የወተት ሀብት ልማት ስራ ያለበት ሁኔታና ዘርፉን የሚያጋጥሙ ችግሮች-

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 мар 2021
  • የወተት ሀብት ልማት ስራ ያለበት ሁኔታና ዘፍሩን የሚያጋጥሙ ችግሮች- ከማምረት በላይ

Комментарии • 9

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 3 года назад +4

    በርቱ ጠንክረን ከሰራን አገራችን ከራስዋ አልፋ ለሌላው ትተርፋለች
    ከድርጅት ጎንለጎን
    እንደድሮ ግለሰቦችም ባላቸው ቦታና አቅም ምርትን ይምያመርቱበትን መንገድ ልናመቻች
    ይገባል ዘመናውነት የቦታ ጥበት የጉዋሮ አትክልት ለልጆች የቤት ወተትን አሳጥቶናል
    ይህ በሰለጠነ መልኩ ተመልሶ ብመጣ ብዙ ጉድለት ይሸፍናል

    • @andromedia9649
      @andromedia9649 3 года назад

      Yes, you are speaking 100% truth my brother. We have to work work and work

  • @negusubiruk3811
    @negusubiruk3811 Год назад

    ስልጠና መውሰድ ፈልጋለሁ

  • @amooam1320
    @amooam1320 Год назад

    እኔመስራት እፈልጋልሁ የትቦታነው

  • @dahab8534
    @dahab8534 3 года назад

    አሪፍ ነው ግን ሲታለብ በማሽን ቢሆን መልካም ነው

    • @andromedia9649
      @andromedia9649 3 года назад

      tikikil bileshal ehite.

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 Год назад

      አቶ፡ዳሃብ፡አልስማኸም፡ይሆናል፡ኦሮምኛ፡የሚናገረው፡ልጅ፡በእጅ፡ማለብ፡ያድክማል፡በማሽን፡እንድናልብ፡ማሽን፡አስገቡልን፡እያለ፡ነበር።ማላዊ፡የአንተን፡ጥያቄ፡መልሳለች፡ከእጅ፡ንኪኪ፡ውጭ፡የሆነ፡ዘመናዊ፡የሆነ፡የማለብያ፡ማሽን፡በሶላር፡የሚስራ፡አስገብታ፡ለገጠር፡ገበሬዎች፡አከፋፍላለች፡እስቲ፡ሺድዬውን፡እንመልከት። ruclips.net/video/ys9Xi_9WGHE/видео.html ትንሽ፡የሚሻሽል፡የምለው፡ነገር፡ቢኖር፡ወተት፡የሚታለብበት፡ሳሌን፡ቢኖራቸው፡ከበረቱ፡ውጭ፡ላሞቹ፡እራሳቸው፡ሊታለቢ፡ወደ፡ማለብያው፡ሳሌን፡ሰዓታቸውን፡ጠብቀው፡ሰለሚመጡ፡በእጅ፡አንድ፡ላም፡የምታለብበትን፡ግዜ፡ማሽኑ፡አስር፡ላሞችን፡ማለብ፡ይቻላል።ከዚህ፡በላይ፡ንፅህናው፡ተጠብቆ።ላምዋም፡በማሽን፡ስትታለብ፡ጥጃዋ፡የሚጠባት፡ስለሚመስላት፡ብዙ፡ወተት፡ትሰጣለች።የመታለብያ፡ሳሌን፡ያልኩት፡አንድ፡ላም፡3 ደቂቃ፡ብቻ፡ነው፡ለመታለብ፡የምትቆመው፡ስለዚህ፡የሳሌኑን፡ንፅህና፡ለመጠበቅ፡ይቀላል፡የማለብያ፡ማሽኑን፡ይዞ፡በረታቸው፡ውስጥ፡ከመግባት፡ላሙዋን፡ብቻ፡ለሶስት፡ደቂቃ፡ሳሌኑ፡ውስጥ፡ማቆየት፡ይሻላል፡ይማለብያ፡ማሽኑን፡ስናቀሳቅስ።

  • @tulukuma2735
    @tulukuma2735 Год назад

    በጣም፡ሞርተኝነት፡በዛ፡Negativity is a tendency to be downbeat, disagreeable, and skeptical. It's a pessimistic attitude that always expects the worst. Negative outcomes are bad outcomes, like losing a game, getting a disease, suffering an injury, or getting something stolen
    1፤ሀገራችን፡መሬት፡የላትም።
    2፤የፈረንጆች፡ከብቶች፡በቆሌ፡ነው፡የሚበሉት፡የእኛዎቹ፡ሚስኪን፡ስለሆኑ፡ሥር፡ነው፡የሚበሉት፡(ጌታ፡ከብቶችን፡ጨጓራ፡የተስራው፡ሥር፡እንዲበሉ፡እንጄ፡በቆሌ፡እንዲበሉ፡አይደለም።
    3፤ለከብቶች፡መኖ፡መዝራት፡ቅንጦት፡ነው። ግን፡ወተት፡ከውጭ፡ማስገባት፡ቅንጦት፡አይደለም።
    4፤በብዛት መኖ፡ያስፈልጋል፡ግን፡መኖን፡መዝራት፡ቅንጦት፡ነው።
    5፤አርቢዎች፡እኛን፡ያማክሩን፡እኛን፡ይስሙን።
    6፤ግን፡ለከብት፡እርባታ፡የሚሆን፡መሬት፡ለአበባ፡የሚሆን፡መሬት፡ለምግብ፡የሚሆን፡መሬት፡እንደሌለን፡እንመክራቸዋለን።
    7፤ከአበባ፡መሬት፡ከእህል፡መሬትና፡ከከብት፡እርባታ፡መሬት፡ለየትኛው፡ቀድመን፡መወስን፡አለብን፡ቀድመ-ተከተሉ፡ስናይ፡ለከብት፡የሚሆን፡መሬት፡የለም።
    8፤ጋምቤላ፡ውስጥ፡ብቻ፡ነው።፡አሁን፡መሬት፡ያለው።
    9፤ሀገር፡በቀል፡ላሞቻችን፡ብናዳቅላቸውም፡ብዙ፡ወተት፡አልስጡንም፤
    10፤ግን፡ሀገራችን፡በከብት፡ብዛት፡አንደኛ፡ነች፡የወተት፡ምርት፡ግን፡አይሰጡንም፡በዚህ፡ላይ፡ገበሬው፡ወተቱን፡ጠጥቶ፡ጨረስብን። ይላል፡የተከበረው፡የመንግስት፡ተቀጣሪ፡ኤክስፕርት።