ፍቅር ይታገሱ እና ነፃነት ሱልጣን አዝናኝ ቆይታ በሬጌ እና አፍሪካን ቢት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 22

  • @ቃልየበፂእናት
    @ቃልየበፂእናት 3 года назад

    ብሩኬ የኔ ወንድም አንተንም መላው ቤተሰቦችህ ኢትዮጵያውያንን በሙሉ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክልን ለሀገራችን ሰላም ተግተን እንፀልይ

  • @አማማ
    @አማማ 3 года назад +1

    አኳን የዘመን መለወጫ በአል አደረሣችሁ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 года назад

    Ras Bruck, you are the brother I admire the most👏👏 Keep the hard work👍
    Our country is the birthplace of many cultures. We need to support the efforts of young artists to promote our culture.

  • @tgtada4625
    @tgtada4625 2 года назад

    ዉዴ ነፂ በርቺ እህቴ የኔ 🥇አንደኛ ደሞ ፍቅር ደግሞ ድምፅሽ እኮ የተለየ ነዉ ታዉቂያለሽ

  • @sami25668
    @sami25668 2 года назад

    የውስጥ የመድረክ ስራ ቀረፃው በጣም zoom in and zoom out እየተደረገ ስለተሰራ ሙዚቀኞቹን ተረጋግቶ ለማየት አይመችም ይረብሻል በተረፈ ግን አሪፍ ነው

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 3 года назад +2

    እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 3 года назад

      ሔሊ እኮን አደረሰሽ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በፍቅር እጋብዛለሁ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 года назад +1

    🥀መጭው 2014 🥀ለኢትዮጲያውያን🌹 የሰላም 🌻የፍቅር 🌻የጤና 🌻ቸር የምንሰማበት ጁንታ 🌻 የሚቀበርበት መልካም ዘመን ይሁንልን

  • @felekefantatassew3550
    @felekefantatassew3550 2 года назад

    Nestanet sultan will grow faster, I thank her personally

  • @የራስአሽከር
    @የራስአሽከር 3 года назад +3

    ነፂ ብዙ ነገርሽ ጂጂን ይመስላል

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 3 года назад

    ዕፁብ ድንቅ እህቶቻችን ተባረኩ!!!

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 3 года назад +1

    ኢትዮጵያዊያን እኮን አደረሳችሁ
    መልካም በአል
    የቻናሌ ቤተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠየቃለሁ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 года назад

    ፍቅር በጣም አሪፍ ድምጽ ነው ያለሽ

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 3 года назад +2

    እግዚዮ 🙆🏽‍♀️ እየዘፈንኩኝ ልሙት ? ይህ ኢንተርቪው ለታሪክ ይቀመጥ

    • @zeusapollo2403
      @zeusapollo2403 2 года назад

      እግዚአብሔር ሆይ 😭😭😭😭

  • @adeesa982
    @adeesa982 3 года назад

    Feqrya betam new mewdeshi

  • @fantahunfantahun6361
    @fantahunfantahun6361 3 года назад

    ነፂዬ የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር ምችት ይበልሽ

  • @nurisultan9960
    @nurisultan9960 3 года назад

    wow

  • @getnetdemil
    @getnetdemil 3 года назад

    GiGi love

  • @selihom6023
    @selihom6023 2 года назад

    ፈቅር ስወድሽ ግን አፍ የፈታሽው በእንግሊዝኛ ነው እንዴ አፍሽ ተኮላተፈ እኮ!