ማሪና ከጓደኛየጋ ማገጠችብኝ / ሳታስበው ተዋረደች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 681

  • @LijTofik
    @LijTofik  2 года назад +74

    fkr ena dans you tube chanal ruclips.net/video/ODbrvfMScAo/видео.html subscribe

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 2 года назад +2

      ቶፍቅ ተው

    • @እሙአህመድይተብ
      @እሙአህመድይተብ 2 года назад

      ሰብስክራይብአርጉወድሞቸ

    • @ወሎየዋአማራ
      @ወሎየዋአማራ 2 года назад +2

      ልጁን ፀጉሩን ተቆርጥ አልነበር ነው ወይስ የቆየ ቪዲዪ ነው

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 2 года назад

      @@ወሎየዋአማራ የቆየ videoይሆናል ደምሪኝ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад +1

      @@mahitube4141 demiry pls pls pls 🙏

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 года назад +125

    ግጥም ስለ ረመዳን بسم الله الرحمان الرحيم ሀያሉ ጌታችን ይገባህ ምስጋና ፀጋህ ለባሮችህ ድርብርብ ነው ና ምስጋና ይገባህ ዛሬም ትናንትና ተቆጥሮ የማያልቅ ውለታህ ለፍጥረት ይህውትናንት አልፎ ዛሬን ደረስንበት የሚያስታውስ ካለ እኮ የዛሬ አመት ያን ሁሉ ጭርታ በመስጅድ መዘጋት መስጅዱ ተዘግቶ ሙሀድ ሲጮህበት ታሪክ አይዘነጋው አይጠፍም ካንደበት መጥቀስ አልፈልግም ስሙን በዚህስአት ደውል ነው እላለሁ ብቻ ለፍጥረታት በተለይ ለነዛ ሞትን ለዘነጉት ቴክኖሎጅን ይዘው አላህን ለረሱት ሀያሉ ጌታችን ይገባህ ምስጋና ለዛሬ አደረስከን ያሁሉ አለፈና አህለን ወመርሀበን ወነህኑ ፈረሀን በቁዱሚ አንተ ያሸህረ ረመዳን የደረቁ ልቦች የሚለዝቡበት እጆችም ከእኩይ የሚታቀቡበት ይህ ወር ውድ ነው የአማኞች ውበት እናም እላለሁኝ እንጠቀምበት ወደ አላህ እንግባ እንፅዳ በተውበት በኢባዳ እንበርታ በዚክር በሶላት ይህ ወር እንዳያልፈን ሳንጠቀምበት ኧረ እንዳንረገም በመለይካ አንደበት ተልኮ በመምጣት ከሰማይ ሰማያት 3 ትን ረገመ ከመሬት ፍጥረታት 3 ት አልዘረዝርም ይሆናል ማንዛዛት ረመዳን መቶ ያልተጠቀመበት በርግጥም ተረግሟል በጅብሪል አንደበት ሷድቀል መስዱቁም አሚን አሚን አሉ በሰማይ ተረግሞ ታዳምን ይበሉ ወደር የሌላቸው አላህን በመፍራት ሰውን ሲያነቃቁ በዚክር በሶላት ዘርዝሬ አልዘልቀውም የሳቸው ማንነት እዝች ላሳርፍት ብእሬን ደከማት ሶላት ሰላም ይሁን በሁሉም ነብያት ብሎም ለሙሀመድ ለአለሙ መብራት አልሀምዱሊላህ ابو عبداللہ حسن بن محمد

    • @faizatube1911
      @faizatube1911 2 года назад

      ማሻ አሏህ

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 2 года назад +1

      ማሻአላህ

    • @yarab4997
      @yarab4997 2 года назад +1

      አሏሁውአኩበር 👍👌

    • @yhhgfgfdth4996
      @yhhgfgfdth4996 2 года назад +1

      መሻአላህ

    • @umuzeynbtube8206
      @umuzeynbtube8206 2 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁

  • @HiDAYa152
    @HiDAYa152 2 года назад +93

    ኢብኑ ሐጀር ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-"አንድንም ሰው አሳንሰህ አትመልከት (አትናቅ)ምናልባት አላህ ዘንድ ከአንተ የተሻለ ፣በላጭና የቀረበ ሊሆን ይችላልና።"

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 года назад +29

    እኔ በጣም ደሰ ብሎኛል ሁለታችሁም ሀይማኖታችሁን ስለመርጣችሁ እጅ በጣም ደሰብሎኛል የአለም ገንዘብ መልክ ሌላም ነገር ከምድር ቀሬ ናቸው እምነትግን የማትቀየር የዘላለም ቤታችን ናት

    • @geedskeefdd8348
      @geedskeefdd8348 2 года назад

      አነሡሥ እሺ ይሁን ልጆቻቸውን ሢወልዱ ምን ሊያደርጓቸው ነዎ

    • @geedskeefdd8348
      @geedskeefdd8348 2 года назад

      መሪና ማለት ትርጉም አለው በክርሥትና እምነቶ

    • @astergizat7652
      @astergizat7652 2 года назад

      በጣም

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@geedskeefdd8348 በቅንነት እነደማመር

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@astergizat7652 በቅንነት እነደማመር

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +35

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

    • @hayat5052
      @hayat5052 2 года назад

      ደግ አርገችህ ከህዝብ ማር አይጠበቅም

  • @newaltube
    @newaltube 2 года назад +14

    ወደዚ አለም የመጣቹበትን አትርሱ ሞት እንዳለ አትርሱ ቀብር እና የቀብር ቅጣት እንዳለ አትርሱ ጀሀነብ እንዳለም አትርሱ እባካቹ ዱንያ አታታላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ 🙏🙏

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 2 года назад +3

    ማሪናችን በጣም ነው የምታምሪ ለነገሩ የእስራኤል ዘሮች ነን አማራና ትግሬ ይህን ስል ግን ሁሉም ክረስቲያን የእስራኤል ዘረ ነው 🇨🇬🇲🇱🇲🇱🇨🇭🇨🇭🇨🇭🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇹🇴🇹🇴🇹🇴🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 года назад +11

    የልጁ እናት ደስ ስትል እማ እወድሻለሁ ሲላት ምነው አለች ፍቅር የሆነች እናት

  • @zenbzz45338
    @zenbzz45338 2 года назад +42

    ቶፊቅ ይወዳታል በጣም እወነት ከንግግሩ ይታያል የምርሀ♥️♥️

  • @FatmaMohamed-yf8yw
    @FatmaMohamed-yf8yw 2 года назад +48

    ትክክለኛ ፍቅረኛሟች ተሆናችሁ የሀይማኖታችሁ ጉዳይ አሳውቁን ከሁሉም ሀይማኖት ይቀድማል

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 года назад

      ደምሪኝ ማሬ

    • @adwaadwa7781
      @adwaadwa7781 2 года назад +4

      ምን አገባሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ

    • @FatmaMohamed-yf8yw
      @FatmaMohamed-yf8yw 2 года назад

      ምን አገባሽ አይባልም

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 года назад +2

      ምድር አሽቃባጭ ለምን ነው የማያገባት ሙስሊም ወንድሟ እኮ ነው. ኤጭ ምን ያስጠላኛል ማሽቃበጥ.

    • @adwaadwa7781
      @adwaadwa7781 2 года назад +1

      እደግመዋለሁ አያገባችሁም ኑሯችሁን ኑሩ ሙስሊም ነህ አይደል ቁራንህን ቅራ ሰላትህን ስገድ መልካም ስራ አላህን ለምን ለራስህ ለመፅደቅ ጣር አለቀ ሰው የራሱን ነሮ ይኑርባት

  • @wrdhcwtch5767
    @wrdhcwtch5767 2 года назад +12

    ቶፊቅ የሙስለም ወንድሜ ሆይ ዕታቅ አለህ ከዱንያ ሰይሆን ስለ ቃጠይ ዘለዓለማዊ አለም አስብባት አዱንየ ጣፊ ነት

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +1

      አትለፍልፊ ፍቅረኛሞች አደሉም እየሸቀሉ ነው

  • @فاطمهفاطمه-ع3و4ي
    @فاطمهفاطمه-ع3و4ي 2 года назад +5

    እንኳንም ድራማ ሆና ዋላሂ ከሁሉም ነገር የሀይማኖት ይቀድመል ሌላው ሁሉ ቀርነው ደስ ብሎኛል ተውፊቅ ወንድም በጣም ዱአ እያረኩልህ ነበር አልሀምዱሊላህ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +48

    እንኳን ደና መጣችሁ ከፍቅር ሀይማኖታችሁን አስቀድሙ 👍👍🙏🙏

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 года назад +41

    እግዚአብሔር ይመስገን እኅታችን መሪናዬ በሃይማኖትሽ በርች ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል?

  • @ayunitube5852
    @ayunitube5852 2 года назад +19

    ሀብትም ዘመድም ሴትም ሁሉም ትርፍ ነገር ነው ቶፊቅ አኺራህን አታበላሽ ረመዳን እየገባ ነው ወደራስህ ተመለስ ይቺ ልጅ አላህ አንድ መሆኑ አምና ካልተቀበለች በስተቀር ላንተ ብላ እንክዋን ብትሰልም ማግባት አይፈቀድልህም!አላህ ያሳውቀን

    • @rosesalouse4277
      @rosesalouse4277 2 года назад

      አላህ የምን አላህ አንድ ጌታ ነዉ ያለዉ እየሱስ ብቻ ጌታ ነዉ ገዢ ነዉ

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 года назад

      @@rosesalouse4277 አትዝባርቂ በኛ ኮመንት እየገባሽ

    • @rosesalouse4277
      @rosesalouse4277 2 года назад

      @@nefisa70 የዘባረቀዉስ መሐመድ ነዉ

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 года назад

      @@rosesalouse4277 ዝግ

    • @ኡሙአህላም-ዠ4ተ
      @ኡሙአህላም-ዠ4ተ 2 года назад

      @@rosesalouse4277 እጨታም

  • @NetsanetTadesse
    @NetsanetTadesse 2 года назад +142

    ግን ፍቅራችሁ እንኳንም ድራማ ሆነ ሀይማኖታችሁ አሳስቦን ነበር ማሪናዬ በ ሀይማኖትሽ በርቺ ከማንም ጋር እንዳትደራደሪ😘😍😍

    • @fatumaassefayoutube269
      @fatumaassefayoutube269 2 года назад +4

      ማነው ያለው

    • @ፈኪTube-ov7lz
      @ፈኪTube-ov7lz 2 года назад +12

      ለሀይማኖቶአ ግድ ቢኖራት እደዚ አትላላጥም ነበር

    • @NetsanetTadesse
      @NetsanetTadesse 2 года назад +11

      @@ፈኪTube-ov7lz የሰው ፍፁም የለም ፈጣሪ እንደኛ አይደለም ይቅር ባይ ነው

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 2 года назад +4

      ክክክክ
      አልቀርብሺም
      አንዲአምላክነውያለው
      ከበትእወቂ

    • @GiruEnewari
      @GiruEnewari 2 года назад +8

      @@ፈኪTube-ov7lz እሱስ ለሀይማኖቱ ግድ ኖሮት ነው የተላላጠው ። ሁለቱም አጥፍተዋል አስመሳይ ሁላ ለምን ለይቶ ወቀሳ

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB 2 года назад +19

    ፍቅራቹ ውሸት ቢሆንም ግን አሳምኖናል እረተው ኢሄ የዋህ ህዝብ እደፈለጋቹ አታገላብጡት እረ ኡኡኡኡ

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 2 года назад +22

    ሁለተኛ አልመለከታቹም ወይኔ ተጫወታቹብን ቶፊቅ በዉሸት የምታገኘዉ ገንዘብ ሀጢያት ነዉ እንዴት በኛ አንድ አመት ሙሉ ድራማ😒😏😏😏😏😏

  • @ፋይዛፋይዛ-ጀ2ኰ
    @ፋይዛፋይዛ-ጀ2ኰ 2 года назад +26

    የነዚ ነገር ማነው እንደኔ ግራ የገባው

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj 2 года назад +11

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች በተለይ እህቶች ለናንተ ነው ታሪኩ አንብቡት ነገሩ እንዲህ ነው አንዲት ዲና የምትባል ወጣት ነበረች የተወጣጠረና የተገላለጠ ልብስ መልበስ ትወዳለች ከወንዶችም ጋ ተቀላቅላ ታሳልፋለች አንድ ሰው መቶ ከመከራትም ይሄ የኔ ሂወት ነው የናንተ አይደለም ነፃነቴን እወደዋለሁ እያለች ትቆጣ ነበር ከእለታት አንድ ቀን ባል መጣላትና ተስማማች ነገር ግን ባልየው አላህን ማመፅሽን አቁሚ እንደሙስሊሞቹ ሴቶች ራስሽን ሰትሪና ሂጃብ ልበሽ ብሎ መከራት እሱዋ ግን ተናደደችና ጋብቻውን አፈረሰች ከዛም እኔ ባል አይደንቀኝም ነፃነቴን የሚነፍገኝ ሰው ግን አልወድም አለች ከዛም አንድ ቀን ባስ ለመጠበቅ መገድ ላይ ቆመች እና ሰወች ሁሉ በመገረም ያዩዋታል እሱዋ ግንበራሱዋ ደስተኛ ስለነበረች ለሰው ቦታ የላትም ነበር ከዛም ባሱ መጣና ጋቤና ገብታ ከሹፌሩ አጠገብ እግሩዋን ከግሩዋ ላይ አድርጋ ተንፈራሳ ተቀመጠች የለበሰችው ሱሪም እንደዘመኑ ፋሽን እንደሚባለው የተቦጫጨቀ ነበር ከዛም ተሳፋሪወቹ የፈለጉዋትም የተናደዱባትም አሰፍስፈው ያዩዋት ነበር ከዛም ሹፌሩ መንገዱን ጀመረና ልጄ ሆይ አላህን ፍሪ እራስሽን ሰትሪ የአላህን ቁጣ ፍሪ ብሎ አስጠነቀቃት እና ሀዲስ እና ከቁርአን አንቀፅ አነበበላት ዲና ግን በሹፌሩ ተናደደችና ይሄንን ልብስ ለብሼ አላህ ብዙ ጊዜ አይቶኛል ነገር ግን ምንም አላደረገኝም ዝም ብለህ መንገድህን አስተውል ቁጥሬን ውሰድና ለአላህ ስጠው ይደውልልኝና የማደርገው ነገር ሀራም መሆኑን ያሳምነኝ አለችው ሱብሀነክ ሹፌሩና ተሳፋሪወቹም በጣም ደነገጡ ከሰማይ መቅሰፍት የወረደ ያልል ተሰማቸው ከዛም ተሳፋሪወቹ ይሰድቡዋትና ይጮሁባት ጀመር ሹፌሩም ተዋት ልጂቱ አላህን ከተዳፈረችማ ምናልባትም ከፈረች የኛ ምክር ምንም አይሰራላትም አለና ተሳፋሪወቹን ዝም አስባላቸው ከዛም ከደቂቃወች ቡሀላ ዲና እንቅልፍ ወሰዳት ሹፌሩም ሊቀሰቅሳት አልፈለገም ስንደርስ እቀሰቅሳታለሁ ብሎ ዝም አላት ከሚሄዱበትም ቦታ ደረሱና ተሳፋሪወቹም ወረዱ ሹፌሩም ዲናን ቀሰቀሳት ነገር ግን አልነቃም አለች ከዛም ከውጭ አንዲት ሴት ጠራና እንድትቀሰቅሳት አደረገ እሱም ጠጋ ብላ ወዝውዛ ቀሰቀሰቻት ዲና ግን ይችን አለም ተሰናብታ ነበር በአላህ ላይ ድንበር ካለፈችና ካላገጠች ቡሀላ አላህ ሩሁዋን መንጥቆ ወስዶት ነበር ሱብሀነክ ሹፌሩም በጣም ደነገጠና አዘነ አሁን ለአላህ ምን ልትመልስለት ነው የውመል ሂሳብ ሱጠይቃት አለና የአላህን ቃል አነበበ
    قوله تعالى :( ولئن سألتهم ليقولن إنما كنا نخوض ونلعب قل أبالله وآياته ورسوله كنتم تستهزئو
    በእርግጥም ብትጠይቃቸው እኛ የምንዘባርቅና የምንጫወት ብቻ ነበርን ይላሉ በአላህና በአንቀፃቹ በመልክተኛውም ታላግጡ ነበራችሁን በላቸው
    ሱብሀን አላህ እህቶቼ ተጠንቀቁ በተለይ በአሁኑ ሰአት ሶሻል ሚዲያ ላይ በሙዚቃ እየጨፈርን ተገላልጠን ወንዶች ጋ ተቀላቅለን ብዙ ማእሲያወች እየሰራን ነው ወደ አላህ ተውበት አድርገን እንመለስ ባለንበት ሁኔታ አላህን እንዳንገናኜው አላህ ይጠብቀን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ይሄንንና መሰል አስተማሪ ኢስላማዊ ታሪኮችን በቻናሌ እያቀረብኩ እገኛለሁ ድካም አለው ግን ተመልካች የለኝም ፕራክ እና መጥፎ ነገር ከሚሰማበት ከምትገኙ ኑ አኼራችን እንተዋወስ ብዙ ጠቃሚ ታሪኮችን ታገኛላችሁ አላህ እኛንም እናንተንም ነገ በአርሹ ጥላ ስር ይሰብስበን ወጀዛኩሙሏሁ ኸየር🌹

    • @ብንትአቡየ
      @ብንትአቡየ 2 года назад

      ጀዛካላህኸይረንያረብሁላችንንምቀልባችንንይመልስልንያረብ

    • @racmahhusan5519
      @racmahhusan5519 2 года назад

      ጀዛ ከላህ

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 2 года назад +12

    አሬራ ሁላ እኝክ እሮሞዳን መጣ ልትፆም ነው ወይስ ምንይ ልትሆንው ያረቢ ወላሂ አላህ ሆይ የመጨረሻ የን ነገር አደራ

    • @ሰአዲ-ገ4ረ
      @ሰአዲ-ገ4ረ 2 года назад

      👍👍😍

    • @futurefixhub
      @futurefixhub 2 года назад

      siltan አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቻችን እስላማዊ የሆኑ አዝናኝ ቁምነገረኛ ነገሮችን ወደናንተ ለማድረስ የወጠንነውን ሀሳብ እውን ይሆን ዘንድ በአላህ ፍቃድና በናንተ ትብብር እናሳካዋለን የፎቶዋችንን ምልክት በመንካት በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ ወሰላሙአለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @fikrenadance5021
    @fikrenadance5021 2 года назад +9

    ኦውውው ደስ ስንል ❤️🖤❤️

  • @tube-bk9fb
    @tube-bk9fb 2 года назад +4

    ቶፍቅ ተበልትሀል የትላንትናዉ ነገር መች ነዉ ምድግመዉ አላት እኮ ግን መጀመርያም ታስታውቅ ነበር በአንጋገርዋ. ግን ልጅትዋ ላንት አትሆንም ታስታውቃለች አስብበት ጭራሽ አክስቴ ቤት ብላ ከልጅ ጋ እ መች ነዉ ምደግመዉ እኔ ብሆን ቀይ ካርድ ነበር ምስጣት

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ሶፊያ ማር ደምርኝሥወድሽ ሠብሥክራይብውዴ

    • @mekdiasefa1584
      @mekdiasefa1584 2 года назад

      ድራማ ነው አይገባችሁም ተነጋግረው ነው የሰሩትን እንዴት ነው የምትረዱት

  • @ሊሊየተዋህዶልጅ-ጐ3ጸ
    @ሊሊየተዋህዶልጅ-ጐ3ጸ 2 года назад +14

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በጣም የተሳሳተ ምግድ ላይ ነው ያላችሁት

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      በጣም ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @timr6801
    @timr6801 2 года назад +8

    ቸነዉ ዉሳኔዉ የሀይማኖቱ በጉጉት እየጠበቅንነዉ ማነዉ በጉጉት የሚጠብቅ እደኔ👍

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      እኔም እየጠበኩ ነው ውዴ ነይ ሰብስክራይብ አድርገሽ ቤተሰቤ ሁኚ

    • @timr6801
      @timr6801 2 года назад

      @@selamtube1319 እሸ ዉደ😘😘

    • @ኤልሻዳይ-ሠ8አ
      @ኤልሻዳይ-ሠ8አ 2 года назад

      Wushet new tabale iko

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      @@timr6801
      እሺ ማር እጠብቅሻለው

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад

      ፍቅረኛ አይደለንም አሉእኮ ሀሀሀ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +1

    በአጠገብህ ላለዉ ወንድምህ መልካም ሰዉ ሁን። በፍፁም መልሶ ሊከፍልህ ለማይችል ዉለታ ዋልለት። ፍቅርን የሚተካዉ ምን አለ? ለደከመዉ፣ በኑሮዉ ተስፋ ለቆረጠዉ ብርታት ሁንለት። በመንገድ ዳር ላሉ ፍቅርና ርህራሄን አሳይ። ከአንተ ለማይጠብቁ ሰዎች በጎ ነገርን አድርግላቸዉ። መልካምነት ክፍያዉ ገንዘብ አይደለም። መልካምነት ወጪዉ ገንዘብ አይደለም። ልብ ነዉ። ልብህን አካፍላቸዉ። ቅረባቸዉ። ዉደዳቸዉ። ሀዘናቸዉን ተካፈል። በደስታቸዉ ደስ ይበልህ። ሲያለቅሱ አልቅስ። ሲስቁ ሳቅላቸዉ። በአንተ ምክንያት ደስ የሚላቸዉ ይብዙ። ህይወት ትርጉም የሚኖራት ያኔ ነዉ፤ እኛ በመኖራችን ሌሎች ሰዎች ሲደሰቱ።
    •••#መልካም_ቀን_ዉድ_ቤተሰቦቼ! •••
    አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
    •➢ ፕሮፋይሉን ይጫኑ🙏

  • @felahmedia7539
    @felahmedia7539 2 года назад

    አቢ ሹረይህ አል ኹዛዒድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹በአላህና በእለተ-ትንሳዔ (አኺራ) የሚያምን ለጎረቤቱ በጎ ይዋል፤ በአላህና በዕለተ ትንሳዔ የሚያምን እንግዳውን ያልቅ፤ በአላህና በዕለተ ትንሳዔ የሚያምን መልካምን ይናገር ወይም ዝም ይበል፡፡››
    ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
    ‹‹ ለጎረቤትን በጎ መዋል፣ ግንኙነትን ማጠናከር እንዲሁም መናገሩ ጠቀሜታ የሌለውን ነገር ከመናገር ዝምታ እንደሚሻል እንማራለን፡፡
    ‹‹ እንግዳን ማክበር እጅግ አትክሮት የሚሻ ነገር መሆኑን እንረዳለን፡፡

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 года назад +15

    ማሪና ሀይማኖትሽን ጠብቁ ከምንም በላይ እግዚአብሔር አስቀድሚ እሂ ሁሉ አላፊ ነው የፈጠረሽን ጌታ በወንድ እንዳቀያሪዉ አደራ

    • @virusvirus7014
      @virusvirus7014 2 года назад

      Esus lela fexari nw ende yefexerew😭ha

    • @shamsadentyoube5002
      @shamsadentyoube5002 2 года назад

      ያማናችንም ፈጣሪ ኣንድናው ስላሳው ሳይሆን ማጫናቅ ያላብን ስላረሳችን ናው እኔስ ባእምናቴ እንዴትናኝማላትናው ያላብን

    • @futurefixhub
      @futurefixhub 2 года назад

      naja አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቻችን እስላማዊ የሆኑ አዝናኝ ቁምነገረኛ ነገሮችን ወደናንተ ለማድረስ የወጠንነውን ሀሳብ እውን ይሆን ዘንድ በአላህ ፍቃድና በናንተ ትብብር እናሳካዋለን የፎቶዋችንን ምልክት በመንካት በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ ወሰላሙአለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @MmMm-tp9nw
    @MmMm-tp9nw 2 года назад +29

    ህዝቤን አጀዘባችሁት እደጉድ 😄😄😄አተኛዉ ደግሞ የፀጉርህ ነገር😂

    • @kidesttube6881
      @kidesttube6881 2 года назад

      ክክክክክክክክ ቀላል

    • @jamilaah297
      @jamilaah297 2 года назад +2

      ቀላል አጀዘቡን እንደ ወላሂ የለለ ድራማነው የተጫወቱብን

    • @jamilaah297
      @jamilaah297 2 года назад +3

      መኪናዋም ፕራክ ነው በይኝ አ

    • @n.4027
      @n.4027 2 года назад

      @@jamilaah297 ነውኮ. ፕራክ

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад

      @@jamilaah297 አወ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 года назад +10

    🌹 አሰላሙ አለይኩም ወራህመት ወላህ ወበረከትህ 🌹ምርጥ ነብይ 🌹ምርጥ መሪ🌹ምርጥ አስተማሪ🌹 ምርጥ አዛኝ 🌹ምርጥ አባት 🌹ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ኑኑኑኑ ከቁኑ ስምንት ስአት 8:00ኢስላማዊይ ጥያቄና መልስ 🌹ኑኑኑ ፕሮፋይሌን በመጫን 🌹

    • @futurefixhub
      @futurefixhub 2 года назад

      habiba አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቻችን እስላማዊ የሆኑ አዝናኝ ቁምነገረኛ ነገሮችን ወደናንተ ለማድረስ የወጠንነውን ሀሳብ እውን ይሆን ዘንድ በአላህ ፍቃድና በናንተ ትብብር እናሳካዋለን የፎቶዋችንን ምልክት በመንካት በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ ወሰላሙአለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @እሙነጃት-ዸ4ፀ
    @እሙነጃት-ዸ4ፀ 2 года назад +35

    ቶፊቅ ወንድሜን አደራህ ሀይማኖትህ አደራ አዱኒያ ጠፊናት

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 года назад +5

    ኤርሚ ምነዉ ዝም አለ እዳታወራ ብላቹህት ነዉ ሢያሳዝን ወይኔ ወድሜን

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 2 года назад +1

    እረጅሙ ልጅ በጣም ደስ ይላል ድጋሚ በሌላ ጨዋታ ይዘህልን ቅረብ ቶፊቅ

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 года назад +1

    ዳሶች ውይ ስወዳችሁ በፍቅር ነው የማያችሁ ልጅቱ ጨዋታው ዋው ነው ፍሪ የሆነ ልጅ ከነ ፍቅረኛው ዋው በርቱ ዳሶች ተውፊቅም በርታ

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST 2 года назад +28

    ብልጦች ናችሁ!!!! ለሚዲያ view ፍጆታ ሲባል ይሄን ሰፊና ደነዝ ህዝብ ተጫወቱበት የታባታቸው bravo 💪💪💪💪💪

  • @ZeynuTubeX
    @ZeynuTubeX 2 года назад +3

    ሰላም ቤተሰብ እስኪ ማነው ይሄን አዝግ ጀማአ የሚወደዉ ላይክ

  • @missyou3489
    @missyou3489 2 года назад +3

    ይሄ በፈቃደኝነት ሞኝ የሆነላችሁን ህዝብ አክብሩ 😏😏😏

  • @hayagguy5590
    @hayagguy5590 2 года назад

    አላሁ ሱበሀኑተአላህ ልቦናይስጥህ ለብር ብለህ የምትጃጃለዉ ኤጭ

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 года назад +3

    ቶፍቅ እና መሪና አጀዘባችሁን አይድል ከዚህ በኋላ ምንም ብትሉ አላምናችሁም

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መሪናየ እኳን ድራማ ሆነ የሆነዉ ሁሉ በርቺ ጥሩ ልጂ ነሽ

  • @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ
    @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ 2 года назад +5

    ለማንኛውም ፍቅራችሁ ዲራማ መሆኑ ደስ ይላል ለገዘብ ብለህ እካፊር ሴት ጋረ እንደዝህ መሆን የለብህም ሞትን አስታዉስ ገዘብ ተከትሎን አይሄዱም

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 года назад +1

      ዜድየ ደምሪኝ ዉዴ

    • @ሙሉአጣዬ
      @ሙሉአጣዬ 2 года назад +2

      ለዛ መሳይ የመካ ድጋይ ይሄን ያህል ክብር

    • @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ
      @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ 2 года назад +1

      @@ሙሉአጣዬ አንች እንጨታም እንጨትሽን ተሸከሚ 44ስእል አምልኪ ቱ በሰዉ እጂ ተደብዲቦ የሚሞት አምላክ የለንም የሚሞተዉ ፊጡረጂ ፈጣረአይደለም ደቆሮ

    • @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ
      @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ 2 года назад

      @@BirukTuba5335 እሽ ማማየ💐💐

    • @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ
      @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ 2 года назад

      @Enat Enat አህዛብ አንችነሽ መጀመረያ መፀሀፊ ተብየዉን ያንችን አቢቢዉ መልሱን ታገኝዋለሽ ካፊረ

  • @hhabeshawit5917
    @hhabeshawit5917 2 года назад +8

    ቶፊቄ ተው ግን በጀባሩ ሀራም ነገር አታዘውትር😭 ተው ወንድም አለሜ መለከል መውት መቼ እንደሚከሰት አናውቅም😒 ቶፋ ግን ወረቢ ወደራስህ ተመለስ በቃ ዱኒያዊ ጥቅም አያታልህ በጀሊሉ ተመለስ!

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      እህት ደምርኝ ማር በቅንነትቤተሠብእንሁን

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      እስኪ የራስሽን ሂወት ኑሪ አንቺ ስላወራሽ እሚቀየር ነገር የለም

    • @hhabeshawit5917
      @hhabeshawit5917 2 года назад

      @@eshetubeyene9557 ኢስላም እኮ እንደ እናተ ሀይማኖት ራስ ወዳድነትን አያስተምርም። ለራሴ የወደድኩት ለወንድሜም መወደድ ግደታዬ ነው ደግሞም ይቀየራል ኢንሻ አሏህ ጠብቅ!

    • @zahrabintbabatube5921
      @zahrabintbabatube5921 2 года назад

      @@eshetubeyene9557 🤔

  • @futurefixhub
    @futurefixhub 2 года назад

    l አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቻችን እስላማዊ የሆኑ አዝናኝ ቁምነገረኛ ነገሮችን ወደናንተ ለማድረስ የወጠንነውን ሀሳብ እውን ይሆን ዘንድ በአላህ ፍቃድና በናንተ ትብብር እናሳካዋለን የፎቶዋችንን ምልክት በመንካት በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ ወሰላሙአለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ራህሙዩቲብ
    @ራህሙዩቲብ 2 года назад

    ቶፊቅ ግን ማታ ማታ ሠላማዊ እንቅልፍ ይወሥድሃል ወላሂ ከምሬ ነው እኔ አንዳንደ ውሸት ከዋሸሁ ሶላት በትክክል ካልሠገድኩኝ ቦታው ጎኔን ውስጤ ሰላም አይሰማኝም ልተኛ ሥል አሏህ ይምራን ይምራህ ለመጀመሪያም ግዜ ቤቱ ገብቸ ሥናገር

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 2 года назад +10

    ረ ተውፊቅ ሮመዳን መጣ ወደ ሀላል ግቡ

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 года назад +2

    አላህ አንድን ነገር የሚወስድብ
    ለጥበቡ ሲሆን የሚያስቀርልህ ደግሞ
    የእዝነቱ መገለጫ ነው‥
    ⇘ አስታውስ! ሙእሚን በጌታው ጥበብ እና
    እዝነት መካከል መቼም ከንቱ አይሆንም ።
    በቅንነት ሰብስክራብ አርጉኝ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 года назад +4

    ቶፊክ ይወዳታል የዉሸት ፍቀራኛሞች ናቸው እምትሉት 😂😂😂ማንን ለማጃጃል ነው 😂😂

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      እሱ ቢወዳት ፍቅረኛሞች ናቸው ማለት አይደለም ዋናው አለመዋደዳቸው ነው

    • @zahrabintbabatube5921
      @zahrabintbabatube5921 2 года назад

      @@eshetubeyene9557
      😑

  • @habtamtube9664
    @habtamtube9664 2 года назад +16

    እወነቱን ለህዝብ አሳውቁ 😂 ምርጥ ድራማ ነው እየሰራችሁብን ያልው

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 года назад

    ቆንጆ ሴት ማግባት እና ቆንጆ ወንድ ማግባት መዘዙ ብዙ ነው ለማንኛውም ድራማው ተመችቶናል ቀጣይ ክክክክ

  • @khalinsight7013
    @khalinsight7013 2 года назад

    ልጅ ተውፊቅ ስለ ፈጠረህ ይብቃህ ወንድሜ
    ሌላ ሀሳብ አጣህ የሚሰራበት ምንድን ነው ይህን ያክል ከካፊር ጋ ሙጭጭ ብለህ ቀረህ‼?
    በቃ እስኪ ፍታ ሙስሊም አይደለህ ምንድን ነው ይህን ያክል
    ሀሳብ ቀይረህ ስራ ማሻ አላህ 134 ሺ ሰብ አለህ በቂ ነው በመልካም ነገር ላይ ተሳተፍ ከሴት ላይ ውረድ ሴት ጋ አትስራ ላንተ አስቤ ነው ወዳጄ ‼

  • @Kia-iz3fz
    @Kia-iz3fz 2 года назад +1

    አሁንስ የኢትዮ ዩቲበሮችን ብሎክ ማድረግ ቢቻል ብዬ ተመኘሁ እስቲ ሰውን ከማስደንገጥ እና ከፕራንክ ውጡ ኑሮ እራሱ ፕራንክ ነው ለኛ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 года назад +9

    እንኳንም፣ድሪማ፣ሁን፣እልልልልልልል፣ማሪና፣የኔውድ❤❤🙏🙏🙏ተመስግን፣አምላኬ

    • @futurefixhub
      @futurefixhub 2 года назад

      mifat አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቻችን እስላማዊ የሆኑ አዝናኝ ቁምነገረኛ ነገሮችን ወደናንተ ለማድረስ የወጠንነውን ሀሳብ እውን ይሆን ዘንድ በአላህ ፍቃድና በናንተ ትብብር እናሳካዋለን የፎቶዋችንን ምልክት በመንካት በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ ወሰላሙአለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ryguygjfgy2525
    @ryguygjfgy2525 2 года назад

    ቶፊቅ አላህ ልቦናዪሣጣህ በጣም ጎበዛነህ በሀዪማኖትህ ጠክር ወዲሜ

  • @ልዩ-መ6መ
    @ልዩ-መ6መ 2 года назад +1

    አቤትድራማ ተከታታይነው አይደት እጠብቅ ክክክክክ ሰላማቺሁይብዛልኝ ዉድየሀገሬልጆ እስኪ ቤቴን እዩልኝ ምርጦች ዬ✅✅✅👈👈👈👈

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በጣም ደስየሚልቆይታ ነበር መተጋገዝ መተባበር ባህላችን ነው አብሩ ጎዞወዴፊት አንድ ሁነን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት
    ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹

  • @letariktube960
    @letariktube960 2 года назад +1

    ቆይ ግን እምነታችሁ እምን ደረሰ ማሪናዬ ምንም ነገር እንዳያታልሽ ሁሉም ቀሪነው ግን ሀይማኖት ከማንም በላይነው

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 года назад +2

    ወዲ እህቶቼ ወድሞቼ በዝህ ባረባባ ነገር ግዛችሁን አትጨርሱ ኑ ቁራአንን አብርን እናክትም ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ አርጉኝ ትጠቅማላችሁ አትለፉኝ ለናተው ነው መጪው ሮመዳን ነው ኑኑኑኑኑ 👈👈👈👈👈

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад +1

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ታላቁ የረመዳን ወር እየተቃረበ ነው ቀናቶች ብቻ ናቸው የቀርት አለህ አድርሶ ያፁመን ለታሰሩት ፍትህን አለህ ያስፍንለታመሙት ሙሉ ጤንነት ይስጣቸው ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናቹ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳቹ አትለፉኝ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል አትለፉኝ እትዮጲያነት መረዳዳት መከባባር መዋደድ መተሳሰብ ነው አለህ አለምን ሰላም ያድርግልን ወንጀላችንን ይጠብልን

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525

    25አለቻ እንኳን ልቡን የሽንት ቤቱን ደቂቃ የምቆጥር ፍቅርኛም ለኛም አንድ በለን😂😂

  • @ጦይባዩቱብ-ጰ4ሐ
    @ጦይባዩቱብ-ጰ4ሐ 2 года назад +4

    ◎ውስጡን ያጠራ አላህ ላዩን ያጠራለታል።
    ◎በእርሱና በአላህ መካከል
    ያለውን ነገር ያሳመረ #አላህ በእርሱና በሰዎች መካከል ያለውን
    ነገር ያሳምርለታል።
    ◎ለአኼራው የሰራ አላህ ለዱኒያ ጣጣ በቂው ይሆነዋል።# በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @Hነኝየገጠሯባይታወር
    @Hነኝየገጠሯባይታወር 2 года назад +2

    ተውፍቅ አበዛሀው ከተማታህ ለሴት ክብር አላት

  • @AminaMohammed-n3k
    @AminaMohammed-n3k Месяц назад

    ተዉፊቅ በአላህ ወድሚን ክፈትለተ ይዉቲብ

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 2 года назад +3

    ኤረሚ የኔ ፀባይ ስናይ ❤️

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 2 года назад

    ድራማ እንደሆነ እኮ ግልፅ ነው ፀብ ቢሆን ካሜራ አጥፋ እያለው ያጠፋ አያስመስልም ነበር

  • @እሙነጃት-ዸ4ፀ
    @እሙነጃት-ዸ4ፀ 2 года назад +22

    ጡሩ ድራማ ትሰሩብን አላችሁ ጉድ ነው 🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶

    • @الاالهالاالله-ف3ج
      @الاالهالاالله-ف3ج 2 года назад

      😁😁😁😁

    • @አይንዩቱብ
      @አይንዩቱብ 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @futurefixhub
      @futurefixhub 2 года назад +1

      emu አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቻችን እስላማዊ የሆኑ አዝናኝ ቁምነገረኛ ነገሮችን ወደናንተ ለማድረስ የወጠንነውን ሀሳብ እውን ይሆን ዘንድ በአላህ ፍቃድና በናንተ ትብብር እናሳካዋለን የፎቶዋችንን ምልክት በመንካት በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ ወሰላሙአለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @الاالهالاالله-ف3ج
      @الاالهالاالله-ف3ج 2 года назад

      @@futurefixhub 👍👍👍

  • @sofiyayoutubhh4729
    @sofiyayoutubhh4729 2 года назад +1

    እኛ ናን ቆሸሻ የቆሽሽ መሪና ተብዬዋ 🤔😏 ካፍር ጥንብ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Год назад

      አች የሙሀድ ብችላ😂😂😂😂

  • @ነኝእማየንመሳይ
    @ነኝእማየንመሳይ 2 года назад +16

    ፈራሁልህ ወንድሜ አላህ መጨረሻህን ያሳምሪልህ 🧐👍

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 года назад +1

    ሚሪናና ቴፊቅ ፍቅረኛሞች ሳይሆኑ የዮቱብ ፍራንክ ለመልቀም እሚርመጠመጡ ፍጡር ናቸው

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    ሀሀሀሀሀሀሀ እኔ ሸንትቤት ሰጋባ እመሰጣለሁ አላለም ግን እኮ ያአሰመሰጣል ክክክክክክክ ሌው ፀጋ ማገጠች ፀጋ ማገጠች አሁን ላይ ፔመስ ሁኖል ክክክክክክክ ደግ አደረገ እንዴ ማዋረድ ነው

  • @seaditube9120
    @seaditube9120 2 года назад +11

    የናንተ ዉሸት እያደረ ይጨምራል 😂😂😂

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 2 года назад +3

    ወይኔ ዘድሮ እኔን ብቻ ነው ይሄ ፕራክ ያጀለኝ😭🤔🤔🤔🤔🤔🤔🙈🙈🙈🙈😁😁😁😁

  • @abaytube1595
    @abaytube1595 2 года назад

    #ተስፋ_ማለት #በድቅድቅ_ጨለማ_ጭላንጭል_ብርሃን_እንደማየት_ነው።
    ፀሀይዋ ስትጠፋ አትፍራ ምክንያቱም ከዋክብት ይወጣሉና።
    አለም አትችልም! ተስፋ ቁረጥ ስትልህ
    ተስፋ ግድ የለህም አንድ ጊዜ ሞክር ይልሀል።
    ቀና አስተሳሰብ ነገሮች እንዴት በተለየ መልኩ እንደሚከናወኑ መጠየቅ
    ነው። በአሉታዊ አስተሳሰብ ራስህን አትሙላ። ይህ የተሸናፊዎች መንፈስ ነው።
    ተስፋ ማታደርግ ከሆነ ከተስፋህ በስተጀርባ ምን እንዳለ ማየት አትችልም።
    ህይወትን አትፍራት ልትኖራት ነው የተፈጠረቺው። ሊያኖርህ እሚችለው
    ስንቅ ተስፋህና እምነትህ ነው።
    ዛሬም አዲስ ጅማሮ ፡ አዲስ ቀን ነው። በጥልቅ ተንፍስ፡ ትናንት ካልተሳካልህ ዛሬን ፈገግ በልና እንደገና ጀምር።
    ተስፋ አትቁረጥ ምክንያቱ ያቺ ህይወትህን ሙሉ ስትፈልጋት የነበረችው ቀን ዛሬ ልትሆን ትችላለችና።
    ተስፋ አድርግ፤ ቁጭ ብለህ ግን አትጠብቃት፡ በጥረትህ ልታመጣት ሞክር።
    የሰው ልጆች ልዩ ሚያረጋቸው እማይቻለውን ለመቻል ስለሚጥሩ ነው እዛ ሚያደርሳቸው ደግሞ ከልባቸው ውስጥ እሚንቀለቀለው ተስፋቸው ነውና ተስፋ አድርግ።

  • @medina6236
    @medina6236 5 месяцев назад

    በሃይማኖት አትምጡ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላርገኝ ጌታ

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 года назад +3

    ቆይ ግን እዲ ምትሆኑት ቤተሰቦቻችሁ የት ሄደው ነው እግዚኦ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад +1

    በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ በሰላም ለእምየ ሀገራችን ያብቃን ቤተሰብ አርጉኝ ይልቅ 😂

  • @tigiberuk8107
    @tigiberuk8107 2 года назад

    ይሄ ፕራንክ የሚባል ነገር መጨረሻዉ አያምርም ቶፊቅ ደግሞ እራስክን ተቆጣጠር ስራ ላይ እደዚህ አይነት ነገር ይፈጠራል

  • @fatumayimamyimam3459
    @fatumayimamyimam3459 2 года назад +1

    ተፊቅ ምን አይት ደደብነህ ቀሺም ለተመልካቺ ክብር ይኖርህ መጣህበትን አትረሳ ፈስ አተብሎ ተመልካቺን እደቃ መቁጠር አሁን በዚህ የመጣዉ ብር አቦ ብርነዉ?

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube4521 2 года назад +2

    የቆየ ቪዶነው ምክናየቱም ኤርሚ ፀጉሩን ተቆርጧል አሁን የለም ደግሞ ደስ ብሎኛል የውሸት ፍቅረኛሞች ናቸው 😀😀

  • @ብርቱካንኪሮስ
    @ብርቱካንኪሮስ 2 года назад +1

    ብጣም ታምራላቹው ጊን መሪና ኣድራሽ የፍጠርሽ ኣምላክ ኢዳት ቲከዲ ኢሺ መሪና ባሃይማኖትሽ ፂኒ ኢሺ እህቴ

  • @hayatymar4351
    @hayatymar4351 2 года назад

    Tofike..wedimewa..aesilimate..misitehen.. gudelhim..kalselmche..aetiwedihem..welahi💐💐

  • @luluerizku277
    @luluerizku277 2 года назад

    ኤጭ አንድ ጊዜ ግንኙነታቸው ፕራንክ ነው አንድ አንዴ ደም ግንኙነታቸውን የእውነት ያደርጉታል ከምር አሁንስ በዛ😏😏😏

  • @fetamama1835
    @fetamama1835 2 года назад +1

    Mariya allah wede eslemena yemrash ehete

  • @mekdiasefa1584
    @mekdiasefa1584 2 года назад +4

    ትወና ትችላላችሁ በቃ ግን በናንተ ሰበብ ሀይማኖት አታሰድቡ በቃችሁ

  • @samiramohammad2265
    @samiramohammad2265 2 года назад

    ስድብ የገቢ ምንጭ የሆነበት ዘመን እኝክክክ አሁንስ ደግሞ ያንድኛው የፀጉሯ ነገርስ ክክክክ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 года назад +1

    የሰማሁት ነገር እውነት ከሆነ ትወና ትችላችሁ ይመቻችሁ

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 2 года назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ ኢትዮጵያዊያን

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 2 года назад +5

    ባለ ሁለት ሚስቱ ፍየል መሰለ😂😂

    • @አፍያ
      @አፍያ 2 года назад

      ክክክ ቀላልፍየል

    • @ዜደ
      @ዜደ 2 года назад

      😂😂😂😂

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 2 года назад

      መብቱ ነው እንጂ እኔ በጣም አስጠልቶኛል የወንድ ሽታ የለውም

  • @T2ds4s5w
    @T2ds4s5w 2 года назад +5

    አረትክክልማ ፍቅረኛሞች ናቼው በርግጠኝነት

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 года назад

      ኤልሳየ በቅንነት ደምሪኝ ማሬ

    • @T2ds4s5w
      @T2ds4s5w 2 года назад

      @@BirukTuba5335 አብሺሪ

    • @T2ds4s5w
      @T2ds4s5w 2 года назад

      @@BirukTuba5335 እሽ

  • @fatumawollo
    @fatumawollo 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ፋፊየ እደነሽ ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ማሻአላህ ምግቡ በጣም ደስ ይላል

  • @ZemaPlus
    @ZemaPlus 2 года назад

    "ማሪና ተልከሰከሰች ኡ-ኡ-ኡ-" አትልም?

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ወይ ይሄ ፕራንክ ቆይ ግን ቶፊቅ አንተቤት የሚመጡው ሁሉው ያለ እንብርት ማሳየት አያቁም እንዴ ልብ ይስጣችሁ እሄ ግን የቆየ ቪድዮ ነው ይሄ ጨበርያሙው አሁን ጸጉሩን ተቆርጦዎት ሰው ሆንዋል በተረፈ በሀይማኖታችሁ አትቀልዱው ሁለታችሁም ስጋ አብራችሁ እየበላችሁ እሄ መዝረክረክ ይባላል እና ወደልባችሁ ተመለሱው ሙስሊምች ደግምው አንዳቸፐን ሰገጤ አላችሁ ከፊር ከፊር እያላችሁ እምታሽቃብጡው ከምንዎዳቸው ከሙስሊም መልካም እህቶቻችን አታጣሉን ስን መልካምች አሉው በእናንተ ክፉ ስራ እነሱም አብረው ይሰደባሉው

  • @halema9095
    @halema9095 2 года назад +1

    ፍቅራቸዉ ድራማ ከሆነ ምን አናደደዉ ተዉፊቅ

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 2 года назад +10

    ከተቀረፀ አንድ አመት ሆነዉ ቪዲየዉ😂😂🤭🤭

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 года назад +1

      የኔ መልካም ነይ ደምርኝ❤

  • @kojokonjotreli812
    @kojokonjotreli812 2 года назад +2

    ቶፊቅ ወንደሜ ታዉ ግን 😜ዋዎኦ በርታ 👍

  • @kiyaaddis6435
    @kiyaaddis6435 2 года назад

    Yooooo come on men ፍቅር የላቹም honestly coz show በዛበት እውነት ከሆነ ያዝለቅላቹ ግን,,,,,,,,,,,,,,,,,

  • @mesitube.561
    @mesitube.561 2 года назад +5

    ወድና የተከበራችሁ የልጅ ቶፊቅ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ😍 በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይከፈልበትም 🔴

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      መሲማር ደምርኝ ውዴ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 года назад

      መሲየ ደምሪኝ እመጣለሁ

    • @mesitube.561
      @mesitube.561 2 года назад

      @@ZAMZAM-dz6dr እሽ ደምሪኝ ውዴ

    • @mesitube.561
      @mesitube.561 2 года назад

      @@BirukTuba5335 እሽ ውዴ ደምሪኝ

  • @ወላሳ
    @ወላሳ 2 года назад

    አፈር ብሉ ለገዘብ ብላችሁ ዉሸት ለምን የሚጠቅም ነገር አስተላልፋችሁ ገዘብ አታገኙም ከምትዋሹ 😏😏

  • @ያስልጤልጅ
    @ያስልጤልጅ 2 года назад +2

    የቶፊቅ አፍቀሪዎ ከመሪና የናበረቻው ናገር ውሸት ናው ተበለ አሁን ተደራደሩ😂😂😂😂😂😂😂

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየ🌹

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 года назад

    ማሪና እምነትሽ እንዳትቀይሪ እውነተኛ አምነትነው ያለሽ ባል ቢፈልግ ይሆዳል እምነት ግን እስከ መሸጨሸ የምትፅኝበትነው ☹️☹️☹️ አንድ ወንድ ያዙ አስር አታትር መምሱ ሲጀመር ተገልጣ የሚትዲድሴት ለትዳር አትሆንም እኔሴትነኝ ግን ስአት አለኝ