Ere benatish ritaye sint gize teyekush yelije shinkilata betam yasakikatal eske midema New mitakew please yehone beyin ye 2 ameta nat melisilin ebakish
Ritaye teyaki teyeki alakime betame eketatleshalwe ahune lteyekeshi ebakeshi melesheligni ene Saudi new emenoriwe ena oil becha new yalwe alogni endete new oil metekeme emechelwe beseat koyeta letatebe makoyet yechalale 4ken belaye ebakeshi meleshiligni mar
የሀገር ልጆች የት ይገኛል ቸቤ ምንድነው ቪድዬውን እስከመጨረሻ እዮት መልሱ አለላችሁ።
እሺ
Hi ritya selam new betam amsgenakew filgisch neber Pilz fekadega kewnisch fb laya silken lelklich ke Germany new Pilz yena konjo
Please I live London can you give me the contact is the address exactly thank you bless you
አዋ ቆንጅ በጣም አሪፍ ነው የባለቢተይ ሃገር ነው እናቱ አምጡልኝ እና ተጠቂመው አለሁ ጥሩ ነው ቆንጆ
እማ እሰኪ ትንሸ ቀላ እንድል ምን ልጠቀም ለፉቴ አሰቸገርኩሸ መልሸልኝ
Hi ritaye tseguri betam eye regefe aschegergn bete ley keweledkugn behala new yetebelashew friz yhon neber enbi alegn men laderge
የሪታ አድናቂዎች እስኪ ላይክ ግጩኝ👍👈
ውድድድ
የዘድሮው ላይክ አለማመን ይገርመኛል አንድ አርጊጃለሁኝ ያኝቺ ይሻላል
like
ሪታዬ በጣም አምሮብሻል ከአይኔ ያውጣሽ እነ ኤልዳና ደናናቸው እናመሰግናለን ቁጥርዋን ብትሰጭኝ እኔ ፀጉሬ በጣም እየተነቃቀለ እየተሰባበረ አስቸግሮኛል ልሞክር
ተጠቅመን ካደገልን ቡኋላ ብንተወው መልሶ ይቆራረጣል ወይ ከቻልሽ መልሽልኝ
እና ደሞ ላጭር ፀጉር በሳምንት ስንት ቀን እንጠቀመው
ሰላም እህት ጥያቄ ልጠይቅሽ ?
Seule chêne pawder ብዙ ሲወራ በጣም እሰማለሁ ነገረ ግን ለመጠቀም ትንሽ ስለፈራሁ አልተጠቀምኩትም ለምን የሌላ የአፍሪካ አገሮች ለኛ ቆዳ እና ጰጉር የሚከብዱ እንዳይሆኑ በመፍራት
ልጠይቅሽ የምፈልገው Amazon ላይ አግኝቻለሁ ቀጥታ ከሴትየዋ መሆን አለበት ወይስ ke Amazon ልግዛው ጰጉሬ ከወለድኩ በሀላ ከመነቃቀል በላይ ተመልጦአል አስተያየትሽን በትመልሽልኝ አመሰግናለሁ
ሪታዬ ለሰሰ ፀጉር ምን ትመክሪኛለሸ የሴት እራሰ በረሃ ልሆን ነው
ሪታየ ቸቤ ፓውደር ለ ሎው ፕሮተስት ይሆናል ወይ? ቀለም እተቀማለሁ በ ሁልቱ ግንባሬ ዕጉሬ ሸሽተዋል በታም ሳስተዋል ምን ላድርግበት ?? አመሰናለሁ
Hi selamnaw yene Konjo i am interested this product but i am living in germany can you give me PL the addresse wehre can i buy it?
Ebakish endat new Ethiopia west magegnat yeminchilew..... Wayim anchin magegnat kechalku.... Ebakish betam feligew neber
Yekert chip bawder min denew asyen ehet? Yen tsegur betam sis new endmbzlin fligalew yanch tsegur betam yamiral
እህቴ ካገኘሁት እገዛለሁ የምፈልገው ለርዝመት ነው እናም ዛላውን ብቻ ብቀባው ቆዳዬን ባላስነካው ለእድገት አይረዳኝም ??
Kalye ebaksh London sew alen ena Adress endet Magnet echlalew
Ena ke Power wchi lela mrtoch ale wey ?
በኮኮናት ብጠቀመውስ በወይራዘይት ምን ችግር አለው
ሰላም ሪታዬ እንዴት ነሽ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ቸቤ ፓውደር እንዴት ላገኝ እችላለሁ እኔ ያለሁት ባህሬን ነው።
?
እንኳን አደረሳችሁ እሪታ አውሮፖ ውስጥ አለ ማለት ግሪክ ከሌለ እንዴት ማግኘትእችላለው በናትሽ ስልካቸውን ላኪልኝ ፀጉሬ እንዲያድግ በጣም እፈልጋለው
Where can we find it in Ethiopia????????????
የኔ ቆጆ በናትሽ ፀጉር ሚያበዛ ነገር ንገርኝ በተቻለኝ አቅም ፀጉሬን የተለያዩ ዘይት እጠቀማለው ግን ሊበዛልኝ አልቻለም ምን ላርገው
Hi selam new teyako letter yechal?
በጣም ደሰ ትላለች ይቺ ልጅ
"very professional ;kind;good information...at z same time u look gorgeous ..god bless
Thanks sis keep go
እናመሰግናለን ቻቤ ምንድነው አላውቀውም
Yana konjo yesatyawan aderasha magegnt echl yehon UK new yemenorw pls
ሪታዬ መልካሚቷ እህታችን ቸቤ በኮኮናት ኦርጋኒክ በጥብጬ ለረጅም ጊዜ ተጠቅሜዋለሁ። ጫፍ ጫፉንም በየ6ወር ፀጉር ቤት ተጠቅሜያለሁ። ቆንጆም ሆኖልኛል የአራት ዓመት ዕድሜ ያላት ልጄም ፀጉሯ በጣም አድጓል።
ችግሩ ቆዳሽን መንካቱ ነው። መቀባት የነበረብሽ ትንሽ ወደ ላይ ከፍ ብለሽ ነበር ወይም ኮንዲሽነር ቆዳችንን እንደማይነካው ማለት ነው።
በተረፈ ቪዲዮችሽን በጣም እከታተላለህ። እውነተኛ ጨዋ ሀበሻ ልጅ ነሽ። ተባረኪ የእኔ ቆንጆ!!!!
Hy how can i get chebe in ethiopia tell as the way please
Betasayen aref nber lmn alasayeshinm?
እናመሰግናለን ቃል እስኪ የፎሮፎር እና ለሚያሳክክ ትሪትመንት ንገሪኝ እናት🙏🏽😍😍
Alma qebat geeze int badeye yexfexal ishe
Betam enameseginalen Weda
ሪታዬ ቸቤን ስንጠቀም ፀጉራችን ቀለም ካለው ሳይድ ድፌክት ይኖረዋል ወይ? እንደገና ለምን ያህል ሰዓት እናቆየዋለን
Ritay betam betam wuletash e.r ykfelsh sew akm yelewum na ana benatsh eine saudi negn yet agegnalew plis melslgn
Cam you show a pictures what is look like?
etiopia wust yelem konjo benatesh yet newe yemagegnewe?
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔ ይስጥልኝ ፡ ከሁሉም የሚትለይው
እራስሽ ላይ ሞክረሽ ነው ለኛ ገለፃ የሚትሰጭን በተጨማሪ ደግሞ እትዮጵያ ውስጥ ለምንኖርም ዬት ማግኘት
እንደሚንችል ጥቆማ ብታረግልን ጥሩ ነው፡ እኔ ለምሳሌ ሞላሰስና ቪክስ ማግኘት አልቻልኩም
እባክሽን ማንኛውም ከፋርማስ የሚገዛ ቪክስ ይሆናል ወይ?
Arif new yene konjo enamesginalen ene Nezerland negn yalehut ena ezi yinoral sitayw melishilgn benatsh
ሰላም ቃል እኔ እየተጠቀምኩት ነው ግን ገና ጥቅሙንም.ገዳቱንም አላወኩት 3 ግዜ ተጠቀምኩት ያገኘሁት ጅዳ online ነው የጠለብኩት
ሰላም እህቴ የጠለብሽበትን አድራሻ ላኪልኝ እኔም ጅዳ ነኝ
ሰላም እናት ከየት እደጠለብሽ ብትነግሪኝ ባአላህ
@@sofiajeddah2808 እኔ ከኢንስትግራም ነው የጠለብኩት ስልካቸውን ልስጥሽ 0555176488 በዚህ ደውለሽ እዘዥ
እሽ ለውጡን ንገሪን እህት በአላህ
ምን አስማሽኝ ታዳያ አይን ካሳበጠ ምንድን ነው ጥቅሙ እኔማ ዓይኔን እፍልጋታለሁ ሆሆሆ
ሰላም ሪታዬ ከእነቤተሰብሽ ሰላም ባለችበት ሩታዬ እኔ አስም አለብኝ ባገኘውና ብጠቀመው ችግር ይፈጥርብኛል ያሁት ዱባይ ነው ግን ለማግኘት ይከብዳል እንደአባባልሽ ምክንያቱ ከአቡዳቢ ወጣ ብሉ ሊቫ አከባቢ ሲጠቀሙ አይቻለሁ ስሙን ግን አላውቀውም
Ergtja yehoneshebeten negre makerbeshe betam tru newe gobze berche .ewnteja youtuber anchne ayehu thank you so much
Ere benatish ritaye sint gize teyekush yelije shinkilata betam yasakikatal eske midema New mitakew please yehone beyin ye 2 ameta nat melisilin ebakish
I am living Sudan were I find so good advice
ሪታዬ ቅባት ለማይመጥ ፀጉር መላ ብይን እስቲ በተለይ ፈሳሽ ቅባት ስቀባ እንደ ውሀ ፀጉሬ ላይ ይንሳፈፋል እንጂ ምንም አይመጥም
Ya chebwen ayenat betesefileg pls,be amazon ayecha neber gen yatesasate endalegeza segaw amesegenalaw
በጣም ይገርማል እኔ እራሱ ፊዶሆን ካየውት ቆይቻለው ግን ለመግዛት ፈልጌ አለገኘውትም እስቲ ካገኘውት እገዘዋለው አመሰግነለው
Does work for me for long moisture pls Answer my questions thx
Aida Gebremariam yes it work anyways try it is not expensive
ብዙ ደከምሽ ያውም ያገራችን ላልሆነ ምርት ስለሚመስለን እንጂ እግዚአብሔር ከሰጠን ውጭ ወይ ቅስቅስ መጀመሪያም ያች ፀጉር ሲፈጠር እግዚአብሔር ነው ያደለሽ ስለዚህ ፀጉር የሌላቸው በተፈጥሮ ራሱ ማወቅ ይቻላል የሚድግና የማያድር እናም ብዙ አትድከሙ ለማሳደግ ብላችው በላችው ነገር ግን ደስተኛ ሁኑ ማንም ይሁን ማን እናተን የሚመስል ሌላ ሰው የለም በራሳችው ተማመኑ እኔ ፀጒሬ ከእነቤተሰቤ በጣም ነው የሚያምረው ግን ምንም እንክብካቤ አናደርግለትም አንዳንዴ ልጅ እያለው ቅቤ እቀባ ነበር እንጂ ደክመው ደክመው ምንም ለውጥ ያላዩ ጓድኛቼን አውቃለው ያሳድጋል ብላችው ብራችውን አታጥፉ የሷ ፀጒር የሚያድግ ስለሆነ ነው የእናተ ደግሞ እንደሳ አይደለም ፀጒራችው ሞኝ አትሁኑየማንንም ምርት ከምታስተዋውቂ ቂባችን ብትሰሪና ሀገርሽን ብትጠቅሚ ይሻልሽ ነበር
Seriously are u stupid
Koda new yetsegur zelela wn new yrminikebaw?????
የት ነው የሚገኘው
ሳውድ አረቢያ ብዙ አጣር ሂጀ ነበረ አላገኘሁም የት ነው የሚገኘው
መካላይ አግኝቸዋለሁ
Eryta ebakishi yene tsgure betam tebelashitoali tebaberigne
ኢትዮጲያ የምንኖር የት ነው ምናገኘው?
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እናመሰግናለን እኔ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል እርዝመት ሳይሆን የሚነቃቀል ማስወገጅያ የሚሆን ካለሽ ንገሪኝ በጣም እወድሻለሁ
Naif Alghamdi amla powder kodashin tekebiw yewst teninetshin temermeri
Ina ket inagegnalen?
Enamesegnalen. tebareki mare
እረ የኔ ቆንጆ እኔም እፈልጋለሁ ከየት ነው የሚገኘው
ሪታ ቸቤው ዱባይ የት ነው የሚገኘው ንገሪኝ በናትሽ
ye imo selkhse neygrygi
@@azeebazeeb5140
እህት ዱባይ ማግኘት እንችላለን እያልሽ ነው? መልስሽን እጠብቃለሁ
Azeeb Azeeb ዱባይ ላይ አለ?
ከማንኛውም አይነት ነገር ጋ ቀላቅለን ብንጠቀመው ለምሳሌ ከእንቁላል አቮካዶና ሙዝ ጋ ብንጠቀመው ችግር የለውም?
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን በሰላም መጣሽልን በአርበኛ ምንድነው ስሙ አር እስኪ ሌላ ፀጉሬ እሚያሳድግ ንገሩኝ ይሄን እማገኜዉ አይመስለኝም 🙇🙇❤👍
Ritaye yene konjo endet endamarebsh selamsh yibza enamesegnalen 😘
Ebakishi ena dubai new yalehut edat new magignet emechilew
Yn Konjo endat neshilgn selameshi bezete bezezet yebelelegn
Selameshi yibezalgni ritaye Weyina ena ke 3ken buhala Ethiopia lihed new kate agegnewalhu
ውይ ቃልየ እኔ ያለሁ Egpet ነው ግን በጣም ውድ ነው በ Online እሡ ትክክለኛውን ይሁን አይሁን አላቅም ግን ብታይ በጣም ውድ ነው
እንዴት online ማግነት እንደ ምንችል ፃፍለን እህት
ለንደን ላይ እንዴት ማግኘት ንችላለን የኔ እህት ???
በጣም ኡሪፍ ነው ዬት ነው ሚገኝው ቸቤ ፓውደሩ ።???
Adnakish nehn kongo berchilgn ❤❤
How we can contact u I don't have face book
ክክክ ወይ ዘንድሮ ታዳ የት እናግኛው ኦላይ አለ እንዴ እስኪ መልሺልኝ
@Seble Takele እህቴ እንዴት ነው ማገኛው ንገሪኝ ካወቅሹ
ስሙ በግሊዘኛና ወይ ባርበኛ ንገሪኝ እሪታየ
Chebe power
አረ ጸጉሬ ሽበት አጠለቀኝ መላ በይኝ
ትኩረኒዎች ሱቅ የትነው የሚገኘው እህት እኔ ሰውዲ ነኝ
አዲስ አበባ አለ እንዴ ከየት ማግኘት እንችላለን ቆንጂት?
Amazon lay yegjale
አረብ ሀገር እዴት ነው ምናገኘው?
Thanks Sister LJUB
Please Titaye እኔ ለእንደን ነው ያለውት ሴትዬዋን ላግኛት ሷ ላይ ልግዛት
Kayet lagagnaw echelalaw eheta ena dubai nagn
ሪታ ለምን ፎቶ ዉን አትለቂዉም እዴት እንወቀዉ
eni mitmita enjiy yaqarag yalam bawnat ina chapy emokralahu
እባክሽን እህቴ መላክ ከቻልሽ እፈልጋለሁ ፀጉሬ እጅግ ከምነግርሽ በላይ ጠንካራ ነው ፍሪዝ ማረግ በጣም እፈልጋለሁ ግን እንዴት ታጥቤ ሲደርቅ አርበኛ ነው የምመስለው
እሱም እኮ ያምራል።
Winner Man 😂😂😂awo
Its ok
ጎበዝ እኔ በንች ብዙ ተምሪያለው እውነት ነው የምትናገሪው እኔ ፀጉሬ አያድግም በዛ ይበጣጠሳል እስኪ ምን ላድርገው ንገሪኝ ሎብሮሰቲ ነው ፀጉሬ እስቲ ሎብሮሲቲ ፀጉር ምን ልጠቀም እኔ በሁለት ስልክ ነው ሰብስክራይብ ያድርጉሽ በርች
ቃልየ በናትሽ ፎቶውን ላኪልኝ እንደት ላግኘው አድራሻሽን ቁምነገር ግን በግል ብታናግሪኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበረ
Ritay betam adenakish nege
Ritaye teyaki teyeki alakime betame eketatleshalwe ahune lteyekeshi ebakeshi melesheligni ene Saudi new emenoriwe ena oil becha new yalwe alogni endete new oil metekeme emechelwe beseat koyeta letatebe makoyet yechalale 4ken belaye ebakeshi meleshiligni mar
Ebakachihu adreshawin nigerugn
የቼቤ ፓወዴሩ ግን አረብ ኢምሬት ይገኛል ከተገኝ እምን እሰቶር ውሰጥ የአምላ ፓውድር የአበሺ ፓውዴር ምክኒያቱም ፀጉር ረዝም ያለ ለስለስ ያለ ሲሆን መረገፍ ነው ሰራው ምን እንዴማርግ መላው ጠፍኝ
የት ኢማራት እስኪ ፎቶውን ላኪልኝ ፀጉሬ አለቀ
ላኪልኘወ
የት ነው ያለው
እናመስግናለን እህት ኦላይን ካለ ስሙን ላኪልን
Ewnet behon yetkuroc xegur badege neber kurdd xgur new yalacew
እናመሰግናለን ሪታዬ
ግን ያስፈራል ክክ
Betam yasferal...😐😐😐😐😐
ሪታዬ የኔ ቆንጆ እና እናመሰግናለን ካገኝሁት እሞክራለሁ
ቃልየ የኔ ቆጆ ዱባይ ነበርሽ ድሮ እማቅሽ መሰለኝ
Hi rita can u post picture please
ዱባይ ይኖራል ሪታየ?
ቺቤ ማለት ኑግ ነው እንዴ እስኪ መልሱልኝ
Mixture nw ... bizu neger alew.
የሚሳህሊን ልክላኪልን እረማር ተይተባበሪኝ እህ ፀጉርስወድብታይ ግን እኔ ፀጉሬ የከኝም
Benateshi agenagnigne plesee
I miss u kalye
Erta be Ruiz weha shampoo mesrat asayn
ቃልዩ የፊስ ቡክ። ስምሽን እምታውቁ ንገሩኝ
ቼቤ ምንድነው ?
Beirut yinoral ?
የቻዶዎች ሱቅ ጠይቂ
@@TitaEthiopiaEldukonjo eshi ayehut bexam ameseginalehu enati
@@LiliLili-vl4wr ቤሩት አለ እንዴ.
@@t.ggonderiwa8426 alawekumi ene yeminorew gexer wisxi new .wede Beirut sihedi or siwexa gena kagegnehu felge lemegizat asibe new ehite...
ለንደነ የት አካባቢ
ሪታየ አዲስ ገቢ ነኝ ሰላም ነሽ
ቸቤ ፓውደር ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኝ ይሆን ?
የት ነው እሚገኘው በአላህ ፋርማሲ ይገኛል እንደ ስሙን ንገሩኝ እስኪ በአርበኛ
12028666617 በዋሳብ አስመጥቻለሁ ማናገር ከፈለግሽ እህት ግን አልሞከርኩትም መካ ጠለብ ጥለቢ አለሽበት ያመጣሉ