ሽምግልና ልኬ መልስ እየጠበኩ ነው || ከሳውዲ ለረፍት መጥቼ አስቀረኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @khelot
    @khelot  2 года назад +141

    ruclips.net/video/dnfDjgPFgGM/видео.html

    • @ያረብፍትህለወገኖቸ
      @ያረብፍትህለወገኖቸ 2 года назад +12

      ከሜካፕነገርየፀዳች ምርጥ ኢትዪጲያዊ የተረጋጋች ትመሥላለች አላህ ትክክለኛውንመገድ ይምራችሁ ቀጥሉበት

    • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
      @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 2 года назад +5

      @@ያረብፍትህለወገኖቸ ጉዲ እናተ የምሀመዲ ቡቺላ ግን ከማይመለከታቸሁ ጥልቅ የምትሉት እደዝምብ መተት ለምንዲነዉ ሠታሠጠሉ ጥብ መንፍቅ 👹👹👹❌❌

    • @ዮልያናሔርማዬነህኢየሱስ12
      @ዮልያናሔርማዬነህኢየሱስ12 2 года назад +3

      @@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ መልስሽ ትክክል ነው ዉዴ ግን አትሳደቢ እሺ ጥሩ አይደለም ስድብ

    • @sameeralbaloshi2313
      @sameeralbaloshi2313 2 года назад

      you hi🌹🌹🌹👍👍👍👍💛💚❤💜👨‍👨‍👦‍👦👏

    • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
      @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 2 года назад

      @@ዮልያናሔርማዬነህኢየሱስ12 የኔ ማረ እሺ አልባደብም ሳይጠሩ አቤት እየ አሉ ሠዉ ነገረኛ ያረጋሉ

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk 2 года назад +263

    አረብ አገር የሰራች ሴት ማግባታ መታደል ነዉ በሁሉም ነገር አንደኛ ናቸዉ100%

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 года назад +594

    በሂወቴ ሚያስደተኝ ነገር ቢኖር በሰዉ ሀገር ሚለፉ ሴቶች እህቶቼ እዉነተኛ አፍቃሪና ጥሩ ባል አግተዉ በደስታ ሲኖሩ ነዉ ወንዶች ሆይ ከወንድማቹ ናሆም ተማሩ ላትፈልጓቸዉ ህይወታቸዉ ገንዘባቸዉ ምትመጠምጡ እባካቹ ሰዉ ሁኑ ፣ባለ ማተቦቹ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ አሜን (፫)

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld 2 года назад +411

    ለሴት ክብር ያላቸዉ ወንዶች ያብዛልን 🙏🙏

  • @Fafiyenatalijii
    @Fafiyenatalijii 2 года назад +323

    ያረብ ሀገር ሴትኮ ለፍቅር ታማኝ ናት ለሁሉም ነገር የዋህ ልብ ነው ያላት ሰው ታምናለች ታምራላቹህ ፍቅራቹህን ይጨምርላቹህ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 года назад +326

    በተለይ ማህተባቹ ሲያምር በርቱ ፍቅራቹ ኪዳነምህርት ትጨምርላቹ እኛም እዉነተኛ ፍቅር የስደት መጨረሻችን ይስጠን አሜን

  • @ራህመትቲዩብ
    @ራህመትቲዩብ 2 года назад +215

    የገረመኝ ነገር እኔ የወደድኩት ነፍስሽን ነው እስቲ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ይህችን ቃል የሚል ወንድም አለኝ እና አለህ በቅርብ ሀላል እንዲያደርግልኝ ሀባይቢ እኛ ሴቶች ደስተኛ የሚያደርገን ነገር ቢኖር ከልቡ የሚወደን የህይወት አጋር ነው እና አለህ ለሁላችንም የምኞታችንን ያሳካልን 🤲🤲🤲

  • @ሀዩወሎትዩብ
    @ሀዩወሎትዩብ 2 года назад +99

    ወላሂ ፍቅር መጀመሪው ሳይሆን መጨረሻው ነውና አላህ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ❤🙏

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 года назад

      ትክክል

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 года назад

      እኔእ እዱህነበርእምንዋደድከውዱባሌጋ የነዚህየልጆችፍቅርእስከምንባላ ስደትመጣና የፍቅርመቀሶችበመሀከላችንገብተውለያዩን ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 2 года назад +269

    ክህሎቶች አሪፍ ጊዜ ነበረን እናመሰግናለን🙏

    • @khelot
      @khelot  2 года назад +18

      ስለመጣችሁ እናመሰግናለን ጥሩ ጊዜ ነበር!

    • @user-xd1dj5dk1u
      @user-xd1dj5dk1u 2 года назад +14

      ናሂየ እኔም እንደናንተ ሳዑዲ ሆኘ የርቀት ፍቅር ላይ ነኝ ሁለት አመት ከአምስት ወር ሆኖናል ልንገናኝ ቸኩለን ነበር በረራ ዝግ ሆነብን በፀሎት አስቡኝ በቅርብ እንድንገናኝ🙏

    • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
      @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 2 года назад +3

      ተንከባክበህ ያዛት ወንዲሜ አደራ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад +1

      እንድማመር በቅንነት

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад +1

      @@user-xd1dj5dk1u እንድማመር

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld 2 года назад +127

    ይሄ ፕሮግራም በጣም የምወደዉ ነዉ
    ብዙ ትምህርቶችን ያስተምራል✅✅✅✅
    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች😢😢😢😢

  • @ውቤመዝናኛ
    @ውቤመዝናኛ 2 года назад +251

    መጡ የኛ ምርጦች ክህሎቶች የምንወዳቹሁ ውቤዬ ናሂዬ እንኳን ደና መጣቹሁ የመዳም ቅመሞች የናሂ አይነት ፍቅረኛ ይስጣቹሁ አሜን በሉ 😘😘

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 2 года назад +61

    ካርብ ሀገር ስለቀርች በጣም ደስ ብሎኛል እስይ እንኮን አስቀርሀት የርቀት ፍቅር የሚያውቅ ያቀዋል ፍቅር ካለ ቆሎ ተበልቶ ይታደራል ምን አባቱ ደግሞ አርብ ሀገር

  • @ummuremastube
    @ummuremastube 2 года назад +97

    የማዳም ቅመሞች እኮ እንቁ ናቸው ወንዶች ከእሱ ተማሩ ክብር እና ፍቅር ያማር የሰመር ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @sekinatube
    @sekinatube 2 года назад +128

    ናሂየ ምርጥ አፍቃሪ ነዉ ለሴት ያለዉ ክብር ይለያል ዉብየ የኔ ፀባየ ሰናይ ያጣፍጥላችሁ የኔ ዉዶች አይዞን የማዳም ቅመሞች የኛም ቀን አለ አይይይ 😥😥 የጥንድ ተመልካች ሁነን እንቅር 😥 በቃ እኔም ሳድግ ክህሎት ላይ እቀርባለሁ🙄♥️🥰

  • @gemilakedir9484
    @gemilakedir9484 2 года назад +84

    ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም ይሉሻል ይሄ ነው 😍

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      እንድማመር በቅንነት

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 2 года назад +72

    _ዋው👍👍😍 ከመዳም ቅመሞች አንዷ ነች የዛሬዋ በጣም ደስ ይላል አያችሁ ለሁሉም ጊዜ አለው ይባል የለ አብሸሩልኝ እኛም ተስፋ አለን 😘 ለማንኛውም ምርጥ ጥንዶች ናችው ፍቅራችሁ ይብዛ ወልዳችሁ ሳሙ ሀገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🤲_

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 2 года назад +119

    ናሂ & ዉቤ እንኳን ደና መጣችሁልኝ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናሂሻ የዘመኑ ታማኝ ወንድ ብዬሀለው👍

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ውዴ ደምሪኝ እስኪ በቅንነት

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 2 года назад +93

    2የተረጋጉ ማራኪ ጥንዶች 👌እድሜጤና ልጅ ይስጥልን ዉዶች 🙏

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ወይኔ ማህተባቸው ስያምር የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ ኦርቶዶክስች መስቀል ስያስሩ እንዴት ደስይላል ግርማቸው ✝️✝️💒⛪️✝️ እማምላክን

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 года назад +21

    ስወዳችኮ ፍቅር የሆኑት ልጅ😍የማዳም ቅመሞች እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር ያብቃችው ።

  • @arditube5698
    @arditube5698 2 года назад +66

    በአረብ ሀገር ለ ቤተሰቦቻችሁ ብላችሁ ለምትከራተቱ እህት ወንድሞቼ ሁሉ አምላክ ታማኝ እና ቅን የሂዎት አጋር ይስጣችሁ♥🙏

  • @ጓልተዋህዶ-ኸ6ፈ
    @ጓልተዋህዶ-ኸ6ፈ 2 года назад +69

    ማተባቹ ውበታቹ ፈገጋታቹ ብቻ ደስስ ትላላቹ እመብርሃን ትዳራቹ ታፅናላቹ።✝️
    ቭድዮ ከፍተን ነው ተኝተን የምናድሮው አልክ የምገርም ትልቅ ፍቅር ነው🙄🤣🤣🤣

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 года назад +42

    እኛ ሸቃላዎች እኮ ለፍቅር ተማኝ ሟች ነን💖💖💖💖💖

    • @anshamokenen9977
      @anshamokenen9977 2 года назад

      ክክክክክ በጣምአስቅሽኝ

    • @tube9399
      @tube9399 2 года назад

      ኢ ወላግንአዳድ ወዶቸአሉ እኘኘኘኘኘየሚሉ

  • @karimaayman3519
    @karimaayman3519 2 года назад +7

    ደስታሽ አሰደሰተኝ ባላውቅሽም ሰው ሀገር ላይ ደክማ ወደሀገር ስትገባ የሚያስደስታት ሰው አግኝታ ስትደሰት ሳይ የኔ ደስታነው ሚመስለኝና መጣም ነው የምደሰተው በተለይ በአረብ አገር ኖረው የሚመለሱትን እህቶች የሚከባከብ ና የሚወዱ ለሴት ልጅ ክብር ያላቸው ወንድሞቻችን ፈጣሪ ሁሌም ያስደስታቸው

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 2 года назад +11

    እኔ እምለዉ ዮቱብ ላይ ባትሳሳሙ ጥሩ ነው ምክንያቱም ዮቱብ ባሁን ሰአት ልጆችም ያዮታል ጥሩ አይደለም በተረፈ ሄሉን ሰላም በሉልኝ በጣም ነው የምወዳት

  • @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
    @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ 2 года назад +6

    በጣም መልካም ልጅ ነህ በእውነት አንድ አንድ ወንዶች ከሴት ልጅ ፍቅር ሲቀርብላቸው ልክ መሄጃ እንደሊላት አድርጎ ይቆጥራሎ አንተ ግን በጣም ጀግና ብዬሀለሁ ፍቅራቹ ያብዛላቹ❤❤

  • @mebrat_media
    @mebrat_media 2 года назад +51

    ፍቅር ላደለው ምርት የሂወት ቀመር ነው እኛንም ምርጥ ፍቅር ይወፍቀን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ

    የእረቀት ፍቅር ከባድነው እኔም በሰደት ሆኝ በሚድያ ተዋውቄው ሸምግልና ልኳ ቸረስናል እኔ አንድ ቀን ሰለ ገንዘብ አያወራም እሱ ይስራል ነይ ያለነው እግዚአብሔር ከእረዳኝ በቅርብ ለገባነው

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 года назад +22

    በጣም ደስ እምትሉ ጥንዶች ናችሁ የሰው ልጂ ጂማሬው ሳይሆን ፍፃሜው ነውና ከዚህ ዘመን በወረት ከሰከረው ፍቅር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንደ አብርሃም ሁንላት እንደሳራ ሁኝለት እስከ ሞት ያዝልቅላችሁ እሷም አንተም ውብ ናችሁ ለክራችሁ እምትኖሩ እንጂ ለቁሳዊይ ነገር እምትኖሩ ሁኑልኝ በርቱ እግዚአብሔር ይጨመርበት

  • @zddd5746
    @zddd5746 2 года назад +35

    ዘመናቹ ይባረክ ውዶችዬ እኔም ሀገሬን ገብቼ ከጮኛየ ጋ ልንጋባ ነበር ግን የሀገር ሰላም አለመኖርን ሳስብ ደግሞ ለየትኛው ጊዜ እስኪ ልረጋጋ እላለሁ እሱም ነይ ይላል😢😢😢 ብቻ ቀን ይውጣልሽና ጥሪኝ ሀገሬ ስደተኛዋን ልጂሽን😭

    • @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ
      @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ 2 года назад +3

      የኔ እህት ሁሉም በሀገር ነው የሚያምረው ለሀገር ሰላም ፀልዪ የሀገር ሰላም አጠብቂ እድሜሽ ቆሞ አይጠብቅሽም ግቢ አግቢ🙄🙏

    • @ፂዮን-ረ3የ
      @ፂዮን-ረ3የ 2 года назад +2

      ዋው ናሂ እራሱ አማረበት ማርያምን ቅድስት ድንግል ማርያም በሂወታችሁ ጣልቃ ትግባ ታምራላችሁ ፍቅር በሀብት ብዛት አይለካም

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ እንድማመር

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      እንድማመር

    • @ተስፋየእምየናት
      @ተስፋየእምየናት 2 года назад +3

      አይዞሽ እህቴዋ እኔም እዳች ነኝ እግዚአብሔር ይርዳን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 2 года назад +48

    እስኪ ወዶች ከዚህ ተማሩ የሴት ልጅ ክብር ተማሩ ታምራላችሁ አይለያችሁ

  • @ለኔስእናቴማርያምናት-ረ7ዀ

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ እኔም ምርጥ ፍቅረኛ አለኝ ሁለት አመት ሁኖናል አሁን ወር ነው የቀረኝ ልገባ ሀገሬ እኔም እመጣለሁ ክህሎት ላይ የኔ ባል ግን ወታደር ነው ካሜራ ላይ እሽ አይለኝም

    • @narditube4378
      @narditube4378 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣 በቀ እኔ ጆሮውን ይዤ አቀርበዋለሁ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +56

    ነይ የመዳም ቅመም ፈጠጭ እንደለመድሽው
    አንድ እህት ከሥደት መልስ እንድህ ሁነሽ ሰላገየንሽ ደስ ብሎናል

  • @benthessnetube7103
    @benthessnetube7103 2 года назад +86

    የመዳም ቅመሞች ተስፋ አለን አይዞንን

  • @selam1244
    @selam1244 2 года назад +16

    የሳውዲ ሸቃላወች እኮ ታማኝ ነን ደሞ እንዳትናደድ ሸቃላ ሰላልሁ ጠንካራ ሰራተኛ ማለት ነው እግዚአብሔር እንደ ናሂ አይነት አፍቃሪ ይሰጣቸው አሜን በሉ እኔ ሰላለኝ ነው😂👈

  • @nooranoora7839
    @nooranoora7839 2 года назад +19

    ሚስትን እናቴ ነሽ ባልን አባቴ ነህ አትበሉ ፍቅራችሁ በሌላ መንገድ ግለፁ በተረፈ ቶለ ተጋቡ

    • @narditube4378
      @narditube4378 2 года назад

      ትክክል ሁለቱም የግል ቦታ አለቸው

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 2 года назад +6

    እኔም እደናተ በርቀት ነዉ የተዋወቅንዉ 4 አመት ሆነን በአካል አልተገናኘንም እንዋደዳለን ሁሌም ነይነዉ እሱም ሊላ ገር ነዉ ሀገር ሰላም ከሆነ እሱም ይገባል በቅርብ እኔም እገባለሁ እንጋባለን አላህ ያገናኘን

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ 2 года назад +9

    አቤት እርጋታቸው ማህተባቸው ጋር እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @addisulema5441
    @addisulema5441 2 года назад +11

    ቅናት አንጨረጨረኝ ይህን የRUclips ፕሮግራም ማየት ከጀመርኩ ጀምሬ ለዘጠኝ አመት ያለምንም ድክመት ያፈቀረኝን ሰው እንደ ጠላት አይቸ ከሽሜው ጋር ተላተምኩ አንድ ቀን ድንቸ ድንቸ ሳንባባል I lost my time ልጅነቴ አለቀ እንደወጣት ሳልሆን በቃ በሂወት በመኖሬ ብቻ እፅናናለሁ
    ፍቅርም ይቀዘቅዛል ውበትም ይረግፉል እውነተኛ ፍቅር ግን እያደረ ይለመልማል ያበርታችሁ

    • @mamitmamit4137
      @mamitmamit4137 Год назад

      አይዞሺ አህቴ ልቦና ይሰጠዉ

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 года назад +17

    ናህዬ ቅንእና ይዋ ታማይን በዛላይ ለሴትልጅ ያለከአክብሮት ዋው በጣም ነው የምታምሩት ናህይ & ህሉዬ መዳንያለም መጨረሻቹን ያሳምርላቹው ❤❤

  • @abrahamsolomon3719
    @abrahamsolomon3719 2 года назад +11

    ፍቅር ማለት እህ ነው
    ውበት ከቱ ነው ደምግባትም
    ሀሰት ነው ፤ፍቅር ነብስ /ና /ነብስ ናቸው ምድር ብቻ ሳይሆን
    ሰማይ ያቀፈ ነው ፍቅራቸው
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ብለናል

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 года назад +19

    ይበልጥ እሱ ይወዳታል🤗ወንድ ልጂ ሲወድ ሠውነቱዋን መነካካትና መዳበስ ይወዳል😉 የተረጋገጠ መረጃ ነው😉 ጠበቅ አርገሺ ያዢው 😍 አይለያችሁ 🤕 የኔ አዳም የት ነህ ግን እስካሁን አልመጣህም ከርፋፋ እኔ በቅናት ሞትኩ😜

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +58

    በጣም ታምራላችሑ ፍቅራችሑን ያብዛላቹሕ ፈጣሪ ናሒ ግን የእውነት ከልብ አፍቃሪ ነሕ ትለያለሕ አምላክ ያንተ አይነት አፍቃሪ ይወፍቀን ለኛም ለኮሜንታተሮች ለመዳም ቅመሞች አሜን በሉ😂😂

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 года назад +75

    ፍቅር ከፀባይ ጋ አሟልቶ የሠጣቹሁ ልጆች ናቹሁ ፍፃሚያቹሁን ያሣምርላቹሁ ምርጦችየ❤️❤️❤️

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +25

    በእርቀት ፍቅር ከባድ ነው እሠከ መለያየት ያደሪሣል ጎበዞች

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      እንድማመር

    • @sanyiijawaartube8434
      @sanyiijawaartube8434 2 года назад

      damrnyi 🙏😍

    • @ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
      @ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ 2 года назад

      በጣም.እሂዉተለያየን.😢😢እደዉፈጣሪ.ስተት.አይቶከሚርቅ.ጎደኛ.ይሰዉራችሁ.ኡፋፋፋ😢😢

    • @ethiopian7940
      @ethiopian7940 2 года назад

      @@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ ብዙወች ተለያይተዋል ብዙወች ከሌላ ወልደው ጠብቀዋቸዋል ብቻ ብዙ ነገር አለ በርቀት አይዞሽ

  • @hayatet8562
    @hayatet8562 2 года назад +7

    እመቤቴ ነች የሰጠችኝ ብለካል ስለዚህ ሰርጋችሁን በቤተክርስቲያን አርጉት በማሪያም

  • @kalkidankal3788
    @kalkidankal3788 2 года назад +4

    አንዳንዱ ንፁህ ፍቅር ብቻ ተሰጣጥቶ ይገናኛል አንዳንዱ ደሞ ንፁህ ልብ ሰብሮ ይመልሳል 😭 በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ይባርክላቹ ለኛ በስደት አምነነው ለተከዳነውም እግዚአብሔር ጥሩ ልብ ካሽ ይስጠን 🙏

  • @Maebell16
    @Maebell16 2 года назад +12

    ኮመንታተሮች እኔም በዚህ ሚዲያ ከግራ ጎኔጋ እድመጣ ለምን አደምሩኝም ግን🤔ተው ኮመንታተሮች ስንቶችን ድራችሁ እኔን ስብ ነፈጋችሁኝሳ😂ነሂ&ውቤ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በቅርብ ለኛ ኮመንታተሮች ስርጋችሁን እንደምጠሩን ተስፍ አደርጋለሁ እኛም በኮመንት እያሽቃበጥን መልስና ጭፈራውን እናግዛችኅለን ለማለት ነው🙏

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      በይ እንድማመር

    • @Maebell16
      @Maebell16 2 года назад

      @@hannatube3952 ስሜን ተጭነሽ ነይ እመልሳለሁ🙏

    • @sanyiijawaartube8434
      @sanyiijawaartube8434 2 года назад

      damrnyi yene konjoo

    • @Maebell16
      @Maebell16 2 года назад

      @@sanyiijawaartube8434 ደምሪኝ በኮመት እመልሳለሁ ሽፍፍ😂

  • @የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ

    እግዚአብሔር ሆይ በስደት የሚኖሩ እህት ወንድሞቸን አስብልኝ ትዳር ለሌላቸው ጥሩ ትዳር ስጣቸው የመዳም ቅመሞች አይዞን እንድቀን ሁሉም ይስተካከላል

  • @ewnettube2001
    @ewnettube2001 2 года назад +22

    ልጁ ግን እረጋ ያለው ከውበት ጋ ደስስ ሲል ልጂቷም ከዱቄት ነፂ ነች ውብ

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 2 года назад +7

    የኔ ባለማተበቹ የጠራሃት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ🙏 ክህሎት የምር እወዳችዋለው

  • @ባርቺYouTube
    @ባርቺYouTube 2 года назад +18

    ይበልጥ ማህተባቸሁ ፍክት ያደርጋችሁ ታምረላችሁ

  • @marihome8756
    @marihome8756 2 года назад +24

    ደስ ስትሉ ባሌን አስናፈቃቹኝ እርቀት ከባድ ነው አይጣልባቹ ፈጣሪ በሰላም አገራችን ያብቃን

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 года назад +12

    ውብዬ ናሂዬ እዴት እደምታምሩ አቤት መሀተባችሁ ማማሩ የኔ ባለ መሀተቦች እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @galwejerat-p1k
    @galwejerat-p1k 2 года назад +7

    ቅዱስ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ፍቀረኛ ይስጠን 😢

  • @richtube5245
    @richtube5245 2 года назад +7

    የማዳም ቅመሞች እኛም ተስፋ አለን ከስደት መልስ እንደዚህ የሚያፈቅር ወንድ ይሰጠናል😒😒😒😒

    • @selamtube7565
      @selamtube7565 2 года назад +1

      Pleas subscrib adrgigi enam emalsalw

    • @richtube5245
      @richtube5245 2 года назад

      @@selamtube7565 አርጌሻለሁ

    • @selamtube7565
      @selamtube7565 2 года назад

      @@richtube5245 eshi amsgenalw

  • @makitube6227
    @makitube6227 2 года назад +2

    የርቀት ፍቅር በጣም ከባድ ነው እኔ ከባባዬጋ አሁን የካቲት 7ት 9አመታችን ነው አንድ ላይ ከሆንን እኔ በስደት ላይ 3አመቴ ነው በዚህ ወር እመጣለሁ እለውና ከዛ ቆይ ለቤታችን ይሄን ብናደርግ እያልኩ እስካሁን አለሁ ፀሎት አድርጉልኝ በቅርቡ እገባለሁ ብያለሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 года назад +25

    ውው...ዛሬ ደም ባለማህተቦች ናቸው ከች ያሉት በርቱ ቆንጀዎች ታምራላቹ❤❤❤❤👍👍👍💋💋💋

  • @ዮልያናሔርማዬነህኢየሱስ12

    ፍቅር ከቃል በላይ ነው😥😥😥😥😥😥😥 የአፈቀሩትን አለመናገር በጣም ከባድ ነው😥😥😥😥😥

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 года назад

      ይሄ እውነተኛ ፍቅር ነው ብር የማይጠይቅ ወንድ የፈጣሪ ሥጦታ ነው ሥታምሮ ውለዶ ክበዶ

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን አምላክ ተመስገን ማለት ትልቅ ዋጋ አለው ደስ ትላላችሁ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና ያሳምርላችሁ ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከእባብ ጓደኛ ይሰውራችሁ

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 года назад

      Lol Amen & Amen on that!! Pls guys don't take advantage of the girls!! Don't lie to them too!! God bless!!

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 2 года назад +3

    እኔ ብቻነኝ ግን ጥንዶች ሁሉ የሚመሳሰሉብኝ እህትናወንድም ነው የሚመስሉት ሽ አመት በፍቅር ኑሩ ታምራላችሁ

  • @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል

    ኡፍፍፍ ስታምሩ ማሪያምን ለናተ የዘነበው ለኛም ያካፋልን🤣❤️❤️❤️❤️

    • @selamtube7565
      @selamtube7565 2 года назад

      Yana konjo subscrib adrgigi

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 года назад

      😆😆😆አሜን ውዴ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@selamtube7565 እንድማመር

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      እንድማመር በቅንነት

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@gogogogo742 እንድማመር

  • @ሰአዲቢንትአደም
    @ሰአዲቢንትአደም 2 года назад +2

    ነሂ ቅን ሰው ይመስላል እኔ የአረብ ሀገር ሴት ሀገሯ ገብታ ፈገግታዋን ሳይ በጣምነው ደስ የሚለኝ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @ethiopianpoliticsaddisababa
    @ethiopianpoliticsaddisababa 2 года назад +6

    ክህሎቶች እናመሰግናለን
    ስለ ርቀት ፍቅር ስሩ እስኪ ብዙዎቻችን እዛ ውስጥ ነን

  • @POWE4755
    @POWE4755 2 года назад +3

    እውነት ነው አድናቂህ ነኝ ዋናው ፍቅር ነው አንተ ከሰራክ በቂ ነው ፍቅር በገንዘብ አይገኝም እሷ አንተን ከተንከባከበች በቂ ነው እዳትሄጂ እሱም አይሰድሽም በርቱልኝ

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 года назад +17

    ናሂየ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ መጨረሻቹህን ያሳምርላቹህ❤❤🙏👏

  • @abebechseyfu3209
    @abebechseyfu3209 2 года назад +3

    እድለኛ ሴት ነሽ አንተም እደዛው ፈጣሪ ለሁላችን የልበቻችን መሻት ይስጠን

  • @selam1244
    @selam1244 2 года назад +18

    ክህሎት በጣም ምርጥ ቻናል ነው ዋው ናሂዬ ምርጥ አፍቃሪ ነው ታድለሸ ውብይ❤

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 года назад +11

    ደስ ትላላችሁ😁🥰🥰🥰
    ሚዲያ ላይ ተዋውቃችሁ እዚህ መድረሳችሁ ጎበዞች ናችሁ👏
    እኔ ግን እንደዚህ አይነት ነገር መጀመር እፈራለሁ😊

    • @የቻንአፍቅሮነኝ
      @የቻንአፍቅሮነኝ 2 года назад

      እኔም

    • @ניצן-ד6ב
      @ניצן-ד6ב 2 года назад

      በእውነት በዚህች ዘመን እንደዚህ አይነት ይኖራል? የሚገርም ነው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ተድራችሁ ደስታችሁ ይብዛ ውለዱ ክበዱ ጤናችሁ ይብዛ ተባረኩ። ተመስገን ተመስገን ለእግዚአብሄር🙏🙏🙏🙏❤

  • @BemnetyekidaneyeLjjjj
    @BemnetyekidaneyeLjjjj 2 года назад +7

    ለሴት ክብር ያላችው ውዶች ያብዛልን

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 2 года назад +8

    የኔ ባለ ማህተቦች እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይባርክላቹ ውለዱ ክበዱ ቅም አያት ያድርጋቹ

  • @igayehewue7eu843
    @igayehewue7eu843 2 года назад +8

    እኔጋእማ የሚመጡት ትንሽ ከውሩ በሆላ አይናቸው ብረ ይበልና ብረ ችግረ ብቻ ነው የሚያውሩት አሁን እደበረዶ የምትቀዘቅዘውን ብቸኘነቴን መረጥኩ የታባቱ ሁሉም ከላይ ሴሆን ብቻ ነው

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 2 года назад +8

    ሚያጨባረብሩትን ብቻ እያየንና እየሰመን ተቸግረን ነበር እግዚአብሔር ይስጥቹ እንዴም ሀቀኝ መኖሩን አሰየቹን። ፍቅራቸው ይባርክ🙏

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад +14

    ወይኔ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን መድሀኒያለም ይባርክላችሁ

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 2 года назад +3

    አዲስ የተጀመረ በጣም የደበረኝ ነገር ቢኖር ስለ ጥንዶች ፍቅር በአደባባይ እየተወጣ የሚለፈፈዉ ነገር ፍቅር በሚስጥርና በስስት ሲያዝ ነወ

  • @selammuhamed2150
    @selammuhamed2150 2 года назад +20

    ያማረረ ፍቅረረረ ይሥጤችሁ ውዶች ሥታምሩ ናሂ ውብ ጸባይተኛ ነው እኮን ደሣለሺ ውብየ

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 2 года назад +12

    የኔዉዶች በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላችሁ ባሁኑ ሰአት ታማኝ ወንድ አፍቃሪ ማግኜት ከባድ ነዉ ምርጥ ባል አግኝተሻል አፍሰሽዋል ከመ ልክ እስከ ፀባይ ማሻላህ የማዳም ቅመሞች አብሽሩ በዚህ አይነት እኛም ተስፍ አለን

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 года назад +3

    ውይይ የሚያስቀና ፍቅር ደስ ስትሉ እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 2 года назад +12

    የእውነት አድናቂህ ነኝ እኔጃ ከስደት ለረፍት መታ ሲባል ደስ ይለኛል ሂወታችን ስለሚያዛዝነኝ እንደገና መመለስን ስለምፈራ

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 2 года назад +1

    ላካ ሸቃሊትነች የመዳም ቅመም እኔኮ ዳስፓራ መስላኝ ከዳስፓራወችጋ የገባች መስሎኝ ነበር
    ግን ልጁ ማሽአላህነው በጣም የዋህነው ለሴት ክብር ያለው አይነት ወድነው

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 2 года назад +18

    የመሥቀላችሁ ነገር የኔ ማሮች 💒💒💒🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 года назад +3

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል የኦላይ ፍቅር በጣም ደስ ይላል በግልፅነት ማውራት ለህይወት ጠቃሚ ነው ሴቶች ያዝልቅላቸሁ ሶሻል ሚዲያን ለቁም ነገር ሲሆን
    በጣም ደስ ይላል በጣም መልካም የፍቅር ዘመን ወዶች

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 2 года назад +3

    አድስ ፍቅረ ነው ለጥያቂ ባይቀረቡ ማለቲ ስትቆዪ ዙብ ትምህረት መስጠት እድትችሉ!!

  • @letariktube960
    @letariktube960 2 года назад +19

    ወይኔ ስታምሩ ማህተባችሁ በውበት ላይ ውበት ጨምሮባችሆል

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 года назад +5

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣቹ እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ያላገባቹ ከእነዚህ ጥንዶች ተማሩ ብዙ ትምህርት ታገኛላቹ

  • @endalechkebeda4712
    @endalechkebeda4712 2 года назад

    ሄኒ ታማኝ ወጣት ነህ ዋናዉ መታመን ነዉ ትደነቃለህ ዉቤም መልካም ነሽ ፍቅር ጤና ይስጣችሁ

  • @martatube5156
    @martatube5156 2 года назад +9

    ናሂዬ የኔ ምርጥ ታናሼ እንኳን ደና መጣቹ ደርባባ ሚስት መልካም የትዳር ዘመን❤️😘😘

  • @ዛምዝምዝምዝም
    @ዛምዝምዝምዝም 2 года назад

    መታደል ነው በሶሻል ሚያ ተገናኝታቹ ለዚ መብቃታቹ ደስ ይላል የቅዱስ አባታችን አብርሃምና የስራ ትዳር ያድርግላቹ አድናቂውቻቹ ነኝ ተባርኩ

  • @መክሊትይቱብ
    @መክሊትይቱብ 2 года назад +6

    በጣም ደስ ትላላቹሁ እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ይባርክላቹሁ ውለዱ ክበዱ💖💖💖
    ተስፋ አለን ማለት ነው የመዳም ቅሙሞችየ

  • @sinidunagshadugna2799
    @sinidunagshadugna2799 2 года назад +2

    Dase telalahu amlake yebarekahu kayne yawetahu

  • @ኢማንነኝየተፈኩርሴንተርተ

    አላህ ሆይ ሷሊህ አርገንና ሷሊሁን ወፍቀን

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 2 года назад +1

    እንየ ግን ወንድችን እውነት ነኝ ቢይሉውኝ እኮውን አልምንቸውም በቅ ወንድወች በቅ በቅ ውይ መጨረሻችውን ይሳምርላችው

  • @ምንብትወዲትለያለህ
    @ምንብትወዲትለያለህ 2 года назад +18

    በዘር በሀይማኖት እየገባችሁ ለምትባሉ ሁሉ አላህ እጃችሁን ይቁመጠው

    • @suraman6512
      @suraman6512 2 года назад

      😂😂😂 አላህ ግን እንደሰው አይደለም

    • @ምንብትወዲትለያለህ
      @ምንብትወዲትለያለህ 2 года назад

      @@suraman6512 ምን አሳቀሽ አወ እደሠው አደለም አምሳያም የለው

  • @maki4428
    @maki4428 2 года назад +9

    ውይ በተአክልዬ ፍቅሬን አሰናፈቃቹሁ💕💕ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላቹሁ ውዶቸ

  • @fanosyegata947
    @fanosyegata947 2 года назад +3

    እኔ አረብ ሀገር ነኝ ታማኝ ፍቅረኛ በስልክ የሚገኝ አይመሥለኝም

  • @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 2 года назад

    ወንድሜ ሴት ልጅ ብዙጊዜ ታማኝ ናት እመን እንጂ አትቅና ዋናው ነገር ለሰው ጆሮ እንዳትሰጡ ምንም ነገር ቢያጋጥማችሁ በግልጽነት መወያየት ጥሩነው ሌላው እግዚአብሔር ወደቤታችሁ ሕይወታችሁ አስገቡት ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያፅናላችሁ ውለዱ ክበዱ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 2 года назад +3

    ናሂ ዉቤ እንኳን ደህና መጣቹ በጣም ደስ የሚል የፈቅር አጋጣሚ ነው ፍቅር❤ እስከ መቃብር ብያለሁ❤❤🙏

  • @SarahsaudiAlhabashi
    @SarahsaudiAlhabashi 2 года назад

    ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በቅድስት ቤተክርስቲያን ተጋቡ በጣም ደስ ትላላችሁ እሷ እራሱ ምርጥ ናት ምንም አይነት አርተፊሻል ሳትጠቀም በማንነቷ የምትኮራ ዉብዬ በዚሁ ያዝልቅሽ ጎበዝ

  • @salam9859
    @salam9859 2 года назад +6

    ያስታውቃል ሳውዲ እንደ ነበርሽ ከውፍርትሽ😀 ፀጉር ይወደዳል ለካ 😀😀 ፎቶ በየቀኑ ሌላስ😁

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ 2 года назад +5

    በሁለ ነገራችሁ ድንግል እመቤቴ ካለች ሁሉም ውብ ነው የፍቅር እናት ነችኮ እመብርሃንን
    ፍቅራችሁን ያፅና