ልጆቻችን ንዴት ማብረጃ አይደሉም!--የማይለወጠው ለዋጭ ልጆችህን በፍቅር አሳድጉ ይላል-በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 69

  • @genetgtk4168
    @genetgtk4168 6 дней назад +15

    ቸርዬ ምርጥ አባት ነህ በጎችህ ምን ያህል የታደሉ ናቸው ዘመንህ ይባረክ አንተ የትውልድ አባት

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 6 дней назад +12

    ውይ ቸርዬ ልጆች ሆነን እንደኔ የሚፈጋ የለም እህቶቼ ሲራገጡ ውለው ይመጣሉ እኔ ስፈጋ መዋል ነው
    ዛሬ ይኸው ታናሼ ቤቷን መምራት ስራ ከመጥላቷ የተነሳ ለልጆቿ ተነስታ ምግብእንኳን ማብሰል ሁሌ እየተነጫጨጨች ነው ለካ መስራትም ኻላፊነትም ወሳኝ ነው
    ዛሬ እኔም ልጆቼ ላይ እሰራለሁ እበረታለሁ ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 6 дней назад +4

    በጣም መልካም ትምህርት እኔ በግሌ ብዙ ተወዛግቤ አድጌለሁ ግን at least ለ ልጆቸ መልካም መሆን እፈልጋለሁ

  • @howifeel.4327
    @howifeel.4327 6 дней назад +5

    Today I’ve found my whole story hier. As if you are told how I grew up. God is good I didn’t took my life, I am still alive. I am 40 mother of 4 kids I am raising my kids to the next level but I hate my mother from the bottom of my heart, I tried my best to forgive her but I can’t. God bless you for exposing this distraction.

    • @Koranziza
      @Koranziza 6 дней назад +3

      May God almighty help you to forgive her and release yourself from the trap of offence. Berchi!💐

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 6 дней назад +5

    አቤት አምላኬ እጅግ ውስጥ የሚገባ ትምህርት ።

  • @melakfamily8482
    @melakfamily8482 5 дней назад +2

    ቸሬ ይችላል

  • @meazamekonnen9924
    @meazamekonnen9924 5 дней назад +3

    This was my childhood life I had horrible childhood memories he ruined my life and my sisters and brothers abused life we have narcissistic , selfish greedy and hateful, father he abused all his children he ruined my life, sisters and brothers life I hope people understand this message particularly the people raising children right now for us. A lot of voices over because we are in a middle-age living horrible life as we speak right now because of him and God bless you Pastor keep doing this you a lot of people thank you and God bless.

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 6 дней назад +3

    እግዚያብሄር አስተውለን እንድንኖር ይርዳን !! ይህ መልእክት የደረሳቹሁ ላልደረሳቸው አጋሩ❤❤❤

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 2 дня назад

    እውነት ነው ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 6 дней назад +4

    አሜን እግዚአብሔር ለልጆቼ መልካም እናት አድርገኝ አሜንንን❤❤❤❤

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 6 дней назад +4

    ኑርልን መካሪዎችን👌♥️🙏

  • @almazngatu9984
    @almazngatu9984 6 дней назад +4

    እገእዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @adeyamesegede4859
    @adeyamesegede4859 6 дней назад +2

    በጣም አመስግናለሁ ቸርዬ ኑርልን🙏🏿

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 6 дней назад +4

    Absolutely right may God bless you 🙏 ❤️

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 2 дня назад

    በማዳላት ልጆቻቸውን የሚያለያዩ እንደዛፍ አንዱን ለእሳት አንዱን ለታቦት የወለዱ የሚመስላቸው ልጅ ልጅ መሆኑ የማይገባቸው አንዱ ወርቅ አንዱን ጨርቅ አድሬገው የሚያዩ ልክ የኔ ወላጅ ኤናት ስለስዋ ክፋት ለከት የለውም . ..

  • @samritame
    @samritame 6 дней назад +3

    Wow God bless you🙏 very important lesson🙏

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 6 дней назад +2

    ኑርልን ፓስተርየ

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 6 дней назад +1

    አሜን❤

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu 5 дней назад +1

    ውይ የዛሬው ትምህርት ያማል ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው የተሰማኝ እንጃ

  • @ninatekabe837
    @ninatekabe837 4 дня назад

    Pastor chary I love so much this the ways thank you so much long life for you Amen

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 6 дней назад +1

    Amen ❤❤❤❤❤

  • @AsaminewAmare-xy8lk
    @AsaminewAmare-xy8lk 3 дня назад

    God blessed you pastor chere❤❤

  • @dinitadesse7157
    @dinitadesse7157 6 дней назад +1

    ፖስተር ቸሬ ተባረክ የሰውን ስሜት በጣም ነው የምታቀው ፈሪ አርገው የማያሳድጉ ቤተሰቦች ሞልተዋል

  • @LidiaAlemu-m4j
    @LidiaAlemu-m4j 5 дней назад +1

    Thanks ❤ my expensive paster chare..... bless you God 🙏❤❤❤❤❤

  • @Tsion-d5x
    @Tsion-d5x 4 дня назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤ እውነት ለመናገር እያነባው ነው አዳምጬ የጨረስኩት የእኔን ታሪክ የምትናገር እስኪመስለኝ ድረስ❤❤❤ እባክህ የእግዚአብሔር ሰው እቤቴ ከመፍረሱ እና ልጆቼን ከመበተኔ በፊት እንዴት ላግኝህ እባክህ ይህን ስል በጣም ቀተጨነቀች ነብስ ውስጥ ሁኜ ነው አግኘኝና ልጆቼን ከስቃይ አትርፍልኝ😭😭

  • @abrahamdawit5673
    @abrahamdawit5673 6 дней назад +3

    God bless you

  • @MahiletAragaw
    @MahiletAragaw 4 дня назад

    Thanks pastor

  • @Helen-is8wo
    @Helen-is8wo 5 дней назад +1

    Egzyabher yebarkh ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hanna-pn9ex
    @hanna-pn9ex 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤የሁሉ፣አባት❤❤

  • @elsateshome-xz9tb
    @elsateshome-xz9tb 6 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @selamamare9571
    @selamamare9571 5 дней назад

    ኣንተን የፈጠረ እግዚኣብሄር ይመስገን፡ፓስተር ቸሬ። ካንተ ብዙ ተምሬኣለው።

  • @asteraudibert986
    @asteraudibert986 3 дня назад

    Bebzu teyake weste adeku..bemedlu ... le enate talki ehity bicha lejewa teweljalw ende ezhi bet eyalku.. gen geta milkam nw ..lelijuoche lay eyeserahu nw..temesegen nw .❤❤❤....amesegenalw wendeme geta yebarkhi

  • @genetgebru7238
    @genetgebru7238 4 дня назад

    Tha❤

  • @MihretKidane-x3n
    @MihretKidane-x3n 5 дней назад

    ተባረኽ

  • @AblakatKidane-p2l
    @AblakatKidane-p2l 6 дней назад +1

    Ewunet

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 6 дней назад +6

    ውስጥ የሚገባ ምክር አቤት ጌታዬ እባካችሁ ከመውለዳችን በፊት ትምህርት ያስፈልገናል ።

  • @kassahunteferi8007
    @kassahunteferi8007 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክ ፓስተር ቸሬ

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 6 дней назад +2

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 6 дней назад +1

    Dhugaa jettee ABBAAKooo galatomii

  • @luluyimer6891
    @luluyimer6891 6 дней назад

    Egziabher amlak zemenken ybark

  • @terefetigist4245
    @terefetigist4245 6 дней назад

    Tebareki

  • @fasekaalante4219
    @fasekaalante4219 6 дней назад

    God bless you the best man in the world

  • @awetkedane3947
    @awetkedane3947 6 дней назад

    እኛ መስግናልኝ❤❤

  • @hanaeldana
    @hanaeldana 6 дней назад

    Tebarek bebzu🙏 amen

  • @GenetWolde-jp6mm
    @GenetWolde-jp6mm 6 дней назад +1

    😢😢😢💕💕💕

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 6 дней назад

    amen! Kale hiwot yasemalen

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 6 дней назад +2

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 2 дня назад

    በዚ አርስት ላይ የፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን አጥብቃ ማስተማር አለባት እንደኔ እናት ሴት ልጆችዋን ኤንደ ጠላት የሜታይ እኛን ካለጥፋታችን እንደ እባብ በመቀጥቀጥ የምትረካ በጣም ክፉ ግን ከ 40 አመት በላይ ጌታን ተከታይ ነኝ ዩምትል በምድር ላይ እናት ሲባል ብልጭ ይልቦኛል

  • @ክብሩሩ
    @ክብሩሩ 4 дня назад

    ተመርኩት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MunitSamuel
    @MunitSamuel 6 дней назад

    🙏👏👏

  • @betelhemgebi366
    @betelhemgebi366 6 дней назад +1

    You know, pastor sometimes when you are talking.I feel you live in my house

  • @InnocentBambooForest-vy2oh
    @InnocentBambooForest-vy2oh 6 дней назад +1

    የት ነው ያለኸው ቸርየ መላ በለኝ ከመጥፋቴ በፌት በፈጠረህ አምላክ

  • @AlemtsehayWorkenhe
    @AlemtsehayWorkenhe 5 дней назад

    የት ነው የማገኝህ

  • @dagiihabesha3689
    @dagiihabesha3689 3 дня назад

    Please guys where is cherye church tell me his place please!!?

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 6 дней назад +2

    ❤❤❤

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 6 дней назад

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @AblakatKidane-p2l
    @AblakatKidane-p2l 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤💕💕

  • @tewabechasfaw3952
    @tewabechasfaw3952 6 дней назад

    Amen 🙏

  • @HanaTeshme
    @HanaTeshme 5 дней назад

    Amen 🙏🎉

  • @Medi-v9x
    @Medi-v9x 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @asnakechgebremaskel9917
    @asnakechgebremaskel9917 6 дней назад +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @w.h167
    @w.h167 5 дней назад

    Amen ❤

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤