አዲስ አበባን አውሮፓ የሚያስመስለው አስደናቂው የኮሪደር ፕሮጀክት @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************

Комментарии • 116

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 6 месяцев назад +19

    ቃል በታግባር ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉 ክብር ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 6 месяцев назад +20

    ጎን ለጎን የህግ የበላይነትም ላይ ይሰራበት!

  • @YisakMilkiyas
    @YisakMilkiyas 6 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abdi6588
    @abdi6588 6 месяцев назад +3

    Please can we get water first.

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 6 месяцев назад +7

    What an extraordinary leadership that delivered to its people. Congratulation Your Excellency. Noble Lauret, PM Abiy Ahmed for your achievements to build Ethiopia! Ethiopians are proud of you for setting unwavering standard for future leaders and for inspiring us. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @yoditkebede3230
      @yoditkebede3230 6 месяцев назад +1

      God bless him..he is amazing his reward ia from God for what he did for this country. Regardless what brainless and or people who can't analyze history talk

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 6 месяцев назад +20

    አሁን ከተማዋ የሚወዷትና የሚሠሩላት ሰዎች አግኝታለች። አውሮፓ ግን መምሰል የለባትም የተሻለች እንጂ። የከተማ ውበት አንዱ ዋናው ነገር ቢሆንም ከዚያ አስቀድሞ ግን ለነዋሪዎች የተመቸ ሁኔታን የሚፈጥር ለወደፊት ልማትናን መሻሻልን የሚፈቅድ አሠራር መሆን ነው ያለበት። ብልጭልጭነት ብቻ ሳይሆን በቋሚና በማያረጁ የግንባታ ዕቃዎች ቢሠሩ ጥሩ ነው። ብዙ አረንጓዴ ክፍት ቦታዎችና ሕዝብ አረፍ የሚልባቸው ንፁህ ቦታዎች የግድ ነው።

    • @tutututu6419
      @tutututu6419 6 месяцев назад +1

      አዲሳባ ሁሌ ጥሩ ሽንትቤት አመኝላታለሁ

  • @yeabsiraberhanu3211
    @yeabsiraberhanu3211 6 месяцев назад +10

    ብዙ በጥራቃ ሚድያ አውቃለው ግን እንዴዚህ በጥራቃ ሚድያ አላይሆም

    • @FiraolBeharu-md6rt
      @FiraolBeharu-md6rt 6 месяцев назад +4

      ሰርተዉ እያሳዩን ስለሆነ ለዳንተ አይነቱ ተኝቶ ለሚሮጥ ጆሮ የለንም የሚሰሩ እጆች ይባረኩ 🙏

    • @addis1395
      @addis1395 4 месяца назад

      ምነው ?

  • @tajueliyas3308
    @tajueliyas3308 5 месяцев назад +1

    1 ዕውቃቱን በተግባር ዕየተጠቀመ የሃገረችንን ልማት በካፊተኛደረጀእያስመዘገባ ያለትክክለኛ መሪ ፋጣሪ በዕውቃት የተከወኑተግባረትን በማመን ለበለጠ ከፊተ አጋዦችንያብዛለት፡፡
    የተጠናከረ አንዲነት ዕውቃት ተክሎበት ለሃገር ከፈተ!!

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 6 месяцев назад +12

    በጎ በጎ ዜና አሰሙን። አባት እናት ወቃሸ ህዝብ ፈጣሪ አያደርገን። በጎ በጎ ለሀገራችን እየተመኘን በተግባር እናሳይ።
    ምቀኛ ውሎ አድሮ ራሱን ነው የሚበላው።
    እናት፣ አባት፣ ሀገር ወቃሸ መሆን የለብንም።
    ሸንጣችንን ገትረን በንግ፣ እርሻ፣ ፋብሪካ፣ ትራንሰፓርት፣ ህክምና፣ ትምህርት እና በሌሎች አገልግሎቶች ላይ ተሰማርተን ሀገራችንን ከድህነት አረንቋ ውሰጥ መንጥቀን እናውጣት።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 месяца назад

      አአ አብዛኛው ቦታ ውሃ ከጠፋ 3 ወር ሆኖታል መብራትም እደዛ አብይ ውሃውን በየመንገዱ እያስደነሰ እየቀለደበት ነው ተራ ባላሀብት መስራት የሚችለውን እነሱ ህዝብን ማታለያ ለፖለቲካ ፍጆታ ማደንዘዠ እየተጠቀሙበት ነው 3 ቢሌን የማያወጣ ብልጭልጭ ለዛውም ቤተመንግስቱ አካባቢ 33 ቢሌን አወጣን ብለው ህዝቡንም ገንዘቡንም እየተጫወቱበት ነው ኢትዮዺያ እኮ 120ሚሌን ህዝብ ነው አማራ ደቡብ ኦሮሞ ትግሬ ወጣቱ በጦርነት ሌላው በራሀብ እያለቀ ነው ህዝቡ እየተፈናቀለ እየታሰረ እየታገተ ነው ኦሮምያን ጨምሮ 30ሚሌን ህዝብ ተርቧል ትምርት ያልጀመሩት 20ሚሌን በላይ ነው እስርቤት ይንቨርስቲ የምግብ ባጀት የለም ተከፋይ የብልፅግና ካድሬዉች አይናቹን ጨፍኑ እናሞኟቹ እያሉን ነው ፍት በነዚ ለተናቀው 120 ሚሌን ህዝባችን 😅😅😮😅

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 6 месяцев назад +8

    እንደ አውሮፓ እንደ ዱባይ የሚለው አባባል አይመቸኝም። , አዲስአበባ እንደሰሞ የሚለው ይመቸኞል።

    • @ephremtulu1846
      @ephremtulu1846 6 месяцев назад +3

      አስተያየት ማለት በቃ ልክ እደዚ ነው

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 6 месяцев назад +8

    ምንድነው አዲስ ነገር ያወሰፈራኸን? አዳነች ካወራችው የተለየ ነገር አላወራኸም እኮ።

    • @mekonnenkefale9072
      @mekonnenkefale9072 6 месяцев назад +1

      ፋኖ ነህ መሰለኝ። ወይም አዲስ ነገር ማየት ትስኖሀል።

    • @Sehen-g5p
      @Sehen-g5p 6 месяцев назад +1

      ​@mekonnenk ምድረ ቅል ራስ ሁላ እድገት እና ለወጥ ህዝብ ቅድሚያ ሰጥቶ ነዉ ህዝብ እየጨረሱ አስክሬኑ ላይ ችግኝ እየተከሉ አይደለም ቆይ ሁልሽም አንድ ቀን በተራሽ ከአራጁ ጋር በአናትሽ ትተከያለሽ የሆንክ ግኡዝ ነገር

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 6 месяцев назад +1

      ​@@Sehen-g5p...❤❤.​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ኣንበጣ መንቀርሳ 'ኣዛብእ ናይ ቀትሪ😂' ምውታት መንግስተ ድያብሎስ ይውርሶም ኣሜን! ኣሜን! REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPELESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንቃንዛ ንስቃይ ንጥሜት ንዉርደት ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንሓደጋ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ብፈጣሪ ዝተረገሙ ብኢትዮጵያዉያን/ኤርትራዉያን ኣኽ ኡንቱፍ ዝተበሃሉ ዉርደተኛታት ሩጉማት ድኹማት ከይሲታት መናጢ መንቐኛታት ቡዳታት ጋንየናት ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!.

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 месяца назад

      ወያኔ የሰራውን ቀለም ቀብተ አንፖል ስላደረክ ለምን መደነቅ ፈለክ በ 5 አመት 2.5 ሚሌን ህዝብ ገለ እርስ በርስ ስላባላ 30 ሚሌን ህዝብ ስለተራበ ኑሮ ስለተወደደ ሱዳንን ኤርትራን ከፍለ ህዝቡን ስላስጨፈጨፍ ቀጣፊ ውሸታም ሆነ ህዝቡ አብዶ አማኑኤል ስለተጣበበ የኦሮሞ የደቡብ የአማራ የትግራይ ወጣት በጦርነት ስላለቀ አሁንም እየታፈሰ በሁለት ሳምንት ስልጠና እየኤደ ስለሚልቅ ቁስለኛ ቢኖርም አይጠቅምም ተብሎ ስለሚረሸንእረ እፈር ትንሽ ግፍ ፍራ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዛቤር መልካም ነው የህዝቡ እጅ ላይ የምትወድቅበት ቀን እሩቅ አይሆንም እስከዛ አሹፍ ቀልድ

  • @AhmedAlimatoalaka
    @AhmedAlimatoalaka 6 месяцев назад +14

    ከሁሉም በፊት ለሠለም መሠራት ነው

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 6 месяцев назад +1

      ሰላም የማይፈልግ ጠማማ ትውልድ የበዛባት አገር

  • @DanielEndale-bf9vb
    @DanielEndale-bf9vb 6 месяцев назад +30

    አብቹዬዬዬዬዬዬ ሞቼ ነው የምወድህ ሺ ዓመት ንገስልኝ አቡቹዬዬዬዬዬ

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 6 месяцев назад +4

      Amen Amen Amen 🙏

    • @IvaTaiwan-u8z
      @IvaTaiwan-u8z 6 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Sehen-g5p
      @Sehen-g5p 6 месяцев назад +4

      አብረህ ተዘቅዘቅ

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 6 месяцев назад +1

      አሜን

    • @lovelykidsvideo-tr8rt
      @lovelykidsvideo-tr8rt 6 месяцев назад +2

      በአንተ ላይ ከፈለክ 100ሺ አሜት ይንገስብህ እኛ የእስካሁኑም አንገሽግሾናል

  • @tenanisro9218
    @tenanisro9218 6 месяцев назад +4

    ለኔ ከፎቅ ይልቅ ሰው ይበልጥብኛል ከፎቅ ሰላም ይበልጥብኛል ህዝብ እያለቀ ከተማ ቢያምር ምን ያደርጋል?? ማን ሊኖርበት??

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 6 месяцев назад +5

    ከሰውና ከአስፓልት የትኛው ትኩረት ሊያገኝ ይገባል??ህዝቡን እያፈናቀላችሁ፣የቱሪስት መስብ ቅድሚየ ሰጣችኋት!!!መልካም ነው፣ከተሳካላችሁ!

  • @african-2000
    @african-2000 5 месяцев назад +1

    God bless #ETHIOPIA'YE

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 месяца назад

      አአ አብዛኛው ቦታ ውሃ ከጠፋ 3 ወር ሆኖታል መብራትም እደዛ አብይ ውሃውን በየመንገዱ እያስደነሰ እየቀለደበት ነው ተራ ባላሀብት መስራት የሚችለውን እነሱ ህዝብን ማታለያ ለፖለቲካ ፍጆታ ማደንዘዠ እየተጠቀሙበት ነው 3 ቢሌን የማያወጣ ብልጭልጭ ለዛውም ቤተመንግስቱ አካባቢ 33 ቢሌን አወጣን ብለው ህዝቡንም ገንዘቡንም እየተጫወቱበት ነው ኢትዮዺያ እኮ 120ሚሌን ህዝብ ነው አማራ ደቡብ ኦሮሞ ትግሬ ወጣቱ በጦርነት ሌላው በራሀብ እያለቀ ነው ህዝቡ እየተፈናቀለ እየታሰረ እየታገተ ነው ኦሮምያን ጨምሮ 30ሚሌን ህዝብ ተርቧል ትምርት ያልጀመሩት 20ሚሌን በላይ ነው እስርቤት ይንቨርስቲ የምግብ ባጀት የለም ተከፋይ የብልፅግና ካድሬዉች አይናቹን ጨፍኑ እናሞኟቹ እያሉን ነው ፍት በነዚ ለተናቀው 120 ሚሌን ህዝባችን 😅😅😮😅

  • @kenaskids4126
    @kenaskids4126 6 месяцев назад +1

    With God every thing is possible!!!!
    Good job!!!!

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 6 месяцев назад +3

    ድንጋይ ራሰ ደሀን አበረህ አዉሮጰ

  • @Hamanida
    @Hamanida 6 месяцев назад +4

    ለምን ሁሌም አሜሪካ ፣አውሮፓ ፣ዱባይ፣ ለንደን .....መሰለች፣ሆነች፣ተመስላለች እያሉ የነሱን ለመስራት፤Copy Paste እና በዚህ መልክና ደረጃ የራሳችንን እንድናቃልል መትጋትና የኢትዮጲያዊያንን ድንቅ ጥበብና የኪነ~ሕንፃ ስራን ማስቀጠል እንዱሁ በዘመናዊ መንገድ ቦታዉ ተጠብቆ ማሻሻል ካልተቻለና ካልተፈለገ ባልተገባ ሁኔታና ትርክት መሸፋፈኛ መጠቀሙን ተዉት። ለውጥ የማይፈልግ የለም ነገርግን አንዳንዴ ለውጥ በራሱ በተገቢው ቴምፖው ካልጠበቀ ችግር ነዉ ወይ መከራና መከራከርያ ይሆናል።
    ሁሌም #እውነትና #ኢትዮጵያዊነት❤🎉 ያሸንፋሉ!!
    ከ Adama/ Nazret

  • @nardosberhanu3584
    @nardosberhanu3584 6 месяцев назад +1

    በርታ ጎበዝ

  • @AbduAbduka-y9u
    @AbduAbduka-y9u 6 месяцев назад +3

    የ ዩትዮብጰ ካድሬ አስቸገራቹህ

  • @greatgrace9651
    @greatgrace9651 6 месяцев назад +1

    Thanks!

  • @EfremHailuemru
    @EfremHailuemru 6 месяцев назад +4

    Ye aganetoch zemen

  • @abiybekele8913
    @abiybekele8913 6 месяцев назад +3

    የባንዳ ልጅ መጥፊያችሁን ነው የምትሰሩት ሁሉንም ገቢ እናደርገዋለን

    • @cr7fansport845
      @cr7fansport845 6 месяцев назад +2

      እናንተ እነማን ናቹ😂😂😂😂😂

  • @abdubawariyo-qq1ns
    @abdubawariyo-qq1ns 6 месяцев назад +1

    Hujiin Dr Abiyyi hujii waaqayyoon hojjatuun wal fakkaatti.

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 6 месяцев назад +2

    እእእእባክሕ !!!!!ከተማዋ እየተለወች ነው ከዚሕ ጋር መለወጥ ያለባቸው ነገሮች አሉ :-የሹፌሮች ስነ ምግባር በተለይ መብራት ላይ ግማሹ የእግረኛ ማቋረጫ እንደ መብታቸው ሲናገሯቸው ይሰድቡሐል ፣እንደገና በጣም አደገኛው ነገር መብራት በለቀቀው ተረኛ መስመር ውሰጥ ገብቶ መቆም ፣ሌላው በድፍን መስመር ላይ አቅጣጫ መቀየር፣ይሔንን ትራፊኮች እያዩ አይቀጡም እንደ ትክክል ነገር እየቆጠሩት ስተት አይመስላቸውም ይሕንን ይሕ የአየር ሰአት አስቲ አንድ ስራ ይስራበት እላለሁ አመሰግናለሁ!!!

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 6 месяцев назад +1

    Thanks to Dr Abiy Ahmed for this kind of amazing projects. He is sleepless leder working hard for his countries development and for his peoples changing life styles. Viva Abbch Anbsaw. Long life and health for my beloved Abbch. Amen

  • @fadilmurad7388
    @fadilmurad7388 6 месяцев назад +1

    Asheregedk

  • @yesewlij6838
    @yesewlij6838 6 месяцев назад +1

    አንተ የምታወራው መንግስት የሚደሰኩረውን ነው እኛ የምናውቀው መንግስት የሚሰራውን ነው!

  • @GetahunGirma-ju3pj
    @GetahunGirma-ju3pj 6 месяцев назад +3

    Why are you havingtoo much redundancy? Just go to the points in stead

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 6 месяцев назад +2

    አብይ አቅም ኖሮት ከሰራ ጥሩ ነበር ግን ቻይና እና አረብ ከሰራው ችግሩ የከፋ ይሆናል

  • @tarekegnmelese4704
    @tarekegnmelese4704 6 месяцев назад +8

    ልማት ለማካሄድ ሰው ማረድ አስፈላጊ አይደለም:::የህግ የበላይነት ቢኖር ሰው ባይታፈን ባይገደል ሥልጣን ገደብ ያለውና ህዝብ ለማገልገል ቢሆን ሁሉም ለአገሩ የሚችለውን አስተዋጽዖ ያደርግ ነበር::ሂትለርም ስታሊንም ለአገራቸው ግንባታ አስተዋጽዖ አድርገዋል ህኖም ህዝብ በመጨረሳቸው አወዳደቃቸው አላማረም የአዲስ አበባ ማማር ለሚራበው ተጋሩ ለሚታረደው አማራ የሚበጅ አይደለም ሰው ሳያርዱም አገር ማልማት ይቻላል

    • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
      @MeftaJimmaJimma-ot3uo 6 месяцев назад +2

      አርጁማ እናንተ አይደላችሁንዴ አግተህ አስር ሚሊዬን ምትጠይቅ በቅርቡ እናፀዳችሁለን

    • @kala9090
      @kala9090 6 месяцев назад +1

      What about the blood of our soldiers!! Who have been protecting the tigray people for over 2 decades, they don't ask anything in return. But this "barbaric animals" group pay them with death in a horrible ways.
      Don't jump on the result this is the true cause of the Ethiopia conflict and the rest is history.

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 6 месяцев назад +2

    Wushochu yichohallu. Baburu yiguazal , betam yemigerm new .

  • @NigussieGame
    @NigussieGame 6 месяцев назад +3

    Ebakhe zuria temeteme athide zenahe yiseleche ena sanayew enatefawlene wede gedelew geba

  • @AhmedAlimatoalaka
    @AhmedAlimatoalaka 6 месяцев назад +3

    ከተማው ሠለም ከሌላው ???

  • @marmar803
    @marmar803 6 месяцев назад +2

    አይ ብልጭልጭ የውሸት የፖለቲካ ሚሽን ፕሮጀክት ፤ ነባር ነዋሪውን ከከተማ ጥግ / ውጭ ምንም ኢንፍራስትራክቸር ( infrastructure) የሌለበት ያለምንም ዝግጅትና እቅድ እንዲሁም ምክር አውጥቶ ጥሎ ብልጭልጭ ፎቅ እንሰራለን እሺ ይሰራ ፤ እውነተኛ መልካም ዕቅድ ቢሆን ኖሮ የቀድሞ ነዋሪዎቹን ትመልሱ ነበር ፤ በዚህ ዕቅድ ላይ ግን እነሱ የሉም እኛም አውቀናል ብዙ አይተናል ግን በሰላም የሚያኗኑር መልካም ነገር አይመስለኝም 😏 !!!

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናሐን በርቱ!!!

  • @Sehen-g5p
    @Sehen-g5p 6 месяцев назад +1

    ከእዉቀት ነፃ ድሮስ ከቀበሌ እና ከካድሬ አሽቃባጭነት ሌላ ማን ይፈልገዋል አንተ ማለት በርካሽ የተሰጥክ ርካሽ እቃ ግኡዝ ነገር

  • @helina5990
    @helina5990 6 месяцев назад

    ተዐምሩ ህፃናትን አንገት እየቀነጠስክ ከተማ የተጠጉትን ላያቸው ላይ ቤት አፍርሰህ ጀግነትህን ስላሳየኽኝ ነው ወይ ተዐምሩ ? 20 ሚልየን ረሀብተኛ ይዘህ ምኑ ላይ ነው ተዐምር ? አንድ ዜጋ ኢትዮጵያ ላይ እንዳይዘዋወር የዘር አጥር ሰርተህ ሰውን በፍርሀት ሽብበህ ነው ወይ ተዐምሩ ? እኛ ሀበሻ ስንባል ጭንቅላታችን ተከፍቶ መታየት አለበት ! በሽተኞች ነን

  • @ETHIONEWS-i6f
    @ETHIONEWS-i6f 6 месяцев назад +2

    nice❤

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 6 месяцев назад +3

    ቅድሚያ በልተን እንደር ብልጭልጭ ነገር ወቅቱ አይደለም አጨብጫቢ!

  • @AdisumedhinAdisuM
    @AdisumedhinAdisuM 3 месяца назад

    Wawu 0:36

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 6 месяцев назад +1

    ሰላምና መረጋጋት ከለለ ምኑም ከተማ አይመስል ለሰዉ ልጅ ዋናዉ ያለምንም ስጋት ወጥቶ መግባት እጂ ብልጭልጭ ነገር ይደረስበታል አዉሮፓኮ የህግ የበላይነት አለ ሀገርሽ ምን አለ ጀዝባ ሁላ

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 6 месяцев назад +3

    አማራን ቤት አልባ እና የአማራ ታሪክን ለመቀማት የታሰበ ስራ

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 6 месяцев назад

      ጥሩ የሆነውን ጥሩ መጥፎውን መጥፎ ብለን ሚዛናዊ የምንሀነው መቼ ነው ልመት አለ አይካድም የህግ የበላይነት ላይ ግን ብዙ ነቀረዋል

    • @DigafenehKebede
      @DigafenehKebede 5 месяцев назад

      አማራ ኢትዮጵያዊ አይደለም እንዴ ምነው ለአማራ ብቻ የመጣ አይደለም እኮ

  • @YohannesDalelo
    @YohannesDalelo 5 месяцев назад

    ህልማችሁ ዳር ደርሶ እናያለን ።።

    • @YohannesDalelo
      @YohannesDalelo 5 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይረዳል !!!!

  • @TewabechLeges
    @TewabechLeges 6 месяцев назад +5

    🎉🎉🎉❤❤❤ይህን፡ አላዉቅም ፡ነበር 🎉🎉🎉 ደ

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 6 месяцев назад +2

    አንተ ብልፅግና ካድሬ

  • @Alitas_trader
    @Alitas_trader 6 месяцев назад +3

    atshakbet dedeb

  • @aqsaanes9414
    @aqsaanes9414 6 месяцев назад +1

    Bole bicha masrat mn yaragal mulu adisaban kalsarachu 😢😢😢😢

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 6 месяцев назад

    ይህ ፕሮጄክት የሚያንዘፈዝፈው ሁለት 7 ይውሰድ

  • @FissehaBelay-dd7ez
    @FissehaBelay-dd7ez 6 месяцев назад +3

    በዚህ የመንገድ ኮሪደር እና አዳዲሥ አለም አቀፍ ደረጃዉን የያዘ የሚገነባዉ መንደር 100% የማይደሠት ሠይጣን መሆኑ ነዉ

  • @Teka65
    @Teka65 6 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በርቱ

  • @GetuYegeta
    @GetuYegeta 5 месяцев назад

    ጥሩ ነው ግንባታው ግን እስቲ ይህንን አጣርተህ ዜና ስራበት ኪራይ ቤቶች የሚያስተዳድራቸውን ቤቶች ህንጻ በአልምንየም ለብጡ ቀለም ቀቡ ተብሎ እንዴት ተከራይ ላይ ጫና ይመጣል ይህ ተገቢ ነው? ይህንን እስቲ ዞር ዞር ብለህ ጠይቅ

  • @AyniKidane
    @AyniKidane 6 месяцев назад +1

    መጀመሪያ ለነዋሪው ቅያሪ ቤት ሰጥቶ ቢሆን እንዴት ደስ ባለን እንዲህ መሪ በተቀያየረ ቁጥር አንጀታችንን ባልተቃጠለ

  • @MuluneshWake-rn2nj
    @MuluneshWake-rn2nj 5 месяцев назад

    kifiya initeyekibet yihon lemeguaz

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 5 месяцев назад

    ከተማው እየተዘጋጀው ያለው ባንክ ሲዘርፉ ለነበሩ ባለጊዜ ዘራፊዎች ነው ላንተ የሚተርፍህ እሱን እያየህ ማድነቅ ነው

  • @ayatsignal
    @ayatsignal 6 месяцев назад +1

    TEAMER YIBDACHU SENTUN KESERA AFENAKELACHUT

  • @EliLan-o4e
    @EliLan-o4e 3 месяца назад

    Lemindenew bezema metaweraw?

  • @Black-2024
    @Black-2024 6 месяцев назад

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያንና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @marufagmel9017
    @marufagmel9017 5 месяцев назад

    አሽቃባጭ ኮሪደር ወሰጥ አስደግፎ አብይ ይደክልክ

  • @etg9080
    @etg9080 6 месяцев назад +1

    fana or ebs? zibazenke

  • @DemessieteshomeJaki-or9uj
    @DemessieteshomeJaki-or9uj 6 месяцев назад +2

    Menbake telflflhe sewe eymote

  • @Fairplay2015
    @Fairplay2015 6 месяцев назад +1

    Fano is coming ?!!

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 6 месяцев назад

    ድንቅ ስራ❤❤❤❤

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 6 месяцев назад

    ሰውየው የፀዳ ነገር ይወዳልኮ

  • @thomassissay5719
    @thomassissay5719 6 месяцев назад

    And yet 13 megga sugar projects are sitting idle please finish atleast one of those factories instead of this ....

  • @AkiAki-wx7zm
    @AkiAki-wx7zm 6 месяцев назад +2

    አያስጠላህም መዋሸት ምነው በሞትክ ሆዳም

  • @mrkassaddewol
    @mrkassaddewol 6 месяцев назад +1

    Kedada Neh

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 6 месяцев назад +1

    ምነው ባብሩን ብታነሱት 😂

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 6 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 6 месяцев назад +1

    አንተ ቅጥረኟ!

  • @mesfinmeskele2004
    @mesfinmeskele2004 5 месяцев назад

    ሺህ አመት ሲያንስህ ነዉ መንገስ የኛ የቆሻሻ ሽታ ለዘመናት ለምዶ ዶድራት መስሎታል

  • @eskiasteshome2136
    @eskiasteshome2136 6 месяцев назад +3

    This video doesn't make sense, when the country is in turmoil, war everywhere, the economy is at its worst, inflation is extremely high. There's no need to compare underdeveloped and undemocratic country with most advanced countries. Please, let's be realistic and be truthful.

    • @RamatoFuad
      @RamatoFuad 6 месяцев назад

      If you want to talk about economy go and see GDP in africa 2024 ethiopia ranked 2nd

  • @tilahunkebede4558
    @tilahunkebede4558 6 месяцев назад

    ካድሬዎች ውሽታሞች

  • @Arodyo-qf2eu
    @Arodyo-qf2eu 6 месяцев назад

    አቢቹዬዬዬዬዬዬዬ

  • @SuleymanKabli-yc5gz
    @SuleymanKabli-yc5gz 6 месяцев назад

    ❤❤❤