አባታችን አባ ገብረኪዳን በእስራኤል ሀገር፤ጌታችን የተኛበት ድንጋይ
HTML-код
- Опубликовано: 24 янв 2025
- @Afework23 ይህ ባሕረ ምስጢራት፣እውነተኛ፣ጥዑመ ቃል፣የዓለም ሁሉ መምህር፣ የሐዲስ ኪዳን ዳንኤል፣ፊት አይቶ የማያዳላ፣አፈ ሶከር፣ልሳነ ወርቅ በተባለቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ስያሜውን ያደረገው አፈ ወርቅ ሚዲያነው። እንኳን በደህና መጣችሁ ። በቤተ ክርስቲያን ስርዓት፣በኦርቶዶክስ አስተምሮ፣በተዋሕዶ ስብከት ፣ በአበው አንደበት ፣
በደጋጎች ልሳን የተጻፉ ፣የተነገሩና የተሰበኩ መንፈሳዊ መርሃግብራት
ወደ እናንተ ይደርሳሉ። ውድ የአፈወርቅ ሚዲያ ተከታታዮች
ቻናሉን በቅንነት SUBSCRIBE,SHARE,LIKE ስለምታደርጉ
እጅግ እናመሰግናለን።ክብረት ይስጥልን!
አፈወርቅ ሚዲያ ፦እውነት የሚነገርበት
ለመምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔርይመስገን❤ቃለሒወትያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
እግዚአብሔርይመስገን አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን❤❤❤
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነቱ ስለማርያም ገና ምኑ ተነግሮ እጹብ ድንቅ ከማለት ቃላት ብያጥርብንም ክብረ ልዕልናዋን ድንግልናዋን የተሰጣትን ክብሯን ከማውራት የተዋህዶ ልጆች ወደኋላ አንልም ስለማርያም የምንናገርበትን ምስጥር እመአምላክ ለቅዱሳኑ እንደተለመነች ለእኛም ትለመነን!!!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን