Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

በቅናት እስከመለያየት ደርሰን ነበር | ሽማግሌ ተልኳል በቅርቡ እንጋባለን - Habesha couples edition | Selamta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2022
  • የናሆምና ውብርስት የዩቲዩብ ሊንክ 👉👉 / nahitube1
    Follow us on Social media :
    ▶ Telegram : t.me/selamta_1
    ▶ Instagram : / _amaha__
    ▶ Instagram : / selamta_1
    ▶ Tiktok : www.tiktok.com...

Комментарии • 870

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 2 года назад +259

    ሠላምታዎች አስደሳች ጊዜ ነበርን እናመሰግናለን🙏

    • @user-ym5gh5wb9s
      @user-ym5gh5wb9s 2 года назад +3

      አረ ተው ምንድነው ሚስትክን ባደባባይ

    • @jhyuijyt6jj651
      @jhyuijyt6jj651 2 года назад +12

      ፍቅራችሁ ደስ ይላል መጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ ግን ደሞ በሚዲያ መሰሳም አታብዙ ሲቀጥል በሚዲያ የሚወራና የማይወራ መለየት አለባችሁ ሁሉንም ነገር አትዘርግፉት ይከብዳል በተረፈ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

    • @user-eg5ct1mn7o
      @user-eg5ct1mn7o 2 года назад +2

      መሳሳም አበዛችሁ ምነው አልጠገብክም እዴ ።ገና ክተገናኛችሁ ሳምታችሁ ምንም አለጎደልሸብኝም አለለም እደሂኖክ ድቁ ሁንክ አረፍክ ሀሀሀሀ

    • @user-ym5gh5wb9s
      @user-ym5gh5wb9s 2 года назад

      @@jhyuijyt6jj651 የአብርሃምና የሳራ ይሁን መቀለጃ ነው እዴ

    • @user-ym5gh5wb9s
      @user-ym5gh5wb9s 2 года назад +3

      እደዚ አይነት ድፍረት ካንተ አልጠብቅም ነበር ሳይክ በፊት

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 2 года назад +264

    አምላኬ ሲአከብረኝ እንደ እናት
    ሲወደኝ እንደ ሚሰት
    ሲያዘኝ እንደ እህቱ
    ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ባል አውርድልኝ
    አሜን በሉ ኮሜተሮች 😄😄😄😄

    • @hana967
      @hana967 2 года назад +4

      አሜን ➕ አይዞን ይሰጥሻል 😄

    • @saruyenatuwa3247
      @saruyenatuwa3247 2 года назад +1

      @@hana967 እሸ ውዷ

    • @asdredsa7911
      @asdredsa7911 2 года назад +2

      አሜን😁😁

    • @ethiopian7940
      @ethiopian7940 2 года назад +4

      @@hana967 ወይይይይ ይህ ሰው ግን የት ነው ያለው😂😂😂

    • @tigestkifle243
      @tigestkifle243 2 года назад +3

      ወንድሜ ያልሽውን ያሞአላ ነበር ለትንሽ ባያገባ አገናኝሽ ነበር

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 2 года назад +22

    ሲጀመር ይኤ ፍቅር ሳይሆን ስሜት ይባላል ያልተረጋጋ ፍቅር የሚወድ ሰው እደውም አያወራም ዝም ይላል በሚያደርግ ነገሮች ይገለጣል የአብርሃም የሳራ አይባልም ምክንያቱም እራሳቸውን ጠብቀው መቼ ተጋቡ

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg 2 года назад +251

    እረ እንደዚ አይነት ፎቶ ግን ባታረጉ ይመረጣል ምንድነው ፋራ ሲሰለጥን ...... ይባላል

    • @salam9859
      @salam9859 2 года назад +5

      ድራማ ሲሰሩ እንዲ ነው አትፍርጂባቸው😀😀😀

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s 2 года назад +8

      በጨረቃ ጥላ ይዘረጋል ነዋ

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 2 года назад

      😂😂😂😂🤔

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 2 года назад +2

      @@user-cu8me2wy4s 😂😂😂😂👍👍

    • @user-sk5nm9ee6k
      @user-sk5nm9ee6k 2 года назад +1

      ትረትሽ ተመችኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 года назад +100

    በቃ አይን አፋርነቱ ለቀቃት 🥰 ፈጣሪ ሆይ የመዳም ቅመሞችንም አስበን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lb7dq5pv6j
    @user-lb7dq5pv6j 2 года назад +173

    ማዳም ስሞትልሽ ነይ ይሄን ልብስ ተኩሽ እኔ ሰላምታ የፍቅር ፕሮግራም ተጀመር ላይ ነዉ ❤😁

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f 2 года назад +46

    ተጋቡና ዘላቂ ይሁን ትዳሩ ለመጀመሪያውማ የማይጦዝ የለም😂

    • @user-xd2om1sp9b
      @user-xd2om1sp9b 2 года назад +4

      ክክክክክ የሞከርው ያውቀዋል እኔም ስለማቃት

    • @kedijaand4167
      @kedijaand4167 2 года назад +1

      ክክክክክክክክክ

    • @user-gy6so1tq4c
      @user-gy6so1tq4c 2 года назад +1

      ክክክክክ

    • @user-wu4kc9oq1p
      @user-wu4kc9oq1p 2 года назад

      በጣም የደረሰበት ያቀዋልምናባቱ ደግሞ ፍቅር

    • @almilove7710
      @almilove7710 2 года назад

      ክክክክል

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 2 года назад +65

    እንዴት እንደምወዳችሁ በዞራችሁት ዙሬ ልሞት ነዉ እግዚሐብሔር 📌ትዳር ለሌለዉ ትዳር
    ጤና ለሌለዉ ጤና
    ስራ ለሌለዉ ስራ
    ለታሰሩ ምረትን ይስጥልን
    አሜን

  • @anvsnv9586
    @anvsnv9586 2 года назад +12

    ናሂ ፀጉርህን ከተቆረጥክ ቡሃላ በጣም ነው ያማረብህ ፀጉራቸውን ለሚያሳድጉ ብትመክራቸው ጥሩ ነው እዳተ ያሳጥሩት ሲጨባረር ኣያምርም ወሏሂ አተ አምሮብሀል በጣ ቆጆ ነህ

  • @richtube5245
    @richtube5245 2 года назад +60

    እንከባበር ጎበዝ ጥንዶች ሳይ ስራየን ትቸ ☹️☹️☹️ማዳም ጋ ተጣላሁ😎😎😎😎😂😂😂ተዉ የኔ ድንጋይ እራስ የት አባህ ነህ 😳

  • @mmki178
    @mmki178 2 года назад +10

    ሰላም ለናተ ይሁን እህት ወንድሞቸ ይችን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🥰🙏 በፍቅር ኑሩልኝ 💜🥰

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 года назад +27

    እነዝህ ልጆች ፍቅራቸው ያበደ ነው

    • @salam9859
      @salam9859 2 года назад

      ለሽቀላነው መቼም

  • @saadablayo5218
    @saadablayo5218 2 года назад +9

    ብዙ እደምትወዳት አትገልጽላት በልብህ ዉደዳት ሴቶች በጣም ወዶች ሲወዱን ለመቀባረረ ወይም ለመኩራት ባህሪ እናደርጋለን ግን እስዋ አንተ በማግኘትዋ እድለኛ ነች

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 2 года назад +24

    አድስ ፍቅር አጦጦፊትኮ በየቦታው እግድነታችሁ በዛ ተው ረጋ አርጉት አሯሯጣችሁት ፍቅሮን

  • @sarizewudia3466
    @sarizewudia3466 2 года назад +26

    በጣም ታምራላችሁ ግን ሚዲያ ባታበዙስ አብዝቶ በመታየት እና በመሳሳም አደለም እኮ ፍቅር በሳምንት ስንቱ ቦታ interview አረጋችሁ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል በ positive way እዩት በተረፈ ይመቻችሁ🤗

    • @trualmebiaznbiazn4477
      @trualmebiaznbiazn4477 2 года назад +5

      ትክክል አይ ግዜ ምንድን ነው አስሬ መሳሳም በጣም እወዳችሁ ነበር ልታስጠሉኝ ነው ቀርፃችሁን ስጨርሱ የፈለጋችሁትን አድርጉ

    • @emebetaberatube8924
      @emebetaberatube8924 2 года назад

      እውነት ነው

    • @sanyiijawaartube8434
      @sanyiijawaartube8434 2 года назад

      sari damrnyi yene widdi

    • @sarizewudia3466
      @sarizewudia3466 2 года назад

      @@sanyiijawaartube8434 እሺ

  • @hilenazewde8489
    @hilenazewde8489 2 года назад +6

    በፍቅር አይኔ ስትተያዩ ደስ ስትሉ❤❤❤ የፍቅር ተምሳሊ ናችሁ

  • @user-ey6bf5nl4x
    @user-ey6bf5nl4x 2 года назад +8

    ዶቂት የለ ጭቃ በተፈጥሮዎ ውበት በጣም ቆጆዎ ናት

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 2 года назад +30

    ግን ሳያቸው እሱ በጣም ሚወዳት ይመሰለኞል ለማንኛውም እሰከ ሸበት አብሮ ያኑራችሁ ውለዱ ክበዱ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ እዩ 😁

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад +1

      ጉዞ ወደ ቻናሌ ... የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ? በትህትና እየጋበዝኩ ነው

    • @Sara-nv9of
      @Sara-nv9of 2 года назад

      እረ ምነው ልታይ ልታይ አበዛቹህ ጥሩ አደለም በየቦተው

    • @semirazed8106
      @semirazed8106 2 года назад

      @@christinatube760 kkkkk polise

    • @Rozi199
      @Rozi199 Год назад

      እኮ አስተያየቱ እ😂

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 2 года назад +36

    እነዚህ ልጆች ሐሺሽ የሆነ ፍቅር ነው የገባላቸው በጣም ጦዘዋል ያዝልቅላችሁ!!

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад +11

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እኔ ግን እሰዋፍ የገባ ነገር ያስፈራኛል ምርጦችዬ ፈጣሪ ከአይን ያውጣችሁ ሳትጋቡው ወሬውን ጨረሳችሁት ካገባቾሁ በህዋላ ምን ልንሰማ ነው😂

    • @trualmebiaznbiazn4477
      @trualmebiaznbiazn4477 2 года назад

      ልክ ነሽ ሳሚሪ ሲቀል አስሬ ነው የሚሳሳሙ ይሄ በጣም ያስጠላል

  • @ktamashktamash4495
    @ktamashktamash4495 2 года назад +16

    ፍቅራችሁን ስናየው በጣም ኦዥር ነው ልጅ ደሞ በጣም መሳም ትወዳለክ ይስለቻል ቀንስ ፍቅር ያልቃል በልኩ ሲሆን ያምራል

    • @roroed9946
      @roroed9946 2 года назад +2

      ክክክክ አበዙት እኮ ማርም ሲበዛ ይመራል አይደል ነገሩ

    • @feathasomaia7076
      @feathasomaia7076 2 года назад +2

      🤣🤣በጣምአበዛዉ

    • @user-qe1ju2ms4f
      @user-qe1ju2ms4f 2 года назад

      ሳህ

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s 2 года назад +2

      @@roroed9946 ክክክ ሳህ

    • @ktamashktamash4495
      @ktamashktamash4495 2 года назад +2

      እስዋም ዝምብላ ትሞጨሞጨዋለች ገና ስለገባላት ጉዳዩ እኛ ደሞ ስራችንን እንስራበት ምነው ሸዋ

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 2 года назад +26

    አሪፍ ነው ግን በየቦታው እዮኝ እዮኝ አበዙ ገና ከመተዋወቃቸው ገና 1 ወር እንኳን ሳይሆናቸው በኋላ እውነተኛ ማንነን ሲመጣ ደብቁኝ እንዳይመጣ አረጋጉት ጋይስ ምክኒያቱም በአካል ብዙም ስለማይተዋወቁ ብዙ ሌላው ቢቀር የተደበቀ ፀባይ ይኖራል አሁን ገና አፍላ አሸሸ ገዳሜ ስለሆነ ነው ዋ ሰከን 😂

  • @abebayoutube
    @abebayoutube 2 года назад +7

    ሁለታቹሁም በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ እስከመጨረሻሁ ፍቅራቹሁ ይዝለቅ

  • @hanayemarishehtibay6128
    @hanayemarishehtibay6128 2 года назад +11

    የኔ እና የናተ ፍቅር ከኔጋ አንድ ነው ሁለት አመታችን ነዉ በቅርብ ልንገናኛ ነዉ እናተ አደሚሆን ተሠፋ አረጋለዉ ከባድ ነዉ በርቀት ፍቅር

    • @rukiyabintmuhammad640
      @rukiyabintmuhammad640 2 года назад +2

      እፍፍፍ በጣም እኛስ ገና 1 አመት አለን ግን 2 አመት ሁኖናል ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 года назад +3

    የሴት ልጅ ውበቱዋ አለባበሱዋም ነው በጣም ያምርብሻል

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h 2 года назад +11

    አታስጠሉኝ በአደባባይ አትላላሱ እምነታችሁም አይፈቅድም 😏😏😏

  • @user-qo3st2hl2g
    @user-qo3st2hl2g 2 года назад +7

    እጭጭጭ ተግማማችሁ መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ ሚድያ መላላስ ለምን አስፈለገ ሆ

    • @user-qe1ju2ms4f
      @user-qe1ju2ms4f 2 года назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 2 года назад +1

      ከንፈን ቆምሶስለማያቅነዉ ክክክክክክክክክክክክ

    • @user-pl3cc1xq7q
      @user-pl3cc1xq7q 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @user-tf6gu6xj1e
    @user-tf6gu6xj1e 2 года назад +13

    ዋዉ ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 года назад +8

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹህን ይባርክላቹህ የምታምሩ ጥንዶች ናሂ እና ውቤ❤❤❤❤💛💚💚💚💋😍😍😍😍

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 2 года назад

      👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💝💝💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seadaahmed4579
    @seadaahmed4579 2 года назад +7

    እሰይይይይ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ጥሩ ነው እንኳን አስለቀሽው የኔ ደርባባ ውብኮነሽ

    • @BirrrFinancialContents
      @BirrrFinancialContents 2 года назад

      🤨

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe 2 года назад

      @@BirrrFinancialContents ተቆጡ እሣ ክክክክክክ

    • @kumeralelisa
      @kumeralelisa 2 месяца назад

      enaten degmo fetari afer kdukat new miabelachu kkkk chgru esu eko new

  • @demissie100
    @demissie100 2 года назад +3

    I really like the boy, he is so nice , lovable, innocent personality, l really good luck to you guys

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 2 года назад +6

    ዋው ድግል ማርያም ፍቅራቹን ታብዛላቹ

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 года назад +17

    Oh!!! What a cute couple they are! They are so beautifully in love with one another. The way they both dressed, they way they talk and the level of honesty they showed us is so wonderful. Thank you 🙏 and May The Almighty God bless your togetherness.
    I must say though I didn’t like the picture "ሰላምታ" tube used to get audiences attention. Let’s be realistic guys. Let’s not mislead the youngsters by showing them what didn’t happen.

  • @nooranoora7839
    @nooranoora7839 2 года назад +6

    ግን እንደዚህ እሚዋደዱ ሰዎች ሲሳሳሙ ተቃቅፈው ብቻ እሚያነጉ ይመስለኛል

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x 2 года назад +5

    እንዲህ በአደባባይ እየተሣሣሙ መልቀቅ ኤጭ ዘላን ናችሁ

  • @user-wh5zr4vk3c
    @user-wh5zr4vk3c 2 года назад +6

    ዋው እንዴት እደምታምሩ 😍
    ሁሌም በፍቅር ኑሩ 🙏

  • @samitips2809
    @samitips2809 2 года назад +6

    ታምራላችሁ አይለያችሁ።
    ተዳር ለሌላቸውም ምርጥ
    ትዳር ይስጣቸው ።

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 2 года назад +7

    ፍቅር ጥሩ ነው ግን በጣም ሚዲያ አበዛቹ ትንሽ እረፍት አርጉ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +20

    ከመዳም ቅመምነት ወደ ዚህ ላመጣሽ ፈጣሪሸን አመሠግኝ ፍቅራችሁን ያብዛው

    • @aminaweloyewa
      @aminaweloyewa 2 года назад

      መካየእኖደማመርውዴ

  • @Zozo-cj2qk
    @Zozo-cj2qk 2 года назад +5

    አይ ናሂ ምነው የመዳም ቅመሞች አይዞአቹ ለኛም አንድቀን ይዘንባል ይብላኝ ለነሡ

  • @kokitube6925
    @kokitube6925 2 года назад +21

    እንኳን ደና መጣቹ ውዶችየ ስታምሩ ፍቅራቹ ብዝትዝት የበል 😍😍😍

  • @ebikk3540
    @ebikk3540 Год назад +1

    የኔ ውድ ውብዬ እግዚአብሔር ምስክር ነው እንድዝህ አይንት ፍቅር ይሆኔ ውንድሜ ማግኝት አይቻልም በአሁን ዘመን

  • @gech9403
    @gech9403 2 года назад +6

    By the way ወንድ ከልቡ ካለቀሰ ለልጅትዋ በጣም ይወዳታል እናም ከስዋ ሌላ ሴት ኣያፈቅርም

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 2 года назад +4

    ደሰ ተላላች ምርጥ ጥንዶች ነች

  • @munatubez8713
    @munatubez8713 2 года назад +3

    ሁለት ውቦች ዋው ሰርጋቹ አደራ እድጠሩን ማሻላ ስታምሩ እስቲ ቻናሌ ሼር አድርጉልኝ ስግደት አስጠላኝ

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 2 года назад +19

    የመዳም ቅመሞች የነሱ ሰመረ ብላችሁ ሶሻል ሚድያላይ ጅንጀና እንዳታበዙ ዋ

    • @siifanjesus3149
      @siifanjesus3149 2 года назад

      Iko🤣🥰

    • @ekram966
      @ekram966 2 года назад

      ክክክ

    • @roroed9946
      @roroed9946 2 года назад +2

      እረ ገንዘብችሁን እንዳትብሉ። ፍቅር አለብላችሁ

    • @seadajuhar7908
      @seadajuhar7908 2 года назад +1

      @@roroed9946 kkkk ትክክል

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 года назад

      😂😁😁

  • @hermayanti2265
    @hermayanti2265 2 года назад +10

    ፍቅራቹሁን
    ያዘልቅላቹሁ ❤😍🙏
    ውልዱክብዱ

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 2 года назад +25

    ይቅርታ እናተ አስተማሪ ስለሆናችሁ አደባባይ አትሳሳሙ በእኛ ባህል ክልክል ነው እሺ

  • @user-lb9rf5pg6l
    @user-lb9rf5pg6l 2 года назад +3

    ውይወሬ ቅናት ቅናትእምትሉ ኮትራትአደልሽእድ አካበዳቹሁትእኩ

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 2 года назад +3

    ናሂ በእውነት በጣም የዋህ ነእ

  • @lobaba989lobaba9
    @lobaba989lobaba9 2 года назад +4

    ማሻአላ ተባረከሏህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

    • @kedijaand4167
      @kedijaand4167 2 года назад +1

      አሁን ለሀራም ፍቅር ምኑ ማሻ አላህ ያስብላል እስኪ የምትሉበትን ቦታ እወቁ!!!!!

    • @zintthbe890
      @zintthbe890 Год назад

      @@kedijaand4167 ሽማግሌ ልኬያለሁ አለካ

  • @kidusfano2687
    @kidusfano2687 2 года назад +11

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ 😍

  • @user-ev8hk4wg7k
    @user-ev8hk4wg7k 2 года назад +3

    ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AlamAlam-np9wi
    @AlamAlam-np9wi Год назад

    ወዎ በጣም ደስ የምል የፍቅር እዉነተኛ እና እምነታኛ ተገሽ የሚሪ እዉነተኛ ፍቅር ነዉ.❤ ኢሥከመጫረሻ አብረቹ እንዲቲ ኖሮ ምኞቴነዉ ደስ ብሎኝነዉ በጠም 💚💛❤💎💎💎💎💎💍💍💍💍👏👏👏👏👏👏👏👏💪

  • @user-tu4nh6zy7p
    @user-tu4nh6zy7p 2 года назад +4

    ጌታየሆይ የመዳምን ቅመሞች እሰበን

  • @tiruworkeshetu3544
    @tiruworkeshetu3544 2 года назад +13

    ታምራላችሁ ፍፃሚያችሁ ይመር ግን ይሄ በአደባባይ የማይገባ ነገር አታድርጉ እኛ ኢትዮጲያዊ ነን ያ ባህላችን ደሞ ያምራል እና አይበላሹት በተረፈ ታምራላችሁ መሳምም ካለብህ ግንባሯን ጉጩዋን ሳም

  • @shj4997
    @shj4997 2 года назад +1

    መነዉ እነዝ ጥዶቺ እደኔን ሜወደቹዉ አለሀ አይለያቹሁ👌😘😘😘

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 года назад +3

    እነዚህ የአበሻ ስረ ስራአት የላቸውም በሚዲያ መተቃቀፍ እንደ ውሻ መዳ ለሜዳ መላላስ ያበዛሉ

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l 2 года назад +3

    ጉድ ነው እዳውየከተሜወቹስ ሽማግሌ ተላከ እሽ ከትዳርበፈት አብረው በሚድያ ሲያያት እደትዝምይሎታል እኔ ብሆን በብትርነበር እምገርፍው ዩዛሪንአያርገውነ ውሀ ነ ትምህርት ቤት ህጀስመጣ ተቆየሁ ያለጥያቄ ተውት ምርጥአባትበጥሩው አስተዳደግስላሳደገኝ እድለኘነኝ

  • @SaadaSaada-rj1kg
    @SaadaSaada-rj1kg 2 месяца назад +2

    እናት እና ልጅ ናችሁ

  • @user-gk6jq6fm1u
    @user-gk6jq6fm1u 2 года назад +3

    ይኮመቶች በአላህ ያልበላችሁን አትከኩ እፍፍ ትልቅናት ምናምን አዋልዳችሆል ወይስ እግርአስታችሆል እኔ አልወድም የሰዉፍቅር ማዴፍረስ ተዉ ሴትሁነን በሴት አንቀልድ ፍቅርእስከመፋቅር

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣቹ ውዶችዬ ደስ የምል ቆይታ ነበር ለብዙዎች ምሳሌ ናችሁ አትቅና ናህ

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 2 года назад +1

    የነሂ ልጆች ፍቅር ለየት ያለነው ማሻአሏህ

  • @user-kd6ud3vj3s
    @user-kd6ud3vj3s 2 года назад +1

    ያላገባችሁ እናተም ይቅናችሁ የተባረከዉን ፈራህእግዜብሄር ያለዉ ጀባ ይበላችሁ እሽ እናተደሞ ፍቅራችሁን ያጣፊጥላችሁ

  • @1974degu
    @1974degu 2 года назад +1

    ወይኔ ስታምሩ የአብረሐም እና የሠራ ትዳር የረግላችህ

  • @munatubez8713
    @munatubez8713 2 года назад +5

    ይህ ህወት እኔጋም አለ ፍቅረኛዬ ሳውዝ አፍሪካ ነው እኔ ኩዌት ነኝ እናም ሁሌ እንጣላለን ሰባት አመት ቆየን በስልክ ብቻ

    • @user-ns1lu2om6x
      @user-ns1lu2om6x 2 года назад +1

      አረ ውዴ የሳውዝ አፍሪካ ወንድ አትመኒ

    • @samriketema621
      @samriketema621 2 года назад +3

      @@user-ns1lu2om6x ኧረ ተይ እዳታጣሊያቸው ክክክክክ

    • @rutaruta7603
      @rutaruta7603 2 года назад +1

      @@samriketema621 እዉነትሽነዉ ቅናታቸዉ እንዳይበቃቸዉ እምነትላይም ልታስጠረጥራት ኣለችኮሆሆሆሆሆ ቅናት ይባላላ🙄😂😂😂😂

    • @munatubez8713
      @munatubez8713 2 года назад

      @@user-ns1lu2om6x 😂😂😂😂😂😂 አቃጠለኝ

  • @hsb712
    @hsb712 2 года назад +6

    የመዳም ቅመሞቺ አብሹሩ ለኛም ቀን አለን

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 2 года назад +10

    ታድለን በቃ ፈረንጅ ሆንን ማለት ነው።

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni konjo

    • @yodit
      @yodit 2 года назад

      Kkkk

  • @simasima4664
    @simasima4664 2 года назад +7

    ሁለታቹም ታምራላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ መጨራሻቹ ይመር መሳሳም ትችላላቹ በራሳቹ ከፈር ማርያምን ምችት ይበላቹ 💓💓💓

    • @meskeremmengste7365
      @meskeremmengste7365 2 года назад

      ማርያምን tlalk ende mnu balge nk bnatk

    • @narditube4378
      @narditube4378 2 года назад

      🤣🤣🤣

    • @muzelyashefahasen9015
      @muzelyashefahasen9015 Год назад

      አረ ባክሽ እኛ ሲግሎቹ ይት እንድረስ መዳም አቃጥላ ልደፋን ነዉ

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 2 года назад +6

    እኔ ግን ሙስሊም ነኚ ማግባት እምፈልገው ሁለት ወይም ሶስተኛ እሚያገባኚ በሳምንት ሁለት ጊዜ እኔጋ እሚመጣ ባል ነው እሰለቻለሁ ሁልጊዜ ከባልጋ መሆን አልፈልግም

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ያቆያቹ ስታምሩ🥰🥰🥰

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 2 года назад +1

    መቸገራችወ እነሱወ ላመኑበትነገር የፈለጉትን ያርጉው አትሳድቦው

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l 2 года назад +1

    ሥታምሩ ፍቅር ያሸንፋል አይለያቹ

  • @dykontibib2821
    @dykontibib2821 2 года назад +4

    ሰርግ እኮ አያስፈልግም ከዚህ በኃላ ጨርሳችሁታል

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 2 года назад +1

    የኔም ጉደኛ ስልኪ ቤዜ ካለው ቅናቱ አያድርስ ነው ብዙ ጊዜ የሚያጣላን ይህ ነው ለካ በሌላም አለ ደሞ እስክሪን ሻት አድርገሽ ላኪ ይላል ክክክክ በስመአም የርቀት ፍቅር ክባድ ነው ለውነቱ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 2 года назад +3

    የሚገርሙ ጥንዶች 🎯

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 года назад +1

    እኔ ይቅርታችሁንና በአፉ እወድሻለሁ እያለ የሚቀባጥር ሠው አይመቸኝም
    የሚወደኝ ሠው በሚያደርግልኝ ነገሮች ስለሚገባኝ
    ለማንኛውም የእኔ ዱዝ የት ነህ😋

  • @seadaahmed4579
    @seadaahmed4579 2 года назад +1

    ናሂየ አንተም ጠይቃት አንተ ጋ እያወራች እያለች ከሌላ ጋ ታወራ ነበር ወይስ አታወራም ኪኪኪ

  • @Zuziza745
    @Zuziza745 2 месяца назад

    ካካካካ እኔም በፌስቡክ ተዋውቀን ነው የተጋባነው
    አንድ ልጅ ወልደናል አልሀምዱሊላህ❤❤

  • @user-sm8jb5ez1s
    @user-sm8jb5ez1s 2 года назад +1

    ከምር እናተ ካየሁ በኀላ ማፈፈቅረው ልጅ ልክ እደባልሺ ነው ሚያጣላን የኔ ወደሀገር ያለመግባት ነው አትመጪም ሲለኝ በጣም እንጨቃጨቅበታለን ያቺው 2አመት የኔው ለስድስት አመት ያክል ቆይተናል ለመጨረሻ አንድ አመት ቀረኝ ግን ባልሽ አደኔ ምወደው ልጅ ነው የሰዋገር ግን ምን እዳለበት አይገባኝም

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 2 года назад +3

    ፍቅራችሁን ዘላቂ ያድርገው

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 2 года назад +1

    እርግጠኛ ናችሁ ግን 2 ዓመታችሁ ነው? ዛሬ የተያያችሁ ነው ምትመስሉት እረ ፈታ በሉ ሃይ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l 2 года назад +2

    እርጋታችሁ ደስ ሲል 👍

  • @abebateshome2847
    @abebateshome2847 2 года назад +1

    ዋው ደሰ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l 2 года назад +3

    ግንያሳቀኝ ነገር ፈትለፈትቁጭ ብለው አትፍራምደክክክክ

  • @user-nr6de1sy2t
    @user-nr6de1sy2t 2 года назад +4

    ግንፀጉረሽን አበጥሪዉ እጂ ነዉ ፋሽነዉ እደዚህ ነቃበይእጂ

  • @mesifikr5765
    @mesifikr5765 2 года назад +4

    ውስጧን እና ውስጡን እደት ተዋወቁ ክክክ

  • @user-bg6fb1vt8k
    @user-bg6fb1vt8k 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ
    ግን እባካችሁ ናሂ እንደውጩ አለም እንዳአህያ በሰው ፊት ሚዲያ ላይ አትጋመጡ

    • @kuwaitkuwait9388
      @kuwaitkuwait9388 2 года назад +1

      ሳህ

    • @user-wl3ut4gn4u
      @user-wl3ut4gn4u 2 года назад +1

      😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

    • @user-bg6fb1vt8k
      @user-bg6fb1vt8k 2 года назад +2

      @@user-wl3ut4gn4u እረ እውነቴን ነው አያስቅም ውድ እውነት በተፈጥሮዬ እምጠላው ነገር ቢኖር ይህ መላላጥ መጋመጥ በጣም ነው እሚደብረኝ

    • @user-wl3ut4gn4u
      @user-wl3ut4gn4u 2 года назад +2

      @@user-bg6fb1vt8k አባባልሽ አስቆኝ እንጂ እኔም በጣም ነው የምጠለው አጉል ስልጣኔ ባህላችን እያበላሸው ነው እፍረት ቀረ በየሜዳው መላላሽ ኤጭ በጣም ነው የሚያስጠለው ሁሉም ነገር ስርአት ሲኖረው ደስ ይላል

    • @user-bg6fb1vt8k
      @user-bg6fb1vt8k 2 года назад

      @@user-wl3ut4gn4u በጣም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን በእውነት

  • @user-jo5qk8eb4k
    @user-jo5qk8eb4k 2 года назад +4

    እር አትጨማለቁ ባህላችን አይደለም

  • @h.g3326
    @h.g3326 2 года назад +2

    የኔም ፍቅረኛ ሲበዛ ቀናተኛ ነው በቃ የደወለው ሁሉ እኔን ሚጀናጀን ነው ሚመስለው😭

    • @seadilove8182
      @seadilove8182 Год назад +1

      ይቅናአ ቅናት ጥሩ ነው ወንድ ካልቀና ምን ያደርጋል ክክክ

  • @hananahmed1660
    @hananahmed1660 2 года назад

    እና ሳይፈቀድልህ ነው እንዴ ቀለበት የምታስርው ደሞ አንተ ቆንጆ ነህ

  • @user-np6gd3su8b
    @user-np6gd3su8b Год назад

    በጣም ታምራላችው. በታም ምርጥ የሆነ ቆይታ'ና ፍቅር ኣይተናል።

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m 2 года назад +5

    ጀማሪ እረኛ ከብትን አያስተኛ ይባላል ምን አይነት ድፍረት ነዉ ሽምግልና ተልኳል እያላችሁ እናንተ
    ድርድር አረጋችሁት እኮ

  • @tube-hj2dz
    @tube-hj2dz 2 года назад +4

    ወይ በስንት ሚዲያ ነው እምትቀርቡት በቃ መብሩክ ሆ ተጋቡ ወለዱ አለቀ

  • @HaiHai-ud6yr
    @HaiHai-ud6yr 2 года назад +1

    ውይ ደስትትሉ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ❤❤

  • @user-zt5eq7ym5j
    @user-zt5eq7ym5j 2 года назад +21

    አረ እነኝህ ልጆች ምንድነው ቅጣቸው እሁሉም ቦታ ልታይ ልታይ አበዙ ተረጋጉ

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 2 года назад

      ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት

    • @QatarDoha-xr1iw
      @QatarDoha-xr1iw 2 года назад +4

      እኔ የምታሥጠሉኝ 10 ግዜ እምተሣሙት

    • @user-zt5eq7ym5j
      @user-zt5eq7ym5j 2 года назад

      @@UmYosefRUclips እሺ

    • @tigestkifle243
      @tigestkifle243 2 года назад +1

      ሚካኤል አባቴ ማርያም እናቴ ብለሽ ስምሽን ሀሳብሽ የሴጣን ቅናት ነው ተግባርሽ ተግባርህ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 года назад

      እየተጋበዙ ነው እኮ ትልልቅ ይቱበሮች ናቸው የሚጋብዟቸው

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 2 года назад +3

    ጎበዞች!ቀይ መስመር ነው::

  • @AmAm-ff7ze
    @AmAm-ff7ze 2 года назад +1

    በጣም ታምራላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ

  • @fjckkcdjcjjf2086
    @fjckkcdjcjjf2086 2 года назад

    ደስ ስትሉ እግዝብሔር ፍቅርሩን ይጨምርላችሁ

  • @user-gp2ep1gr1z
    @user-gp2ep1gr1z 2 года назад +1

    መላላስ አበዛችሁ ግን ምን ነው ሸዋ ማርም ሲበዛ ይመራል ባህላችንን አትጣሱ

    • @seadagyu1503
      @seadagyu1503 2 года назад

      ያገሪ ልጂ የመቅደላዋ ስላም