አሳዛኝ ህይወት!በማራቶን ለሀገሩ ወርቅ ያመጣው አትሌት አሁን የአንድ ድርጅት ጥበቃ ነው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 232

  • @kassuwolde6201
    @kassuwolde6201 День назад +95

    ይህንን ጀግና እነ ሐይሌ መሰረት ደፋር ደራርቱ ቱሉ ጥሩነሸ ዲባባ እንዲሁም ሌሎችም ሊረዱት ይገባል እንደሚረዱትም እተማመናለው ።አይዞ ወንድሜ ጠንካራ ሁን ። ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉም ያልፋል እንወድሐለን አይዞ ወንድሜ።

    • @shewachevallier5014
      @shewachevallier5014 День назад

      Betame yasazenal😢😢😢

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 День назад

      Kassuwolde antem halafint alebeh yemn sew lagni eij mekesr new wey habesha

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 День назад

      Yemen 👉sew lagni mekeser new le hagerh aydel endi yerotew antm erdaw

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 21 час назад

      መርዳት,አለባቸው,,
      እነሱ,እድለኛ,ናቸው,,ላልታደሉት,,ይድረሱ🎉🎉

  • @etonegat6564
    @etonegat6564 День назад +42

    አየ የኛ ሀገር ያገር ባለውለታ እደዚህ ይጣላል አይዞህ ወዲሜ

  • @መሪሾmerisho
    @መሪሾmerisho День назад +48

    😢😢😢 ምን ልበል ጨነቀኝ ምን ልናገር በጣም አሳዘነኝ ልቤ ተሰበረ አይ እማማ ኢትዮጵያ ልጆችሽ በየ ቦታው አለቀሱ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt День назад +19

    እጅግ ያሳዝናል አይ አገሬ ውለታ የዋለ ሰው እንዲህ ሲሆን ወገን እንተጋገዝ የሁላችንም ሀላፊነት ነው

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 День назад +47

    ሁለት ሚሊየን ስዲብነዉ ያልከዉ ከዚህ ብዙ ትማራለህ እዲህ ያሉም አሉ ጊዜ እንኳን ሚዲያ ወጣህ ጀግናችን

    • @marysam9193
      @marysam9193 День назад +1

      ከአንድ ቤተሰብ። 4--5 ቤተሰብ በሩጫ ሚሌነር የሆነባት ምድር ኢትዮጵያ እንዲህም ይደረጋል ።

  • @احمدخالد-ض6ب7غ
    @احمدخالد-ض6ب7غ День назад +29

    እኛ አገር ለአገር ዉለታ የዋለን ማስለቀስ ጎዶና አውጥቶ መጣል በቃይሆነው ምላሹ ለአገር ለዋለ

  • @መሪሾmerisho
    @መሪሾmerisho День назад +57

    ይውስደት ህይወት ደክሞኛል ሰልችቶኛል በላይክ አለሁልሽ በሉኝ😢😢😢

    • @user-nu6dk6hi4e
      @user-nu6dk6hi4e День назад +1

      አብሺሪ አላህ አለቀ ድአ አረጊ

    • @user-nu6dk6hi4e
      @user-nu6dk6hi4e День назад

      አላህ የምወደውን ይፈትናል በረች

    • @Feydu-b7g
      @Feydu-b7g День назад +4

      እህታችን አብሽሪ ሳትሰላቺ ዱአ አድርጊ። ዱዓ የዱንያም ሆነ የአሄራን ህይት የተሻለ እንዲሆንና ፍላጎታችንን ለማሳካት ትልቁ መሳሪያ ነው።። እኛም ስደት ላይ ነው ያለነው። የስደት ህይወት አሰልቺና አድካሚ ቢሆንም ከአላህ ሱብሀነቱ ወተአላ እዝነት ለዱንያ ግዜያዊ ሂይወትም ሆነ ከሞት በኃላም ላለው ዘላለማዊ ህይወት ተስፋ አንቆርጥም።።

    • @መሪሾmerisho
      @መሪሾmerisho День назад

      @@Feydu-b7g 🌹🌹🌹🙏🙏🙏

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u День назад

      ስደት.ማን.ያላንገሸገሸው.አለ.አላህ.በቃቹ.ይበለን☝ዋናው.ጤናነው.አላህምዲሊላህ

  • @Gelila67
    @Gelila67 День назад +17

    በጣም ያማል እውነት ምን ማለት እችላለሁ የኔ አባት አንተ የሀገራችን በላውለታ ነህ ታሪክ አይረሳህም 😭

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew День назад +10

    ጎበዝ ጀግና ነህ አይዞሀ እግዚአብሄር ቀን አለዉ እንወድሀለን❤

  • @abinetsis43
    @abinetsis43 День назад +8

    ፈጣሪ ይርዳህ ይሄ ፈተና ነው ታሪክ ይቀየራል 😢😢😢 ደስታን ያሳየን

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 День назад +12

    የለፋ ሰው የልፋቱን ሳያገኝ ሲቀር ብጣም ልብ ይሰብራል እግዝአብሄር ያስብህ ዋናው ጤና

  • @Eyruseyy
    @Eyruseyy День назад +8

    ወንድሜ አይዞህ በጣም ነዉ ልቤ የተሰበረዉ በርታልኝ መሲ ደግሞ በጣም መልካም እናት ነቺ መቅረቧ እረሱ ጥሩ ሰዉ ነቺ መሲ የኔ መልካም አዛኝ ነቺ ጀግና ነህ አንተ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @hadiethio-
    @hadiethio- День назад +27

    መሲ በረካ ሁኚ አይ ሃገሬ😢

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 День назад +16

    ሁለት ሺ 2000 ደሞዝ በጣም አዘንኩ ብዙ ሰዎች ለምን የሰውን እድል ታበላሻላችሁ ልቦና ይስጣችሁ !!! ምድር ታዳላለች !! በዚህ ሁሉ ውስጥ ሆኖ ግን አመስጋኝ ነህ አይዞን ይለወጣል ነገሮች !! 😊

  • @احمدخالد-ض6ب7غ
    @احمدخالد-ض6ب7غ День назад +21

    እኛ አገር መቸም አያልፍልንም እመኑኝ እኛ ማለት ምቀኛችነን ሰው ሲድግ የማንወድ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 День назад +1

      ያህ ወንድ እንዳያሽንፍ በስሙ አስድግመውበት ነው እሩጫ እንዳይሮ እንዳይመጣ የሆ ነገር አድርገውታ የሆናል( ዝምብሎ እስፓርት ያቀነሳል ገንዘ ስሌለው ጉቦ ካልስጠ በቃ እሩጫ እያሮጥ ማለት??😢😢😢😢ስውሲያሽንፍለምንድ ሚከለከለውለዚነዋ ብዙ አትሌትሌላ ሚቀሩት የራሱ ስው እንዳ ስለሚያረጉ ነው ሞራላቸው ምነካው

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 21 час назад

      ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 День назад +7

    ጌታ ልፋትሕን አይቶ ይካስ የካሳ ዘመን ይሁንልክ ምትችሎ እርድት አመቻቹለት

  • @abedaberhan
    @abedaberhan День назад +6

    አይዛክ ወንዴማችየኛ ሀገር ግን ለሀገር ባለውሊታ እንደዚህ መሁን ይለብትም ነበር😢😢😢😢😢ብጣም ያማል😢😢😢

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 День назад +5

    ውይ ምስኪን ሲያዛዝን ችግሩን ማስማት ነው ለሚምለክትው::❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 День назад +4

    የኔ ጀግና አንበሣ ብዬሀለው አባቴ💪💪♥♥ እንባህን አታፍስስ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥህ ግን የኛ ሀገር ነገር ይገርማል ውለታ የዋለላትን ሁሉ ጎዳና እያወጣች ትጥላለች ያሣዝናል😥😥

  • @marysam9193
    @marysam9193 День назад +5

    አይዞህ ሲሞት ሁሉም ጥሎት። ነው የሚሄደው በወርቅ ወይም በብሩ ተጠቅሎ የሚቀበር የለም።

  • @bekelechreta2305
    @bekelechreta2305 День назад +4

    አይዞው አግዚአብሔር መልካም ነው ፡ አተህ ያሰብክውን ታገኛለህ ፡ለሀገር ባለህ ውለታ ነህ ፡

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 День назад +6

    የኔ ወንድም ታሪክ ቀያሪው እግዚያብሔር ከውድቀትሕ ያንሳህ ሌላ ምን ይባላል? በዚህ ደረጃ ወርዶ መገኘት በጣም ያማል ግን ለሁሉም ቀን ያለው ፈጣሪ ከፍ አድርጎሕ ገና እናያለን ገና አሁንም ይችላል🙏

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 День назад +4

    አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ አለ ቢያንስ ጤነኛ ስለሆንህ እግዚአብሔርን አመስግን ሁሉም ለበጎ ነው

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 День назад +3

    አይዞት እግዚሃቤህር ይፈርዳል

  • @marysam9193
    @marysam9193 День назад +4

    ሚስትየዋ በጣም ደስ የሚል ስብእና አላት።

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 День назад +4

    በኢትዮጵያ ላገር የተሰዋ ስለ አገር የሰነከለ ስሟን ያስጠራ ወደ ጎደነ የሚወጣባት አገር ለጅግና ጠላት የሆነች አገረ🇪🇷❤🇪🇹

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i День назад +2

    አይዞት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰሰጥክ እግዚአብሔር አምላክ ወደሰራክ ይመልሰካል አይዞክ ጀግና

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv День назад +4

    ያሳዝናል ዘመኑን በሙሉ ለአገር የጨረሰ አገር መልሶ ካልጦረው ካልካሰው ታድያ ለምን ብለን ልጆናችን ለአገር እሰጣለን😢😢😢😢

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ День назад +1

    አይዞን ወንድም ይቺ ሀገር በሙስናና በዘመድ ነዉ ሁሉ ነገር እንባህን መዳሀኒያለም ያብሰዉ

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm День назад +3

    ይቺ ናት Ethiopia እግዲህ

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 День назад +9

    ከኦሜድላ የቀነስከው ተከታትለህ ከፖሊስ የማይመች ቦታ እንድቀየር ያደረከው የዝህን አትሌት ህይወት ያበላሸህ ሰውዬ ፈጣሪ የእጅህን ይክፈልህ እንደዝህም የላቡን ፍሬ የነጠከው ከፈጣሪ አግኝ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 День назад +2

    አይ አገሬ የምለው የለም እግዛብሔር ይርዳህ

  • @raconwon
    @raconwon 23 часа назад +1

    ጋዜጠኛ መሠረትን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ይህንን የአገር ኩራት የሆነን የተረሳን ጀግና ለሚድያ ማብቃትሽ።
    እንደው ምን አይነት ጨካኞች ናችሁ ግን የዚህን የአገር ዉለታ ባለቤት የሆነውን ሰው እንዲህ እንደ ዕቃ የጣላችሁ ሰዎች ምን ይሰማችኋል ?
    ተኝታችሁ ታድራላችሁ ?የምትበሉት ምግብ የምትጠጡት ውሃ ምን ምን ይላችኋል? አዘንኩ ለእናንተ
    አሁንም ቢሆን በዚህ ሰው ህይወት የፈረዳችሁ እግዚአብሔር እንቅልፍ ይንሳችሁ የበላችሁት የጠጣችሁት ጤና አይሁናችሁ በህይወት ዘመናችሁ ሁሉ ተቅበዝባዥ ሁኑ።

  • @hawletali-gm2dc
    @hawletali-gm2dc День назад +7

    ለሀገርህ ጥሩ አሻራ አሳርፈሀል አሁን አንተን መርዳት የሁሉም ሰዉ ግደታ ነዉ;;

  • @YusraandHiba
    @YusraandHiba День назад +3

    ወይ ኢትዮጵያ ልጆችሽ😢😢😢

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 День назад +7

    ኢትዮጵያን ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የተባለበት ዘመን ይህስው ለፍቶ ደክሞ ሚሊየንን የሚያውቀው በሰው ስምነት ነበር ባሁኑ ዘመንግን ሚልዮን ሲሰጠው ሰጪውን ጭምር ሲንቅ ይህሰው ምን ይሰማው ይሆን በሁለትሺ እየኖረ ያሳፍራል በእውነት ሊረዳ ይገባል

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 День назад +4

    ያሳዝናል ለሀገሩ ወርቅና ዋንጫ አምጥቶ በጥበቃ ስራ ላይ ያሳፍራል የሱ ውለታ በዚህ መልኩ መሆኑ በጣም ያሳፍራል አይዞህ ወንድሜ ይህም ያልፋል

  • @omkaled812
    @omkaled812 21 час назад +1

    ብዙ ጀግኖች እንደዚህ ወደ ኋላ እየጣሏቸው ነው እንጅ በየ ቤቱ ይኖራሉ

  • @marysam9193
    @marysam9193 День назад +4

    ስልጣን ያለ እውቀት ሲያዝ እንዲህ ነው ሃገርንም ትውልድንም መቅበር።

  • @edenyemane3753
    @edenyemane3753 День назад +5

    እናት እኮ ነሽ መሲዬ ኖሮኝ በወርቅ ባንቆጠቁጥ❤ደስታዬ ነበር

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy День назад +3

    የኔ አባት አይዞህ😭😭😭🙏🙏🙏እግዚአብሔር መልካም ነው💜💜💜❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 День назад +5

    አሳዘነኝ ሚስኪን የኔ እንባ ይፍሰስ 😢😢

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 День назад +3

    እኛ ኢትዮጵያውያን የተረገምንበት አላውቅም እደዚህ ለሀገር የለፉትን መንግሥት ሊረዳ ይገባ ነበር ከመከላከያ ጀምሮ ያሳዝነኛል ተጠቅመው እደ እቃ መጣል የእኛ ኢትዮጵያዊ ነገር ያሳዝናል

  • @absiol3588
    @absiol3588 День назад +3

    This is so SAD and heartbreaking. He gave his life for his country and treated like this. All athletes owe him. The country owes him a lot. It’s not too late to do right for this Hero. He needs help Now. Thank you for visiting him.

  • @marysam9193
    @marysam9193 День назад +4

    ህምምምም ወይ ያለመታደል ኢትዮጵያ?????
    ሁሌም የለፍልሽ ሳይሆን የበደለሽ በላ ህምምምም።

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 День назад +21

    ሀይሌ ገብረስላሴ የመርዳት ግዴታ አለበት አንድ መኪና ይሸልመውና ህይወቱ ይቀየር

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 День назад +1

      አላነሰም መኪና

    • @kidsolomonjida3522
      @kidsolomonjida3522 День назад +5

      በሰብአዊነት መርዳት አለበት እስማማለሁ።ግዴታ ግን እሱ ብቻ ለምን? አገር ፌዴሬሽን ሳትል ኃይሌ ላይ ግዴታ?🙄

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 День назад +1

      Gedeta?

    • @mekdesdegu9099
      @mekdesdegu9099 День назад +1

      @@zelekefirehiwot214 ግዴታ የለበትም በሰብአዊ መንገድ እንጁ የሆነ የተሻለ ስራ ቢሰጠው ጥሩ ነው

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 21 час назад

      ይሸልመው🎉🎉ደምሪኝ

  • @amandanoah3563
    @amandanoah3563 23 часа назад +3

    ደራርቱ ለጎረምሳ መኪና ገዝታ እየስጠች አይደል ምናለ በደንብ ብትረዳው ይሄንን ጀግና

  • @ZeresenayiTadese
    @ZeresenayiTadese День назад +4

    እነ በቅርቡ ግዜ አውቋአለሁ እንቀራርባለን በዴንብ አውቋለሁ እነም ስፖርተኛ ነኝ ከሀገር ውጭ ነኝ አይዞን ፈጣር ይርዳይ የሠልፋል እነም በአቅመ ለመርዳት እፈልጋለሁ

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru День назад +3

    ኢትዮጵያ መንግስት ካላት እና ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊናን እወክላለሁ የሚል ከሆነ ይህን ታላቅ ኢትዮጵያዊ የመርዳት ግዴታ አለበት።

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 16 часов назад

    በጣም ይሳዝናል ይህን የእገር ባለውለታ መንግሥት መርዳት እለበት

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u День назад +3

    ግን.የሀገርችን.ባለስልጣን.በሰው.እንባና.ደም.የሚቀልዱት.እስከመቼ.ነው😭😭😭☝

  • @abebe7532
    @abebe7532 День назад +2

    Ay Ethiopia 😭😭😭‼️

  • @nanny3146
    @nanny3146 День назад +2

    Very sad don't worry our brother tomorrow is another day fetare yerdah amen 😢😢😢😢😮

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 День назад +3

    አይዞህ ወንድሜ እንዴት አንጀት ይበላል እዚህ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ያፈረ የለም ነገም አዲስ የተሻለ ቀን ይሆናል ።

  • @AaBb-v6n
    @AaBb-v6n День назад +3

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ
    የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

  • @samuelmulatu634
    @samuelmulatu634 День назад +4

    የነዚህ ባለውለታ አባቶች እንባ እንድ ቀን እንደ ጎርፍ ሳይወስደን አይቀርም። እናንተ የሰው እድል ላይ ቆማችሁ ህይወት የምታበላሹ የፍርድ ዋጋችሁን በምድርም በሰማይም ታገኛላችሁ ።

  • @martakebed3626
    @martakebed3626 День назад +3

    አይ እማማ ኢትዮጲያ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 День назад +2

    ወንድማ አያዞ አታልቅስ እግዚአብሔር እንባስህ ያብስልሃ እኔ እንዲሚመስ እሩጫካሽነፍክ በሃላ እንዳትሮጥ ( በስምህ ስጣን አዋቂ ቤትጠንቆይ ቤት አንድ ስው ስም አስደግመውብህ በቅናት መንፈስበ እሩጫ እንዳታሽንፍ ያደረገብ ስው አለ( ስውነት እቆም ያስታውቃል( መምህር ተስፋ ገጠመኝ እስፓርት አትሌ እንዳትሮጥ የተደሀሆገ አትሌት ታርክ ብትስማ ያንተ ህይወት ያመሳስላ ፀበል ተጠመቅ ፅም ፀልዬ እመብታ እምዬ ማርያ ስገድ ድብቅ ሚስጥ የተደረ ሁሉ ችግርህ ትፈታልሃ እግዚአብሔር ያርዳህ

  • @FrehiwotLemma-y8u
    @FrehiwotLemma-y8u День назад +7

    አይ አንች አገር ስንቱን ተሸክመሽ ነው ያለሽው ክፉውን፣ደጉን፣ምቀኛውን፣ ከንቱውን ፣ ለሀገሩ የሚለፋውን፣ ከሀገሩ የሚሰርቀውን፣ ለሀገር ባለውለታ የሚከፍለውን፣ የሀገር ባለውለታን ቁልቁል የሚቀብረውን አቤቱ ፈጣሪ አንተ ብቻ ልቦናን ስጠን ሰውን እንዳንጎዳ እንዳንበድል ማስተዋሉን አድለን

  • @helenh6930
    @helenh6930 День назад +4

    ደራርቱ ለሱ የዶሮ መግዣ ከመስጠት ቤላት ስልጣን መርዳት ትችላለች ግን ታዝብኮት

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 День назад +2

    ውነት የኢትዮጲያ ዓምላክ ፍርድ እንደዚህ ይፍረድባችሁ አትሌቱን ግን አደንቃለሁ ተስፋ ባለመቁረጣቸው።

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 День назад +4

    ሀይሌ ገብረስላሴን የመሰለኝ እኔ ብቻ ነኝ ? አይዞን ያንተ ቀን ትመጣለች በርታ ብቻ ።

    • @AbebechAbraham
      @AbebechAbraham День назад

      ልክ ብለሻል ሀይሌ ነዉ የሚመስለው እግዚአብሄር ይርዳህ ያገሬ ሰዉ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 22 часа назад

    የእኔ አባት እኔን አይዞት አባታችን ለሀገራችን ለፍተካል የእትዮጵያ ህዝብ ከጎኑት ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone День назад +3

    የተሳካላቸሁ አትሌቶች
    እርዱት : ስራ ስጡት
    ወገን ተረዳዱ

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 День назад +1

    የእኝህን ጀግና አባት ድካም እድል ጊዜ የበላችሁ ሆድ አደሮች በሙሉ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ የቀን ጉዳይ ሆኖ እንጂ እንዲህ መጋለጣችሁ አልቀረም እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም በእውነት በጣም ያሳዝናል ከእነ ሐይሌ ገብረስላሴ ከእነ ቀነኒሳ ተመሳሳይ ሂወት እና ኑሮ ይገባቸው ነበር እንደ ልፋታቸው

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 День назад +1

    ያሳዝናል ለሀገር የሰራን ሰው እንደዚህ መጣል አይገባውም ነበር እግዚአብሔር ይርዳህ ሀይሌ ምነው ጨከንክበት

  • @Zebibakedir-gk8tk
    @Zebibakedir-gk8tk День назад +1

    እነ ሀይሌ ቀነኒሳ ጡሩነሽ የት ናቹ ይሄ ጀግና የ በገር ኩራት እንዲ ስሆን በዚ ደረጃ ወርዶ ብስቁል ብሎ እንዲ ስሆን አያሳዝናቹም ቢያስ ከጎንህ ነን ብላቹ አበረተቱት እይዞኝ የኔ አባት

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 День назад +2

    😱😱😱 ያማል

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 День назад

    Gazetga mess tebarki 🙏👍🙏🏽

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 День назад +1

    God is good

  • @user-gb3bu1hx8x
    @user-gb3bu1hx8x День назад +5

    አረ መሰረት ያንቺ ሚዲያ ላይ እንዲቀርብልን የምንፈልገው ጉዳይ ነበረን እንዴት ልናገኝሽ እንችላለን

    • @shegerinfo
      @shegerinfo  День назад

      0913242401 ላይ መደወል ይቻላል

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew День назад +1

    ምነዉ ቢረዷቸው ከአግዚእብሔር ያገኛሉ በጣም ያሳዝናሉ please እንርዳቸዉ❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 День назад +2

    ችግሯን። በውስጧ እፍን አድርጋ ደስተኛ ለመሆን መሞከራ ራሱ ጥንካሬዋን ያሳያል።

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 День назад +13

    ክብርት ፕሬዘዳአት ባለፈው የጠገበው አሰልጣኝ አሎስድም ያለውን ገንዘብ ለዚ ሰውዬ ስጡት

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 21 час назад

      😂ለዚህ,መስጠት,ነው,,ደምረኝ,,ሐሳብሽ,ተመቸኝ🎉🎉

  • @Coolacting
    @Coolacting День назад +1

    መሲ እባክቨ ይህንን መልእክት ንገሪው ወደ ፀበል ቢሄድ የተዘጋበት ይከፈትለታል እባክቨ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 День назад

      Yehe Tsebele feredebet

    • @mekdesdegu9099
      @mekdesdegu9099 День назад +1

      @@Coolacting የልክፍት በሽታ አልያዘውም እኮ ኑሮ ከበደው እንጂ ጸበል እንዲህ መዛበቻ አይሆንም ወንድሜ

    • @hayyathawani7430
      @hayyathawani7430 14 часов назад

      @@rasayifat5726😂👍🏼

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 23 часа назад

    ይለቃስልኛ አታልቅስ አበ ለናገስል ይጨልማል ማገቱ አቃርም የእትዮጲየ በለውለታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘💔💔

  • @yz7517
    @yz7517 День назад +2

    አቤት ግፍ ማንን ይሆን የምናከብረው?

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd День назад +1

    Ayizoh yene enat 😢😢

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 День назад +2

    ይህች ሀገር ታሳዝናለች ግን በርታ አሁንም እድሌ ነው እያልክ እትቀመጥ ይህ የሰው እጅ አለበት ፀበልም ግባ

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew День назад +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @user-op1vf5fm4p
    @user-op1vf5fm4p 17 часов назад

    የኔ ጀግና አባት ❤❤❤❤

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 15 часов назад

    አይዞኝ
    ወንድ ልጅ አያለቅስም ሁሉም የእጁንያገኛል እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @shewittgorfu5000
    @shewittgorfu5000 19 часов назад

    አይዞህ ሁሉምየዘራውን ያጭዳል እንዚህ ሌቦች አሁንማ ተዋረዱ እንርዳው

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    ሰላም 🎉eooow🎉
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL
    @SAMSONYOHANNESGEBREMICHAEL 23 часа назад

    Messey tebareque

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 36 минут назад

    jegenachen.ayezoh.😭😭😭😭❤❤❤❤

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 19 часов назад

    የሀገር ባለውለታ የነበረ አትሌት በዚህ ሁኔታ ተጎሳቅሎ ማየት ያማል የሚመለከተው አካል ሊያግዘው ይገባል።

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 23 часа назад

    የእኔ አባት አይዞት ፈጣሪ አለ እርሶ ጠንካራ ኖት በርቱ

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 21 час назад

    ሀገሬ,,ለገለገለሽም,,አገልግይ,ነው,የምለው😊

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 День назад

    የሀገር ባለዉለታ እንዲህ ማየት ያማል😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 21 час назад

      ፋጡማዬ,ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉

  • @lyricsmusic254
    @lyricsmusic254 16 часов назад

    Yasaznal gen egzihaber kerwen zemnhen ledsta yargewe amen

  • @surafeldinbruserti5845
    @surafeldinbruserti5845 22 часа назад

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሺ ተላላ
    ቀሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

  • @Coolacting
    @Coolacting День назад +2

    ፀበል ሂድ የእኛ ኢትዬዽያኖች ክፉዎች ናቸው አንድ ቀና ሲል ላውርደው ነው የሚሉት መተት ነው እባክቨ መሲ ስውሯ ማርያም ወይም ጂ 7 ቅድስ ሚካኤል ሂድ በይው ወንድሜ በጣም ያሳዝናል

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm День назад +1

    አትሌቶች ወደውጭ ስትሄዱ ጥፉ በዛው Ethiopia የትባል ሀገር ይቺ ላት ለሚለፋላት አትሆንም

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 День назад

      አው ማርያምን ሆ ከቱ ልፋት የምር ስያናድዱ

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah 21 час назад

    አይ ኢትዮጵያዬ የእውነት የታገለልሽ ወድቆ የደለበው ይበዘብዝሻል ለዚህ ነዋ እነ አሸባሪ ስልጣን አንለቅም ያሉት ብዙ ዘረፋና ጥቅም ስለሚገኝ መከራቸውን እይተው ለሀገር ክብር ሲሉ የተጋደሉት ጥቅም የለም ሆድና ኪሡን ለሞምላት የሠውን ሀቅና ላብ ቁጭ ብለው የሚመፃደቁ ሆዳሞችን ፈጣሪ ያጥፋልን ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣችሁ በየሠውን ህይወት በግፍ የምትነጥቁ ከርሣሞች ያሣዝናል

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 День назад

    Betam yasaznal fetena le bego new ayzowet Mesye enamesegnalen edma ketana yistishe anchi mediya yekereb mela ayatam

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 День назад

    እባካችሁ እርዷቸው

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 День назад

    መሲ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ናቸው ቤት ይቁጠራቸው የምገኙበትን ስ.ቁ. ብታስቀምጭላቸው ደግሞ በጣም ጥሩ ነው የምያሳዝነው ደግሞ እንደነዝህ በለውላታዎች በሉበት ሀገር ከየትም ጎሬና ጎጥ ብቅ ያሉ ኣሰልጣኝ ተብየዎች የትሸርታቸውን ጠረን ሰይቀይሩ ቤተመንግስት ጋብታው ሀገርንና መንግስትን ሕዝብን ኣዋርደው 2 ሚልየን ውርደት ብሎ ይወጣሉ ያሳዝናል!

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 15 часов назад +1

    ከባዲነው

  • @Hanan-s9t
    @Hanan-s9t День назад +3

    ወርቁን ዋንጫውን መሸጥ አይቻልም እንዴ ለግል ቢሆን ኖሮ ጆሮውን ማለት ነው የምናባቱ ክለብ

    • @Helawit
      @Helawit День назад

      ስሙ ነው እንጂ ወርቅ ዋጋ ማፊ