Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አይደለም የጌታ እናት ፓራሴታሞልም መድሃኒትህ ነው😂😂😂😂😂 መድሃኒትነቷን ካልፈለክ ግን ለኛ ተውልን😂😂😂😂
እመአምላክ ሆይ ላንቺ ክብርና ምስጋና ይገባሻል
የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ የተመሰገነ ይሁን !!!
እመቤታችን መድሀኒታችን ናት ጌታችንን የሰጠችን አማላጃችን ናት❤❤❤
❤❤❤ እናቴ ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሳት ክብሬ
እናታችን ሕይወታችን መድሓኒታችንም ነሽና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ረድኤትሽና አማላጅነትሽ ከእኛ ከተዋህዶ ልጆች እንዲሁም ከሃገራች ኢ/ያ ጋር ይሁን::ወደ ልጅሽ ክርስቶስም ለምኝልን
ጌታ የሰጠን የእናታችን የእመቤታችን የድንግል ማርያም ስም ባንተ ኦርቶዶክስ ባልሆነ ሰውእሚነሳ አይደለም ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል ብላለች እንዉዳታለንአማላጃችን ናት ሰማይና ምድርን እማይችሉት የጸነሰች የወለደች ድንግልን ለኛ ተውልን አምላክ አደረግዋትእያልክ የቢዝነስህን ማካሄጃ አታድርግ
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
አይ ዮናታን በጣም ታዛዝናለህ እኛ በጣም የምታዛዛዝናለህ አንተም እንደ ትዝታው እንዳታብድ ፈራሁልህ ጌታ ዪጠብቅህ በጣም ታሳዝናለህ እንኳን ጌታ እናት ቀርቷ የኔና የአንተ እናት ትከበራለች እኛ አንተ የምታወራው ለቢዚነሰ ነው ዝም ብለህ ሰበክ ምነው እነ ፓሰተር ቸርነት ተማር የመጣህው ከአርቶዶክ ሐይማኖት ነው ብዙ አታውራ ብዙ አሰተምር ቸሪዬ ጥሩ የመፅሐፍ ቅዱሰ አሰተም ስርህ እሰከምወጠር ድረሰ አትጮህ ቸሪዬ ብዙ ትምሀርት ሰሰጥ በእርጋታ ነው አትጩህ አትጩህ ከቸሪ ተማሪ ይቅር ይበለሰህ ።
Yehe balege new hezb atasasit !
amen kale hiwet yasemalgnnn gena sijemr negn lemsmat yeshekolkut lezihm ewket,,abotatochn nurlgn,,ye agelglot edmiyachhun yasrezmln
ሰይጣን እርር ድብን በል እስከ እድሜ ፍጻሜየ ለእመቤቴ እምበረከካለሁ እስታራቂየ ናትና።
ይሄማ ደስ ነው የሚለው😂😂
#እመቤቴን በ እሷ አትምጣ የ አለም ሁሉ መድሀኒት... ጌታችንን አምላካችንን የወለደችልን ወላዲተ አምላክ ናት#ልጇ ከኛ በፊት የወደዳት የመረጣት እናትነቷን በ ገብርኤል ብስራት ያበሰራት የኔ የ ሀጢያተኛዋ አማላጅ ናት #አትንኩአት
ማርያምን እናከብራታለን እንወዳታለን !!,,,ምን ታመጣለህ።!!?
E amanuyan meche temiro ygibaw
እልልልልልልልልልልልል የእመቤቴ ተአምር መቅድም በመናፍቃን አዳራሽ ተነበበ አንተ እብድ እኔ ወላጅ እናቴም የጌታየ እናትም መድሀኒቴ ናቸው ምን ታመጣለህ እንዳበደ ውሻ የሚያወራጭህ ወደህ መሰለህ አጋንንቱ እኮነው የህይወት ስብከተ ከየት ታመጣለህ እኔስ መርያምን አወዳታለሁ ፣ እኔስ ድንግልን እወዳታለሁ ። አንተስ ? አንተማ ዮሐንስ ራእይ 12፣18 ነህ
Aaaaaaaaamen bewunet abatochachin fetari yitebikilin demo emenu hulum andi ken mamenachew ayikerim eyghna bicha tenkiren enikum!!!
እኔ የሚገርመኝ ማሪያምን ማምለክ ጣዋት ማምለክ ከሆነ እየሱስ ክርስቶስ የተወለደዉ ከጣዋት ነዉ እያሉ ነዉ አይ ጴጤ
ድንግል ማርያምን እናከብራታለን ክርስቶስን እናመልካለን የፕሮቴስታንት ሌላ የሱስ ነው ለዚ ነው የነሱ የሱስ አንቀበልም የምንላቸው ሉተር የመሰረተው ድርጅት
ዬናታን ትክክል ነህ ኦርቶዶክስ አምላክ ለምን እራሱን ዝቅ አድርጎ ስው ሆኖ መምጣቱና የሀጢያትን ሀይል ቀጥቶ እሱጋ ካለው ድድቅ ተካፋይ አርጎ ለአባቱ መንግስት እንድን በቃ ልጁን የስጠን ምክንያቱ አልገባቸውም ማርያም ፍጡር ናት በሁሉም ቦታ አትገኝም ደግሞ ትልቁ መፅሀፍ በቃ ስለሷ ከተናገረውዉጪ የሚያመልኳት የሚለምኗት ጣኦት የለመዱና ክርስቶስን ብቻህን አትችልም ከማለት ውጪ ደግሞ ዲያብሎስ ካስታጠቃቸው ውሽቶች ትቢት እኞ ብቻ አሁን ሀገሪቱ ላይ የሚፈስው ደም ዋናው ተዋናዬቹ ውስጥ ለውስጥ ደም እንዲፈስ በሚዲያ በጥላቻ ሀገሪቱን የሚያምሱት ኦርቶዶክሶች ናቸው ምክንያቱም ከነሱ እምነት ውጪ መንግስት ስለሆነ ይሄው ኢትዮጵያ መባል ከጀመረች ጀምሮ ጦርነት ርሀብ መስደድ አስማት ትርክት ውሽት ሙገለጫቸው ነው አሁን ከነሱ ውጪ ሲመጣ ግማሹ ፋኖ ግማሹ ጥምጥሚን እየጠመጠመ በጋዳም ተቀምጦ የድሀን ደም ያስፈሳሊ እውነቱ ይሄ ነው
ጣኦት አምላኪውን እ/ር ያውቀዋል ለእናንተ ግን እ/ር ልብ ይስጣችሁ ::ሆድ አምላኩ
Medihaniten seleweledechilin new ante duba chinikilete libona yisteh wanaw kirestosen be giber enji be egire ayidelem endilu abatochachil
yonatan asazenkegn mabedhen balemawekih
የእመቤትችንን ስም ሰጠራህ ታድለሀ ግን ስላላመንክ በቁምህ የሞትክ ነህ !!!!!
ትዝታው ሳሙኤል ''አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ'' እንደሚባለው አዲስ መናፍቅ ስለሆነ እምነቱን የካደ እና ዘመቻው ኦርቶክስ ላይ ነው አትፍረዱበት
Seken bel mi yasechohial kuich b8leh temar ner gin bitemarem ayigebahim bado kil neh
አይነምድር ላይ ዝ ምብ ከየትም እንደምያርፍ የዘመኑ ዝምቦች ማረፊያቸው እንድ ቤተክርስቲያን ላይ ከረባት ሱፍ ለብሦ???አስተውሎ።
አካውንታት ናትናኤል ተው ተው ግራ አይግባህ ሰውንም ግራ አታጋባ አበዛሃው ተረጋጋ እንዳትቀዘፍ በድፍረትህ
አይ ድፍረትህ የአለምን ቤዛ የሆነውን ጌታችንና መድሀኒታችንን አየሱስ ክርሰቶሰን የወለደችልንን እመቤታችንን እንዲህ ስትል ትንሽ አይቀፍፍህም አንተም በአጋንንት ምታመልክ አምላኪ አልተባልክም አጋንታም መቼም ሲኦል ነው ሚጠብቅህ ትቀሰፍለህ ገና
የመስማት አገልግሎት የምሰጥንጆሮ ከኋላ የወጣ ዱልድም /ሹል ቀንድ ጆሮን ብበልጥም ቀንድ ከመዋጋት ውጭ,,,ተዋጊ ቀንዶችን በዘመኑ እንድ ቤተክርስቲያን ላይ😂😂😂
ማሪዬ ከዋክብትን ፈጠረች ስትሉስ አታፍሩም? ፈጣሪ መሆንዋንስ ምን ትበል?
በጣሙን የሚገርመኝ ይህ ሀሉ የስድብ ናዳ ከምን የመጣ ነዉ? ኦርቶዶክሶች በጣም በናንተ አፈርኩ ለምን ቢባል የናተ ወንጌል የተሳሳተ ለመሆኑ ሌላ ማስረጃ ስለማያስፈልገዉ ነዉና አስቡበት ለምላሳችሁ ብትጠነቀቁ ጥሩ ነዉ ለማንኛዉም በትዝታዉ መሰደብ ብዙ አይገርመኝም ለምን ቢባል አስቀድሞ ወንጌል ተናግራልና ስለኔ ትሰደባላችሁ ትመታላችሁ አይዛችሁ ብሎ ጌታ ተናግራልና ብዙም ሊያሳሰበዉ እንደማይገባ ቃሉን ጠንቅቆ ያዉቃልና ጌታ ምህረቱንና ፀጋዉን ያብዛለት በተረፈ ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን መዳን በሌላ በማንም የለምና እርሱም እየሱስ ነዉና ከስድብና ከዘለፋ ወጥታችሁ ጊዜዉ ሳያልቅ ቶሎ ወደ እየሱስ ኑ ጌታ አስተዋይ ልቦናና አዕምሮ እንዲሰጣችሁ ከወዲሁ ፀሎቴን ጀምሬአለሁ እየሱስ ጌታነዉ።
😂😂😂😂😂
ዮናታን አፍ ሲከፍት ጭንቅላት ይታያል
አይደለም የጌታ እናት ፓራሴታሞልም መድሃኒትህ ነው😂😂😂😂😂 መድሃኒትነቷን ካልፈለክ ግን ለኛ ተውልን😂😂😂😂
እመአምላክ ሆይ ላንቺ ክብርና ምስጋና ይገባሻል
የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ የተመሰገነ ይሁን !!!
እመቤታችን መድሀኒታችን ናት ጌታችንን የሰጠችን አማላጃችን ናት❤❤❤
❤❤❤ እናቴ ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሳት ክብሬ
እናታችን ሕይወታችን መድሓኒታችንም ነሽና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ረድኤትሽና አማላጅነትሽ ከእኛ ከተዋህዶ ልጆች እንዲሁም ከሃገራች ኢ/ያ ጋር ይሁን::ወደ ልጅሽ ክርስቶስም ለምኝልን
ጌታ የሰጠን የእናታችን የእመቤታችን የድንግል ማርያም ስም ባንተ ኦርቶዶክስ ባልሆነ ሰው
እሚነሳ አይደለም ትውልድ
ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል ብላለች እንዉዳታለን
አማላጃችን ናት ሰማይና ምድርን እማይችሉት የጸነሰች የወለደች ድንግልን ለኛ ተውልን
አምላክ አደረግዋት
እያልክ የቢዝነስህን ማካ
ሄጃ አታድርግ
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
አይ ዮናታን በጣም ታዛዝናለህ እኛ በጣም የምታዛዛዝናለህ አንተም እንደ ትዝታው እንዳታብድ ፈራሁልህ ጌታ ዪጠብቅህ በጣም ታሳዝናለህ እንኳን ጌታ እናት ቀርቷ የኔና የአንተ እናት ትከበራለች እኛ አንተ የምታወራው ለቢዚነሰ ነው ዝም ብለህ ሰበክ ምነው እነ ፓሰተር ቸርነት ተማር የመጣህው ከአርቶዶክ ሐይማኖት ነው ብዙ አታውራ ብዙ አሰተምር ቸሪዬ ጥሩ የመፅሐፍ ቅዱሰ አሰተም ስርህ እሰከምወጠር ድረሰ አትጮህ ቸሪዬ ብዙ ትምሀርት ሰሰጥ በእርጋታ ነው አትጩህ አትጩህ ከቸሪ ተማሪ ይቅር ይበለሰህ ።
Yehe balege new hezb atasasit !
amen kale hiwet yasemalgnnn gena sijemr negn lemsmat yeshekolkut lezihm ewket,,abotatochn nurlgn,,ye agelglot edmiyachhun yasrezmln
ሰይጣን እርር ድብን በል እስከ እድሜ ፍጻሜየ ለእመቤቴ እምበረከካለሁ እስታራቂየ ናትና።
ይሄማ ደስ ነው የሚለው😂😂
#እመቤቴን በ እሷ አትምጣ
የ አለም ሁሉ መድሀኒት...
ጌታችንን
አምላካችንን የወለደችልን ወላዲተ አምላክ ናት
#ልጇ ከኛ በፊት የወደዳት የመረጣት እናትነቷን በ ገብርኤል ብስራት ያበሰራት የኔ የ ሀጢያተኛዋ አማላጅ ናት #አትንኩአት