ከቅድስት አርሴማ ጋር የሚነጋገሩ አባት ያሉበት ፤ የሰገዱ ድንጋዮች ያሉበት ገዳም " ሰንከታ አርሴማ " | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @axumtube ከቅድስት አርሴማ ጋር የሚነጋገሩ አባት ያሉበት ፤ የሰገዱ ድንጋዮች ያሉበት ገዳም " ሰንከታ አርሴማ "
    ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
    Copyright © Axum Tube
    Like, Comment and Share this video.
    ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
    / @axumtube
    =========Follow us on===========
    Facebook: / axumtube
    Instagram : / axumtube
    Telegram: t.me/Z_Tube
    Twitter: / axumtube
    Tik Tok: / axumtube
    Pinterest: / axumtube

Комментарии • 477

  • @rodibayou9330
    @rodibayou9330 3 года назад +83

    ቅድስት አርሴማ ሆይ አንቺ በስም በነፍስም ጥበቃ ተራዳዕይነትሽ አይለየን አሜን!!!!

  • @gmichaeletsegenet5163
    @gmichaeletsegenet5163 3 года назад +70

    የእውነት የሚገርም ነው የሃይማኖቱ ተከታ አይደለሁም ግን ደስ ይላል በፀሎት አስቡኝ ይህን እንዳቅ ስላደረክ ጌታ ይባርክህ።

    • @גויתואלם
      @גויתואלם 3 года назад +4

      እንደሚመስለኝ ሴት የኔ እህት የሃይማኖት ተከታይ ማንም ሶው የለም ሃይማኖት ያለ ተግባር የሞተ ስለሆነ ነገር ግን ሃይማኖትህን ማክበር ጥሩ ኖው ማንም ሶው ግን የክርስቶስ ተከታይ ኖው ለምን በክርስቶስ ክርስትያን ኖው የሚባሎው እንጂ የሃይማኖት ሃይማኖት አይባልም እና የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ማንም ሶው ይከተላታል

    • @ብዙዩቱብ
      @ብዙዩቱብ 3 года назад +5

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን

    • @ብዙዩቱብ
      @ብዙዩቱብ 3 года назад +3

      @@mariamenatensheyatklhymnot9733 በርች እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 года назад +2

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ
      @እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ 3 года назад +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ ያስበን

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 3 года назад +104

    እግዚአብሔር ለደጅዋ ሁላችንንም ያብቃን።

  • @hibsttadese2982
    @hibsttadese2982 3 года назад +65

    ደጅሸን ለመርገጥ በረከት ለመቀበል ለንሰሐ አብቂን ሐገራችንን ጠብቂልን።።

  • @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ
    @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ 3 года назад +60

    ለምን ጉዞ ሰትሄዱ አታሳወቁንም አብሮ የሚሄድ ካለ በዚሁ ፔጃቹ እየለተፋቹ አሳወቁን ወይ የምትለጥፉበትን ፔጅ ታግ አርጉልን 🙏

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 года назад +14

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን በረከታቹህ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇨🇬
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇨🇬

  • @astatekushima3539
    @astatekushima3539 3 года назад +23

    አሜን፡ቃለ፡ሕይወትን፡መንግስተ፡ሰማያትን፡ያዋርስልን፡የሰማዕቷ፡ቅድስት፡አርሴማ፡በረከትዋ፡ይደርብን፡ለደጅዋ፡ታብቃን፡

    • @yewalashetbelay8787
      @yewalashetbelay8787 3 года назад

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደጃን ለመርገጥ ያብቃኝ የሰማቷ ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን

    • @bortoqalaamman713
      @bortoqalaamman713 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
    @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 3 года назад +18

    እኛ የሠው ልጆች በንሥሀ ታጥበን ደጃን ለመርገጥ ያብቃን አሜን።👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 3 года назад +17

    ታድላችሁ አቤቱ የቀድስት አርሴማ አምላክ ፈጣሪያችን አምላካችንም ቸሩ መድሀንያለም ሆይ እኛን ስደተኞች ልጆችህን በሰላም ላገራችን ምድር አብቃን የተቀደሱ ቦታወችህን እየተሳለምን በርከት እድናገኝ አሜን

  • @helenaibrahim4073
    @helenaibrahim4073 3 года назад +16

    ቅድሰት አርሴማ ሆይ ብጽሎትሽ አሥቢን ምህርት አሰጨን እኛንም ለድጅሽ አብቂን 🙏

    • @sabawassihun1964
      @sabawassihun1964 2 года назад

      የናንተ እናት ብዛት ነው የሚገርመኝ እረ አስተውሉ የመጨረሻው ሰአት አማልክቶቹ በዙ

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 3 года назад +5

    አርሴምዬ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ በረከት ይዤ እመለሳለው አሜን ይደረግልኝ ለኔም ለመላው ቤተሰቤ ለአዳም ለሄዋን ዘር ሁሉ አሜን ይሁንልን

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 3 года назад +9

    ሁሌም ብሄድ የማይደክመኝ መንገድ ነዉ ሰንከታ ቅድስት አርሴማ አብሶ የዋሻዉ ስርዐት እና መዐዛዉ ለመመለስ መንገድ ስጀምር ቀድሞ ይናፍቀኛል በፀበሏም ድኛለሁ ብዙ ቋጠሮዬ ተፈቷል ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም ለቅድስት ድንግል ማሪያም ለመላዕክታት ለፃድቃን ሰማዕታት ይሁን አሜን!!!

    • @tewodrosalyu6817
      @tewodrosalyu6817 3 года назад

      ጅሩ አርሴማ ነው የሚባለው ቦታው ወንድሜ?

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 3 года назад +1

      @@tewodrosalyu6817 አዎ አጠቃላይ ስሙ ጁሩ አርሴማ ነዉ ሲያደብር ትወርድና ጉዞ በእግር ትጀምራለህ እዛ ያደገዉ 1ሠዐት ነዉ የሚፈጅበት ተራማጅ ከሆንክ 2:30 የሚገባም አለ እንደኔ አይነቱ ደሞ 3ሠዐት ይፈጅበታል በጣም የሚገርመዉ ድካምህ ጊቢዉ ስትገባ እግርህን አጥበዉ ሲያሹህ ቀና ብለህ አይተህ ያንን መንገድ ነዉ የመጣሁት ትላለህ? የሚገርመዉ እንኳን ለራስህ ለምትፈልገዉ ሠዉ ብትፀልይ ብትጠይቅ ለሊት ላይ ነዉ መልስ የምታገኘዉ እኔ ለብዙ ሠዉ ጥያቄ ጠይቄ መልስ ሰታኝ የተቀበሉኝ ተጠቀሙ ችላ ያሉት ዛሬ እየተፀፀቱበት ነዉ በጣም ሠሚ ናት እኔ የመንገዱ አለመመቸት ሳይሆን የማገኘዉን በረከት ስለማስብ ደክሞኝ አያዉቅም

    • @tewodrosalyu6817
      @tewodrosalyu6817 3 года назад +3

      @@lunaamor5354 በጣም አመሰግናለሁ የናንተ በረከት ለኛም ይድረሰን ።ደጇን ለመርገጥ ያብቃን።

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 3 года назад +2

      @@tewodrosalyu6817 አሜን ደሞ ፍላጎቱ ዉስጥህ ካለ ሳታስረግጥ አትተዉህም

    • @ametkedanametkedan658
      @ametkedanametkedan658 3 года назад +1

      ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጅሩ አርሴማ ነው እንዴት እንደምንሄድ እስቴ ንገሩኝ

  • @souadyounes9435
    @souadyounes9435 3 года назад +3

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የእናታችን የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን እኛንም ለደጇ ታብቃን

  • @eyueluuu2926
    @eyueluuu2926 3 года назад +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን ።
    ስለምታቀርብለን ነገር እናመሰግናለን ።

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሉሸይ

    ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ የቅድስት አርሴማ ረድኤት በረከቷ አይለየን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @konjetabate6813
    @konjetabate6813 3 года назад +29

    ካለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ዓለም አይድንም

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 года назад +2

      ኤረ እንዲህ አይባልም ዓለም በኢየሱስ ደም ድኑዋል ተሳስተሻል ሃብብተ

    • @azeb2809
      @azeb2809 3 года назад

      ለድንግል ማርያም እየሱስን ስሙን አማኑኤል ብላ እንድትጠራው ነው ምመልአኩ ገብርኤል የነገራት አማኑኤል ማለት የአለም መድሀኒት ማለት ነው በተጨማሪ እየሱስ የሞተው አለምን ሁሉ ሊያድን ነው የዩሀንስ ውንጌል ምዕራፉ 3:-16 አንብቢ ዝም ብለሽ በጭፉን አትመኝ አንብቢ እውቀት ከስህተት ይጠብቃል መፅሀፉ ቅድስ ማንበብ ሀጥያት አይደለም ከሌለሽ ግዥ እህታለም

    • @yemisirachgizaw8170
      @yemisirachgizaw8170 3 года назад

      ታዲያ ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ሞተ?

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 года назад +3

    አምላኬ ሆይ ለደጃ አብቃን በጆሮዬ የሰማሁትን በአይኔ አሳየኝ እችን የተባረከች ገዳም ለመባረክ እርዳኝ የሰማእታ ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 3 года назад +9

    እኝንም እናታችን ቅድስት አርሴማ ባማላጅነትዋ አይለየን..አሜን...

  • @danialkatame1310
    @danialkatame1310 2 года назад +3

    ቅድስት ማ ትጠብቀንአርሴ አሜን

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho 3 года назад +10

    እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ምልጃሽ አይለየን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 года назад +6

    እናታችን እኛንም ይቅር ብላ ወደእሧ ደጅ ትአብቃን አቤቱ ማሪን ሰብሥቢን በስደት በሰው ሐገር አታሥቀሪን አሜን አሜን አሜን በፀሎት አሥቡን ለደጇ ያብቃን ወለተ ጌርጊሥ

  • @frehiwotabebe9189
    @frehiwotabebe9189 3 года назад +3

    እናቴ አርሴምዬ ዳግም ለደጅሽ አብቂኝ ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን በስደት ያሉትን ልጆችሽን አስቢ ፍቅሯ ልዩ ነው ደግነቷ እናቴ አርሴማ ሰማእቷ ደጇንም ለመርገጥ የሷ ፍቃድ ያስፈልጋል እሷ ካልፈቀደች ደጇን አታስረግጥም በረከቷ ይደርብን

  • @kokebkefyalew8276
    @kokebkefyalew8276 3 года назад +4

    ብዙም ዘንባባዋ ያሉበት ድንጋይ አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እሱን ወደቤቴ ይዤ ስገባ በረከት ሞላው
    ዝናሽ በዓለም ይሰማ እናቴ ለተጨነቁ ሁሉ ድረሺላቸው እኔንም አስቢኝ ሀገራችንንም ሁላችንንም ተብቂልን ጠብቂn💠
    አሜን አሜን አሜን

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 3 года назад +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለደጇ ያበቃን ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቶ ቅድስት አርሴማ ሆይ የልቤን ሞልተሽ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ

  • @gashawmekete9085
    @gashawmekete9085 3 года назад +5

    የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 года назад +2

    አቤቱ እኔን ሀጢያተኘዋን ይቅር በለኝ የሠማአቷን አርሴማ ደጇን ለመርገጥ ያብቃን አርሴሜ በያለንበት ትጠብቀን ጅሩ አር ነች አደል የተዋህዶ ልጆች የምታዉቁ

  • @hiwitube8378
    @hiwitube8378 3 года назад +2

    የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ረድኤት በረከቷ አይለየን ለደጇ ያብቃን

  • @serkiyebefi2493
    @serkiyebefi2493 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን እናቴ አርሴምዬ ታሪኬን ቀያሪዬ ውለታሽን እንዴት እረሳለሁ ዳግም ለቤትሽ አብቂኝ እናቴ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአቢሄር ይባርክልን ፀጋና ጤና አብዘቶ ይስጥልን የእናታችን ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን በጸሎት አስበኝ

  • @samiraabubakar4530
    @samiraabubakar4530 3 года назад +4

    እናቴ ሰማህቷ ቅድስ አርሴማ ለደጇ ታብቃን🙏🙏🙏ውንድማችንም ቃለሂውት ያሰማልን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 года назад +3

    ሠማእቷ ለደጅሽ አብቂኝ አደራሽን እናት አርሤማዬ 💒😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አዝመራዘኪዳነምሕርትቲዩብ

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰማእቷ በረከት ይደርብን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 Год назад +1

    አርፈህ ገዳሙን ብቻ ብታስተዋውቅ መልካም ነው ገዳማውያኑን ተዋቸው ስለእነሱም ቅድስና በህይወት እያሉ አታውሩ እውነተኛ ቅዱስናና ፀጋ ያላቸውም ሆኑ አታላይ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ሲጀመር ቅዱሳኖች እራሣቸውን ቅዱስ ነኝ አይልም ለማንኛውም ገዳሙን ብቻ ብናስተዋውቅ መልካም ነው።

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 года назад +2

    +++አሜን.አሜን.አሜን.+++ ስማዕትዋ ቅድስት አርሴማ ሀገራችንና ህዝባችንን ጠብቂልን ለደጅሽም አብቂን

  • @amanueltesfamariam312
    @amanueltesfamariam312 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡ሰማእትዋ ቅድስት ኣዴና አርሴማ ብጸሎታ ብቃል ኪዳና ትጠብቀን።አሜን።

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn 3 года назад +7

    እግዚአብሄር ደጅዋን እንድንረግጥ ያብቃን ።
    ምነው የባለታሪካን እንጀራ መስቀል የሴቲቱን. ሀውልት እና ለቅድስት አርሴማ የሚሱግዱላትን ድንጋዬች ፎቶ ብታሳዩን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ እኛም እስክንሄድ

  • @meriwerku4001
    @meriwerku4001 3 года назад +5

    አሜን አሜን የእናታች በረከቷ ለኛም አይለየን

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ለደጇ ታብቃን

  • @selethio6023
    @selethio6023 3 года назад +1

    የስማአቶ ቅድስት አርሴማ በረከቶ።ጥበቃዋ።አይለየን ለደጆ ታብቃን ቅድስት አርሴማ

  • @henokwube
    @henokwube Год назад +1

    የሰማህቷ ቅድሰት አርሴማ በረከት በእኛ ላይ ይደር አሜን🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @tube4796
    @tube4796 3 года назад +1

    ቅድስት አርሴማ በረገቷ እረደኢቷ ጥበቃዋ አይለየን የሰደት አለም በቃችሁ ባላን ደጇን ለመርገጥ እና በረከት እረደኤቷን ለመቀበል ታብቃን እናታችን ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 3 года назад +2

    እቤት እንዴት መታደል ዘረእብሩክ ዛሬም በጉዞ ደመና ወደ እናታችን ቅድስት እርሴማ ይዘህን ሄድክ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም መፈስ ያድሳል እሷ ስትፈቅድ ለደጅዋ ታብቃን እስከዛ እሩቅም ብንሆን የበረከቱ ተካፍይ ስላደረጋችሁን እድሜና ፅጋውን ያብዛላችህ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገነ ሠማእቷ አትለዬን 💒👏👏👏👏👏👏👏💒

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤🙏 አሜን!

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    እውነት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልልንን❤❤❤እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 3 года назад +2

    የገድልያክል ሰማነው በረከታችሁ ይድረሰንአሜን።

  • @አይንየየድግልማርያምልጅ

    የቅድስት አርሴማ በረከት ይድረሰን በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን ለደጇታብቃን አሜን ፫

  • @hanagetahun3641
    @hanagetahun3641 3 года назад +4

    የአገሬ ታቦት በየአለንበት ትጠብቀን እናቴ አርሴማ የነገርኩሽን አደራ

    • @SLovemLoveSe
      @SLovemLoveSe 2 месяца назад

      መገኛው ሰፈሩ ወዴት ነው

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ደጇን ለመርገጥ ያብቃን💚💛❤

  • @netsanetdubai6851
    @netsanetdubai6851 3 года назад +2

    ሰማእቷ አርሲማ እኛን በሰደት ያለንዉን ትጠብቀን በረከቷዪድረሰንአሜን

  • @fritatube6034
    @fritatube6034 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰማዕቷ በምልጃዋ ትጠብቀን እናንተንም የአገልግሎ ዘመናችሁን ይባርክ በቪዲዮ ብታስጎበኙን ደግሞ በጣም ቆን ነው

  • @konizeleke7353
    @konizeleke7353 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የህይወት ምግብ ሰተህን ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ለደጇ ታብቃን

  • @አደራልጄንሚዲያ
    @አደራልጄንሚዲያ 2 года назад +1

    እነወት ነወ ሀገሬ ሰው ሀክባሪ ናቸው መንገድ ይሚከብድ ይመሰላ እንጅ አርሴማ ብርቱ ተሰጣለች

  • @leludesta4571
    @leludesta4571 3 года назад +2

    አሜን ፫ ቃለህወትን ያሰማልን
    ቅድስ አርሴማ ለደጅሽን አብቂኝ

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 3 года назад +3

    እናቴ አርሴማ በረከትሽ ይደርብን

    • @AAA-l1r3l
      @AAA-l1r3l 3 года назад

      ሰዉ እደት የፈጠረውን አምላክ ትቶ ፍጡርን ያመልካን አላህ ሄዳያ ይስጣችሁ

  • @liyafeker9062
    @liyafeker9062 3 года назад +2

    አርሴምዬ እናቴ ክብርና ምሰጋና ለአንቺ ይሁን

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 3 года назад +1

    ከዚህ ሁሉ ኮተት አርሴማን ወደ ፈጠረ አምላክ የሚሰግዱ ድንጋዮች የምትሏቸውን ወደ ፈጠረ ፈጣሪ ፊታችሁን መልሱ።

  • @ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ

    ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን🙏🙏🙏

  • @azeblimenih2906
    @azeblimenih2906 3 года назад +2

    ፈጣሪ ሆይ እባክህ በቃችሁ በለን በዘሰኝነት ጥምቀት ተጠመቅን ሕዝቡ አለቀ አምላኬ አማራ ምን አጥፍቶ ነው እሔ ሁሉ ህዝብ ከውጭም ከውስጥም የሚረባረብበት ማረን ይቅር በለን ፈጣሪ ድረስልን።

  • @hdbdhhndjdjsh2265
    @hdbdhhndjdjsh2265 Год назад +4

    ጉዞስትሔዱ ወርአለብላችሁ የደርሶመልስ ትኬት ተናግራችሁ ብትወስዱን ትፀድቃላችሁ❤❤❤

  • @ትግስትወርቃለም
    @ትግስትወርቃለም 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 года назад +1

    እግዜ አብሔር ይመስገን

  • @berhanegeberemedehen3032
    @berhanegeberemedehen3032 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በረከቱ ፀበሉ አይለየን ለደጆ ያብቃን

  • @awetzeray262
    @awetzeray262 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናቴ አርሴማ ተራጅን ከመአት ከመከራ ከፈተና ሁሉ ጠቢቅን ለደጅሽ ያብቃን

  • @davemanaye7175
    @davemanaye7175 4 месяца назад

    ቃለሂዉት ያሠመልን ወንድማች በፀጋ በሞገሥ የኑርልን እኛንም ለበረከቱ ያብቃን

  • @meti2357
    @meti2357 2 года назад +1

    አሜን እናታችን ለደጅሽ የብቃን።

  • @tadelu5531
    @tadelu5531 3 года назад +5

    የት ሀገር ነው እጅግ በጣም ደስ ይላል አንድ ቦታ ስታሳዩ የአከባቢውን ብትገልጹልን መልካም ነው እንሂድ ብንልም እንኳን አይታውቅም እንደዚህ

    • @hanamaryam3418
      @hanamaryam3418 3 года назад +2

      ቅድስት አርሴማ ጅሩ ነው ከላምበረት ጅሩ በሚል በትሄጂ ማንም ያሳይሻል ቅድስት አርሴማ ሳይደብር ነው

    • @hayatahmed5018
      @hayatahmed5018 Год назад

      Hanaye guzo yemiyazegazu silkachew alesh betam mahed yeminegrat alkishe yemileminat leswa bicha yeminegrat mister alegn ebakish erjign

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል😢😢😢

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 2 месяца назад

    እግዚአብሄር ድንቅታምርሰሪነው ለደጅሽያብቃን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ ታሪክሽ ብዙነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @sarasabla8574
    @sarasabla8574 3 года назад +1

    ቅድስት አርሴማ በሰላም ከሰዉ ሀገር ትበልሰን እና ለደጇ ተብቃን

  • @mesaylidya2206
    @mesaylidya2206 3 года назад +1

    እናቴ ለደጅሽ አብቂን ሀገራችንን ከመከራ ሰውሪ ሰማእቷ አለው በይን ሰማእት ከሆንሽለት አምላክሽ አማልጂን አሜን

  • @hhgjtud
    @hhgjtud 5 месяцев назад

    ግሩም ድንቅ ነው ሠመዐቷ ቅድስት አርሴማ እኛም ደጇን እንድንረግጠው እግዚአብሔር ይፍቀድልን

  • @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 месяца назад

    በረከታችሁ ይድረሰን በእውነት ለደጇ ታብቃን እኛንም

  • @yordanosgebisa3341
    @yordanosgebisa3341 3 года назад +3

    ለምትለው ሁሉ ምስክርህ ነኝ
    ሰው ዝም ቢል ድንጋዮች ዛፎች ጠላት ሳይቀር የሚመሰክሩላት ድንቅ የፈጣሪ ስራ የሚታይበት ቦታ ነው

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @mulatusimegn9939
    @mulatusimegn9939 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ለደጁ ከባለቤቴ ከወለተ ገብሬኤል በረከቱን ለመቀበል ያብቃን /ወልደ ስላሴ/

  • @ሳራአያሌዉ
    @ሳራአያሌዉ 3 года назад +1

    የእናታችን የቅድስት አርሴማ እረደኤቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲👏

  • @hailehaile7538
    @hailehaile7538 2 года назад +1

    አሜን

  • @kokebkefyalew8276
    @kokebkefyalew8276 3 года назад +1

    ሰላእቷ ቅድስት አርሴማ እናቴ እኔም ተአምርሽን አይቻለሁ አሁንም አንቺ በሰላም ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ ኃጢአቴን ይቅር በይኝ 🕯️🕯️🕯️

  • @sofoniyas2121
    @sofoniyas2121 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን፣ ሁላችንንም ለደጅሽ ያብቃን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴ 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ሲመሰገን አሜን አሜን አሜን ቅድስት አርሴማ ለደጅሸ አብቂኝ እናቴ ቅድስት አርሴማ ከፈጣሪሸ ከኢየሱስ ክርስቶስ አሰታርቂኝ ለመሰረነት አብቂኝ😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hilinasetegn5531
    @hilinasetegn5531 3 года назад +2

    Fatari Yitabikik Wendime Kelehiwoti Yesemalin
    Betam Das Yimilino Be Ewunati

  • @sewanchilene1987
    @sewanchilene1987 3 года назад +1

    ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በንሰሀ ለደጇ ታብቃን። አሜን

  • @astertesfay8003
    @astertesfay8003 3 года назад +1

    እግዚአብሔር የቅድስት አርሴማን ደጅዎን ለመድረስ ያብቃን አሜን ። ደጅዋን የደረሳቹ እግዚአብሔር የባረካቹ ናቹ ና ይህ ሁሉ በረከት ያከፋላችሁን እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እኛንም ለደጅዋ ታብቃን

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 года назад +1

    በእውነት ደስ ይላል በጣም ለደጇ ያብቃን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 года назад +1

    ሰማአቱ ቅድስት አርሴሜ ብየብረከቱ ተሳታፊ አድርጊኝ ፍቀጅልኝ።

  • @makimaki7404
    @makimaki7404 3 года назад +1

    አሜን የተመሰገነ ይቅን ለእናታችን እኛም ለመድረስ ያብቃን

  • @eyobgezachew4834
    @eyobgezachew4834 Год назад

    አቤት ታአምር እግዚአብሔር አምላክ ለደጇ ያብቃን ሰማእቷ እናቴ ለደጅሽ አብቂን😥😥

  • @NiguseLakew-do8xs
    @NiguseLakew-do8xs 4 месяца назад

    አምላክ ፍቃዱሁኖ ለደጅሽ ያብቃኝ አገራችንም ሠላም አድረጎ ከሥደት ምንመለሥበትን ቀን ቅርብ ያድርገዉ እሥኪ

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ

    ቃለሂወት ቃለበርከትን ያሰማልን በርከታቺሁ ይደብን መፈሳዋ ነገር ሁሊ ልቀቁልን 💙💙💙

  • @ሳራሳራ-ወ6ጰ
    @ሳራሳራ-ወ6ጰ 2 года назад +1

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ለደጅሽ አብቄኝ ጥበቃሽ አይለይን አሜን አሜን አሜን

  • @yordanosbekana3731
    @yordanosbekana3731 3 года назад +3

    ሰማእቷ አርሴምዬ ደጅሽ እንድመጣ ፍቀጂልኝ?

    • @mesishewa9299
      @mesishewa9299 3 года назад +1

      Ldejesh abken hiwetean dshew enatea

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 3 месяца назад

    የኔ እናት ቅድስት አርሴማሀ ይሰብነውን አቺ በምልጃሽ አብን አሜን

  • @zgofiizjfffjjf1425
    @zgofiizjfffjjf1425 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን. ከደጃ ታብቃን

  • @mesertwoldtsadik4364
    @mesertwoldtsadik4364 3 года назад +2

    አሜን አል ሂወት ያሰማልን
    መሂድ ለሚፈልጉ ፔጃችሁን ወይም ስልካችሁን አስቀምጡልን ለደጃ ቅድስት አርሴማ በቃል ኪዳና ትርዳን .......

  • @amleworkyehun4593
    @amleworkyehun4593 3 года назад +1

    ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ቅድስት አርሴማ በረከትሽ አይለየኝ

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 3 года назад +2

    Kale hiwet yasemalin