"ቀጥቅጬ ልገላት ነው"አስደናቂ ነጻ መውጣት በነጻ መውጣት እና በፈውስ ኮንፍራንስ ቀን ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 156

  • @aynetrue2783
    @aynetrue2783 7 часов назад +14

    እየሱስ የደሀደግ አባት ስምህ ይባረክ ዩኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n 8 часов назад +25

    እፍፍፍፍፍ ዕንባኤን እንዴት ልቆጣጠረው😢😢የኔ እናት እንኳን ነፃ ወጣሽ ኢየሱስ ለአንተ ቃል አጣው ክብር በሰማይ በምድር ለአንተ ብቻ ይሁን🙏🙏🙏

  • @fantucherna
    @fantucherna 8 часов назад +10

    የኔ ኢየሱስ የገባንበት ገብተክ ምታወጣን ስምህ ይባረክ🙌

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 8 часов назад

      እውነት ነው❤❤❤

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 7 часов назад +12

    😢😢😢😢😢 ኦኦኦ አባባባ የውስጥን የምትረዳ ክብር ሐአንተ ይሁን መሸሸጊያ ዋሻ መከታ ጋሻችን ተመስገን ዬኒዬ ዘመንህ ይለምልም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 8 часов назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለኢየሱስ ይሁን 😢😢😢😢

  • @MaskeremWalde
    @MaskeremWalde 4 часа назад +2

    ዮንዬ የኢየሱስ ወታደር ባመት ባመት ለኢየሱስ ዘመቻ እየወጣህ በኢየሱስ ድል እያደረክ የጠላትን ምሽግ እያፈረስክ ትውልድን ከጠላት ወደየሱስ እየማረክ ጠላትን በኢየሱስም የምትዎጋ ጀግና ወታደር ነህ ማረግክና ሽልማትህ ከሰማይ ነው ,❤❤❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 9 часов назад +14

    ዮኒዬ በረከታችን ነህ wow ተባረክ 🎉

  • @user-oq1cc4bo2v
    @user-oq1cc4bo2v 5 часов назад +1

    ዮኒዬ አንተ ደግ አባት የብዙዎች እንባ አባሽ የምድር በረከት የቤተክርስቲያን በረከት ነህ በእውነት ከአንተ የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ ሳይሆን ፍቅርን ደግነትን ርህራሄን መስጠት መቆረስን ተምረናል ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይባርክህ እንወድሃለን

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 8 часов назад +7

    ዎሆ አስለቀሰቺኝ እናቴ እውነታንነው ጌታ እንኳን ደረሰርሽ ዩኒ እርዳት እባክህ🎉❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 8 часов назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገና እንኳን ጌታ ኢየሱስ ፈወስሽ የኔ እናት❤❤❤❤💛💛💛💛💛

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q 6 часов назад +1

    አቤት የእኔ ጌታ ስምህ ይባረክ😢
    የተሰወረውን የሚገልጥ የእኛ ጌታ ክብሩ ለኢየሱስ ይሁን
    ዮንዬ እንወድሃለን

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 6 часов назад +2

    ለርሷ ያልከው መልካም ነገር ሁሉ በመቶ እጥፍ ይሁንልህ ዮኒዬ❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 8 часов назад +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤😊😊 በእውነት ተባረክልን ዮንዬዬዬዬ😊😊😊😊😊😊

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 9 часов назад +4

    አይዞሽ የኔ እናት😭😭እንኳን ጌተ ረደሽ ኢየሱስ ጌተ ናው

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 8 часов назад +5

    እንደዛሬ አልቅሼ አላቅም በእውነት 😭😭😭😭😭😭😭😭 ውይ ውይ የኔ እናት

  • @themobshop7930
    @themobshop7930 9 часов назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩን ታፋታሽ 😢😢😢😢

  • @user-jc8ig2lt9o
    @user-jc8ig2lt9o 9 часов назад +3

    አሜን አሜን

  • @Daselch
    @Daselch 9 часов назад +2

    ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 8 часов назад +3

    ዮንዬ ታባረክ ❤❤😢😢😢

  • @Hawwiiiyesuus
    @Hawwiiiyesuus 9 часов назад +3

    Thank you Jesus 🙏🏾❤️ yonyee tebrk 🙏🏾❤️❤️❤️❤️🎉🎉

  • @tadelechtesfaye5497
    @tadelechtesfaye5497 8 часов назад +2

    የኔ ጌታ ክብር ላንቴ ይሁን❤❤❤❤

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 Час назад

    „ለድኻ የሚራራ ለእግዚአብሔር ያበድራል፤ ስላደረገውም ተግባር ዋጋ ይከፍለዋል።“
    ‭‭ምሳሌ‬ ‭19‬:‭17‬ ‭
    ዮኒዬ ለምስኪኖች የምትራራ ብዙ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 5 часов назад +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Eyesus Geta Nw Eyesus Geta Nw Eyesus Geta Nw Simu Yebareke La.Zamami Yegabahale ❤❤❤❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 8 часов назад +2

    ጌታ ሆይ አምሰግናለሁ 😢

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 8 часов назад +3

    አይዞሽ ጌታ ደርሶልሻል🎉🎉🎉🎉

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 часов назад +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው :: ተመስገን!!!

  • @AsterMegesitu
    @AsterMegesitu 7 часов назад +1

    አምላክ አንተ ሃያል ነው 🔥🔥🔥ተመስገን የኔ አባት 😰😰ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 5 часов назад

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Kibire Kibire Kibire La.Egzaibher Biacha Yehuni La.Zamami Yegabahale ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FekerHayle
    @FekerHayle 4 часа назад +1

    ዮናታን አላለችም የኔ ቅመም እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ

  • @አዳነችድንብል
    @አዳነችድንብል Час назад

    ዮኒ ስትመርቅ በጣም ነው የምትባርከው
    ተባረክ

  • @yewerkwuhafikadu1451
    @yewerkwuhafikadu1451 4 часа назад

    ኡፍፍፍፍ ዮኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዘርህ ትውልድህ ይባረክ እንደው እንደዚህ አልቅሼ አላውቅም

  • @almazhonja
    @almazhonja 5 часов назад

    እግዛብሄር አባቴሆይ እኔም አንድ ሰው ለመሰዊያነት ሰጥቼሃለው ልብን አቅናውና የኔ ጌታ ሄዶ ይፈታ 2017 የሱ ክብር ባንተ ይገለጥ

  • @ErmiasYemane-u1b
    @ErmiasYemane-u1b 9 часов назад +1

    Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Egziabhier Tlk New!!!!

  • @samsonmengistu8940
    @samsonmengistu8940 9 часов назад +1

    አሜን!

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 9 часов назад +1

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተፈተሸ

  • @berekettitos2948
    @berekettitos2948 6 часов назад

    እግዙአብሔር ይመስገን ክብር ለኢየሱሴ ይህን😭😭😭😭😭😭😭

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 9 часов назад +1

    ተባረክልኘ ዮኒይ አባቴ

  • @eyesusegeta
    @eyesusegeta Час назад

    amen Amen hallelujah eyesuse yadinal 🙏

  • @salsawiteyadew5258
    @salsawiteyadew5258 8 часов назад +3

    ሰላም ለሕዝባችን ነፃ መውጣት ለምድራችን ሙሉ

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 8 часов назад +1

    እስይ ዩኔ ተባረክ

  • @BirtukanWana
    @BirtukanWana 8 часов назад +1

    ተባርክ ዮን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 5 часов назад

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Ba Geta Ba Eyesus simi Yetamaha Yehuni 😢😢😢

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 8 часов назад +4

    ሰይጣን እግዚአብሄር ይገስፀው

  • @Meseret-g2g
    @Meseret-g2g 6 часов назад

    ስታሳስን ያለድሜዋ አርጅታለች አንዳንዴ እኮ ሁሉ ነገር ይዘጋጋል አይዞሽ ጌታ ዘመንሽን በደስታ ያኑርሽ

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 5 часов назад

    Eyesus hallelujah 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 yoniye tebarek yene weddd wendem

  • @alazartesfamichael1740
    @alazartesfamichael1740 3 часа назад

    እግዚአብሔር ሲወድህ ታማኝ ትጉ ሰው ይሰጥሃል:: አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ:: የጠላቶችህ ዓይኖች ይደፈን ሟርተኞች ሟርታቸው እራሳቸው ላይ ይመለስባቸው ::ዛፍ በፍሬው እንዲለይ ፍሬህን በአደባባይ አየን እንመሰክራለን ያብዛብህ ይጨመርልህ የሚሰራ ሰው ቢሳሳትም ትክክል ነው ስለሰራ ነው የተሳሳተው እና ተረኛ ቆፋሪ ስም አጥፊዎች ኡስ በሉ ከሰማችሁኝ:: ዬኒዬ በእውነት ተባርከሃል::

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 8 часов назад +1

    Eyesus geta new yoniya geta euesus yebarkhe zemneh yebarke

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 5 часов назад

    አቦ ዘርህ ይባረክ መንከራተት በቃ ይበላት ለዘላለም

  • @BariTefera
    @BariTefera 3 часа назад

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 6 часов назад

    ኡኡኡኡ የኔ እናት እንዃን ጌታ ረዳሸ😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይመሰገን😢😢

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 2 часа назад

    እግዚአብሔር አምላክ በጥብነ ገሞጎሰ ያሳድግሸ ሰታምር ደግሞ ❤❤❤

  • @meharidula8916
    @meharidula8916 4 часа назад

    ተባረክ ዮኒዬ

  • @SHALOMKe-gn7cm
    @SHALOMKe-gn7cm 2 часа назад

    አግዚአብሔር ምልካም ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @geletalegeseggghg123
    @geletalegeseggghg123 9 часов назад +1

    HALELUYA

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 5 часов назад

    እየሱስ ያድናል ❤❤❤❤

  • @ferebintu5617
    @ferebintu5617 8 часов назад

    አሜንንንን❤

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 7 часов назад

    Wowowowowowowowowowoo🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️wowowowoowwo❤️❤️🙇‍♂️wowowowow❤️🙇‍♂️🙇‍♂️wowowowowowi🍇🍇🍇
    ኢየሱስ ይድናል
    ኢየሱስ ጌታ ነው
    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @jonetj-vk8bq
    @jonetj-vk8bq 8 часов назад +1

    Yoni Ebbifami ❤

  • @hiwottesfaye2655
    @hiwottesfaye2655 3 часа назад

    Uuuuuufffffff 😢😢😢Ba Geta Simi yene enati 😢😢😢 kibir Hulu la eyesus yhuni ❤❤❤❤

  • @user-ld7fg3sy6o
    @user-ld7fg3sy6o 4 часа назад

    Yoniye 🇪🇷 tebark

  • @temesgentamirat9867
    @temesgentamirat9867 8 часов назад +1

    Wow!! 🥰🥰🥰

  • @issackbekele6271
    @issackbekele6271 6 часов назад +1

    Ewnet ine ibayi mekoxaxer alichalkum igizahabeher yimesgn

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 6 часов назад

    Amen.Amen.Amen🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢

  • @Yedideyamekonin
    @Yedideyamekonin 6 часов назад

    Netsa awechiw geta enkuwan eredash🙏 yoni zemanehi yibarek

  • @eyesusegeta
    @eyesusegeta Час назад

    Eyesuse yadinal 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MaysaHaidar
    @MaysaHaidar 5 часов назад

    😢😢😭😭ዬኔ እናት

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg 7 часов назад

    የኔ እናት 😭😭😭

  • @lilihani7218
    @lilihani7218 7 часов назад

    Yoniye. Tebarek❤❤❤

  • @hattauae4263
    @hattauae4263 4 часа назад

    Uuuuuffffff yemiskinoch imba yimitabis amlak tebarek iyesus 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r Час назад

    የኔ ፍቅር.

  • @NAHIMAYELE
    @NAHIMAYELE 9 часов назад

    yene.abate.yoniye.tabaraki.😘😘😘😘👈💞💞💞💞👈👍👍👍👍👈

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 4 часа назад

    Yoniyachen zemenachu yelemelem lemelemu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaveMotbaynor
    @DaveMotbaynor 9 часов назад +4

    demrun

  • @HeniRoyal-n1g
    @HeniRoyal-n1g 3 часа назад

    yoniye Tebarek🥰🥰🙏🙏

  • @GetaMelkamNew-h7r
    @GetaMelkamNew-h7r 7 часов назад

    AMeeeeeeeen❤❤❤❤

  • @WeyniAlem-g8g
    @WeyniAlem-g8g 6 часов назад

    Kbr le geta yhun ❤❤

  • @user-nq4pg6fg5j
    @user-nq4pg6fg5j 7 часов назад

    Egziabher melkam new , bizegeym ye mikedmew yelem sile dereselsh des bilognal

  • @user-ld7fg3sy6o
    @user-ld7fg3sy6o 4 часа назад

    Yemzmuru arst tefulun tebarku

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 9 часов назад

    Leka yayegnal Eyesus❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤I

  • @kuw6095
    @kuw6095 9 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 9 часов назад +2

    ዮኒዬ የትውልድ አባት😢😢😢

  • @TadeluJara
    @TadeluJara 9 часов назад

    Yen Abbat sem yebark yoniyee selsten amseganahalewu

  • @MarryKostir
    @MarryKostir 6 часов назад

    Begeta sem Egzabehar yegaseshi yena enat nesa yemeyaweta eko eso kiresetos becha new🙏

  • @NEWTUBE-8
    @NEWTUBE-8 9 часов назад

    Yana enti ayzoshi 😢😢😢😢😢

  • @ZedZed-j3t
    @ZedZed-j3t 8 часов назад

    አፈ ቁርጥ ❤❤

  • @AlemituHunde-yo8mk
    @AlemituHunde-yo8mk Час назад

    Ameen Ameen Ameen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭☑️☑️☑️

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r Час назад

    አረ ተፈታሁ ዛሬ. እየሱስ ጌታ ነው

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 8 часов назад

    ብ እየሱስ ሰም

  • @user-oq1cc4bo2v
    @user-oq1cc4bo2v 5 часов назад

    በሰማይና በምድር ያለ ጉልበት ሁሉ
    የሚንበረከኩለት ስም የኢየሱስ ስም
    ኢየሱስ ይፈታል
    ኢየሱስ ኢየሱስ ያድናል
    ከሞትም ያድናል

  • @alemtuteklu3404
    @alemtuteklu3404 6 часов назад

    eg/r yimegen

  • @NouraAlmulla-bt4tf
    @NouraAlmulla-bt4tf 9 часов назад

    Jesus 😢😢😢😢

  • @BesatuArega
    @BesatuArega 30 минут назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @Chrstian555
    @Chrstian555 4 часа назад

    😭😭😭😭😭uuuffff yn enatt

  • @HanaHana-tf5ux
    @HanaHana-tf5ux 7 часов назад

    Ayzoy enata yony tbrkeln

  • @goodjess7705
    @goodjess7705 6 часов назад

    Uffff 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 7 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrarabualshawareb5990
    @abrarabualshawareb5990 5 часов назад

    Uuuuuuuufffffgg😢😢😢😢😢amen😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @user-kb2wj7gw8o
    @user-kb2wj7gw8o 7 часов назад

    ዮኒዬ አንደኞ ዘርህ ይለምልም

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 5 часов назад

    በእየሱስ ስም ስራክ ይፈርስ
    እየሱስ ጌታ ስራክን ያፈርስ ሴጣን ክፉ ነው

  • @Tarikuwa-wt7hl
    @Tarikuwa-wt7hl 9 часов назад +1

    😭😭😭😭😭😭