አብረን አንሰራም ከዚህ በኃላ ከረዱ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 944

  • @heniandtsi
    @heniandtsi  8 месяцев назад +143

    የ ሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት የምትፈልጉ የ ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ስራዎቻችንን ማየት ትችላላቹ 👉👉t.me/henokdesign
    👉whatsapp.com/channel/0029VaC7oES0gcfJjAj3ck3g

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 8 месяцев назад +2

      Ke kal kerbet selalachew Kal tawarat ena tagebabachew . Hule perank selemisera Latamenew techilalech . Degemo be ande okej atelewem .

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 8 месяцев назад

      ​@@tsegaelias4373አይ ሁለቱ ከት/ቤት ጀምሮ ስለሚተዋወቁ ሁለቱ ብቻ ተነጋግረውበት ቢጨሩሱ ባይ ነኝ እኔ አዎ ባንዴማ እሺ ማለት ይከብዳል ድንጋጤም ስላለ

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 8 месяцев назад

      ወድምአለምየ ያባቶች ጋቢ 4እፍልጋለሁነ በትዛዝ ሠረተህ ሠረፐራይዝ ታረግልኘለህደ😢ሥደትሥለሆንኩው

    • @እመቤትአድገህ157
      @እመቤትአድገህ157 8 месяцев назад

      የታለ ሌኩ

  • @ሀይሚትንሿ
    @ሀይሚትንሿ 8 месяцев назад +701

    እዮባዬ አይዞህ እስኪ እሽ ትለዋለች የምትሉ👍👍👍👍

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 8 месяцев назад +287

    እዮባን እሚወድ👍👍❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

    • @እሚትቲዩብ
      @እሚትቲዩብ 8 месяцев назад

      ይሳካለታል የምር እዩዬ ምርጥ ልጅ❤ስወደው

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 8 месяцев назад +276

    የእነዚህ የወንድም አማቾች ፍቅር መተሳሰብ መደጋገፍ የሚያስደስታችሁ የምትወድዋቸው በላይክ ከች በሉልኝ❤ እዮባ እረዱ የምትደስትበትን መልስ ይዛ ትመጣለች አይዞን ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሐ2ሸ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሐ2ሸ 8 месяцев назад +135

    እዮባዬ አይዞኝ እርግጠኛ ነኝ ይሳካል ማርያምን ምን ብላው ይሆን ብዬ ጨንቆኝ ነበር ወንድምየው ትልቅ ሰው ማርያምን ይሄን ቤተሰብ ለመቀላቀል ቆፍጠን በይ ረዱ ፍቅር ናቸው በጣም ነው ምወዳቹ❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 8 месяцев назад +62

    የእውነት አንተ ለየት ያልክ ወንድም ነህ። እንደ አባት ሞክርህ እንደ ታላቅም ወንድ ምክርህ በጣም ትለያለህ የእውነት ከእናተ ብዙ ቤተሰባዊ ፍቅርን ነው የተማርኩት🌿🌹🌹🌹🌹እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 8 месяцев назад +93

    እዮባ ያለካሜራ አውሩና እሺ ካለችህ በኋላ የምስራቹን ይዘክልን ና እሺ ይቅናህ ወንድሜ ሄኒ በጣም ደስ የምትል ታላቅ ወንድም እንደ አባትም አጠቃላይ አቤልም አዲስም ቃልዬም ልዩ ናቹ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад +1

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад +2

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @BekiYetameLiji236
      @BekiYetameLiji236 8 месяцев назад +1

      Awo kaleke behua yemisirachi asayun 🙏🙏

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 месяцев назад +55

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ትልቅ ወንድም ይኑር ❤ እንደዚህ ይመክራል ከጎንህህ ይሆናል ሀኒ አንተ ምርጥ ወንድም መሆንህን እናውቃለን በርቱ❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube4352 8 месяцев назад +131

    እመነኝ እዮባየ የሴት ወጉ ይዘት ነው እንጂ ትወድሃለች ጊዜ ስጣት እኛ ሴቶች መግደርደር ወጋችን ነው

  • @rahwagebreselassie7017
    @rahwagebreselassie7017 8 месяцев назад +36

    በርግጠኝነት እሺ ካለችው በኋላ ነው ይሄን ቨዲዮዎች የለቀቁት፡ ግን ደስ ይላል ህብረታቸው፡ ፍቅር ከቤተሰብ ይጀምራል፡ ለፍጻሜ ያብቃቹ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 8 месяцев назад +57

    አይዞህ ትዕግስት አድርግ እዮባ በአንደዬ አይሆንም ግዜ ስጣት እመነኝ ካንተ በልጣ ታፈቅርሀለች❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

  • @BetlotBetlot
    @BetlotBetlot 8 месяцев назад +10

    ትልቅ ወንድም መከታ ነው ተባረኩ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 8 месяцев назад +9

    አይዞህ እዮባዬ እረዱ እሺ ትላለች ያው ሴት ስለሆነች ነው ። እስኪ የእዮባን ወንድም ሄኒን 50 ሺ እናስገባው ይሄን ምርጥ ወንድማቸው ❤❤❤

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል 8 месяцев назад +46

    እዮባ እረዱ በአንዴ እሽ እምትልህ የሱቅ እቃ መሰለችህ አንዴ ሴት ነች እኩ መልፋት አለበህ ተለፈቶ ዋጋ ተከፈሎ የሚገኘው ነው እሚጣፈጠው አይዞ በረታ እዮባ

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @zinetanwaeryoutube4808
      @zinetanwaeryoutube4808 8 месяцев назад

      👍👍 በትክክል

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 8 месяцев назад +2

      😂😂?እኮ ያኔ እሽ ቢትለውማ የባል እጥርት እለባት ብሎ ጥሏት ላሽ ይል ነበር

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад +1

      በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 8 месяцев назад

      ምልክት ስላየሁ አለኮ ለምን አትሰሙም በትክክል

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 8 месяцев назад +52

    እረ ይሳካል እረዱ ቀልጠፍ በይ እዮባ እንዳያመልጥሽ ይህን ቤተሰብ ቶሎ ተቀላቀይ እረዱ ፀልይበት ስጦታሽ ነው ድንግል ማርያም ትርዳችሁ::

  • @batiwondimu3485
    @batiwondimu3485 8 месяцев назад +4

    እውነቱ እንደታላቅወንድም ሄኖክ አንተ የተባረክ ልጅ ለሁሉ አርአያ ምትሆን ነህ በውነቱ ምክርህ የሰውንም የቤተሰብን የሚገነባ ነው ጥሩ መካሪ አስተዋይ ልጅ ነህ

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 8 месяцев назад +8

    ምርጥ ቤተሰብ ከናንተ መቀላቀል በራሱ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ArsemaSelam-qf3cv
    @ArsemaSelam-qf3cv 8 месяцев назад +2

    አቦ ትልቅ ድሮም ትልቅ ነዉ ተባረክ ጨዋ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 8 месяцев назад +4

    እዮባ ስልክ አታነሳም ብለህ መደወልህን እንዳታቆም አንድ ቀን ታነሳለች እኛ ካለን የቤተሰብ ፍቅር ብዙ አይነት ምክር ልንሰጥህ እንችላለን ግን ደሞ ልብህን አድምጥ እስዋም በዛ ሰዓት ደንግጣ ስለነበር እስክትረጋጋ መጠበቅ ነው ረድዬ አንችም አስቢበትና ስልክሽን አንስተሽ ልብሽ ያለሽን መልስ ስጪ እወዳችዋለው❤❤

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    የምር ሄኒ እዮባ በጣም ትመቹኛላችሁ በጣጣጣጣጣጣጣምምምምምምም ክፉ አይካችሁ ❤❤❤❤❤እዮቤ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልክ የጓደኝነት ግዜ አልልህም እኔ ሙስሊም ስለሆንኩ አላህ ይጠብቃችሁ ከነቤተሰቦችህ❤❤

  • @askalmesfin6669
    @askalmesfin6669 8 месяцев назад +5

    እረዱየ ባሁኑ ጊዜ እደዚህ አይነት ቤተሰብ ማግኘት እዮባየም የልጅ ትልቅ ነውና አያምልጥሽ ወንድሞቹ ለሴት ልጅ ያላቸው ክብር ትልቅ ነውና እዮባየም ያየውን ነው የሚያደርገው ብየ አስባለሁ ስለዚህ እረዱ ንቂ አይንሽን ግለጭ የኔናት

  • @samrawitsolomon8331
    @samrawitsolomon8331 8 месяцев назад +5

    እመቤቴ ማርያም ታሳካልህ🙏🙏🙏

  • @selamgirma-x7k
    @selamgirma-x7k 8 месяцев назад +23

    እናንተ ቤተሰብ ላይ መቀላቀል መታደል ነው ጌታ ዘመናቹን ይበርክ❤ ወዳቹሀለው tsion nagne ka ሆሳና

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад

      ደምርኝ ውድየ❤❤

    • @selamgirma-x7k
      @selamgirma-x7k 8 месяцев назад

      @@SelamRUclips-g8y እሽ ደምሬሻለው

  • @fal7583
    @fal7583 8 месяцев назад +2

    አሏህ ያሣክልህ ወንድሜ ፍቅር መሠዋት መክፈል ይፈልጋል የምታፈቅራት ከሆነ መሠዋትቢያሥከፍልህእንኳን መክፈልአለብህ የምን ባንድ ጌዜተስፋመቁረጥነው ጠክር በርታ ፈጣሪ ያሣካልህ

  • @trr1069
    @trr1069 8 месяцев назад +42

    ቆፍጠን በል ባንደዜማ የምን እሺ ነዉ እኛ ሴቶች ሳናመላልስ በቀላሉ እጂ አንሰጥም💪💪💪💪

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 8 месяцев назад

      በትክል ትንሽ ይልፋ

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 8 месяцев назад

      እነሱ እራሱ ባለፈው በሰሩት ቪድወ ላይ እኮ በተቅደረደረች ብለዋታል እሷ ደግሞ ቪድወውን ታየው አለች ስለዚህ እሽ ለማለት እንኳን ብትፈልግ ያነገር ይይዛታል ያው መታገስ ነው ፍቅርህም ይበስላል በዛው እዮባ 😂😂😂😂 አይዞክ ሲጀመር ረዱ እንደምትወድህ ያስታውቅባታል ስለጠየቅካት ተፋፍሮባት ነው እንጅ አይገርምህም ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @rediettsegaye-ud5oq
    @rediettsegaye-ud5oq 8 месяцев назад

    ye ewenet heni ante ende wendemem ende abatem new yemekerkew able ena addism redu embi setelew endayekefaw able ena addis siasekut aychalew betam des telalachew fikerachew legochehn egziabher yasadgeleh heni des yemilu legoch nachew eyoba degmo berta bel tesfa endatekorte

  • @samprincess378
    @samprincess378 8 месяцев назад +4

    እዮብ አይዞህ ይሳካል እሺ ሁሉም ነገር በትግስት ነው ።።።

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
    @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 8 месяцев назад +1

    ወይኔ መታደል መካሪ ወንድም ሲኖር ❤ ደስ ትላላችሁ ለብዙዎች ትምህርት ናችሁ እባዬ አይዞህ ይሳካል እውነት መግደርደር በኛ በሴቶች ላይ ያለ ነው ያስጨንቃል ትንሽ ታስብበትና ተነጋገሩ❤

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 8 месяцев назад +5

    እዮባ አይዞህ ይሳካል ደስ የሚሉ ወንድሞች ስላሉህ ተስፍ አለህ

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye9781 8 месяцев назад +1

    ወንድሞችህን ሣላደንቅ አላልፍምእዬባ አይዞኜ ጠብቅ ትመጣለች ያንተው ነች መቼም ወዲያው እሺ ማለት ትንሽ ይከብዳል ስለዚህ ትመጣለች ሴትም አይደለች የሴት ክብር አለ አይደል አይዞህ ወንድሜ እሺ እንደምትልህ አልጠራጠርም አንተ ጠንካራ እና ጎበዝ ልጅ ነህ ጠንከር ብለህ በርታ እህቴ ረዱም አስቢበትና አትጉጂው መልሱን በቶሎ እየጠበቅን ነው እማምላክ ማህላችው ትግባ
    ነው

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 8 месяцев назад +3

    ወይኔ ርዱማ ከሌለች ይደብራል እዩቤ ባንተ ያምራል በሰውም ቢሆን አስለምናት የኔ እናት የኔ ፍልቅልቅ እር ነይልን ማሬ

  • @mekliteabebe2373
    @mekliteabebe2373 8 месяцев назад +5

    የአሁኑ ትውልድ ደስ ይላል በፍለፌት ወድጄሻለሁ ማለቱ እራሱ በጣም ነው ያስደስተኝ ይሄን ያህል አገራች መቀየሩ ደስ ይላል:: ስለዚህ ወንድሜ አንተ አሁን ሰለነገርካት እሷ ደሞ ከዛች ሞመን ጀምሮ ታስብሀለች እመነኝ ወንድሜ ጠንክር እሺ ::

  • @radiam277
    @radiam277 8 месяцев назад

    Ayoubye ayzoh yeseraw thsebay nw absher temelesaleh eshi telehkalech

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 8 месяцев назад +45

    ድራማ ይመስለኛል ግን እውነት ከሆነ፣ ረዱ ትወድሃለች በተለይ ቤት ልንገዛነው ብለህ ሪሊስቴቱ ሲገልጽላችሁ አንዳንድ ቦታዎች ላይ ስታይህ ፍቅር እንደያዛት ያሳያል ሴት ስለሆንኩ ይገባኛል ግን ጠንካራና ሰው አክባሪ ራሷን የምታከብር ሴት ናት፣ 💯 ይሳካል ፍቅር ጥያቄህን እንደተቀበለች ወድያው ቀለበት እሰርላት አብራችሁ ታድጋላችሁ ወስን።

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 8 месяцев назад +1

    አይዞህ ሁሉ ነገር በአንደ አሆንም ግዜ ስጣት እደታስብ ትላቅ ወንድሜ እንዴ አባት ነው የምያስቦ ደግሞም የምማክር ሰለማሳገን አለልፍም ሄንዬ ጌታ ከና ቤተሰቡ ከክፉ ይጣቅ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 месяцев назад +8

    ወድምነት እዲህ ነዉ ማርያምን በጣም ነዉ ደስስስ የምትሉት እዮባ ደግሞ አይዞህ ፍቅር ታጋሽ ነዉ ታገስ ደስተኛ ሆነህ ደግሞ ለማየት በጉጉት እጠብቃለን❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 8 месяцев назад

    አይዞህ እዮባ ይሳካል አታስብ ደግሞ ይሳካል👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @TamiyaAli-qc8vn
    @TamiyaAli-qc8vn 8 месяцев назад +3

    አብሸር እዮባየ ይስካል አንተብቻ አትቸኩል እረጋብለህ ጠብቃት ❤❤❤ሴት ልጅ ግዜትፈልጋለች እና አይዞህ❤

  • @kassechmulugeta8728
    @kassechmulugeta8728 8 месяцев назад

    እዮባ አይዞህ የኔም ታናሽ ወንድሜ ስሙ እዮብ ነው እንዳተ በጣም ቆንጆ ፀባይ ብትል እሚገርም ወንድም አለኝ እና እሱም 23 አመቱ ነው አሁን ጓደኛ አለችው ሽማግሌ ሊላክ ዝግጅት ላይ ነን እዮባ አንተንም ፈጣሪ ረድቶህ ለትንሳኤ ምስራች እንደምንሰማ ባለ ሙሉ ተስፍ ነኝ እዮቦች ምትገርሙ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @JemalSeid-z6h
    @JemalSeid-z6h 8 месяцев назад +12

    እዮባዬ አይዞህ ተሥፍ እንዳትቆርጥ ኢንሻ አላ በአላህ ፍቃድ ይሆናል አብሽር የምር አሣዘንከኝ የኔ ወንድም ፈጣሪህ ይርዳህ ❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን

  • @yenesewnigus
    @yenesewnigus 12 дней назад

    እዉነት እዳተ አይነት ወድምችን የብዛልን

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 8 месяцев назад +4

    መልካም ቤተሰቦች ናችዉ እረዱ ጥሩ ልጅ ናት እማምላክ አንድ ታርጋቸዉ

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 8 месяцев назад

    እዮባ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ረዱ እሽ እንደምትልህ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን!

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 8 месяцев назад +3

    አይዞን እዮባ ክስክስ ብለህም ቢሆንም የራስህ አርጋት ሲጀመር መግደርደር ግድ ነው እረዱ ደሞ እዮባን የመሰለ ሸበላ እዳያመልጥሽ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 8 месяцев назад

    እዮባዬ አይዞህ ከአንተ የምጠበቀው ፀሎት ማድረግ ነው ምናልባት በ video እየተቀረፀች ምቾት አይሰጣትም እኔም ብሆን በሷ ቦታ የማደርገው ነገር ነው ግዜ ስጣት ደሞ እርግጠኛ ነኝ ማርያምን ትቀበለሀለች የኔ ደርባባ ረዱዬ❤❤❤❤

  • @MeryMery-wr5yu
    @MeryMery-wr5yu 8 месяцев назад +6

    ሄኖክ ግን ወንድሜ ብለህ ስጠራቸው የምር የሆነ ስሜት አለው አይለያቹ ደስ ትላላቹ

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 8 месяцев назад

    እዮባ ለሁሉም ነገረ ትልቁ ነገረ ትግሥት ነው የሚያሥፈልገው❤❤❤❤❤ታገሥ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል አይዞን

  • @tsegabereket7510
    @tsegabereket7510 8 месяцев назад +56

    እመነኝ ፊትዋ ላይ አይቼዋለው ፍላጎቱ አላት ፕራንክ መስልዋት ነው እንደዛ ያለቹ ምን አለች ትላለህ እንዳትረሳ ቃሌ ነው በእሺታ ትመለሳለች።

    • @hanawerku
      @hanawerku 8 месяцев назад +1

      በቴክክል

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад +1

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @tsegabereket7510
      @tsegabereket7510 8 месяцев назад

      @@SelamRUclips-g8y እሺ እናቴ ቃላቹን ነው እዮባ😊

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su 8 месяцев назад +1

    እረዱዬ እዮባን የመሰለ ልጂ አግኝተሽ እዳትሸወጂ እሺ ትለዋለች ብዬ አስባለሁ አይዞህ ወድሜ

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 8 месяцев назад +4

    እዮብዬ የኔ ጨዋ አይዞክ እሽ ደግሞ በማታሥበው መንገድ ሥለጠየካት ደንግጣ እጅ ትወድሀለች ደግማቹህ በፍቅር እደምናያቹህ ተሥፋ አለኝ እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 8 месяцев назад +2

    እዮባየ አይዞክ ትመጣለች ጠብቃት❤❤❤❤

  • @S-sis
    @S-sis 8 месяцев назад +3

    እዮባዬ አይዞህ ባአንድ ቀን የሚሆን ነገር አይደለም ኮ ደሞ እሺ ትለዋለች 🥰🙄እኛም የማዳም ቅመሞች በተስፋ እንጠብቃለን 😍እስኪ የሳው ደስታ የምደስታችሁ 🙋‍♂️👍

  • @rreema6586
    @rreema6586 8 месяцев назад +1

    የኔናፈቁ ቤተሠቦች አሽኮርምመሀት ነዉ እጂ ካይኖ ይለያን ታፈቅርህአለች ተስፉአድርግ አይዙህ

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw 8 месяцев назад +4

    ❤አይዞህ ወንድሜ ❤ እንደ ቅዱስ ያሬድ ሁን ተስፋ ይኑርህ በሴት ወጉ ልሽኮርመም ብላ ነው እንጅ እምቢ አትልም አብሳሪው መላአክ ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ያብስርህ..... good luck ❤

  • @ShitawAsalefew
    @ShitawAsalefew 8 месяцев назад +1

    Betam Des telalachihu Fikirachihu Degmo Yisakal Eyobe Ayizoh Endayikefah

  • @SelamTekeste-z2g
    @SelamTekeste-z2g 8 месяцев назад +5

    ሄኒ በጣም ነው ማድነቅህ እንድ ታላቅ ወንድም ምትመክረው በጣም አስትማሪ ነው ❤️🙏እዮባ እንድኔ ሃሳብ ስታናግራት በድጋሚ ብቻቹን ብታወሩ ካሜራ ከፈለክ ደብቀው ምክንያቱም ነፃ አትሁንም ብዬ አስባለው መልካም ዕድል እንዲገጥምህ ምኞቴ ነው ከፈጣሪ ጋር ይሳካል ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @zenshbalgo524
    @zenshbalgo524 8 месяцев назад +2

    ሄኖክ እዉነት በጣም ነው ማክብርህ እንዴት ሆኖ ይሁን እያልክ ነበር እንምስኛለን ቪዶ ስለ ሰራህ እና እዮብ አይዞህ እርግተኛ ነኝ ረዶ እሽ ትላለች ተስፋ አት ቁረጥ እሽ

  • @halima-px2sk
    @halima-px2sk 8 месяцев назад +8

    ልዩ ሴት ነች ሴት ልጅ እደህ ስትሆን ነው የማምረው❤❤❤

  • @saeedaahmad3971
    @saeedaahmad3971 8 месяцев назад +1

    በእዉነት ወንድም ያላችሁ ደስ ይበላችሁ
    ኢዮባ ሁሉ ነገር በጸሎት በርታ እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ❤

  • @accacc5974
    @accacc5974 8 месяцев назад +17

    ወንድም መከታ እኮነው ታድለክ ምርጥ ቤተስብ አለክ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 8 месяцев назад

    Eyobi ayzohi fetena lebgo new wendma eshi new yemitlhi emebirehan kedanebirt ayasafiruhim molawu batesebihi yetebarekachihu nachihu berta wendi lg koften new yemelewu atifra wendma endehit enam tenashe wendm aleg berta

  • @Serkalmbirhanu
    @Serkalmbirhanu 8 месяцев назад +5

    እዮባ አይዞክ ፕራንክ መስልዋት ነው እንደምቶድክ ፊቷ ላይ ያስታውቃል ጊዜ ስጣት❤❤❤❤

  • @burtukanalemayew7013
    @burtukanalemayew7013 8 месяцев назад +1

    ውይ እዮባ ወንድሞችህ ደስ ይላሉ በተለይ ሄኒ እንደታላቅነት ምክሩ እርጋታው አብሺሪ እዮባ ችግር የለውም የሴት ወጉ ነው እሺ ትልሀለች ብቻ ሰርግ እንዳትረሳን እኛን የማዳም ቅመሞችን እኛ ለራሳችን ድንኮን እናዘጋጃለን ጥሪውን ብቻ

  • @MimiabayiMimi
    @MimiabayiMimi 8 месяцев назад +3

    እራድ ጎበዝ ናት ግን እሺ ማለቷ አይቅርም አይዞህ እዮብ 😊❤

  • @alemsime3375
    @alemsime3375 8 месяцев назад +1

    ምርጥ ወንድም ምርጥ አባትህ ነህ ሄኒ

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 8 месяцев назад +17

    በወንድማዊነት ቀርበን እኛ
    ሴቶች እወድሻለሁ
    ስንባል ግራ ይገባናል እርብትብት ነው የምንለው 😂እና ረዱም ግራ ገብቶትነው ግዜ ስጣት እዮብ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልክ❤❤❤

    • @Bzu632
      @Bzu632 8 месяцев назад +3

      መገደረደረ ባህላችነዉ የሴቶች😂😂😂😌😌

    • @hbeesan7426
      @hbeesan7426 8 месяцев назад

      እውነት ነው ሲያስፈራ እርብትብት የምንለው ቃላቱ ሁሉ ነው የሚጠፍው 😂😅😂​@@Bzu632

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 8 месяцев назад

      😂😂ውነት

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад

      ደምርኝ ውድየ❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 8 месяцев назад +2

    እዪቢ አይዞህልኚ ኢንሸአሏህ ደግሞ እረዱ ማለት ሴት አደለች ምናልባት ደግጣም ሊሆን ይቺላል ወይም ደግሞ ብቻ የሆነ ነገር እያሰበች ሊሆን ይቺላል እና ግዜ ስጣት እውነት ስበዛ ከወበት እርጋታ ከርጋት ደግሞ የንግግሮቿ ማማር ደስ የምትል ሴት ነች አተም እደዛው እደጃ ምርጥ ጥዶች እምኮኑ ይመስለኛል ፈጣሪ ደግሞ እረዱ እሺ የምትል ያድጋት እውነት ያቀን ናፈቁኛል እረዱ ደግሞ ነይልን ናፍቀሽናል እሺ በይውም😢❤

  • @አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ
    @አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ 8 месяцев назад +190

    ይጋቡ የምትሁ ላይክ አድርጉ እስኪ👍👍👍

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад +1

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 8 месяцев назад +6

      እህ መጀመርያ እሸ ትበለው😂😂😂😂😂

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 8 месяцев назад +3

      መጀመሪያ ጥያቄውን ትቀበል

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 8 месяцев назад +1

      😂😂😂

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      @@nedaahmed5123 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 8 месяцев назад +1

    እንደኔ ከካሜራ ጀርባ ይጨርሱና ተቀብላዉ ከዛ ቡሀላ አብረዉ ለኛ ይንገሩን ችግር የለዉም ምክኒያቱም ረዱ ፕራንክ ሊመስላት ይችላል አሁን ላይኮ አብዛሀኛዉን እዉነት የሆነ ግን ግን አሁን አሁን ፕራንክ ስለበዛ ለዛም ይሆናል ረዱየ የኛ ፍልቅል ስንወድሽ አስቢበትና እዮባን ተቀበይዉ እኛም መልካም ምኞታችንን ደስስስ ይበለን እዉነት እዉነት እላችኋለሁ 10 ጊዜ ዮቱብ በመግባት ፍዳየን አየሁኮ የኔ ማሮች እዮ አብሽር ዱአ ጾለት እናደርጋል አንተም ትንሽ ጊዜ ስጣት ❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 8 месяцев назад +20

    እዮባዬ ማርያምን ወንድሜን ስለምትመስለኝ በጣም ነው የምወድህ ደሞ ደስታክ ደስታችን ነው አይዞኝ ወንድሜ መግደርደር የሴት ወጉ ስለሆነ እንጂ ያንተው ናት

  • @DgtfggXdtyd
    @DgtfggXdtyd 8 месяцев назад

    እዩባየ አይዞህ ተረጋጋ ቆይ እሽ ትልሀለይ ❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ ብሎኛል እግዚአቤር ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤❤

  • @MeseLoveAmen
    @MeseLoveAmen 8 месяцев назад +3

    አይዛን ትመጣለች ያለ ነው ሴቶች ሰንባል መግደርደር ያለነው ትመጣለች የምትሉ Like

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን

  • @ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ
    @ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ 8 месяцев назад +1

    አይዞክ እዮባዬ ሁሉም ነገር ይስታከካአለል ረዱ ያአተ ናአት ምን አለች በለኝ

  • @abebech8379
    @abebech8379 8 месяцев назад +5

    በጣም ተሽኮረመምክ አይዞኝ ደንቡነው ቀሪው ጣፍጭ ነው

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 8 месяцев назад +1

    የሴት ወጉ ነው መግደርደር ምንም ብትወደው ባድግዜ እሺአትልም ግን እርግጠኛነኝ ትወደዋለች አይዞህ በውነት ቀጣይቢዲወ መልካም ነገር እጠብቃለን እሺብላህ አብራቹ እድመጡ መልካም ምኞቴነው❤❤

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 8 месяцев назад +5

    እረዱ እዮባን ትወጂዋለሽ የሴትነትን ወጉ እያሳይሽነው ኮሜቴን ታይዋለሽ እርግጠኛ ነኝ😂ስለዚህ ተረጂው አይ ታልሽ እጠልፍሻለን እኛ የዮባ ቤተሠቦች😂😂❤❤

  • @FathimaDxb-y5k
    @FathimaDxb-y5k 8 месяцев назад

    ረዱዬ የኔ ኩሩ ስታምር :እዮባ ታገስ እሺ ትልሀለች

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 8 месяцев назад +4

    ልግደርደር ብላ ነው አብሽር እዮባ ❤

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 8 месяцев назад +1

    ምንም ችግር የለም ይህን ቤተሰብ ትቀላቀላለች ይሳካል የግዜ ጉዳይ ነው እንጅ ያነ ቶሎ መሄዱዋ ራሱ ስለምትወድህ ትክክል ነው ያደረገችው ይሳካል ኢዮባ በጉጉት እጠብቃለሁ😅

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 8 месяцев назад +6

    ከአንድ -1_3ግዜ ይመከራል ተሰፋ አይቆረጥም ❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን

  • @tabechiyoutube2747
    @tabechiyoutube2747 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @iiff3757
    @iiff3757 8 месяцев назад +14

    አይዞክ እዮባ ዱአ አድርግ ኢንሻ አላህ ትቀበልሀለች ጥያቄህን

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን

    • @MKh-m9w
      @MKh-m9w 8 месяцев назад

      ፀልይ ነው ማሬ❤❤❤

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 8 месяцев назад

    እዮባ ቆንጆ ወንድሜን መሳይ እብሽር ይሳካል አብራችሁ የምናይበት ጊዜ ቅርብ ነዉ
    ረዱ ቆንጆ ሰምተሻል

  • @diboraDeborah-ob6ij
    @diboraDeborah-ob6ij 8 месяцев назад +5

    ረዱ በዝህ ቤትሰብ ተቀላቀይ ኢዮብም ትዎጅዋለሽ በጣም ሁሉተይና ጊዜ እንብ አትበይ ኢሺ ኤረዱ 🙏🙏❤❤

  • @የድሃልጅፍቅር
    @የድሃልጅፍቅር 8 месяцев назад

    እዮባ ተስፋ እንዳትቆርጥ ጠይቃት እዳትፈታት አግንታ ነው እናተ ቤት መግባት መታደል ነው ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው እኮ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 8 месяцев назад +54

    ትንሽ የተሳሳተ ነገር ቢኖር አነጋገሩ ልክ እንደ ፕራንክ ነው የመሰላት

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 8 месяцев назад +2

    በናትህ በድጋሚ አናግራት ትወድሀለች ሁሉ ነገሯ ታሰታዉቃለች እኔን ጨነቀኝ እመቤቴን አይዞህ ልዑል እግዚአብሔር ያሰተካክልዋል በርግጠኝንት እሺ ትለዋልች የምትሉ????

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 8 месяцев назад +28

    ከረዱ ውጭ እንዳትሞክረው ፀልይ ምን አለች ????

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

  • @AbelGurja-xn3sl
    @AbelGurja-xn3sl 8 месяцев назад +2

    እዮብ አይዞህ እመቤታችን የራስህን ትሰጥሀለች።

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 8 месяцев назад +4

    የግዜ ጉዳይ ነው እርግጠኛ ነኝ ትመጣለች ጠብቅ እዮብ የእኛ የሴቶች ወጋችን ነው 😂❤❤❤አብሽር

  • @Heyb21
    @Heyb21 8 месяцев назад

    አይዞህ እዮባ ይሳካል
    ሙሉ ቤተሰቡ ይቅረቡና የተሠማቸው ይግለፁልን ሄኖክ ወንድማችን ቪዲዮ ስሩልን

  • @MeazaMekonn
    @MeazaMekonn 8 месяцев назад +17

    ጌታንን እርግጠኛ ነኝ ትጋባላችሁ🙏🙏🙏💍💘👫

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን

  • @FikirJon
    @FikirJon 8 месяцев назад

    እዮባ እውነት እራሷም ደንግጣለች የምር አልመስላትም ፕራንክ ስለመስላት ነው ደጋግማ ስጠይቅ ነበር እና እሺ ትላለች ትዕግስት ይኑርህ ግዜ ስጣት እግ/ር ይርዳሃል አይዞህ በርታ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @אלשדיידמוז
    @אלשדיידמוז 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይርዳህ የእኔ አባት ደሰ ሰትሉ ፈቅር የሆነችሁ ቤተሰብ ነችህ❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን

  • @almazzannaba3036
    @almazzannaba3036 8 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @goodgood3326
    @goodgood3326 8 месяцев назад +7

    አይዞህእዮባ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад +1

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

  • @azebtekalgne9556
    @azebtekalgne9556 8 месяцев назад +2

    እዮባ አይዞክ መልካም ይሆናል ሁሉም ነገር

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 8 месяцев назад +9

    የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ይጫን

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 8 месяцев назад +1

    Eshi tilewalech yigabu minamen yemitilu Esun le Egziabiher tewut Yesu fiqad kehone yigabale🤭🤭🤭🤭❤️❤️❤️

  • @tinawa56
    @tinawa56 8 месяцев назад +15

    አረ ትወደዋለች ያስታውቅባታል እዲጠይቃት ፀሎት እያረገች ነበር ስትግደረደር ነው እሺ ትላለች100%እርግጠኛ ነኛ።በፓሊስም ቢሆን እሺ እናስብላታለን እዬባ ።

    • @birhanemengistu
      @birhanemengistu 8 месяцев назад

      😅😅😅😂😂😂

    • @dubaisha234
      @dubaisha234 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @ToybaSeid-w9p
      @ToybaSeid-w9p 8 месяцев назад

      😅😅😅

    • @zanayali3209
      @zanayali3209 8 месяцев назад

      ትወደዋለች በእውነት አላህ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው በጣም ነው ደስ ያሉኝ ነበር

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 8 месяцев назад

      😂😂😂