የግብፅ ምሽጎች ሲበረበሩ እጆቿ እና ልጆች! ከሀገር ውስጥ እስከ ውጪ Ethiopia Egypt Somalia Eritrea Amhara Oromia tigray

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Ethiopian News and Politics Ethiopia Egypt Somalia Eritrea Amhara Oromia tigray
    #Abiy Ahmed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ

Комментарии • 67

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад +16

    ታላቁ ጀግናዉ አገር ወዳዱ የአለም ሎሬት ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hilinaabrham2008
    @hilinaabrham2008 2 дня назад +16

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች በልጆቿ ድል ለኢትዮጵያ እና ለአገር መከታ ለጀግኖቻችን ለመከላከያ ሰራዊት ይሁን አሜን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад +8

    የኢትዮጵያ ጠላቶች በስኬቷ በከፍታዋ ተቃጥለዉ ሊሞቱ ነዉ ገና ከዚህም በላይ እናያለን ኢትዮጵያ የቃልኪዳን አገር ነች 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад +18

    እምዬ ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ እንደ ቅጠል ይርገፉ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 дня назад +3

      Wow! Love, love the opening song 🎵 ❤️ 💕 please let it stay...etc 🎉

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 2 дня назад

      AAMEEN ❤❤

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 дня назад +4

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 дня назад +2

    ወንድማችን ክበርልን በእውነት ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ለባለ እራዩ ጉልበት ነህ እልፍ ሁንልን ወጣቶቻችን ከወንድማችሁ ተማሩ🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t День назад +2

    ኢትዮጵያዬ ለዛላለም ኑሪ መሪሽም ብዙ አመት ይግዛሽ ❤❤❤❤

  • @kasechshiferawe8937
    @kasechshiferawe8937 2 дня назад +6

    ማሜ ክበርልን እንዳንተ አይነቱን ጀግና ያብዛልን 🙏🙏🙏👌👌👌

  • @african-2000
    @african-2000 2 дня назад +4

    God bless #PM #ABIY ... God bless #ETHIOPIA

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 2 дня назад +1

    ፈጣሪ የኢትዮጵያ አምላከ ስለእውነት ብለህ የለፋህበትን ይክፈልህ!!

  • @amulove5866
    @amulove5866 2 дня назад +7

    ማሜ እንኳን ደና መጣህ ጀግናችን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 2 дня назад

    ሰላም ለምዬ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 дня назад +7

    ማሜ ምርጡ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 дня назад +6

    ማሜ ውዳችን ሰላምህ ይብዛ🎉🎉

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 дня назад +4

    ሰላም ማሜ ኢትዮጲያ ሠረሰዊት ።

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 День назад

    ትንተናህ አንጀት አርስ ነው በርታል ጀግናው ጋዜጠኛችን 💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 2 дня назад

    Ethiopians are always the winners. One Ethiopia One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only. 🇪🇹☝️

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 2 дня назад +4

    የእርግማን እና የእንግዴ ልጆቻችን ቢያስጠቁንም እግዚያብሄር ፈጣሪያችን አለ ከኛ ጋራ። የምድራችንን መልካም ገበታ አይን አይኑን እንጂ እንዳንበላው እጃችንን ወደዋላ አርገን እንድናየው ግራ ያጋቡንን እያወቅን እንዳላወቅን ያረጉንን እነሱን በተራቸው በገዛ እጃቸው በቆፈሩት ጉድጓድ ሊገቡ ነው። አሁን ግን ትውልዱ ነቅቷል አያት ቅድመአያቶቻችን እንዳሉትም ትውልዱ መስራት ጀምረናል። ከእንግዲህ ካብቹ ጋራ ወደፊት እንጂ ወደዋላል የለም።

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 дня назад +4

    Selam selam inquwan dehina metah wellcome always 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 2 дня назад

    አቦ ጀባዱ !!
    ተባረክ!!

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 2 дня назад +3

    Thank you ,thank you so much.

  • @fikertefufe8691
    @fikertefufe8691 2 дня назад

    በርቱ የ ኢትዪፅያ የቁርጥ ቀን ልጆች

  • @davetolosa1256
    @davetolosa1256 2 дня назад

    ማሜ አንደኛ ሁሉም በትርክት የተሞሉ ናቸው ኢትዮጵያ ፍጥነቱን ጨምራ አሸከርካሪው በሰረአት የተሞላ የትራፊክን ህግ ያከበረ ጀግና መሪ ነው ኢትዮጵያ በጀግኖቹና በልጅቹ ታሸንፋለች።

  • @sadiyaselam3270
    @sadiyaselam3270 2 дня назад +2

    bertulen nice family🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 2 дня назад +1

    Mame berta..Allah yagizih

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 2 дня назад +1

    Thank you so much ❤❤❤❤❤❤

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 2 дня назад

    🙏🙏🙏 ማሜ🇪🇹

  • @bety2338
    @bety2338 2 дня назад +1

    Great analysis👌 as usual🙏

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 День назад

    Thank you so much 💚 💛 ❤️

  • @WasihunAlemayehu-o5r
    @WasihunAlemayehu-o5r 2 дня назад

    Great ሞ...!!!

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 2 дня назад +3

    ሰላም ማሜ

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 дня назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iieadugravot9525
    @iieadugravot9525 2 дня назад

    Etiopa agre 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @urael225
    @urael225 2 дня назад +3

    Please kuretut ejachewen if they doing plot for our country Ethiopia

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 2 дня назад

    እንዲህ ብስል ዜጎች ስለመኖራቸው እጠራጠር ነበር:: ለካስ አገሬ ምርጥ ልጆች አሏት:: እግዚአብሔር አምላክ ለድል አዘጋጅቶናል:: ከኛ የሚጠበቀው ጠንክሬን መስራት ብቻ ነው:: ለመስዋዕት ራስን ማዘጋጀት ነው:: ስለባንዳ አትፍሩ, ባንዳ ባንዶች ሆድ እንጂ አዕምሮ የላቸውም:: ካለ አዕምሮ ድል አይኖርም::
    . ግብፅን እንደ እግር ኳስ የጦርነትብቃት ይኖራታል ብለው ሽንት የሚመጣባቸው በንዳዎች አሉ:: ጃፓን, ራሺያ, ላይቨሪያ, በጦርነት ተሸንፈው ቅኝ አልተገዙም:: የዓለም ዋንጫ በልተው አያውቁም:: የግብፅ ያፍሪካ ዋንጫ ማሸነፍ በጦርነት ማሸነፍ ፍፁም ይለያል:: የግብፅ ፈረሶችም የትም አይደርሱም::

  • @WorkyehailuGebremichael
    @WorkyehailuGebremichael 2 дня назад +1

    💚💛❤️💚💛❤️

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 2 дня назад

    ኢትዬጵያ በልጆቿ ትከበራለች!!

  • @miheretab3174
    @miheretab3174 2 дня назад

    Well done Mohye! It is a very good analysis. You clearly pointed out the possible scenarios that can be used as cave as well as a potential cave for our historic enemy, Egypt! Hopefully in your upcoming program you will try to address how efficiently and effectively dismantle and destroy the enemy caves as well as the potential hiding places for the enemy. Yes indeed, you tried to show us the present Ethiopia leader and his alliances are well prepared and ready to confront the enemies that come with the same strategies and the same goal. However, it is good if you review various literatures and try to present in depth alternative approaches. It might help the government if they missed or undermine something which might be very costly. Once again thank you, Mohye! Please keep up your good work!

  • @mayhussene4309
    @mayhussene4309 2 дня назад

    Selm

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 дня назад

    ምንኛ ዶንቆሮዎች ናቸው ተራራን ከቻይና ቢያዩ ደም ያለባቸው ሌቦች ናቸው ፈጣሪ የሥራቸውን ይሥጣቸው:: እኛ ፀሎት እውነተኛ ፈራጅ አለን::

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 2 дня назад

    ጥላቻቸው ጥንት ነው በሕዳሴው ግድብ ሳቢያ ሳይሆን በአባይ በባሮ በተከዜ ሳቢያ ነው ጥንት የጀመሩት ነው።

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 дня назад

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BinamTefera-l4j
    @BinamTefera-l4j 2 дня назад +1

    Yemchek wendem bertalng

  • @triuworkasfaw2880
    @triuworkasfaw2880 2 дня назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 2 дня назад

    Hi mame

  • @ኢቲዮቢ
    @ኢቲዮቢ 2 дня назад

    ሃቅ ሃቁን አወራን ዛሬማ

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 дня назад

    ከከከማን ጋ ነህ ሀ

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 дня назад +3

      We all are with 85 ethnicities to take Ethiopia to the next level ❤

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 дня назад

    ልታሸንፍ?

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 дня назад +1

      Lol, Yes!! No doubt with God & the majority of Ethiopians will win for the sake of the younger generation to make their lifestyle better 🙏 ❤🎉GBU

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh 2 дня назад

    😱😱😱👹👿👿

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t День назад

    ኢትዮጵያዬ ለዛላለም ኑሪ መሪሽም ብዙ አመት ይግዛሽ ❤❤❤❤