Thank you Seifu. Getch has been my favorite singer when I was young. I remember he was also the first singer to provide music his audiences at a lower price. He is incredibly a resourceful person. I even like his voice when he talks. God bless brothers!
We need more people like you in today's messed up situation to speak the truth. We're tired of manipulators with their divisive & hateful messages who have done nothing for the poor Ethiopian people.
Yegulele lej.i use to hear hes music every day he used to sing next door my house last 30 year a go good memories. This is the frest time i seen hem after 26 years good to see you gecho .Yesefer lej
Welcome Gecho! We all are happy to see you! Seifu we have noticed that you have made every of your guests happy and comfortable. This is a big shift. Now you are becoming a choice and a show to watch. We thank you. Keep on respecting, giving space to respond, and avoiding unwanted question that create uncomfortable moments with your guests. Keep it up Seifu! This is the best format of your program. If you want you can have another hard talk session format if you wish. But this is the best!
I have a huge respect for Getachew Gadissa. His view of Ethiopianess (ኢትዮዽያዊነት) is an eye opener for those of us who are blinded by tribalism and narrow mindedness. which TPLF has installed upon us . Seifu, you also deserve credit for bringing such a wonderful Ethiopian as your guest.
"ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ይባላል"
እንደእነዚ አይነት አስተዋይ ሰዎች እየተደበቁ እኮ ነው አለማችን በማይረቡ ሰዎች የምትታመሰው እናመስግናለን አባቴ
እውነትን ይዞ የሄደ ሰው ከእግዚያብሔር የተለየ በረከት ያገኛል
😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👍
በስማም ጌቾ የኛ ዘመን ሰው በጣም ሐዬለኝ ዝግጅት ነበር። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
እንኳን ሠላም መጣሕ ጌች እንዲሕ አይነት ለሐገር ለወገን የሚጨነቅ ትልቅ ሰው ስታቀርብ ደስ ስስ ነው የምትለው ሰይፍሻእናመሠግናለን
ጌች ስላለንበት ሁኔታ የተናገርከው ነገር ምርጥ እይታ ነው🙏👌
ጌቾ ስለአየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የእኔ ዘመን ምርጥ ሙዚቀኛ
I LOVE this man so much. He earned my RESPECT. Wish you a long live Sir. I wish We have more people like you
ዋው ዋው.... አቶ ጌታችው ጋዲሳ.... በጣም ድንቅ እና አስተማሪ... ስብእና
ያለው ስው... እንዲህ ያሉት ቅን.. ስዎች
ተደብቀው በምድረ... ዘረኞች አለማችን
እንደ መኪና ጭስ በ ጥላቻ ታፈነች
ፈጣሪ የ አቶ ጌታችው ጋዲሳን... ኡይነት
ቅን ወገኖችን ታብዛልን... ይሄ ነው ስው
ማለት እንደ ስው እያስበ... እንደ ስው የሚኖር.. በዚህ ኢንተርቪው... በጣም
ደስ ብሎኛል... ምክንያቱም... አስተማሪ
እና በጣም ድንቅ ... ኢንተርቪው ነው
ፕሊስ አቶ ስይፉ... ደግመህ አምጣልን
አቶ ጌታችውን... ካልሆነም እንደነዚህ
እይነ ቶችን... ቅን ስው.. አምጣልን
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍😍💚💛❤️
መአዚ እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ። እንደእናት ንጹህ ልብ ያላት ቅን ሰው ። ኢንፎኔት የሚባል የግል ኮሌጅ ሳስተምር የስራ ባለደረባዬ ነበረች ። እግዚያብሄር ቤትሽን ህይወትሽን ይባርክ!
ጌች እውነትም ማር ነህ::
ምናለ እንዲህ እንዲህ ያሉት መልካም ስወች ከሚድያ ባይጠፋ
ውድ አቶ ጌታቸው ጋዲሳ በንግግሬ የጥቷን ኢትዮጵያ ያገኜሁ መሰለኚ ያቺ የነፃነት ምድር ያቺ በእጃችን መያዝ ያቃተን ኢትዮጵያ ያቺ ወድሜ እህቴ ከኔ ይልቅ ላተ ብላ የምታስበዋ የዘር አይነት የማንከፋ ፈልባት ኢትዮጵያ በጣም ናፍቃኚ ነበርና አሁን ትዝታየን ቀሰቀሱት የአገሬ የኢትዮጵያ ልጆች ለብርሀነ ጥምቀቱ በስላም እኳን አደረሳችሁ የፍቅርና የስላም ይሁንልን አሜን
አቶ ሠይፉ ግን ቃለመጠየቁ ለምን አጠረ በእናትህ እንዲ አይነት ሠዎችን አምጣልን ያልጠገብኩት ቃለመጠይቅ
ሰይፉ እኮ የሚደግመው ማስታወቂያ ነው
ጌች ስለላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ሀገር ውስጥ ያልህ አይመስለኝም ነበር ድምፅህን በጣም ነው የምወደው እንደውም ባለፈው ዘፈኖችህ ትዝ ብሎኝ ዩቱብ ላይ ፈልጌ ሳዳምጥ ነበር
አምበሳ :: ይህን በመልካም ምክር ለተተኪው ትውልድ ማነሳሳት በደንብ ተጠቅመበት .አገራችን ውስጥ እውነት መናገርን እንደ ነውር እየሆነ መቶል ዘመኑ ባደረገበት ተፅእኖ :: በርታ ::
Am crying the way he talks about Ethiopia !!
Getish ,I couldn't have a word to express my feeling ,Thanks very much your honesty.
“I couldn’t have” ?? What do you mean bro 😎???
መሻአላህ ድንቅ አስተማሪ ስው ነው ያቀረብክልን ስይፉ እድሜና ጤና ይስጥህ ዋው
Great Personality-Hard Working and Loving(Specially His Country Ethiopia) Person,Getachew Gadisa !!!
አቦ ወንዳታ ነህ ጌቾ እኔ በ1984 ዓመተምህረት ከቀይ አጭር ቀጭን ቆንጆ ገርል ፍሬንድህ ጋር ሆናችሁ እኔም ወደውጭ አገር ለመሄድ የሆነ ፐሮሰስ ለማስጨረስ ትልቁ ቴሌ አጠገብ ያለው ባንክ አብረን ተሰልፈን ነበረ ስለሚስትህ ስታወራ የተገናኛችሁበትን ዘመን አንተ ሳትናገር ገምቼ ነበረ እና ቀድሜህ 1984 አልኩኝ ትክክል ሳልሆን አልቀርም እድሜና ጤና ይስጥህ ጌታቸው ሰይፍሻም ተባረክ ልጆችህን ቤተሰብህን ይባርክልህ፡፡
Thank you Seifu. Getch has been my favorite singer when I was young. I remember he was also the first singer to provide music his audiences at a lower price. He is incredibly a resourceful person. I even like his voice when he talks. God bless brothers!
ለወንድሜ ጌታቸው ትልቅ ፍቅር አለኝ።በተለይ እንደ ደማቅ ጨረቃ ----የሚለው ቃሉ ግጥምና ዜማው እንዳላመልክሽ ነው በሰው የመሰለሽ አባባሉ አይገርምም?
ጌታቸው ጋዲሳ ሁሌም የምወድህ የማከብርህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ😘💚💛❤
ጌታቸዉ ጋዲሳ በ1989 በፈረንጀ ቻልርግዉ የምለዉ ዘፈን ታዋቂ ነበር ክአሰመራ 🇪🇷
Stleyu yazen sew new
Hne adisu twld negn. Yegebagn gn 1 neger ale 😥💔
ያናከሱን ተነከሱ ኢትዮጵያ ኤርትራ ለዘላለም ይኑሩ
Seifu Fantahun, We love you sir.
I love this guy, thanks for bringing him forward!
Wow! God bless you Getachew Gadissa!
ጌታቸው በጣም አደንቅሃለሁ ። በሰራዎችህ እደመማለሁ ... !!!
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሣችሁ ብዓሉን የሠላም ይፍቅር ያድነት ያርግልን 🙏🙏🙏 አሜን -
እኔ ዘፈን አልሰማም ግን ሰውየው ስብእናው ደስ ይላል ትክክለኛ ኢትዮጵያ ዊ
አነጋገሩ ደስሲል እግዚአብሔር ይማርህ
ጌታቸው ጋዲሳ ምርጥ ዘፋኝ ምርጥ ስብዕና አለህ, አብርሽ ምርጡ ጓደኛዬ ያብድልህ ነበር።።። በጣም በጣም አድናቂህ ነው።።።
ዋዉ ጌችዬ በጣም በጣም የምወዳው ድምፃዊ !! በጣም ምርጥ ዘፋኝ!! ሁሌ በአይምሮዬ የት ደረሰ እያልኩኝ አስብ ነብር!! ሰይፊ እግዛብሄር ይስጥህ ይሄን ድንቅ ድምፃዊ በማቅረብህ!!! ጌችዬ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል!! ሌላው በጥሩ ሁናቴ ስላየሁ ደስ ብሎኛል!!
ጌች ምርጥ ስው ነክ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ዘፈኖችክን ሁሌም ብስማቸው አልጠግባቸውም እንባዬን ታፈሳቸዋለክ ለመልካም ስብእና ጤና እድሜ ይስጥልኝ
Seifu fantahun zera merit merit egeda new yegabezikewu thank you so much 👍👍
We need more people like you in today's messed up situation to speak the truth. We're tired of manipulators with their divisive & hateful messages who have done nothing for the poor Ethiopian people.
His songs very strong and clear message
ዉድ የሀገሬ ልጆች💚💛❤እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የፍቅር የሰላም የጤና የመከባበር የደስታ ይሁንልን! ፈጣሪ አምላካችን ሀገራችንን ይጠብቅልን!አሜን!
The same too you 👍
Amen 🙏💚💛🧡
Yegulele lej.i use to hear hes music every day he used to sing next door my house last 30 year a go good memories. This is the frest time i seen hem after 26 years good to see you gecho .Yesefer lej
waw amezing.....God is good all the time... thank you gechi
Oh! Getch the legend...my pleasure to see him on Seifu EBS.👏
ጌቾ እድሜና ጤና ይስጥህ ይፈላ ቡና የኔ ጊዜ ሙዚቃ ነበር አያቴ ቡና ትወድ ስለነበር እባክሽ ያንን ይፈላ ቡና የሚለውን አዘፍኚ ትለኝ ነበር ወርቅ ጊዜ አለፈ። ሰይፉ አመሠግናለሁ ስላቀረብክልን።🙏
Wow, it's very inspiring. God bless you Sir 🙏
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጌታቸው ሰይፉ ፋንታዉን እናመሰግናለን እንደዚህ አይነቱን አቅርብልን
Thank you legend Getachew Gadisa you're such amazing person.
ተባረክ አቦ እፍፍ የናፈቀን ያተ አይነት ሰው ነው
ወይ ጌታቸው ልጅነቴን አስታወሰኝ ይፈላ ቡና ይፈላ ሻይ ።
በጣም በወር የወር ወጪ ትለኝና በሳምንቱ አለቀ ትልና እስዋ አሳምራ አሰማምራ እምስ ስትሰጥ እንደው ሌላ ልጅነቴን አስታወሰኝ ሰፈር ተሰብስበን
@@abduahmed5477 🙈🙈🤭🤭
@@abduahmed5477 አንተ እንዲ ነው የሚለው😄😄😄
እኔም ስላየሁት ደስ አለኝ
@@abduahmed5477 kkkkkkkkkk wayi gud
ሰይፍሻ ስወድህ እኮ እንካን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል አደረሳችሁ አደረሰን መካር እንግዳ ጋብዝክልን እናመሰግናለን ስራ ያስከብራል
ድምፅአንደኛ ያምራል ይመችህ
ጌቾ ስላም ያንተ አድናቂ የሆነ ፓሊስ ልጂ ነበር ያንተን ሙዝቃ ሁሌ የሚያሰማኝ መልካም እንኴን እየውህ
ጋሽ ጌች እውነት ለመናገር ሀሳቤን ነው የተናገርከው እድሜ ይስጥህ
ኢትዮጵያዊ ማየት ናፍቆኝ ነበር ስላየሁ ደስተብሎናል ጌታቸው ጋዲሳ
Big respect to you!
ጌታቸው ጋዲሳ በሙዚቃህ ዱሮ ከምወድህ በላይ ወደድኩህ ለእውነት መቆም ትልቅ ጀግንነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ።
Gech ewnetegna talak sew neh. Big respect and love
Wow ጋሽ ጌች በኛ ዘመን ስላየሁ ደሰ ብሎኛል እድሜ ከጤና ይጨምርልን ❤🙏
It is good to see you after all. You're so humble and brave. I wish you all the best in your life.
ጀግና ያንተን መሳይ ያብዛልን የውስጤን ነው ያወራኽው
Wow Gecho, unbelievably strong man. I wish you come back to singing again.
ሰይፉ nice to see ነዉ ስለአገኘሁህ ደስ ብሎኛል:: እንኳን ደህና ማለት አይሻል::
እንደ እነ ጌታቸው ጋዲሳ የመሳሰሉ ሙዚቀኞች ጠፍተውብን ነው የነ ጊልዶ መጫወቻ የሆንነው በጣም ምወደው ሙዚቀኛ ነው ጌታቸው ጋዲሳ እናንተ አልቅሱብን ኧረ ጆሮዋችን እኮ ተበላሸ
እረ እኔም ተወሰወስኩ በድጋሚ። በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነበር። ጌቾ አነጋገር ሁሉ በቃ የኔን ዘመን ያስታውሰኛል የ አዱ ገነት አማርኛ ተመቸኝ።
እንዴ ነው ና
እናቴ ትሙት ...
Love this man!!!
ሰይፉ እጅግ አድሪጌ አመስግናለሆ ይህንን ድንቅ ስው ስላቀርብክልን
የወጣትነቴን ዘመን እንዳስትውስ
አርጎኛል: ሴቀጥል
ጌታቸዉ ስው ባይወደውስ ምን ይሆናል እኔ ካመንኩበት ይልከው I agree 💯
ትክክል አባባል ነው “ I don’t care what you think about my I am not born to impress you”
Egziabher edmena tena yistih. Melkamun Egziabher leEthiopia yamtalin!
አይ ሀገሬ እንዲህም ያለ ድንቅ ሰው አፍርተሻል። እናመሠግናለን።
በትክክል በጣም ድንቅ ሰው ነው
እንኳን አደረሳችሁሁሁ
ልቡ ንፁህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Yes yes u r right country side nice
እንደዚህ አይነት አባቶችን አምጣልን እባክህ ኮልኮሌ እያመጣህ እኛንም አታጥፍን በእነትህ ሰይፍየ ረዥም እድሜ ከጤነ ተመኝሁ።
እውነትህንኮ ነው። የዘፋኝ ቁራሌዎችን ነበረ የሚሠሠበስበው።
Ewnte new tebareke
አደበተ እርቱ ምርጥ ሰው ነክ ፈጣሪ ይጨምርልክ አባቴ
ክበርልን እንዳንተ ያለውን ያቆይልን። ያሁን ትውልድ ሀገራችንን የሚረግማት ይበዘዋል። ይቅር ይበለን
seifu your guests are amazing. you always find spectacular people. keep it up
Thanks seyfu i love him i was Miss him 🙏
ይገርማል ጌታቸው ጋዲሳ የት ጠፋ እያልኩኝ ሳስብህ ነበረ። እንኳን በደህና አየሁህ። ሰላም ሁን።።
GETACHEW GADISSA What a wonderful Exemplary and Entrepreneurial minded Person ✅
BERTA WENDEM ALEM
እውነት ነው አሳፋሪ ትውልድ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ትልቅ ሰው
ጌታቸዉ ጋዲሳ እና ፀሀሃዬ ዮሃንስ i love them
I like your guests today. Thank you seifusha 🥰😘
God bless you hero!
የናፍቆት ትዝታሽ ካለን በሕይወት፣
ፍፁም የማንረሳሽ ውድ አገር እናት፤
ይኽ ነው አይባልም ክብር ኩራታችን፣
በነፃነት ስንኖር በኢትዮጵያዊነታችን፣
ruclips.net/video/VuO_IPOV-ls/видео.html
አንዳንድ ጓደኛ እውነተኛ
አንዳንድ ጓደኛ ተንኮለኛ ተው ተው ተው ወዳጀ ከጌታቸው ጋዲሳ ምርጥ ስራ ስላየሁን ደስ ብሎኛል
Very smart man. God help him!!
አቧራ ለብሼ ድንጋይ ተተርሼ ......የሚገርም ምርጥ ዘፈን ዋው
ጌታቸው ጋዲሳ ብጣም ደስ የሚል ንግግር ብጣም ኣዋቂ ሰው ድሮ ዘፈንህ በጣም እወደው ነበር ብተለይ ቻል ኣርጊው ቻል ቻል የምትል ዘፈንህ ።10000000 ላይክ
እንደዚህ አይነቱን የሰራ ባለሙያ ማሳየቱ በጣም ያበረታታል!!!!
Gecho my favorite singer
አገሬ ፈጣሪ መች ነሳት ተፈጥሮ ለም አገር ነበረችን ፓለቲከኞች ነፍሳቸው አየማር ና ሐብትአያላት እደሌላት አነሱ ሊዘርፉ አኛንእያባሉ ፈጣሪ ይቅር አይበላችሁ 😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌️
Tekekel Egezabhre holem yerdanal
Fetari yemesgen 🙏
ጌቾ ደሮ የ ሻለቃ ዳዊት ወ/ጎርጊስ ወንድም ይመስለን ነብር እንኳንም አየንህ
እኔ ሻለቃ ወ/ጊዮርጊስ መስለውኝ ነበር
Welcome Gecho! We all are happy to see you! Seifu we have noticed that you have made every of your guests happy and comfortable. This is a big shift. Now you are becoming a choice and a show to watch. We thank you. Keep on respecting, giving space to respond, and avoiding unwanted question that create uncomfortable moments with your guests. Keep it up Seifu! This is the best format of your program. If you want you can have another hard talk session format if you wish. But this is the best!
Yene Jegina 👌👍💪💪❤❤
Gecho Gecho good to see you. ..looking young still brother.
በወርቃማ ዘመን ድንቅ አርቲስቶችን አምጣልን ሰይፉ ።
አንጋፋው .....
ሙሃሙድ አህመድ
አለማየሁ እሸቴ
መልካሙ ተበጀ
አስቴር አዋቂ
ቴድሮስ ታደሰ
ሂሩት በቀለ
ፀሃዬ ዩሃንስ
ንዋይ ደቡብ
ፀጋዬ እሸቱ
አረጋህኝ ወራሽ
......ሌሎችን የተረሱ ካሉበት አምጣልን ።
እድሜና ጤና ይስጥህ ጌታቸው ጋዲሳ፣የዛዘመን ሰው ተረስቶ ስንት አገር አፍራሽ ተፈለፈለብን።
ዴግመህ ጋብዝልን በናትህ ሰይፉ
I have a huge respect for Getachew Gadissa. His view of Ethiopianess (ኢትዮዽያዊነት) is an eye opener for those of us who are blinded by tribalism and narrow mindedness. which TPLF has installed upon us . Seifu, you also deserve credit for bringing such a wonderful Ethiopian as your guest.
Good job
I like this guy he is amazing person 💞💞💞 please we need to hear him when he talk give him more time
የኢትዮጵይ ፎቢያ ላለባቸው በደዚ አይነት ሰው ማከም ነው
በትክክል
ትክክል
እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ምርጥ ሰው
እኚን አባት በማየቴ እንዴት ደስ አለኝ በፊት አላውቃቸውም ነበር ግን አንደበታቸው እራሱ አይጠገብም እረጅም እድሜና ጤና💛
የኔ ዉድ በጣም ሽማግሌ አደረግሽዉ እኮ ከሰይፍ እድሜዉ አይበልጥም
@@edenzamanuel7650 He Is Not Old
አረ ወገን ከዛሬ ሠላሳ አመት በፊት ዘፈን ያለው ሠው እኮ ነው ምን ነካችሁ
@@nanishow-6604 ልክ ነሽ እሱማ ግን አንች አሁን ሰይፍን እሳቸዉ ብለሽ ትጠሪዋለሽ ንገሪኝ
ምን ሆናቹሀል አንቱታን በዚህ ጊዜ ማግኘት የክብር እኮ ነው እኔ ሊያውም ሠው አንቱ ማለት አልችልበትም ነበረ😁