አስገራሚው የ2016 የትንሳዔ በዓል የበሬ ገበያ | በሬ 190ሺ ብር |የበሬ ዋጋ| Easter holiday market review| Tirita Review

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 май 2024
  • አስገራሚው የ2016 የትንሳዔ በዓል የበሬ ገበያ | በሬ 190ሺ ብር |የበሬ ዋጋ| Easter holiday market review| Tirita Review
  • ХоббиХобби

Комментарии • 30

  • @tiritareview
    @tiritareview  2 месяца назад +2

    ክብሯን ተመልካቾቻችን ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን። እጅግ ተቃሚ መረጃዎችን ወደናንተ እያደረስን እንገኛለን Like እና Subscribe በማድረግ እያበረታታቹን የTIRITA REVIEW ቤተሰብ ይሁኑ ።🙏🙏

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 месяца назад +2

    ትንሳኤ የደስታ በዓል ነው ስለዚህ ሁሉም በአቅሙ ያክብር ዶሮወጥ በግና ቅርጫ ከኢትዮጵያውያን ጋር ሲኖሩ የነበሩ እሴቶቻች ናቸው::መልካም ፋሲካ!

  • @user-zs2wr6bg6d
    @user-zs2wr6bg6d 2 месяца назад +2

    አዳማ ገበያ በጣም ምርጥ ነዉ

  • @user-nf3jc4lk3d
    @user-nf3jc4lk3d 2 месяца назад +2

    የሰውደምነው,የረከሰው😢😢😢😢

  • @yohanneschane3647
    @yohanneschane3647 2 месяца назад +2

    So, after selling all those animals, how would
    they carry the cash home? Maybe, would they need a donkey to load it?

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 2 месяца назад +1

    እዉነት ነዉ የእርድ እንስሳ በጣም ተወዷል::

  • @user-nz5up6qy5o
    @user-nz5up6qy5o 2 месяца назад +1

    በሬ ገዢ ምን አገባው ስለበሬ መኖ መወደድ
    ምን አገባው እኔ የሚገርመኝ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 2 месяца назад

    ወድሜ እርባታ ላይ ልሰራ አስቤ አለሁ የገጠር ልጂ ስለሆኩ እስኪ በሬ የሚያደልቡትን እተርቪው አቅርብልን

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 2 месяца назад

    ነጋደው ሳይሆን ፍላጎት አለ አቅርቦት የለም

  • @Hagere739
    @Hagere739 2 месяца назад +1

    ሰዉ ስጋ ቢቀርበትስ

  • @alemayehuberhanu8446
    @alemayehuberhanu8446 2 месяца назад +1

    ኤረ በጣም ጨመረ 🤔

  • @user-en3jz6qt1z
    @user-en3jz6qt1z 2 месяца назад

    Ethiopia weset beal semera waga semay maderes telemedewal chekan negade new yalew be ethiopia

  • @yonasTubeYou
    @yonasTubeYou 2 месяца назад +2

    ሥጋ እንዲጨምር የስጋቤቶች ደላላዎች ናቸው ዋጋውን የሚያራግቡት!!! ሁሉም ውሸት ነው

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o 2 месяца назад +1

    4ወር አላለም😀😀😀 ነጋዴ ነኝ ላለማለት

  • @user-ui2el8xn9v
    @user-ui2el8xn9v 2 месяца назад

    ትህትናህ ደስ ይላል❤❤❤❤

    • @tiritareview
      @tiritareview  2 месяца назад

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🥰🙏

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 2 месяца назад

    Afer bela hodam. Fano tekelakel. Fano erda. Lekeskess

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 2 месяца назад +6

    እኔ ጊርም ይለኛል የጌታ ስቅለት በቤረ ,በግ,ፍየል ,ዶሮ ስቅለቱ የምግብ ጉዳይ አይደለም የውሸት ለስም ነው እንጂ እረ ተውት እስክ ቤሬውን ገስታችው ከምትቤሎ ገንዘቡን ለደሃ ምንም የምበላ የለሌ ልጆቻቸው ምግብ የለላችው ከእግዚአብሔር ዘንድ ምስጋና አላችው ለደሃ ያበደረ ሌኔ እንዳበደረ ነው ቃሉ ልቦና ይስጣችው

    • @fikrusime1217
      @fikrusime1217 2 месяца назад

      yemaygenagn neger ...meredadat lela...beal astako hizb mebezbez lela neger!!!
      ye ethiopia hizb be amet enkuan siga endaybela mekelkel!!!!!!
      negade neh ende??

  • @TeferaWoldeGedamo-zv9uy
    @TeferaWoldeGedamo-zv9uy 2 месяца назад

    Hadya wachamo ራካሽ ነዉ

  • @imamosman1234
    @imamosman1234 2 месяца назад +1

    ካሜራ አማኑ ስልጠና ይቀረዋል በሮቹን ሳይሆን ሰዎቹን ነው የሚቀርፀው

    • @tiritareview
      @tiritareview  2 месяца назад

      Hhh 😂 Beza kebad enksikase ena wekeba wust kerbo lemekeets betam nw miyaschegrew, safe ayidelem mokrenal

    • @user-ep9fd1rw3f
      @user-ep9fd1rw3f 2 месяца назад

      የሰውን አይን ፈርቶ ነው

  • @Ehfm_medi1
    @Ehfm_medi1 2 месяца назад

    atgizu tewut

  • @bitewlignchalla43
    @bitewlignchalla43 2 месяца назад

    እውነቸኛ የገበያ ዋጋ ያቀረብከው አንቸ ነህ ሌሎቹ ከነገዴው ጋር ተመሳጥረው የሌለ ዋጋ እያሸተላለፉ ሰልክ ሁሉ ያሰተላልፋሉ

    • @tiritareview
      @tiritareview  2 месяца назад

      እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @belaynehbayu4611
    @belaynehbayu4611 2 месяца назад

    በምን ሂሳብ ነው የበሬ ነጋዴ ክብር የሚገባው? ጋዜጠኛ ቃላት እየመርጥክ ብትናገር መልካም ነው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад

    Hey ሕውሐት ወያኔ የት ነው ያላችሑት ?😅ታፍስሕ ትመለሳለሕ ወደ ደበቢት ተመልስሕ አትመጣም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ውስጥ Gam Over 😅 ምን አባክ አገባሕ ?ወያኔው ?ገና የኢትዮጵያ ሕዝብ በልቶ ጠግቦ ይደፋል ምግብን ግፍ ካልፈራ ለምን ይዋሻል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ስለሖነ መሪው ሕዝብ የመረጠው አትንጫጫ ወያኔ ።ኑሮ እርካሽ ነው ።