Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህ የማሪና አድሱ የዩቲብ ቻናል ነዉ እየገባችሁ አበረታቷት ቤተሰብ 👉 ruclips.net/video/zqBxSt74JPI/видео.html
እሽ እናደርጋለን ቶፊሻ❤🙄
አተ ተዋረግክ እክ እህቶቸ አላልክም ከከከከከከከ ብራክ ነው እጂ ሶፊ እህትህ ናት
@@Genii194እኔንም ደምሩኝ 🎉
@@euvdu7603ዉዴ ደምሪኝ
ቶፊቄ ሚስትህን እህቴ አትበል
ሦፊ የኔቆንጆ ታሣዝነኛለች ባክህን እዳትጎዳት ሚሥኪን ነገር ናት❤❤❤
እራሱዋን አታስ ከብርም ቤተሰብ አላየች ኒካ የላችው ባይተዋት ነበረ እሚገርመው
ሷህ
ሚስት እና ጓደኛ የመይለይ ደነዛ እኔባሌ በዝህልክ ሴት እንድቀርብ አልፈልግም
😂😂😂😂😂er tey rabi😅😅😅
እንደና አይመኒታ ኒካህ አርገው ይቀመጡ የምትሉ👍👍
ሳህ እኔራሱ መነም ደስተኛ አዴለሁም ባየኋቸው ቁጥር😢
ዴግ ደምሪኝ ዉዴ 🌺🌺🌹🌹
ደምሪኝ እማይ
@@madina3096ደምሪኝ እማይ
ሚስቱ አትመስልም እህት
ሁሌም ያፈቀረ ነው የሚጎዳው እኔ ለሶፊ ፈራሁላት😢
በጣም ታሳዝናለች የፍቅር አይን አይታይበትም
አላህ ይሆናት
ማነው እንደኔ ግራ የሚገባው እነዚህ ልጆች
ሶፍያ እባክሽ በራስሽ በእድሜሽ አትቀልጂ ከዚ አላማ ከሌለው ዝርክርክ ራስሽን አርቂ በድሜሽ ተጠቀሚበት ወላሂ እንዴ እድሜ ልኩን እየተጃጃለ ሰው ይኖራል ወንድሜ ገንዘብ ታገኝበት ይሆናል ግን ራስህን እያጣሀበት ነው
ኤ ወላ ኡኽቴ ያ ኻሊያ❤❤❤❤❤
ምን አደረገ አንቺ ደሞ ከዚም የባሰ አለአይደል
እየሰራ ያለው ነገር በጣም ሀራም ነው በቃ ሞትን ረሥቷል። አላህ ሂዳያ ይሥጣችሁ
ወንድሟ እኮ ነው ስራ እየሰሩ ነው ፕራክ ነው
አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልን አሚን በሉ ጠዋት ሰላት አይሰግድም ማለት ነው የሙስሊም ተግባር ከቁርስ በፊት የሱቢሂ ሰላት አለ እሱ ግን እጁን ታጥቦ ምግብ ነው ያሳዝናል አላህን የሚያስረሳ እዱኒያ አላህ እዳይሰጠን ልጂ ቶውፊቅ ወዴ እራስህ ተመለስ ወድሜ እዱኒያ አጭር ናት አታታልህ ሙስሊም ማለት አማኝ ማለት እኮ አላህ ከለከለው ነገር ሲከለከል ነው እናም ተመለስ ወዴ ራስህ
ቶፊቅ ታው ማሪና ቅናት ያለባት ትመስላለች የሶፊን ስሜት ጠብቅ። ዝምተኛ ሰው ምንጊዜም ይጠቃል ። ትዳር። በጣም። ከባድ ሀላፊነት አለው። ለሚስትህ። ብቻ ቦታ ስጥ ጊዜ ስጣት። ከሌላ ሴት ጋ። አታወዳድራት። ይችን የመሰለች ደርባባ ቆንጆ።
አረይሄጌጃነው ልጅቷአትመጥነውምለሱ🤧
ሳህ ወላሂ
ሁለቱም ሊሆኑ ይቺላሉ ቢየ ነዉ ማስበዉ
ዝምታ ከባድ በሺታነዉ
ልክ እደኔ ዝምተኛ ትመስላለይ
እር ልጁ ከማረና ነው ፍቅር የጠገረረው የምትሉ
አቤት ሰዉ ለማጣላት 😳😳😳😳☝☝☝☝
የሴት በላይ ብየሻለሁ❤❤ሶፍየ ማሻ አላህ ወላሂ እረጋታዋ የሴት ልጅ አረአያዋ ሶፋ የኔመልካም ቀጥይበት ይሄንን ፀባይሽን
አትፍረድ የምትለዉ ቃል ታስፈራኛለይ 😢ምናለ በሰዉ ባንፈረድ ምን አገባችሁ ስለ እነሱ ቶፍየ እግዚአብሔረ መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ ሶፍየ ቀስ ያለች ደረባባ ናት❤
ሶፊየ ትግስቱን ይስጥሽ ኮሜተሮች እዳያሳብዱሽ
🤣🤣
ሶፊ ጋር ተጋቡ 🎉 እና በቃ በኒካህ ሲሆን ሁሉም ያምራል
ማሪናና ቶፊቅ በአይናቸው ውስጥ ፍቅር አለ ግን ሀይማኖታቸው እኔ በሶፊ ቦታ ብሆን አላውቅም ምን እደማደርግ 😢 እየወደድኩት እምተው ይመስለኛል
የማሪና ውበት ግን እያደር እየተሳለ ነውዴ እሚሄደው ዋውው❤❤እዴት አባቷ እደምታምር እኮ
😢በጣም
❤❤አየዋ ወላ
ክልሥ ናት ለዛነው
ማሪና ቆጆ ነሽ ምንም አይወጣልሽ ፀድት ያለች
ማነው እንደኔ ማሪና እና ቱፈቅ ባል እና ሚስት የሚመስሉት ደስ ሲሉ
እኔ
እግዚአብሔር ፍቅራቸው ይጨምርላችሁ አይለያችሁ ❤❤ በርቱ ❤ ኮሜታተሮች አረጋጉት ማሪናን በጣም ስለሚቀርባት ነዉ
ኮሜንቶች ማሪና ሁኔታዋ አላማረኝም ተጠንቀቂ ሶፊ እምትሉት ለምንድነው ከተፈላለጉኮ አንድላይ ነበሩ ሶፊን ሆዷን አታሻክሩ ደነዝ ሁላ ማሪና ፍቅረኛ አላት። ማሪናንም ለማራራቅ አትሞክሩ ጓደኛቸው ናት እዚህ ቤት ምቀኛነው የሞላው
በጣም❤
ትክክል👌
ሶፊ አትልመጥመጭለት ወንዶች አይወዱም ወላ ማሪና የኔ ውበታም ውድድድ🎉🎉🎉
መሪና ቆጆናት ለምትሉ መሪና ኡኮ አበቱዋ. የሀበሽ ውድ አይድለም ናጮች ጋ ናው የታውለድቹው እናቱ ዋ ናት ሀበሽ ስለዝህ ከሀበሽዋ ቆናጂት ክሶፍ ለምንድናው የምታዋዳዲሩት. ሶፍ ለኔ ቆጆናሽ ከውበት ይልቅ ፅበዩዋ ውብትም አይስትም
ሶፍያም ቆንጆ ናት ግን ያገራችን ዘረኝነት በይቱብ መጣ መሰለኝ ክርስቲያኑ ማሪና ይላል ሙስሊሙ ደግሞ ሶፍያ ይላል ለኒ ግን ሁለቱም ቆንጆ ናቸው
ደምግባትአላት ሦፊያ
ትክክል ግን ሶፊ ደም ግባቷ ሲምር የኔ ጣማታት❤
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠእና ሞሪናኮ መስቀልዋ ራሱ ዉበቷ ነዉ ዶሞ ቆንጆ ናት❤❤❤
ሶፊ የሚስብ ነገር አላት ትግስቷ አይናፋርነቷ በቃ ደስ የሚል ነገር አላት
በጣም
ማሪና ወላሂ ሙስሊም ብትሆን ብታገባት ወላሂ መልክ ፀባዮ. በዛላይ. ሚስኪን ነት. የኔ ምርጥ ሴት. አላህ መልካም ነገር ይስጥሽ የኔ እህት. ሶፊም መልካም ትዳት
ሶፊ ምን አነሣት😏🤨
@@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ አነሳት አላልኩም. ደህናነት ምንም አትል.
አተ ግን ትኩርትህ ለምን ሜርና ላይ ነው ለምን? 🤔🤔🤔
የኔም ጥያቄ ነው😢
እረ ጠይቂልን
ሲፊ እህቱ ናት ፕራክ ነው
ውይ ማሪና እደት አባቷ ነው እምታምረው 🥰🥰🥰🥰🥰
Sofi tamregalchi ❤
አያችሁ ስት ብር እዳላት ጠይቂት አላውቅም አለ ሶፊን ወድ ልጂ ሲወድ እደዚህ ነው❤❤ቶፊቅ ጥሩ ልጂ ነው
ማሪና በጣም ወድሻለሁ ግን እኔ በሶፊ ቦታብሆን ብዙነገር አልተመቸኝም ብቻይሂን ከባለቤቱ በላይ ያወቀ ቡዳነው አሉ እናንተ ከተስማማቹ እኛምን አገባን ግን እኔም ሆንኩ ሌሎች ተመልካቾች አልተመቸንም ሁኔታው😂😂😎😎😎😎😎
አይነ ወሃው😂😂😂😂
@@rihanaseid3450 😂😂😂😂😂😂😁kkkkkkk
ሶፊ እህቱ ናት ሞኚ አትሁኑ
ማሪና አብራህ ኑራለይ ይችኛይቱ ሶፊ ተብየዋ ገና ናት ወርኳ አልሆናትም
ውብ እህቶች አሉህ ቶፊቅ🙈 አተው ነህ ያልከው እህቶቸ በጣም ነው የምታምሩት❤😘😘
እስኪ ሁላቹ የዱንያ አኬራ ሃጃቺሁን ያውጣላችሁ አላህ ሰንስልራይብ አርጉኝ
ሰዉየ በትክክል ተቀመጥ ወይ ወደ ሶፊ ዙር ጀሮ ግንዲህ ይዙርና 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ትክክል
ሁለቱንም ይፈልጋል
😂😂😂😂😂ኤጭ ወንዲ ልጂኮ እሚወደዉን አይወዲም ሰለምታከብረዉ ነዉኮ እሚጨማለቀዉ እሶፊ ላይ
ማሪና ዋው ጉጩንልሲም መስሎኝነበረ ያራድየልጂ🎉🎉🎉🎉🎉❤
ሶፊ ን ማነው እንደኔ የሚወዳት 🥰🥰🥰🥰👍
እኔምስወዳት
😅😅😅😅😅😢
ቶፊቅ ሶፊን ቶሎ አግባት እምታምር❤በዚያ ላይ ፀባይዋና ላንተ ያላት ፍቅር ደስ ሲል ውይ❤ማሪናየንም አታስከፋት እናጋጭ አትበላት ዋ😂
መሪናየ የኔ ቆጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኝል❤❤❤❤❤
ማርያም መሪና ቀሚስ በጣም ያምርብሻል ሡሪ እየለበስሽ ራቁትሽን ከመሔድ ተቆጠቢ❤ ሶፊ የኔ ቆንጆ❤
እሄ ልጂ ግን መሪማን ነው እንደ የሚያፈቅረው አይኑ የሚቃኘው እኮ ከሷ ነው 🙄🙄
ተውፊቅና ሶፊያ እህት ና ወንድም ናቸው ያገሪ ልጆች ናቸው ለዛውም ጎርቤት ፕራክ እየሰሩ ነው በዛ ላይ እህቱ ጋር እናወራለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እ😊
ወረቢ ውሸትሺ ነው እኔሰ ባላውቃት ይገርመኚ ነበር
እና ለምን የመጣይ ለት ከንፈሯን ሳማት😂😂😂
አቤት ውሸት😳 ሶፊ ጎንደሬ ናት ቶፊቅ ወሎየ ነው።
@@susu4267 ዝም የማትያት ቶፊቅ እኮ ጊራና የሰፈሬ ልጅ ነው እሷ ግን ጎንደሬ ናት
ግን ደስ ሚለዉ መገር ሁለቱም የዋሆች ናቸዉ የምር ሚሪናም የዋህ ልጅ ነች ሶፊም እደዛዉ የምር 🥰🥰🥰🥰🥰
ማራናየዋ የእኔ የዋህ. የእኔ ቆንጆ. እንኳንም አልሳምሽ ምክንያቱም ሶፌ ሊደብራት ይችላል
ተወፊቅ ማሪና እምትባል ልጅ አረቃት አላህን አትፈራም እነዚህን ልጆች ሀላልክ እስተምታርግ ካንተ አርቃቸው አላህን ፎራ አረ በዚህ የሰበሰብከው ገንዘብ ይቅርብህ
ማሪናየ ቶፊቅ ሶፊ ሁላችሁም በጣም እወዳችሀለሁ እግዝያብሄር ይጠብቃችሁ ❤
ማሻአለህ ቶፊቅ ምርጥ ሰው እስከውን ስት ብር እደለት አልጣየኩወትም አልክ መሰሎችህን አላህ የብዘልን 😢
👍👍👍😘
ኦኦ ቶፊቅ ማሪናን በፍቅር ነው የሚያያት
እኔም አይቻለሁ ይመሰጣል😂😂
አዋ
እኔ እራሱ እያልኩነበር አስተያየቱ የፍቅርነዉ
ሶፊ ከነዚህ ሁለት የተዝረከረኩ ሰዎች መቀላቀልሽ በጣም አሳዝኖኛል😢
😅😅😅😅 ቀላል ጋጠወጥ ናቸዉ
ሶፊ እርጋታዋ ደስ ይላል 🌎ማሪያና የኔ ቆንጆ🌎🌎
ፕራክ የመሆኑ ምልክት በሁለት እህቶቸ በሁለት ጓደኞቸ አለ
TIKIKIL mistu aydelechim sofi
ተዉፊቅ ሚስጥር አዉተሀል እህቶቸ ብለሀል ሶፊም እደማሪና ድራማ ልሰራነዉ በቃ😂😂😂😂
እህቶቼ አላለም አይ ፕራንክ መሆኑን ተረድተናል እናመሰግናለን
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
yas
ማሪና የዉድ❤❤❤❤❤❤ ሰጣምሪ በነገራችለይ ሶፊ አመት ራሷንአጠብቅም
የልተጠየከውን አትመልስ የተጠየከውን መልስ የለ ንከ አትጨመለቅ ይቺን በረሮ ከህወትህ አውጠት የሶፊን ቅስም አትስበር የሀለል ምስትህ አድርገት
ግንኮ ምንም ባልና ሚስት አይመስሉም ያጀመአ እመኑኝ እህትና ወንድም የሚመስሉት መጨረሻውን ዝም ብሎ ማየት ነው!!!
እህቱ ናት እኮ የሰፈሩ ልጆቺ እናውቃለን
@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3yማነው ኦህቱ ያረገው ቱ ጊራና የሠፈሬ ልጅ ነው አብሮ አዴጌ ቶፊቅ እህቶቹ ማሻአላ ኒቃብ ናቸው
ሶፌየ በጣም የዋህነሽ ማር እና ይችንልጅ ተጠቀቂያት እኔ አልወጀደድኳትም❤❤❤❤
ማርና ስነስረአት ያዝህ ....
መፍ አሰለሙ አለይኩም ሰለም እንደ ሌለ ሀይመኖት
ደምሪኝ ውዴ
ሶፊያን ኑካ አስረሀት ከሆነ እህቴ አትበል ሚስትህን ሲቀጥል ፀጉርህ ያስጠላል ቅር ካላለህ ከለሩን ቀይረው ወይም ከላዩ ላይ አንስሳው
ሶፊዬ ርጋታሽ ማሻ አላህ @ ማሪና ምርጥ ጓደኛ ቶፊቅ ግን አላህ ፍራ ጸጉርህን ከለር ቀይረው ስለ ኒካሀ ብዙ ሰው እየጠየቀ ነው መልስ ስጡበት🙏🙏🙏
እንዴ እህቶቼ አለሣ አረ ያረቢ ተዉ ኒካህ ከሌላችሁ እሠሩ ኒካህ ወሏሂ አሏህ ይቆጣባችኋል
እህቱ ናት አሰሙም እንደ
ለምንድነው ግን እውነት ሳያት ታዛዝነኛለች ሰፊ አንተ ኤዳታስከፋት ደሞ ኒካ አድርጉ
እኛ ሴቶች የምንሸወደው አገባሻለሁ በሚል የውሸት ቃል ነው ወንድ ልጅ ሲዎድሺ መጀመሪያ ኒካ እንድታደርጉ በፍጥነት ይፈልጋል
ሶፊ የኔ ቆንጆ ቶፊቄ እንዳትጎዳት በአላህ ሚስኪናት እኮ ሶፊ
በፈጣሪ ሶፊ በጣም ነው የምታሳዝነው ፀባይ Aነት❤❤
የሰዉ ሂወት የምታቦኩ ሰወች ግን አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ በሰዉ ሂወት ምን አገባችሁ አኡዙቢላህ እናንተን ብሎ መካር የባሰ ታጠማላችሁ እስኪ ዝም በሉ
እውነት አብሱ ሙስሊም እህቶቸ ሱብሀን አላህ
ትኩረትህ ያለ እማሪና ላይ ነው አረ ሸምነው ሶፊያ ፊቶለይ ይታያል መከፋቷ ወደቀልብህ ተመለስ
በነገራችን ላይ ሶፊ ነቃ በይ ሀይማኖታቸው ይዟቸው እንጅ አይናቸው ያስታውቃል 😢
🤣
ትክክል
አቤት የሰው ልጅ 😔
አይኑ ካይኖ አይርቅም
@@ነፍጠኛዋወሎየነኝ አው የምር ሶፊ የዋህ ነገር ናት እየተጫወቱባት ባልሆነ
ኤጭ ስታስጠሉ እንዲህ አይነት ግንኙነት ለትዳር መሰናክል ነው።ሶፉን አግባና ተቀመጥ።ስታስጠሉ
ሳህ
በጣም ታፈቅረዋለች ማሪና ❤❤❤
ግን አንዳንድ ኮመቶች ሶፊ ዝርክርክ ነች የምትሉት ምና ነው ዝርክርግ እርግት ያለች ቆንጆ ነች ኡፍፍ በቃ ተዋቸው ይኑሩበት አላህ ያጥምራችሁሁ በሀላሉ ሶፊና ቶፊት ለማሪናም ጥሩ ባል እደሳ ውብ ይስጣት❤❤❤❤
ዝምብላ ረጋስላለይኮነው
ማሪና ይመችሺ ደግ እጂሺንሳምሺ የማይረባ እድሜውን ጨረሰ ከሤትጋ መፋተግ
ኑ ቁርአንን አብረን እንማር ውድ እህት ወንድሞቸ 🎉🎉🎉🎉🎉
የት በአላህህህህህ
@@att1155 ነይ
@@AflahaTube የምራቹንነዉ እኔምእፈልጋለሁ
ሞሪናየ እንዴት እንደሚወድሽ የኔ ጣፍጭ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሶፊየኔቆጆ ወሏሂ አችነሸ የምታምሪው ማሪና ምኗም አይሰበኝም ሶፊ እረጋታሸ ሳቅሸ ቅመምነሸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኧረ ዉጭ ቅናታም ማሪና ምን ይጎላታን
@@xcerxcer5908👌👌👌👌👌👌
ሁለቱም አሟልቶ ነው የሠጣቸው የቸገረው የሡ ነውጅ
አተ ተውፊቅ ተው ጊን ይሻለሀል ፈጠርህን ፍረ መቼ እንደሚኒሞት አነውቅም በሰረሀው ሁሉ ትጠየቀለህ ሶፊየ ም አለበባስሽን አስተከክይ
ኒካ ኒካ እምትሉት ምንአገባችሁ ለእናንተ እያማከሩ ነዉዴ ሂወታቸዉን እሚኖሩት ኒካ ሲያረጉ የግድ ካሜራ መደቀን የለባቸዉም ስለዝህ አትጃጃሉኮሜንቶች አሰለቻችሁን ኒካ ኒካ እያላችሁ እነሡኮ ህፃንአደሉም
ሲገርሙ ሲያካብዱ አጉል ማስመሰል ነው እንጂ እነሱ ህፃን አይደሉ ቤተሰብስ ዝም ያላቸውን ማሪና ላይ ወረዱባት እኮ
እባክህን ሶፊን እዳትጎዳት በአላህ ደግሞ ይሄን ያህል መጠጋጋት ጥሩ አደለም ያንተ ጓደኛ ሶፊ ጋር እደዚህ ቢጠጋጋ ደስ ይልሀል ሶፊ አተን ላለማስከፍት ነዉጂ እምሰቀዉ ማሪያና መቅረቧ ደስ አላላትም ግን ሰለምትወዲህ አትናገርም አተ ደግሞ ነግራህ ሳይሆን አይተህ ተረዳተ መቸም ወንዲ ልጂ እምትከባከበዉን አይወዲም
እውነት ባለጌ ነው😢😢 ሶፊየ ❤❤
የቶፊቅ ባለቤት አደቧ በስመአብ ❤❤❤❤❤❤
በጣም አስታዋይ ናሽ
እደዚህያለባል ጥቅርብሎይቅር እራሱም ከሀራም እርቆ ሚስቱንም በስረአት የሚይዝነው ባል ጂል አትጃጃል ሙስሊም እራሱ አይመስልም ሙስሊም ስረአት አለው
እኔ ሶፊን ብሆን እንገቱን ጠምዝዠ ነበር የማዞረው ሶፊ ትግሥትሽን ወደድኩት ሞሪንናየ ፍቅር ሥወድሽ እኮ❤❤❤❤❤ ቴፊክ ግን አይንህን እሚስትህ ላይ አድርግ❤🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂
😂እኔም፡
ማሽላ እያረ ትስቃለች ሶፍዩ ይህን የዋሕ ስታሳዝን
እስልምና በሰወች አይለካም በጅምላ ጭፍጨፋ አታድርጉ ራሳቸው በስራቸው ይ ጨነቁ ሂሳባቸው ከአላህ ጋ ነው ! ሰወችን በስድብ ሳይሆን በስነ ምግባር በምክር መመለስ ጥሩ ነው የኡመተል ሙሀመድ ❤
እኔ ግን ሶፊ ሂጃቡዋን ጠምጥማ ምትመጣበትን ቢዲዮ ማየት ነው ምፈልገው ❤❤❤❤
ሁሉም ያምርባታልል❤❤
ሶፊ ፍሪ ጠርጥሪ ብዙም አላማረኝም በሁለት ሚሥቶቸ ብለህ አፍርጠው ግን አድ ወድ ሚሥት ካገባ ብዙ መቅረብ የለበትም ከሌላሴት ጋ
ዴስ አላለኚም ብቻ ቺግር እዳይፈጥሩ እፊታቸዉ ላይ የሚነበብ አለ
ስተሰዝን ቶፍቅ አለህ ልቦነ ይስጥህ ከሴቶች ብርቅ ነው ምጠቅምህ ለአኬረም ይሁን ለአዱንየ ሁሉም ከምዎደው ጋር ነው ምቀሰቀሰው ቆይ ህልነ ዬለሀም እንዴ እስት ቆም ብለህ አስብ ውይም ተኝተ ቆይ ሙስልም አይደለሀም እንዴ ምሳረው ነገር ይተዎቀሀል ግን እኔ ዱአ አረግልሀለሁ አለህ ይማልስህ መልከም ጎደኘ የዝ ከከሀድየን አትለለጥ ግን እኔ አለቅህም ብድዮህንም አልከተተልም
ግን አይኑ ከ ማራና ለይ ነዉ ወገን አረ ሶፎ 😮😮😮😮????🤔🤔🤔🤔🤔🤔
😂😂😮
አታጣሉ
በርበሬ እደዚህ አትጠቀሙ ድገት ትን ሊል ይችላል አደጋው ከባድ ነው በተረፈ በርቱ
የኔውድ ሶፊ ምርጥነሽ ኑሪልኝ ማር
ማሪና በጣም ቆንጆ ናት የምር ❤❤❤❤
ሶፋ የእኔ ደርባባዋ ስወድሽ ግን ማይካቹህን አስተካክሉት ጀሮየን አፈልገዋለው😅😅 በተራፈ ግን ምርጥ ናቹህ
ማሪና እኮይወዳታል የም አይኑ ከሣዞርአላለም
ተውፊቅማሪናን ሲያያት በፍቅር ነው😢አይይ
🤣🤫
@@mahletberhan7005 ይሻላል ዝም እሽ
ሶፊዬ ብዙ አትሳቂ በልክ ሲሆን ይጠቅምሻል
ስታምሩ እግዛብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰
እር ወደ ፈጣሪያቸሁ ተመለሱ ሶስታችሁም ምንድን ነው ያለ ኒካህ መጃጃል
የኔዉዷች ስወዳችሁኮ ወላሂሶስታችሁንምበጣምነዉየምወዳችሁ ፈጣሪይጠብቃችሁ ፈጣሪከናተጋይሁንዉዷቸ
የምታየውኮ,ማሪናንነውግን😂
ማንኛዋ ትሆን ሚስቱ ወይጉድ በሁለት እህቶቸ አላሀም ክክክክክ
ለምንድነው አትኩሮ ማሪናን የሚያየው ሆ እኔማ በማያገባኝ ግራ ተጋባሁ ሶፊንኮ እረስቷታል😢
😂😂😂😂 Yamajimariwa Selahonachi Naw😂😂😂
በጣም እህህህህ እኔማ እናደዳለሁ
ምን አስቀናሽ የወደደው እሶነዋ
ሶፊ የህቱ ልጅ ነቺ
ከጸጉሩ ከለር ጋር ስለምተመሳሰል 🤣🤣🤣
ማሪና ቀንታለች ሲሬስ ሁናለች አመላለሷ ላይ ክክክክ ሶፉየ የኔ ቆንጆ ወላሂ ውበትሽ የሚስብ ነገር አለው ውብ ነሽ ፍቅራችሁ ይፅና አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ሶፊ እርጋታሽ በጣም ደስ ይለኛል። አላህ ይጨምርልሽ
ደምሪኝ ሁቤ
ይህ የማሪና አድሱ የዩቲብ ቻናል ነዉ እየገባችሁ አበረታቷት ቤተሰብ 👉 ruclips.net/video/zqBxSt74JPI/видео.html
እሽ እናደርጋለን ቶፊሻ❤🙄
አተ ተዋረግክ እክ እህቶቸ አላልክም ከከከከከከከ ብራክ ነው እጂ ሶፊ እህትህ ናት
@@Genii194እኔንም ደምሩኝ 🎉
@@euvdu7603ዉዴ ደምሪኝ
ቶፊቄ ሚስትህን እህቴ አትበል
ሦፊ የኔቆንጆ ታሣዝነኛለች ባክህን እዳትጎዳት ሚሥኪን ነገር ናት❤❤❤
እራሱዋን አታስ ከብርም ቤተሰብ አላየች ኒካ የላችው ባይተዋት ነበረ እሚገርመው
ሷህ
ሚስት እና ጓደኛ የመይለይ ደነዛ እኔባሌ በዝህልክ ሴት እንድቀርብ አልፈልግም
😂😂😂😂😂er tey rabi😅😅😅
እንደና አይመኒታ ኒካህ አርገው ይቀመጡ የምትሉ👍👍
ሳህ እኔራሱ መነም ደስተኛ አዴለሁም ባየኋቸው ቁጥር😢
ዴግ ደምሪኝ ዉዴ 🌺🌺🌹🌹
ደምሪኝ እማይ
@@madina3096ደምሪኝ እማይ
ሚስቱ አትመስልም እህት
ሁሌም ያፈቀረ ነው የሚጎዳው እኔ ለሶፊ ፈራሁላት😢
በጣም ታሳዝናለች የፍቅር አይን አይታይበትም
አላህ ይሆናት
ማነው እንደኔ ግራ የሚገባው እነዚህ ልጆች
ሶፍያ እባክሽ በራስሽ በእድሜሽ አትቀልጂ ከዚ አላማ ከሌለው ዝርክርክ ራስሽን አርቂ በድሜሽ ተጠቀሚበት ወላሂ እንዴ እድሜ ልኩን እየተጃጃለ ሰው ይኖራል ወንድሜ ገንዘብ ታገኝበት ይሆናል ግን ራስህን እያጣሀበት ነው
ኤ ወላ ኡኽቴ ያ ኻሊያ❤❤❤❤❤
ምን አደረገ አንቺ ደሞ ከዚም የባሰ አለአይደል
እየሰራ ያለው ነገር በጣም ሀራም ነው በቃ ሞትን ረሥቷል። አላህ ሂዳያ ይሥጣችሁ
ወንድሟ እኮ ነው ስራ እየሰሩ ነው ፕራክ ነው
አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልን አሚን በሉ ጠዋት ሰላት አይሰግድም ማለት ነው የሙስሊም ተግባር ከቁርስ በፊት የሱቢሂ ሰላት አለ እሱ ግን እጁን ታጥቦ ምግብ ነው ያሳዝናል አላህን የሚያስረሳ እዱኒያ አላህ እዳይሰጠን
ልጂ ቶውፊቅ ወዴ እራስህ ተመለስ ወድሜ እዱኒያ አጭር ናት አታታልህ ሙስሊም ማለት አማኝ ማለት እኮ አላህ ከለከለው ነገር ሲከለከል ነው እናም ተመለስ ወዴ ራስህ
ቶፊቅ ታው ማሪና ቅናት ያለባት ትመስላለች የሶፊን ስሜት ጠብቅ። ዝምተኛ ሰው ምንጊዜም ይጠቃል ። ትዳር። በጣም። ከባድ ሀላፊነት አለው። ለሚስትህ። ብቻ ቦታ ስጥ ጊዜ ስጣት። ከሌላ ሴት ጋ። አታወዳድራት። ይችን የመሰለች ደርባባ ቆንጆ።
አረይሄጌጃነው ልጅቷአትመጥነውምለሱ🤧
ሳህ ወላሂ
ሁለቱም ሊሆኑ ይቺላሉ ቢየ ነዉ ማስበዉ
ዝምታ ከባድ በሺታነዉ
ልክ እደኔ ዝምተኛ ትመስላለይ
እር ልጁ ከማረና ነው ፍቅር የጠገረረው የምትሉ
አቤት ሰዉ ለማጣላት 😳😳😳😳☝☝☝☝
የሴት በላይ ብየሻለሁ❤❤ሶፍየ ማሻ አላህ ወላሂ እረጋታዋ የሴት ልጅ አረአያዋ ሶፋ የኔመልካም ቀጥይበት ይሄንን ፀባይሽን
አትፍረድ የምትለዉ ቃል ታስፈራኛለይ 😢ምናለ በሰዉ ባንፈረድ ምን አገባችሁ ስለ እነሱ ቶፍየ እግዚአብሔረ መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ ሶፍየ ቀስ ያለች ደረባባ ናት❤
ሶፊየ ትግስቱን ይስጥሽ ኮሜተሮች እዳያሳብዱሽ
🤣🤣
ሶፊ ጋር ተጋቡ 🎉 እና በቃ በኒካህ ሲሆን ሁሉም ያምራል
ማሪናና ቶፊቅ በአይናቸው ውስጥ ፍቅር አለ ግን ሀይማኖታቸው እኔ በሶፊ ቦታ ብሆን አላውቅም ምን እደማደርግ 😢 እየወደድኩት እምተው ይመስለኛል
የማሪና ውበት ግን እያደር እየተሳለ ነውዴ እሚሄደው ዋውው❤❤እዴት አባቷ እደምታምር እኮ
😢በጣም
❤❤አየዋ ወላ
ክልሥ ናት ለዛነው
ማሪና ቆጆ ነሽ ምንም አይወጣልሽ ፀድት ያለች
ማነው እንደኔ ማሪና እና ቱፈቅ ባል እና ሚስት የሚመስሉት ደስ ሲሉ
እኔ
እግዚአብሔር ፍቅራቸው ይጨምርላችሁ አይለያችሁ ❤❤ በርቱ ❤ ኮሜታተሮች አረጋጉት ማሪናን በጣም ስለሚቀርባት ነዉ
ኮሜንቶች ማሪና ሁኔታዋ አላማረኝም ተጠንቀቂ ሶፊ እምትሉት ለምንድነው ከተፈላለጉኮ አንድላይ ነበሩ ሶፊን ሆዷን አታሻክሩ ደነዝ ሁላ ማሪና ፍቅረኛ አላት። ማሪናንም ለማራራቅ አትሞክሩ ጓደኛቸው ናት እዚህ ቤት ምቀኛነው የሞላው
በጣም❤
ትክክል👌
ሶፊ አትልመጥመጭለት ወንዶች አይወዱም ወላ ማሪና የኔ ውበታም ውድድድ🎉🎉🎉
መሪና ቆጆናት ለምትሉ መሪና ኡኮ አበቱዋ. የሀበሽ ውድ አይድለም ናጮች ጋ ናው የታውለድቹው እናቱ ዋ ናት ሀበሽ ስለዝህ ከሀበሽዋ ቆናጂት ክሶፍ ለምንድናው የምታዋዳዲሩት. ሶፍ ለኔ ቆጆናሽ ከውበት ይልቅ ፅበዩዋ ውብትም አይስትም
ሶፍያም ቆንጆ ናት ግን ያገራችን ዘረኝነት በይቱብ መጣ መሰለኝ ክርስቲያኑ ማሪና ይላል ሙስሊሙ ደግሞ ሶፍያ ይላል ለኒ ግን ሁለቱም ቆንጆ ናቸው
ደምግባትአላት ሦፊያ
ትክክል ግን ሶፊ ደም ግባቷ ሲምር የኔ ጣማታት❤
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠእና ሞሪናኮ መስቀልዋ ራሱ ዉበቷ ነዉ ዶሞ ቆንጆ ናት❤❤❤
ሶፊ የሚስብ ነገር አላት ትግስቷ አይናፋርነቷ በቃ ደስ የሚል ነገር አላት
በጣም
ማሪና ወላሂ ሙስሊም ብትሆን ብታገባት ወላሂ መልክ ፀባዮ. በዛላይ. ሚስኪን ነት. የኔ ምርጥ ሴት. አላህ መልካም ነገር ይስጥሽ የኔ እህት. ሶፊም መልካም ትዳት
ሶፊ ምን አነሣት😏🤨
@@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ አነሳት አላልኩም. ደህናነት ምንም አትል.
አተ ግን ትኩርትህ ለምን ሜርና ላይ ነው ለምን? 🤔🤔🤔
የኔም ጥያቄ ነው😢
እረ ጠይቂልን
ሲፊ እህቱ ናት ፕራክ ነው
ውይ ማሪና እደት አባቷ ነው እምታምረው 🥰🥰🥰🥰🥰
Sofi tamregalchi ❤
አያችሁ ስት ብር እዳላት ጠይቂት አላውቅም አለ ሶፊን ወድ ልጂ ሲወድ እደዚህ ነው❤❤ቶፊቅ ጥሩ ልጂ ነው
ማሪና በጣም ወድሻለሁ ግን እኔ በሶፊ ቦታብሆን ብዙነገር አልተመቸኝም ብቻይሂን ከባለቤቱ በላይ ያወቀ ቡዳነው አሉ እናንተ ከተስማማቹ እኛምን አገባን ግን እኔም ሆንኩ ሌሎች ተመልካቾች አልተመቸንም ሁኔታው😂😂😎😎😎😎😎
አይነ ወሃው😂😂😂😂
@@rihanaseid3450 😂😂😂😂😂😂😁kkkkkkk
ሶፊ እህቱ ናት ሞኚ አትሁኑ
ማሪና አብራህ ኑራለይ ይችኛይቱ ሶፊ ተብየዋ ገና ናት ወርኳ አልሆናትም
ውብ እህቶች አሉህ ቶፊቅ🙈 አተው ነህ ያልከው እህቶቸ በጣም ነው የምታምሩት❤😘😘
እስኪ ሁላቹ የዱንያ አኬራ ሃጃቺሁን ያውጣላችሁ አላህ ሰንስልራይብ አርጉኝ
ሰዉየ በትክክል ተቀመጥ ወይ ወደ ሶፊ ዙር ጀሮ ግንዲህ ይዙርና 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ትክክል
ሁለቱንም ይፈልጋል
😂😂😂😂😂ኤጭ ወንዲ ልጂኮ እሚወደዉን አይወዲም ሰለምታከብረዉ ነዉኮ እሚጨማለቀዉ እሶፊ ላይ
ማሪና ዋው ጉጩንልሲም መስሎኝነበረ ያራድየልጂ🎉🎉🎉🎉🎉❤
ሶፊ ን ማነው እንደኔ የሚወዳት 🥰🥰🥰🥰👍
እኔ
እኔምስወዳት
😅😅😅😅😅😢
ቶፊቅ ሶፊን ቶሎ አግባት እምታምር❤በዚያ ላይ ፀባይዋና ላንተ ያላት ፍቅር ደስ ሲል ውይ❤ማሪናየንም አታስከፋት እናጋጭ አትበላት ዋ😂
መሪናየ የኔ ቆጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኝል❤❤❤❤❤
ማርያም መሪና ቀሚስ በጣም ያምርብሻል ሡሪ እየለበስሽ ራቁትሽን ከመሔድ ተቆጠቢ❤ ሶፊ የኔ ቆንጆ❤
እሄ ልጂ ግን መሪማን ነው እንደ የሚያፈቅረው አይኑ የሚቃኘው እኮ ከሷ ነው
🙄🙄
ተውፊቅና ሶፊያ እህት ና ወንድም ናቸው ያገሪ ልጆች ናቸው ለዛውም ጎርቤት ፕራክ እየሰሩ ነው በዛ ላይ እህቱ ጋር እናወራለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እ😊
ወረቢ ውሸትሺ ነው እኔሰ ባላውቃት ይገርመኚ ነበር
እና ለምን የመጣይ ለት ከንፈሯን ሳማት😂😂😂
አቤት ውሸት😳 ሶፊ ጎንደሬ ናት ቶፊቅ ወሎየ ነው።
@@susu4267 ዝም የማትያት ቶፊቅ እኮ ጊራና የሰፈሬ ልጅ ነው እሷ ግን ጎንደሬ ናት
ግን ደስ ሚለዉ መገር ሁለቱም የዋሆች ናቸዉ የምር ሚሪናም የዋህ ልጅ ነች ሶፊም እደዛዉ የምር 🥰🥰🥰🥰🥰
ማራናየዋ የእኔ የዋህ. የእኔ ቆንጆ. እንኳንም አልሳምሽ ምክንያቱም ሶፌ ሊደብራት ይችላል
ተወፊቅ ማሪና እምትባል ልጅ አረቃት አላህን አትፈራም እነዚህን ልጆች ሀላልክ እስተምታርግ ካንተ አርቃቸው አላህን ፎራ አረ በዚህ የሰበሰብከው ገንዘብ ይቅርብህ
ማሪናየ ቶፊቅ ሶፊ ሁላችሁም በጣም እወዳችሀለሁ እግዝያብሄር ይጠብቃችሁ ❤
ማሻአለህ ቶፊቅ ምርጥ ሰው እስከውን ስት ብር እደለት አልጣየኩወትም አልክ መሰሎችህን አላህ የብዘልን 😢
👍👍👍😘
ኦኦ ቶፊቅ ማሪናን በፍቅር ነው የሚያያት
እኔም አይቻለሁ ይመሰጣል😂😂
አዋ
እኔ እራሱ እያልኩነበር አስተያየቱ የፍቅርነዉ
ሶፊ ከነዚህ ሁለት የተዝረከረኩ ሰዎች መቀላቀልሽ በጣም አሳዝኖኛል😢
😅😅😅😅 ቀላል ጋጠወጥ ናቸዉ
ሶፊ እርጋታዋ ደስ ይላል 🌎ማሪያና የኔ ቆንጆ🌎🌎
ፕራክ የመሆኑ ምልክት በሁለት እህቶቸ በሁለት ጓደኞቸ አለ
TIKIKIL mistu aydelechim sofi
ተዉፊቅ ሚስጥር አዉተሀል እህቶቸ ብለሀል ሶፊም እደማሪና ድራማ ልሰራነዉ በቃ😂😂😂😂
እህቶቼ አላለም አይ ፕራንክ መሆኑን ተረድተናል እናመሰግናለን
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
yas
ማሪና የዉድ❤❤❤❤❤❤ ሰጣምሪ በነገራችለይ ሶፊ አመት ራሷንአጠብቅም
የልተጠየከውን አትመልስ የተጠየከውን መልስ የለ ንከ አትጨመለቅ ይቺን በረሮ ከህወትህ አውጠት የሶፊን ቅስም አትስበር የሀለል ምስትህ አድርገት
ግንኮ ምንም ባልና ሚስት አይመስሉም ያጀመአ እመኑኝ እህትና ወንድም የሚመስሉት መጨረሻውን ዝም ብሎ ማየት ነው!!!
እህቱ ናት እኮ የሰፈሩ ልጆቺ እናውቃለን
@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3yማነው ኦህቱ ያረገው ቱ ጊራና የሠፈሬ ልጅ ነው አብሮ አዴጌ ቶፊቅ እህቶቹ ማሻአላ ኒቃብ ናቸው
ሶፌየ በጣም የዋህነሽ ማር እና ይችንልጅ ተጠቀቂያት እኔ አልወጀደድኳትም❤❤❤❤
ማርና ስነስረአት ያዝህ ....
መፍ አሰለሙ አለይኩም ሰለም እንደ ሌለ ሀይመኖት
ደምሪኝ ውዴ
ሶፊያን ኑካ አስረሀት ከሆነ እህቴ አትበል ሚስትህን ሲቀጥል ፀጉርህ ያስጠላል ቅር ካላለህ ከለሩን ቀይረው ወይም ከላዩ ላይ አንስሳው
ሶፊዬ ርጋታሽ ማሻ አላህ @ ማሪና ምርጥ ጓደኛ ቶፊቅ ግን አላህ ፍራ ጸጉርህን ከለር ቀይረው ስለ ኒካሀ ብዙ ሰው እየጠየቀ ነው መልስ ስጡበት🙏🙏🙏
እንዴ እህቶቼ አለሣ አረ ያረቢ ተዉ ኒካህ ከሌላችሁ እሠሩ ኒካህ ወሏሂ አሏህ ይቆጣባችኋል
እህቱ ናት አሰሙም እንደ
ለምንድነው ግን እውነት ሳያት ታዛዝነኛለች ሰፊ አንተ ኤዳታስከፋት ደሞ ኒካ አድርጉ
እኛ ሴቶች የምንሸወደው አገባሻለሁ በሚል የውሸት ቃል ነው ወንድ ልጅ ሲዎድሺ መጀመሪያ ኒካ እንድታደርጉ በፍጥነት ይፈልጋል
ሶፊ የኔ ቆንጆ ቶፊቄ እንዳትጎዳት በአላህ ሚስኪናት እኮ ሶፊ
በፈጣሪ ሶፊ በጣም ነው የምታሳዝነው ፀባይ Aነት❤❤
የሰዉ ሂወት የምታቦኩ ሰወች ግን አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ በሰዉ ሂወት ምን አገባችሁ አኡዙቢላህ እናንተን ብሎ መካር የባሰ ታጠማላችሁ እስኪ ዝም በሉ
እውነት አብሱ ሙስሊም እህቶቸ ሱብሀን አላህ
ትኩረትህ ያለ እማሪና ላይ ነው አረ ሸምነው ሶፊያ ፊቶለይ ይታያል መከፋቷ ወደቀልብህ ተመለስ
በነገራችን ላይ ሶፊ ነቃ በይ ሀይማኖታቸው ይዟቸው እንጅ አይናቸው ያስታውቃል 😢
🤣
ትክክል
አቤት የሰው ልጅ 😔
አይኑ ካይኖ አይርቅም
@@ነፍጠኛዋወሎየነኝ አው የምር ሶፊ የዋህ ነገር ናት እየተጫወቱባት ባልሆነ
ኤጭ ስታስጠሉ እንዲህ አይነት ግንኙነት ለትዳር መሰናክል ነው።ሶፉን አግባና ተቀመጥ።ስታስጠሉ
ሳህ
በጣም ታፈቅረዋለች ማሪና ❤❤❤
ግን አንዳንድ ኮመቶች ሶፊ ዝርክርክ ነች የምትሉት ምና ነው ዝርክርግ እርግት ያለች ቆንጆ ነች ኡፍፍ በቃ ተዋቸው ይኑሩበት አላህ ያጥምራችሁሁ በሀላሉ ሶፊና ቶፊት ለማሪናም ጥሩ ባል እደሳ ውብ ይስጣት❤❤❤❤
በጣም
ዝምብላ ረጋስላለይኮነው
ማሪና ይመችሺ ደግ እጂሺንሳምሺ የማይረባ እድሜውን ጨረሰ ከሤትጋ መፋተግ
ኑ ቁርአንን አብረን እንማር ውድ እህት ወንድሞቸ 🎉🎉🎉🎉🎉
የት በአላህህህህህ
@@att1155 ነይ
@@AflahaTube የምራቹንነዉ እኔምእፈልጋለሁ
ሞሪናየ እንዴት እንደሚወድሽ የኔ ጣፍጭ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሶፊየኔቆጆ ወሏሂ አችነሸ የምታምሪው ማሪና ምኗም አይሰበኝም ሶፊ እረጋታሸ ሳቅሸ ቅመምነሸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኧረ ዉጭ ቅናታም ማሪና ምን ይጎላታን
@@xcerxcer5908👌👌👌👌👌👌
ሁለቱም አሟልቶ ነው የሠጣቸው የቸገረው የሡ ነውጅ
አተ ተውፊቅ ተው ጊን ይሻለሀል ፈጠርህን ፍረ መቼ እንደሚኒሞት አነውቅም በሰረሀው ሁሉ ትጠየቀለህ ሶፊየ ም አለበባስሽን አስተከክይ
ኒካ ኒካ እምትሉት ምንአገባችሁ ለእናንተ እያማከሩ ነዉዴ ሂወታቸዉን እሚኖሩት ኒካ ሲያረጉ የግድ ካሜራ መደቀን የለባቸዉም ስለዝህ አትጃጃሉኮሜንቶች አሰለቻችሁን ኒካ ኒካ እያላችሁ እነሡኮ ህፃንአደሉም
ሲገርሙ ሲያካብዱ አጉል ማስመሰል ነው እንጂ እነሱ ህፃን አይደሉ ቤተሰብስ ዝም ያላቸውን ማሪና ላይ ወረዱባት እኮ
እባክህን ሶፊን እዳትጎዳት በአላህ ደግሞ ይሄን ያህል መጠጋጋት ጥሩ አደለም ያንተ ጓደኛ ሶፊ ጋር እደዚህ ቢጠጋጋ ደስ ይልሀል ሶፊ አተን ላለማስከፍት ነዉጂ እምሰቀዉ ማሪያና መቅረቧ ደስ አላላትም ግን ሰለምትወዲህ አትናገርም አተ ደግሞ ነግራህ ሳይሆን አይተህ ተረዳተ መቸም ወንዲ ልጂ እምትከባከበዉን አይወዲም
እውነት ባለጌ ነው😢😢 ሶፊየ ❤❤
የቶፊቅ ባለቤት አደቧ በስመአብ ❤❤❤❤❤❤
በጣም አስታዋይ ናሽ
በጣም❤
እደዚህያለባል ጥቅርብሎይቅር እራሱም ከሀራም እርቆ ሚስቱንም በስረአት የሚይዝነው ባል ጂል አትጃጃል ሙስሊም እራሱ አይመስልም ሙስሊም ስረአት አለው
እኔ ሶፊን ብሆን እንገቱን ጠምዝዠ ነበር የማዞረው ሶፊ ትግሥትሽን ወደድኩት ሞሪንናየ ፍቅር ሥወድሽ እኮ❤❤❤❤❤ ቴፊክ ግን አይንህን እሚስትህ ላይ አድርግ❤🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂
😂እኔም፡
ማሽላ እያረ ትስቃለች ሶፍዩ ይህን የዋሕ ስታሳዝን
እስልምና በሰወች አይለካም በጅምላ ጭፍጨፋ አታድርጉ ራሳቸው በስራቸው ይ ጨነቁ ሂሳባቸው ከአላህ ጋ ነው ! ሰወችን በስድብ ሳይሆን በስነ ምግባር በምክር መመለስ ጥሩ ነው
የኡመተል ሙሀመድ ❤