የኔ ደሃ ያልካት የት ደረሰች? እውነተኛ ታሪክ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • የኔ ደሃ ያልካት የት ደረሰች? እውነተኛ ታሪክ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 166

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 3 месяца назад +100

    እረ ሚኪ ድንቅ ስው፣ ይምር ሚኪን እንደኔ እምትወዱ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 3 месяца назад +20

    ሚኪዬ በእውነት በጣም የዋህ ልጅ ነው በጣም በጣም ከአንድ ወንድሜ ለይቼ አላየውም ሚኪዬ ትዳርክ ልጆችህ ዘርክ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @TigistandNani
    @TigistandNani 3 месяца назад +16

    ሚኪ ባለማህተብ። እንወድሀለን እድሜ ከጤና ከበረከት ጋር ያድልህ

  • @eistnamelastname5794
    @eistnamelastname5794 3 месяца назад +2

    ሚኪ አግዚአብሔር ልጀችን ይአበረካችሁ ቡዙ ነገረ ካአነትህ ትምረልው ትሰፋ ሰእጣኝህ እናመሰግናለን ሼህ አምት ኖራልኝ ❤❤❤

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 3 месяца назад +12

    አቤት አቤት እረ በማርያም መሰቀልህ ከሩቅ ይጣራል አፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ❣️❣️❣️👌👌👌 🤲🤲❣️❣️🙏🙏ዘነህ ገንዘብ አለወጠክም መሀተብህን አላሰወለቅህም ንፁህ ልብ ነው ያለክ ተባረክ ከነማህተምህ ሰታምረ ባለቤትህ ልጆች በአጠቃለይ ዘረህ ይባረክ ❣️❣️ ምረጥ ድምዊ ነህ ዋው እንወድሀለን ❣️❣️👌👌👌👍👍👍

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 3 месяца назад +14

    ሚኪዬ የልጅነት ትዝታዬ የኔ ባለማሕተም ስወድህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችሕ🙏

    • @pitu2471
      @pitu2471 3 месяца назад +1

      ዘፈን እየዘፈኑ ባለምህተም😂😂

  • @tesfayeeshetuababu5428
    @tesfayeeshetuababu5428 3 месяца назад +2

    ሚኪዬ ምርጥ ሰው ምርጥ ስብእና ያለው ሰው ነው በቅርበት ስለማውቀው ።

  • @meronebekele6772
    @meronebekele6772 2 месяца назад

    እውነት ነው ወንድሜ ባለን አናመስግንም እግዚአብሔርልቦና
    ይስጠን

  • @KasahunDessie
    @KasahunDessie 3 месяца назад +24

    መስቀልህ ሁሌም ደስ ይለኛል

  • @N33Natty
    @N33Natty 3 месяца назад +2

    ሚኪ እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦች።ጨዋነው ድምፁ አይሰማ፣ስራና ስሪ ብቻ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam 3 месяца назад

    በጌታ ማዕተቡ ደስ ሲል😍የምወደው ዘፋኝ😍አስተዋይ ነኽ በእውነቱ ባለን እደመደሰት እግዚአብሔርን እደማመስገን ያለ ብልኽነት የለም። እግዚአብሔር ከነ መላ ቤተሰብኽ ይጠብቃችኹ❤

  • @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ
    @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ 3 месяца назад

    ሚክያስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንድ በፊት ጀምሬ ቃላቱን ስሰማው እመወድለት ይሁን ልብጨዋ... እና ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድምዬ

  • @sarahsarah2721
    @sarahsarah2721 3 месяца назад +16

    በጣም ነው የምወድክ መልካም ሰው ነክ

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 3 месяца назад

    ጀግና ጭምት ጠንካራ በዚህ ጌዜ ቤተሰቦች ወዳጅ አመስጋኝ እግዚአብሔር ይመስገን አገራችን ሰላም ይሆን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 3 месяца назад +8

    በጣም ምውደው ድምፃዊ የኔ ፍቅር ውድድድድድ 😘😘😘😢😢

  • @HkDig-md9mx
    @HkDig-md9mx 3 месяца назад +2

    ብሩኬ፡ምርጥ ልጅ ነው ትህትና ስራአት፡በአጠቃላይ ኢትዮጵያዊነት ምታይበት ልጅ ነው ዋውውውውው ፈጠሪ፡ አይለውጥህ፡በዙሁ ቀጥል ደግሞ አለበበሱም በጠም፡ ያምራል ይማችህ 🎉🎉🎉🎉🎉?ሰለማቹሁ ይብዛ ውድ፡ያሃገሬ ልጆች እዎዳቹሃለሁ ሴይፉ፡እናማሰግነለን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @xssa6895
    @xssa6895 3 месяца назад +2

    የኔ ፍቅር ከልጅነት እስትውቀት ነው የምወድህ ሙዝቃ ማዳመጥ አልወድም ግን አንተ ከስልኪ ሙሉ ዘፈንክ አለኝ ስወድህ በስባት አመቴ ጀምሯ ነው የምወድህ አሁን ግን ስደት ነኝ አድጊ😢 እድሜ ይስጥህ የኔ ተወዳጂ ማርያምን ስወድህ ሚኪዬ አንድ ቀን እንደማገኝህ እምነቴ ነው ከእግዚአብሔር ጋ❤️🥺🙏

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ 3 месяца назад +9

    ሚኪ አልበምህን እንደጨረስክ የራስክን ህይወት ኑር ማለትም የሙዚቃ ህይወት ከእግዚአብሔር የሚርቅና እውነተኛ ህይወትን ስለማያኖር ምክሬ ነው እወድሀለሁ!

    • @henoktamiru1394
      @henoktamiru1394 3 месяца назад

      @@ኢትዮጵ-ኀ6ወ አተ አትድከም ባክህ አለም ካለ ሙዚቃ እዴት አሠብካት አልደከመህም ስታሥበው ካለ ሙዚቃ ይኖራል ?

  • @mohammedshifa8482
    @mohammedshifa8482 3 месяца назад +1

    Wow Micky=No-1 U're Model for Every-Body!!!

  • @mikele.yemane
    @mikele.yemane 3 месяца назад +1

    ከልጅነቴ የምወደው ሚኪዮ 🇪🇷❤️ 🇪🇹

  • @ኤፍታህ-blen
    @ኤፍታህ-blen 3 месяца назад

    ሚስቱን የሚያከብር የሚያሞግስ ወንድ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑራቹ

  • @xssa6895
    @xssa6895 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ ምርጥ ሚስት ለባሎ ዘውድ ነት ማለት ከነተ አየሁ ንፁህ ፍቅር 😊❤

  • @abenitech5406
    @abenitech5406 3 месяца назад

    ይመቸኛል ሚኪ bro ይሜ ❤❤

  • @selamselam699
    @selamselam699 3 месяца назад +2

    ምረጥ አርቲስት ሚኪዬ ቸርነት እንወዳለን ጀግና ነህ 💚💜💚

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 месяца назад +1

    እውነት ነው ሰይፉ ብዙ በጎ ስራ ላይ አለ ግን መች ነው የምትሸልሙልን???? ሁሌም ጥያቄዬ ነው😢

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 3 месяца назад +2

    እሄሰውየ ከነቤተሰቦቹ በጣም ነው የምወደው እደሊሎቹ አርቴስቶች ማርተቡን አያወልቅም ዘፈን ሀጥያት ቢሆንም አድቀን ይመለሳል❤❤❤

  • @HkDig-md9mx
    @HkDig-md9mx 3 месяца назад

    ዋውውውው አምሬብሃል ሚኪ፡በጠም አድናቂህ፡ነኝ እናማሳግናለን እንዎድሃላን ሙዚቃው ሁሉም ያምራል በተለይ ማማዬ፡ ስለስደታኛዎች የዘፋንከው እና 10ከስር ይገበሸል ያሚለው ምጠል፡ያለውም ሁሉም ያምራል ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HelenaYons
    @HelenaYons 3 месяца назад +1

    ሚኪ ምርጥ ሰው!!!!

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 3 месяца назад

    ባለማተቡ ሚኪ ደስ ሲል ❤❤🙏🙏

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 месяца назад +4

    መስቀልህ ከሩቅ ይመሰክራል ደስስ ሲል አንተን ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤

    • @tsehtseh8267
      @tsehtseh8267 3 месяца назад

      መስቀሉ ዘፈንን ነዉ ምመሰክረዉ?? አበቱ ማስተዋሉን ስጠን😢

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 3 месяца назад

      @@tsehtseh8267 አሜን ማስተዋሉን ይስጠን እኔ ለማለት የፈለኩት ክርስትያን መሆኑ ነው ምስክር ነው ስለ መዝፈኑ እግዚአብሔር ይመልሰው

  • @mimitube4715
    @mimitube4715 3 месяца назад

    አይ ሰይፉ ራስህ ትጠይቃለህ ራስህ ትመልሳልህ፣ እድል ስጣቸው ሀሳባቸውን አስኪጨርሱ ጠብቅ።

  • @BerhanuWorkie
    @BerhanuWorkie 3 месяца назад

    Miki, Unique! Thank You

  • @GeremewTekle
    @GeremewTekle 3 месяца назад

    እግዚአብሔር የታመነ ነው! ባርኮሀል። ለአንተ ደስ ብሎኛል።

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 3 месяца назад

    ደስ የሚል ፍቅር የኔ ድሀ የማረሳዉ ዘፈን

  • @HanaDen-dt4zr
    @HanaDen-dt4zr 3 месяца назад

    ማህተብ ደስ ይላል እረጅሙን እድሜ ይስጥል

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 3 месяца назад +1

    ወይ ሚኪ ሙዚቃህን የምወደው ነፍሴ እንዲህ የሚያምር ፐርሰናሊቲ እንዳለህ እየነገረችኝ ነው። በቃ ኢትዮጵያ እኮ ይህ ቀለም ነው ያለን።

  • @redeityilma6635
    @redeityilma6635 3 месяца назад

    Mike you are very kind ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HchV-ij1rv
    @HchV-ij1rv 3 месяца назад

    ሚኪ የጥበብ ሰው ይመችህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yenekonjo6751
    @yenekonjo6751 2 месяца назад

    Mike ye I love ur song rcpicet

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 3 месяца назад +8

    ሚኪዩ የኔ ትዝታ ዝምብዩ እወድሐለው 😮

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    ሚኪዬ የሠፈሬ ልጅ ማዕተብክ ሲያምርኮ ስወድክ

  • @WengelSolomon
    @WengelSolomon 3 месяца назад

    Mekeye yene Chewa betam new yemewdh

  • @ኪያኪያ-ለ8ኸ
    @ኪያኪያ-ለ8ኸ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤mki mareti swau

  • @slim-ux5uo
    @slim-ux5uo 3 месяца назад

    አሜንንንንን

  • @DaniLove-z8e
    @DaniLove-z8e 3 месяца назад

    ❤ ጀግና እኔም የኩሩ ድሃ የገጠር ልጅ ነኝ!!!!

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 месяца назад +1

    ሚኪ ሰወደህ ፈቀረኛይ የጋበዘኝ ነበረ ሙዚቃህን😢 የምወደውን ሠው ሞተ ነጠቀኝ😢😢😢

  • @takelederesa
    @takelederesa 3 месяца назад +1

    ሚኪ እንውድህለን ❤

  • @Yakob-ÝaŶã
    @Yakob-ÝaŶã 3 месяца назад

    Waw miki ❤❤❤

  • @FasilEyayu-faya
    @FasilEyayu-faya 3 месяца назад

    🔥🔥🔥

  • @MyEthiopiaOneLove
    @MyEthiopiaOneLove 3 месяца назад

    ሚኪዬ እንዴት እንደምወድህ ❤

  • @SamiSami-c3n
    @SamiSami-c3n 3 месяца назад

    አገር የሚለውጥ ሰው ጠፋ ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ ከአርቲስት ሌላ ሰው የለም ሚዲያ እኮ አዝናኝ ብቻ አይደለም እውቀት ማስጨበጫም ነው ጓደኝነት ሌላ ጉዳይ ነው 4 ጊዜ 5 ጊዜ አንድ ሰው ማቅረብ አንድ ፊልም በሰራ ወይም አንድ ሙዚቃ ባወጣ ቁጥር እነሱ አገር አይቀይሩም አገር የመቀየር ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች ጋብዝ እባክህ ወንድሜ የአንተ ኘሮግራም ብዙ አድሜጭ አለው እና ይኸን ብታደርግ ትልቅ ተፅኖ ማሳደር ትችላለህ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 3 месяца назад +1

    ስወደዉ

  • @fuad_fufuindris
    @fuad_fufuindris 3 месяца назад

    ብሩክ ተቀባ እሳት በርቺልን አቦ🤙🤙

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 3 месяца назад +2

    መስቀልህ ሳይ የበለጠ ነው የምወድህ

  • @Mr.Mubarik-g4o
    @Mr.Mubarik-g4o 3 месяца назад +2

    ሚክ በጣም ነዉ ሚወዲህ

  • @MuFe-j5j
    @MuFe-j5j 3 месяца назад

    Mike ተችላል ደሮመ በጣም ጎበዝ ነከ ዋላንየማተረሳ ነከ በረታ

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 месяца назад

    አሜን ሚኪዬ

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 3 месяца назад

    ሚኪያስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesarisheGete
    @MesarisheGete 3 месяца назад +1

    ሚኪ በጣም ቅን ሰው ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ሰላምህ ይብዛ

  • @bettybamelaku
    @bettybamelaku 3 месяца назад

    Wow❤❤

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 3 месяца назад

    My favorite zefagn mikiye ❤❤❤

  • @Yየአባቷልጅ
    @Yየአባቷልጅ 3 месяца назад

    ሚኪዬ ምርጥዬ ድሮ ትዝ ይለኛል ዘፈኖችክን እፅፍ ነበር አይ ልጅነት😂

  • @Fayzehgharaibeh
    @Fayzehgharaibeh 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantuaylewu3293
    @fantuaylewu3293 3 месяца назад +1

    ሚኪ ምርጥ ስው

  • @meyaangel3267
    @meyaangel3267 3 месяца назад

    ሚኪ ምርጥ ሰው ተናፍቀሀል

  • @zakiaahmed1061
    @zakiaahmed1061 3 месяца назад

    ❤❤❤❤😊

  • @barok8920
    @barok8920 3 месяца назад

    ሚኪ ስላየሁ ደስ ብሎኛል።

  • @mickydire8260
    @mickydire8260 3 месяца назад

    ደቻሳ አንደኛ 👍👍

  • @LailaMahir-vn3vl
    @LailaMahir-vn3vl 3 месяца назад

    Muzika adamiche alakm gn mikn btam adnaki nagn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Erashenchal
    @Erashenchal 3 месяца назад

    thx

  • @AlebachewBaye-mi8em
    @AlebachewBaye-mi8em 3 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HadishGeta
    @HadishGeta 3 месяца назад

    I respect mikiyas perfect .

  • @newg3441
    @newg3441 3 месяца назад +1

    I like this guy BC he likes Tedy Afro❤

  • @AFYÄ-c8t
    @AFYÄ-c8t 3 месяца назад

    ከ ሚኪ ሙዚቃዎች ለፍቅረኛቹ የጋዛቹ የት ናቹ

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy 3 месяца назад +1

    ሚኪ ለብዙ አርቲስቶች አርአያ የሚሆን ምግባር ያለው ነው

  • @Tigi-nn9io
    @Tigi-nn9io 3 месяца назад +1

    ሰይፍሻ ከቀብር መልስ ነው እንዴ ያገኘኀው ውይይይ ጨነቀኝ እኮ😮

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 3 месяца назад

    እነኳን ነጋልህ
    በጣም የምወድህ ሚኪ

  • @Feyselian1
    @Feyselian1 3 месяца назад

    ሚኪ ትችላለህ 👏🥰

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 месяца назад

    ሚኪ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teshomebitta7373
    @teshomebitta7373 3 месяца назад

    ሚክያስ ለኔ ብቻ ነው ያረጀው

  • @lemarcenter
    @lemarcenter 3 месяца назад +6

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @TagasaWeto
    @TagasaWeto 3 месяца назад

    Wawwww

  • @aduadu9102
    @aduadu9102 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiotyinager635
    @abiotyinager635 3 месяца назад

    ሚኪያስ የቴዶ ወዳጅ ይመችሀ

  • @Ksa-b2t
    @Ksa-b2t 3 месяца назад

    መርሳ ላይ ሲመጣ ማን ነበር አለን በሉ😊

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @BeshirAtaya
    @BeshirAtaya 3 месяца назад +2

    ባለህ ተደሰት አሪፍ ነው ግን ያኔ አባባሉን ነግረሀን ቢሆን 😅እኛ ያለንን ስናጠፋ ከርመን😅

  • @EsetuKebtynhe
    @EsetuKebtynhe 3 месяца назад

    ሚኪዬበጣምነውየምወድህ

  • @joycenter2
    @joycenter2 3 месяца назад

    mehari asres b/d❤❤

  • @DotterDgfie
    @DotterDgfie 3 месяца назад

    ዲሬ የት አረገ ነዉ?

  • @helmegnawutube2156
    @helmegnawutube2156 3 месяца назад

    🎉❤🎉

  • @BIGPANDA-g8k
    @BIGPANDA-g8k 3 месяца назад

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 3 месяца назад

    ስለውጩ ሀገር የተናገርሀው እንዴት ብታየው ነው ሚኪየ ብታዩ እኮ ሙቀቱም ብርዱም ሌላ ስቃይ እኮ ነው ልክ የአየሩ ፀበይ ሲቀያየር እኔ በጣም እየታመምሁ ነው

  • @emebetabay1676
    @emebetabay1676 3 месяца назад

    betam mert swe

  • @HaileMuler
    @HaileMuler 3 месяца назад

    Miki betam eyewweredh new yeduro albumhn semche yahunun mesmat yastelal begilts amargna
    Ebakeh astekakl

  • @JabirKamal-ev2yv
    @JabirKamal-ev2yv 3 месяца назад

    Salm salm kane guday gari yimasalali yane dhaa

  • @mamicotube1244
    @mamicotube1244 3 месяца назад

    ስይፉ ያንተን ባንዲስቶችን አንድባንድ interview አድርግ

  • @Muler_tik
    @Muler_tik 3 месяца назад +1

    🥰🙏🥰

  • @BirhanuD
    @BirhanuD 3 месяца назад

    ሰይፋ ግን "ችርስ " ካለ በኃላ የማይጠጣው ነገር የሾው አካል ነው እንዴ ?

  • @yasin9130
    @yasin9130 3 месяца назад

    የሚኪ ማተም ሚስጥር አለው ወይ የኔ ደሀ ጀምሮ ያለው አልተቀየረም