" አስደናቂ ነጻ መውጣት" በነጻ መውጣት እና በፈውስ ኮንፍራንስ ቀን ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 357

  • @user-ny3wh5wi2t
    @user-ny3wh5wi2t 2 дня назад +23

    ዮኒን ለሰጠን ጌታ like ❤

  • @ፅዮ
    @ፅዮ 2 дня назад +19

    ለካ ያያናል እየሱስ በእባ ነው የጨርስኩት የኔ እናት አይዛሽ የናዝረቱ እየሱስ አይቶሽል ዮኒዬ ቃላት የለኝም ኑሪልኝ 😊😊😊😊😊

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 День назад +10

    ኦርቶዶክስ ነኝ ልጁን ስለረዳሀው መድሀኒያለም ይርዳህ ተባረክ😢🎉

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 2 дня назад +33

    ዮኒዬ ስለ አንተ እኔ ቃለት የለኝም ጌተ ኢየሱስ ዘመንህን ይበርክ በጣም ደስ ይላል❤

  • @helenzekariyas7389
    @helenzekariyas7389 День назад +12

    የሰው ልጅ የተሳካ ህይወት ኖረ ማለት መኪናና ቤት ሲኖረው ሳይሆን ለሊሎች መኖር ስንጀምር ነው ተባረክ።

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n 2 дня назад +15

    ዛሬ መዳን ለዚህ ቤት ሆኖአል ክብር ለንጉሡ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሃሌ ሉያ🙏ለካ ያየኛል ኢየሱስ ለካ😢😢

  • @OsseGintamo-vf6oj
    @OsseGintamo-vf6oj 2 дня назад +7

    ዮን አንተ ለኢትዮጵያ እናቶችና ወጣቶች ባረካታችን ነህ ተባረክ በብዙ በለጣግናት❤❤❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 2 дня назад +10

    አሜን አሜን ይህቺ ብላቴና እሩቅ ትህድ 😢😢😢 ጌታ ይባረክ ዮዬ ክፉ አይንካህ ለምልምልን🎉🎉🎉🎉

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt 2 дня назад +5

    የእኔ ወንድም ያባቴ ልጅ ዮኒዬ በጣም እረፍት ያስፈልግሀል ሚሊየን ወንድሞች እና እህቶች አሉ የሚወዱህ ። ድቅ የሆናች ባለቤት ነው ያለችህ ትባረክ ለምልሙ

  • @GebreDolebo
    @GebreDolebo 2 дня назад +5

    ዮኒዬ እግዚአብሔር አንተን ለኛ ስለሰጠ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ዘመn ለዘላለም የለመለመ ይሁን

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 2 дня назад +10

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ዮኒ ይባረክ

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 2 дня назад +6

    ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እኔ ቌላት የለኝም አንተ ለዘመኑ የምታስፈልግ ነህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን ተባረክ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ይባረክ❤❤🎉

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 дня назад +7

    ጌታ ተጠቅሞብህ እንዲህ አድርገህ ደሀን እምታሳርፍ....ዮኒዬ, ዶይዬ እና ልጆቻችሁ ለምልሙ!!! ❤

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 2 дня назад +4

    ጠላትሽ የኔነው የሚለውን ሁሉ ጣይ አገልሉንም ጣይ በክስቶስ ሃይል እጂ በአንቼ ጉልበት አላመለጥሽም ና ማግኘትም ማጣትም ከክርስቶስ እዳይለይሽ የቆሰለ ውታደር በጣም ይዋጋል እና በፆም በፀሎት በይቅርታ በርቺ የእግዜአብሄርን ቃል ልበሽው ጌታ እንኩዋን ደረሰልሽ :ወንድማችን ዬናታን የአዲስ ኪዳን እዩ አድርጎ እየሱስ ስለገለጠህ ጌታን አመሰግናለሁ

  • @SamiYemane-nl3cl
    @SamiYemane-nl3cl 2 дня назад +5

    Beyond comprehension.
    ዮኒ ብሩክ ሁሌ ቢልዮኔር ሁን። ❤❤❤❤❤

  • @MylifeIsjusus
    @MylifeIsjusus День назад +2

    ዮኒዬ የኔ አባት የድሆዎች አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ብርክርክ ያድርግልኝ

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 2 дня назад +6

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው። ዕብራውያን 13:8

  • @meklitbirhanu1439
    @meklitbirhanu1439 2 дня назад +4

    ድንቅ ግዜ ነበር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @ayaltilahun843
    @ayaltilahun843 День назад +1

    ዮኒ ዘመምህ ይባረክ ወጣት ሆነህ የትውልድ አባት ያረገህ እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት ትውልድ ይባረክ።

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q День назад +1

    አቤት የጌታ ስራ ጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን
    ዮንዬ እግዚአብሔር ዘመን አገልግሎትህን ይባረክ

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 2 дня назад +3

    በየሱስም ዘመን ይባረክ ዮን ዋጋ ከሰማይ በእጥፍ ነው እውነት

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs 2 дня назад +1

    አሜንንን❤❤❤❤❤❤ አሜንንን ዮኒዬ ዮኒ ብሩክ ነህ ዘመንህ ይለምልም🍒🍒🍒🍒🍒

  • @oromiyaabiyyako7727
    @oromiyaabiyyako7727 2 дня назад +8

    This girl is very lucky to have ba such blessings pray

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 8 часов назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ዮኒዬ የእናቶች እንባ አባሽ ዘመንህ ይለምልም 🙏🙏

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 2 дня назад +4

    ዬኒ ዘመንህ ይለምልም ጌታ ያሳርፋል

  • @mesfinman-bo2te
    @mesfinman-bo2te 2 дня назад +2

    ዮኒ የድሀ አባት ጌታ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤አሁንም የነፃ ለመውጣት ፕሮግራም 12 /01/2017 ይኖራል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lb2tc6ny8y
    @user-lb2tc6ny8y День назад +1

    ዮኒዬ ተባረክ አተን የሰጠን አባት ምስጋና ይገባዋል❤❤❤❤❤😢

  • @Anany298
    @Anany298 6 часов назад

    ዮኒ ዘመንክ ይባረክ እድሜክ ይርዘም የብዙዎች አባት አደረገክ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ስላንተ

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd День назад

    ዮኒ አንተስ ትለያለህ በዚህ ዘመን አምጡ እያሉ ነብያቶቹ አንተ የሚበሉትን እየሰጠህ ተባረክልን

  • @user-bz6gd4zx7p
    @user-bz6gd4zx7p 2 дня назад +1

    ዮኒ ዘመን ብርክርክ ይበል🥰
    ጠላቶች ከእግር በታች ይውደቁ🙏
    ጌታ ሆይ አመሰግናለው🙏

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 2 дня назад +1

    ሁሌም ድንቅ ነህ የኔ እየሱስ ♥♥♥ ከጨለማ በጥበብህ ትታደጋለህ

  • @WeynshetYosef
    @WeynshetYosef 2 дня назад +1

    ዮንዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ አንተ በረከታችን ነህ

  • @tsehaygerbi4086
    @tsehaygerbi4086 2 дня назад +1

    ጌታ ይመስገን ዮኒ አንተም ተባረክ ይብዛልህ

  • @AdanechAron
    @AdanechAron 2 дня назад +1

    ዮኒ ክፉ አይንካ እድሜ ይስጥ የነ አባት ❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 дня назад

    አቤቱ ጌታ እየሱሰ ቸርነት የክርሰቶሰ ልብ ሰለሰጠ ዬኔ ተባረክ በድሜ ጤንነት ብዙ ይባረክ።

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 2 дня назад +1

    ዮንዬ መባረክን የም ባርክ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ቃል የለኝም ሰላ አንተ ጌታ ላመሰግን❤❤

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 День назад

    ❤ኑሪልን የአንተ መኖሪ ለጌታ ክብር ነው እድሚና ሙሉ ጤና ክፀጋር ጋ ይሰጥክ እግዚአብሔር ❤❤ዮኒዬ የአባት ልጅ ተባሪክ በቡዙ❤❤❤

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum526 21 час назад

    ዮኒ እወዳለሁ በጣም ተባረክ ጌታ ዘመንህ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልሀ ድንቀ የእግዚአብሔር ሰው።

  • @לגילהי
    @לגילהי 2 дня назад +1

    ዮንየ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ትዳርክን አገልግሎት ህን ይባርክ

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v 2 дня назад +1

    ዩኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክህ❤❤❤❤❤ሰለ ምታደርገው ሁሉ ነገሮች አመሰግናለሁ ጌታ ያብዛልህ🎉🎉🎉

  • @tinatinu8009
    @tinatinu8009 2 дня назад +2

    ዘርማንዘርህ ይባረክ ዮኒ

  • @Bereketmesfineeu
    @Bereketmesfineeu День назад +1

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️❤️❤️እንዎዳለን

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs 2 дня назад +2

    የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እኮ ዋናው ወደ ክርስቶስ መጠጋት ነው 😢😢😢😢😢😢💔

  • @wudiemekuria5386
    @wudiemekuria5386 День назад

    ይዎንየስላተ የምለዉ ቃላት የለኝም ጌታ ዘመን ይባረክ ❤️❤️❤️አሄንን ፀጋ የሰጠህን አግዚአብሔር አናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 День назад

    ኡፈይ እግዚአብሔር በጊዜዉ ይጎበኛል እኮ አባዬ ስምህ ይባረክ። ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum526 21 час назад

    ዉይ ዮንየ ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን ጸጋውን ያብዛልሀ ለብዙሃን ደህነት ምክነያት ነህና አሁንም ዕድሜህን ያርዝመዉ አንተን የባረከ ጌታ ይድረሰልኘ ከነቤተሰብ ተባረክ ጌታ ይባረክ።

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 День назад

    ስለዚ ድቅ ስራ እግዚብሄር ይባረክ ዮኒ ተባረክ በክርስቶስ እየሱስ ደም ተሸፈን!!

  • @hiruttaezaz6181
    @hiruttaezaz6181 16 часов назад

    ጌታ አየሱስ ይባርክህ ዘመንህ የባጠቅ ዘር ትወልደህ ሁሉ የተባረከ ይሁን 🙏
    እንወደሃለን ❤💕❤️

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 День назад +1

    ቸርነት አደረግልን ጌታ ነው❤❤❤❤❤

  • @WoldeKifle-pb5df
    @WoldeKifle-pb5df День назад

    በአንተ ስላለው የእግዚአብሔር ጸጋ ጌታ ይመስገን

  • @PaulosAbera-wz1gw
    @PaulosAbera-wz1gw 2 дня назад

    ዮን ባምድር ባሳማይ የማይልቅ የማይንቃናቅ ማዝግብ ላይ እያስምዛጋብክ ነው ስላዝ ላንት የሚል ጣፍ ኑሪልኝ ❤️😍🙏🙏🙏

  • @TigestAklilu-y5v
    @TigestAklilu-y5v День назад

    ዮኔዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ጌታ ትዳርህን ልጆችህን በደሙ ይሸፍንልክ ክፉ ፈልጎ አያግኝክ.....

  • @konjitgebre7645
    @konjitgebre7645 2 дня назад

    ዮኒዬ በእውነት ዘመኔ ይባረክ ❤️❤️🙏🏻❤️🙏🏻🙏🏻

  • @ense7025
    @ense7025 14 часов назад

    በዮኒ ውስጥ ሆኖ ያሰባችሁ ጌታ ይመስገን። እነሱን ከድህነት ያነሳ ጌታ አንተን በብዙ ትውልድ ላይ አክብሮ ያስነሳህ አገልጋይ ዮኒ የፍቅር ሰው

  • @almaztsegay8854
    @almaztsegay8854 2 дня назад

    ዮኒ ተባረክ በረከትህ ይብዛ ጌታ ለዘላልም ካንተ ጋር ይሁን🙏🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @endale2533
    @endale2533 2 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ ጸጋው ይጨምርልህ❤❤❤

  • @helenassefa2486
    @helenassefa2486 2 дня назад

    ጌታ ኢየሱስ ድንቅ ጌታችን ነው ሀሌሉያ 🙏 ዮኒዬ ተባረክ

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 День назад +2

    ተባረኩ ልጆቻችሁ ይባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ::

  • @selmetube
    @selmetube День назад

    ጌታ ያድናል የታዳጋል አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 15 часов назад

    ዮኒዬ የረዳህ ጌታ ይባረክ!!!❤❤❤❤

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 2 дня назад

    ዮኒዬዬ ሰለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ጸጋ ይብዛልክ❤❤❤❤❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 14 часов назад

    እየሱስ አየሽ መታደልሽ ዛሬ ይጠባረከችው ሕፃን የልጄን ፎቶ ይዤ ለኔም ልጅ በዬ አንስቻሁ እግዚአብሔር ይችላል አሜን አሜን አሜን ዮኔ ብሩክ ነህ

  • @HelenAssefa-kz9xl
    @HelenAssefa-kz9xl 2 дня назад +1

    አንክዋን ጌታ ረዳችሁ አግዛብሔር መልካም ነው ዮን ጌታ ዘመንህን የባርክ 🙏🥰🥰🥰

  • @binaburtukan9006
    @binaburtukan9006 День назад

    ዮኒ ተባረክ መስጠት ለካ ሁሉንም ነገር እንደሚያሳምር ተምሬያለዉ

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 2 дня назад

    ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፀጋ ይብዛልክ!!!

  • @almaztadase5763
    @almaztadase5763 День назад

    ዮንዬ እውነት ትሌያለክ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ከዝ በላይ ይጨምርልክ ዳርቻ እስካ ዳርቻ ያስፈክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 2 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ያድናል🎉🎉🎉

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 дня назад

    እግዚአብሔር ሆይ እንዴት በዬ ላመሰግንህ ዮኒን የሰጠሄን ተመስገን ቢቻ ነው

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 дня назад

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Kibire Kibire Kibire La.Egzaibher Biacha Yehuni La.Zamami Yegabahale Amen Amen 🙏🏻 ♥️ ❤️

  • @DavidDoye-m5e
    @DavidDoye-m5e 5 часов назад

    ዮን ከደስታ ብዘት እምባዬ መቆጣጠር ነዉ ያቀታኝ ዮንዬ አንተንና ቤተሰብህን የአንተ የሆናሁን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ!!❤❤❤❤❤❤

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 4 часа назад

    ጌታ ዘመንህን ያለምልመዉ ዮኒ🙏🙏🙏

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY День назад

    🎉አሜን አሜን ያያኛል ኢየሱስ 🙏🙏🙏

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 2 дня назад +1

    ዬንዬ በምን ቋንቋ ልግለፅህ ተባረክ❤❤❤

  • @fantucherna
    @fantucherna День назад +1

    እሰይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙌

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 2 дня назад +1

    ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @fete8818
    @fete8818 2 дня назад +4

    ክብር ለእግዚአብሔር

    • @misrakroyer4968
      @misrakroyer4968 13 часов назад

      Amen 🙏. Kiber le Egizabeher ☝🏾

  • @Hana-de4br
    @Hana-de4br 11 часов назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ የውነት በእባነው የጨረሱኩት😢

  • @hirutadafrekidane3750
    @hirutadafrekidane3750 23 часа назад

    ዮኒዬ ጌታ እንዳተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤

  • @meseret5776
    @meseret5776 День назад

    ምን እንላለን ስምህ ይባረክ የኔጌታ

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 2 дня назад

    የእውነት ጌታ ድንቅ አምላክ ነው የንዬ ተባርክ😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @lewizebene9541
    @lewizebene9541 2 дня назад +3

    amen yoniye tebarekelen

  • @Yokidans-jb1wk
    @Yokidans-jb1wk 2 дня назад

    ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @Tesfazekariyas
    @Tesfazekariyas День назад

    አሜን ሀሌሉያ ክብር ላለና ለሚኖር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን

  • @MameTefera-e5p
    @MameTefera-e5p 2 дня назад

    ቃላት ያጥረናል ዮኒ ተባረክ

  • @SHALOMKe-gn7cm
    @SHALOMKe-gn7cm 3 часа назад

    በጣም ነው ያሚ ዋደቹ ዮን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈

  • @AlemituLiyew
    @AlemituLiyew 2 дня назад

    ዮኒ ወንድሜ ጌታዬ ይባርክህ ይጠብቅህ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 2 дня назад +1

    ዮንዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንዘድሀለን

  • @ዜዶ
    @ዜዶ День назад

    አባዬ😢😢😢😢ኢየሱስ ምን እንላለን ድካማችን የሚገባህ ተመስገን

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 День назад

    May God bless you Yoni, You are the true servant of God. You are always helpful servant. All glory to our God.

  • @AbuAbu-g4i
    @AbuAbu-g4i 2 дня назад

    አሜን አሜን ጌታ መልካም ነው ምን yisanohalew🙏🙏🙏🙏

  • @WoinshetkamaZeleke
    @WoinshetkamaZeleke 2 дня назад

    ወንድሜ ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ ደጋግሞ ያለምልምህ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 День назад +1

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH.

  • @AdaneAddisu-xg8cr
    @AdaneAddisu-xg8cr 2 дня назад

    ዮን ዘንድሮማ እጥፊ ሞገስና ቅባት ተጨምሮልሃል!!❤

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 2 дня назад

    ሁሌም አጋንንት ስራው ወራዳና ቡትቷም ነው የሚያረገው
    ወሰን ጋና ዳሞቴ ምርጫ ንፈስ ስራው በኢየሱስ ስም ይፍረስ።እንኳን ጌታ ረዳችሁ❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ስሙ ይክበር ❤❤❤

  • @KidistRaga-gx3ex
    @KidistRaga-gx3ex День назад

    Eyesusi yadinali ameni ameni ameni ameni ameni ameni ameni ameni ameni ameni ❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 дня назад

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Ba Geta Ba Eyesus simi Yetamaha Yehuni

  • @genetteshom6266
    @genetteshom6266 2 дня назад +1

    ዮኒ ተባረክ

  • @wondwsengirma2699
    @wondwsengirma2699 2 дня назад

    ዮኒ ጌታ እየሱስስስ ይባርክህህህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 День назад

    እግዚአብሔር ድንቅ ክብር ለእሱ ይሁን❤

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 День назад

    ዮኒ እግዝኣብሄር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ።