የፀጉራችንን ፕሮሲቲ እንወቅ /know your hair porosity/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии •

  • @wongelmelkamu5803
    @wongelmelkamu5803 4 года назад +30

    ንግግርሽ በዕውቀት እና በርጋታ የተሞላ ነው ደስ ትያለሽ አንቺ ነበርሽ አንድ ሚልየን ሰብስክራይብ ሊኖርሽ የሚገባሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @asmerettewolde3543
    @asmerettewolde3543 4 месяца назад +1

    Thank you የብዙ አመት ችግሬን ነው የፈታሽልኝ 🙏❤️🥰

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 года назад +4

    Amazing Explanation I have watched so many videos about hair porosity on RUclips but for the first time I understood about hair porosity like never before Thankyou so much for sharing.

  • @harmonyhabesha8380
    @harmonyhabesha8380 3 года назад +3

    ለመጀመርያ ግዜ ቀላል በሆነ ጥሩ አና ጠቃሚ አውቀት ስላገኘሁኝ በጣም ኣመሰግንሽ ኣለው።
    ምን ኣለበት ሁሉ ሰው አንዳንቺ አውቀት የተሞላ ትምህርት ያለው ነገር ቢሰራበት ዬሄ ዩትዩብ

  • @gelilalemma6933
    @gelilalemma6933 4 года назад +11

    በጣም እናመሰግናለን በደንብ ነው የገባኝ ያስረዳሽበት መንገድ ግልጽ ነው ተባረኪ

    • @madinamadina4749
      @madinamadina4749 2 года назад

      የኔ ፀጉር ቅባት ሰቀባዉ አይቀበልም ወደዉሰጥ አይወሰዲምወላሂአሰቸግሮኛልእፍፍፍፍዲረቅይላልደሞ

  • @eyerusalemasfaw6068
    @eyerusalemasfaw6068 3 года назад +2

    U are very professional. Thank u. We need more ppl like u. ❤❤❤❤

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 3 года назад +1

    ምክርሽ ብዙ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ❤

  • @senaitserebessa9532
    @senaitserebessa9532 3 года назад +1

    ሰላም እህቴ ስለምትሰጭው ትምህርቶች በጣም አመሰግናለሁ በፀጉር አችን አይነቶች። የምንጠቀምበት Shampoo and Condltloner. ብትነግሪን አመሰግናለሁ

  • @kubraaragaw9479
    @kubraaragaw9479 4 года назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም ትክክል ነሽ

  • @zelalemlibassie516
    @zelalemlibassie516 3 года назад

    ዋው አጅግ በጣም ቆንጆ ሙያዊ ምከር ነው። እናመሰግናለን ።

  • @menberemareyamtaye3699
    @menberemareyamtaye3699 4 года назад +2

    በጣም ፡እነመሠግነለን፡የአገላለፅሽ፡መንገድ፡መልካም ፡ነዉ!!!

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 2 месяца назад

    የኔ ሀይ ነው ውሀ ውስጥ ካሥቀምጠው ዝቅጥ ይላል ከላይ ሥሥ እርጂም ነው ግን ይነቃቀላል ጫፉ ይያያዛል

  • @tsedabesha235
    @tsedabesha235 3 года назад

    የሚገርም አገላለፅ ነው የሚገባ ነው በጣም ጠቅሞኛል እመሰግናልሁ

  • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
    @haymiyehanaehethaymiyehana7952 4 года назад +2

    የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እዳልሽው ነው የኔ ለው ፕሮስቲ ነው ሙዝና እንቁላል ትንሽ ይስማማኝ ነበር ከሆነ ጊዜ ቡሀላ ሻንፖ ስቀይር በጣም ተበጣጠሰ ። ደግሞ እስኪ ኦርጅናል ኮኮናት አስገዛሁ እሱም እዳለ ነቀለው አደረቀው ምንም ማድረግ አልችልም አሁንስ ደክሞኛል ።😥 ትንሽ የሀገር ቤት ፀጉሬን እያሰብኩ ስለምናደድ ተስፋ አልቆርጥም

  • @ወሎመጀን-በ8አ
    @ወሎመጀን-በ8አ 3 года назад

    ዋውው እናመሰግናለን እኔ ቅባት ስቀባ በጣም ያሳክከኛል በተይ ቂቤ ስቀባ

  • @tsegitube1907
    @tsegitube1907 3 года назад

    ሜላት ጎበዝ እናመስግናለን

  • @habtammekonen9474
    @habtammekonen9474 4 года назад +2

    አመሰግናለሁ

  • @hiwotehiwote5433
    @hiwotehiwote5433 4 года назад +2

    በርቺ ጎበዝ ነሺ

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 3 года назад

    ትክክል ነው

  • @selamkokiaklilu
    @selamkokiaklilu 4 года назад +1

    አመሰግናለው የብዙ ጊዜ ጥያቄዪ ነበር🙏

  • @meheletderb2681
    @meheletderb2681 4 года назад +1

    የኔ ቆጆ ሰጠብቅሺ ነበረ እረጋታሺ አብራረተሺ እምሰጭዉ ምክረ

  • @heaventsehaye4935
    @heaventsehaye4935 4 года назад +1

    Yemir lemenager betam arif video new ketiyibet

  • @kwkk6984
    @kwkk6984 4 года назад +1

    Betam enamsgenalen gobez nesh betam teru argesh naw yaberarashelen enamsgenalen yena low perosety naw betam aschegary setgur naw

  • @ሳኢዳይርዳው
    @ሳኢዳይርዳው 4 года назад

    የኔ ቆንጆ በርች ጎበዝ ነሽ አገላለፅሽ

  • @ediblelove125
    @ediblelove125 2 года назад

    እህቴ እንዴት ነሽ ፀጉር ጫፉ መንታ የሚሆነው ምን ሲሆን እንዴትስ ልከላከለው እባክሽ መረጃ ካለሽ

  • @hiwotehiwote5433
    @hiwotehiwote5433 4 года назад +1

    አቦ ይመችስ አግላለፃሺ ይመቻል

  • @rosealemayew4684
    @rosealemayew4684 3 года назад

    ሜሉዬ በጣም አመሰግናለው

  • @mekdestariku4835
    @mekdestariku4835 2 года назад

    Txs

  • @fathmagerema7916
    @fathmagerema7916 4 года назад +1

    Betam teru new
    Enamsegenale wude teru Temreti new yesatshu thank

  • @yerusbelete8370
    @yerusbelete8370 3 года назад

    በጣም አመሰግናለው

  • @Hope-oz9fc
    @Hope-oz9fc 4 года назад

    Mashallah fetari ybarkish aredadsh wow new kesew ayin yawitah fetari ewketun ychemirlsh thank you 👍👍👍❤️❤️❤️❤️👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ፈራህ-ቸ3ተ
    @ፈራህ-ቸ3ተ 4 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ጥያቄየን በደንብ ስለመለሽልኝ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @frehiwotteshager9546
    @frehiwotteshager9546 4 года назад +2

    thanks dear its my first time to see you i love how you explain things and already subscribed

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 3 года назад

    እናመሰግናለን በደንብ ነው የገለፅሽው

  • @rechrech9057
    @rechrech9057 4 года назад +1

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @mobilemoho2958
    @mobilemoho2958 4 года назад +2

    Thank you may sister.

  • @sablewengaeltilahun5881
    @sablewengaeltilahun5881 4 года назад +2

    Thank you for your information.

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 года назад +1

    ሜሉ እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @mesiethiodubaimesidubai3726
    @mesiethiodubaimesidubai3726 4 года назад +1

    Wel came meli God bless you yene konjo

  • @genetpehtiros8846
    @genetpehtiros8846 4 года назад +2

    Thank you

  • @semira1209
    @semira1209 4 года назад +1

    በርች እናመሰግናለን

  • @bintbaba6152
    @bintbaba6152 4 года назад

    የኔ ማርርርር አመሰግናለሁ ስፈልገው የነበረው ነው አመሰግናለሁ ፅጉሬ ሎ ፕሮሲቲ ነው እናም ትንሽ ስቀባውም በቃ ምንም ወደውስጥ የመምጠጥ ባህሪ የለውም

  • @samrawittamiru8003
    @samrawittamiru8003 4 года назад +2

    በጣም ነው የማመሰግነው የኔን ስሞክር መሀል ላይ ነው የቀረዉ ሰለዚህ የጸጉሬን አይነት ምን እንደ ሆነ ለማወቅ ችያለሁ ።

    • @semira1209
      @semira1209 4 года назад

      ምንድነው እሽ

    • @semira1209
      @semira1209 4 года назад

      የኔ ለስላሳ ነው ብዙነው

  • @ፈንታነሽአሻግሬ
    @ፈንታነሽአሻግሬ 4 года назад +2

    እናመሰግን አለን ግን እኔ ፀጉሬ ሚዲየም ይመስለኛል ምክናያቱም ኦርጅናል ኮኮናት ይስማማኛል የወይራ እዛይትም ካላቆየውት ስማማኛል ግን ውሃለይ ሳየው ከለይ ነው የተቀመጠው ሸአበተር ግዥቸ ነበር አንድግዜ ተጠቅሚው ደስ አላለውም እና ደግሜ መቀባት ፈትቸ ዝምብየ አስቀመጥኩት ለሚዲየም ወይም ለኖው ፕሮሲቲ አይሆም ማለት ነው?

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 4 года назад

    Tebarek

  • @hevothevot3352
    @hevothevot3352 3 года назад

    አስቸጋሪ የሚሰበሰብ ነዉ የኔ በጣም ያስጠላል በጣም እጠብቀዉ አለሁ ግን ምንም አይቀበል

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      እንዳይሰበሰብ frizz control serum ተቀቢው እርጥብ እንዳለ

  • @tenagnemaru6495
    @tenagnemaru6495 3 года назад

    ሰላም ያነሬልጅ ላንቺ ትልቅ ክብር አለኝ ዛሬ ላማክርሽ የምፈልገው ፀጉሬ በጣም ሉጫ ነው የደምግፊት መዳኒትም ተጠቃሚነኝ ነገርግን አላድግም ስላለኝ እባክሽን መላበይኝ ወይም ቢበዛልኝ ባዶስለኦነ አመሰግናለው

  • @eskinderalemayehu555
    @eskinderalemayehu555 4 года назад +1

    Hi metat tebareki

  • @zahrazeinu124
    @zahrazeinu124 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ወድ እህቴ

  • @rahelteklu3865
    @rahelteklu3865 4 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል ገለፃ ነ ውየምታረጊው እኔ በጣም ፀጉሬ ስስ ነው ምክር ካንቺ ላግኝ ምን ልጠቀም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +1

      rahel teklu
      በመጀመሪይ የፀጉርሽን አይነት ( ፕሮሲቲ ) ማወቅ በጣም ወሳኝ በመቀጠል ለአንቺ ፀጉር የሚስማማ ፀጉርን በማብዛት የሚታወቁ ትሪትመንቶች ለምሳሌ
      - እንቁላል ከወይራ ዘይት ጋር
      - አሉቬራ
      - አብሽ
      - ጥቁር አዝሙድ ዘይት ከነዚህ ውስጥ መርጠሽ
      በየሳምንቱ ሳታቋርጪ መጠቀም እና ፀጉር የሚጎዱ ልማዶች ካሉ ማቆም

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ

    አህሌን ለዚህ ቤት አድስነኝ በርቺ እህቴ

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 3 года назад +1

    As always you give me good tips for my skin and hair. Am watching for the 2nd time. Question what kind of hair lotion or oil should we have to use of toddlers?

  • @mihretaddissu2387
    @mihretaddissu2387 4 года назад

    አመሰግናለሁ እህቴ ሳይሽ የመጀመሪያየ ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን የኔ ጸጉር ከስሩ ጀምሮ ይነቀላል ምን ባረገው ትመክሪኛለሽ

  • @eyerustiruneh7722
    @eyerustiruneh7722 4 года назад +1

    Thanks Meli. i noticed my hair type its low Porosity. i use coconut oil before Washing my hair and Onion for Treatment. But still my hair didn't show any improvement; it very damaged hair. i use onion because front hair is going back i mean its going to baldness. to make it grow i use onion. i got a little improvement on onion.
    but do that have effect?
    suggest me good treatment to be used for me and its not growing tell me what to make it grow.

  • @tsebaotayalew5458
    @tsebaotayalew5458 2 года назад

    ሜሉዬ ለሎ ፕሮሲት ምን አይነት ትሪትመንት መጠቀም አለብን እባክሽ ንገሪኝ ሌላው ደግሞ ሎ ለሆነ ፀገር ካስተር ኦይል እና ኮኮናት መጠቀም የለብንም ? መልስሽን እጠብቃለው ❤❤❤❤

  • @meheletderb2681
    @meheletderb2681 4 года назад +1

    ከልብ ነዉ እማመሰግንሺ

  • @hananseid4300
    @hananseid4300 4 года назад +1

    Tnx tebarki

  • @senisedona3044
    @senisedona3044 3 года назад

    Ylejy tegur rejem hono gen shebshb ylna acher yhonal mlargebte

  • @susulove8522
    @susulove8522 4 года назад

    በርች

  • @melatfitsum3346
    @melatfitsum3346 2 года назад

    ለ ሎ ፕሮሲቲ ከታጠብን በኋላ የምንጠቀመውን ሎሽን ብትነግሪን በጣም አመሰግናለሁ

  • @asmeraworkmolla9018
    @asmeraworkmolla9018 4 года назад +1

    Tekami new timihirtu amesegnalehu

  • @suaada6004
    @suaada6004 4 года назад

    መጀሚሪያም ትንሽ ነው አሁን ውልቅ ብላ ጠፍች ንቅልቅል ብጥስጥስ ብላ ጠፍች እባክሽ በቀላል የመመለሻ ዘዴ እዳለሽ ንገሪኝ

  • @kwkk6984
    @kwkk6984 4 года назад +1

    Ehete and teyake liteyksh low perosety tsegur wed medeyem memtat aychelim

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Kw Kk
      ሎ ፕሮሲቲ ተፈጥሮ ነው ስለዚህ ባህሪውን ካወቅን በኃላ የሚስማማንን ነገር መጠቀም ነው የምንችለው እንጂ ወደ ሚዲየም መቀየር አንችልም

  • @mekiamohammed362
    @mekiamohammed362 4 года назад +1

    የኔ ቆጆ ጥሩ ጥሩ አብራርተሺዋል ግን እኔ ምንም ባርግ ፀጉሬ አልቀበል አለ ልላጨው ምንም አልቀርኜ በጣም ቆጆ ፀጉር ነበርን አሁን ግን የማላቀው ፀጉር ሆኖል

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +1

      Mekia Mohammed
      ምን የተለየ የተጠቀምሽው ነገር አለ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Mekia Mohammed
      አንድ ያላወቅሽው ምክንያት ይኖራል ስለ ፀጉር መርገፍ እና መሸሽ የሚል ቪዲዮ አለ የሰራሁት የፀጉር መሳሳት ምክንያቶችን በስፋት የሰራሁበት ነው በእርግጠኝነት ምክንያቱን ትደርሺበታለሽ

    • @mekiamohammed362
      @mekiamohammed362 4 года назад +1

      @@melatdemessie808 እሺ እድ አፍሺ ያርግልኜ

  • @saadahassen2053
    @saadahassen2053 4 года назад

    እናመስፕግናለን

  • @teninetfikadu5593
    @teninetfikadu5593 3 года назад

    hi hi selam new hule beyekenu ruz mekebat chiger yelewum yene wud

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      ችግር አለው ሲበዛ ፀጉር ያደርቃል

    • @teninetfikadu5593
      @teninetfikadu5593 3 года назад

      ok besament 3 badergew or 2 bihones inem derkobegn new iyetebetatese asechegerogn new lelaw demo chafu yiketenbegnalle

    • @teninetfikadu5593
      @teninetfikadu5593 3 года назад

      meliye beterfe selam new ayidele achin meketatele kejemerku 1 sament new ina kebat besent ken bekeba harif new demo hule new mata mata mabeterew gen isus chiger yelewum yene wud

  • @rahmaasmara8045
    @rahmaasmara8045 3 года назад

    Amesgenalew sis

  • @eyerusalemjiru
    @eyerusalemjiru 4 года назад +2

    Thank you 🥰

  • @seblewengaletube3932
    @seblewengaletube3932 4 года назад

    እናመሠግናለን ውዴ

  • @eeee6411
    @eeee6411 3 года назад

    ጓበዝነሽ ወላ መምህርነሽ የማስረዳት ችሎታሽ

  • @mahderabebe1736
    @mahderabebe1736 3 года назад

    Thanks a lot dear

  • @raniaattieh9048
    @raniaattieh9048 4 года назад +1

    የእኔ ጸጉሬ ስታጠበው በጣም ነው የሚያያዝብኝ ማበጠሪያም አይገባውም ለማለስለስ ፍዳዬን ነው የማየው

  • @nike-ck4lq
    @nike-ck4lq 4 года назад +2

    Tnx my dear for answering my question. God bless u.

  • @meronsamuel6513
    @meronsamuel6513 4 года назад +2

    አንደኛ ነሽ u r real to give info thxs.can u explain hair type 3a 3b 3c 4a 4b 4c...

  • @birhan9280
    @birhan9280 3 года назад

    Melu hii , thank you you really sounds great! Where is the information in the description box? Could you please answer my question. Thank you sis you're the best informed youtuber

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад +2

      Description box is Below this video, what are you exactly looking for?

    • @birhan9280
      @birhan9280 3 года назад

      @@melatdemessie808 My mistake I found it & thank you for your prompt response

  • @lameesmob3719
    @lameesmob3719 4 месяца назад

    ግን የሻፖው ምስል ብታሳይን እማ

  • @hevothevot3352
    @hevothevot3352 3 года назад

    ቅባቶቹን ላኪልን እስኪ

  • @eyoabmelaku3984
    @eyoabmelaku3984 3 года назад

    ጸጉሬ ሀይ ኘሮሲቲ ነወ ታጥቤ ሲደርቅ ዛላው ልስልስ ብሎ ከስሩ ክርችፍ ይላል ምን ላድርግ የኔ ቆንጆ

  • @eyesusgetaneweyesusabatene8192
    @eyesusgetaneweyesusabatene8192 4 года назад +2

    Tnx❤

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 3 года назад

    oliv oil አይሆንም?

  • @ረዛንጋልዛላኣንበሳንፍቅሪ

    High protis እንዴት ይቀየር ይችላል ወደ midem protist wela aychilm

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      ረዛን ጋል ዛላኣንበሳ ንፍቅሪ የ ዝነ
      የፀጉራችን ፕሮሲቲ ተፈጥሮ ነው መቀየር አንችልም ነገር ግን ለምሳሌ ሎ ፕሮሲቲ ፀጉር ያለው ሰው በደንብ ፀጉሩን ካለመያዝ እየሳሳ ወደ ሀይ ፕሮሲቲ ሊመጣ ይችላል በተፈጥሮ ግን ሀይ ፕሮሲቲ ከሆነ የሚስማማንን ነገር ለይተን በማወቅ ፀጉራችንን ለመንክባከብ ይረዳናል

    • @ረዛንጋልዛላኣንበሳንፍቅሪ
      @ረዛንጋልዛላኣንበሳንፍቅሪ 4 года назад

      @@melatdemessie808 እኔ የተቸገርኩት ጫፍን ማንታ ይወጣል ጫፍን ይረግፍል ከስሩ ግን ኣይረግፍም
      Cocount oil እየተጠቀምኩት ነ ግን ብዙ ለውጥ ኣላየሁትም

    • @ረዛንጋልዛላኣንበሳንፍቅሪ
      @ረዛንጋልዛላኣንበሳንፍቅሪ 4 года назад

      @@melatdemessie808 የኔ ፀጉር በልጅኔቴ በጣም ቆንጆ ነበር ግን በኃላ ታምሜ ቆዳውን ቆስለዋል እንዳለ ሁሉ ያኔ ከዛ በሃላ ይረግፋል ዘይት ከቀባሁት ሓመዳም ይመስላላ በጣም ይተያያዛል እንዴት ይመለስ ይሆን እንደድሮ ናፈቀኝ

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 4 года назад

    Thanks a lot my dear

  • @ፀሀይነሽፀገየማስረሽኢትዮ

    መንፈሳዎ ፊልሞችን ማየት ከፈለጋችሁ ደምሩኚ ውድ ዘመዶቸ

  • @የድንግልባሪያ
    @የድንግልባሪያ 3 года назад

    እዴትነው ማወቅ የምንችለው ? የፀጉራችንን አይነት

  • @meskermgetachw6549
    @meskermgetachw6549 4 года назад

    የኔ ፀጉር ግራ ያጋባል ቀባት በጣም ይለያል😢😢🤔🤔🤔 ሻምፖ በጣም ይለያል ኮንድሽነረ በጣም ይለያል

  • @zebibahasenn5092
    @zebibahasenn5092 4 года назад +1

    ሠላም እህት ኘሮስቲማወቅየምናውቅበት ዘዴ እንዴት ነዉ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Zebiba Hasenn
      በፀሁፍ ለመመለስ ወይም ለማብራራት በጣም ብዙ ነው በቪዲዮ ላይ በስፋት ሰርቼዋለሁ

  • @hevothevot3352
    @hevothevot3352 3 года назад

    ብሮቲን ማለት

  • @senaitabebe1334
    @senaitabebe1334 4 года назад +2

    ስላም የኔ ሎዉ ፕሮሰቲ ነው በቤት ውሰጥ ምን አይነት ትሪትመንት ልጠቀም እንቁላል መጠቀም እንደሌለብን ተናግረሻል

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +1

      Senait Abebe
      ለሎ ፕሮሲቲ የሚመከረው ፀጉር ሪላክስ የሚያደርግ እንደ ሙዝ ማስክ በሮዝመሪ ውሀ የተፈጨ
      አቮካዶ ማስክ
      አብሽ በሚስማማሽ የዘይት አይነት መርጠሽ መዘፍዘፍ ለ 7-10 ቀን ቆዳሽን ብደንብ ቀብተሽ ላስቲክ ሸፍነሽ ቆይተሽ መታጠብ
      ወይንም በአብሽ ፉንታ ጥቁር አዝሙድ ዘይት መቀባት
      በሁለቱም ላይ ቪዲዮ ሰርቻለሁ አሰራሩን ለማየት ከፈለግሽ

    • @senaitabebe1334
      @senaitabebe1334 4 года назад

      10q

  • @alemalemselam3753
    @alemalemselam3753 3 года назад

    ለቡዙ ሼር አዱሩጉላት የዚ ቤት ሼር አድርጉ ላት

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад +2

    ተባረኪ እህቴ እኔ ፀጉሬ ጥሩ ነው ግን ወዙ ጠፋ ምን ላድርግ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +1

      ድንቅ የጌታ ልጅ ነኝ
      የሚስማማሽን ቅባት መርጠሽ ለመለየት ሞክሪ በተጨማሪ ትሪት አድርጊው

    • @ድንቅየጌታልጅነኝ
      @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад +2

      @@melatdemessie808 እሺ ቆንጆ አመስግናለሁ

  • @banchiamlaknurye1567
    @banchiamlaknurye1567 3 года назад

    Liw oricity ለሆነ ጸጉር ማድረግ ያለብንን ነ ብትነግሪኝ ደስይለኛል

  • @semira1209
    @semira1209 4 года назад +1

    እህት እናመሰግናለን ግን የኔጠጉር ስታጠበው አያስቸግርም ብዙነው ለስላሳ ነው ውሀም ስታጠብ ተሎ ይርሳል ግን ከደርቀ ምንም ሳልጠቀም ሞስቸር ካላደርኩት ያጥራል መታም የለውም ግን አልፍ አልፍ ቁጥር ቁጥር ያለ አለው ምን ትይኛየሽ ጠጉሬስ ምን አይነትነው ሀይ ብሮስቲ መሰለኝ ምን ትይኛለሽ መልሽልኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      የሀይ ፕሮሲቲ ባህሪ ያለውን የፀጉር አይነት ነው አንቺ ያለሽ ጫፉ የሚቆጠረው የያዘውን ሞይስቸር ስለሚለቀው ነው ስለዚህ ከታጠብሽ በኃላ እርጥብ እያለ ፀጉርሽን ሞይስቸሩን ይዞ እንዲቆይ የሚያደርግ ዘይት እንደ አልመንድ ሆሆባ ተቀቢው እና ስሪው

    • @semira1209
      @semira1209 4 года назад

      @@melatdemessie808 እሽ ውዲ አመሰግናለሁ ሞስቸር ሲኖርው በጣም ያምራል እድገቱም አሪፍነው ሲደርቅነው የሚያስጠላው አይመችም

  • @newlifenew23
    @newlifenew23 4 года назад +1

    Thank you for sharing this. Can i use sulphate shampoo for my 5 years old kid?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +1

      Haddis Tadesse
      You’re welcome , most kids shampoo does Not contain sulphate and if you can’t decide which one to use my advice to you is to consult your child’s doctor

    • @newlifenew23
      @newlifenew23 4 года назад

      🙏

  • @isaachabte6905
    @isaachabte6905 3 года назад

    Thank you for this information. I understand my hair type is low prosit. Is egg mask is good?
    Which hair mask is best that I can use every week?
    Is it best to change hair mask every week?
    Can you tell me ur hair mask plan for a month?
    I relly appreciate ur knowldge and process for making home made oils.

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      Egg is high in protein and low porosity hair is sensitive to protein so don’t use egg instead use hot oil treatments ( light weight oils ) like grape seed oil , argan , jojoba oil . As long as you are using hair mask or treatments that are suitable for low porosity hair it’s ok to use different one every week .

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 4 года назад

    ጎበዝ መሰልሽኝ አድስነው ያየሽው ሰብ ስክራብ አደረጉሽ በርች

  • @Tgbeloved
    @Tgbeloved 4 года назад +1

    እናመሰግናለን የኔ ምርጥ የኔ ፀጉር ስታጠበው በጣም ያምራል ሉጫ ነው ግን ከደረቀ በኋላ 1.ያጥራል
    2.ችፍርግ ይላል
    3.በሚያስጠላ ሁኔታ ኮፍ
    ይላል ጭራሽ ወደኅላ ለማሰያዝ ይመችም አማሮኛል ምን ላድርግ???
    ሌላው ስለ glatt hair relaxer ብትነግሪኝ ጉዳት አለው ወይ ሰው ሰቶኝ አንዴ ተጠቅሜዋለሁ እና ፀጉሬን ስትሬት አድርጎልኛል ግን የሚጎዳ ከሆነ ብዬ ፈራሁ እንዲሁም እኔ ፍሪዝ ማድረግ ስለምወድ ካልታዘዘልኝ ብዬ ፈራሁ please ምን ትይኛለሽ ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Relaxer አትጠቀሚ ፀጉር ይጎዳል
      የፀጉርሽን ባህሪ እንደነገርሽኝ ሀይ ፕሮሲቲ ነው ስለዚህ በባህሪው የሚድማማውን ብታደርጊ ይሻላል

    • @Tgbeloved
      @Tgbeloved 4 года назад +1

      @@melatdemessie808 እሺ ከልቤ አመሰግናለሁ

    • @semira1209
      @semira1209 4 года назад +1

      @@Tgbeloved የኔም እዳችነው ስታጠበው ማስክ አርጌ እደት እደሚያምር ልስልስ ብሎ ግን ከደርቀ እዳችነው አይበጠርም

    • @saragbriselase9299
      @saragbriselase9299 2 года назад

      ሰላም ለጃናልሽ አዲስ ነኝ,እባክሽ የልጄ ፀጉር በጣም የሚያምር ነበር ባለማወቅ ብዙ ነገር ፀጉሯላይ እያረኩኝ አበላሸውባት እድገቱም አቆመ ጫፍጫፋ በጣም ይደሮቃል ይያያዛል በጣም ተቸገርኩኝ እባክሽ ምላሽሽን እጠብቃለው እደምትመልሺልኝ ተስፋ አደርጋለው

  • @mekbibkassa7085
    @mekbibkassa7085 4 года назад

    Smart

  • @meheletderb2681
    @meheletderb2681 4 года назад +1

    ግን ላሰቸግረሺ እባክሺ እህቴ ኢትዮ ላይ የት እንደማገኝዉ የሎዉፕሮሰቲ ምረቶችን ሹክ በይኝ አንደየ ህጀ ሰብሰብ ላድረግ እና ፀጉሬን ልመልሰዉ በጣም እሚያምረ ፀጉረ ነበረ አለቀ ምን ላረገዉ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      ቀላቴ ኮስሞቲክስ ( መድሀኒአለም ሞል)

    • @meheletderb2681
      @meheletderb2681 4 года назад +1

      እሺ አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔረ ያክብረልኝ ከምንም ለጥያቄወች ፈጥነሺ መልሰ የምሰጭዉ ጉበዝ ነሺ በረችልኝ ግን አቸቶዉን ልክ አች እንዴምታደረጌዉ ብጠቀመዉ ማለቴ ተለቃልቄ ብተወዉ ለሎዉ ፕሮሰቲ ችግረ ጉዳት ያመጣብኝ ይሁን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +1

      Mehelet Derb
      እኔ በአቸቶ ውሀ ድብልቅ ስጠቀም ከ 4 አመት በላይ ይሆነኛል ምንም ያየሁበት መጥፎ ነገር የለም ነገር ግን አቸቶውን እንዳታበዢው መጠንቀቅ አለብሽ
      1 አነስተኛ የሻይ ብርጭቆ አቸቶ በአንድ ሊትር ውሀ ነው የሚቀላቀለው

  • @ፀሀይነሽፀገየማስረሽኢትዮ

    እሽ እህታችን እናመሰግናለን ግን ፀጉሬ ሁሌም ይበጣጥሳል ብዙጊዜ የወይራ ዘይት እጠቀማለው ከፀጉሬ ጋር ቢሰነብትስ ችግር አለው እስኪመልሽልኝ ከተመቸሽ

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 4 года назад

    Soliana. Kiros