔ እምናዴዴዉ ዴነኛ በሀይማኖቱ ሀይለኛ የሆነሠዉ እቢብየ ካባረርኩት ቡሀላ አገባሢሉኝ ዉሥጤቅጥል ነዉ እሚለዉ 😢😢አላህ ለኔ አላለዉም ብዬ እራሤን አፅናናለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ ዴን የለዉምጅ አሁንም ያገባሁት በፆባይ ማሻአላህነዉ በዚሁ አጋጣሚ ዱአአርጉልኝ ቁርአን እድያገራለት😢😢
@@myplaystar6593 ክክክ አብሽሪ አንችስ ምንም ሆነ ምን ተዘውጀሻል
@@myplaystar6593 እኔም ነኝ ቢያንስ አንች አግብተሻል ማማ አልሀምዱሊላህ በይ
Xeru. Nawe. Allha. Ayewadaweme. Eswane. Wadatache. Anite. Wadalaye. Allhane. Alifarakeme. Yeqerta. Lexayeqate. Yegabale
ማሜ አግባት ምንቺግርአለው መስና ወሱላሠ ወሩበአ ብሏል አግባት ሹራይክ
ወንድሜጀግናነህ🎉🎉🎉
Weslata Neha
አይ ወድ😢😢😢😢
ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዉዋት ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለዚ ብሄር ዘር እየጠራቹ የምትዘባርቁ እረፉ ጉራጌ ወሎዬ አማራ............ወዘተ ሁሉም አንድ ነዉ እላ ቢተቅዋ አላህን በመፍራት
አላህ ቢፈቅደው ትጋቡ ነበር ሥለዚህ አላል አልፈቀደውም በቃ ለአተም መልካም ትዳር ይሁንልህ
ለሧም መልካም ትዳር ይሥጣት ❤❤❤
ታዲያ ምን ችግር አለው እሷ ከመጣች ሌላ ፍቅር ካልጀመርህ ብትጋቡ ፍቅር ያሸንፋል እኮ ብቻ አላህ አልፈቀደውም የአላህን ውሳኔ አምኖ መቁበል ነው
የሷን ልብ ሠብረሕ ነይ ሠርጌ ምን አይነትነዉ
ከተዋደዱ በኋላ እህትና ወድም ማቢሲር
ፍቅር ወደጓደኝነት አይቀየርም 6ያዳገር ልጅ ነን በረቀት ኑረን ሌላ ኒካሰርኩ ይሄው ከዛኛውልጅ ለሰላምታ እራሱ አንሰማማ ብለናል እኳን ልንመካከር
አይ ሚዜ ሆኖ መምጣት ይደብራል እደሤትልጅ መቅረቷን ወድጀዋለሁ ልክናት። ለሁለታችሁም መልካም እድልን እመኝላችኋለሁ አንተንም መልካም ልጆችን ይወፍቅህ። እሧንም መልካም የትዳር አጋር ይወፍቃት
ያለፈን ታሪክ ማሳቱምን ያረጋል ያባይ ውሃ ወስዶታል
አሁን ባለ ትዳር ነህ ማሳቱም አስፈለጊ አይደለም ለሚስት ጥሩ አይደለም ምሬውን ትተህ ቤትህን ምራ
ለሰሙም አላህ ይሰጣታል
ነገርግን። አህመድ። የሚጠይቀው ጥያቄ ማላ ያእኔ ጥያቄነው
በማይመለከተው ጥያቄነው
ሲያፋጥጣት የነበር
አድ ሙስሊም የእስልምና ማማሩ የማይመለከተውን የተው ነው ብለዋል
ነብዩ ሶሏህ አለይሂወሰለም
ልክ እደካፊሮች ጥያቄ ሀያእ የለለው ጥያቄ
አላህን እንፈራ የነሱ መገድ የሚሄዱበት ን መገድ ለምን እንከተላለን
አላህ እስቲቃማውን ይስጠን
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎉🎉🎉🎉🎉
ተው እባክህ ግዜዋን አባክነህ ሰታበቃ አይ ወንዶች
እዳይሳካላት ትርክት እኔ ነኝ አላልክም ወይሁ ፈጣሪ. ትግስቱን ስጠኝ
ሑለተኛ አግባት ምንችግር አለው
በእውነት ወንድምዬ በጣም የጠበቅነው ታገባታለህ ብለን ነበር ሰሙ በጣም ሸጋ ልጅ ነት ግን ከአላህ ውሳኔ ወዴት እንሄዳለን አላህ የተሻለውን ያውቃል
ደምርኝ እህት🎉
@@Denametube እና ታዲያ ተጋብተው ነበር እኮ
@@Reham-p4gእረውሸት😢
እውነት አሁን እሷ ለባሏ ሚዜ ሁን ብትልህ ትሆናለ በጭራ አይባልም ሲጀመር ለዛውም ለትዳር የምታስብህን ለሚስትህ ሚዜ ልቶናል 😢ብቻ አላህ እህል ውሀችሁን አድላይ ባይለው ነው ለኸይር ነው
በል አሆን ቻናሏን አሳድግላት😊
አያችሁ ግን እህቶቼ ለእነሱ ብላችሁ ምንም ነገር ምትተውላቸው ወደ ኅላ ሚጎትቷችሁ ሰወችእናንተን ዬመጀመሪያ ሚተዋችሁ ሰወች እነሱ ናቸው ትምህርት ውሰዱ
ጉድ እኮ ነዉ 😮😅
ሰሙ ስታገባ ሚዜ ሁንና የእሷ ያእኔ የተሰማትን ስሜት ትረዳዋለህ እንደወንድም እንደህት ቢሆንም ያን ያህል ግን አቅም አይኖርም ይከብዳል ስሜቱ የሰፈሬ ልጅ
አግባት ሰራ ሰራ አድርግና እህት እና እህት ይሆናሉ ሚስትህ ጋ ምን ችግር አለው
ልጅቷ ግን በጣም ቆንጆ ናት ትበዛብሃለች ተዘጋጅቸበት አልመጣሁም የሷ ጥፋት ነይ ስትላት እቢ ብላ ኃላ ሳትዘጋጅ መምጣቷ ነው የሰው ሀገር በትክክል እዳናስብ አድርጎናል ብትረዳት ጥሩ ነበር ግን አንተም ወደሊላ ሰለሂድክ ይህን ሁሉ አመት አውርታችሁ ኢትዮጵያ ስትገባ ግን ሀሳቡንም አንስታችሁ አላወራችሁበትም ለምን አንተ ሌላ ሰለወደድክ ነው😢 ይሷ ተሰብራለች በእርግጠኝነት ይሷን አለማግባት መብትህ ነው ግን በእድሜዋ ተጫውተህባታል ጭራሽ ሚዚ ሁኝ እደ የት ታውቃታለች ? ግን እግዚአብሔር ሰላልፈቀደ ነው አይዞሽ ሰሙቲ የተሻለ ይስጥሽ ❤❤❤
እማይታሰብ ቀልድ የምቶደውልጅ እያገባ ሚዜ መሆን ከባድ ነው እንኮን ቀረች ውስጦበጣም ይጎዳል
ደነዝ ስጀነጂን የከርምካትን ሴቴ እንዴት እንደህቴ ትላለህ😢😢😢😢
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ግፍኛ ነህ እድትለማመጥህ ትፍልጋለህ ግን በጣም ጀግና ጠንካራ ልጂ ናት ማሻአላህ አላህ ላንች ያለውን ሷሊህ ይወፍቅሽ ግብ ትቶሽ ሂዶ ብታገቢው ዋ አደራ
Huletagne mesti adergate Mame
ቀረችብህ ወሏሂ ለሷ ካተም በላይ ይገባታል🎉🎉🎉🎉ሰሞዬ ቁጂና ከፀባይ ጋር ያደላት እቁልጅናት ማሽአላህ 🎉🎉❤
እየሱስ ምን ያንሰዋል አሺቃባጭ
ሴት ልጅ ምስኪን ናት የምታፈቅረውን ሰው አማካሪ መሆን ያማል ሲቀጥን አንተን ስለማትፈልግ አይደለም አልመጣም ያለችህ ስትመጣ ደስ ብሎህ ልትቀበላት ይገባ ነበር እኔ ባጣቆየኝ ኣይደለሁም የሚለው ተገቢ አይደለም 😢😢😢😢
ያንተም የሷም መልስ ውትሺትሺ ዙርያው ገደል ነው አለኩሊን ህፃን አይደለንም ጓደኝነት ወደ ፍቅር ይቀየራል ፍቅር ግን ወደጓዴኝነት NO NO
እረበኢሰላም ፈቅር ጅንጅን የለም አላህን ፍራ
አድስ ነኝ
አልኖርካትም ማሜ ተቃጠልካት😂😂
ዋአለኩም ሰላም
የኔ ሚስት ትሆናለች ብለህ ባሰብክበት ሰአት ዩቱብ እንዳሰሪ አልካት ስትለያዩ ደሞ አብረን እንስራ አጂብ ይገርማል
ሥለምትወድህነው
ለምትወደውሠው የሚያሥደሥተውን ታደርጋለህ ለዛነው እሽ የምትልክ
እኔየሚገርመኝ ዘላችሑሰውንተወቃሸ ባታረጉ
ነይአላት ሰራትታሰበልጥ እና ምንያረጋት