የሚስቱን ጉድ ያላወቀው ባል
HTML-код
- Опубликовано: 7 июн 2024
- Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia Развлечения
ይሄን ህይውት አልፈዋለሁ እናቴ ሁሌም ህመሜ ነሽ 😢😢😢😢😢😢
ኮሜንቶች ማን አስገደዳችሁ ማየት ካልፈለጋችሁ አለማየት ግድ እዩልኝ አላላችሁም አስተማሪ እስከሆነ ድረስ ፊልሙን ሰርተው ይለቃሉ ማየት የፈለገ አይቶ ኮሜንት ያቀርባል ማየት ያልፈለገ ማለፍ የተገደዳችሁ እኮ አስመሰለባችሁ ለእኛ ማየት ምንፈልገው ተመችቶናል ቀጥሉበት አሪፍ አስየማሪ ፊልም ነው❤❤❤❤
እውነትሽን ነው እኛ ሀገር ብዙ ነገር በድብቅ ነው ሀላል ስላልሆነ እንጂ ስንት ጉድ አለ
አባትየዉ አድክም ነዉ ጨዉ መሞጀር አላለም😂😂😂😂😂
እኔራሱእደሱሲልበጣነውያሳቀኝ😂😂😊
መጥፎ ትምረት ነው ይሄ ሰውን ያበላሻል እጂ አያሰተምረም የበደሉህን ይቅረ በል ተብለን ነው ያደግነው
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ስለ ህይወት❤❤
እኔም
ልጄ አለ እቃውን የመታቹ😂😂😂😂😂 እስይይይይይ ተባረኪ
algebgnm derama behon yheche set lemamen gate new dell ymetadergew setegerm 😂
THIS IS COMPLETLY IRRELEVANT AND UNCULTURED DRAMA. DOESN'T REFLECT THE ETHIOPIAN CULTURE!! THE CHARACTERS ARE ALSO READY MADE THAN REAL. ERASE IT!!
ሶስተኛ ነኝ😂😊
ሚገርምነው
😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭💔💔💔💔
እንዲህ አይነት ድራማ ገደል ይግባ ምንድ ነው ከዚህ የምንማረው ስለሕይወት የመወደው ያኛው ብቻ ነው እና አልፎ አልፎ ጥሩ አስታማር ድራሞች አሉ እንዲህ አይነቶች 👎👎👎ክፋት ብቻ አባት ልጁ ላይ
❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢
መጥፎ ነገር ለአዲሱ ትውልድ ማስተማር አገር መጉዳት ነው
ከዩቱብ አጥፉት
ልጄ አላለም ልጁ ግን ጀግና ነው
😢😢😢😢😢❤😊
ከዝሙት እና ከተንኮል ዉጭ ምንም የሚያስተምር ነገር አቅርባችሁ አታዉቁም ማገጠች ካዳት ምናም
kefu stjogn gel neshe aymesrleshem
ወይ ማ ሲል
ግንእዚህፍሮግራምላይሁሌምበርየማይዘጋውነገርስ😂😂
😂😂😂😂😂🎉🎉
ግን ማለት ነው በድራማ ሳይሆን በጋዜጠኛ ሲታጀም ደስ ይላል ድራማውን አድ ቀን አዳምጨው አላቅም
We have to learn to forgive 😢
አሁን ከዝህ ምን እንማር😢😢
የእናትነት መልካምነት ❤️ የአባትነት ክፋት 😭🥺
ላዳምጠው 😂😂 ይህ page ብዙ ነገር ያስተምረናል 😂😂😂
ዝሙትነዉ እሚያሥተምርዉ
@@user-km4ky2qs3e ያ አገሬ ልጅ ወወሎዬዋ እኔ እንኳን ዝሙት አአልወወድም ሥጋዬን ማርከስ አልፈልግም ወደፊት የምትወደኝ ጨዋ ሴት ከተገኘች ብቻ ነነው የየሜፈቅራት
ኢጪ አሁንሥ አሥጠላኝ ይህ ምኑ ያሥተምራል ተዘቅዘቁ ቀሺም ሁላ🤑🤑😁
በጣም ያስጠላል ምክንያቱም ምን ክፉ ቢሆን ልጅ በአባቱ አይጨክንም
ከፊቱ ፍትፍቱ ይባላል መቼ ይሆን የሚያስተምር ነገር የምትለቁ
😢ፀጉሯን በማሰትሽ ነው ያጣበቀችው ልብስ ትቀይራለች ፀጉሯ ግን ያው ነው እንደተሰቀለ 😢
አንደኛ ነኝ
እባብ ለእባብ ይተያያል ካብ ለካብ. አሉ አበው አባትየው ድሮም ልጁን ጠርጥሮት ነው
የዳሌ ነገርሰ😂😂😂😂😂
እና በቀልን ተማሩት ነው ምትሉን😡😮
😂😂😂ተምረናል እኮ 😂😂😂😂ፍቅር የሚባል ምስኪን ጠፋብኝ 😢😂😂😂
ልጅ ለአባት ክብር የለም ??"እኛ ከዚ ምን እንማር።
ለናቱ መሆን አለበት ወዲልዲ ምክናየቱም እራቱ እየተሰቃየችሰለሆነ
ለናቱ ተበቃለላትጀግናሌጅ
ሲጀመር ድራማውን ይስሩት ሂዱቹ የሂድ ድራማነው የሚሸለኝ ለሰው ልጅ ያስትምራል የአበሻ ድራማ ዐይመቸኝም
ትውልድን፡ወደበቀል፡የሚገፋፋ፡የማስጠላ፡ደራማነው።
manem metefo enadewtaw systelam 😂😂😂😂
Mednwe asre metkokle
😂😂😂😂😂😂😂😅😅Kkkkkkk 🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄
🤣😉☹️
😡😡😡😡😊
ልጅቷ በጣም ነው የምትደብረው ትወና ወፍ የለም
ኤጭ
Who is she👀
@@biruktensye2163don’t worry about that bossman😂😂😂😂😂
ምድነው ትምህርቱ ቋይ😢
ትምርቱእማየአባትየውተግባርለሌችአባችነዋ
በላጌ ነሽ ማን አስገደደሽ ቲዋነ ረሱ ዜሮ ነሽ.
አራተኛ
ደባሪ
አቋም የለላት ሴት ነሽ
ኩፉ አባት ምን እንጀራ አባት ነው ይህን ያህል የወላጅ ክፋት ማሳየት ጥሩ አይደለም ልጆች ከዚህ እሚማሩት አባቴ እናቴን አበሳጭቶ ገደላት ብሎ ይበቀላል በጣም ኩፉ አባት ነው ይህንን ያህል በምግብ እንደዚህ አድርጊ እሚላት
😢😢😢😢😢