" ሊሠራ የማይወድ አይብላ"___[ ስራ-4 ]__በፓ/ር ቸሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 39

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 9 месяцев назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @w.h167
    @w.h167 9 месяцев назад +8

    አቤት ትምህርት ጠጣሁት! ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ካለህ ዕውቀት ይጨምርልህ🎉

  • @tigisttesfahun5110
    @tigisttesfahun5110 9 месяцев назад +1

    ቸሬዬ ምናለ ወጣት ብሆን ታድለው እደው ተባረክ

  • @matihabesha
    @matihabesha 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ቸሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቁ መቀየር ያለበት የስራ ባህላችን ነው እግዚአብሄር ይርዳን🙏🙏

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 9 месяцев назад

    የተወደድክ ፓስተር ቸርዬ ስለአተ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሠድ ዘመንክ ቤትክ ልጆችክ ይባረኩ♥️♥️♥️🫅🫅🫅♥️♥️♥️🫶🏻🫶🏻🫶🏻👌🏼👌🏼

  • @mekedesgirma3153
    @mekedesgirma3153 9 месяцев назад

    Tebarek ante Lu nhi ine wici New ymnorw,yhe timit lhagere lyu New,Zemenhi ybarek Izhi sira des ylal sira Ke Geta gara,Geta ybarki betam lui nhi

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 9 месяцев назад

    ❤❤ ፓስተር ቸሬ ዘመንኸ ይለምልም❤❤❤

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 9 месяцев назад

    ጆሮ ያለው ይስማ በመግስት መስሪያቤት ውስጥ ተሠግስገው ህዝባችንን የሚያጉላሉ ስት ነውረኞች አሉ ተሽከርካሪ ወበር ላይ ቁጭ ብለው ደሞ ንቀታቸው እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸርዬ🫅🫅🫅♥️♥️♥️🫶🏻🫶🏻🫶🏻👌🏼👌🏼

  • @Tsion-d5x
    @Tsion-d5x 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ በክብር ላይ ክብር፣ በሞገስ ላይ ሞገስ፣በበረከት ላይ በረከቱን ያፍስስልህ❤❤❤ ረጅም ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን🎉🎉❤❤❤

  • @tesfayedesta6483
    @tesfayedesta6483 9 месяцев назад

    ቸሬ ጌታ ይባርክህ ልክ ልካችንን ነው የነገርከን

  • @Ethi912
    @Ethi912 9 месяцев назад

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው ትውልድ ስመቱ የሚለወጥበት ትምህርት !

  • @HalimaMlk-px6iv
    @HalimaMlk-px6iv 9 месяцев назад +2

    Taberk tsagawun yabizalik❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @becauseofjesus9181
    @becauseofjesus9181 9 месяцев назад +1

    ተባረክ ትውልድ አድን ብየሀለው 🙏🙏🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 9 месяцев назад

    ቸርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እያዋዛህ ስለምታስተምር ትምህርትህ ግልጽ ነው የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🏾❤️

  • @tarekegnyacob5155
    @tarekegnyacob5155 9 месяцев назад

    ወቅታዊ ትምህርት ስለሆነ ጌታ ይባረክ።የትኛዉ መጽሐፍ ሰንፋናን እንደሰተማረን አይገባኝም ። ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ደ

  • @EnatEnat-w8k
    @EnatEnat-w8k 9 месяцев назад

    ፓስተር ቸሬ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርከው

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 9 месяцев назад

    Memhir am orthodox tewhdo I respect and love ❤️ you my teacher one day I will see you face yo face from london u changed my life my brain 🧠 Egezyabhare yechmerlk tsegaun yabzalk everyday I listen

  • @regattw4750
    @regattw4750 9 месяцев назад +1

    እግዚኣብሔር ቃለ ሂወት ያሰማልኝ። እኔ ካናዳ ነው የኖርኩት ለ 32 ዓመት። 2 ልጆች አሉኝ። 4 ዓመት ልጆች እያሉ ጀምሬ ልብሳቸው ያጥፋሉ, 10 ዓመት ከሆኑ በሃላ ልብሳቸው አጥበው ያጥፋሉ ምግብ ይሰራሉ። 14 ዕድሜ ሲሆኑ በትርፍ ግዜ ከትምህርት በሃላ ሰራ ሰርተው ለሚፈልጉት ወጪ ይሸፍናሉ። ወላጅ ልጁን ሃላፊነትን ሰርቶ ራስን መቻል ማስተማር አለበት።

  • @serkalemtadesse9851
    @serkalemtadesse9851 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ !!!

  • @azebg7176
    @azebg7176 9 месяцев назад

    ቼርየ እውነት ነው የተናገርከው ከቀሶቹ ሰምተነው አናቅም እድሜ ይስጥህ ።

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 9 месяцев назад

    ጌታ ከነ መላውቤተሰብክ ይባርካቹ። ማህበረሰባችንን ለመገንባት ለመመለስ ተጠርተህልናል ጌታ ስሙ ይባረክ❤🙏

  • @mihretyillma4592
    @mihretyillma4592 9 месяцев назад

    God bless you abundantly ❤

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 9 месяцев назад

    Tebarek

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 9 месяцев назад

    amen blesss you more and more we love you !!!!

  • @hiruttesfazgie7836
    @hiruttesfazgie7836 9 месяцев назад +1

    This is true dear chere bless you bizaaaa

  • @Blacklion546
    @Blacklion546 9 месяцев назад

    በዚህ ዘመን የተመረጥክ ምርጥ ❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Models-ir7xh
    @Models-ir7xh 9 месяцев назад

    Before fall Adam was Language expert who made new vocabulary

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yosefworku4606
    @yosefworku4606 9 месяцев назад

    Amazing Teaching and Preaching. God bless you.

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 9 месяцев назад

    ቸርዬ እግዚአብሔር በሽተኛ ልጆችን ሳይወለዱ ያውቃቸዋል?ለምን ተበላሽተው ተፈጠሩ ፈራሁ እኔ ተቀጥቼ ልጄ በምህረት ቢኖር እላለው ስለኢየሱስ ግድ እያለው ስለአንድ ልጄ ለምን ጨከነ😢

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 9 месяцев назад

    መጋቢ ቸሬ ተባረክ ጆሮ ያለው ይስማ በተለይ ዲያስፖራ ቤተሰብ ያላቸው ዶላሩ እንዴት እንደሚመጣ ለማይጋባቸው ፀጉራቸውን እየፈተሉ በየቸርቹ ብቻ የሚዞሩ እጀ ለስላሶችን ምከርልን

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 9 месяцев назад

    🙏🙏እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን። እኛንም እንዳያወርዱን ተመቸኝ😂😂😂

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 9 месяцев назад

    እውነትም ነጫጭ ሸምሱ ትክክለኛ አገላለፅ

  • @hawiithisisgreatbeje7206
    @hawiithisisgreatbeje7206 9 месяцев назад +1

    Good evening paste I have some questions please show can I contact you?

  • @melate1677
    @melate1677 9 месяцев назад +1

    🙏🙏😇