5ኛ ልጅ ተመስገን ሰርፕራይዝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 790

  • @heniandtsi
    @heniandtsi  4 месяца назад +175

    እናመሰግናለን 50 k ስለገባን 🎉🎉🎉
    የ ሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት የምትፈልጉ የ ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ስራዎቻችንን ማየት ትችላላቹ 👉👉t.me/henokdesign ስልክ ቁጥር 0911095545
    👉whatsapp.com/channel/0029VaC7oES0gcfJjAj3ck3g

    • @AjibaS-d9k
      @AjibaS-d9k 4 месяца назад +2

      አማን

    • @MessieLove-ox2uc
      @MessieLove-ox2uc 4 месяца назад

      በመጀምርያ እግዚአብሔር ይመስገን ጤናኛ ልጅ ይሆን ግን በርግጠኝነት ማርያምን አሁን የምትወለደው ሴት ልጅ ነች ሴት ልጅ ካልሆነች ልቀጣ የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kokobebeyn5815
      @kokobebeyn5815 4 месяца назад

      እንኳን ደስ አላችሁ ሴት ልጅ ከነ………😂ይስጣችሁ ብያለሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ እኖዳችሗለን ሄንዬ እዳትቀየም አስተያየት ለመስጠት ያክል (እውነት ለመናገር )የምትላትን ቃል ብዙ አትደጋግማት በተረፈ ተባረኩ

    • @zenattadese1831
      @zenattadese1831 4 месяца назад

      Sitawra lamendenw yemtchklew damo lijetwm tawr enji bro

    • @absabs9609
      @absabs9609 4 месяца назад

      ማሻአላህ አላህ ያሻዉ ሁሉ ይሆናል ምጡን ያጥር ወፍ አትሥማሽ አቶ ሄኖክ እና ወይዘሮ ነፂ እኳን ዴሥ አላችሁ

  • @ሩትዬሀለበዊት
    @ሩትዬሀለበዊት 4 месяца назад +248

    ሴት ልጅ ብትሆንለቹ ብዬ ተመኛሁ ግን ምንም ይሁን ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 4 месяца назад +5

      ይመስለኛል እንደ አማቷ ነው አወላለዷ 4ወንድ ከዛሴት

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 4 месяца назад

      በጣም እኔ ምኖቲ ነው

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 4 месяца назад

      እኔም፡ሳስብ፡ነበር፡ሲት፡ብዮ፡ወናው፡ጤነኛ፡ይሆን

  • @hawaberhanu3417
    @hawaberhanu3417 4 месяца назад +316

    ያቤል ሚስትም እርጉዝናት የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. 4 месяца назад +9

    ከማርገዝሽ በላይ ደስስስስ ያለኝ የእግዚአብሔርን ስም 83 (ሰማንያ ሶስት) ጊዜ መጥራታቹ ነው። ቁጭ ብዬ ነው የቆጠርኩት እግዚአብሔር እንዲ በአንደበት ሲከብር እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @ዜድ-ዸ7ሐ
    @ዜድ-ዸ7ሐ 4 месяца назад +108

    አሳምረህ ይዘሀታል አራት የወለደች አመስልም አምስተኛውም ጀምሮል ልጅ በልጅነት ነው ጎበዞች

  • @MekaMehamed-zt7my
    @MekaMehamed-zt7my 4 месяца назад +111

    ማሽአላህ ደስ ይላል እኛም የመዳም ቅመሞች ከስደት በሰላም ገብተን የምንወዳቼውን ቤተሰቦቻችንን አግኝተን ልጅ ወልዶ ለመሳም ያብቃን

    • @meditube3786
      @meditube3786 4 месяца назад +3

      Aminnnn

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 4 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @samriathuobi5288
      @samriathuobi5288 4 месяца назад +2

      አሜን አሜን አሜን የኔ እናት ❤❤❤ይሁን ይደረግልን

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso 4 месяца назад +2

      Amen❤

    • @Aster-e8c
      @Aster-e8c 4 месяца назад +2

      አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 4 месяца назад +106

    እማያልቅ ፍቅር ከ ትዳር ጋር🎉🎉😮😮የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ እመብርሀን😊

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 4 месяца назад

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @ksaaksaa1496
    @ksaaksaa1496 4 месяца назад +41

    ልጂ በልጂነት ነው ይሉሀል ይሔ ነው ማሻአሏህ እኳን 5/1የወለደች አመሥልም ጀግና ሴት ተከባክበሀታል ጀግና ወድ አላህ ያሣድግላችሁ
    የሷ ቢጤዋች እኮ ገና ፍቅረኛም አልያዙ👫😂😂😂😎

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 4 месяца назад +1

      ሳህ ቀስ በለን እንደርሳለን የመዳም ስራ መቼ ፍቅር ያስዝና😂😂

    • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
      @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 4 месяца назад +2

      ​@@Mas-bn2byእክ😅😅😅😅😅

    • @GggmshdSldcjdk-mk6pl
      @GggmshdSldcjdk-mk6pl 4 месяца назад +2

      አወ😂😂😂

    • @ksaaksaa1496
      @ksaaksaa1496 4 месяца назад +1

      @@Mas-bn2by ያልተኖረ ልጂነት አለቀ በስዴት 😥😥😂😂😂😂

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 4 месяца назад +12

    ፂ እንኳን ደስስስስስስስስአላችሁ የአጥር ወፍ አትስማሽ እንቺን የመሰለች ሴት ልጅ ይስጣችሁ ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ ያለዚይም ወንድም ቢሆን ሴትምቢሆን ልጃችሁ ናቸው ብቻ ጤነኛልጅ ይስጣችሁ ምኞቴ ነው::ድንግል ማርያም ትርዳችሁ በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል ደስታውን ደስታ ያርግላችሁ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 4 месяца назад +66

    ሙሉውን ጨርሼ አዳምጬ ነው የመጣሁት እመቤቴ ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ❤ ሴት ብትሆን እኛም ደስ ይለናል ግን ደሞ እንደ አምላክ ፍቃድ ነውና ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ❤❤❤

    • @ZinuTub
      @ZinuTub 4 месяца назад +2

      እውነት ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ።የኔ ምኞት ነው ሴት ብትሆን😊ደስ ይላናል

    • @yasewchu
      @yasewchu 4 месяца назад +1

      አሜን አሜን አስፈቅደሺ ነዋ የፃፍሽው❤😂😂

    • @Abeba-w5q
      @Abeba-w5q 4 месяца назад +1

      እመቤቴ የልብሽን መሻታ ትሙላልሽ የኔ ውድ

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 4 месяца назад +32

    ልጅ የእግዚአሔር ስጦታ ነው ከእናንተ የሚወለደው ልጅ እድለኛ ነው የተባረከ ነው እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 4 месяца назад

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 4 месяца назад +80

    እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ድምጽ ሁኑ ለከርቸሌው ሚካኤል 😢😢😢😢😢😢😢

    • @tube-ic6dd
      @tube-ic6dd 4 месяца назад +3

      እግዚአብሔር መልካም ነዉ አይፈርስም ተብለእኮ አልሰማችሁም

    • @getasetgnagerma1661
      @getasetgnagerma1661 4 месяца назад +2

      የተዋህዶ ልጆች ተረጋጉ አይፈርስም ውሸት ነው።

    • @Wasaneewasanee-d4n
      @Wasaneewasanee-d4n 4 месяца назад

      ayifarasim wushat nebr❤❤❤❤❤

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 4 месяца назад

      ❤❤❤❤😂😂😂​@@getasetgnagerma1661

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 4 месяца назад +3

    እመብረሀንን ጀግና ሴት ነሺ በዚህ ዘመን አምሰተኛ ልጅ መወለድ ይህ የሚያሳየው ከጀረባሸ ያለው ጠንካራ ትዳሩን አክባሪ ባለቤት እንዳለሸ ይነገራል አቤል ምረጥ አባት ሁለታችሁም ምረጥ ነችሁ እግዚአብሔር ከእነተ ጋራ ይሁን ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌☝️☝️☝️☝️🤲🤲🙏🙏🙏

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 4 месяца назад +18

    ምርጥ ባል ነክ ሚስት የአራት ልጆች እናት አተመስልም የምር ታምራላቹሁ ከዚህ ደሞ በላይ ልጆቻቹሁ ጥሩ ቦታ ደረሰው ለማየት ያብቃቹሁ❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 4 месяца назад

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 4 месяца назад +6

    እውነት በጣም ድስ የምትልሁ ቤተሰብ ናችሁ ድንግል ማርያም በስላም ትፍታሽ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የተባረክ ፍሬ ትስጥሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Mndayenesh
    @Mndayenesh Месяц назад

    ስታምሩ በሰላም ዉለጄ ቆንጂትየ ሄኖክ ምርጥ ሰው ነህ ትዳር ከያዙ በኋላ መዉለድ ግድ ነው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ብዙ ልጆችን ዉለዱ

  • @FikirJon
    @FikirJon 4 месяца назад +34

    ዋው በጣም ደስ ይላል ልጅ የእግዝአብሔር ስጣታ ነው ይህን አጥቶ ስንት የሚችገር አለ እና ተመስገን ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblemesfin7116
    @seblemesfin7116 4 месяца назад +18

    ጨዋ ቤተሠብ ለወንድሞችህ መሠረት የሆንክ ሄኑ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ፍለቀልቅ❤❤❤❤❤

  • @Hanan-jx1zp
    @Hanan-jx1zp 4 месяца назад

    ተባረኩ ከዚህ በላይ ብዙልን ትክክለኛ ትዳት የእግዚአብሔርን የሚሰጠውን ፍሬ ማመስገን ነው ብልህ ናችሁ አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube 4 месяца назад +14

    የተባረኩ ሴቶች በእግዚአብሔር ቶሎ ቶሎ ይጎበኛሉ ፍሬ ያፈራሉ ተባረኩ በእውነት ሄኒየ ያንተ ምርጥ አባትነት ይወስነዋል እሷ እንደዚህ በልጆች ለመባረክ መፍቀድ በሰላም ውለጅ እመቤቴ አትለይሽ ነፂየ ❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 4 месяца назад

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube 4 месяца назад

      @@-againyoutube5771 እሽ ውደ

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 4 месяца назад +62

    እመቤቴ የተባረከ ልጅ ትስጣችሁ የአቤላንም ሰርፕራይዝ እጠብቃለን😊

  • @DengelmareyamAmalajea
    @DengelmareyamAmalajea 4 месяца назад +14

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን የፊትሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው❤ወለደችን ያሰማን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ውድድድድድድድ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 4 месяца назад

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @YeshiworkGrmay
    @YeshiworkGrmay 4 месяца назад +11

    ፂ የኔ ቢጤ ነሽ የወንዶች እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሴት ታርግልሽ ወንድ ልጅ ማሳደግ ያው እንግድህ ያሳደገ ያውቀዋል

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 4 месяца назад

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @Kal-kw4tg
    @Kal-kw4tg 4 месяца назад +5

    እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ያብባል ለብዙዎች የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ ሔኒና ፆ

  • @msrak4498
    @msrak4498 4 месяца назад +3

    እኔግን,ትላንት,ገመቼነበር,አቤል,ልደትላይ❤❤❤❤,በጣም,ደሥበሎኛል,እመብርሐን,በሠላም,ትፍታሽ❤❤

  • @edenmolla1067
    @edenmolla1067 4 месяца назад +2

    ተወዳጁ አምላካችን ይመስገን፤እንኳን ፈጣሪያችን በበረከት ጎበኛችሁ።
    እንኳን ደስ አላችሁ እኛም በጣም ደስ ብሎናል

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 4 месяца назад +4

    ሴት ልጅብትሆን ደሥ ይላል እመቤቴት ቅድስት ድንግል ማርያም ትፍቀድ ስለሁሉም ጤነኛ ልጅ ይሁን❤❤❤❤

  • @Samera-ed5pr
    @Samera-ed5pr 4 месяца назад

    እመብራሃን ወላድት አምላክ በሽልምሽ ታውጣሽ ጀግና ሴት👌 እንደ አምላክ ፍቃድ ሴት ቶሆንልሽ አለች ፅንስሽ የሴት ትመስላለች❤

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 4 месяца назад +7

    አላህ ሴት ልጅ ይስጣችሁ ውዴ አላህ ግዜሽን በሰላም አስጨርሶሽ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርገው

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 4 месяца назад +9

    እንኳን ደስ አላችሁ ሄኒ & ፂዬ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሽ ቆንጅዬ ሴት ልጅ ብትሆን ደስ ይለኛል ዋናው በርግጥ ጤነኛ ልጅ ይሁን እግዚአብሔር የሚፈራ ወይም የምትትፈራ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 4 месяца назад +2

    በዚ አጋጣሚ ሄኔክ እርጋታዉ ና ድምፁ በጣም ደስ ይለኛል የተረጋጋች ሚስት ነዉ ያላቹ

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር የተባረከ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ እመቤቴ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ እኔም እመቤቴ ሴት የተባረች ጤነኛ ልጅ እንድትሰጣችሁ እመኝላችዋለሁ ተባረኩ🙏

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru 4 месяца назад

    እንኳን ደስ አላቹ እግዚያብሄር አምላክ መልካም ሊጅ ይስጣቹ ሊጅ የግዚያብሄር ስጦታ ነው ፍቅርራቹ ይፀምርላቹ ❤❤❤❤❤

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 4 месяца назад +1

    በእዉነት በጣም ደስ ይላል አምሰተኛ ልጅ ታድላቹ የተባረከ ቤተሰብ እግዝያብሔር በሰላም ይገላግልሽ እኔ ታይቶኛል ሴት ነዉ የምትሆነዉ

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 4 месяца назад +6

    ዋው የወንዶች ተምሣሊት ትህትናው ሔኖክ ለባለቤቱ ያለው ቦታ ❤

  • @የውብዳርእሴተስላሴ
    @የውብዳርእሴተስላሴ 4 месяца назад

    እመብርሐን ለዛ ቀን አድርሳሽ በሰላም ትፍታሽ መሰዋትነቱ ቢከብድም እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ከሰጣ በጊዜ መውለድ ነው ቶሎ ቶሎ ውለዱ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    የኔ ውድ የኔ ድንጉጥ ደስ ስትል በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሴት የኔ ደርባባ አላህ ይጠብቃችሁ ከነልጆቻችሁ❤

  • @merifataju1520
    @merifataju1520 4 месяца назад

    ባይገርማችሁ እ/ርን ገምቼ ነበር እና እንኳን ደስ አላችሁ ሄኖኬ የቤተሰብህን ፈለግ እየተከተልክ ነው።

  • @TixR-st8ei
    @TixR-st8ei 4 месяца назад

    Amen Amen Amen 🙏 Egziabher ymesgen Emebete Mariam yefitshn yewhala tadrglsh❤❤❤

  • @እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤እኔ የሁለት ወር ነፍሰጡር ነኝ በፀሎት በዱአ አስቡኝ ከስት መከራ በሓላ እግዚአብሔር ይመሥገን የልቤ መሻት ፈጽሞልኛል❤😢

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 4 месяца назад +27

    እዮባ ፕሮግሬም ላይ ሰርፕራይዝ ያደረካት ግዜ ጠርጥሬ ነበር❤❤❤❤❤

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk 4 месяца назад +20

    እማምላክ ካንቻ ጋር ትሆን በርቺልኝ አንቺን የመሰለች ሴት ልጅ እጠብቃለው

  • @የውብዳርእሴተስላሴ
    @የውብዳርእሴተስላሴ 4 месяца назад

    አሜን እኔም ሀገሬ ስገባ እግዚአብሔር ከሰጠኝ መውልድ እፈልጋለሁ ልጅ ማለት የእግዚአብሔር ስጦታ ጸጋ ናቸው

  • @eyerusmekonenMARIKON19
    @eyerusmekonenMARIKON19 4 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ ደሥሥሥሥሥ ይላል እንኳን ደሥሥሥሥ አላችሁ ዘራችሁ እንደባህር አሸዋ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @mesaymam
    @mesaymam 4 месяца назад

    በመጀመሪያ እመብረሀን በሰላም ትፍታሽ ! ብዙ ግዜ የወድልጅ ሚስት አወላለድ ላይ ያማቷንነው የምተካው ይባላል 4 ወድ ልጆች ወልዳችኋል ያሁኑ ግን ሴት ይመስለኛል ለማናናውም ወድም ይሁን ሴት ዋናው ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ

  • @halima1020
    @halima1020 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ እኳን ደስላችሁ አላህ ጤነኛልጅ ይስጣችሁ ደስ የምትል ባለቤት አለችህ 5 የወለደች አመስልምኮ

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 4 месяца назад

    Issseeeeyyyi des yilal unkani desalachuhu congratulations 👏🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @zuzu-p6l
    @zuzu-p6l 4 месяца назад +4

    ሂኒ ጎበዝነህ ጥሩ አድርገህ ይዘሀታል ዉበቶ ያለጠፋበት ምክንያት ያንተ እንክብካቤ ነዉ ፈጣሪ ያብዛችሁ❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 4 месяца назад

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 4 месяца назад

    ሄኑክ እና ነፂ በበጃመረ በጠም ነው ያምውዳቹ ደስ ትለለቹ ነፂዬ ድግል ማርያም በሰለም ሁለት ተሪግሽ❤❤

  • @enatemaryam3665
    @enatemaryam3665 4 месяца назад

    እንኳን ደስ አላችሁ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ጤናኛ ልጅ ለሀገር ለቤተ ክርስቲያን የሚጠቅም ልጅ ይስጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 4 месяца назад +2

    ዋው በጣም ደረሰ ይላል ልጅ የእግዚአብሔር ስጣታ ነወ ጌታ ኢየሱስ የሰጠውን በሰላም ይገላግለሺ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💜💜💜💜

  • @እመቤትከተማው
    @እመቤትከተማው 4 месяца назад

    ቃልም ያቤልም ባለቤት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ውለዱ መድክም ላይገር ልጅ በልጅነት ነው

  • @Hiskael
    @Hiskael 4 месяца назад +20

    ደግሞ የመቤቴ ፍቃድ ይሁንና ሴት ትሁንላቹ ነው ምለው❤❤❤❤❤❤🎉

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 4 месяца назад

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @simsinnami3502
    @simsinnami3502 4 месяца назад +2

    ጡሩ ሀሳብ ነው ውለዱ ብዙ ተባዙ የእግዚአብሔር ቃል ነው ለሚፈሩ ከ2 ለማያሉ ሰወች ጡሩ ማሳያ ነው በተለይ ማሳደግ እየቻሉ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችዋል

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 4 месяца назад

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ሠባት ወለደ የምር በልጅነት ደሥ ይላል ቆየት ሲሉ ልጆቹ ልክ እንዴእህት እንዴወንድም ሁነው ነው የሚያድጉት ደሥ ሲል

  • @HanaWeldesemyat
    @HanaWeldesemyat 4 месяца назад +1

    እናንት የመልካም ዛፍ መልካም ፍሬዎች እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ሱሶች❤❤❤❤

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 4 месяца назад

    ፂዬ እና ሄኒ እንኩዋን ደስ አላችሁ
    I hope በርግጠኝነት ሴት ነች ፂ እንዳትረሺ እኔ የተናገርኩት በርግጠኝነት ነው because ትንሽዋን ፂን ማየት ስለናፈቀኝ ለማንኛውም እመቤቴ ኪዳነምህረት
    ጤነኛ ልጅ ትስጥሽ እማ ❤❤

  • @sofiasofia5057
    @sofiasofia5057 4 месяца назад +16

    የአቤል ሚስት እርጉዝ ናቸው የምትሉ በላይ ካሳዩኝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 4 месяца назад

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @aynalemgetachew853
    @aynalemgetachew853 4 месяца назад +1

    እግዚአቡሔር በሰላም ይገላግልሽ እድለኛ ነሽ ይህ መመረጥ ነው

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 месяца назад

    እመቤቴ ከነልጃ ጤነኛ ልጅ ሴት ትሁንላችሁ መልኳም የእርግዝና ወራት ያርግልሽ እመቤቴ ከነልጃ ትጠብቅሽ ትጠብቃችሁ የሁን የሁን ኬር የሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeryMery-wr5yu
    @MeryMery-wr5yu 4 месяца назад +1

    ተመስገን የምር በጣም ደስ የሚል ትዳር አራያ ናቹ ለሁሉም እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ

    እመብርሀን ትቅረብሽ በሰላም መልካም የተባረኩ ልጆች ውለጅ ❤❤❤❤

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 4 месяца назад +6

    ምንም ይሁን ምን ከማዳም ቅመሞች አያመልጥም አዋቂዎችኮነን የአቤል ሚስትም እረጉዝ ነች ቀጣይ ቃልና እረዱ ይጠበቃሉ በረቱ መልካም የእረግዝና ጊዚ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 4 месяца назад

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

    • @Netanteseume
      @Netanteseume 4 месяца назад

      @@-againyoutube5771 ደመረኩሺ

  • @kummegereshetu1282
    @kummegereshetu1282 4 месяца назад

    በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውቦች❤❤ ስቃጥል መድኃኒአለም ጤናኛ ልጅ ይስጣችሁ❤🙏ግን ተውቆኛል 5ኛ ልጃቹ ሴት ነው ከወኩ ትሻልምኛለህ ሄኒዬ አስብባት😂😅

  • @TisgeredaKebede-k9p
    @TisgeredaKebede-k9p 4 месяца назад

    እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ፂዬ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 месяца назад +1

    ልጅ የወለደይ አትመሰልም አናተ ጥሩ ሰው ናህ አንመልካም ሰው ቆንጆ ሚሰት አለህ ወለዱ ልጅ በወጣትናት

  • @PcSign
    @PcSign 4 месяца назад +1

    ❤❤ያርግላችሁ ሴት ❤❤❤ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ ይስታችሁ ❤❤

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 4 месяца назад +1

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ ልጅ በረከት ነው እመብርሃን የሴት ልጅ እናት ታድርግሽ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 4 месяца назад

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሴት ልጅ በሆነችልሺ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤

  • @BestBuy-lk3id
    @BestBuy-lk3id 4 месяца назад +1

    ዋዉ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ እማምላክ ትቅረብሽ እህቴ. ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TrhasRussom-d9g
    @TrhasRussom-d9g 4 месяца назад

    ድንግል ማርያም በሰላም ትምጣልሽ የኔ ቆንጆ
    ❤️❤️❤️
    🌹🌹🌹

  • @alemhabeshawit3381
    @alemhabeshawit3381 4 месяца назад

    I’m so proud of you guys በጣምምምምም ደስስስስስ ይላል ወንዶች ስለሆኑ ሴት ይስጥሽ እመኝልሻለው ማሬ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ትገላግልሽ ምክንያቱም ምጥን ታውቀዋለችና ውድድድድድ ነው ማድርጋችሁ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 4 месяца назад

    እመብረሀን ትቅረብሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታርግሽ ❤❤❤

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq 4 месяца назад +1

    _እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤ እመብርሃን ትቅረብሽ❤️🔥_

  • @ZinetAdane-y9l
    @ZinetAdane-y9l 4 месяца назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ደስ ይላል በሰላም ይቀላቀላችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RodasAnchinalu
    @RodasAnchinalu 4 месяца назад

    እግዚአብሔርን ወይ ስወዳችሁ ባልም ሚስትም ደርበብ ያላችሁ ውብ ቤተሰብ❤

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk 4 месяца назад +1

    በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ እግዚአቡሔር ይጠብቃችሁ ልክ እዳብየና እደቴቴ በልጆቻችሁ የምትኮሩ ያድርጋችሁ 😊

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 4 месяца назад

    እኔ አለሁጂ ከተጋባን 14አመታችን አንድ ልጅ ወልጄ ብር ሳባርር ቆሜቀረሁ ሳልደግም😢😢😢ባልየውም አሁን ፍችኝ እያለ ነው ጌታን

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 4 месяца назад

    እንኳንደሥ አላችሁ ሄኒ እና ፂ ❤🎉የተባረከ ልጅ ይሥጣችሁ🙏🙏

  • @Hiskael
    @Hiskael 4 месяца назад +13

    እኔ የእዮብ ፕሮግራም ላይ ሳያት አውቄለው እመቤቴ በሰላም ትቀረብሽ የኔ ጨዋ🎉❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 4 месяца назад

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 4 месяца назад +3

    ማርያምን በጣም ደስ የምትሉ ጠዶች ናችሁ ሴት ልጅ ቢሆን ደስ ይላል እመቤቴ ትሰጣላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ

    ማሻአላህ ተባረአላህ ይቀን እንዴት ደናፍቀኝ ወላሂ እህህህህ አይ ስደት ብቻ አልሃምዱሊላህ 😢❤❤

  • @ZainbZaind
    @ZainbZaind 4 месяца назад +2

    የኔ ቅ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ ሄኒ አንተም መካሪ እንኳን ደስ አላቹ አላህ በሰላም ያሳቅፍሽ

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 4 месяца назад

    አራት የወለደች አትመስልም በሁሉም ነገር እንደምትረዳት ያስታውቃል እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 4 месяца назад

    ሴት ልጅ ያድርግላችሁ ሄኒ ባለቤትህን በደንብ ተንከባከብ በዚህ በሰለጠነ ሰአት 5ኛ ልጅ መውለድ ቀላል አደለም እመብርሀን ያሰባችሁትን ትስጣችሁ በነገራችላይ ከሁሉም የምወዳት የሄኒ ሚስት ❤❤❤

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 4 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን። ❤❤❤ እመብርሐን ትቅረብሸ የኔ ደርባባ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ በሰላም ይገላግልሽ እናም ነገም በነሱ እንድታርፉ ያብቃቹ ወላህ በጣም ነዉ ምወዳቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 4 месяца назад

    እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤አላህ በሰላም እንድታቂፊ ይርዳሽ ደሞ ስወዳቹ

  • @Fatimaakter-pq4ou
    @Fatimaakter-pq4ou 4 месяца назад

    ሚገምሽ ሴትልጅናት 🎉🎉🎉❤❤ምቶጂ እሁንልሽ የኔእናት እግዛቤሄርአምላክ እዳሽ❤❤❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 4 месяца назад

    ሄኒዬ መልካም ሰው ነክ ደሞ በጣም ፋስት ነክ ለሚዲያ ትመቻለክ ሲቀጥል ፂዬ እሰይ ደስ ይላል ሴት ልጅ እመቤቴ ትስጥሽ ጒደኛ ምትሆንሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤ተባረኩ

  • @rabia-eb9yp
    @rabia-eb9yp 4 месяца назад +2

    ሙብሩክ አሏህ በሰላም ወልድሽ እምስሚ ያርግሽ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 4 месяца назад +12

    እሰይ ልጂ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ በሰላም ይምጣ ያሉትም ይደጉላችሁ የኔ ዉቦች ስወዳችሁ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 4 месяца назад

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 4 месяца назад

    ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቺ🎉❤❤❤
    በረከታቹ ይደርብን🙏

  • @ZedWolde-i6q
    @ZedWolde-i6q 4 месяца назад

    እመቤቴማረያም በሰላም ትፍታሽ የተመኘሹን ፈጣሪ ያሳካልሽ አይለያችሁ ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን

  • @Shemet-c9v
    @Shemet-c9v 4 месяца назад

    በጣም ደስ ይላል ምርጥ ባል ነው ያለሽ ምክንያቱም 4የወለድሽ አትመስይም አምስተኛውም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ደርባባ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችው

  • @MekedsMekeds-s1x
    @MekedsMekeds-s1x 4 месяца назад +5

    ሴት ነች ግን ቃል ግባ አንድ አበሻ ቀሚስ ሰጦታ የአጥር ወፈ አትሰማሺ እመቤቴ 2 ተርግቪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 4 месяца назад +1

    ውይ ታድላችሁ❤ በጣም ደስ ይላል እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ!

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 4 месяца назад

    አቤት አቤት ውበት ስታምሩኮ እንኳን ደስ አላቹ ነፂዬ እመብርሀን ወላዲተ አምላክ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ የኔ ብርቱ ሴት አደበቷ ሲጣፍጥ ሆኖክ ምርጥ ባል ነህ በእውነት ከአፍህ የሚወጡት ቃል በጣም ብስል ብስል ናቸው በጣም ትገርሙኛላችሁ ደግሞ በእግዚአብሔር ላይ ያላቹ እምነት ከዚህ በላይ አብዝቶ እምነቱን ይጨምርላቹ❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 4 месяца назад +1

    ገምቻለሁእርጉዝእንደሆነች እንኳንደስአላችሁለኔምዱአ አድርጉልኝይሄንቀንይወፍቀኝ አራትየወለደችአመስልም

  • @yasewchu
    @yasewchu 4 месяца назад +1

    ዋውው ምርጥ እናት ምርጥ አባት ደስስ ይላል እመብርሃን ትጠብቅሺ የኔናት ደርባቢት ሄኒ የፍቅር ሰው እንኳን ደስስ አለክ❤