ስለ ኢስላም የተነገረኝ ቅጥፈት ከኃይማኖቱ ጋር አስተዋወቀኝ! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- የሃቅን በር የምናገኝበትና የምንወዳጅበት አጋጣሚ ለየቅል ነው። የእኛ በሃቅ መንገድ ላይ ፀንቶ መጓዝ ለስንት ሰው የሂዳያ ሰበብ እንደሚኾን አናውቅም። የዛሬው "የኔ መንገድ" ዝግጅታችን ከላይ ባነሳነው የሂዳያ በር ያገናኘንን መንገደኛ የሕይወት ምልልስ የምንጋራበት ይኾናል።
#ሚንበር_ቲቪ #minber_tv
RUclips👉 / @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
Copyright @MinberTV
ያአሏህ ሂዲያ ባንተ ነው ለኔና ለመሰሎቼ የሰጠከውን የሂዲያ ብርሀን ለቤተሰቦችም ወፍቅልኝ በተለይ ለእናቴ በራህመትህ
አላህ ሙሉ ቤተሠብሽን ሒድያ ይስጥልሽ
አሚን ያርብ ሀሉንም ቤተስቦችሽ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው በተለይ እናት
አላህ ወዶሺ የሄን ብረሀን ያሳየሺ ጌታ ለቤተሰቦችሺም ይወፍቅልሺ ዷአ አድርጊ እህቴ
አሚን አብሽር አለህ ይውፊቀቸው
ሂንሻ አላህ አብሽሪ ሠብር አድርጊይ
ሰለምቴዎች የአእምሮባለቤቶች ናቸዉ አላህ ያፅናችሁ ጀነቱንም ይወፍቃችሁ😊😊
ሥብሀና አሏህ አሏህ ያቃናው ማንም አያጠመውም ያጣመውም አያቃናውም አሏህ ብርታቱን ይሥጣቹ ሠለምቴዮች ☝😭አብሽሩ
ማሻላህ በጠቅላይ ም ድስያላል
ማሻ አላህ ሁሌ አዲስ እማይሰለች ምርጥ ፕሮግራም
ማሻአላህ አላህ ወክበር ውድ እህታቹን እንኳን ሀቀኛው የሆነው ሀይማኖታችን እንኳን መጣህ አላህወክበር
ውድ የሙስሊም እህቶቼ እናተ እስልምና ተቀብላቹ በተሰቦቻቹም ያልሰለም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቹው አብሽሩልኝ
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው።እህቷንም ጋብዣት።
ቀሪ ዘመንሽን አላህ ያሳምርልሽ ጀነተን ፍርዶስ አላህ ይወፍቅሽ ሲስቱ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹
S a w
ሰላላህ ወሰለም
ሰላላህወአልይሂወሰለም
saw
ወላሂ እኔ እስልምናን የተቀበልኩት እስልምናና የታላቁ ነብይ ታሪክ የምትል በሀጂ መሀመድ ሳኒ ሀቢብ የተዘጋጀች የክፍል ጎደኛየ ሩቅያ ሰጥታኝ አንብቤ እባየ ይወርድ ነበር ከዛም እስልምናን ወደድኩት አልሃምዱ ሊላህ!!
الحمد لله رب العالمين
ማሻአላህ አላህ ወፍቆሻል እህቲ አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ አላህ ያፀናሽ
ማሻአላህ በርቺውድ ኢሰላምሀቅነው
Masha Allah
🍂 ያ አላህ ኃጢዓታችንን ማረን ነውራችንን ሸፍንልን ልባችን አለስልስልን ጭንቀታችንን አቃልልን ጉዳዮችንን ሁሉ አግራልን በዱኒያና በአኺራ ምርጡን ሁሉ ወፍቀን፡♥️🦋
ameeeeen.yarb
አሚንንን
አሚን
አሚንንን ያረብልአለሚን
አሚን
እህቷ እና ወንድሟ ይቅረቡልን ሶፊያችን የኛ እንቁ
ሰለምቴ እህት ወንድሞቸ ለአሏህ ብየ ውድድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ የኔ የአኺራ እህቶች የኔ ተምሳሌቶች የኔ ሱመዩች የኔ የጀርባ አጥንቶች የኔ እንቁዎች የኔ የልብ ወዳጆች በምን ቃል ልግለፃችሁ አልሀምዱሊላህ ይሄን ሀሴት ይሄን ጣእም ላቀመሳችሁ የልብ ሰላምን የሰጠን ጌታ ክብር ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው
ማሻላህ እህታችን ዉበት ሲለካ በሂጃብ ነዉ ለካ 🥰🥰
እኔንም ሂድያ እንደሰጠኸኝ ለቤተሰቦቼም አላህዬ ሂድያ ይስጣቸው ያረብ👏
አላህ ሂድያውን ይስጥልሽ ያረብብብ
ኢሸአላህ
አንድ ልጅም ኢስሊምነ እንደ ምዎድ እና መስለም እንደምፈልግ ዘሬ ነግሮኛል አለህ ህደያ እንድሰጣዉ ዱአ እድሪጉ ጀዛ ከአለህ ከይራን
ህንሻ አላህ የወደደውን ነዉ ቀጥተኛ መንገድ ምመራዉ
አላህ ይወፍቀዉ
አዎ ወላሂ የኛ አላህ ጉዝፍ ነው ወርቃማ ፀጉር የለው የሚበላ ያማይጣጠ የሰውን ልጅ አሳምሮ የፈጠራው ጥራት ይገው
በትክክል
ወርቃማ ፀጉር
እንደዝህ አይባልም አስተካክላችሁ ፆፉ ። አላህ አይበላም አይጠጣን አይፀዳዳም ከነዝህ ርከሺ ነገሮች የጠራ ጌታ ነው አይወልድም አይወለድም። ስለ ፀጉርም ስምቸ አላውቅም ብዙ አመት ሀድሶች ምናምን ስማር ከየትኛው ሀድስ ነው ያገኝሺው ያለ እውቀት ከመናገር እንቆጠብ።
ታማኝ ትሁት መሪ አንደበተ ርቱ ፣
መምህር አዋቂ ጣፋጭ አንደበቱ ።
ቃል ኪዳን አክባሪ አስታራቂ ዳኛ ፣
የጦር ሜዳ ጀግና ወታደር አርበኛ ።
ክቡር የአላህ ነብይ ታላቅ የሰላም ሰው ፣
አለም ያወደሰው አላህ ያነገሰው ።
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ❤
አልሃምዱሊላህ 💚ጀግና ነሽ ወላሂ
አላሀ ኻቴማችንን ያስተካክልልን በኢስላም በሸሀዳ ይውሰደን አሜንንን
ከአይናችሁ እንባ አይድረቅ የተባለው የወሎ ህዝብ አሁንም በስቃይ ነው ለማን አቤት ይባላል ግን የአላህ በር ክፍት ነው በፆለት ( በዱአ ) እርዱን ያረብ በራህመትህ ድረስልን
አይዞሽ እህቴ የአለህ ምን እነድረግ በሰዉ አጋረ በአሰብ በጭንቅ አለቅን አስቢለህ ወኒመል ወኪል በዱ መበርታት ነዉዉዉዉ
ለምን TDF ገባ ነው ይሀ ሁሉ 😂😂😂
@@arsu1429 ቲደፍ ምንድን ነው🤔🤔🤔 አረ እኔ አላውቅም የወሎ ህዝብ አምና ያሳለፈው ስቃይ መቼ ተረስቶ ድጋሚ ለስቃይ😭😭😭
አላህ ይርዳን
አላህ ይድረስላችሁ ይድረስልን
እኔኮ ሊላ ነገሮችን ሳድምጥ አእምሮየ አለምን ይዞራል ይህን ፕሮገወራም ግን በተመስጦ ነው የማደምጠው ሱብሀን አሏህ አሏህ የፈለገውን ይመራል ውዱ የአሏህ መልክተኛ ለአለም የተላኩ የእዝነቱ ነብይ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ማሻ አላህ ረበና ያፅናችሁ
#አምችንም
#እህትሽንም
#ወንድምሽንም
አላህ #ያፅናችሁ
በሉ ወንድሟንም #እህቷንም አቅርቡልን
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባ ያረቢ ሙስሊም ላደረከን ጥሩስራቹሁን አላህ ይቀበላቹ ሜምበሮች
ማነው ሶፊን እንደኔ ሚወዳት ሶፊዬ አላህ አንቺንም በኒቃብ በጅልባብ ያስውብሽ ያረብ
አሚንንን የረብ የኔም ምኞት ነው ዉዴ
ማሻ አላህ ደሲ የሚል የሂወት ታሪክ ነው
የአሏህ ሂዳያ ባንተ ነዉ፣ ለኔና ለመሰሎቼ የሰጠኅዉን የኢስላም ብርሀን ለቤተሰቦቼም በተለይ ለእህቶቼና በተለይ በተለይ ደግሞ ለወላጅ እናቴ በራህመትህ ወፍቅልኝ።
የኔ መንገድ ምርጡ የሚንበር ቲቪ ፕሮግራም
ቅዳሜ እስኪደርስ ቀን እቆጥራለሁ።
እኛ ሙስሊም ሆነን ተወልደን አድገን የእስልምና ምንነት ሳይገባን አላህ እነዚህን ምርጦች መርጦ እስልምናን ሰጣቸው እነሱን እያየን እኛ የት ነን ብለን እንድነጠይቅ ያደርገናል።
አላህ ያጠንክራችሁ በርቱልን
ሶፊዬ በርቺ።
ትክክል
Wallahi.iwunet.new
ምርጥ ስራ ነው አሏህ ይጨምርልሺ እህት ኢንሻአሏህ ብዙ ክርስቲያኖች ትምህርት ይወስዳሉ
የኔ መንገዲ በጣም ምወደው ፕሮግራም ነው ግን ማስታወቂያው ያሰለቸኛል
ቀሪዎቸቹንም እህትና ወንድሞችሺን አላህ ሂድያ ይስጣቸውና ወደ ቀጥተኛውመንገድ ያምጣቸው ያረብብብብ
ማሻአላህ
ማሻአላህ
ማሻአላህ
ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹🌹 አላህ ለሁላችንም ሂድይሰጠንያረብ
ዉበት ሲለካ በሂጃብ ነዉ ለካ 🎀ماشاء الله
ማሻአላህ ጀግና ነሽ አላህ ለሁሉም እህት ወንድሞችሽ የኢስልምናን ብርሀን የሰያቸው የረብ
ማሻ አላህ ወላህ የሰለምቴዎች ታሪክ አንጀት ያርሳል እህቴ አላህ ቤተሰቦችሽን ሁሉ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
የአላህህ ያከሪም እኔን ወደ እዉነተኛዉ መንገዲ የመራከኝ አላህ ቤተሰቦችን ያረብ ምራልኝኝ
አሏህ ይምራቸው ያረብ
አላህ ይምራልሽ ያረብብብ
ድቅ ፕሮግረም አጂብ ትልቅ ትምህርት አለዉ ሂደያ በለህ እጅ ነዉ አለህ ለኛ የሰጠንን እስልምነ ለወገኖቸችንም ይወፍቅልን
ማሻአላሕ
ማሻ አላሕ
አላሕ የመረጠውን ማንም ማጥምም አይችልም!
የሚገርም ነው ደሞ ያስደሰተኝ ያገባችው ልጅ እንኳንም አገባሽው ደስ ይላል ከአላህ በታች ሰበቡ እሱ ነው እህትሽንም ወንድምሽንም ኦ ማሻአላህ ደስ ይላል ሁሉንም አላህ ሂድያ ይስጥልሽ ያረብ
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ጥሩ ፕሮ ግራም ነው
ماشاء الله الحمد الله على نعمة الإسلام
አለህ ስራሽ ያሰምርልሽ
ማሻ አላህ አልአሀሙዱሊላህ እንካን ወደተከበረው እስልምና አንካን አላህ ወፈቀሽ እህቴ አብሽሪ ሁሉም ለበጎነው አነላህ ማአሳቢሪን ኢንሻ አላህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መሻአላህ አላሁ አክበረ እኮን ወደተፈጠረሸበት እምነትበሰላም መጣሸ የሁላቸንን ሀቲማቸንን ያሳምረልን
ማሽ አላህ ደሰወ የምትል ልጅ ናት የኔ መንገድ አላህ ለእህቶችሽ ለወንድሞችሽ ሂዳያ ይስጥልሽ
ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ እንኳን ወደተፈጠረሽለት አላማ አሏህ ቀጥተኛውን መገድ መራሽ ቀሪ ቤተሰቦችሽንም አሏህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራልሽ እናተንም አሏህ ያጵነመቹህ
بِسـمِ اللهِ الذي لا يَضُـرُّ مَعَ اسمِـهِ شَيءٌ في الأرْضِ وَلا في السّمـاءِ وَهـوَ السّمـيعُ العَلـيم.
ጀዘኪለህ ከይራን ዉዷ
ማሽ አላህ
ማሽ አላህ
ማሽ አላህ
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
የኔ ውድድድድድድ እህት እንካን ደህና መጣሽልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
mashaaa allah
አልሀምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን !
አለ ኢስላም
መሻአላህ በጣም ደስ የሚልና አስገራሚ ታሪክ ነዉ
ማሻ አላህ አላህ አላህ እናንተንም እኛንም መጨርሻችንን ያሳምርልን የሰው ልጅ መጨርሻው ሲምር ነውና
ማሻአሏህ
የኔመንገድበጉጉትዉየምጠብቀዉ
የማዳምጠዉ
ሶፉየኔቅመምአሏህይጨምርልሺ
ሶፉአንድነገርልገርሺሂጃብሺንአስተካካክይ
ማለቴስትለብሺጠረሐዉንአንገትሺብቻአትለበሺልቀቂዉበጠረሐዉሁሉንምሰዉነትሺንልበሺ
ሶፉእኔየሂጃብፈቅርስላለኝነዉ
አልሐምዱሊላህ
ሱብሃና አለህ በጣም የምገርም የሂደየ ማንጋድ ሁሌም በጉጉት ምጣብቀው ፕሮግራም ናው ሶፊይ ቀጥይበት
ماشأ الله تبارك الله) اللهم ثبتنا وثبتهم على الحق 🤲🤲
Aminn yareb
የአሰላለሟ ነገር ይገርማል በእርግጥም አሏህ ያጠመመዉን ማንም አያቀና አሏህ ያቀናዉንም ማንም አያጠመዉ ማሻ አሏህ እህታችን በርቺ አሏህ ያፅናሽሽ ጀዛኪሏህ ሶፊዬ
ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ ቀጥተኞውን መንገድ ሲመራ እንድህ ነው
አለሀ ወክበረ አለሀ ወክበረ አለህ ወክበረ እንካን ደና መጣሸ
አላህ ላንቺ ፀናቱን ለቤተሰቦችሸ ሂዳያ የሰጣቸው
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት ተመለሽ አላህ እስቲቃማውን ይወፍቅሽ ሶፊየ እህትና ወንድሟን አቅርቢልን ጀዛካአላህ ኸይር ሚንበሮች በሙሉ
እንዴት ናቹ ሚንበሮች አላህ እሥቲቃማ ይሥጥሽ ያረብ የኛንም ህይወት ያሣካልን
ከሰለምቴዎች የኔ መንገድ ውስጥ በጣም በሳልና እውቀትን የተላበሰች በራስ መተማመን ያለባት ሴት አላህ ከክፋት ይጠብቃት ጀግና እንስት መጨረሻዋን የሳምርላት
አላህ ይጨምርልሽ ሌሎቹንም ወደ እስልምና ያምጣቸው ማንበብ ማንበብ ልክ ነው
ማሻ አለሀ ወለይ በጠም ነዉ የምወደቹ አለሀ ይጨምረለቹ በሩቱ
ማሳ አላህ አላህ እኳን መለሠሺ የኔ ውድ ሙሥሊም መሆን መታደል ነው የአላህ አላህ ሆይ እናቴን አተው መልስልን እሲ ደአ አርጉልኝ የሚበር ቱብ ተከታታዮች
ኢሻ አላህ ዉደ አላህ ይወፍቃቸዉ
አላህ የወደደውን ይመራህ ሱባሀን አላህ የጠመመውንሁሉ አላህ ያግራው
አህለን ዉድየኔመንገድ ተከታታዮች ምርጥ ፕሮግራም ማሻአላህ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ አላህ የወደደዉን ይምራል አልሀምዱሊላህ ድነል ኢስላም ለሁሉነገር መልስያለዉ ጌታ አልሀምዱሊላህ ያረብ ለጓደኞቼ ሂዳስጥልኝ አንተ የወደድከዉን ትምራለክ
አላህ ቀናዉንመገድ እዲመራኝ ዱአ አርጉልኝ ሙስሊም ወድም እህቶቸ እናት አባቶቸ እባካችሁ
ሱብሀን አላህ ያአለህ ለሁሉም ሂዳያ ስጠው ያረብ
ያአሏህ እዝነቱ ትልቅ ነው አልሀምዱሊላህ አለባበሷ እራሱ ልዩ ነች የኔ እህት አሏህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን
የሰው ልጅ ዋናው መጨረሻ ነው ማሻአላህ ንቃቢስት ነኝ ግን ኒቃብ የለበሰ ሰው ሳይ እቀናለሁ ደስ የሚል ታሪክ ነው
ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር ይህን ፕሮ ግራም በጉጉት ነው እምጠብቀው ግን በቀጥታ መከታተል አልችልም ያልፈኛል
አለሁ አክበር አለሁ አክበር
አላህ ሙሉነትን ሰጥቶሻል ማማየ ጀግና ነሽ አላህ በጀነት ያገናኘን ያረብ✅✅✅✅✅✅✅✅✅
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ
ማሻአላህ ሰለምቴዎችን ሳይ ያለንበት ነባሮቹ ምን ያህል ስለዲናችን አለማወቅ
አልሃምዱሊላ ለሁሉም የአደምዘርእስልምናንይወፍቀው ለኝም ጠንካራባሪያ ያረን ያተብ
ማሻአላህ እስልምና ውበት ነው ሶፊ እህቷንም ወድሟንም ይቅረቡልን ።
ማሻአላህ አላህ አክበር ሡብሀን አላህ ጥራት ይገባህ አተ የፈለከውን ጥመርጣላህ
Masha Allah🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Allah sebeb yaderegelatin lij magbatua betam des yilal❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ማሻአላህ። ኢነአላህ የህዲይ መይ የሻእ አላህ የወደደውንንን ይመራልልል አለባበስሺ ደስይላል
አልሀምዱሊላህ እንኮንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራሺ እህቴ ማሻ አላህ
እህቴዋ ማሻ አላህ መታደል ነው ደሞ ደስ ያለኝ የሂዳያ ሰበብ የሆነላትን ወንድ ማግባቷ ማሻ አላህ
ያአላህ
አህለን እህታችን ሶፊ እንዲሁም እህታችን ኢክራም አልሀንዱሊላህ እንኩዋን አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ አላህ መራሽ
አልሀምዱሊላህየኔመገዲገናዛሬመጣልኝ👍👍👍👍👍
ሁሌም እወድሽ አለሁ ሀቢብቴ
ማሻ አላህ እህት 💐💐💐😘😘😘😘😘💐💐💐👌👌😍😍💐💐💐😘😘አላህ ጀነትን ይወፍቀን ያርብ
በዱንያ ስኬትን በአኪራ ጀነትን አላህ ይወፍቀን
Maa shaa Allah!!!
ማሻአላህ ጀግና የኔ አበሳ አጂብ በኒቃብ ተወባ ሰታምር የኔ ልእልት
ماشاءالله تبارك الله الله يثبتك ويحفظك الحمد لله على نعمة الأسلام الله يهدى باق إخوانك وأخواتك إن شاءالله ويهدي البشريه
ماشاءالله تبارك💓💓🌹💟 የኔእህት
ወይ ደሥ ሲል ያገባሺው ደሞ የሂድያ ሰበብ የሆነሺን ነው ሱብሀን አላህ ታድለሺ እደት ደስ እዳለኝ ማሻ አላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
مشاءالله الله يحفزك جزك 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አልሀምዱሊላህ
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እህታችን ኢክሩ አላህ አስከመጨረሻ ያድርግልሺ በርቺ አላህ ይጨምርልሺ
የኔ መንገድ ሙምህራችንን
እኳን በሠላም መጣሽ እህታችን ወደ እምነትሽ
MashaAllah my Muslim sister Allah yetebeqesh
መሸአሏሕ አሏሕ ዋክበረ ትክክል ማበ ብ ዋና ነው
ሱበሀንአላህ ፣🌷🌷🌷
አላሁአከብር በጣም ደሰ ሲል አልሃምዱሊላህ ደሰ ሲል እህትዋም ሰለመች